No video

አስገራሚ ትምህርት Part 3 | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 205,025

Sol Bekele

Sol Bekele

Жыл бұрын

አስገራሚ ትምህርት Part 3 | በወንድም ዳዊት ፋሲል የተሰጠ መልስ
#Sol_Bekele
/ @solbekele3915 sub_confirmation=1

Пікірлер: 529
@dawitfassil
@dawitfassil Жыл бұрын
ዳዊት ነኝ, ይህን ያስተማርኩት ግን ለማንም ሰው ምላሽ ለመስጠት አልነበረም, ርእሱ ቢስተካከል
@netsanettesfamichael483
@netsanettesfamichael483 Жыл бұрын
@tsedalsetargie7261
@tsedalsetargie7261 Жыл бұрын
Blessed one
@olgagermay2239
@olgagermay2239 Жыл бұрын
ወንድም ዳዊት እንዳንተ ይብዝሉን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 Жыл бұрын
የተባረክ ዴቭ ባልከው መሰረት አርዕስቱ ቢስተካከልና አግባብ ባለው ስያሜ ቢሰጠው ያንተን ትምህርቶች ግን ለዓለም ሁሉ መዳረስ አለበት ፀጋ ይብዛልህ።
@munadino4683
@munadino4683 Жыл бұрын
@@zelalembekele9185 hhhh
@gedionelkadosh5224
@gedionelkadosh5224 Жыл бұрын
ብዙ ሰዎችን ሊለውጥ የሚችል ትምህት በዚህ ወንድም በኩል ጌታ እያስተማረን ስለሆነ ሰዎች ተምረው እንዲጠቀሙ የሱን የዩትዩብ ቻናል Dawit fasil ministry እየገቡ እንዲማሩ ብታደርግ መልካም ነው
@yasinyakob5421
@yasinyakob5421 Жыл бұрын
ዴቭ አንተ ለሀገራችን በረከት ነህ ፤ ተባረክልኝ።
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 Жыл бұрын
ወንጌል አደራ እንጂ እንጀራ መብያ ያላደረገ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ
@CivilEngineeringTube-we6uq
@CivilEngineeringTube-we6uq 10 ай бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ #እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16 ብዙ ሰዎች የማያምኑበት ወንጌል እሄ ነው። አንዳንድ ሰው አማኝ ነው ለማለት ይከብዳል። አማኝ አይጠፋም ከምትለው፥ ጠላትህ ድብን ይላል ብትለው ቶሎ ያምናል😭
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 6 күн бұрын
ሌላውን ትተህ በቁጡነቴ ሳልበድልውዮ አላውቅም ግን ጌታ ይባረክ ሀጥያቴ በክርስቶስ ደም ታጥቦአል ❤❤
@michaelsolomon8409
@michaelsolomon8409 Жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 3 14፤ የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
እምነት ነው ልብ በል። ሰዎች ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ትተው ወደ አይሁድ እምነት ይመለሱ ነበር ያኔ። የሃጢያት ድካም በምድር ያደክማል ዋጋ ያስከፍላል እንጂ ከደህንነት አያወጣም።
@user-xi9uc3ip7q
@user-xi9uc3ip7q 7 ай бұрын
​@@undermysaviourበስምህ አጋንንት አ ላወጣንም........ አላውቃችሁ ም...... ማት. 24
@manofgoddan799
@manofgoddan799 Жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 6 5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። 1ኛ ዮሐንስ 2 6፤ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
@AbinetMandela
@AbinetMandela 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ !! የዝዓለም በረከት ነህ !! በጣም ነው የምወድህ ።❤❤
@habibaasmera9064
@habibaasmera9064 Жыл бұрын
እኔ በጣም እወዳወላው❤ ፓስተር ዳዊት ክርስቶስ ነው ያሳየኝ በሁሉም ተፈውሻለው እውቀት ነጻ ያወጣል ፓስተር ዳዊት ዘመንህ ይለምልም አንተ ብሩክ ነህ
@ETHIO023
@ETHIO023 11 ай бұрын
ወንድም ዳዊት ነው የሚባለው
@gitariku11
@gitariku11 5 ай бұрын
ዴቭ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ይህ ትምህርት ብዙዎችን ከጭንቅ እንደምገላግል አምናለሁ እግዚአብሄር እንዳንተ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን
@nazrawigetu86
@nazrawigetu86 Жыл бұрын
ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ። ያዕቆብ 1፥22 “ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።” ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም:: - መፅሐፍ ቅዱስ መዳናችሁን ዕለት ዕለት ፈፅሙ ስለሚል ለቃሉ በመታዘዝ መዳናችንን ዕለት ዕለት መፈጸም ይገባናል። -እግዚአብሔር እንደ ቃሉ የምንኖርበትን ፀጋ በክርስቶስ በኩል ሰጥቶናል። ስለዚህ በክርስቶስ ፀጋ ከኀጢአት እስራት ነፃ መውጣት ይቻላል። -ስለዚህ አንድ ጊዜ ስለዳንኩ እንደፈለኩ በኃጢዓት መመላለስ እችላለሁ ማለት አንችልም። በኃጢዓት እንደፈለግን ተመላልሰን እንዴት የጌታን ፊት ልናይ እንችላለን? - በአፍ ጌታ ሆይ በአንተ አምኛለሁ እያለ እየሸነገለ ነገር ግን በህይወቱ እንደፈለገ አእምሮው ምንም ሳይኮነን በድፍረት በኀጢዓት የሚመላለስ ሰዉ እንዴት የእግዚአብሔርን መንግሥት ይወርሳል? ሰው በኀጢዓት እስራት ሆኖ ሳይፈልግ ኀጢዓት ቢያደርግ ጌታ ከኃጢዓት ነፃ ያወጣዋል ፤ ነገር ግን ሰዉ በድፍረት አእምሮው ምንም ሳይኮነን ኃጢዓት እየሰራ ከኃጢዓቱ ጋር ተስማምቶ የሚኖር እንዴት ሊድን ይችላል? -በክርስቶስ ደም ከታጠብንና በፀጋው ከኀጢዓት እስራት ነፃ ከወጣን በኋላ ወደን ወደ ኃጢአት ብንመለስ ፍርድና ቅጣት ይጠብቀናል፡፡ ማቴዎስ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ ነገር ግን ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት፤ ወደ አንደኛው ቀርቦ፦ ልጄ ሆይ፥ ዛሬ ሂድና በወይኔ አትክልት ሥራ አለው። ²⁹ እርሱም መልሶ፦ አልወድም አለ፤ ኋላ ግን ተጸጸተና ሄደ። ³⁰ ወደ ሁለተኛውም ቀርቦ እንዲሁ አለው እርሱም መልሶ፦ እሺ ጌታዬ አለ፤ ነገር ግን አልሄደም። ³¹ ከሁለቱ የአባቱን ፈቃድ ያደረገ ማን ነው? ፊተኛው አሉት። -ስለዚህ በክርስቶስ አምነን ከዳንን በኋላ እምነታችን በስራ መገለጥ አለበት። “ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።” - ያዕቆብ 2፥26
@gfc451
@gfc451 Жыл бұрын
እምነት ያለስራማ ከንቱ ነው ለዛም ነው የኛን ስራ ሊሰራልን የመጣው እርሱ የሰራውን እኛ ደግሞ ስናምን ተሟላ ማለት ነው
@adugenet70
@adugenet70 Жыл бұрын
የዚህ ፖስት ባለቤት ጌታ ይባርክ!!!
@nazrawigetu86
@nazrawigetu86 Жыл бұрын
@@adugenet70 Amen, bless you too!
@tarikuakebede5013
@tarikuakebede5013 9 ай бұрын
1ኛ --"ስለዚህ ደግሞ ብናድር ወይም ተለይን ብንሆን እርሱን ደስ የምናሰኝ ልንሆን እንቀናለን።መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ እያንዳንዱ በስጋው የተሰራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።2ኛ ቆሮ5፥6-10 2ኛ--በጌታችንና በመድሀኒታችን በኢየሱስ እውቀት ከአለም እርኩሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርሷ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።---"2ጴጥ 2፥20--22 በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።
@tarikuakebede5013
@tarikuakebede5013 9 ай бұрын
"የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአትን ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ሀጢአት መስዋዕት አይቀርልንምና፥የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።የሙሴን ህግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርህራሄ ይሞታል፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኩስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?---ዕብ10፥26--31
@natnaelsime4677
@natnaelsime4677 Жыл бұрын
“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።”
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 Жыл бұрын
2 tomato’s 3/1 to end
@aklilu.g7023
@aklilu.g7023 Жыл бұрын
1ኛ ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም። ⁷ ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው። ⁸ ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና። ⁹ ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም። ¹⁰ የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
🔴ሙሉውን አንብብ - በሱ የሚያምን ሀጥያትን ካላደረገ ታድያ ለምን ንስሀ ተሰጠ? 🔴መፅሐፍን አንብቡ አዳራሽ የተነግራችሁን ብቻ ይዛቹ አቱሩጡ::
@nazrawigetu86
@nazrawigetu86 Жыл бұрын
@@addisnet21 ንስሃ ማለት ሃጢዓትን ለማቆም በመወሰን ከክፉ መንገድ መመለስ ነው ። ንሰሃ የተሰጠው ሰዎች ከክፉ ስራቸው ርቀው በጽድቅ ክርስቶስን በመምሰል ይኖሩ ዘንድ ዳግመኛ እድል እንዲያገኙ ነው። ስለዚህ በክርስቶስ በማመን በንስሃ ከክፉ ስራ ርቆ ጽድቅን የሚያደርግ በክርስቶስ ይኖራል። - ሳይፈልግ በኀጢዓት ለታሰረው ጌታ በፀጋው ነፃ አውጥቶ የንስሃን እድል ይሰጠዋል።ነገር ግን የንስሃ ዕድል የሚሰጠው ነገ ንሰሃ እገባለሁ እያለ ሰው ዛሬ ላይ በድፍረት ሃጢዓትን እንዲያደርግ አይደለም። እንደዚህ የሚቀልድ ሰዉ ለጥፋት ተጋላጭ ይሆናል።
@etexhaile201
@etexhaile201 Жыл бұрын
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 : 8
@etexhaile201
@etexhaile201 Жыл бұрын
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 : 8
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
@@etexhaile201 ✅እሱንማ ሁሉ ያምናል ችግሩ ፅጋ ብቻ ብለሽ ካነበብሽ ነው::
@bereketlorato3925
@bereketlorato3925 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ በዚህ ሰው ትምህርት እጅግ ተጠቅሜያለሁ በእርሱ የሚሰራው እግዚአብሔር ይመስገን
@natitariku
@natitariku Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በጣም የምወደው እና የማከብረው ወንድም ነው ዳዊት ፋሲል
@tadesekereboeresdo9491
@tadesekereboeresdo9491 Жыл бұрын
የደነ ሰው ዝሙት ብጠጢ ብገል ብሰራቅ መንግሰታ ሰማይ ይገበል ዎይ ትንብት ተነገር አገንንት በሰምህ ትንቢት አልተነገርንምን በሰምህ አጋንንት አለወጣንምን በሰምህሰ ብዙ ታምራት አለደራግንም ከቶ አለወቅኂችሁም እነንት ክፉ ዎች ከእኔ ራቁ የለቻው የደኑት አይለምንህ የደነ ሰው ደህነንቱ አያጠም እየለቺ ትውልድ አታጠፉ የደነ ሰው እንደፈለጋ እድሆን አልታፈቀደም ነፍሰ ይገድል አያላቹ መንጀፈቀድ አትሲጥ ነጌ በጌታ ትጠያቀልህ
@tederos
@tederos Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ሰው አልዳነም
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 9 ай бұрын
እንዳንተ ዐይነቱ ደነዝ ነው የሚጠፋው
@solomonamde8509
@solomonamde8509 Жыл бұрын
“እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።” - ሮሜ 11፥22
@abelalemayehu2145
@abelalemayehu2145 Жыл бұрын
የእ/ር ቸርነት እስቲ ultimately በምን የተገለጠ ይመስላል። ቸር ማለት በስጦታው ባለፀጋ ማለት ነዋ! እ/ር አብ ቸርነቱ ultimately የተገለጠው ኢየሱስን ሲሰጠን ነው። ስጦታውን የተቀበለ ግን አይጠፋም። መዳን ኢየሱስን በማመን እንደሆነ ሁሉ አለመዳንም በእርሱ አለማመን ነው። ደግሞ ሌላው ያመነ ሠው አይደክምም አይባልም ነገር ግን እምነት ከስራ አይለይም በስራው ግን ይገለጣል። ግን በፍርድ ፍራቻ/ እቆረጣለሁ ብሎ አይፈራም። ም/ቱም "ፃድቅ በእምነት በህይወት ይኖራል" ይላልና
@aklilubashe
@aklilubashe 10 ай бұрын
​@@abelalemayehu2145ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ ²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
@nardiehana6161
@nardiehana6161 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ያለሞልም ዴቨ…ብዙ ነገር ተጠቅሜለዉ ክብር ለእግዚብሔር ይሁን
@TesfaDiriba-iv4zw
@TesfaDiriba-iv4zw 2 ай бұрын
“ድል የሚነሣም እንደ እነርሱ ነጭ ልብስ ይለብሳል፤ እኔም በአባቴና በመላእክቱ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም።” - ራእይ 3፥5 (አዲሱ መ.ት) ልትደመሰስ ትችላለህ!!!
@mamaethiopia54
@mamaethiopia54 Жыл бұрын
አሜን ብለህ የተስማማህ ሁሉ ራስህን መርምር
@bubumom8187
@bubumom8187 Жыл бұрын
በጣም የምወደው እና የማከብረው ።ጌታ ለዘለአለም የቃሉ ብርሀን አይወሰድብህ።
@samidane
@samidane Жыл бұрын
“እንግዲህ ምን ይሁን? ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች ስላይደለን ኃጢአትን እንሥራን? አይደለም።” - ሮሜ 6፥15
@amazing-3691
@amazing-3691 Жыл бұрын
ኃጢያት እንሥራ ማንም አላለም።
@samidane
@samidane Жыл бұрын
@@amazing-3691 የገባህን አስረዳኝ/ጂኝ? በነገራችን ላይ ለሃጥያት ምክንያት ማቅረብ አይቻልም የሚቻለው ይቅርታ እና ንስሃ ማቅረብ ብቻ ነው።
@amazing-3691
@amazing-3691 Жыл бұрын
@@samidane በዚህ ምድር እያለን ከኃጢያት ነፃ መሆን አንችልም። ማናችንም እንስታለን። የኃጢያት ደሞዝ ደግሞ ሞት ነው። ለንስሃ ሳይደርሱ ሞት ልቀድም ይችላል። እ/ር ደግሞ ኃጢያትን ሳይቀጣ አያልፍም። ቅዱስ የሆነ አምላክ ለንስሃ ጊዜ ሳታገኝ ነው የሞትከው ብሎ የሚተው አይደለም።የኃጢያት ትንሽ ትልቅ የለም ሁሉም ወደሞት ያደርሳል።እንዲህ ከሆነ እንድ ሰው እንኲ አይድንም ሁሉም ስው ይብዛም ይነስም ኃጢያት ይሰራል። ታድያ ምን ይሻላል? መፍትሄውን ከማየታችን በፊት አንድ ነገር እንጠይቅ። የዘላለም ህይወት ምንድነው? እንዴትና መቼ በማን ለማን ይሰጣል። መልስ:- የዘላለም ህይወት ከስሙ እንደምንረዳው ጊዜያዊ ያልሆነ ህይወት ስሆን የሚገኘውም በኢየሱስ ክርቶስ በማመን ብቻ ነው። ሰጩውም እግዚአብሔር ብቻ ነው። የሚሰጠውም ያመኑ ቅፅበት እንጂ ወደፊት አይደለም። ስንድክም የሚቆረጥ ህይወት ምኑ የዘላለም ሆነ ታዲያ? ለምሳሌ እንድ ሰው ሰኞ ቢሳሳት የዘላለም ህይወቱና ልጅነቱም የሚነሳ ቢሆን ማክሰኞ ንስሃ ስገባ የቀጠልና ልጅነቱም ቢመለስ ተመልሶ ደግሞ በሳምንቱ ቢጠፋ ምን ይባላል። እ/ር ቅዱስ አምላክ ነው እንዲህ ያለውን የልጆች ጨዋታ ከቶ አይፈፅምም። የዘላለም ህይውት ሰጪ ጠባቂም እ/ር እራሱ ነው። ደካማ ሰው በምን አቅሙ ህይወቱን ይጠብቃል። መፅሃፍ እንደሚል " የሚያፀናችሁ ከክፉውን ይሚጠብቀን የታመነ ንው" 2ተሰ 3:3, ይሁ 24 ጥያቄ ይቻላል።
@amazing-3691
@amazing-3691 Жыл бұрын
@@samidane ሰው ዛሬ ድኖ ነገ የሚጠፋ ከሆነ ወንጌል የምስራጭ ነው ብለን የምንለው ውሸት ነው ማለት ነዋ?
@samidane
@samidane Жыл бұрын
@@amazing-3691 ወንድም ለሃጥያት ለመስራት ቀድመን የምናስይዘው የንስሃ ቀብድ የለንም። ሁሉም በክርስቶስ በሆነ ቤዛነት የዳነ ህዝብ ነው።“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
@alemubeka70
@alemubeka70 Жыл бұрын
“ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።” - ራእይ 3፥5 መዳኑን ያልጠበቀና ኃጢአትን ያልተወ የሚደመሰስ እንዳለ አያሳይም።
@aklilubashe
@aklilubashe 10 ай бұрын
እስቲ ስልክ እንለዋወጥና እንወያይ ?
@yadegdeguwoldehane2124
@yadegdeguwoldehane2124 Жыл бұрын
“በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።” - ዕብራውያን 6፥6
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 2 ай бұрын
Wowww God bless you more blessing pastor Dawit 💙💙❤️❤️❤️
@endalesafaye3773
@endalesafaye3773 Жыл бұрын
I appreciate for your teachings. It's clear and simple languages. Thank you for sharing God bless you.
@amanuelnegash377
@amanuelnegash377 Жыл бұрын
More grace to you Dave.
@seblekebede1789
@seblekebede1789 Жыл бұрын
Once saved always saved የሚለው ትምህርት አይሰራም።
@eliasayele6850
@eliasayele6850 Жыл бұрын
ebrawiyan 6-;4 አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን 5 መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6 በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። endete yetayal betaserdagn? tebarek
@mustefajemal4990
@mustefajemal4990 Жыл бұрын
ኃጢያት የሚያደፋፍር ስብከት ::ለጆራችሁ የሚመችን ንግግር ብቻ አትስሙ ::የተሰጠን ፀጋ ከኃጢያት ባርነት እንድንድን እንጂ በድፍረት በኃጥያት እንድንኖር አይደለም ::ወገን ይህ የመጨረሻው ዘመን ነዉና ከዲያብሎስ ትምህርት ተጠንቀቁ ::
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 9 ай бұрын
ምኑ ነው ኃጢአት የሚያደፋፍር
@nehemiahantenh9793
@nehemiahantenh9793 4 ай бұрын
አንተ በቃ አልዳንክም ደህንንነት በንተ ስራ ሳይሆን በክርስቶስ ከ ክርስቶስ ብቻ ነው
@mamaethiopia54
@mamaethiopia54 Жыл бұрын
አረ ተዉ ወዴት ወዴት ፣ ምን አይነት ማበረታታት ነው፣ እየተስተዋለ ቢሆን ጥሩ ነው
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
Wow what a brilliant person (teacher)is he !!! wow we proud of You may God bless you 🙏
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 Жыл бұрын
በኃጢአት ፀንተሽ እየኖርሽ ነው?
@nanitaye6670
@nanitaye6670 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ዳዊት❤
@alemwoinebirattu7851
@alemwoinebirattu7851 Жыл бұрын
እስከ መጨረሻው የሚፀና ይድናል።የሚለው ቃል የታመነ ና እውነተኛ ነው።
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Жыл бұрын
የነፍስ መዳን ነው እለት እለት ደህንነት ስለሚያስፈልጋት የእግዜር ቃል እውቀትን በየእለቱ ያስፈልጋታል ። መንፈስ ዳግም ከተወለደ ዳግም አይጠፋም ።
@aklilubashe
@aklilubashe 10 ай бұрын
​@@etsegenetamare7165 አስተማሪ ለምን እስፈለገ ለምን መሪ ለቤተክርስቲያን ለምን ተሰጠ ? ሰዋችን ለመንግስተ ሰማይ እየመከሩ እያስተማሩ ወደ ፍፁምነት እንድንሄድ ነው ።
@tlahuntakele6389
@tlahuntakele6389 2 ай бұрын
Kminden newe yemidinewe
@addisalemgenetu9271
@addisalemgenetu9271 Жыл бұрын
ዳዊት ተባረክ!!
@solomonamde8509
@solomonamde8509 Жыл бұрын
በዚህ ትምህርትህ ስንቶቹን ወደሞት ነዳህ? የሐጥያት license እየሰጠህ ከነሀጥያቱ እንዲኖሩ አድርገሀል። ደፍረህ ሰዉን ወደሀጥያት እየመራህ ነው። በአስተምህሮህ ለሚጠፉት ሁሉ እግዚአብሔር ይፈርድብሀል
@bineyamgebremichael2133
@bineyamgebremichael2133 Жыл бұрын
You better understand first the spirit of the lesson. I think you mis the point. Get the point and live with it my dear.I don't get it in a way you understand. Bless you!
@selamnati3633
@selamnati3633 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
በጣም ጥያቂ ይፈጥራል ይህ ትምህርት ፀጋ የተሰጠን ሀጢአት ለመሰራት አይደለም
@metinabebe6925
@metinabebe6925 Жыл бұрын
Amazing teaching Pastor Dawit Fassil. May the Lord bless you more and more
@yemsarachfikre3394
@yemsarachfikre3394 6 ай бұрын
እንደ ዛሬ ገብቶኝ አያውቅም ተባረክ
@lulujohn8068
@lulujohn8068 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለ ወንድማችን ተመስገን
@lincktech1119
@lincktech1119 Жыл бұрын
Amen metelut gebetoachehu newe
@solomonamde8509
@solomonamde8509 Жыл бұрын
ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
@filimontad
@filimontad Жыл бұрын
እንደዚ ያገኘኸዉን ጥቅስ እየያዝክ የተለያየ መልስ አትፈልግ እሺ ይሄንስ ምን ትለዋለህ የዮሐንስ ወንጌል 5 24 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። አየክ የጊዜዉን አለማወቅ ነዉ ያደናገረህ አላዉቃቹም ሚላቸዉ ሳይነጠቁ ቀርተዉ በ7አመት መከራ አልፈዉ እየሱስ በማቴዎስ 25 የተፃፈዉን ፍርድ ሊፈርድ ሲመጣ ሚጠየቁት በግና ፍየሎች ናቸዉ እንጂ ከመነጠቅ በፊት ያመኑ እነሱ ቅዱሳን ናቸዉ።
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x Жыл бұрын
ምን ይዘመን መቼ በክርስቶስ እየሱሰ ፅጋ ታመነ የዘመኑ ተሞጋችች የወንጌል አርበኝች ከማስተማር ይልቅ ክርክር ይቀርባሉ ወንድሜ ዳዊት ተባረክ ምናለ አንተ ጋ ባመለኩ ናፈቀኝ ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ መንፈስ ቅድስ ይርዳን
@tigistwana
@tigistwana Жыл бұрын
Dave እግዚ/ር እድሜ ና ጤና ይስጥልህ
@lewibethel6699
@lewibethel6699 Жыл бұрын
ተባረክ
@user-cl2ti1vz4j
@user-cl2ti1vz4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊት በዚህ ሰው ትምህርት እጅግ ተጠቅሜያለሁ በእርሱ የሚሰራው እግዚአብሔር ይመስገን
@fikrutafese4998
@fikrutafese4998 3 ай бұрын
አብዛኛው ት/ትክ ተመችቶኛል ነገር ግን ሰው ካመነ የፈለገውን አጥያት ቢጨማለቅ መንግስተ ሰማይ ይወርሳል በምድር ይቀጣል የሚል አጢያትን የሚያበረታታና ስህተት ትምህርት ነው።
@Deborah0629
@Deborah0629 Жыл бұрын
እኔ መቸም የዘመናት ጥያቄየ ተመልሶልኝ ዋው እንዲያውም ከህግ ስርአት ከአድርግ አታደርግ ገዳይ ከሆነ ትምህርት ነፃ በመውጣት በፅድቅ በቅድስና እግዚያብሔርን በመፍራት እና በመውደድ እንድኖር ሀይልን ያስታጠቀኝ እውነትን ያበራልኝ አካሄዴን ኑሮየን ህይወቴን አመለካከቴን ሁሉን ነው የቀየረው የዳዊት ትምህርቶች ምንም እኮ ነው ሰምቸ የማልጠግበው የማልሰለቸው ወንድም ዳዊትየ በውነት አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን እኔም ሆነ በዙሪያየ ያሉ እየሰሙ ተፈትተዋል ነፃ ወጥተዋል ተመስገን ጌታ እግዚያብሔር
@-greathope-official
@-greathope-official Жыл бұрын
ወንድሜ አሁን የበራልህ እንዳይመስልህ። የጠጣኸው በመርዝ የተቀመመ ወይን ነው። ሃጢአት ሃጢአት ነው። ሕግ መከበር ባያስፈልገው ኖሮ የሱስ አይሞትም ነበር። የሱስ ህግን ጠብቋል? አዎ። እንግዲያውስ አንተም ጠብቅ። እርሱ ህግን ሊሽር አልመጣም። ሉቃ 16፣17 ማቴ 5፣17 ያዕ 2፣10‐26
@user-ci8li4co1l
@user-ci8li4co1l Жыл бұрын
Amennn ,,betaaam des yemil sew hiwot keyarii timirtii neww,,,,bertaa ayzn
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 Жыл бұрын
I like your teachings brethren
@biniyampaulos
@biniyampaulos 9 ай бұрын
Amazing ህይዉት ዘራእብኝ ከዛሬ ጀምሮ በህብረት አገኛለሁ ዴቭ አመሰግናለሁ !!
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 Жыл бұрын
ወንድም ኤርሚያስ እስከ ዛሬ ድረስ የምታስተላልፈውን መንፈሳዊ መልዕክቶችህን 2:51 እከታተልና እጠቀምም ነበር ዳዊትን የመሰለ የዘመናችችንን ታላቅ አስተማሪ ስትተች ወረድክብኝ።
@tadeleenaro8585
@tadeleenaro8585 4 ай бұрын
20:05 የምታስተምራቸው ብዙ ግልፅና የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረጉ ናቸው አንዳንድ ግን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ጥያቄ የፈጠረብኝ ትምህርቶች አሉ ለምሳሌ አፌ :4:11 ላይ ያሉ የፀጋ ስጦቶዎችን በዝህ ዘመን የማይሰሩ አሉ ስትል ሰምቸሃለሁ ጥያቄም አቅርቤ ነበር ምላሽ አልሰጠህም!ለማንኛውም አገልግሎትህን ጌታ ይባርክልህ!
@girmabekele8967
@girmabekele8967 Жыл бұрын
Bitter Gospel truth that we should accept. God bless you brother Dev
@terefeabu2058
@terefeabu2058 5 ай бұрын
Deviy tebark tsega ybizalh endet argi endmgilts alwkm bicha buzu zeman nurlin buzu zeman agilgel enwodhalin❤
@Health750
@Health750 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@dawitzoe6558
@dawitzoe6558 Жыл бұрын
“ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 (አዲሱ መ.ት) ibakachu liyunatachinin eyatababin lamgababat inmokir . Ye Hasb liyunat 2000 balay hamanotin fatirowal ❤❤❤
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 9 ай бұрын
ዴቬዬ መልስ ለመስጠት አይደለም ምርጥ አስተማሪ ነህ ግን በራሴ ያየሁት ነገር ቢኖር ተደጋጋሚ ባክ አረግ ነበር አስቸግር ነበር በጣም አንድ ቀን እንዴት እንደወደኩ ሳላቅ ራሴን ሲዖል አገኘሁት ትል ላይ ወድቄ ከዛን ቀን ጀምሮ አደብ ገዛሁ መስመር ውስጥ ገባሁ በራሴ አተያይ ሰው ባንድ ጊዜ ሲዖል ላይገባ ይችላል ውድቀት ሲደጋገም ግን ሊጠፍ ይችላል ብዬ አስባለሁ
@kiddyalemu6342
@kiddyalemu6342 10 ай бұрын
God bless u brother amazing teacher congratulations
@TeferiGeneti
@TeferiGeneti Жыл бұрын
አሜን
@endashawadisu5874
@endashawadisu5874 4 ай бұрын
ተባረክልን
@EmbakomMarkusha-do6kg
@EmbakomMarkusha-do6kg 11 ай бұрын
My Teacher
@abebekebede3441
@abebekebede3441 Жыл бұрын
Amen tabaraki🙌
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
ልክነህ ግን መዳናችን አግኝተናል ብለናል መዘናጋትና በሀፂያት እንዳንሄድ ጠበቅ አድርገህ ተናገር ብዙዎቻችን ድነናል ብለን በአለም ማይሰራውን ክፍት ጭካኔ ሀፂያት ውስጥ ነን መረን አታድርግ የዳኑትን ጳውሎስ የቆሮጦስን አማኞች በአለም የሌለ ያለው ዛሬ እጥፍፍ ሆናል ተውውውው አታበረታታ እኳን ተጨማልቀን ተለይተንም ከባድ ነው
@kelemeworkzenbaba4229
@kelemeworkzenbaba4229 Жыл бұрын
yekbedal lehatiYat ber kefach nw temehertu .....maseriya linorw yegabal
@nardosdemeke7528
@nardosdemeke7528 Жыл бұрын
God bless you Deva i am really blessed by your teachings 🙏🙏🙏 Be abundant grace to you
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 Жыл бұрын
He was wrong what was he preached it is big mistake means out of bible contacts
@manofgoddan799
@manofgoddan799 Жыл бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 4 7፤ ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥
@user-lp8mz9it6p
@user-lp8mz9it6p Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@mesaygizaw8648
@mesaygizaw8648 Жыл бұрын
Yaaa Geta yibarkih wendenme medanachinin Anderson fetsimotal
@DerejeMengistu-se1ml
@DerejeMengistu-se1ml 7 ай бұрын
God bless you
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Жыл бұрын
ዕብራውያን 3 :- 7-19 ዕብራውያን 4:- 1-7 ዛሬ ተብሎ ተነግሮናል ልባችንን እልከኛ እንዳናደርግ በተጨማሪ በምድርም የዘራነውን እናጭዳለን ደግሞም በህልከኝነት በምናደርገው እግዚአብሄርን መበደልና ማሳዘን ከቀጠልን ከመንግስቱም እንጎላለን ለዚህ ነው የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነፃል የሚለን ያንን ካልወደድን ግን ፍፃሜአችን አያምርም ። እርግጥ ነው በስራችን አልዳንም ከዳንን ቦሀላ ግን ከእኛ ጋር የሚፈልገው ህይወት አለ። እስኪ ልጠይቅህ ወንድም ዳዊት አንድ ሰው በጌታ ነኝ እያለ ደግሞም በዘፋኝነት ህይወት ቢኖር መንግስተ ሰማይ ይወርሳል ?????? ቃሉ የሚለውን ታውቃለህና ምንም አልልህም። ግን በንስሀ ብንመለስ መሀሪና ይቅር ባይ ነው ያ ማለት የዘራነውን ማጨዳችን አይቀርም ። ለምን ህዝብን ወደ ድፍረት ኃጢአት ይመራል እሄ ትምህርት አንተም ትጠየቅበታለህ አንዴ ድህነትን አግኝቻለሁና አልጠፋም ማለት ከባድ ነው ብዙ የቃል እውቀት ይኖርሀል ግን እግዚአብሄር እንድንለይ ይፈልጋል ፀጋም ሰጥቶናል ተባረክ።
@raheltadesse2601
@raheltadesse2601 Жыл бұрын
ትባርክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ፓሰር ዲብ ዘመንህ ይለምልም
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
ቅድስና ለእግዚያብሄር
@mulukenalemayehu2521
@mulukenalemayehu2521 4 ай бұрын
Ameeen
@kibreabtekle3377
@kibreabtekle3377 Жыл бұрын
ምክንያቱም መክሰስ ሰውን፡ አያምልስም: ንግግሩ: ልክ፡ ቢሆንም: ያነጋገር: ስርአት: በፍቅር በሀዘን መግለጥ እንደገና ለጌታ፡ አንዱመለሱ: በማዘን ጌታን: እንዲወዱ: በጣም የበለጠ የዘላለም ሂውትን: ማጣት በጣም ይከብላል: ስለዚ በፍቅር በፀሎት በመውደድ: ስንናገር በሚያቀርብ: ይሁን: ባለቤቱ ሀይለኛ: ነው ምን ማረግ እንደሚቻል ያውቃል ፓስተር እናመሰግናለን በመምከር መጓዝ ነው
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Жыл бұрын
ኃጢአት የምትሰራ ነፍስ እርሷ ትሞታለች የሚለውን እንደሚመችህ አድርገህ ተርጉመው ። መዳንህን እለት እለት አስታውቅ የሚለውንስ እስከመጨረሻ የሚጸና ማለትን ......... ብዙ ቃሎች አሉ ግን ወዳጄ ኃጢአትን አታበረታታ ። በጌታ መዳናችንን የምናረጋግጠው በየጊዜው ባለን ምልልስ ነው ። እኔ በጌታ ነኝ ጌታስ በእኔ መሆኑን በምን አውቃለሁ ?? ጥንቃቄ ያሻል
@user-gx9wx2zy9i
@user-gx9wx2zy9i 5 ай бұрын
Frie yalafera yikoretal malet mn malet yihon? Endet ayinet ye sihitet timihirt lay nw yalachuhut??
@user-gx6bh5ky8w
@user-gx6bh5ky8w 9 ай бұрын
ወንጌል ሲጣመም ማየት የሚሻ ብቻ ይህንን ስብከት ይስማ። 6ቱን እንዳሻህ ሁን በ7ኛው ቀን ብቻ መጥተህ ቃሉን በመስማት ድነትህ እንዳይወሰድብህ ታደርጋለህ ማለት ሰዎች ከከበባቸው ሃጢያት ተላቀው በቅድስና እንዳይኖሩ ለማድረግ የቀረበ የ"ዝንቦቹ አለቃ" ትምህርት ነው። "ደግሞ ጻድቁ ከጽድቁ ተመልሶ ሃጢአት ቢሰራ ...... እርሱ ይሞታል" ሕዝ 3: 20
@michaeltaye8261
@michaeltaye8261 Жыл бұрын
አንደ ጴንጤ እየሱስን ያቃለለ የለም። "ክርስቶስ አንዴ የሀጥያትን ዋጋ ከፍሎልሀል እነደ ፈለክ ብላ,ጠጣ ዘሙት ጨፍር አይፈረድብህም" አውን ይህ ትምህርት የመንፈስ ቅዱስ ነዉ ወይስ የሰይጣን
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 Жыл бұрын
ጉድ ወሸት ውሸት ነው። አላለም/ሉም ። ከማን ነው የሰማሽው,?.. እርግጠኛ ነኝ ከሙስሊሞች መምህር ተብየ አቡሀይድር ነው ።
@michaeltaye8261
@michaeltaye8261 Жыл бұрын
@@misgafitness101natural5 John Calvin internet lay check argi
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 Жыл бұрын
@@michaeltaye8261 ቅዱስ ቃሉ እያለ እሱን ምን አሰማኝ።
@michaeltaye8261
@michaeltaye8261 Жыл бұрын
@@misgafitness101natural5 በፀጋው ብቻ ድህነል ህግ አያስፈልግም ያለው john calvin ወይስ ቅዱስ ቃሉ
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 Жыл бұрын
@@michaeltaye8261 ለመዳን ስራ ያስፈልጋ.?.. ጥቅስ.?
@seyoumdaba4366
@seyoumdaba4366 Жыл бұрын
ITS AMAZING REVELATION BUT NOT FOR LL RATHER WISDOM NEEDED EARLY TO CHRISTIAN LIFE STANDARD.
@mrtamirutegegn9423
@mrtamirutegegn9423 11 ай бұрын
deva you are really exact biblical and blessed man of God with exact blessing ,you are full of blessing stay blessed and extend beyond any boundary which limit and distort the exact truth Gods word and truth !!!!!!!!! love u deva
@mesayalemayehu607
@mesayalemayehu607 Жыл бұрын
ሰው ያጣል ደህንነቱን በርግጠኝነት በመፀሀፍ ቅዱስ ማስረጃ በተረጋገጠ እናገራለሁ
@johnjoseph9610
@johnjoseph9610 Жыл бұрын
Yes eyesus mulubemulu keflowal Ameen Ennante Mindagnoch sewoch yedanute be Ennanente bedemoze waga Atasmeselute pls yekiristosin stega sibeku....
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ሊያጣ ይችላል በቅድስና ካለመኖር የሃጥያት ባርያ ከሆነ መንግስተ ሰማይ አይገባም
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Min iyesus laman now yemotawu latsadeqagnoch woyens lahatyatagnoch
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Yehatyat tensh telq ale ende hulume 1 now iyesus demo yemotawu lahataytagnoch now
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Yesawe lij zemut eunkn besars rasu iyesus erasu kaza hiwot yawotowali ijny tihito yemihed ayedelam isu inde sawi ayedelamena
@dawithabteab1653
@dawithabteab1653 4 ай бұрын
Hebrews 10 1 For the law having a shadow of good things to come, and not the very image of the things, can never with those sacrifices which they offered year by year continually make the comers thereunto perfect. 2 For then would they not have ceased to be offered? because that the worshippers once purged should have had no more conscience of sins. 3 But in those sacrifices there is a remembrance again made of sins every year. 4 For it is not possible that the blood of bulls and of goats should take away sins. 5 Wherefore when he cometh into the world, he saith, Sacrifice and offering thou wouldest not, but a body hast thou prepared me: 6 In burnt offerings and sacrifices for sin thou hast had no pleasure. 7 Then said I, Lo, I come (in the volume of the book it is written of me,) to do thy will, O God. 8 Above when he said, Sacrifice and offering and burnt offerings and offering for sin thou wouldest not, neither hadst pleasure therein; which are offered by the law; 9 Then said he, Lo, I come to do thy will, O God. He taketh away the first, that he may establish the second. 10 By the which will we are sanctified through the offering of the body of Jesus Christ once for all. 11 And every priest standeth daily ministering and offering oftentimes the same sacrifices, which can never take away sins: 12 But this man, after he had offered one sacrifice for sins for ever, sat down on the right hand of God; 13 From henceforth expecting till his enemies be made his footstool. 14 For by one offering he hath perfected for ever them that are sanctified. 15 Whereof the Holy Ghost also is a witness to us: for after that he had said before, 16 This is the covenant that I will make with them after those days, saith the Lord, I will put my laws into their hearts, and in their minds will I write them; 17 And their sins and iniquities will I remember no more. 18 Now where remission of these is, there is no more offering for sin. 19 Having therefore, brethren, boldness to enter into the holiest by the blood of Jesus, 20 By a new and living way, which he hath consecrated for us, through the veil, that is to say, his flesh; 21 And having an high priest over the house of God; 22 Let us draw near with a true heart in full assurance of faith, having our hearts sprinkled from an evil conscience, and our bodies washed with pure water. 23 Let us hold fast the profession of our faith without wavering; (for he is faithful that promised;) 24 And let us consider one another to provoke unto love and to good works: 25 Not forsaking the assembling of ourselves together, as the manner of some is; but exhorting one another: and so much the more, as ye see the day approaching. 26 For if we sin wilfully after that we have received the knowledge of the truth, there remaineth no more sacrifice for sins, 27 But a certain fearful looking for of judgment and fiery indignation, which shall devour the adversaries. 28 He that despised Moses’ law died without mercy under two or three witnesses: 29 Of how much sorer punishment, suppose ye, shall he be thought worthy, who hath trodden under foot the Son of God, and hath counted the blood of the covenant, wherewith he was sanctified, an unholy thing, and hath done despite unto the Spirit of grace? 30 For we know him that hath said, Vengeance belongeth unto me, I will recompense, saith the Lord. And again, The Lord shall judge his people. 31 It is a fearful thing to fall into the hands of the living God. 32 But call to remembrance the former days, in which, after ye were illuminated, ye endured a great fight of afflictions; 33 Partly, whilst ye were made a gazingstock both by reproaches and afflictions; and partly, whilst ye became companions of them that were so used. 34 For ye had compassion of me in my bonds, and took joyfully the spoiling of your goods, knowing in yourselves that ye have in heaven a better and an enduring substance. 35 Cast not away therefore your confidence, which hath great recompence of reward. 36 For ye have need of patience, that, after ye have done the will of God, ye might receive the promise. 37 For yet a little while, and he that shall come will come, and will not tarry. 38 Now the just shall live by faith: but if any man draw back, my soul shall have no pleasure in him. 39 But we are not of them who draw back unto perdition; but of them that believe to the saving of the soul.
@burnlies
@burnlies 9 ай бұрын
ጽቡቕ ትሕስቶ ዘለዎ መንፈሳዊ ትምህርቲ 'ዩ ምኽንያቱ ኣብ ቅዱስ መጽሓፍ መሰረት ዝገበረ ጭብጥታት ስለዘለዎ. እዚ ከምዚ እናሃለወ ገለ ሓሳባት ቅዱስ መጽሓፍ ሕድ ሕድ ዝዋቓዕ ዝመስል ዝሓዘ መልእኽቲ ብምህላዎም ትምህርቲ ክወሃብ እንከሎ ክፋል ጥቕስታት ዝብልዎ ሓሳብ ጥራይ ካብ ምትንታንን ምግላጽን ኣንጻሮም ዝመስል መልእኽቲ ዝሓዙ ቀንዲ ጥቕስታት ቅዱስ መጽሓፍ ድማ ብከመይ ከምዝተዓረቑ መጽናእቲ ገይርካ ንሰማዕቲ ግልጽን ዘየደናግርን ዘየጠራጥርን ትምህርቲ ምቕራብ ዝበለጸ 'ዩ. ንኣብነት ምስቲ ኣብዚ ተዋሂቡ ዘሎ ትምህርቲ ዝራጸሙ ዝመስሉ ሓሳባት ቅዱስ መጽሓፍ ኣለው. 2 ጴጥሮስ 2: 21_22 ካብቲ መንገዲ ጽድቂ ፈሊጡ ንድሕሪት ዝምለስ ቀደሙ መንገዲ ጎይታ ተዘይፈልጥ ምሓሾ ነይሩ ይብል. ኣብ ገለ ክፋል ዮሃንስ ራእይ ከኣ እቲ ክሳብ መወዳእታ ዝዕገስ ጥራይ ይድሕን ይብል. እዞም ጥቕስታት እዚኦም ዝዛረቡ ከኣ ብዛዕባ ሓደ ግዜ ምድሓን የሱስ ዝተቐበሉ ግንከ ብዝተፈላለዩ ምኽንያታት ኣብ ሞንጎኡ ካብ እምነትን ምስዓብን ክርስቶስ የሱስ ዘቁኣረጹን ዝሰሓቡን 'ዮም.
@bilchadaniel1049
@bilchadaniel1049 Жыл бұрын
እስከመጨረሻው የሚፀና እሱ ይድናል
@michaelsolomon8409
@michaelsolomon8409 Жыл бұрын
ወደ ሮሜ 11 20፤ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ። 21፤ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና። 22፤ እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 Жыл бұрын
ዴቭዬ አንተ የማሁኝ ቀን እድለኛ ነኝ ክረስትናዬን በአንተ ወዳድኩት
@Prophet-Mathewos
@Prophet-Mathewos Жыл бұрын
ራእይ 3:4-6 ልብሳቸውን ያለሳደፉ ነጭ ልብስ ይለበሳሉ።ድል የሚነሣ ብቻ ስሙ ከሕይወት መጽሐፍ የማይደሰሳዉ ይላል።
@wakgarikeba1750
@wakgarikeba1750 Жыл бұрын
True Biblical teaching!
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 5 ай бұрын
❤🎉🩸ፍቅር እየሱስ የወደዳቸውን እስከመጨረሻ ወደዳቸው
@BERHANUANULO
@BERHANUANULO Жыл бұрын
wendim dawit be eyesus semi moges yiderebilehe tsega yichemerelehe
@shambelamare4202
@shambelamare4202 Жыл бұрын
በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ ይድናሉ ብሎ። ዘግቶታል! ኢየሱስን አምላክ እና አባት አድርጎ የተከተለው ሁሉ yidinalu ihe yetamene ቃል ነው የሞተው ለሃጢያተኞች ነው።
@manofgoddan799
@manofgoddan799 Жыл бұрын
ወደ ገላትያ 5 21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@adiammehari1511
@adiammehari1511 Жыл бұрын
ብ ስጋ እንተተመላለስኩም ክትመቱ ኢኩም ነቲ ስጋ ብ መንፈስ ተቀቲልኩሞ ግን ብ ሂወት ክትነብሩ ኢኹም ገላትያ 5 (Galatians) 16፤ ኣነስ፡ ብመንፈስ ተመላለሱ እሞ ትምኒት ስጋ ኣይክትፍጽሙን ኢኹም፡ እብለኩም አሎኹ። 17፤ ስጋ ነቲ ምስ መንፈስ ዚጻረር ይምነ፡ መንፈስውን ነቲ ምስ ስጋ ዚጻረር እዩ ዝምነ። ነቲ እትደልይዎ ምእንቲ ኸይትገብሩ፡ እዚኣቶም መጻርርቲ እዮም። 18፤ ብመንፈስ እንተ ተመራሕኩም ግና፡ ትሕቲ ሕጊ ኣይኰንኩምን። 19፤ እቲ ግብሪ ስጋ ግሁድ እዩ፡ ንሱ ኸኣ ምንዝር፡ ርኽሰት፡ ዕብዳን፡ 20፤ ኣምልኾ ጣኦት፡ ጥንቈላ፡ ጽልኢ፡ ባእሲ፡ ቅንኢ፡ ቍጥዓ፡ ሻራ፡ ምፍልላይ፡ ዝርግርግ፡ 21፤ ቅንኣት፡ ቅትለት፡ ስኽራን፡ ጓይላ፡ ከምዚ ዘመሰለ ኻልእውን እዩ። እቶም ከምዚ ዘመሰለ ዚገብሩ ንመንግስቲ ኣምላኽ ከም ዘይወርስዋ፡ ከምቲ ቐደም ዝበልክዎ ኣቐዲመ እብለኩም አሎኹ።
@meheretgisaaddisumeheret8762
@meheretgisaaddisumeheret8762 Жыл бұрын
Dava egziaber tsegawin yabizalih
@Hope-yt7vn
@Hope-yt7vn Жыл бұрын
ያፈጠጠ የስህተት ትምሕርት:: ማቴዎስ 10:22 , 7:21-23 ቆሮንቶስ 1:10: 1-12 : 6:9-10 ገላትያ 5:21 ጢሞቲ 1:6:12 ዕብራውያን12:28-29 እና ሌሎችን ምን እናድርጋቸው? እባክህን ወንድሜ ስተህ አታስት:: እስኪ በእነዚህ ጥቅሶች አስተምር::
@joshalomshalom8461
@joshalomshalom8461 Жыл бұрын
ወንድሜ የጠቀስካቸውን ጥቅስ ሳይሆን ክፍሉን ከፍ እና ዝቅ ብዬ ሳነበው: ያመኑትን ካላመኑት: የዳኑትን ካልዳኑት: ሃሰተኛ ነብይትን ከዳግም ከተወለዱት ጋር: ህግን ከፀጋ ጋር መለየቱ ተስኖሃል:: እናም ረጋ ብለህ ቃሉን በሚገባ ከፋፍለህ እንድታጠናው እመክርሃለው::
@asermerdekiyos9510
@asermerdekiyos9510 9 ай бұрын
Mejemeria eraseh tekekel mehonehn atara mawerat kefelek inbox melekt lak ena aweragn
@senayabrha2009
@senayabrha2009 Жыл бұрын
24 Remember that some men, even pastors, lead sinful lives, and everyone knows it. In such situations you can do something about it. But in other cases only the judgment day will reveal the terrible truth. 25 In the same way, everyone knows how much good some pastors do, but sometimes their good deeds aren’t known until long afterward. Footnotes
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 11 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው?  በወንድም ዳዊት ፋሲል
27:11
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 47 М.
144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites  by Dawit fassil
23:04
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 40 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН