ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams

  Рет қаралды 404,133

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

ዳዊት ድሪምስ እና የዳጊ ሾው አዘጋጅና አቅራቢ ዳጊ ከዳዊት ድሪምስ ተማሪዎች እና ከዳጊ አድናቂ ተከታዮች የመጡትን ጥያቄዎች በድንቅ ሁኔታ ምላሽ የተሰጠበት ቪዲዮ ነው!
KZfaq;- / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
Tik Tok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
For any information, please contact: +251 938 25 25 25

Пікірлер: 354
@iugggiuytf2049
@iugggiuytf2049 Жыл бұрын
በዚች እድሜየ በስደት አለም ሰርቸ ብሬን ተበልቸ ከ 0 ተነስቸ ጀምሬ ለራሴ የሚሆን ቤት አለኝ ለቤተሰቦቸም ሰርቻለሁ ዶሮ ርባታ ጀምሬ አልሳካልኝ ብሏል ሁለት ጊዜ ምግብ ቤት ከፍቸ ከስሬ አቋርጨዋለሁ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም እሰራለሁ ነገ ከሚሊኒየሮች ተርታ እንደምሰለፍ ተስፋ አለኝ ገና በ20ዎቹ ውስጥ ነኝ ነገ ብሩህ ሁኖ ይታየኛል መዘነጥም እወዳለሁ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Keep it up!
@haregwoineasfaw47
@haregwoineasfaw47 Жыл бұрын
good jop
@user-bd8pq5wt1z
@user-bd8pq5wt1z Жыл бұрын
በርች
@scopemobile1735
@scopemobile1735 Жыл бұрын
ayzosh tchiyalesh egziabher kanchigar yhun
@lubabaetu9685
@lubabaetu9685 Жыл бұрын
Dawit gar hiji tarik tiseriyalsh
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 Жыл бұрын
ያብዛቹ እናንተን የሰጠን ለናንተም ፀጋውን የሰጣቹህ የሁሉ ባለቤት እሱ አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ዳጊን ማየት የጀመርኩት በወድሟ ሰርግ ቀን ነው ወደ ይቱብ ስገባ የሰርግ ቪድዮ መጣልኝ ገባሁ ማየት ጀመርኩኝ ከዛም ወደ ውስጥ ገብቼ ተከታተልኩኝ ዳጊ የምገልፅ ቃል አጣሁኝ እኔም እደሷ ሰርቼ እህቶቼን ቤተሰዎቼን ማስደሰት እዳለብኝ ወሰኩኝ አሁንም ስደት ላይ ነኝ እየሰራሁ ነው አላህ ጤና ጉልበት ይስጠን ዳጊን ባየሁበት ቀን ጀምሬ የስራዬ ስኬት እና ግቤን እያሰብኩ ነው ዳጊዬ ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@aatt4894
@aatt4894 Жыл бұрын
ትክክልነሽ በጣም ጠካራ ሴትናት ሁላችንንም አሏህ ያጠክረን
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
@@aatt4894 አሚንንንን ያረብ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፕሮግራም እስከዛሬ ተከታትየ ቢሆን የት በደረስኩኝ ❤️ዳጊዬ ማሻ አላህ ትለያለሽ WoW oh my god Very spcial woman 🥰🥰
@sarabirhane1594
@sarabirhane1594 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ እመቤት በጣም ጠንካራ ነሽ! ያንቺ የአባት ፍቅርና ከአባትሽ ጋር ያሳለፍሽው ሕይወት ፣ ከእኔ ጋር ስለሚመሳሰል ከልብ ነው ልቤን የነካው። ጥሩ ትምርት አግኝቻለሁ። God Bless You 🙏🙏🙏
@kellamedia390
@kellamedia390 Жыл бұрын
በርቱልን የሰው ስኬት ያስደስተኛል እኔም ጉዞ ላይ ነኝ ያሰብኩት ሁሉ እንደሚሳካ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ተስፍ አለኝ ✅👏✝🤲✅✍ሒወት ይቀጥላል ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ
@Fethiya11
@Fethiya11 Жыл бұрын
ዋው ዳጊና ዴቭ ለሰጣችሁን ነገር በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ስንት ደቂቃ እንደፈጀ ሳላውቅ ሞመንቱ ውስጥ ሆኜ ነው ያለቀው፡፡ ድንቅ ትምህርት!!
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 Жыл бұрын
ይገባሻል አቤት ዳጊ የመንፈስ ጥንካሬሽ ቃላት አይገልፀውም ተባርከሻል you are Blessed
@mahlethailu2146
@mahlethailu2146 Жыл бұрын
U have no idea how am greatful to have both of u love u guys ❤
@eseyastekie4807
@eseyastekie4807 Жыл бұрын
That was fascinating lesson!!! Thanks Dave and Dagi for everything, you made my day.
@mastewalbelete636
@mastewalbelete636 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ሥራ ነው። በርቱ ወገኖቼ። በውነቱ ሰው ክቡር ፍጡር ነው። ይህን ክቡርነቱን ግን አስካሁን በትክክል መኖር አልቻለም። ለምን ? ከአስተሳሰቡ ባሪያነት ነፃ መውጣት ስላለቻለ ነው። እናም እንዲህ አይነቱ መድረክ አንደኛው የነፃ መውጫችን መንገድ ነው ብዬ እገምታለሁኝ። የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ግን ምን ማለት ነው? ይህን ቅዱስ መልክት እያንዳንዳችን ምን ያህል በተግባር እኖረዋለን? Stay blessed All.
@henokmulugeta217
@henokmulugeta217 Жыл бұрын
Dawit and Dagi Are absolutely Amazing and outstanding humans.
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ዳጊ የሰው ማኛ ሰወደሽ ምርጥ ቆይታ ነበር አግዚአብሔር ይመሰገን እናንተ የ መሰለ ብቁ ዜጋ ሰለሰጠ ፈጣሪ ይመስገን
@selamawittigabu8076
@selamawittigabu8076 Жыл бұрын
ዳጊ የእኔ ውብ በጣምም ነው የምወድሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ዳጊየ ልዪ ነሽ ንግግሮችሽ ውስጥን ይጠግናል እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤ ዳውይት አንተል ልዪ እና እንቁ ነህ❤❤
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
thanks GOD bless you amazing thought dagi and dawit !!!!
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ምክር ነው የለገሳችሁን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥላችሁ ይግለጥልን አሜን ፫
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
ዳዉይት ❤እና ዳጊ የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዋች እናመሰግናለን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@zemzemseid958
@zemzemseid958 Жыл бұрын
የአመቱ ብቻ ሳይሆን የ 10 አመቱ ምርጥ ፕሮግራም ! ! !
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዳጊና ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mahiwende3407
@mahiwende3407 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ውድድ የማረጋችሁ ብዙልኝ መቼ ነው ግን እንደዚህ አይነት የብር መጠን እጄ ላይ የሚገባው
@dejeneluche8994
@dejeneluche8994 Жыл бұрын
ከምኞት ወጥተው ወደ ስራ ሲገቡ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ዳጊየ ከተኛሁበት ቀሰቀሽኝ ምርጥ ነሽ
@meronaddisu2907
@meronaddisu2907 Жыл бұрын
betam des yele neber dave&dagi tnxs so much🙏 zaram ankerem🚶🚶🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♀🚶‍♀
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ መወለዴ ዛሬ ሁለተኛ ወደድኩት ዳጊ የመሰለችጀግና ሴት ስለተገኘችበት እስከዛሬ የትነበረኩ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ዉድ እህቴ❤
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚👛👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
በርቱልን ወጣቱ ራሱን ከማጥፋት ታደጉልን ሠላም ለእናት ኢትዮጵያ
@yilfashewaabebe4090
@yilfashewaabebe4090 Жыл бұрын
Thanks for sharing Dage and Dawit!!! Bless You!!!
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
እናንተን እያዩ አለመለወጥ አይቻልም ዳዊትና ደጊ ምርጦች ናችሁ ዳዊት ድሪም ጀግና ነህ
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
በእወነት ዘመናቹ ይባረክ እናተ ተለውጣቹ ለኛም መገድ ማሳያ ሆናቹ እናመሰግናለን
@YET64
@YET64 Жыл бұрын
It worth my time watching.Great one.!!
@eskedardress8035
@eskedardress8035 Жыл бұрын
ዋው!!! እናንተ ድንቅ ናቹ! እኔም ድንቅ ነኝ! ሰው ሁሉ ድንቅ ሆኖ ነው የተፈጠረው! አመሰግናለሁ!!!😘😍🥰
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ዳጊ እና ዳዊት በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮች በማካፈላችሁ አመሰግናለሁ ።
@mihiretabebe774
@mihiretabebe774 Жыл бұрын
Thank you dagi and dave both are best Ethiopian child love you guys
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
Dave thanks for your advice that help me
@Yetm113
@Yetm113 Жыл бұрын
እውነት ሁሉም ትምህርቶቹ በጣም ድንቅ ነው በተለይ ስለሞት ምክርሽ እኔን ለውጦኛል የእናቴ ሞት እራሴን ካስጠላኝ አመት አለፈኝ ዛሬ ግን እኔም ለልጆቼ መኖር እንዳለብኝ ያንቺ ሂወት አስተምሮኛል ተባረኪ ጠንካራ ሴት ነሽ
@LijMati
@LijMati Жыл бұрын
ሌላ ዓለም ነው የሚመስለው ። God Bless You Deva!
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Stey blessed 🙌 Dawitye & Dagiye more & more 🙏❤️🙌♥️ I learnt so many things from you guys. I ❤️ ❤️ you guys
@redwan1074
@redwan1074 Жыл бұрын
Dagi thank you so much for recommending all the books wrote by Echort Tolle - his books are life changing
@elsaygolekeshi6110
@elsaygolekeshi6110 Жыл бұрын
Thank you 🙏 from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo Жыл бұрын
ዴቭ እና ዳጊ አምላክ የሰጠኝን ትልቅ አእምሮ እና የፈጠረኝን አምላክ በሚገባ እንዳዉቅ ህልሜን እንዳዉቅ አድርጋችሁኛል አለም ሁሉ በትክክል ማሰብ እንድችል እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 Жыл бұрын
You guys so amazing thanks again ❤️👏🙌🙌🙌
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
ዳዊትና ዳጊ ስወዳችሁ❤❤ዳጊዬ ትለያለሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ❤
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህርት
@gihontana9546
@gihontana9546 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ እውነት እጅግ በጣም ድንቅ ገለፃ ነው የጥያቄን ትክክለኛ መልስ አግኝቻለው የሊዲያ ሀሳብ ደግሞ እጅግ በጣም ውብ ነው አለምን የሚቀይር ታላቅ ቁም ነገር ነው ይህ ሀሳብ እውን መሆን አለበት ብቸኛው ወደሰውነት መመለሻችን መንገድ ይህ ነው ዳጊ ምንም ቃላት የለኝም እጅግ ግሩም በሆነ መንገድ ነው ያብራራሽው የማንም እምነት ተከታይ ፈጣሪው አንድ ነው።🙏🙏🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Dawitye you are a blessed man 👨may God bless you more & more🙏
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 Жыл бұрын
Thank you So much.🙏🏽💕🇪🇷
@fantuzemedkun7122
@fantuzemedkun7122 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@mychoices2106
@mychoices2106 Жыл бұрын
This woman is so deep I can’t handle it!… a very smart and well made lady!
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ እንደናንተ አይነት ብሪለንት ሰዎች ኖሯት ...ግን በዘር በሀይማኖት እየተባላ ሀገራችንን አደቀቅናት
@Ethio_Vans
@Ethio_Vans Жыл бұрын
Dawit is the best one for me. I'm very excited about his videos. Thank you so much Dawit for your advices.
@ferozaawol2946
@ferozaawol2946 Жыл бұрын
Wow very nice program thanks 👍👍👍
@nesanetabay6669
@nesanetabay6669 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሂወቴን ተሞክሮ ያረጋገጥኩበት ነው ፡፡ ጥሩ ትምርት እና እውቀት አጊቼበታለው አመሰግናለሁ ፡፡ 🙏🙏🙏 እወዳቸዋለሁ ፡፡ ❤❤❤
@yohanahabtemariam1316
@yohanahabtemariam1316 Жыл бұрын
Dagiye i dont hv words to explain u ma dear thank u all🙏
@titima142
@titima142 Жыл бұрын
Really thank you dagi for your advice
@haregbiresaw1069
@haregbiresaw1069 Жыл бұрын
Thank you
@bettysisay1195
@bettysisay1195 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@5-mintuedecoranddesignidea225
@5-mintuedecoranddesignidea225 Жыл бұрын
Great work/ inspiration /
@genetpejama3111
@genetpejama3111 Жыл бұрын
ዛሬ ላይ ስለደረስኩ አመሰግናለሁ ልጅ ስላለኝ አመሰግናለሁ ትዳር ስላለኝ አመሰግናለሁ እምፈልገዉ ነገር ሁሉ ስላለኝ አመሰግናለሁ የምወዳት ህህቴም ስለሄደች እግዝያብሄር ጋር አመሰግናለሁ እናት ስላለኝ አመሰግናለሁእህት ወድም ስላለኝ አመሰግናለሁ የምስታዳደርበት የምነዳዉ መኪና ስላለኝ አመሰግናለሁ ባጠቃላይ የሚያስፈልገኝን ነገር በሙሉ ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ ያላደረክልኝ ነገር አንተ ታዉቃዋለህን አመሰግናለው እደዳጊና ዳዊት ድርምስን ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ
@bezabez4136
@bezabez4136 Жыл бұрын
U are amazing thank u Dagiye ♥️
@za201
@za201 Жыл бұрын
ሁለትም በጣም ነው መውዳችው ❤️❤️❤️
@metasbiyakurfa3293
@metasbiyakurfa3293 Жыл бұрын
ዳጊ እና ዴቭ በጣም እናመሰግናለን!!!
@msrajm6899
@msrajm6899 Жыл бұрын
Thank you dagi and all
@ffdfh1275
@ffdfh1275 Жыл бұрын
Dagi you are such amazing l learn a lot from you
@testeshome5847
@testeshome5847 Жыл бұрын
Dagiye Love u more thanks alot also Dava respected
@richterrosa7277
@richterrosa7277 Жыл бұрын
🙏🙌🏼🙏🙌🏼🙏 egzabhre yebarkachu🙏🙌🏼🙏🙌🏼
@tveveyaakov7292
@tveveyaakov7292 Жыл бұрын
Dagi you are marching I'm stunned from your speech. You are my role model.
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Ай бұрын
ጀግነ ደግዬ አላህ ኡቀቱን ይጨምርልሽ ሁለተቹም ጀግኖች❤❤❤
@asnakechhennart7455
@asnakechhennart7455 Жыл бұрын
geta yebarekeh betam konjo temehert nw ❤
@weiniteklay4934
@weiniteklay4934 Жыл бұрын
Wawww edma ystasho baza kaselot enamasagenaln kananta batam tmarn tanks dawet ena dage tanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯❤❤❤
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p Жыл бұрын
ዳጊዬ ሙሉ የህይወት ታሪክሽ፡ ስራ አጀማመርሽ አሁን የደረስሽበት ፕሮግራም ስሪልን።
@mekdesmekonnenpaulos4714
@mekdesmekonnenpaulos4714 Жыл бұрын
Dagi you are amezing👏👏👏❤
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 Жыл бұрын
ተባረኩ በሁለት እግራችን በምድር ላይ ስንኖር ምርጫችን እጃችን ነው ፈጣሪ ህይወትና ሞት በእጃችንነው ፈጣሪን አዳኜነህ መንገዴን ህይወቴን ለአንተ ስጥቼሀለሁ ማለትይቻላል ከዛ ፈቃዳችንን ስለስጠን እሱ ይመራናል
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@argawshurala
@argawshurala Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርላቹ ዳጊና ዳዊት በእውነቱ በዙ ተለውጫለው በናተ ትምህርት
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእንግሊዘኛ ተናጋሪ ልጆቻችን እባካችሁ can you try Translate for our kids please
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
I like this program good jop
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
Thank you so much ❤️🙏
@giftdaniel284
@giftdaniel284 Жыл бұрын
I'm so happy to hear you guys one day I will be there
@tigistweldemikael1047
@tigistweldemikael1047 Жыл бұрын
waw እናመሰግናለን
@user-cm3cp3np8y
@user-cm3cp3np8y 6 ай бұрын
Thanks Thanks
@tsehaydereri1270
@tsehaydereri1270 6 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳጊም ዳዊትም በዚሁኔታ ወገናችሁን ለመርዳት ለመምከር መንገድም በሆናችሁ ፈጣሪ ምሳሌ ስላደርጋችሁ ጥበብ እና ስጦታ ከፈጣሪ ነውና አብዝቶ ይጨምርላችሁ ዳጊም በሰላም ይመልስሽ መልካም ጊዜ ለሁላችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም ይስጠን🙏🏾❤️
@fethiyaahmed520
@fethiyaahmed520 Жыл бұрын
በጣም በቤቴ በውሎዬ ቤቴ ውስጥ በምትሰራው በአጋዤ በባለቤቴ እየተብሰለስልኩ በድርጊታቸው በልፋቴ እያማረርኩ ከማንም ማውራት ደብሮኝ ቀን ቤት ውስጥ ወዲ ወዲያ እያልኩ እያዳመጥኳቹ ነበርና ልጆቼን የቤት ስራ አሰርቼ አስተኝቼ አረፍ ስል ቀን በአንድ ልብ ሆኜ አላዳመጥኳቹም ነበርና እንዳዲስ ከመጀመሪያ ቁጭ ብዬ አዳምጬ ስጨርስ በውስጤ ሚብሰለሰለው ብስጭቱ ጥያቄዬ ህልሜ አኗኗሬ ፀጋዬንም እንዳስተውል ሰላረጋችሁኝ ና ከነበርኩበትም የንዴት የድካም የብስጭት የውዝግብ ስሜት እንድወጣ ምክንያት ሰለሆናቹ አመሰግናለሁ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
ጎበዝ እንክዋን ፈጣሪ እረዳሽ አገዘሽ በርቺ እህቴ🥰
@tigistgiragn4553
@tigistgiragn4553 Жыл бұрын
ዴቭ & ዳጊ ስወዳቹ እኮ።ለነገሩ እግዚአብሔር ካለ ቃሊቲ ልትመጡ ነው አገኛችኃለሁ። ብርታት ይስጣችሁ።
@betelwedaje2434
@betelwedaje2434 Жыл бұрын
መቼ ነው ቃሊቲ የሚመጡት ?ቃሊቲ ምኑ ጋ እ?
@user-ir3oz9lw2w
@user-ir3oz9lw2w 2 ай бұрын
Thankyou
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
የኛ ጀግኖችየ ድንቆችየ ንሩልን እናመስግናለን በጣምምምም
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Very educational
@eyasuersitujoshua9613
@eyasuersitujoshua9613 Жыл бұрын
God bless
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 Жыл бұрын
amazing !!
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 Жыл бұрын
Wow tbarki astmari program new bzu tmhrt agignchalhu
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c Жыл бұрын
ድግዬ እውነት ነዉ እኔ በእንዲህ ቤተሰቦች ነዉ ያደኩት በጣም ያመል ግን ፈጣሪ ይመስገን ወደ ልጆችን ባለ ማለፈን ይህንም የሆነው በእናንተ ምክንያት ነዉ አመስግናለሁኝ D&D እምወዳቹህ።
@tigstazene6754
@tigstazene6754 Жыл бұрын
Enameseginalen
@yebrayebra2674
@yebrayebra2674 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ብሎኛል ዛሬ ነዉ ያገኘሆቹህ መች መች ነዉ ፕርግራማቹሁ መከታተል እፈልጋለሁ
@adexyaye6238
@adexyaye6238 Жыл бұрын
ዳግዬ በጣም በጣም ነው የምውድሽ እባክሽ እኔ የ፬ ልጆች እናት ስሆን እንዳንቺ ጠንካራ መሆን ነው የምፈልገው ባክሽ ላግኝሽእህቴ
@rebeccakassaye5024
@rebeccakassaye5024 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ! አባትሽ ጥሪ አድርጐ ነው የቀረጸሽ በርችልን የአንቺ የብዙ ሴቶች አርያ ትሆኛለሽ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ዳጊዬ እውነቱን ስነግርሽ ያልሻቸው ነገር ሁሉ በኔ ደርሶብኛል የቤተሰብ ጭቆና
@sebletilahun2517
@sebletilahun2517 Жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት ነው
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 Жыл бұрын
You are so amazing
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 Жыл бұрын
It is very amazing
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበረን
@atnafumola4073
@atnafumola4073 Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ትምህርትነው
@solomunweldemichal1403
@solomunweldemichal1403 Жыл бұрын
❤❤❤ Tenkyou
@mulukenmelese8057
@mulukenmelese8057 Жыл бұрын
በጣም በጣም አርጌ አመሰግናቿለው
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 50 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 147 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
ከ ሳይኮሎጂስት ሰላም አታላይ ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙልን
1:18:10
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 79 М.
የማይረሳ ምሽት
22:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 94 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 50 МЛН