ዳኒ የሚወደውን ቲሸርት ቀደድኩት

  Рет қаралды 260,072

Dani and Tsge Royal

Dani and Tsge Royal

2 жыл бұрын

የ ፅጌ ቤተሰብ ሁኑ • ለዳኒ ፍቅረኛዬን አስተዋወኩት 🙏

Пікірлер: 558
@daniroyal9689
@daniroyal9689 2 жыл бұрын
የፅጌን ቤተሰብ ሁኑ kzfaq.info/get/bejne/hraHd72QldXPl4U.html
@user-sm7oo8qe4d
@user-sm7oo8qe4d 2 жыл бұрын
ተናድጄባታለሁ ከምር ዳኒ
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 жыл бұрын
በገንዘብ አትቀልዱ ስንት እራቁቱን የወጣ አለ ደነዝ
@meliilove1002
@meliilove1002 2 жыл бұрын
Nidet yamiribahal danisha
@abebuabebu6571
@abebuabebu6571 2 жыл бұрын
Dani engedih chalew minm madireg ayichalem
@user-lb9rf5pg6l
@user-lb9rf5pg6l 2 жыл бұрын
ምነውለተሸገረብሰጪው አሁን ላይ ልብስ ውድ ነው ስትአለሱንየሚመኝ
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 2 жыл бұрын
ዘመኑ እዩኝ ባይ የበዛበት ነው
@altrabididan9699
@altrabididan9699 2 жыл бұрын
እናንተ ግን ላቅመ ኮመንት ደርሳቹዋል
@erahma5383
@erahma5383 2 жыл бұрын
@@altrabididan9699 አንተም ደርሰሀል 😏 ኮመንቱ ምንም ስተት የለበትም
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይህ ብር አሳበዳቺሁ እውነት ልብስያጣ ስንትሰውአለ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
ቪዲዮ ስንት ሺህ ያመጣል ሞኝ ነሽ?
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 2 жыл бұрын
ደሃ የሚለብሰዉ ባጣበት ግዜ ኣንቺ ትቀጃለሽ ምናለበት ለኣንደ የኔ ብጤ ብትሰጡት በጣም ነበረ የም ወዳቹ ኣሁን ግን ኣስጠላቹ ኣስተማሪ ነገር እንጂ መጥፎ ኣታስተምራን ኣዝናለዉ😭
@kariyatkadir1872
@kariyatkadir1872 2 жыл бұрын
ወለህ በጣም ነዉ የምተናድጅም ሳውዲአረቢያ እስርቤት ለይ ምለብሱቱ አቶ ፊስተል የለበሱ አንች ልብስ ትቀጃለሽ ሀገራችንስ ብሆን ስንት ምስክን አለ😭💔
@banchitube1796
@banchitube1796 2 жыл бұрын
ዳኒ በቅርቡ እንጠብቃለን 🤣🤣🤣እንደዚህ ያለፕራንክ ይቅርባቹ🤗🤗
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበፈጣሪ
@banchitube1796
@banchitube1796 2 жыл бұрын
@@fatumawase ሠሞኑን ደምሬሽ አንስቶታል እሺነይ እኔቤት
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 2 жыл бұрын
ፅጌ በጣም ይቅርታ የዛሬው ፕራክ በጣም ያስጠላል በእውነት እዴት ደህና ልብስ ይቀደዳል??? ለተቸገሩት ብሰጫቸው እዴት በፀደቅሽ ነበር የታረዘን ማልበስ እኮ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማልበስ ነው ይህ ደግሞ ዋጋ ያሰጣል የዛሬው ቀልድ ግን በጣም ያስጠላል ያቅለሸልሻል እሺ አዝናለሁ በጣም😢
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
@mayaunited4977
@mayaunited4977 2 жыл бұрын
ሰግጥ ያለ ኘራንክ ነዉ ...ትሸርቱን ቀደሽ ኘራንክ ትያለሽ ሌላ ገዝተሽ የሱን ብትቀጂ እንኳን አሪፍ ኘራንክ ይሆን ነበር ..ኘራንክ ሳይሆን እብደት አስመሰለብሸ 😝😝😝🙈
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 жыл бұрын
ክክክክእክክ
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 2 жыл бұрын
በሂውማም ሄሯ መቶባታል
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እንደዛህ አይነት ፕራንክ አላቅም እሄ ተኮል ነው እራሷ ጀምራ በሂማን ሄሯ ጨረሳት
@johnfikru
@johnfikru Жыл бұрын
ስልክ ሰብሮባታል እኮ
@badoegirtube7629
@badoegirtube7629 2 жыл бұрын
Respect for your camera man pls ብዙ video ላይ ትቆጡታላችሁ እሱ ስራውን ይስራበት እናንተ ቀልዳችሁ በልክ ይሁን
@romiydawit
@romiydawit 2 жыл бұрын
ኽረ አታካብድ ዳኒ ነጮች ስንት ነገር ያጠፋሉ አንተ ለአንድ ቲሸርት እንዲህ መሆን ደስ አይልም ♥
@user-fu8ko8tq4s
@user-fu8ko8tq4s 2 жыл бұрын
ኤጭ በልብስ አትቀልጅ ይህን ነው ምጠለው ለምስክን ብትሰጡት እኮ አጅር ተገኛላችሁ ።ግን ስወደችሁ💞🌹🌹🥰🥰
@saraaman4733
@saraaman4733 2 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ አጨሰቺው ልጁን 😂😂😂ፅግዬ የመልስምት እሚባል ነገር አለ ልብስሽንስ ተይው ይቺን ፀጉርሽን በተኛሽበት ጎምዶ ጉድ እዳይሰራሽ ወደ ሁማንሄር እዳያስገባሽ ተጠቀቂ😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😁
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ሂውማን ሄር ቆርጦባት ተቃጥላ ነበር
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ደግሞ ቲሸርቷ በጣም ዉብ ናት ለብሷም ታምረበት ነበረ ኡፍፍፍፍፍ ስታናዲዲ ምን ትመስላለች በአላህ አቺ በዳኒ ቀልብ አዲቀን ደርቀሽ እዳትቀሪ
@user-on9oy7lm3k
@user-on9oy7lm3k 2 жыл бұрын
እብድ ናት እንደ ሰው እሚለብሰው አቶ ብርድ እየሞተ አይየሰው ልጅ ስታስጠላ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 жыл бұрын
እነሱ ብር እየሰሩበት እንደሆነ አላወቅሽም
@user-on9oy7lm3k
@user-on9oy7lm3k 2 жыл бұрын
@@mekuanent8744 እና ብርም ቢሆን ድሀ ገር ላይ እንደት ልብስ ይቀደዳል ተይ እንጅ
@Martijesuslord792
@Martijesuslord792 2 жыл бұрын
ወይኔ ግን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ንዴት እኮ መጥፎ ነው ቀልድም አይነት አለው ግን የናት ይከብዳል 😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር,ልቦና,ይስጥሽ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
እሷ መች አዲቀንስ እደሰሁ ሆና ታዉቃለች ካለባበስ እስከ ንግግር ዳኒ ግን እረጋ ያለ ምርጥ ልጂ ነበረ አብረዉ አይሄዱም
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
ቆሻሻ ለተቸገር አትሰጭም
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@tesfayealemu3485
@tesfayealemu3485 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቀልድ ያስጠላን አንድ ቀን የምር ትቀያየማላችሁ
@imebetbekele246
@imebetbekele246 2 жыл бұрын
Dani 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💞
@selamselamselamawit1152
@selamselamselamawit1152 2 жыл бұрын
እውነት
@meazyalemayehu6365
@meazyalemayehu6365 Жыл бұрын
የጽጌ በቀል ደስ ሲል በጣም
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታስጠይዉ ቢያንስ ከመቅደድ በሌላ ነገር አትተኪዉም ነበርዴ ደነዝ ነሽ
@user-vp5pw6kb5u
@user-vp5pw6kb5u 2 жыл бұрын
አንዳ አንዴ እብድ እብድ የሚጫዉተን ነገር ይገርመኛል ስንት ሚስኪን እህት ወንድሞች እሚለብሱትን አተዉ እርቃናቸዉን ይሄዳሉ አንቺ ትቀጃለሽ ፖራክ ስሰሩ አስተማሪ የሆኑ ነገሮች ብትሰሩ ጥሩ ነው
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 жыл бұрын
ኢሄ እኮ ፕራንክ ሳይሆን ደንፉ የሚያስይዝ ነው ፕራንክ ስታደርጉ ጥንቃቄ አድርጉ በጣም ያስጠላል
@betelihembelaye5042
@betelihembelaye5042 2 жыл бұрын
እዉነት ግፍ ነዉ የሚለብሱት አተዉ በየአረብ ሀገር የሚሰቃዩ እያሉ ....ለነሱ መድርስ ባትችሉ እንኳን ድምፅ ማሰማት የሚሻል ይመስለኛል
@hayatseid4454
@hayatseid4454 Жыл бұрын
ፕራንክሽ ያስጠላል ፅጌ እሄን ያጣ ስንት አለ አንች ተቀጃለሽ ፕራንክሽ ሰውን ሳይጎዳ ቢሆን ደስ ይላል እሄን የመሰለ ገስተሽ መተካት አለብሽ በኛ ፊት ንዴቱን እንዳዬን ደስታውንም እንይ
@bezabeza900
@bezabeza900 2 жыл бұрын
ወይኔ ፀጌ ሙዝዝ አልሽ ምን ሆነሽ ነዉ ዳኒ የኔ ወንድም ሚያስተምር ነገር አጣልን ፀጌ አረጋጋዉ ምንም አልተመቸኝም😏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነት
@gojegoje6080
@gojegoje6080 2 жыл бұрын
ቲሸርቱን ምን ያህል ቢወደው ነው ግን እንዲህ የተንጨረጨረ ምስኪን 😢😢 እኔም ምወደውን ልብስ ሰው ስጭኝ ሲለኝ ደሜ ከፍ ነው የሚል እንኳን ቀደውብኝ ይከብዳል
@mariyamawit4279
@mariyamawit4279 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ አቺ እብድ
@mekememe4784
@mekememe4784 2 жыл бұрын
ዳኒ በቃ ፕራክብሎ ፀጥ ውይ ምርጥ ዳኒ ፅጉ ተመቸችኝ
@user-vf3fy6rb4w
@user-vf3fy6rb4w 2 жыл бұрын
ክክክክክ ፅጉ ዳኒ ደስ ስትሉ
@mekiyaaaaatube9701
@mekiyaaaaatube9701 2 жыл бұрын
😂😂😂ዳኒ አብሽር አንዳደየ ያለ ነው
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o 2 жыл бұрын
ፕራክ ደስ የሚለው ለዛ ሲኖረው ነው ደግሞ የተሻለ ነገር ማዘጋጀት ነበረብሽ ግግም ያለ ፕራክ ያስጠላል
@selamselamselamawit1152
@selamselamselamawit1152 2 жыл бұрын
ግም ግም
@tigistwondeson3046
@tigistwondeson3046 2 жыл бұрын
ፅጌ የውነት ደስ አይልም ዳኒ እንጠብቃለን መቼም ብድር በምድር
@ikrammed2528
@ikrammed2528 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ሁለነገራችሁ ይመቸኛል ተጠንቀቂ ፅግሽ ልብሶችሽን ዳኒ መባቀሉ አይቀሬ ነዉ
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔዉ እዉነት ወገን ተርቦ ወገን ታርዞ የሚለብሠዉአጥቶ ሥንት ህፃናት ብርዲ እያገኛቸዉ አንች ግን በገንዘብ ትቀልጃለሽ ብር ነዉ የቀዴዲሽዉ ብር ይገባሻል የሆነች ቆሌየለላት በፈጣሪ 😔
@sossss5332
@sossss5332 2 жыл бұрын
Sera nw
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ ዳኒዬ ትሸርቷ በጣም ታምር ነበር ፅጌ ግን አቤት ክፋትሽ 😀😀
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ዊ ሲያዛዝን አጥፍተሻልየምር በጣም ያምር ነበር
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 2 жыл бұрын
ለእናተው መሀል አገር ላላችሁ ብሎ ስንት ሚስኪን በጡርነት ልብስ እያጣ እርቃኑን መከራ ይበላል እናት ቅደዱ
@grunmandefru5197
@grunmandefru5197 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቀልድ ነዉ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 2 жыл бұрын
አረ በናትሽ ስንት አይነት ስራ እያለ በልብስጨዋታ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 жыл бұрын
እንዲ አይነት ፕራንክ ይደብራል የአገር ውስጥ ቀልድ አይደለም በጣም ያስጠላል
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 2 жыл бұрын
ዳንየ ስታምር ስትናደድ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
ከት ልጀምር ተመችቶኛል ይህ ከባድ በቀል ነው ክክክክክክክ
@user-tw7dd6yb6p
@user-tw7dd6yb6p 2 жыл бұрын
ከምር እኔም ቅጥል አልኩኝ ደሞ ቲሸርቷ ስታምርርር
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ያምሻል የመቅደድ ሱስ አሳብ አለሽ በናትሽ ስንት ደሀ አሉ ልብስ የሌላቸው ለነሱ ስቻቸው በናትሽ ቡዙ አይነት ነገር መስራት ትችያለሽ ቆንጆ ነሽ ፈገግታሽ ያምራል አክት ማድረግ ትችያለሽ እንደነሱ አይነት መስራት ትችያለሽ እንጂ ልብስ በመቀዳደድ አያምርብሽም እባክሽ ብዙ ተመልካች ልጆች አሉ
@seli1719
@seli1719 Жыл бұрын
This reaction is something I didnt expect after I saw Tsige's reaction to her human hair cut, She respects him regardless, she is not abusive at all.
@hawatube8825
@hawatube8825 2 жыл бұрын
ወይ ዳኒ ፅጌን መካት ዋ እዴ አትናደድ ብራክ ብራአክ ነው
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
ወላሂ አሁንስ እኳን ዳኒ እኔም ተናደድኩ ፀጌ ጥሩ አልሰራሽም ሀቂቃ ሀራም አድስ ልብስ አይቀደድም 😥🤔
@melatsoymelat6463
@melatsoymelat6463 2 жыл бұрын
ዳኒየ እንወድሃለን
@suraman6512
@suraman6512 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ጽግዬ❤❤❤ አንተስ ለብሰ ለምን አልመጣህም😂😂😂
@milamalede2481
@milamalede2481 2 жыл бұрын
Awww swedish tishertun slekededshiw sayihon endihu tmechigbaleshi 😂❤❤❤❤
@hayerasurur3781
@hayerasurur3781 2 жыл бұрын
ዋው ስዋደቹ ጽጌ ጋራሚነሽ
@tadeladereje961
@tadeladereje961 2 жыл бұрын
ዳኒየ ታሳየኛለህ ፀጉሮን ከተኛቺው ቆርጠህ አሳያት እዴት እደሚያማት
@user-kh3dd7rw8b
@user-kh3dd7rw8b 2 жыл бұрын
ዉይ እንደዛሬ አላሳቃችሁኝም የእብድ ቀን አይመሽም አለች አያቴ እወይ ፅጌ አሳበድሽው ዳኒን አያያያያ
@user-ed3wk1pb7g
@user-ed3wk1pb7g 2 жыл бұрын
ፅጌ የሥራሽን ይስጥሽ በእዉነት ስዉድሽ ግን ይመቻቹ ዳኒ አይዞህ ጊዥለት በቃ👍😁😁😁😁👍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነት
@nebihaseid4337
@nebihaseid4337 2 жыл бұрын
የምር ያሳቀኝ ካሜራህን በዝህ በመቀስ ነዉ የምቋርጠዉ ሲል ክክክክ
@gechogecho6497
@gechogecho6497 2 жыл бұрын
ይሠቻቹ ደሥ ትላላቹ አትናደድ ግን ዳኒ
@liyashewangzaw2451
@liyashewangzaw2451 Жыл бұрын
Esey antes endeza setasekayat alnbr gobez tsegeyeee
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ስታሳዝኑ
@user-ys4ge8vs9e
@user-ys4ge8vs9e 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ለኮሜንት ለምን አትጋቡም
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ተመካክርሽነው፣ክክክክክ😁😁😁
@tsigeango8070
@tsigeango8070 2 жыл бұрын
ኤሬ እንደዝ አይነት ፒራክ ይቅርባችሁ ያጣላል ዳን የምር በጣም ነው የደነገጥኩት
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ፀጉሯን ቆራርጠህ ጣልላት። ወይ አግባና ፕራክ አድርጋት😂😂😂😂🤔
@emubilalemubilal4511
@emubilalemubilal4511 2 жыл бұрын
ለካ ያቺን ምክር ሰምቶነዉ ዛሬ ፀጉሯን የቆራረጠዉ😥
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁አትምታብኝ ፅግየን ዳኒ ዋ 😔😔😔
@hlewayley5007
@hlewayley5007 2 жыл бұрын
እፍ የናተ ብራንክ እረወዲያ
@salamsalammalye6723
@salamsalammalye6723 2 жыл бұрын
በአርሴማ ስታምሩ
@alumaz4593
@alumaz4593 2 жыл бұрын
mndnewu guys........dehna idea xefto nw?
@almeandmesitub2921
@almeandmesitub2921 2 жыл бұрын
ወይ መቆራረጥ 😂
@geedakoliyya3399
@geedakoliyya3399 2 жыл бұрын
ደሰ ትላላችሁ
@hayatseid4454
@hayatseid4454 Жыл бұрын
ትደብሪያለሽ ፅጌ እሄን የመሰለ ትሸርት ትቀጅበታለሽ ብድሩን አትችይውም
@mariyamoman8995
@mariyamoman8995 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀእደዝህ ብለብሠውኮ ያምራል አላለችም
@biruktesfaye
@biruktesfaye Жыл бұрын
wow yeha emechetoghale gene prankun kebede aderegute 😄😄😄😂🤣
@selina3049
@selina3049 2 жыл бұрын
ዳኒየ ብድርህን ከዚ በበለጠ እንደምትመልስ ኣልጠራጠርም😂😂
@samirasamira2142
@samirasamira2142 2 жыл бұрын
ሥታሥጠላወላሂ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ዉይይይይይ ዳንዬ ከባዲ ነዉ ግን ሶብሩን ይስጥህ ለሁሌዉም ከዝችጋር ሆነህ እዴት ነዉ ዴዴዴዴዴዴ ያቺ ልጂነት 40,አመት ዲረስ ነዉዴ
@askaldemlew6119
@askaldemlew6119 2 жыл бұрын
ዳኒ ከዚህ የበለጠ ፕራንክ ፅጌን እንደምታደርጋት እጠብቃለሁ ።
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 2 жыл бұрын
ሥት ሚሠራ ፖራክ እያለ ሰውሚለብሰው አጥቶ ግን ወላሂ ለአድ ሚሚሥኪን ብሠጪ ስት ሀጅር ታገኛለሽ እረ ፍረዱን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነትበአላህዜድየ
@slam5037
@slam5037 2 жыл бұрын
ስወዳቹ
@marifajemal830
@marifajemal830 2 жыл бұрын
ወላሂ ለአዚም ዳኒ ቀላል አላሳከኝም ግን ያንንኑ የሚመስል ቲሸርት ግዢለት ፅጌ
@misgechanal1110
@misgechanal1110 2 жыл бұрын
ጽጌ በእውነት በጣም ተሰጠላለሽ Lፕራንክ ብላሽ የልጁን ቲሸርት መቅደድ ለምን አስፈለገ ለአንድ ድሀ በሰጪ ምን ችግር አለ ሰገጤ ነገር ነሽ የምር በጣም ነው መትደብርሺ You are so proud of yourself
@A-900.
@A-900. 2 жыл бұрын
ውይ አጨካከን ምነው ይሄን ያህል ግፍ ነው እሽ
@zenyzewge586
@zenyzewge586 2 жыл бұрын
ጂል ከምቀጂው ጎዳና ላሉት ብሰጭው አይሻልም
@user-tw6ex8bt5z
@user-tw6ex8bt5z 2 жыл бұрын
ምንየመሠለዉን ቲሸርት ቀደ ድሽዉ ደፈጂልነሽ ልበል
@hayatabol6799
@hayatabol6799 2 жыл бұрын
ክክክ
@gelilawelderufael417
@gelilawelderufael417 2 жыл бұрын
ፅግሽ የምር አሪፉ ቲሸርት ግዥለት ዳኒዬ ቻለው
@bst7580
@bst7580 2 жыл бұрын
wow it's amazing
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
አይ ዳኒ ግን አስቆኛል በልጂቱ ስራ ተናዲጄ እያለ ልክ ከኪሱ ሲያወጣ ያየዉ አስተያየትና አባባሉ ወላሂ በጣም ፈታ ነዉ ያደረገኝ የኔ ሚስኪን ዳኒኮ እርግት ያለ ልጂ ነዉ እደወጣት አይደለም
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እኔም
@hiwotassefa5538
@hiwotassefa5538 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጆሮዉንም ነገ ቆርጠሽ ፕራንክ ነዉ እዳትይዉ ብቻ
@user-ik2ck1vo3b
@user-ik2ck1vo3b 2 жыл бұрын
እረ ጉድ እንደዚህ አይነት ቀልድ ይደብራል 🙄ቀጣይ ዳኒየ ፀጉሮን ቁረጥባት😄😄😄😄
@SSs-xs5pz
@SSs-xs5pz 2 жыл бұрын
ያሠብሽው ተሣክቷል😂😂
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ብራካችሁ ዪቱቦች
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
ያ ገቢይ😕 ለሚስኪን ለምን አስጭዉም
@saidarqway5739
@saidarqway5739 2 жыл бұрын
እረ አሁንስ የበቀል ነው የሚመስለው 🙊ደግ አደረገችህ ብታገባትስ😆😆
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@emebettube4963
@emebettube4963 2 жыл бұрын
ወየው ክክክክክ
@rozatesfay8786
@rozatesfay8786 2 жыл бұрын
Anchi shibsh betam new meyastlaw
@eutaeyu9306
@eutaeyu9306 2 жыл бұрын
Betam tasetlalhu
@user-ih5ro7sh7s
@user-ih5ro7sh7s 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 ዳኒም ብድርህን መልስ❤😂
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 жыл бұрын
እሄ ፕራንክ አይደለም በጣም ያስጠላል እጂ እጂ ይላል
@hegerbeattube4813
@hegerbeattube4813 2 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ ፅጌ ሰው የሚለብሰው አጣ እኮ ግን ለምን ማሰብ እየቻልን
@tigtigfnta9709
@tigtigfnta9709 2 жыл бұрын
Hiji wedeza segeti Nat benatachihu
@aysakacmi-dz7sq
@aysakacmi-dz7sq Жыл бұрын
በጣም ነው ምታስጠይው የተቸገር ብሰጪስ
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 2 жыл бұрын
አበዛሽው ዘጋኝ ፕራክ
@umufurdosumufurdos7645
@umufurdosumufurdos7645 2 жыл бұрын
እውነት ይደብራል
@sabaljambo4704
@sabaljambo4704 2 жыл бұрын
Manewu andane yasekewu machershalayi
ከ ፅጌ ጋር ተለያየን
12:30
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 533 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 180 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
ሸማግሌ ተላከ ሰላም ተሞሸረች❤
28:29
Helu Tube
Рет қаралды 43 М.
ዳኒ በጥፊ መታኝ 😭😭 በቃኝ
4:15
Tsge royal
Рет қаралды 1 М.
አስደናቂው prank part 2
9:56
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 260 М.
ያልጠበቅነውን ነገር አደረገችልን
12:44
ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ
18:05
Abi ደስተኛዉ 😁
Рет қаралды 293 М.
ያጣላን ድንገተኛው prank
17:58
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 246 М.
ከ ዳኒ ጋር አብቅቷል
15:04
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 294 М.
А СКОЛЬКО ответил ТЫ? 🤣 | ExileShow
1:00
NAZANOS
Рет қаралды 5 МЛН
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:59
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 13 МЛН