አድስ አበባ የሚሰራውን ግፍ ተመልከቱልኝ😭😭

  Рет қаралды 29,563

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

11 ай бұрын

አድስ አበባ የሚሰራውን ግፍ ተመልከቱልኝ😭😭
• ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ...
ለሴቶች👆
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 319
@user-et3dn6yt9d
@user-et3dn6yt9d 11 ай бұрын
ጀዛከላ ከይር ኡስታዝ እህቴ ሶስት ቤት በአንድ ማታ አፈረሱባት በጣም ያማል በዛ ላይ የታመመች የአራት አመት ልጄ አለችባት አላህ አፍያ እዲያደርግላት😢 በድዋቹ አስባት
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 11 ай бұрын
😢አብሽር አላህ አለ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 11 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት
@agareth1659
@agareth1659 11 ай бұрын
ወገኖቸ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ክረምት መጣ ያንን ዝናብና ብርድ እንደት ያልፉት ይሆን ቤታቸዉን አፍርሰዉ ሜዳ ላይ ጣሏቸዉ ኡፍ ምን ላድርጋችሁ ወገኖቸ😭
@xciteali30
@xciteali30 11 ай бұрын
ሙሰሊም ክርሰቲያኑ አድ ሆኖ ካልቆሙ በጣም አሰቸጋሪ ነዉ በኢትዮጵያ አድነት መቆም አለብን 💔💔
@madee9794
@madee9794 11 ай бұрын
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 11 ай бұрын
❤❤
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 11 ай бұрын
Mehon yalebet neger new andinet new yemiyawataw
@neimatube4659
@neimatube4659 11 ай бұрын
ኢሻአላህ በደሎኞችን በላ ያውርዲባቸው
@HAseyaa729
@HAseyaa729 11 ай бұрын
የሚስኪኑን ቤት መሥጅዶቻችን የሚያፈርሱ ላይ አላህ ሆይ ቁጣህን አውርድባቸዉ
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d 11 ай бұрын
አራ አለህ ይዘንል በይ ቁጠው ሲዋር በሁሉም ኛው እዝኛቱ ግንለአማኖችብቻ ነው
@husnatu2023
@husnatu2023 11 ай бұрын
እነዚህ የሰው አውሬዎች አላህ ያጥፋቸው/ያስተካክላቸው ሰላማችን ሰረቁን😢
@filsenTube
@filsenTube 11 ай бұрын
ያረብ😢😢😢😢 ሳህ እስኪ አብሺሪ በሉኝ አይ ስደት
@rabiitube4231
@rabiitube4231 11 ай бұрын
አብሺሪ
@filsenTube
@filsenTube 11 ай бұрын
@@rabiitube4231 እሽ ማማ ቤተሰብ አርጌሻለሁ ነይ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 11 ай бұрын
አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይተካችሁ ለፈረሰብት ሁሉ ሀቂቃ ከባድ ነው😢😢😢😢
@hajhsfaysy3672
@hajhsfaysy3672 11 ай бұрын
አይዞሽ አብሽሪ አላህ ካች ጋር ይሁን
@yesufjemal849
@yesufjemal849 10 ай бұрын
አሏህ ባስቾካይ የፍርሰቻዉ እንሻ አሏህ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 11 ай бұрын
ሁላችንም ከአላህ እረቀናል ወደሱ ተመልሰን ይቅር በለን ተፀፅተን ይቅርታውን እንጠይቅ ይህ እኮ እኛም ከአላህ መራቃችን ምክናያት ይሁናል ነስሩእንዲመጣ እስቲግፍረእናብዛ
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 11 ай бұрын
መሬት ያአላህ ነው😢😢
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 11 ай бұрын
🤲ዱዓ ያስፈልጋል!! በዓረብ ደሴት ሄዶ መስቀል ያስተክላል; በሐበሻ ምድር መስጂድ ያስፈርሳል። 🤲አላህ ለመሰሎቹ መማሪያ በሆነ ብርቱ ቅጣት ይያዘው🤲
@saadarida1665
@saadarida1665 11 ай бұрын
ኡፍ ኡፍ አብይ አላህ ያሳብድህ እንሻአላህ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 11 ай бұрын
ላይክ ሼር አድርጉ ያጀመአ ሀገር መሪነን ለሚሉ እንዲደርሳቸው አድርጉ መስሚያ ካላቸው። አንድ ቆርቆሮ 500 ብር ገዝተን ሲሚንት 1500 ከዝተን ኡፍፍፍፎፍፍፍ ብቻ አላህ የሚገባቸውን ቅጣት ይስጣቸው የምናነበው እንባ አይቶ አላህ ፍርዱን ይሰጣቸዋል ኢንሻ አላህ😢
@zeibatube950
@zeibatube950 11 ай бұрын
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ያረብብብብብብብብብብብብ😢😢😢😢😢
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-qz4cf8mj7s
@user-qz4cf8mj7s 11 ай бұрын
ኧረ ያአላህ ያረቢ የቆሙበት ምድር ይክዳቸው አቅሙም ፍቃዱም ያተ ነው እና ያአላላላላላህ حسبي الله ونعم الوكيل☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 11 ай бұрын
ያረብ ወላሂ እዴዉ የምናገረዉ ቃል ሁላ የለኝም ብቻ ሀሰቡን አላህ ወኒእመል ወኪል
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 11 ай бұрын
እፍፍፍ😭😭😭☝️☝️☝️ ሀሰቢየላሁ ወናእመል ወኪል አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘልጀላል ወል ኢክራም
@temrmohammed9876
@temrmohammed9876 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም ያስፈራል ሀገራችን ላይ ግፍ በዛ ያረቢ ምን ሊያመጣብን ይሆን እሱ ይሁነን
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 11 ай бұрын
አይለፍላቸው እነዛ በደለኞች😢😢😢
@fouziam4628
@fouziam4628 11 ай бұрын
En shaa Allah የሰው ቤት ያፈርሱት መስጊ ደን ያፈረሱትን አለህ ቤታቸው ያፈረሰው በዲንያ ላይ ስቃያቸውን ያሳይን ሰዉ እንዲዚ እንደሰቃ ይሁት😢😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም
@user-bd6rz7zs6d
@user-bd6rz7zs6d 11 ай бұрын
በየተራ ነው የሚያስጨንቀን ክርስቲያንና ሙስሊሞች አብራችው ቁሙ ሁሉም ነው በዚህ ዘመን በአብይ ጊዜ ሁሉም እያለቅን ነው አብረን እንጩህ
@elafelaf2010
@elafelaf2010 11 ай бұрын
ኡስታዝ በእንግልዘኛ ለአለም ሙስልም አሰተላልፍ በእርግጥ እንደሰው ፈሰብክእኔ ትክቶክ እናሰትግራም ት ቶር እርልጠቀምም ምንእንዳለ በዛእማውቀው ነገር አላውቅም በይቱብ ግን ብዙ ግዞ አሰያናት የምትጮሄው በአማረኛ የሚወራው ለኢ ዮ ህዝብ ብቻነው
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 11 ай бұрын
ትክክል መናቅ ነዉ አላህ ይፍረደን 😭😭
@user-ds4ry9vn8q
@user-ds4ry9vn8q 11 ай бұрын
ወላሂ ዉነትነው እዳተ ያል ምግስት ያምጣልን
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 11 ай бұрын
አይ አንች ስልጣን ላይ ሲወጡ ሰው መስለን አንታያቸውም 😥
@najatbolo7755
@najatbolo7755 11 ай бұрын
አይ ደሀዉ አለቀሰ 😭😭😭😭 ቤት አፍሰዉ ሲጨርሱ መስኪድ ጀመሩት አይ 😭😭😭💔 ልባችን ቆሰለ
@jameelajam7839
@jameelajam7839 11 ай бұрын
ሰህ ወላሂ አላህ ሰላሙን ያምጣልን😢
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 11 ай бұрын
ያአላህ በዛም በዚህም ተሰቃየን ምን ይሻለናል ወደማን እንናገር አላህዬ ካንተ ውጭ ነርርህን አውርድልን 😥😥
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 11 ай бұрын
አሏህ የሰራቸውን ይሰጣቸው መቸም የተከፍ ሰው እንባ የትም አይወድቅም አሏህ ሁሉን ተመልካች ነው
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሰው ልጂ ማስተዋሉንና ልቦና ስጥልን ሰው በሰው እንዴት ይይጨክናል
@user-rs9rx7jq7o
@user-rs9rx7jq7o 11 ай бұрын
ያረብ ለበዳዮች የጃቸዉን ስጣቸዉ ለተበዳዩች ፈረጃህን አቅርብልን ያረህማን እዝነትክን የአላህ
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 11 ай бұрын
ያረብ በዛሬዋ ቀን ከቀኖችሁሉ በላጭ ባደረካት በጁማ እንለምንሀለን እነኝህን ግፈኞች የእጃቸውን ሰተህ አሳየን ያረብብብ
@kkhh7850
@kkhh7850 11 ай бұрын
የጂቸዉን አላህ ይሥጣቸዉ ያረብ
@raheemakader7352
@raheemakader7352 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሉ ተመልካች የሆነው ሀሊቁ ረህማን ይመልከት ልባችን ደማ ሰው በሀገሩ ይህን ያክል ግፍ የት ይድርሱ ወላሂ መፈጠር ያስጠላል።ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እናልቅስ ለሁሉም መልስ አለው ።በእቅድ ነው ህገ ወጥ አይደለም አላህ ይፍረድ በድም እና በእንባ የምትገነባ ከተማ ሸገር ሳይሆን ችግር ነው የምትሆንባቸው ኢንሻአላህ እሱ ይፍረድ
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d 11 ай бұрын
ጀዘከለሁ ኸይሯ ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 11 ай бұрын
حسبنا الله ونعم الوكيل
@user-jh6gt6xv7v
@user-jh6gt6xv7v 11 ай бұрын
ወለሂ ደከማን ኡኮ እንሰረለን እንለዎጠለን ብለን ታሰደን በንዴ ዲከማችንን ምንም እንደለታለፈለት አዲርገው አዎደሙት
@toybamuhye1601
@toybamuhye1601 11 ай бұрын
ጀዘአኩሙላህ ኸይር ምን ብየ ልበላቸው በመስጂዶችና በቤት ፈረሳ ተሰማርተው የሚሰሩ ሰወችን ስንቱን ሚስክን የዋሁን ህዝብ አሰቃዩት ያአላህ ህመሙን የሚያቀው የደረሰበት ነው አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ይሄ በሚስኪኑላይ የሚያደርሱት ነገር በራሳቸው ላይ አላህ ያሳያቸው ይሄንሁሉ መከራ በሰው ሀገር ለፍተን በሰራነው ቤት እነሱ እንደቀላል ያለአንድ ነገር ሲያፈርሱት አላህም የተበዳዮችን ዱአ ሰሚነው ኢንሻ አላህ መታገስ ብቻ ነው አላህ የተሻለ ነገር ሞልቶታል አልሃምዱሊላህ አለኩለሀል ሀስቤላሁወነአመልወኪል በስ ስንቱን አስለቀሱት የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 11 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته اللهم الحفظ بلادنا وبلاد المسلمين يارب العالمين اللهم ارحم امواتنا واموات المسلمين يارب العالمين
@fatmas6590
@fatmas6590 11 ай бұрын
ህገወጥም ቢሆን እኮ ካርታና ብላን መውጣት ነበርበት እጅ ማፍርስ ተገቢ አይደለም ዘርኞች ናቸው
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 11 ай бұрын
ከሰውነት ወተው ምንእንደምላቸው ስምአጣሁ አላህበላውን ያውረዲባቸው ኢንሻአላህ ቁጭ ብለው ሴይዶልቱ ያረብ ደግሞ እንደሰውቢያስቡማ ህፃናትእራሱ አስተያዬትሰጡባቸው
@munisadubaimunisa8110
@munisadubaimunisa8110 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስተዝ ጀዛከለህ ኸይር የተቸለይን አድርገህል በዱአ አላህን ለምንልን
@abcd3670
@abcd3670 11 ай бұрын
እስቲ ንገራየዉ ግን እኮ አይሰሙም መስሚቸዉ ጥጥነዉ አሏህ በራህመቱ ያሳልንንንንን ያረብ
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 11 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
ጀዛካላህ በጣም በትክክል ነው የገለጽክላቸው ከገባቸው 😢😢😢😢
@user-vv5uj6ct1s
@user-vv5uj6ct1s 11 ай бұрын
በጣም ከልክ በላይ ነዉ አላህ የስራቸዉን አላህ ይስጣቸዉ በትክክል ወንድማችን ዘር ተኮር ነዉ እየሰሩ ያሉት ልክ እደ ወለጋ ግፍ ነዉ የሰሩት
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 11 ай бұрын
አሚን ኡስታዝ ያረቢ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 11 ай бұрын
በጣም ነው ልበችን የደማው አለህ ከይርን ይጫምርልነ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 11 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላሁ ኸዮረን ኡስታዙና አላህ ነስሩን ያምጣልን 😢😢 ከአስር አመት በላይ የለፋንበት ሽንት ቤት አጥበን እድሜያችን ጨርሰን የገዛነው ቤት በደቂቃ አፈረሰሱት በየ ጊዜው የልማት እያሉ የሚቀበሉን ብር እራሱ ቁጥር የለውም ብቻ አላህ ፍርዱን ይስጣቸው 😢😢😢
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 11 ай бұрын
አብሽሩ አሏህ ከኛ ጋነው
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 11 ай бұрын
ወላሂ ያማል ኡህ ጎደኛየ 15አመት ኮየት ሀገር ሠርታ ቤት ገዛች በመጣች በወሯ አፈረሱት መልሳ ይሄው ልትሄድ ነው እና ህመም ብቻ እኔማ ተብሠለሠልኩ ወላሂ ለወገኖቸ በዝህ ክረምት ያለቤት ችግር ብቻ ሆነ የኛ ነገር ያማል ያማል😭😭#
@maekel6789
@maekel6789 11 ай бұрын
ባዝንም እኮራለሁ ምክኒያቱም የአማራህዝብ ባለእምነትና ሰርተንና በላባችን በጉልበታችን ማንነታችንጋር ሀገራችንን በአሁን ሰአት ለአማራህዝብ ሲኦል የሆነችውን ኢትዮጵያ አበልፅገን እስከዛሬ ስለአኖርናት አሁንግን ቤቱም መስጅዱም ቤተክርስቲያኑም የአማራነው በሚል እምነት ቋማቶች ሳይቀር እዳፈረሱብን አላህ ቤቱንና ቃሉን የነኩትን ውድቀታቸውን ያሳየን ግፈኞችን ስራቸውን ንቀልልን ሁሉም ለኸይርነው ጊዜ ጉዳይነው የአማራህዝብ መቸም የማንረሳው ጠባሳ ጥሎልናል ጋላ☝️😢😢😢😢
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 11 ай бұрын
በትክክል ፈጣሪ የደሀ እምባ ፈሶ አይቀርም
@Madina-sx5ov
@Madina-sx5ov 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@merimatadese9126
@merimatadese9126 11 ай бұрын
አላህ ፈፈረጅ በቅርብ ኢሻአላህ😢😢😢
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 11 ай бұрын
የአላህ አላህየ አንተ ሁሉን ተመልካችነህና እንተ እርዳን የሞቱትን ጀነተል ፊርዶስን ወፍቃቸዉ የታመሙትን አሽራቸዉ የተሰበሩትን አተጠግናቸዉ የታሰሩት የሚወጡ አላህ አድርግልን ያረብ እኔስ አልቻልኩም የምሰራዉሁሉ አላወኩትም ድግርግር አረጉን መንግስት ተብየ አላህ የጂህን ይስጥህ ነገዛሬ ሳይል ያረብ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ኤይ አገኘሁሽ
@umeman3175
@umeman3175 11 ай бұрын
በጣም ያማል😢
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 11 ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@aabde-yl6bn
@aabde-yl6bn 11 ай бұрын
እሻ፡አላህ፡የእበችን ጎራፍ ይዋሥዳቻወል፡አንጠራጠርም አየቆየውም፡ያረቢ ያረቢ ያረቢ፡
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 ай бұрын
አህለን ኡስታዝ!! መስጅዶች አለቁ ለማ ድንገት!!
@user-rb1jc4pf7d
@user-rb1jc4pf7d 11 ай бұрын
አላሁመ እንሱር ኩሉ ሙስሊሚን❤❤❤😢😢😢😢
@medinatube5989
@medinatube5989 11 ай бұрын
አላህይዘንልን ኡስታዝና ጀግና አላህይጠብቅክ
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv 11 ай бұрын
ትክክል እኔም ያ ብቻ ነው የገረመኝ ሲሰራ ለምን ዝም ብለው አሁን ለምን እንደሚፈረሰ ነው የገረመኝ
@mbintabdu4976
@mbintabdu4976 11 ай бұрын
ያረብ በነዚህ ሰወች ላይ አላህ በላውን ያውርድባቸው
@user-gb4tt6xz9w
@user-gb4tt6xz9w 11 ай бұрын
በትክክል
@ehetseid4377
@ehetseid4377 11 ай бұрын
አለን
@hadraseid4616
@hadraseid4616 11 ай бұрын
ሀስቢየላህ ወኒእመልወኪል አላህሆይ አተየኢስላምጠላቶችን በላአውርድባቸው
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 11 ай бұрын
በጣም አረ የዘቀጡ አይገልፃቸው አላህ ሳይርቅም በቅርብ ይሄን አፈቅቤ ጋላ አላህ ይዲፋልን እፉ አቃጠለን😭😭😭😭😭
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
ላሀውለ ወላቅወተ ኢላቢላህ
@Umufetitube
@Umufetitube 11 ай бұрын
حسبى الله ونعم الوكيل
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 11 ай бұрын
ግፈኞችን አላህ አይን ባይን ያሳየን ኢንሻአላህ አይቀርም አላህ እደኛአይቸኩልም ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሁናቸው አላህ ያሳየን
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d 11 ай бұрын
አለሁማ እንሱርኛ ዋለ ታንሱር አለይኛ
@seadaebrahim6145
@seadaebrahim6145 11 ай бұрын
ሀቅ ነው ትክክል ነህ ወላሂ ጀዛህ አላህ ከይር
@firakonjophone700
@firakonjophone700 11 ай бұрын
አሚንንንን ያሳየን ያረብ
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 11 ай бұрын
ትክክል
@nfisa2992
@nfisa2992 11 ай бұрын
አሚን
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ አክይ ትክክል
@user-io9vx3uu7z
@user-io9vx3uu7z 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ ሰላም ናችሁ ያጀመአ ከኔ ጋር አልሃምዱሊላህ ኡስታዝ ጀዛኩምላሁ ኸይረን ዱኒያ ወል አኸር በመቀጠል ዛሬ አንድ ነገር ለማለት እፈልጋለሁ በመጀመሪያ አላህ ሱበሀነዉ ተአላ የመጣብን በላ ይመልስልን በሙስሊሞ ላይ ያለዉ ነገር እጂጉን የሚስጠላ ነዉ አላህ የሞቱትንም ወድሞቻችንን ጀነተፊርዶስን ይወፍቃቸዉ አላህ ከነዛ ሸሄድ ከሆኑት ሳህባወች ከነሀምዛ ጋር ከሚቀሰቀሱ ያድርጋችዉ ያረብ ሊላዉ አሁንም ቢሆን እስከመጨረሻዉ ሁላችንም መታገል አለብን በመስጂድ ቀልድ የለም ቤት ሰራተን አረብ ሀገር ሆነን የሰራ ነዉን አፈረሱ ይሁ ነገር ግን በመስጂድ የሚፈርሰዉ ግን በጣም ያማል በተለይ ወላህ እንደኔ አይነት በሰዉ ሀገር እሰዉ ቤት እየሰራን መስጂድ መስሪያ ሲባል ማዳም ቤት የምት ሰራ ሴት ናት መጀመርያ የምትቀድም አልሃምዱሊላህ እንኳንም ለኸይር ስራ ቀዳሚ ያርጋት አላህ ምስጋና ይገባዉ ነገር ግን ያላህን ፊት ፈልገዉ ያህን ጀነት ፈልገዉ የሰሩትን ማፍረስ ማለት በጣም ያማል በርግጥ አላህ የዉን መልካም ስራ የሚጠፋ አይደለም ግን እስከመቸ ነዉ መስጂድ እየፈረሰ የሚኖረዉ يارب ዛሬስ በዛብን ሁሉም ነገር ወጣህ ፍትህህህህ ይሰጠን ያኢላህ
@kedijaabdu9279
@kedijaabdu9279 11 ай бұрын
ያረብ ዙልመኞችኝ አተየጃቸውን ስጥልን ያኢላሂ ነስርህን አቅርብልን
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 11 ай бұрын
😢😢😢 በጣም ኡዝታዝየ
@aoidasfg2893
@aoidasfg2893 11 ай бұрын
አላህ ሰላሙን ያዉረድልን ያረብ😢😢😢😢
@naimamohamed8779
@naimamohamed8779 11 ай бұрын
ውአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ሏሂወበረካቱሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@rawdaahmed3643
@rawdaahmed3643 11 ай бұрын
እውነትነዉ
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv 11 ай бұрын
ይመችህ ሰው ሁሉ እንደ አንተ ጥሩ አስተሳሰብ ቢኖራቸው አሪፍ ነበር
@totot2437
@totot2437 11 ай бұрын
10አመት ለፍቸ በሣዉዲ አረብያ የሠራሁትን ቤት አፈረሡት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭يرب 🤲الله
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አላህ ያፉረሳቸው አብሺሬ ለህይረ ነው ዟሊሞችን ያሣልን
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 11 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ይካስሽ ያረብ
@user-nj1di2fx6p
@user-nj1di2fx6p 11 ай бұрын
የኔ እህት አብሺሪ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
አብሽሪ አላህ በላእን ያውርድባቸው😢
@user-nj6vs5rq2g
@user-nj6vs5rq2g 11 ай бұрын
አብሽሪ አላህ የበለጠ ይተካሽ
@yegeremalmesfin2176
@yegeremalmesfin2176 11 ай бұрын
እውነት ነው ሀይ ባይ አጡ እጅግ በጣም ያሳዝናል በስደት ሰው የለፋበትን ቤት ማፍረስ ያማል። ብልፅግና እናመሰግናለን እኛ መልስ ከፈጣሪ ነው የምንጠብቀው
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 9 ай бұрын
በሰላም ነው ያኡስታዝ ጠፋህ ወይስ ለኔ አልደርሰኝ እያለ ነው
@rabiitube4231
@rabiitube4231 11 ай бұрын
ሀስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል
@zenathzenathzenath252
@zenathzenathzenath252 11 ай бұрын
በጣምትክክልነውየተናገርከው በዳይወችንአላህ ይፍረደን
@lemlem5344
@lemlem5344 11 ай бұрын
አግዚአብሔር ዘርን ይባረከው
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 11 ай бұрын
አሚን
@manalenew2419
@manalenew2419 11 ай бұрын
Amen
@lemlem5344
@lemlem5344 11 ай бұрын
በጣም
@taebasaed4418
@taebasaed4418 11 ай бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝዩ ቀላልዋጋ ያስከፍላቸዋልዴ ከባድ ዋጋ ይከፍላሉ
@yegeremalmesfin2176
@yegeremalmesfin2176 11 ай бұрын
አዎ ናቸው
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 11 ай бұрын
Mashaallaah rabbiin fayyaa sii haa keenuu ishaallaah afaan kee fayyaa haa argaatu
@allapp9402
@allapp9402 11 ай бұрын
ትክክል መረጠ ደም የሆነ ህገ ዎጠአገራችንዉሥጥያለዉመንግሥትእራሡህግዎጥመሆኑንአለሞያለሙሥሊሞቾእያዩእየሠሙነዉዎደደምጠላምእዳፈርሥመሥጊደችንንሠርቱያሥርክብለሙሥሊሙኡማ
@oumermohammed6626
@oumermohammed6626 11 ай бұрын
አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸው
@selima4387
@selima4387 11 ай бұрын
ትክክልነህኡሥታዝ
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቀህ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንን ያረብብብ
@lemlem5344
@lemlem5344 11 ай бұрын
ትክክክ ል ነው
@user-ds4ry9vn8q
@user-ds4ry9vn8q 11 ай бұрын
ያረብ አላህ ኸይሩን ያምጣልን
@sarayousef2021
@sarayousef2021 11 ай бұрын
በጣም 😢😢😢❤❤ ሀስቢነላህ ወነኢመል ወኪል
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 11 ай бұрын
ወረቀት አለን እያሉ አናይም ብለው ቀደዱት ከዛም አፈረሱ የምን ወረቀትነውእያሉ ንቄታቸውማ ለከትየለውም አናታቸውይፍረስ
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 53 МЛН
ትዳር አማካሪው !
8:42
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 91 М.
ሱረቱ ዩሱፍ ከ30 እስከ መጨረሻው Afif Taj سورة يوسف
22:20
/በስንቱ/ Besintu EP 46  "ለብቻችን "
35:41
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
የሐገር ቤት ኑሮ ለዛና ደስታው
4:55
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 32 М.
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 53 МЛН