📢 እደዚ አልጠበኩም ነበር አለችኝ

  Рет қаралды 57,802

Efrem_Tube

Efrem_Tube

11 ай бұрын

‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@netsetube3161‬ ‪@LijTofik‬

Пікірлер: 270
@eden16_
@eden16_ 11 ай бұрын
የልብ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው ሀናን❤
@brothers4627
@brothers4627 11 ай бұрын
ሀናን ናፍቃን ነበር ምርጥ አብሮ አደግክ እኮ ናታ❤👌👌
@user-nx1gf3uh6c
@user-nx1gf3uh6c 11 ай бұрын
ኤፋ ሀኒን አታስከፋት እጂ😢 የምር ተናዳለች የኔ ውድ ሀኒቾ❤
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 11 ай бұрын
አፍቅራዋለች ምናምን ምትሉ ኮሜቶች ጤነኛ ናቹ ላትናደድ ነው ታድያ ሲጃጃሉ አይታ ልትስቅ አማራቹ ወንድሟኮ ነው ስራት ሲኖረው መሰለኝ ምታከብረው🙄😏
@muhamad3183
@muhamad3183 2 ай бұрын
እኮ ዉዴ ትክክልወላሂ
@user-qf5il4kt1k
@user-qf5il4kt1k 11 ай бұрын
እሴት ጋር መጠጋጋት አታብዛ እንደ ማርክ ፍቅር እንዳያጠጋረርህ😂እሱም ጓደኛ ነን እያለ ነው ፍቅር የያዘው😂ነውስ ፍቅረኛህ ናት😳
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
😂😂
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ffttt8353
@ffttt8353 11 ай бұрын
😂😂😂 ሳህ
@abest4396
@abest4396 11 ай бұрын
😂😂😂😂ትክክል
@zinet4736
@zinet4736 11 ай бұрын
ክክክክክክክክክ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 11 ай бұрын
ዋው ሀንቾ እውነት ምርጥልጅነች የስራ ቦታ ክበር ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 ай бұрын
እውነቷነው ሀና ስራቦታ ተገቢ አዴለም እንዴት ትወደዋለች እምነታቸውስ ረኮሜቶች
@selamalimu8047
@selamalimu8047 2 ай бұрын
የቡታ ጅራ ልጆች ፍቅር ናችሁ የምር በናተ ቡታጅራን ሳላቃት በጣም ወደድኳት ላገሬ ያብቃኝ አጅ እመጣለሁ❤❤ አድቀን በተረፈ በጣም ነው እምወዳችሁ ሁላችሁንም❤❤❤
@user-bc1jb1nb7b
@user-bc1jb1nb7b 2 ай бұрын
ኤፋ እና ሀኒ ፍቅር አለመሰልበመካከላችሁ አይይይይ የሀዬማኖቱ ነገር ብቻ ቸገረ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 10 ай бұрын
ልጅቱ ግን. 😂😂😂የሆነ ነገርማ አላባችሁ ሆ. ሀንየ. ምርጥ ጓዴኛ ትችያለሽ ❤❤❤❤❤
@media508
@media508 11 ай бұрын
ወይኔ ኤፍ ሀናን ትወድካለች መሰለኝ😳❤
@7eyahh399
@7eyahh399 11 ай бұрын
በፈጣሪ የሆነ የጓራጌልኝ በጣም ሚሰኪንነዉ ሰራ አቶ ነዉ አፈላልግለት ለማንኛዉም ሰራ ታማኝነዉ ከየከዉ እዳታልፍ ንገረኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
ጎበዝ ሀናን❤እኔም የወንድ ጓደኛ ነው ያለኝ በጣም ነው እምቆጣው ሁሉም በስረአት ስለው እሺ እህቴ ይላል❤
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k 11 ай бұрын
ሲጀመር እኔ የወንድ ጓደኛ አይመሰጠኝም
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
​@@user-ot8is4ki8k😂😂😂 ሴቶች ጓደና ይሁንሽና ከዛን ታይዋለሽ
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 2 ай бұрын
አረ እኔ የወድ ጓደኛ አልወድም ሆ
@subriaeman9557
@subriaeman9557 11 ай бұрын
አረባክሽ ኣካበደችው ኣላለችም ለቺኖርማል ቢሆንም 😮ግን ነውር ነው ሃናን ምርጥ ጋደኛ❤
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f 2 ай бұрын
ልጅቱ ግን እደት ነው የሚረግሺ ቱ ሀኒቿ የኔ ደርባባ ኤፋ ምርጥ ሰው
@koketube2478
@koketube2478 11 ай бұрын
ኤፍ በስተመጨረሻ ፍቅረኛክን አሳየህን ደሞ ቆጅዬ ናት❤
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 2 ай бұрын
ያ አላህ ካሜራ ፊት ላይ ባሌ ላይ እራሡ አልለጠፍም አደለም ማንኛውም ወድ ላይ ያረቢ ጠብቀኝኝኝ ኡኡኡኡኡኡ
@user-mr7jy7pl4e
@user-mr7jy7pl4e 2 ай бұрын
ሠዉ ጎደኛዉ ሢጠፋመምከር ደሞ ፍቅር ማለትነዉ አረኮሜቶች ደገአረገች የሥራቦታመከበርአለበት
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 11 ай бұрын
ዋው አናን ተወድካለች መሰለኝ❤❤❤
@user-gj1ey6su6e
@user-gj1ey6su6e 11 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛ ነት ሀኒ
@HananAlhanan-ro1qt
@HananAlhanan-ro1qt 2 ай бұрын
ሀናን ሁቢ ፀጉርሽን እደሱ ከምረሽ አትሰሪው እና ረዘም ያለ ልብስና የሰውነትሽን ቅርፅ የማያወጣ ልብስ ልበሽ ማሬ በተለይ ፀጉርሽን አስተካክይ
@slam5037
@slam5037 11 ай бұрын
ትመቻኛለህ ወድሜ ግን እደ ለሙ ጎብዞ ሁን ሰመተሀል
@redetabera4649
@redetabera4649 11 ай бұрын
በጣም መልካም ሃኒቾ❤❤❤
@Messi.-en9ch
@Messi.-en9ch 2 ай бұрын
እስቲ ሃናን የምወደው ብቻ በላይክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s 2 ай бұрын
ሀኒዬ ትክክል ነሽ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
ትክክል ሁሉም ነገር ቦታ አለው ነው የሀናን ንግግር ትክክል ናች
@tybahty2881
@tybahty2881 2 ай бұрын
እኔምአፈርኩኚ ወላሂ
@MryamMryam110-qc4io
@MryamMryam110-qc4io 11 ай бұрын
simselagn alasetawalekatem enjie edametodek yasabekebatale ........ beha ayimselagnem edhe yhonahiewe bro
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q 11 ай бұрын
አንደኛ
@rukeyaebrahim2671
@rukeyaebrahim2671 11 ай бұрын
አንተም ጀመርክ ለሙ ትግስቱን ይስጥሽ ሌላው እንዳታለቃቅስብን በተሎ አሳምን ቤተሰብ😊
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 11 ай бұрын
ትወደዋለች😂😂😂
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 11 ай бұрын
ማነሽ እናት ኤፍን ተከባከቤልኝ እሽ
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s 10 ай бұрын
ከቆይታ ቡሃላ ፍቅረኛዬ ነች የምነት ነገር ብላችሁ ትመጣላችሁ ሳስብም የጎደኝነት ብቻ አይመስለኝም እሽ✊💆💆😀😀😀😀😀👷👷🙈
@user-rw3xt1rd8n
@user-rw3xt1rd8n 10 ай бұрын
ግን ይቻልጂ ፍቅር አለባት በትክክል
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 2 ай бұрын
ጎበዝ ሀኒየ የኔዋ
@hawatube4864
@hawatube4864 11 ай бұрын
😂😂😂😂 አይ ለሙ ታስቂኝ አለሽ😂😂😂😂😂😂
@makamohamed3279
@makamohamed3279 5 ай бұрын
ሀናን ግን ይመቺሽ የልብ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው
@user-vx6xy7hq9m
@user-vx6xy7hq9m 11 ай бұрын
በሌላ አትተርጉሙት ስርአት ይኑራችሁ ነውያለችው ። ለኮመታተሮችነው
@tube6263
@tube6263 11 ай бұрын
ሀናን በጣም ጥሩ ጓደኛ ናት
@meryferenjo23
@meryferenjo23 11 ай бұрын
Efi ye k fkregna k gar setamru ❤❤❤❤
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 10 ай бұрын
ኧረ ወደዛ ልጅትዋ አልበጀችኝም 😂😂😂
@abest4396
@abest4396 11 ай бұрын
ዛሬ ምንም አላጠፍችም ያለችው ሁሉ እውነት ነው
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g 2 ай бұрын
የኡነት ተቃራኔ ጾታ ጋር ጓደኛ መሆን ሰላም አለው
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h 11 ай бұрын
ምሪጢገደኘ😢-🥰🥰🥰🥰🥰
@HanaBekele-rn4qf
@HanaBekele-rn4qf 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😆😆😆🫶💓💓💓💕💕💕🥰🥰🥰ሀናን በጣም ጥሩ ጓደኛ ናት❤❤❤❤❤❤
@user-bf6qr4cy1z
@user-bf6qr4cy1z 11 ай бұрын
የቅናት መሰለብሽ😅😅😅😅😅😅😅
@AddisFamily23
@AddisFamily23 11 ай бұрын
በርቱልኝ ሁሌም ተከታታይ ነኝ 💚💚ሰላም ለውዷ ለሀገራን ይሁን 💛💛አብረታቱኝ አዲስ ጀማሪ youtuber ነኝ 🙏🙏
@khireiakh8903
@khireiakh8903 11 ай бұрын
ሀኔቾ ትለያለች ❤❤❤❤❤❤❤
@MyloveEthiopen-wb3bd
@MyloveEthiopen-wb3bd 9 ай бұрын
ምድነው አገቶ ስር ተለጥፈህ የምታያት🙄😂ፍቅረኛየ ናት ትላለህ መቸም ቆየት ብለህ 😂የናተ ጉድ ማለቂያ የለውም
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 2 ай бұрын
ሀኒየ ሰወዲሺ
@user-et8bq1bq8d
@user-et8bq1bq8d 2 ай бұрын
አረአረጋጉት እደ ሀይማኖታቸው አይፈቅድም አረ ሠዉ በፍቅርብቻነውደ የምዊደደዉ እህ እናተሥ አበዛቺሁት
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n 3 ай бұрын
Efii konjooo
@hellenhellen728
@hellenhellen728 2 ай бұрын
ኤፋ እውነት ነው እዴ ወይኔ አምላኬ 😢😢😢😢😢እኔ አላምንም
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 3 ай бұрын
ጎበዝዝዝዝሀናን
@meditishu8014
@meditishu8014 2 ай бұрын
ኧረፉቅር አለችው ችኩናት መሰል
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 6 ай бұрын
ኤፍረም አንተ ደሞ ነገ ፍቅረ ይዞናል ብል እነዳታለቀሰ😅😅😅
@araa322
@araa322 4 ай бұрын
ፊቅር ፊቅር 😂😂😂እች ነገር አለመረችኝም ልጂቱወ 😮😮😮
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ሀኒየ ጎበዝ ነች❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@mrssa1405
@mrssa1405 11 ай бұрын
ትከክክክነች ሀናን
@AlmiAlmu-nc1hn
@AlmiAlmu-nc1hn 2 ай бұрын
ታፈቅርሀለች መሠለኝ😅😅😅😅😅ኤፋየምርጥሠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lifeat2401
@lifeat2401 11 ай бұрын
ምስኪን የተንቢ ቤተስብ አልወጣልሽም ምን ሆነው ነው ዘመዶችሽ በሙሉ እንደዚህ የሚንዘላዘሉት አንዱ ፍቅር ያዘኝ ብሎ ቤተሰብ ስያሰቃይ አንዱ እናቱ መከራውን እየበላች እየሰራች ባለችበት ሰአት ሴት ከዳችኝ ብሎ ሌላ መከራ መፍጠር እንደው አንድ ባንቺ የሚወጣ ሰው የለም አትንዘላዘሉ በያቸው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 10 ай бұрын
ይሄም ስራ ነው ለዩቲብ ብለው ነው
@qweqwe444
@qweqwe444 11 ай бұрын
ምርጥ ጓድኛ ናት ማርያም❤❤❤❤
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 11 ай бұрын
Hanani hamibasa nesh yemini malatileti new
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 3 ай бұрын
ሀኒ የኔልበወርቅ
@user-hg2ik7mn5f
@user-hg2ik7mn5f 2 ай бұрын
የኔዉዴ የጎደኛ ጥጊ
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 11 ай бұрын
አደኛ ነኝ ማነው ሀናን የናፈቀቻችሁ ❤❤❤❤
@user-qm9hl6ei5q
@user-qm9hl6ei5q Ай бұрын
@user-tj5do3kj6b
@user-tj5do3kj6b 2 ай бұрын
እኔን ብቻ ነዉ ግን ፍቅረኛሞች የመሰሉኝ ወይስ😳😳የኤፋ አስተያዬት ደስ አላለኝም🙄😋😂😂😂
@user-uk1zi1ux5t
@user-uk1zi1ux5t 11 ай бұрын
አላህን ፍሪ ሀናን
@user-bl4gs8wd8t
@user-bl4gs8wd8t 2 ай бұрын
ሠሠሠ
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
መጃጃል ያስጠላል
@hanankeder4586
@hanankeder4586 10 ай бұрын
ምርጥ ጓደኛ ናት ሀኒቾ❤❤❤❤
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
Prank mahonen ate negerem ede weryocheee
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 2 ай бұрын
ግን ሃና የምትወደው የመስለኛል ሳስበው
@ghghghh217
@ghghghh217 2 ай бұрын
ሚስኪን ሀናን ትወደዋለችዴ 😂😂😂😂 ምን ይሀን ያክል አናደዳት
@SalamAna-tz5ty
@SalamAna-tz5ty 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emutowfiq2994
@emutowfiq2994 10 ай бұрын
ሃናን ትወድሃለች ተረዳት
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 3 ай бұрын
ሀኒ ምርጥ ጓደኛ ❤❤
@user-dv7pf4dq6k
@user-dv7pf4dq6k 11 ай бұрын
አንተስ ምን ታደርጋታለህ ምን አገባት ታዲያ ምንስ ብታደርግ ለምን ጠራሀት ምንስ አስበህ ነዉ
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 11 ай бұрын
ምን ትረዳ የነዲደል ኡኮ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
ክክክክክክክ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 ай бұрын
ለምለም ለምለም አትበሉ በባለፈው ለኤፍሬምም ፈልጉለት ብላለች 😂😂
@CharaMai
@CharaMai 2 ай бұрын
ኤፍ አረተናፍቀሀል የት ጠፋችሁ ❤❤😢😢
@lidacall2815
@lidacall2815 11 ай бұрын
Bezu atekerareb endewedemochek feker yezok endayadebalelek 😅
@lmraabdo
@lmraabdo 11 ай бұрын
Wawe👍👍👍
@muhamad3183
@muhamad3183 2 ай бұрын
ሀኒ እና ኤፉ ምርጥ ጓደኛ ናቸዉ ሢተሣሠቡ
@T9dg
@T9dg 4 ай бұрын
የልብ ጓደኛ ማለት ነዉ ሀናን❤❤❤❤
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 2 ай бұрын
ምነው ልጂቱ ተጋዲማ ቀረቺ😂😂😂😂
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 11 ай бұрын
ሀናን ፍቅር አለባት ይለይባታን😅😅😅
@user-cc7nf8lu1b
@user-cc7nf8lu1b 10 ай бұрын
መጫወቻ አደረገው እየተመካከሩ ኘራንክ አለ
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 3 ай бұрын
ኤፋ ግን ሀናን አታበሳጭብን የምር
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 11 ай бұрын
ፌት አበሎትኮ😅😅🙊🙊
@user-mk4fo8tn1w
@user-mk4fo8tn1w 10 ай бұрын
ኤ ፊ አንተ ደግሞ እቺን አመጣክብን እኛ እኛ በስንቱ እንቃጠል
@halimagessi1357
@halimagessi1357 11 ай бұрын
ሀኒን አታሰቀይማት እኔ የሚመሰለኝ ታፍቅራሀለች ሀኒ ምናለ ቀለበት ብታሰሩ አተም ትውዳታለህ የጋደኛ ብቻ አይመሰለኝም እደማየው
@user-cp2vv5sn6n
@user-cp2vv5sn6n 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢በፈጠር
@user-os1cr3wb1f
@user-os1cr3wb1f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍
@monaleshm1218
@monaleshm1218 11 ай бұрын
👍👍😍😍
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts 2 ай бұрын
ሀኒ ከልቧ ጓደኛ ጓደኛ የሚለዉ ቃል አይገልፅሽም
@RehatLove
@RehatLove 10 ай бұрын
እሄ ዳር ዳር ማለት አሉ
@Aishaatube9976
@Aishaatube9976 11 ай бұрын
አንተም ጀምርክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bilileenugusee146
@bilileenugusee146 11 ай бұрын
Fara nach😂😂😂
@asukoo3853
@asukoo3853 11 ай бұрын
le.wendemuwa.sera.bota.atechemelalek.malet.farenat.new.endawum.ensu.nachewu.fara.malte.pranik.mehonun.enkuwan.menager.neberbachew.demo.leu.teru.ye.wandemenat.bota.selalat.new.yetabi.beton.tegelawu.nebar
@lidacall5542
@lidacall5542 11 ай бұрын
አይ ክርስቲያኖች ሚያናድድነገር አይደለም አለች ግን አንድሰው ሳያገባ መተሻሸት ሀፂያት ነው ነውርም ነው ግን ክርስቲያኖች እደ ጀብድ ያዩታል አዳሜ ተሳደቢ ከፈለክሽ ሀቁ ነው የተወራው
@Makdas1224
@Makdas1224 11 ай бұрын
እውነት ነው አልተሳሳትሽም የኔም ሀሳብ ነው በጣም እናደዳለሁ
@kek3891
@kek3891 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
🛑 ሜላት ለሁሉም ነገር መልስ ሰጠች
17:42
Keryihun tube ኬር ቱብ
Рет қаралды 29 М.
🛑የተንቢ ወርቅ ሰታኝ አርግላት አለችኝ❤@yetenbitube1
8:15
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 244 М.
📢 ድንገት ወንድሙዋ ደረሰብን #prank
10:57
Efrem_Tube
Рет қаралды 139 М.
📢 ሱስ ጀምሬያለሁ ስላት አለቀሰች
9:20
Efrem_Tube
Рет қаралды 89 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН