የሐገር ቤት ኑሮ ለዛና ደስታው

  Рет қаралды 32,532

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

3 жыл бұрын

የሐገር ቤት ኑሮ ለዛና ደስታው
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ............
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 845
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የገበሬ ተኮትኩቸ ያደኩ ከለምለሙ ፍሬ ያውም የክፍለ ሀገር የዛ የደጉ ሰው እንግዳን በክብር ከሚያስተናግደው ክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ ያውም የገጠር በዝህም ደስታየ የለውም ወደር ብላልኝ ጠጣልኝ በሞቴ አህሪብልኝ እያለ ሚለምን ጠቅሎ ሚያጎርሰው ያ ደጉ ገበሬ የገጠር ሰው ነው ያአላህ አግዘው ያገሬን ገበሬ አስረሳው በደስታ ልፋት ድካሙን አሳምረህለት የእርሻ ሰብሉን የዘራውን ሁሉ ፍሬ አርገህለት ጉድጓዱን ጎታውን ቤቱንሙላለት የገጠር ልጅ መባል የሚደብራችሁ ሌላን አትሁኑ ኩሩ በራሳችሁ አትፈሩበት በማንነታችሁ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
Gobez👍👍👏👏👏👏Enem yegeter lij new
@f2271
@f2271 3 жыл бұрын
ትክክክል
@user-lr7dz9pv6b
@user-lr7dz9pv6b 3 жыл бұрын
አለፈርበትም ብኮራበት እኔጂ በገደርነቴ
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 3 жыл бұрын
@@user-lr7dz9pv6b ይመችሽ ውደ ብዙ ሰወችን ስላየሁ ነው አንዳንዶች አሉ የየት ሀገር ልጅ ናችሁ ሲባሉ የትልልቅ ከተሞችን ስም ነው ሚጠሩት በጭራሽ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ ማለት ማይወዱ እንድባሉም ማይፈልጉ
@user-lr7dz9pv6b
@user-lr7dz9pv6b 3 жыл бұрын
@@user-oq6uw1rp3b ወለሂ ነው ምልሽ በከጠርነቴ አልደረደርም ኮሩ የገበሬ ልጅ ነኝ ልክ ነሽ እኔም ብዙ ሰው ገጥሞኛል
@user-vr2vs8gp1d
@user-vr2vs8gp1d 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔ ጣፋጭ ስወድህ አላህ ያሳድግህ እኛም እኖድሀለን እሲ አብዱ ረህማንን የምትወዱ አሣዩኝ👍
@user-ui2vx7ug9y
@user-ui2vx7ug9y 3 жыл бұрын
በጣምነዉ እምወደዉ ከኔበላይ አላህ ይዉደደዉ አላህያሳድግህ ስዉይት
@maslahmohamed8445
@maslahmohamed8445 3 жыл бұрын
@@user-ui2vx7ug9y goood
@maslahmohamed8445
@maslahmohamed8445 3 жыл бұрын
❤️💗🇬🇧
@maslahmohamed8445
@maslahmohamed8445 3 жыл бұрын
Asc
@maslahmohamed8445
@maslahmohamed8445 3 жыл бұрын
Good. 💜👍
@tube-qi2hb
@tube-qi2hb 3 жыл бұрын
ገጠሬ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ በላይክ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 3 жыл бұрын
ገጠር ንኝ ያው የባቦ 🌷
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ገጠር እወዳለሁኝ የፍቅር ሀገር
@turkeyturkey6598
@turkeyturkey6598 3 жыл бұрын
የገጠርልጅነኝ ያውም የወሎ ደሤ
@user-rg7ww4xc9v
@user-rg7ww4xc9v 3 жыл бұрын
👍
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አብዱረህማን የናፍቀው ማነው like❤💘🌹😘😍
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው ያደኩበት ህልም ያልኩ የገበሬ ልጅ አቡዲ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ እይልኝ እኛ ያደግንበት
@ttttttt4133
@ttttttt4133 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አህለን ኡስታዝ እንኳን ደና መጣችሁ ዉይ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ እኔም አገር ልገባ ትንሽ ነዉ የቀረኝ በ 9ኝ አመቴ በሰላም እንድገባ ዱአ አድርጉልኝ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 3 жыл бұрын
አህላን ኡስታዝ
@tube1549
@tube1549 3 жыл бұрын
ኡም ኢብራሂም አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ እኔም 9አመቴ እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ በሰላም አላህ ከቤተሰቦቼ እንድገናኝ
@ttttttt4133
@ttttttt4133 3 жыл бұрын
@@tube1549 ኢንሻ አላህ
@wiynewiyne4068
@wiynewiyne4068 3 жыл бұрын
Alhebeslameyasegsbashe
@neimayimar1376
@neimayimar1376 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ የገጠርኑሮ ይከብዳል ብርዱ አብዱሮህማን ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ
@jamilajamila1544
@jamilajamila1544 3 жыл бұрын
ማሽአላህ። ኡሥጣዚ። በጣም። ደሥ ሥትሉ ባቢ። ደህና። ነህ። ሀቢቢ
@user-ww3zd8eh6m
@user-ww3zd8eh6m 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ጣፋጭ አብዱሮህማን
@kfkfjdixndj9300
@kfkfjdixndj9300 3 жыл бұрын
እህህህህ ተውኝ ልስራበት ትዝታየን አትቀስቅሱብኝ ተሃላ የተቀመጡት እያቴን መስሉኝ ምን ይደረጋል እደተነፋፈቅን ላንገናኝ ተለያይተም ቀረን ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ ይዘንልህ አያቴ እማይወጣ እሳት አድደህብኝ ነው የሄድከው አያቴ አሳዳጊየ ግን እደማጣት ክፉ ምን አለ ምንም
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 жыл бұрын
አህለን ኡሥታዛችን አብዱረህማን ሱሴ አላህ ያሳዲግህ ያገልቢ
@fafisusuhalutube7514
@fafisusuhalutube7514 3 жыл бұрын
ያኡምሪ አብዱረህማኔ የኔ ቆንጆ እህህ ትዝታ ሊደፋኝ ነበር ገጠር ወላሂ በጣም ነው የምወደው
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ኡስታዝ ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ጣፋጭ የሆነልጅ
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡስታዝ አብዱረህማን ተናፍቋል ወይኔ አስቀናችሁኝ በሀገራችን ቦረና
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ።ሀቢቢ አብዱሬ""" እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ።።።
@Bd-mm7ke
@Bd-mm7ke 3 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ አክበር አላህ አክበር ደስ ይላል እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@semirashemsedin5316
@semirashemsedin5316 3 жыл бұрын
ኣብዱራህማን ሀቢቢ ስወደው ኣላህ ያሳድግህ😍😍😍
@hawahussen2734
@hawahussen2734 2 жыл бұрын
ወላሂ ድብን ይልኩ የገጠር ልጅ ነኝ አልሀምዱሊላህ አይናችን ሀራም ከማየት የራቀ. የተራቆቱ ሴቶችን ከማየት ከመሥማት. ወለከል ሀምድ ምርጥ ሀይዐን ይሥተማርን ገጠር ነው
@zleekaas5623
@zleekaas5623 2 жыл бұрын
ማሻአሊህ አላህ ያስዴግል ማርቹ ልጀ ዩወድል ከፍት በጣም ነው ቲዛልኛ ማሻአሊህአላህያስዴግልማርልጀዩወድልከፍትበጣምነውቲዛልኛ አገሬ
@kuwait1800
@kuwait1800 3 жыл бұрын
አብድረህማን የኔ ፍልቅልቅ አላህ ያሳድግህ ። ማሻ አላህ ቦታው ያምራል ገፀር ውስጤ ነው ያያቶቼን አገር አስታወስከኝ
@dbdh8030
@dbdh8030 3 жыл бұрын
ወላሂ ልጅ ትዝአለኘ ሠደት መቸነው የሚልቀው አላህ በሠላም ላገረችን የብቀን በሠደት የላችሁ እህት ወድሙቸ ያረብ
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ገጠር ውሥጤነው
@user-ui2vx7ug9y
@user-ui2vx7ug9y 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዛችን አህለን አብዱ እሮህማን እኔም ዉድድድድድ ወላሂ ከኔበላይ አላህ ዉድድ ያርግህ አብድእሮህማንየ
@abuefayiza7806
@abuefayiza7806 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱሊላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሀሰን በላይነህ እኳንም ለናትሀገርህ አበቃህ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ያረብ🤲
@hawwabaatii4200
@hawwabaatii4200 3 жыл бұрын
masha Allah
@user-vp6uy8sb2d
@user-vp6uy8sb2d 3 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ስላማችሁ ይብዛልኝ አብዱእሮህማንዬ የኔፍልቅልቅ አላህ ያሳድግህ ማሻአላህ ማነው እንደኔ የገጠር ልጂ በመሆኑ ሁሌም ደሥታ የሚስማው
@user-oo8mo2py3w
@user-oo8mo2py3w 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብዱረህማን ማሻአላህ አያቶቹን እየዘየረነው ያገርቤት ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ
@user-tt1rn8gp3n
@user-tt1rn8gp3n 3 жыл бұрын
ማሻአሏህአምሮባችሁአለ አብዱሮህማን አቤትእኔስወድህ እድግበልልኝ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ገጠረ ዉስጤ ነዉ የተወለድጎበት ትዝታዬ
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ኡስታዝ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አብዱረህማ ሀቢቢ እድግ በል የኔ ጣፋጭ 💫💫💫
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 3 жыл бұрын
የኔማር ደሕናነሕ ማሻአላ አላሕ ያሥድግሕ
@barakaamina736
@barakaamina736 3 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ አላህ ያዳድግህ
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 3 жыл бұрын
Masha allah allah yitebikachu
@hghjjhtuekjzn5926
@hghjjhtuekjzn5926 3 жыл бұрын
ማሻአላህተባረክ አላህ የኔ ልዩወቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ባለቺሁበት ሀገር አብዱ እረህማን የኔ ማር ነገር አላህ ያሳድግህ ጀዛከላሁ ኸይርን
@user-rf6nh5tn6j
@user-rf6nh5tn6j 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የገጠር ድባቡኮ ደስ ይላል ባባየ ሀቢቢ ማሻአላህ በል አያቶችህን አዳርቃችዉ አያቶች የልጅ ልጅ ይጠናባችዋል 😍😍😍😍😍😍😀
@user-kz5tl9zl9e
@user-kz5tl9zl9e 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብዱረህማን የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ
@user-bh2hg9hp4o
@user-bh2hg9hp4o 3 жыл бұрын
ኡስታዝዬ እንዴትናችሁ ወይኔ ሀገሬ አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስታዝ አህለን ሀቢቢ አላህ ያሳደግህ
@jamilajamila1544
@jamilajamila1544 3 жыл бұрын
የአላህ። አሥታወሣችሁኝ። ማሣው። ቁረኑ። የአላህ። አላህ። ያቆየን ያለ ሠው ብዙ። ያያል
@hayatetu1096
@hayatetu1096 3 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-dv9mj9qk7s
@user-dv9mj9qk7s 3 жыл бұрын
መሽአላህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ns8dn2to7e
@user-ns8dn2to7e 3 жыл бұрын
S a w ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ጣፋጭ ማሻ አላህ እድግ በል ሀቢቢ
@rehimabentbaba8594
@rehimabentbaba8594 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እድግ በል
@user-tp7qg6yx6g
@user-tp7qg6yx6g 3 жыл бұрын
ማሻአላ ደሥይላል እኮንም ዘየራችሁኃቸው
@hayatkl9664
@hayatkl9664 3 жыл бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራ ህመቱልላህ ወርካችሁ ማሻአለህ ወላ ደስ ይላል አብ ድሮህማን በጣም ነው ፍታ ያርገን አላህ ያሳድ ግልህ ኡስታዝ
@khalidashoor5489
@khalidashoor5489 3 жыл бұрын
masha Allah allha ichamirilachu allha yasadigi lachu ustazachini
@sketurk437
@sketurk437 3 жыл бұрын
ማሻአላህህ ኡስታዝ ያገራችን ልጂ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 3 жыл бұрын
ሀቢቢ አብዱረህማን አፌ ቁርጥ ይበልልህ ደግ ናችሁ ሲል ወሎየነቴን ያስታውሰኛል አብድረህማን እወድሀለሁ !!!!!
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ. አብዱ እሮህማን አላህ. ያሳድግህ
@user-gu7mb2ou2s
@user-gu7mb2ou2s 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሀ አብዱረህማን እድግ በልልኝ የኔ ማር
@ramzia3457
@ramzia3457 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ማሻአላህ አገሬ እድግ በይልኝ
@user-tx5mw7ud7k
@user-tx5mw7ud7k 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ያሳደግህ
@ekruhabeshawit836
@ekruhabeshawit836 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያገር ቤት ኑሮኮ ደስ ይላል ወተቱ ከጎዳ እሸቱ ከጎሮ
@user-mm1xc6ki1v
@user-mm1xc6ki1v 3 жыл бұрын
Mashalhi ustaze beteseb selam nawe
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 3 жыл бұрын
ማርዎ አብድሬ እደት ነህልኝ የኔማር ሜጊዜም አይጥፋብን ኡሥታዝ ሁለቀን ግቡ እሽ ማርር ወድምህን አላህ ያሣድግልህ
@shittoabbaraayya4442
@shittoabbaraayya4442 2 жыл бұрын
Maasha Allah
@dfdduyh2339
@dfdduyh2339 3 жыл бұрын
ቁርአን ለመቅራት ተቆርጦል እሳ
@user-ly3vc8bq2d
@user-ly3vc8bq2d Жыл бұрын
ማሻላህ የኔ ማር አላህ ያሳድግሆ
@user-qy9ho7zz6y
@user-qy9ho7zz6y 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሥ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@zuzu6777
@zuzu6777 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አብዱ ሮህማን የኔ ጣፋጭ
@RihannaTube1
@RihannaTube1 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ገጠር ውስጤ ነው አብዱ ረህማን ማር ነህ አላህ ያሳድግህ
@fedilaworku4852
@fedilaworku4852 3 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ያሳድግህ
@aaii2973
@aaii2973 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተበረካላህ
@user-eh3gd4rf3l
@user-eh3gd4rf3l 3 жыл бұрын
ማሻኣላእድግ በል
@mhmfmhmj7384
@mhmfmhmj7384 3 жыл бұрын
ማሽአላህአላህያሳዶቾሁ
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 3 жыл бұрын
ማሻአላህኡስታዝእንኳንለሀገሪህአበቃህ።አይሀገራችን።በጣምድስይላለ።አይማጣትበስድትያኑራናልብቻአልሀምዱሊላሂ።ስላምእናፍቅርለሀገራችን።
@vgg6740
@vgg6740 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ውስታዝየአሏህይጥብቃችሁ
@sofiyabdulshekur3647
@sofiyabdulshekur3647 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰ ለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በበዬ አለህ የሰድግ የተዉሂድ ጀግነ አህ የርገህ
@user-ur8ni4fe5o
@user-ur8ni4fe5o 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያሰደግህ ጣፋጭ የሀያቲ
@Denametube
@Denametube 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዙና ሀገር ገባህ
@um3178
@um3178 3 жыл бұрын
ዋአላይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህያህፍዝኩም አቡ አብደረህማን ኩሉ አህልኩም ሀገርቤት በጣም ያስደስታል በተለይ ከወላጅጋ መኖር መሻአላህ
@zahraayohans5333
@zahraayohans5333 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውድ ባባዬ እድግ በልልን
@umureyan2982
@umureyan2982 3 жыл бұрын
masha alah
@dbdh8030
@dbdh8030 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የሠድግህ አባ
@user-bh1pd6ru6r
@user-bh1pd6ru6r 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብድረህማንየ አላህ ያሣድግህ
@user-ty6zx8nt5z
@user-ty6zx8nt5z 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባባዬ አላህ ያሳድግህ
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 3 жыл бұрын
መሸአላህ አላህያሳድግህ.ገጠርእኮደስይላል አላህበሰላም.ላገራችንያቃን ያርቢ.
@hayathussen7404
@hayathussen7404 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሳህሌን የኔ ጣፋጭ ማሽአላህ ተባረክ አላህ
@sofiya151
@sofiya151 3 жыл бұрын
መሻ አላህ ታድላችሁ. አብዱረህማን ወሬህኮ💖
@Niema12
@Niema12 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የሳደግላቹ
@gyu9596
@gyu9596 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አገራቸን በሠላም
@fozifozid7956
@fozifozid7956 3 жыл бұрын
Masha allah hager batu yameran
@zakyaalain1168
@zakyaalain1168 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@kamelahm618
@kamelahm618 3 жыл бұрын
መሸአለህ ሀቢብ አብዱረመን አለህ የሰድግህ
@jgjgoghhjyktjyg1913
@jgjgoghhjyktjyg1913 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ
@hawatube1185
@hawatube1185 3 жыл бұрын
መሻአላህ ባባየ አላህ ያሳድግህ
@NuriEtho12
@NuriEtho12 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ መሻ አሏህ አሏህ ያሳድግህ
@user-zr8cd3vr6f
@user-zr8cd3vr6f 3 жыл бұрын
ማሻዓላህ ሀገርቤት ናፍቆኛል
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 жыл бұрын
ጀዛኩም ኸይረን ሀገሬን አሥታወሳችሁኝ ናፍቆኝ ነበር
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላያሳዲግህህ
@omuhekemazed2664
@omuhekemazed2664 3 жыл бұрын
ማሻአ አላህ ደስ ሲል የት ሀገር ነው
@fatimaalbloushi2214
@fatimaalbloushi2214 2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህኢጠብቅልህ ❤️❤️
@user-bs6ji9vb2s
@user-bs6ji9vb2s 3 жыл бұрын
ዋሌኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህልጅህእኮ ማሻአላህነው አቡዱረህማንየኔ ፍልቅልቅአላህያሣድግህ
@ethioislamic5997
@ethioislamic5997 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳንም ሰላም ገባችሁ
@nefisaahmed8203
@nefisaahmed8203 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ ይላል አገር
@medinahussein5669
@medinahussein5669 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@habibadd9901
@habibadd9901 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላህያሳደግህ
ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
33:58
እስር ቤት ውስጥ ከአቶ አብነት ጋር 10 June 2024
48:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 23 М.
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 57 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ክፍል 58 ሡረቱል ነባ ሼር ማረጋቺሁን አትርሡ
6:57
ጀሚላ ቢንት ዘይኑ ትዮብ
Рет қаралды 1,2 М.
ሽርክን የጀመሩት ሰዎች ! ያስገርማል‼️
18:03
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 4,9 М.
ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️
28:49
ክፍል 43 ሡረቱል ሙጠፊፊን
9:12
ጀሚላ ቢንት ዘይኑ ትዮብ
Рет қаралды 2,6 М.
ቤታችሁ ለፈረሰባችሁ እህቶችና ወንድሞቼ
15:46
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 12 М.
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 57 МЛН