ድነት ይወሰዳል?

  Рет қаралды 44,328

Grace Life Community Church

Grace Life Community Church

2 ай бұрын

Пікірлер: 198
@solomongtachew
@solomongtachew 2 ай бұрын
ትምህርቶችህ ሃይል አላቸው፤ይበልጥ የፀጋው ሃይል በአንተ እንዲገለጥ እግዝሐብሄርን እለምናለው። ፀጋ ይብዛልህ!
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@girmamengistu6216
@girmamengistu6216 2 ай бұрын
ገና ዕድሜ ሳይባክንብኝ የሚወደኝን ጌታ በትክክል እንድያውቅ ስለረዳሄኝ ባንቴ ምክንያት :የጸጋውን አባት እግ/ር አመሰግናለሁ ❤❤ ተባረክ። ይጨምርልህ❤❤❤🙊
@BettyHussen
@BettyHussen 2 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነህ እኔ እኮ ክርስትና አቅቶኝ ትቼው ነበር ምክንያቱም በጸጋ ድኜ ድነቴ ግን የሚቀጥለው በህግ ከኖሩኩ ነው ተብዬ የተማርኩት!!!ዴቭን ያወኩት በኢትየጵያ መስከረም ላይ ነበር ሂወቴ በሱ ትምህርት ተቀየረ እየሱስን ወደድኩት የጸጋው ወንጌል እየሱስን እንድወድ በቅድስና እንድኖር አቅም እየሰጠኝ እየረደኛ ነው እግዛብሄር ይመስገን ስለዴቭ እና አብረውት ስለሚያገለግሉ ሁሉ
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 Ай бұрын
እንደ እብድ የምመሰክርበትን ፀጋ ጌታ ሆን ስጠኝ!!!
@WubiAyalew
@WubiAyalew 2 ай бұрын
ለአንተ ስለ ተሰጠ ፀጋ እግዚ/ር ይመስገን ዴቭዬ ስወድክ❤
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 2 ай бұрын
ይሄ ወንጌል ንጹ ግልጽ እና መጽሃፍ ላይ ያለ ነው፣ ካንተ እና ከ አማረ ዉጭ ማንም በድፍረት ሲያስተምረው ሰምቼ አላቅም። በዚ ወንጌል ክርስትያኖች አንተን በሞት እንድትወሰድ፣ አገልግሎትህ እንዳይሰፋ፣ ተስፋ ቆርጠህ እንድትተው ብዙ ሞክረዋል። እነሱ እዛው ናቸው፣ አንተም አገልግሎትህም ብጌታ ፍቃድ ሰፍቶዋል አብቦዋል። ክርስትያን ሆኖ የማዳኑን ሃይል አለማወቅ ይገርማል፣ ያሳፍራልም። እናንተ በርቱ እየሱስ ሁሌም ከናንተ ጋር ነው።
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 ай бұрын
Every Christian need to listen to this teaching, for it is fundamental and necessary!
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@AmanuelBantero
@AmanuelBantero 2 ай бұрын
እኔ የጠፋው ልጅ ሳልሆን እቤት ውስጥ እንደቀረው ልጅ ነበር እስከዛሬ የተሰማኝ። አንዳንዴ ደግሞ እንደጠፋው ልጅ! ለካስ መዳኔ በእግዚአብሄር እጅ ነበር?! ጌታ ሆይ ተመስገን ልቤ አርፏል
@prokal9470
@prokal9470 21 күн бұрын
I'm saved for eternity through faith & by the grace of the Lord, Jesus christ ! The grace by which we are saved makes us hate sin as the holyspirit is in us!!!
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 Ай бұрын
አባት ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ስም ተመስገን። የፀጋ ወንጌል አየበዛ ስለሆነ ክብሩን ጌታ ይውሰድ።
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 2 ай бұрын
አተ ሁሌም አስተምር ለአይምሮ ቀለል ብሎ የሚገባው ሳይጠገብ ያልቃል ፀጋ ይብዛልክ ኢየሱስን ያረገልንን በደብ እድናቅ አረከን ዴቨእኔ ተጥቅማለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 ай бұрын
እየሱስ ሆይ ሞትህን አደንቃለሁ❤ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 2 ай бұрын
በጣም እወድዳለሁ!! በትምህርቶችህም በጣም ተጠቅሜያለሁ። ጸጋ ይብዛልህ!
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@elagym5723
@elagym5723 2 ай бұрын
what a brilliant and so blessed person you are much respect ❤❤❤
@alguhaile8527
@alguhaile8527 2 ай бұрын
ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክ ለእኔ አንደኛ ነክ ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 Ай бұрын
የምንወዳቸው ትላልቅ የምንላቸው ሠባኪዎች የሚፈሩት ድነት የተባለ የትምህርት ርዕስ ነው ፀጋ ይብዛልህ
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@user-ot8lj4ue1p
@user-ot8lj4ue1p Ай бұрын
በወንጌል ስም ስለ ቁስ በሚሰበክበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ድንቅ የሆነ መልዕክት መስማት እንዴት የሚያስደንቅ ነው እግዚአብሔር እንዳንተ ዓይነት ቅሬታዎችም አሉት ተባረክ ይህ ነው ወንጌል 🙏🙏
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 6 күн бұрын
ወንድም ዳዊት እንወድሃለን። የትኛውም የአጥቢያ ቤተ/ ክ የደህንነት ትምህርት በጥበቃ አይሰጥም ይሔ ሀሰት ነው።
@genetdesta2403
@genetdesta2403 2 ай бұрын
Wow deviye siwodhi eko taberki❤❤
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 25 күн бұрын
በዚህ ዘመን ልሰማህ ስለቻልኩ አንተንም በማስተማር ፀጋ ስላስነሳህ ይሄንንም መረዳት ስላበራልህ አምላኬን አመሰግናለሁ
@Warqii377
@Warqii377 2 ай бұрын
አሜን ጌታ ሰላምና ጸጋሁ ይባዛልክህ❤❤❤❤❤❤❤
@WiFi-sr7qk
@WiFi-sr7qk 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይበዛሌክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Isaackey-qu3cy
@Isaackey-qu3cy 2 ай бұрын
geta zemenkin berekirekerek yargelk wedihalew papa
@jesusisLORD-bo7hv
@jesusisLORD-bo7hv 2 ай бұрын
አቤት አንተ የተባረክሕ ነሕ ስለ አንተ ግታን አመሰግናለሁ
@tolabefkadu2171
@tolabefkadu2171 2 ай бұрын
Dave tsega chemiro yibzali
@SelamalegnDesta-ui7gn
@SelamalegnDesta-ui7gn 19 күн бұрын
Timihirtochi hum ewinet nachew hulem new miketatelihi tebarek
@desse-1583doc
@desse-1583doc 2 ай бұрын
ፀጋና ምህረት ይብዛህ ወንድሜ ዴቭዬ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 ай бұрын
Now i (fully) understand the Parabel in Lukas 15:11-32. Thank you Jesus for your Servant
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@Nuf-lotet
@Nuf-lotet 2 ай бұрын
Father, Thank you for locking the door of the arch and keeping the key on you ! I’m in your merciful hand and nothing can take me out of your hand! Thank pastor Dave, pastor Amare thank you for inviting Dave back.
@nanitsige7310
@nanitsige7310 Ай бұрын
የተባረክ❤
@iphonetastic648
@iphonetastic648 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ የኔ ዉዲ ዴቪቪ እወዳለሁ በአንተ ትምህርት ነፃ የወጠሁት ሴት ነኝ ዋዉዉ ስለ አንተ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን ሌሎችን መስመት አቆምኩኝ ምክንያቱም እውነተኛ ወንጌል አንተ ስለ ምትሰትምህር ተበርካሃል ዴቪቪ
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@prokal9470
@prokal9470 21 күн бұрын
Brother Dawit, You're blessed!
@user-nw7yn6di8y
@user-nw7yn6di8y 2 ай бұрын
ዋንጌልን በ ጌታ ፃጋ ሲላ ጋላጥከ ጌታ ይማስገን
@hiwotd3441
@hiwotd3441 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለተማርኩት ቃል እግዚአብሔር ይመስገን
@HappyMarathon-fk4ic
@HappyMarathon-fk4ic 2 ай бұрын
ጴንጤን 😂😂😂 ቅላፄዋን ሁሉ አስቀመጣት እኮ😂😂😂😂😂😂 ዴቭ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ።
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 2 ай бұрын
God bless you I have a pastor who teach me like you...all Christians need pastors like you ...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozadadi9639
@rozadadi9639 2 ай бұрын
Dave, you are truly blessed. Your teachings always reflect the truth, just like the Bible. Your wisdom never ceases to amaze me."
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 2 ай бұрын
abete.Kiristina.yeseten.Geta.Yimesigen.Haleluya❤❤❤❤❤
@genneyt7866
@genneyt7866 2 ай бұрын
Amezing grace. thank you Father God.🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@asalandmekonnen5478
@asalandmekonnen5478 Ай бұрын
Dave my brother I love the grace and free gift of Christ Jesus in you! Broad-band preach of gospel.
@NatiJesus-dd2lh
@NatiJesus-dd2lh 2 ай бұрын
Dave geta ahunim ahunim tsagawun abzto yibarikih
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 2 ай бұрын
❤❤❤❤ዋው ዴቭ ፀጋ ይብዛልክ
@captainayub6482
@captainayub6482 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እያየሁት ከላዬ ወደቀ ምን ይባላል እንበል እልልልልልል🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@Agape4742
@Agape4742 2 ай бұрын
ዴቭ እና ሀብትሽ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@chernetejigu8370
@chernetejigu8370 Ай бұрын
God bless you !!!!!!!!!!!!!!
@DawitMiesaDave
@DawitMiesaDave 2 ай бұрын
ከማንነቴ ጋር አገናንተህኛልና ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨመርልህ❤❤❤
@EliltaSolomon-qf7sh
@EliltaSolomon-qf7sh Ай бұрын
Tebareki
@DannyShawel
@DannyShawel 2 ай бұрын
Wow Deviye much Grace n mercy.
@MubarekHaile
@MubarekHaile 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዴቭ! በአንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ
@birhanudebela138
@birhanudebela138 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ!
@GASHU-jg7lx
@GASHU-jg7lx 2 ай бұрын
What a Wonderful great and pure gospel.
@ghirmayyeibyo3092
@ghirmayyeibyo3092 2 ай бұрын
❤ Tebarek
@tilahunmideksa1002
@tilahunmideksa1002 2 ай бұрын
God bless you my brother 🙏
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 2 ай бұрын
Geta Jesus yebarekachu ❤
@messeludege6191
@messeludege6191 2 ай бұрын
God bless you pastor!
@thanksthe6613
@thanksthe6613 Ай бұрын
wow..... Amen!.... Bless U ! Dave!!!
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 2 ай бұрын
Waaqayyoo maaloo nama akka Dave baay'ee siin hin jedhuu bara kan keessaa nama 2 nu kenni
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Ай бұрын
Our brother Dave❤ you are BLESSED. Much Grace❤❤
@abebalolamo3067
@abebalolamo3067 2 ай бұрын
wow !! አሜን 👏👏 ❤❤❤ 👏👏
@yonasrahel7897
@yonasrahel7897 Ай бұрын
God Bless you man of God wenderfull ❤
@user-zv9ry4ys9t
@user-zv9ry4ys9t 2 ай бұрын
ተባረክ ይጨመርልክ❤❤❤
@getachewtakeleamena7844
@getachewtakeleamena7844 2 ай бұрын
Amazing grace of God. Brother Dave thank you for your excellent preaching of our lord Jesus Christ Gospel for generation.!
@tsion797
@tsion797 2 ай бұрын
ፀጋው የበዛልህ ወንድማችን ዴቭ ስላንተ ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለው
@chaltuboke558
@chaltuboke558 2 ай бұрын
Amen Amen and Amen 🙏 🙌
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 2 ай бұрын
What's a powerful preaching, more grace on you Dave, Jesus is lord!❤❤❤❤❤❤❤
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@xtx2795
@xtx2795 2 ай бұрын
ተባረክ
@Christheson
@Christheson 2 ай бұрын
Devachin❤❤❤
@MeleseMathewos-kq7df
@MeleseMathewos-kq7df 2 ай бұрын
it is amezing massege god bless u more
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc 2 ай бұрын
ወንድሜ ፀጋና ሰላም ይብዛለህ
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 2 ай бұрын
ተባረኩ ቅዱሳን
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@hanahana445
@hanahana445 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ።
@samijb-yw9hp
@samijb-yw9hp 2 ай бұрын
❤❤❤❤daveye tsega yebzaleh
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 2 ай бұрын
Bless you 🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 ай бұрын
My joy is incomparable because I have learned from you today, a blessed humble servant of the Lord, what I did not learn in such a pure manner when I accepted the Lord. You are a blessing given to this earth. ለምድሩት የተሰጠህ ትሁትና ብሩክ አስተማሪ ነህ ሁሉም ሊማረው የተገባ የቃሉ እውነት ❤❤❤❤❤
@burutujesas5336
@burutujesas5336 2 ай бұрын
ስለ አንተ ጌታ ይመስገን 👏👏❤️❤️❤️
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd 2 ай бұрын
በጠም እሚወደው መምህሪ ነህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ተበረክ❤❤❤
@NardosTagesse
@NardosTagesse 2 ай бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም❤
@majormelese2725
@majormelese2725 2 ай бұрын
Blessing❤❤❤❤❤❤
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልክ ዴቨ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethlehemnigatu2301
@bethlehemnigatu2301 2 ай бұрын
Be eyesus sim!!!
@AsterMelese-gl4rd
@AsterMelese-gl4rd 2 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ
@milionmengistu7992
@milionmengistu7992 2 ай бұрын
Geta abizito yibark
@halwottube2015
@halwottube2015 2 ай бұрын
ይህ ክፍል ይብራራልን 🙏🙏🙏🙏 (ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 6) ---------- 4፤ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን 5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@dagmayabebe3903
@dagmayabebe3903 2 ай бұрын
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 1,ብርሃን የበራላቸውን፣ 2, ሰማያዊውን ስጦታ የቀመሱትን፣ 3, ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የሆኑትን፣ 4,መልካሙን የእግዚአብሔር ቃልና 5,የሚመጣውን ዓለም ኀይል የቀመሱትን፣ ... በኋላ ግን የካዱትን.... ሰው እዚህ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ ደርሶ....ኢየሱስ ክርስቶስን ከካደ ማለት ነው ግን ሁሉም ሰው እዚህ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ ይገኛል ማለት አይቻልም!! ደግሞ ሰው ሀጢያት ሊሰራ ይችላል ግን ኢየሱስ ክርስቶስን መካድ ከባድ ነው!! በእኔ እይታ!!!
@mulugetayohanes
@mulugetayohanes Ай бұрын
1ዬሃንስ 3:15 ግን ብታብራራልኝ ፓስተር፡u re blessed
@user-cj2li2gy9h
@user-cj2li2gy9h Ай бұрын
ዴቭ ስለመገብከን ቃል ተባረክ❤❤በጣም ነው የገባኝ😊
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@amanuelbelay-cc1xz
@amanuelbelay-cc1xz 2 ай бұрын
ፈጣር ጨምሮ ይባርክህ
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u 2 ай бұрын
ዳቤድ እዴት እደምትወህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Autism.healing.journey
@Autism.healing.journey 2 ай бұрын
Davye❤❤❤❤
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yabetsamarehorsa2443
@yabetsamarehorsa2443 2 ай бұрын
Min ayinat saw ne??❤❤❤ tsegaw yibzali love you
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@mebratutufa9582
@mebratutufa9582 2 ай бұрын
Mekad malet yekerestosen sera mekad nw ya demo hatiyat kemesrat gar yeleyayal.
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
@@mebratutufa9582 gen kemsewal, kemenfes kedus tekafay yeneberu, Ena sew yemikadew be hatiyat sitsena nw
@scripture_6
@scripture_6 2 ай бұрын
@banchiteferi9703
@banchiteferi9703 2 ай бұрын
ሀሌሉያ🙏
@nahicout8645
@nahicout8645 Ай бұрын
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@asmeromtesfai5107
@asmeromtesfai5107 2 ай бұрын
2ጴጥ.2:22 እውነት ባያውቋት ይሻላቸው ነበር።ከጸጋ ወድቃችሁ ከክርስቶስ ተለይታችኋል።
@AboveAll-nu3vm
@AboveAll-nu3vm 2 ай бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 2 ай бұрын
አዎ ይኼ የተጻፈው እኮ ለዳኑ ሰዎች ነው
@kidusyimer4332
@kidusyimer4332 2 ай бұрын
😇😇😇 😍😍😍
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 2 ай бұрын
Abate hoye tsega bezetolene wandem dawiten silesetekin anten wedemaweke yemegeltelen Menfisikedus kafe yebele
@yonastesfay804
@yonastesfay804 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nuf-lotet
@Nuf-lotet 2 ай бұрын
i am impressed how much this channel subscription increased after Dave came and taught here. from around 4k to 14k? thank God!
@brightfuture-bz7rz
@brightfuture-bz7rz 2 ай бұрын
Keti inagegnalen matsafun addis ababa wusti
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 2 ай бұрын
ዋዉ የለም እንደዴቭሹ ጌታ ሁሉን የተነተነለት
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 ай бұрын
Daveye
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ሶስቱ ወገኖች -04 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል /sostu wegenoch 04 by Brother Dawit Fasil
1:15:55
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 51 М.
PLAY THIS MIDNIGHT BATTLE PRAYER EVERY NIGHT AS YOU SLEEP | APOSTLE JOSHUA SELMAN
3:57:37
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН