የመጨረሻውን ኢፍጠር ፕሮግራም ከ ጓደኞቻችን አደረግን 🥰🥰 ኢድ ሙባረክ 🙏

  Рет қаралды 128,612

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Жыл бұрын

#yetenbitube #abtube

Пікірлер: 695
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ🎉❤ አገራችን እደዚህ ነች ሁሉም በጋራ የሚኖርባት🎉🎉❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክበሪልንን❤
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
💛💋💋
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
ክበሪልን የኔ ውድ❤
@Abintbaba
@Abintbaba Жыл бұрын
ተባረኪልን ዉዷየ እናመሠግናል 🌹🌹😍😍🌷🌷
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
🎉🎉
@emuoesama
@emuoesama Жыл бұрын
ያርብ በፍቅር በሰላም ያኑርን ወላሂ እባየነውየመጣው ሳያችሁ ምክኒኒያቱም እድህ እኮነው እሚያምርብን ውድየኢስላም ልጆች ኢዱ ሙባርክ
@sarahowsmaid7190
@sarahowsmaid7190 Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ መልካም የኢድ በዓል ይሁንላችሁ ሰላም ለሀገራችን
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደርስን እህት❤❤
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 Жыл бұрын
እኳንአብሮ አደረሰን ውዷ
@user-hy5zi3hb7o
@user-hy5zi3hb7o Жыл бұрын
አብርሽና ፍቅርን የሚወድ ላይክ ያድርግ በጣም ነው የምከታተላቸው እነኝሆቹንኳ አላቃቸውም ብቻ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ማርኬና አብርሽ ስታምሩ እስከ ጎደኞቻችሁ በቃ ይሄነው ኢትዮጵያዊነት አይለያችሁ
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
አላህ ለሚቀጥለዉ አመት በስደት ያለነዉ ከቤተሰቦቻችን እድናከብር ያርገን ያረሂም ሀገራችንም ሰላም አርጎልን ያረብ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
... ማርኬ... ይሄ ነው ውበታችንን.. 1 ነገርን አስታወሳችሁኝ... ወሎ ውስጥ ይሄ ነው ውበታችው.. ይሄ ነው ባህላችው... ሙስሊም ክርስቲያኑ... አብረው ነው ፈጥራችው... ኑሮዋችው... በጣም ነው እምታምሩት.. የወጣት አዋቂዎች...🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የስልምና እምነት ተከተዩች ኢድ ሙባረክ
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
ስታምሩ ውዶችዬ ይሄ ነው ኢትዬጲያዊነት አንድነታችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ አብርሽዬ
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 Жыл бұрын
ምነኛ መታደል ነው ሙስሊም ላረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላሂ😢
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Жыл бұрын
አለባበሳቸው ማሻ አሏህ ጀሚኣን ሙስሊሞች ኢድ ሙባረክ
@1993Rihna
@1993Rihna Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤ልክ እንደኛ እንደወሎየወች እኛ በዓል ሲሆን ሙስሊም ክርስቲያን ሀብታም ከድሀዉ ያለንን ተካፍልን በፍቅር ነዉ የምናሳልፍዉ ❤❤❤❤❤አሁን ግን 😢😢😢እንደበፊቱ ፍቅር ጠፍቶ እርስ በርሳችን እያባሉን ነዉ
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Жыл бұрын
በጣም😢
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
በትክክል❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በጣም ❤️❤️😥
@user-ws2wy8wt7p
@user-ws2wy8wt7p Жыл бұрын
አገራቺን እንደዚህ ነች ሁሉም በጋራ እሚኖርባት🎉❤
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ❤ማነው እደኔ አመትባል ሲመጣ የሚከፍው 😢😢😢
@NejaAbrar-wx1jo
@NejaAbrar-wx1jo Жыл бұрын
አር አብሽር እንዴ እራስሽ አዝናኚ
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
እኔ
@user-gd2xw1bg7o
@user-gd2xw1bg7o Жыл бұрын
እኔ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እኔም
@keriyaasfr5122
@keriyaasfr5122 Жыл бұрын
ወላሂበጣምነዉ የምታምሩት አላህይጠብቃቹ እቺናት ሀገሬ አላህ ሁላችንሰም ያዋደን አላህሂዳያ ይሰጣቹ
@seadahussein9935
@seadahussein9935 Жыл бұрын
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shujon7107
@shujon7107 Жыл бұрын
ኡንኳን አብሩ አደረሰን
@Abintbaba
@Abintbaba Жыл бұрын
እንኳን አብር አደረሠን ዉዴ🌹🌹🌹🌹💋💋
@sakinaaly1362
@sakinaaly1362 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የአመቱ ከምኖዳቸው ቤተሰቦቻችን እድንጾም አላህ ይወፍቀን😢🎉🎉🎉🎉
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
አሚን ግን ኡኮ የለፈዉሚ እንዲ ነበር የልነዉ
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n Жыл бұрын
አለሁማ አሚንንን ያራብ አብሽሩ እንሻአለህ አንድ ቃን አለህ ለሀገራችን ያበቃናል ቢእዝንለህ ዉድ ያኢስለም ልጆች ኢድ ሙበራክ አለይኩም
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
አሚን የረብ😢😢
@erukya
@erukya Жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ኢንሸአላህ አገራችን ሰላም ያርግልን
@alfyia9642
@alfyia9642 Жыл бұрын
Amiiin
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt Жыл бұрын
እች ናት እሙየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማሻ አለይኮም እንኳን አብሮ አደረሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕🌹የእኛ የውሎየዎችን ባህል በእናተም ላይ አየሁ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
በካሜራ እይታ ውስጥ ኖት 😂😂😂😂ሁለቱም ሴቶች ውቦች ናቸው ማርኬ አንጀቴን ይበላዋል ለምን እንደሆነ አላቅም ስታምሩ የኔ ጉራጌዎች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-wl5fq1dn7g
@user-wl5fq1dn7g Жыл бұрын
የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ እናተም እኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@rabiahussain8570
@rabiahussain8570 Жыл бұрын
ያአላህ የኢጃብ ውበት ደስትላላችሁ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እደሚያምርባቸው ያቃሉ አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ የእስልምና እምና እምነት ተከታዮች
@user-sw5yg2js5u
@user-sw5yg2js5u Жыл бұрын
እነማሰግነለን😍🌹🌹👈
@nazrul4837
@nazrul4837 Жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ዉድ የኔ መልካም
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጣም ነው የሚምረው ኢትዮጵያዊነታችን በጣም ነው የሚምረው ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤ሙስሊም እህቶቸ ና ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
ሁሉንም ሙሥሊም ያድርጋችሁ ያረብ
@gipgip1636
@gipgip1636 Жыл бұрын
Kkkkk
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@dhxhdfuuccjffj3206
@dhxhdfuuccjffj3206 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-wh4uh7vc3n
@user-wh4uh7vc3n 11 ай бұрын
ሚን ያስቀል ሁሉም ሲወለድ እኮ ሙስሊም ሆኖነው ሚወለዳው
@fhhf3250
@fhhf3250 8 ай бұрын
​@@user-wh4uh7vc3nአይደለም
@sadasada8848
@sadasada8848 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ❤❤❤❤አላህ ፍቅሩን ይብዛላችሁ❤❤❤እድህ ነው የሚያምርብን❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የኛ የወሎ ፍቅር ትዝ አለኝ ይሄን ስብስብ ሳይ እንደዚህ ነው ምንኖርው❤❤
@medi45672
@medi45672 Жыл бұрын
እስከ ዛሬ ቪድህን አያለሁ ግን ሰብ አላርኩህም ነበር ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቪዶ ስለለቀክ ሰብ አርኩህ
@rahmarahma3580
@rahmarahma3580 Жыл бұрын
ወላሂ ቡትዬ እኮ ትለያለች የፍቅር ሀገር ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ የሀገሬ ልጆች በርቱ🎉🎉🎉🎉
@hayathayat9273
@hayathayat9273 5 ай бұрын
ፍቅርዬ እምወድሽኮ በምክኒያትነዉ የኔ ቆንጆ❤
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 4 ай бұрын
ሑሉየሚያምርባት🎉🎉🎉🎉
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ማሮችየ❤❤❤❤
@Neima-do1oy
@Neima-do1oy 4 ай бұрын
ፍቅር ፍልቅልቁዋ የዛሬ አመት ትዝታ የልጅነት ፍቅር እና የእናት ሞት መቼም አይረሳም አብርሽዬ ፈጣሪ ያስታርቃቹሁ ዱአዬ እውን እንደ ሚሆን ዘንድ አልጠራጠርም ሁለታቹሁም በአካል አላቃቹሁም ግን የጋሽዬ ልጆች የጉራጌ ፈርጦች በራስ ቀለም መዋብ ፍቅርም እንደዛው ፈጣሪ አንድ ያርጋቹሁ❤❤❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Ай бұрын
ከአብርሽ አጠገብ የተቀመጠው ተመልከቺ አሁን የሱ ጋደኛ ነች ሰውን ማመን ቀብሮ ነው የሚባለው ለዛ ነው እኔ በጣም ስለገረመኝ ነው ከአብርሽ ነጥቆዋ ለራሱው አደረጋት የተጣሉበትም ምክንያት በዛ ነው በአሁን ሰአት ፉቅር ከአብርሽ አጠገብ የተቀመጠውን ልጅ ይዛለች ለመናገር ግን አልፈለግሙ 😂😂👍
@ekramymam5901
@ekramymam5901 9 ай бұрын
ዋው ትለያላችሁ እንደዚህ ሲሆን ደሰሲል ኢትዩ መሆን መታደል ነው ያርብ ፍቅር በፍቅር ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h Жыл бұрын
ተምረለችሁ ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ቀጥሉበት አላህ አንድናት ፍቅር የብዘልን
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኢድሙባረክ ማሻአላ ህ ስታምሩ ውበት ሲለካ በሂጃብነው ለካ
@fatiha870
@fatiha870 Жыл бұрын
ወዉ ሁነት ወዳድኩዋቹ❤❤ በቃ❤❤❤❤አንድነት ደስ ይላል❤❤
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ የኔ የኔ ብቴዎች እቁዎች❤❤
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 9 күн бұрын
ቀን በቀን ፍቅርና አብርሽ የሚያሥታዉስ😢
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын
ውበት በሂጃብ🎉❤
@Zebu918
@Zebu918 Жыл бұрын
እዚ አሉ አይደል የመዳም ሩዝ ጠግበው ሚያባሉን አቦ ይመቻቹ
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 Жыл бұрын
ምሢትህ ያብርሺ ጎደኛክ ደሥ ሥትል ደግሞ እዴት እዳማረባት ወሏሂ ማሻአሏህ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 9 күн бұрын
አብርሽ መቼም የልጅ ለጅ ብታይም ከፍቅርዬ ያሣለፍከዉ ላይፍ እንደ ማትረሠዉ እርግጠኛ ነን
@alemshetshishigu5526
@alemshetshishigu5526 Жыл бұрын
You guys so beautiful god bless more more!!!
@destamelese3244
@destamelese3244 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነዉ በጣም ነዉ ደስ ያላችሁኝ እኔ እራሡ እንደዚህ ነበር ከጓደኞቼ ጋ የማሳልፈዉ ዛሬ አረብ ሀገር ብቸኛ ሆንኩ እንጂ
@user-md2ij7ni7w
@user-md2ij7ni7w Жыл бұрын
ማአሻላህ እንዴት ነው ምታምሩት❤❤
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Жыл бұрын
አብራችሁን ስታፈጥሩ ደስ ይለናል ቀጥተኛውን ምንግድ ይምራን ግን ሀይማኖት ይግል ነው በኖሮ አብሮ መድስት ይፈቀዳል በሀይማኖት ግን አይፈቀድም የናተ በአል ስሆን መሂድ በናት ሊፈቀድ ይችላል ሳመጡ ብላችሁ ቅሪ እዳይላችሁ ሀራም ነው ሴታቹን ደግሞ በሚደያ አታቅረባቸው ሆ የውድሚን ልብ ሊስርቁ ነው
@Gg-ko7pk
@Gg-ko7pk Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኳን አብሮ አደረሰን
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ስታምሩ ሁላቹንም ዉድድድ ባንድ ልቤ💝
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
በስላሴ ስም ስታምሩ ታውቃላችሁ ኢትዮጵያ እንድህ ስንዋደድ ትስቃለች ደስ ይላታል አቦ አይለያችሁ❤❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ኢ/ያ እኮ ተዋደን ተጋብተን ተከባብረው ነው የሚኖሩት ከዚህ እኮ የሚባሉት ለሽቀላ ነው እህቴ
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 Жыл бұрын
ይቺ ናት😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዉዷ ሀገራችንንን ፍቅራችንን ያብዛልን ሠላማችንን እደምድር አሸዋ ያብዛልንንን ስታምሩ❤❤❤❤❤
@zebibazebiba-ou7qm
@zebibazebiba-ou7qm Жыл бұрын
ማሽአላህ ሙስሊሞች አለባበሳቼዉ ሲያምር😍😍😘😘😘
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 5 ай бұрын
ሃይማኖታቺን ቢለየንም, ኢትዮጵያዊነት አይለየንም ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇯🇴🇯🇴🙋‍♀️🥰🥰🥰🥰
@AsqdAsew-nj6un
@AsqdAsew-nj6un Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ♥♥💖💖💖💖
@memrecords
@memrecords Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ የሀገሬ ልጆጅ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ማሻኣላህ ጨለባበስ ስረአት እርጋታ👌👌👌
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Жыл бұрын
መሸአላህ የኔ መልካም ኢትዮጵያዊ ውብ ናችሁ ሁላችሁንም እኮን አድርሰን አደርሳችሁ ሀባይብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын
ማሻአላህ ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወድሞቸ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
ማሻአለህ ማሻአለህ ደስ ትለለቹ ደሞ ስተምሩ አላህ አይለየቹ ❤️❤️
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 Жыл бұрын
Yene wudochi ❤❤❤❤❤ ukani abiron adarasaa siwodachuu
@aagg4801
@aagg4801 Жыл бұрын
የፍቅርና የአብርሽ ፍቅር ይለያል ፍቅር ስታይህ እንኳን ትሳሳልሀለች ተንከባከባት
@irikrir538
@irikrir538 Жыл бұрын
አለይና አለይኩም አሚን አላሆም አሚን አድነት ነዉ እኛ እሚምርቡን ደስ ትላላቹሁ😘😘😘😘😘😘
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ስታምሩ ማሻአላህ❤
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d Жыл бұрын
አለይና አለይኩ ውዴቸ አሚን አይለየን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤
@sadahidam9130
@sadahidam9130 Жыл бұрын
ማሻአለ ተባረከላ ❤❤❤❤ ሰወዳችሁ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ገና ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኳቹ አይለያቹ❤❤
@wewee1399
@wewee1399 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትል ፍቅራችሁ ይጨምር
@dastaanano9926
@dastaanano9926 Жыл бұрын
ማርኪ ላ ፍቂራኛክ ማስቃል ግዛላት እድ ሙባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gidbgudb3503
@gidbgudb3503 Жыл бұрын
mashaa alebabasachu betam new yemiyamrew enkown aderasachu eid mubaraak❤
@user-cb1fj8ps2r
@user-cb1fj8ps2r Жыл бұрын
ማሻላህ ደሰ ሰትሉ። የአላህ አንተ። እረዳን አገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን። የምነፈጥረበት አመት ናፈቀን። እኮ
@TigstFekede-wr6zd
@TigstFekede-wr6zd 8 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ውዶች ❤❤❤
@kal3501
@kal3501 Жыл бұрын
Eda Mubarek yager lejoch ye esalaman emanat tekatawech melakam bel❤❤❤
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aishaumer179
@aishaumer179 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ምርጦች ❤❤❤
@hawa76
@hawa76 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እነ ማርክ እነ አብሪሽ እነ ፍቅር እነ ሄሉ ዋዉ ደስ ስትሉ ወላሂ በጣም ነዉ ምወዳቹ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤
@zedbintkedir9434
@zedbintkedir9434 Жыл бұрын
ወላሂ እንባዬ ነው የመጣው እኔ የቡታጅራ ልጅ ነኝ ሙስሊምም ነኝ እንዲ ስንዋደድ ደስ ነው የሚለኝ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ ደስስ ትላላቹህ እህህህ እኔስ መቼ ነዉ ከባሌ ጋና ከቤተሰብ ባንድ ሁኜ የማሳልፈዉ 😢😢😢😢 አይይ ከፋኝ
@selma5801
@selma5801 Жыл бұрын
አላህ ይባርክ ፊኩም
@assders6682
@assders6682 Жыл бұрын
ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉EID MUBARKI🥰🥰
@zharaa882
@zharaa882 Жыл бұрын
እናመሠግናለን እኳን አብሮ አደረሰን
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
Thank you for Everything 🙏
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
❤❤❤❤ኢንካን አደረሳቺዉ የነ ዉዶች😘😘😘
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ አንደነታችን እንዴት ደስ ይላል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዘረኛን አጥፋልን
@ppooiiuuuytppooiiuuyy9280
@ppooiiuuuytppooiiuuyy9280 Жыл бұрын
ማሻላህበጣምደስትላላቹህ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 4 ай бұрын
ፍቅርየ ሑሉ የሚይምርብሽ ፍልቅልቅ አላሕ ያሥታርቃችሑ
@souoo6477
@souoo6477 Жыл бұрын
❤enamesegnalen ትህትና አለባበስ ሳይቀር አስተካክላችሁ ❤ስትመጡ ክበሩልን
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ምነው ሁሉም ኢትዮጵያን እዴ እናንተ ቢሆን 💯✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
ይቺናት የኜኛ አገር ወላሂ እናመሰግናለን❤❤❤ ኢድ ሙባርክ
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. 8 ай бұрын
ማሻአላህ ይሄነው አንድነታችን ባሀላችን ወጋችን እኛ ብንዋደድ አንድነታችን ብናጠነክር ይሄ ሁሉ ነገር አይፈጠርም የዚሁሉ መፈጠር መንሥኤው እኛው እራሣችን ነን ማንም አይደል አሁንም አድነታችን አጥብቀን እንያዚ ሁሉም ነገር ይሥተካከላል ኢንሻአላህ❤❤❤❤
@shujon7107
@shujon7107 Жыл бұрын
ሙስሊሞች ኢድ ሙባሪክ ብያለዉ ኡንኳን አደረሰቹ ኢደል ፊጥሪ በአል
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Жыл бұрын
ያሰላም ደስ ስትሉ አለይና ወአለይኩም እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችየ ክርስቲያን ወገኖቻችንም ኮሜንታችሁ ያስደስታል በርቱልን
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርላቹ ውቦች
@tube5290
@tube5290 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስል🎉🎉🎉🎉🎉
@rrr5704
@rrr5704 Жыл бұрын
እንኳን አደረሠን
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውዶችየ ስላከበራችሁን
@gsuu5686
@gsuu5686 Жыл бұрын
ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ❤❤
@zulfadilbeto8003
@zulfadilbeto8003 11 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
መሸአላህ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤
@belchal2027
@belchal2027 Жыл бұрын
ወለሂ ደስ ስትሉ ውድድድድድ💞💞💞💞🌹🌹🌹
@fatiyahulchafo
@fatiyahulchafo Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሁሌም ሰላምሽ ይብዞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌
@user-pj1ur8kb9f
@user-pj1ur8kb9f Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ 💚💛❤️
@medinaabdu8550
@medinaabdu8550 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንድህ ነው ኢትዮጵያዊነት🥰🥰🥰🥰
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
ማሻአላሀ ተባረከላሀ
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 110 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 56 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 132 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,4 МЛН
ሸጊቱ ከተማ ገባች . አዲስ አዝናኝ ድራማ 🙈👌
15:01
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 240 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН