ውዳሴ ማርያም እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ!

  Рет қаралды 257,502

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 200
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
"ወለላይቱ ማርያም " እመቤቴ በዚህ ስም ስትጠራ ሰምቼ አላውቅም እጅግ ልብ የሚነካ አጠራር ነው አይኔ በእንባ ተሞላ የህይወትን ቃል ያሰማልን አባቴ😍
@user-js4jt9lg2s
@user-js4jt9lg2s 4 жыл бұрын
Much more
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 жыл бұрын
ምምህራችን ስላም ለርሶ ኢያልኩኝ የጽሎቶ ብርከት ይድረስኝ ጽሎት አርሁልኝ ህይወየ በሙሉ የተያዘ ህራ ኢያሃባ ንረከይን የሚበቲን ኪብር ዝቅ ኢያረግ የላትማ ምቀኛ ጠላትት ኢያበዛ አልብኝና ፎንግዝግዝ ባለ ህይውይ ውድጥ ነኝና ፍውትን መስቶ ትዳረንም ዘግቶ ይዞብኛልና በጽሎት ርይርዱኝ ኢህተ ማተያም
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@munatilahun3588
@munatilahun3588 3 жыл бұрын
በወለላይቷ እመቤቴ ሲሏት ውስጤን ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ
@user-my2ef2td3k
@user-my2ef2td3k 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@honeysara160
@honeysara160 4 жыл бұрын
በመጀመሬያ ለዚህ ቀን ለዚህ ሳት ላደረሰን ለሉኡል አምላክ እግዚአብሔር ክብር ለሱ ይሁን። አባቴ በጣም ነዉ ምወዶት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት። ድሮ ከስንት አንዴ የዘወትር ፀሎት አደርስ ነበረ አልፎ አልፎ ታድ ከልቤ አይደለም ለ5 ደቂቃ ፀሎት ለመቆም እዴት እደሚያመኝ እንዴት እደሚያስጠላኝ እንዴት እደሚጨንቀኝ። ምን ተብሎ ፀሎት ማድረስ እራሱ አላቅም። ታድያ ከላዬ የተደረደረዉ የስንቱ ህዝብ መተት አይነጥላ ቡዳዉ። ይሄ ሁሉ አላቅም። ለካስ ፈጣሪ ሚወደዉን ሰዉ በምክንያት አድርጎ ይጠራል ወደ ደጁ ከተወሰነ አመት በዃላ እደገና በመተት በጣም ብዙ ችግር ደረሰብኝ አይኔ ላይ አሞኝ። አኪም ቤት ሄድኩ ወደ አንድ ሚሊዮን ተጠየቅሁ በኢትዮጵያ ብር ሊቀዱኝ ግን የእመቤቴ ስራዋ ብዙ ነዉና እዚሁ ፀበል ጀመርኩ ለአንድ ሳምንት።ሆስፒታሉ ሶት ቀን ጠብቁኝ ብያቸዉ ቀጠሮ አስዤ ሄድኩ። ከሳምንት በኳላ እመቤቴ ክብር ይስፋትና እኔ ልጅዋ እንድትሞትባት ስላልፈለገች😢 ወደ ወንቅሽት ላከችኝ። በአስር ቀን አብሳሪዉ ልኡል መላክ ቅዱስ ገብርኤል እምነት ስላለኝ አድኖኝ ተመለስኩ። ታድያ ከዛ በዃላ ደግሜ ወደ ኢትዮጵያ ሄድኩ ወደ ፃድቃኔ ማርያም ሄድኩ ጠርታኝ ለደጅዋ። በጣም ነበር ሚያመኝ በቀን በቀን እያሳደሱብኝ አሁንም ድረስ። ከፀድቃኔ አንድዋ ፀበልተኛ ነች አርጋኖ መፃፍ አንቢቢ አለችኝ ካለችን ጀምሮ ሙሉን በየቀኑ ሚነበበዉን በጣም የከበደኝም ቢሆን አነበዉ ነበር ከሰኔ ጎልጎልታ ጋራ። ታድያ አጋንንት እየተቃጠለ እኔ ደሞ ያገኘሁበት ጥቅም ብዙ ነዉ በየእለቱ ያነበብኩ ፋቅር ዉስጥ ጣለኝ ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን። ሁለተኛ የዘወት ፀሎ መፀለይ አቁሜ ነበረ አንድ የልብ እናት ጓደኛ የምላት አለችኝ እስዋ ጋራ እቤትዋ ስሄድ በህብረት የዘወትር ፀሎት ሙሉን ጨርሰ። ከዛ አጋንንት ምን ያህል እደ ሚቃጠል በተሌ የእመቤታችን ስም ሲነሳ እንደ ሚቃጠል ባወቅሁ ግዜ። እቤቴን መጥቼ ሙሉን የዘወትር ፀሎት ቢሰለቸኝም ቢከብደኝም ለማንበብ በቃሁ አሁን በየግዜዉ እያነበብኩ እገኛለሁ ክብር ለፈጣሪ ይሁን ታድደ ለካስ ብዙ ጥቅም አለዉ በ4 ኛዉ ቀን በህልሜ ተገለጠልኝ ምን ያህል በረከት ጥቅም እዳለዉ። እህት ወንድሞቼ ሁላችህም አባታችን የሚሉት እዉነት ነዉ ቀስ ቀስ እያላችሁ ሞክሩት በረከት ተቀበሉ ከእመቤታችን። በዚህ ቪዲዮ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ማጠፋቸዉ ነገሮችም ብዙ ቢሆንም አለ በአለማወቅ። አሁን ግን ተምሬአለሁ ከዛሬ ጀምሮ አስተካክላለሁ። አባታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥዎት። በፀሎት አስቡን። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@beleyemebratu6435
@beleyemebratu6435 4 жыл бұрын
.
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት እንኳን ማርያም ማረሽ
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለሉኡል እግዚአብሔር ይድረሰው እመቤታች ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን ፪
@mamey7142
@mamey7142 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@ettabez4916
@ettabez4916 3 жыл бұрын
በአንች ላይ የደረሠ አምላክ ለኛም ለተጋረደብን ብርሀኑን ይክፈትልን
@user-tg1hi4bn2g
@user-tg1hi4bn2g 4 жыл бұрын
በኔም አንዳንዴ ውዳሴ ማርያም ሲጸለይ የማይመለከተኝ ነገር እያሰበኩ ተቸግሬ አለሁ 😭😭😭 በጸሎታችሁ አስቡኝ
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 3 жыл бұрын
እኔምተቸግረለሁ፣ሀሳቤብትንትንእያለ😭😭😭
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ሁላችነም ነን በተለይ የኔ ይለየል ጸሎት በቆምኩ ሰአት ትዝ የማይለኝ ሁላ ነዉ የሚመላለሥብኝ እግዚአብሔር አምላክ የልዲያን ልብ እንደከፈተ የኛንም አመጸኛ ልባችንን ይክፈትልን
@user-jd3xw5nm8u
@user-jd3xw5nm8u 3 жыл бұрын
እረ እኒም ተቸግለሁ እህቶችይ እሚገርምው ነገር ላእራፈልጌ ይርሳሁት ፀሎት ስጅምር ትዝይለኛል እግዚአብሔር ሁሉችንንም ልቦናችንን ይስብስብልን አሜን💒💒😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🕊
@emukiya9442
@emukiya9442 3 жыл бұрын
@@user-ts6qd7xn3t አሜን
@user-ki6zg1yi4p
@user-ki6zg1yi4p 3 жыл бұрын
እኔምነኝ
@Hana-ef7ix
@Hana-ef7ix 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ይግለጽልን የእመቤታችን በረከት እረድኤት ጸሎተ ልመናዋ ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@dayanadayana9141
@dayanadayana9141 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እግዛብኤር ያበርታልን
@fathimakonjo9795
@fathimakonjo9795 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 жыл бұрын
Qalhiwat yesamalin abatachin rajim edimena xena sixan
@almightlord1579
@almightlord1579 4 жыл бұрын
አሜን
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ የደነዘዘውን አእምሮዬን ክፈችልኝ አረ ጨቆኛል አንቺ ድረሽልኝ በሥደት ተጨንቂልሻለሁ በብርሀን እጆችሽ ዳብሽኝ 😥😥 አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን በፀሎት ያሥቡኝ አዲሥ ነኝ ወለተ ሚካኤል ብለው አትርሡኝ
@yonatanalebachew
@yonatanalebachew 10 күн бұрын
Woryy welete mikiale telegram silun save argesh awarign mefthe ale
@user-my2xr5of5j
@user-my2xr5of5j 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛሎት የልጅ አዋቂ አድርጎታልና ለኛም ተርፈዉናል የእርሶ ወላጆች የተመሰገኑ ናቸዉ አባ የእርሶን ኘሮግራም በመከታተሌ ክርስቲያንነት መምሰል ሳይሆን መኖር መሆኑን ተምሬበታለሁ በዛላይ ለብዙ ሰዎች እያሳየሁ ፈጣሪን ከማማረር ችግራችን የቱጋ እንደሆነ አዉቀን ጠንክረን በፆም በፀሎት በመበርታት ጠላታችንን ዲያብሎስን ቀጥቅጠን ከላያችን ከቤተሰቦቻችን ከሀገራችን እንድናስወግድ እናም ለንስሀ በቅተን በስጋደም ታንፀን እስከምንጠራበት ቀን ድረስ ንፅህናችንን እየጠበቅን እንድንኖር ታላቅ ጉልበት ሆኖናል እና እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን
@fasikakassiayoutube9776
@fasikakassiayoutube9776 2 жыл бұрын
ቃለይወትያሠማልን መግተስሰማያያውርልን ያገልግሎትዘመንያርዝምልን
@tigistfikru1445
@tigistfikru1445 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ፍቅዱ ይሁን አሜን
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 3 жыл бұрын
አባታችን የወለላይቷ ድንግል ማርያም ልጆች ሲሉ ውስጤን ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የመምህራንን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም የሰማነው ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫
@user-bp4qq7zk7l
@user-bp4qq7zk7l 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ያስማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ::ሀገራችንን💚💛❤️ እና ቤተክርስቲያናችንን 💒💒💒የቅድሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን የእመቤታችን ጣእም ፍቅሯን እናትነቷን ረድኤት በረከቷን ኣይለየን ኣሜን
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ አባየ ፀጋው ያብዛልውት ያገልግሎት ዘመንውት ይባረክ ይኑርልን እድሜ ና ጤና ይስጥውት አባየ እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርልን ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ኣሜን 👏👏👏
@ethopiyaethopiya586
@ethopiyaethopiya586 4 жыл бұрын
Amen Amen amen kale hiwet yasemaln abatachin 💚 💛 ❤ 👌 👍 👏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 жыл бұрын
Amen yihew Erso siyastemiru enkilf yizogn yihedal bereketo yidresrgn kalehiwet yasemalin Amen
@muluabebe6700
@muluabebe6700 3 жыл бұрын
Amen,amen 🙏🙏🙏
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🙏🙏⛪⛪⛪😭😭😭
@user-gp1iy6rm3w
@user-gp1iy6rm3w 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያብዛቹ መጥፎ መጥፎ ከማየት እዝ እየገባቹ የእግዚአብሔር ቃል ስሙ የቃሉባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ቃለህወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯
@user-vo4rs4mg6p
@user-vo4rs4mg6p 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን መንፈስን የሚያለመልም ትምህርቶት እደ ውሀ ለሚጠማን ልጆቾት እመብርሀን ፀጋ በረከቷን ታድልልን
@eyerusalem8797
@eyerusalem8797 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 3 жыл бұрын
amen amen amen kal hiwet yesmalen
@user-dk7rx6ev7v
@user-dk7rx6ev7v 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእውነት በእርስዎ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ ተምርያለሁ እድሜ ይስጥልን
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ያለቅሲኩበት ቀን ይለም እንባይ አልቻልኩ ግን እስተከል አለው
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን። ♥️❤️♥️🙏🙏🙏👍👍👍
@AAAA-dd4ni
@AAAA-dd4ni 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 10 ай бұрын
የእመቤቴ ወዳጅ አባታችን ፀጋውን በረከቱን ታሰጥዎት ወለላዋ ድንግል ማርያም አጠራርዎት ደስ ያሰኛልና ደስ ታሰኝዎት::
@senaitmulugeta9356
@senaitmulugeta9356 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎት አስቦኝ አባቴ እህተ ማርያም 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🙏🙏 እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን 😥🙏
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln memhrachn , egziabher amlak xegaw yabzalwot , yedingl mariam bereketwaba xelotwa ayleyen, amen.
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@tsehayhailu7715
@tsehayhailu7715 4 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው፤ ውዳሴ አምላክስ!!!
@eyrusalemtube762
@eyrusalemtube762 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን መምህራችን በእድሜ በጢና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችን ፍቅሯ በውስጣችን ይደርብን
@hit2579
@hit2579 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@hananetp6572
@hananetp6572 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በረከታችሁን ያሣድርብን የፀሎት ሰአት ሲደርስ ወገቤን በጣም ይጠዘጥዘኛል ፀጋ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@Axumandbiruk
@Axumandbiruk 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማዎ..እደሜዎን ያርዝምልዎ....እጅዎት ነፍቆኞ አባ....ማርያምን.......
@hallehalle1981
@hallehalle1981 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወይትያሰማልን
@teshomedagne4172
@teshomedagne4172 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
@user-ib2wc4zx2m
@user-ib2wc4zx2m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 2 жыл бұрын
ወላይቱ። ማርያም። ስትሉ። ውስጤ በኡነት ደስ። ይለኛል ቃሂወት። ያሰማል አሜን
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልነ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማል እመቤታችን ልሙናችንን ፀሎታችን ታሳግርልን ።
@GuteZenebe-sv6kc
@GuteZenebe-sv6kc 5 ай бұрын
መምህራችን ቃልዮት ያሰማልን
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale Hewit yasemalin amen 🙏 beselot ENANA BETASABEN asbuni HANAMARIAME
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
አባቴ እርጅም እድሜ ይስጠወት ትመሕርተወ በእውነ ከልብ ዘልቆ ይገባል
@ሀናዩትዩብ
@ሀናዩትዩብ 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁቃለህይወት ያስማልን🙏
@tsehaytadesse2699
@tsehaytadesse2699 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሒይወት ያሠማልን🙇🙇🙇 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💕❤❤😢😢
@user-ou2bm1qf5l
@user-ou2bm1qf5l 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏በፆለታችህ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያለቹህ ስለሚያመኝ ፀለት ለማረግ አልቻልኩም 😭😭
@kdesksgerima5490
@kdesksgerima5490 4 жыл бұрын
we are learning a lot may God bless you more keep it up.
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@merontadele70
@merontadele70 2 жыл бұрын
እመለኩሉ ደግ አዛኝ ጠይቀ አስበን ሳይሆን የሚያስፈልገን ቀድማ የምታከናውን ፍፁም እናታችን አድርጉ የሰጠን ስላሴዎች ክብር ምስጋና ለናንተ ይሁን።።
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@sltanmehari1720
@sltanmehari1720 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን። እኛንም እንዳስተማሩን በትህትና እና በፍቅር ተግተን እመቤታችንን ከተወደደ ልጇ ጋር በማመስገንና በማወደስ የበረከቷና የረዲኤቷ ተካፋዮች ያድርገን ። አሜን(፫)
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ✝️
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 10 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንቃለህይወትያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 6 ай бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏❤️
@belayberhanu5356
@belayberhanu5356 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ያድሎት የመቤታችን ፀጋ በረከቷ አይለየን እውነቶት ነው በተለይ በሰው ሀገር ያለነው እንደዛ ነው ከመቼ ተጣሩ እያልን በሰቀቀን ነው ምንጨርሰው
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
አሜን
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
በላይ ውዴ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን በምፅልይበት ግዜ ሀሳብ መበታተን ያጋጥመኛል ሀሳብን የሚበታትን እንድያስቀርን እግዚአብሔር ይርዳኝ
@mebrihitasefa8371
@mebrihitasefa8371 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ወለላይቱ ድንግል እሜቤቴ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህምህራችን
@user-ro7ij1fu4u
@user-ro7ij1fu4u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተማርኩ ደስስስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር
@ashenafizenebe6135
@ashenafizenebe6135 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏 አሜን ረድኤት በረከቱአ አይለዬን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin
@user-hh4ri8lw7i
@user-hh4ri8lw7i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን እረጅም ጤና እድሜ ያኑርልን
@SalamSalam-yi5md
@SalamSalam-yi5md 4 жыл бұрын
የሚገርም፡ፀጋ አሎት ይጨምርሎት በእውነቱ ዋው ስለመቤቴ፡ስሰማ፡ውስጤ፡ይላወሳል፡በምን፡ልግለፃት፡በ7ት፡ቀን፡መልስ፡ሰጠችኝ፡አሁንም፡ተገልጣልኝ፡በእልሜ፡አናግራኛለች፡ብቻ፡ምኑን፡ላውራው፡ምኑን፡ልተወው
@mulutaye8077
@mulutaye8077 3 жыл бұрын
ታድለሽ ልብሽ እንዴት ንፁህ ቤሆን ነው
@SalamSalam-yi5md
@SalamSalam-yi5md 3 жыл бұрын
የልብ፡ንፅና፡ኬት፡አምጥቼ፡እህቴ፡ትቢተኛነኝ፡ዝሙተኛነኝ፡ቃሚ፡አጫሽ፡ወዘተ፡ነኝ፡ግን፡ኢሄን፡ሁሉ፡አገር፡እያለው፡እጠቀምነበር፡ቤሩት፡ሄጄ፡ስመለስ፡ብሬን፡አጣውት፡የትሊሂድ፡ቸገረኝ፡መግቢያ፡አጣው፡ለካስ፡ሰውንከነሀፂያቱ፡የሚወደኝ፡አምላክ፡አለ፡ሳላቀው፡ፀጉሬ፡ድሬግሆኖ፡ተነስቼ፡ልደታማርያም፡ሄድኩኝ፡አለባበሴን፡ተይው፡ህዝብ፡እስከሚደነግጥ፡ሡሪለብሼ፡ግን፡አላቅም፡ስለቤተክርስቲያን፡ከምጠይቂኝ፡ስለጫት፡ሺሻ፡ዝሙት፡ዳስ፡ዩመጠጥ፡ብጠይቂኝ፡በዝርዝር፡ነግርሻለው፡ኢሄንሁሉ፡ይዥ፡ደጃ፡ያለወትሮዬ፡በጠዋት፡ተነስቼ፡ሄድኩኝ፡አላቅም፡በወንዶችጋ፡ቆሜ፡አንድ፡የተባረከወንድማችን፡መቶ፡እህት፡የሴት፡በጀርባነው፡አለኝ፡እኔም፡ዞሬ፡ስሄድ፡አድኖ፡ስዕሎጋ፡ቆምኩኝ፡ሞለክሴ፡ነበሩ፡እሳቸው፡በማቆሚያቸው፡መቱኝ፡በጣም፡ተሰማኝ፡እንዴት፡በወንድጋ፡ትቆሚያለሽ፡ሲሉኝ፡እኔ፡መሀተብን፡አሰርኩኝ፡እንጂ፡ስለተዋህዶ፡አላቅም፡ህጉን፡የመጀመሪዬቀው፡ደጁስመጣ፡ብላቸው፡ድላው፡ጉልበቴን፡አደነዘዘው፡ልክበ3ተኛው፡ሊመቱኝ፡ብለው፡ሰመኳት፡ድንግልሆይ፡አሳሪፊልኝ፡ብዬ፡ስእሎን፡እያየው፡በሆዴ፡ስለምናት፡ሞለክሴዋ፡የያዙት፡ድላ፡ልክ፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡ከጃቸው፡ፈትልኮ፡ወደቀ፡ለመሻት፡አለችኝ፡መሎክሴዋ፡አው፡መቼስ፡ድንጋይ፡አይደደለውም፡ሰውነኝ፡ብዬ፡ዝምስል፡አስተው፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡መቆሜው፡አድናስዕሎስር፡ተከባሎ፡ሄደ፡መለሰችልኝ፡7ት፡ቀን፡ድባይ፡መጣው፡መጥቼ፡ልጅ፡ያዥነበር፡ልጅ፡ከፎቅ፡ወደቀብኝ፡ልጅ፡እደአወዳደቁ፡ለሁለት፡ይሰነጠቅነበር፡ቅድስሚካኤል፡አባቴ፡ትረስልኝ፡ብዬ፡አላፈርኩም፡ልጅ፡ምንም፡አልሆነብኝም😢😢😢😢፡ተረፈ፡አላስቀምጥ፡ሲሉኝ፡ጠፋው፡ስጠፋግን፡ፀሎት፡አደረኩኝ፡ድንግልሆይ፡አምላኬን፡በጅሽ፡ይዘሽው፡ልይሽ፡ብዬ፡ወጣው፡ያስጠፋኝ፡ሰውአበሻነው፡መቶወሰደኝ፡የወሰደኝ፡ቤት፡ልክ፡በሩን፡ሲከፈትልኝ፡አድኖ፡ስዕሎ፡አምላኬን፡አቅፋው፡አገኘዋት፡ውስጤ፡ሰላም፡አጣ😢😢😢😢፡ታዲያ፡አንድቀን፡እዚ፡አገር፡የምሰሪው4ት፡አመትነው፡ወደአገርሽ፡ትገቢያለሽ፡አለችኝ፡አልቅሼ፡ስለምናት፡ጠፋችብኝ፡ፀለይኩኝ፡ግን፡ድንግልሆይ፡ምንም፡የለኝም፡ልስራ፡አቅሜ፡እስከፈቀደው፡ብዬ፡ኢሄው፡አለው፡ግንሴጣን፡ገዘቤን፡ይሰልብብኛል፡መዳኒት፡ስለተደረገብኝ፡አሁን፡ንሰሀ፡ገብቼ፡ሰው፡አደረገችኝ፡መቃም፡የለ፡ማጨስ፡መጠጣት፡ዝሙት፡የለ፡በቃአሁን፡ፊቴን፡ወደፀሎቴ፡ጥቅም፡የለው፡ጠፍቼ፡ሺሻና፡ውስኪ፡መጠጣት፡ጀመርኩኝ፡አንድቀን፡ያለማቆረጥ3ቀን፡ተውከት፡አቅም፡አጣው፡ቅድስገብሬኤል፡አላአይላይ፡ወስደውኝ፡ልክ፡ደጅን፡ስረግጥ፡አስጨንቆኝ፡ጥቁር፡አሞራ፡በጭቅላቴላይ፡ወቶ፡በሮ፡ሄደ፡ከዛቀን፡በዋላ፡አልጠጣም፡አሁን፡እመቤቴ፡ምስጋና፡ይድረሳት፡፡የለየልብ፡ንፅና፡ኬት፡አምጥቼ፡እህቴ፡ትቢተኛነኝ፡ዝሙተኛነኝ፡ቃሚ፡አጫሽ፡ወዘተ፡ነኝ፡ግን፡ኢሄን፡ሁሉ፡አገር፡እያለው፡እጠቀምነበር፡ኬሩት፡ሄጄ፡ስመለስ፡ብሬን፡አጣውት፡የትሊሂድ፡ቸገረኝ፡መግቢያ፡አጣው፡ለካስ፡ሰውንከነሀፂያቱ፡የሚወደኝ፡አምላክ፡አለ፡ሳላቀው፡ፀጉሬ፡ድሬግሆኖ፡ተነስቼ፡ልደታማርያም፡ሄድኩኝ፡አለባበሴን፡ተይው፡ህዝብ፡እስከሚደነግጥ፡ሡሪለብሼ፡ግን፡አላቅም፡ስለቤተክርስቲያን፡ከምጠይቂኝ፡ስለጫት፡ሺሻ፡ዝሙት፡ዳስ፡ዩመጠጥ፡ብጠይቂኝ፡በዝርዝር፡ነግርሻለው፡ኢሄንሁሉ፡ይዥ፡ደጃ፡ያለወትሮዬ፡በጠዋት፡ተነስቼ፡ሄድኩኝ፡አላቅም፡በወንዶችጋ፡ቆሜ፡አንድ፡የተባረከወንድማችን፡መቶ፡እህት፡የሴት፡በጀርባነው፡አለኝ፡እኔም፡ዞሬ፡ስሄድ፡አድኖ፡ስዕሎጋ፡ቆምኩኝ፡ሞለክሴ፡ነበሩ፡እሳቸው፡በማቆሚያቸው፡መቱኝ፡በጣም፡ተሰማኝ፡እንዴት፡በወንድጋ፡ትቆሚያለሽ፡ሲሉኝ፡እኔ፡መሀተብን፡አሰርኩኝ፡እንጂ፡ስለተዋህዶ፡አላቅም፡ህጉን፡የመጀመሪዬቀው፡ደጁስመጣ፡ብላቸው፡ድላው፡ጉልበቴን፡አደነዘዘው፡ልክበ3ተኛው፡ሊመቱኝ፡ብለው፡ሰመኳት፡ድንግልሆይ፡አሳሪፊልኝ፡ብዬ፡ስእሎን፡እያየው፡በሆዴ፡ስለምናት፡ሞለክሴዋ፡የያዙት፡ድላ፡ልክ፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡ከጃቸው፡ፈትልኮ፡ወደቀ፡ለመሻት፡አለችኝ፡መሎክሴዋ፡አው፡መቼስ፡ድንጋይ፡አይደለውም፡ሰውነኝ፡ብዬ፡ዝምስል፡አስተው፡ሊመቱኝ፡ሲሉ፡መቆሜው፡አድናስዕሎስር፡ተከባሎ፡ሄደ፡መለሰችልኝ፡7ት፡ቀን፡ድባይ፡መጣው፡መጥቼ፡ልጅ፡ያዥነበር፡ልጅ፡ከፎቅ፡ወደቀብኝ፡ልጅ፡እደአወዳደቁ፡ለሁለት፡ይሰነጠቅነበር፡ቅድስሚካኤል፡አባቴ፡ትረስልኝ፡ብዬ፡አላፈርኩም፡ልጅ፡ምንም፡አልሆነብኝም፡ተረፈ፡አላስቀምጥ፡ሲሉኝ፡ጠፋው፡ስጠፋግን፡ፀሎት፡አደረኩኝ፡ድንግልሆይ፡አምላኬን፡በጅሽ፡ይዘሽው፡ልይሽ፡ብዬ፡ወጣው፡ያስጠፋኝ፡ሰውአበሻነው፡መቶወሰደኝ፡የወሰደኝ፡ቤት፡ልክ፡በሩን፡ሲከፈትልኝ፡አድኖ፡ስዕሎ፡አምላኬን፡አቅፋው፡አገኘዋት፡ውስጤ፡ሰላም፡አጣ፡ታዲያ፡አንድቀን፡እዚ፡አገር፡የምሰሪው4ት፡አመትነው፡ወደአገርሽ፡ትገቢያለሽ፡አለችኝ፡አልቅሼ፡ስለምናት፡ጠፋችብኝ፡ፀለይኩኝ፡ግን፡ድንግልሆይ፡ምንም፡የለኝም፡ልስራ፡አቅሜ፡እስከፈቀደው፡ብዬ፡ኢሄው፡አለው፡ግንሴጣን፡ገዘቤን፡ይሰልብብኛል፡መዳኒት፡ስለተደረገብኝ፡አሁን፡ንሰሀ፡ገብቼ፡ሰው፡አደረገችኝ፡መቃም፡የለ፡ማጨስ፡መጠጣት፡ዝሙት፡የለ፡በቃአሁን፡ፊቴን፡ወደፀሎቴ፡ጥቅም፡የለው፡ጠፍቼ፡ሺሻና፡ውስኪ፡መጠጣት፡ጀመርኩኝ፡አንድቀን፡ያለማቆረጥ3ቀን፡ተውከት፡አቅም፡አጣው፡ቅድስገብሬኤል፡አላአይላይ፡ወስደውኝ፡ልክ፡ደጅን፡ስረግጥ፡አስጨንቆኝ፡ጥቁር፡አሞራ፡በጭቅላቴላይ፡ወቶ፡በሮ፡ሄደ፡ከዛቀን፡በዋላ፡አልጠጣም፡አሁን፡እመቤቴ፡ምስጋና፡ይድረሳት፡፡የለመካትን፡ትሰጠኛለች፡አሞኝ፡አክቤት፡አልሄድም፡ቤቴፀበልና፡እምነት፡ተቀብቼ፡ድናለው
@SalamSalam-yi5md
@SalamSalam-yi5md 3 жыл бұрын
ኮሮና፡ይዞኝ፡ለመኳን፡እናቴ፡ማርያም፡ምርመራውን፡አጥፊባቸው፡ከስራኤ፡ልባረርነው፡ብይለምኛት3ቴ፡ስመረመር፡ሲስተም፡ተቆረጠ፡ይባላሉ፡ሰወቼ፡እኔ፡እስቃለው፡በሽታው፡አለብኝ፡አውቄለውግን፡ምርመራ፡ላይ፡አይወጣም፡አረ፡ብዙ፡ነው፡ያደረገችልኝ፡በምንገልፀዋለው፡አብሶ፡ፆምላይ፡ትመልስልኛለች፡አሁን፡ባለፈው፡ጉስቋም፡ማርያምላይ፡የበረከትስራጀምሬ፡ሴጣት፡አፈርድሜ፡አበላኝ፡በበሽታ፡ግን፡ስለምናት፡ሁሉንም፡ታርቀዋለች
@tsega1180
@tsega1180 4 жыл бұрын
EGIZIHABIHER YIMESEGEN!!! ENKUWAN DEHINA METULIN ! Memihir kale Hiwet yasemalin!
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@leellisesanyiihaacaluuhund215
@leellisesanyiihaacaluuhund215 3 жыл бұрын
Amen amen amen ye kale heyot yasemalen abatachen🙏🙏🙏egzabeher agerachen Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹 selam yargelen😥😥🤲🤲🙏🙏
@ath5178
@ath5178 4 жыл бұрын
አባቴ እኔ ሁሌም ውዳሴ ማርያም እፀልያለሁ ግን ፀሎት በማረግበት ሰአት ሀሳቤ በጣም ይበታተንብኛል
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህት
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
ባለትዳራሞችግብረስጋግኑኝነትአርገው።ፀሎትቤትመግባትና።መፀለይይችላሉ?መፅሀፍቅዱሥእናሥእልአድእኖመንካትይችላሉ?
@user-gk3rk6zj1q
@user-gk3rk6zj1q 2 жыл бұрын
@@asdredsa7911 ታጥበሽ ትችያለሽ
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
@@asdredsa7911 ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው።
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን!
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@adonaialohi7653
@adonaialohi7653 4 жыл бұрын
እረ እኔ ቆሜም ስፀልይ ንባቡን አነበዋለሁ ግን አለምን ዞሬ እመለሳለሁ ወሰድ መለስ ያደርገኛል ምንም ሀሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም እረ እኔን ስ ግራ ገባኝ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
እኔ እራሴ በጣም ጨንቆኛል ግን እኔ ሥራ በጣም ሥለምሚበዛብኝ በብዛት ተበርክኬ እና ተቀምጨ ነው ይቅር ይለኝንድ በጾለታቹ አሥቡኝ
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 жыл бұрын
Sigdet ke tselot befit yeredal hasab lemesebseb
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
@@letsbereal9432 የመዳም ሥራ እያለ ከሥራ ትንሽ እረፍት አግንተን ጸሎት ብንጀምር እኮ ጥሩ ነበር ግን ሠአት የለም
@ug2152
@ug2152 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እንደ ኣንቺ ነኝ ምን እንደ ማደረግ ጭንቅ ብሎኛል
@fathimakonjo9795
@fathimakonjo9795 4 жыл бұрын
እኔም አሳቤ አይሰበሰብም ተቸግራለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን💒
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ferehewtmakeda1723
@ferehewtmakeda1723 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen
@bekeleyosef5994
@bekeleyosef5994 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ፅጋውን ያብዛልን
@user-wd3qj6ge8c
@user-wd3qj6ge8c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስላም ክርስቶስ ይብዛለወት መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን
@Shumetiebelaye7515
@Shumetiebelaye7515 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@maryamenate8799
@maryamenate8799 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃለህይወታ ያሰማልን እጅግ እናመሰግናለን
@frehiwotzenebe4132
@frehiwotzenebe4132 4 жыл бұрын
እውነት ነው አባ እግዚአብሔር ይባርኮት ትምህርት ወስጄበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቆት። 🙏🙏🙏
@bestone4161
@bestone4161 4 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪዬ የኔም ጥያቄ ነበር መምህር ውዳሴ ማሪያም አነባለው ግን እንዴት እንደሚፀለይ አላውቅም ነበር ።እሄው እግዚሐብሔር በፈቀደ ቀን ዛሬ በርሶ መምህርነት ተማርኩ ።ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት።
@meseretsesay1309
@meseretsesay1309 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@berktitube1339
@berktitube1339 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን ! እግዚአብሔር ይስጥልን !
@tirhastewolde3695
@tirhastewolde3695 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yesmalna Abouna! God bless you and keep you safe in his loving care!🙏☦️💒🕊
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@banteyrguaregay6959
@banteyrguaregay6959 4 жыл бұрын
Abatachen Edmea & Tena Yestelen. Amen Amen Amen.
@sewasewbelachew8976
@sewasewbelachew8976 4 жыл бұрын
ከጀርባ ያለው ስዕለ አድህኖ ውስጥ ከእርስዎ በቀኝ በኩል ከቅዱስ ሚካኤል ስእል በላይ ያለው። ስእሉ የማን እንደሆነ ባይታይም ከግርጌው የሚያስፈራ ምስል አለ የምታስፈራ ሴት ምስል ይመስላል እስቲ ይመልከቱት። እኔ አንዴ በአይነ ህልናዬ የሳልኩት ስለሆነ መሰለኝ ሁሌ አይኔ እዚያ ላይ ይሆናል።እስቲ ይመልከቱት። ስለትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክዎ እረጅም ጤና ያድለዎ። በተለይ ስለስግደት የተማርነው።አስደስቶኝል።
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
የአቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ሥዕል አድኖ ነው የአንበሳ ምስል ነው
@destatemesgen3833
@destatemesgen3833 4 жыл бұрын
Yebune gebre menfes kdus shil adeno new
@user-hj9vx1tz4o
@user-hj9vx1tz4o 4 жыл бұрын
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው ከታች አራዊት ናቸው
@sewasewbelachew8976
@sewasewbelachew8976 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@balemlaybiyazin2580
@balemlaybiyazin2580 4 жыл бұрын
እኔስ ውዳሴ ማርያም ሳነብ ሁልጊዜ እንቅልፍ ያስቸግረኛል ምን እንደማደርግ አላቅም አባ እስኪ ፀልዩልኝ ወለተ ኪዳን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywot yasemalin memeherachin Egeziabeher Edemen ketena Gar yeisetelin smen
@muluabate4580
@muluabate4580 4 жыл бұрын
አባታቾን ትምህተዎን እከታተላለሁ በተለይ ሰለፆለት ታዲያ እኔ ሰፀልይ ቀሰ በዬና ተረጋግቼ ከሆነ ሕሊናየ በፍጹም ከኔ ጋ አይሆንም በቀን በዉኔ አስቤዉ የማላዉቀዉን, የራሴን ስጨርሰ የሰዉቤት ሁሉ ገብቼ ሳወጣ ሳወርድ ልክ ፀሎቱ ሲያልቅ ወደ ትክክለኛ ማንነቴ እመለሳለሁ። ነገር ግን ከጸለይኩት ዉሰጥ ምንም ትዝ የሚለኝ ነገር የለም። ታዲያ ይህን ለመከላከል ፀሎት የማደርገዉ በፍጥነት ነዉ። እንዲህም አድጌ እንኳ በመሀል ሐሳቤን እየሰረቀኝ በጣም እቸገራለሁ። ይህን ነገር በመጠኑ ለመከላከል ሰል የፆለት መጸሐፍ ሳነብና ስጸልይ በፍጥነት ነዉ። ምን ላድርግ? እባክዎን ምክርዎን ይለግሱኝ።
@andromedacefiues9083
@andromedacefiues9083 4 жыл бұрын
Enam
@tizta6325
@tizta6325 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት አይ እኔስ ወዴት ነኝ 😢 እናቴ ልቤን መልሺልን በፀሎትዎ አስቡኝ አባቴ ወለተ ስላሴ 🙏
@andegna783
@andegna783 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ******* ድመፁ ግን እርቋል
@user-rw2md3qy9i
@user-rw2md3qy9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Egziabher stegawen yabzalewot 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frefre2238
@frefre2238 4 жыл бұрын
Kalhywet yasemalen kibur memherachin semten lfrie yabkan MEDANIEALM.
@user-wh8kr4ud6f
@user-wh8kr4ud6f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባ አቱን ማገኝት እፈልጋለሁ ግን እንድት በይነው እግዚአብሔር አምላክ ቢፍቅድልኝ በቅርብ ቀን ነውሀገሬ የምገባው ?
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስጥልን በጣም ተስማይ እኔ እካ ስው አይደለውም መተብን ለብሽ በስአት አልፀልኝም ግን ይፍቱይ በስራ ለጠት
@saronabi1387
@saronabi1387 4 жыл бұрын
ቲጅየተዋህዶልጅ ቲጅ የተዋህዶ ልጅ tselote baretos milew metsehaf lay ale selk kuterachew. Weym enetoto mariyam hiji
@mesryedesta2435
@mesryedesta2435 3 жыл бұрын
እንጦጦ ማርያም አሉ እዛ ታገኛቸዋለሽ
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
@@mesryedesta2435 ዘወትርይገኛሉ?
@debritudubissa8117
@debritudubissa8117 2 жыл бұрын
ወለላይቱ እመቤቴ ማርያም እድሜና ጤና ትስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እኛንም ሰምተን በተግባር እንድንፈፅም ፈጣሪ ይርዳን እጅግ
@debritudubissa8117
@debritudubissa8117 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@solomonkassahun490
@solomonkassahun490 4 жыл бұрын
ቀሲስ ፤ እንደምን አሉልኝ። እርስዎ በዮ ቲዮብ ባስተማሩኝና እኔም በገባኝ መሠረት የሰባቱ ጊዜያት ፀሎቶችን በሰንጠረዥ አዘጋጅቼዋለሁ። እርስዎ አይተውና አርመው በወረቀት ቢዘጋጅ ለምእመናን ጠቃሚ ይሆናል ብየ አስባለሁና በምን አድራሻ ልላክልዎት።
@nazatalshammari834
@nazatalshammari834 4 жыл бұрын
kali hewait yasemalne🙏🙏🙏
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 3 жыл бұрын
Ameeen ameen ameeen tebarek Egzihabiher yibark kale hiwot yasemalen ameeen
@tadiladesalegn8482
@tadiladesalegn8482 4 жыл бұрын
Kale Yelegnem Abatachen Memeher Egeziabehare selamune Yabezalehot!
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 466 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 123 М.
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
24:04
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 127 М.
የ7 አመቷን ህፃን ደፍሮ፣ ገድሎ እናትዋን ማሳደድ???
20:27
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 25 М.
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Saturday
15:29
መተት ክፍል-1 ( ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው )
17:53
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 87 М.
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
29:11
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10