በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!

  Рет қаралды 123,105

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

እመቤታችንን በሱባዔ ምን እንለምናት? በሚሉና በሌሎች ዙሪያ የተሰጠ ትምህርት!

Пікірлер: 812
@seblewongel122
@seblewongel122 4 жыл бұрын
መምህር ድንግል ማርያምን ስትጠራት ከአንደበትህ የሚወጣው ( ወለላይቱ ) የሚለው ቃል እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🏾 አንዳንድ ሰዎች አሉ ያልደከሙበትን ነገር እንደቀላል ሲያስተላልፉ አይተናል ልቦናን ይስጣቸው እላለሁ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 жыл бұрын
እኛ ሌቦችን መተባበር የለብንም
@alhadimukhtar172
@alhadimukhtar172 4 жыл бұрын
መምህርቃለሂወትያሰማልን
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Egzhabher segawun chemro chemro yistuwet
@genetgutema5736
@genetgutema5736 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፈትፍቶው ነው ያጎረሱን
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 4 жыл бұрын
እውነት ነው እጅግ በጣም ወለላይቱ ማሪያም ሲል የሆነ ደሰታ ነው የሚፈጥረው
@lijbetty5030
@lijbetty5030 4 жыл бұрын
ምን አይነት አባት ነው ያለኝ ሰላሞት ይብዛ አባቴ❤
@elsabetabebe3488
@elsabetabebe3488 3 жыл бұрын
entie ebkieshie yAbtachien selkie lkelge b Egzbiere entie
@elsabetabebe3488
@elsabetabebe3488 3 жыл бұрын
Ebakieshie entie
@mekdesertban6418
@mekdesertban6418 3 жыл бұрын
@@elsabetabebe3488 ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን
@yeshiyeshiye5426
@yeshiyeshiye5426 3 жыл бұрын
Kale hywet yasemaln edma ena tana
@altasebdesalegn470
@altasebdesalegn470 2 жыл бұрын
ቃቸ ሕይወት የሠሠማልን በፀሎት ያስበሐነሸ
@zewditubekana902
@zewditubekana902 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ዝም ብለን ነበር ሰንት አመት የፆምነው አሁን ግን እየተማርን ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን 🙏
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
ሳልፆም ሡባየ ሳልይዝ ሳላመሠግናት ይህንን ሁሉ ካደረገችልኝ ፆሜ ፀልየ ሡባየ ይዠማ እንዴት አታደርግልንም የጌታየ እናት አማላጀ የስደት ስንቄ መፅናኛየ ድንግል ማርያም ክብር ሁሉ ለጌታየ እናት !! በፆለት ያስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብለዉ አባቴ ከእመብርሀን ጋር መጥቸ በመሥቀልወ ተባርኬ በረከትን እንደምወስድ ተስፋ አለኝ
@user-fo4nu9lv3e
@user-fo4nu9lv3e 6 ай бұрын
Fkran tabzalsh welelaytu emebete maryam
@danielgizaw1112
@danielgizaw1112 4 жыл бұрын
መምህር ቅድስት ሥላሴ እድሜና ጤና ይስጡልኝ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርኩለኝ የ ወለላይቱ የ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለይህ።
@rahelayele2578
@rahelayele2578 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይለል
@petternasvall1456
@petternasvall1456 4 жыл бұрын
Kalhywt yasemaleg memhyrchen
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 4 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ እኔ ከአለም ሁሉ በላይ ኃጥያት የበዛበኝ ኃጥያተኛ ነኝ ፅጌ ማርያም ብለው ያስቡኝ ስለ ወለላይቱ ማርያም ብለሁ🙏
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 4 жыл бұрын
Egziber yasbish
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 4 жыл бұрын
ምንም ቢሆን ከእኔ አትብሽም...እግዚአብሄር ያስብሽ
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 4 жыл бұрын
@@tube-vz7qo እግዚአብሔር ሁላችንንም ያሰበን እህቴ
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 4 жыл бұрын
@@yeearsemalijnegn2959 amen amen amen
@nanakalu5536
@nanakalu5536 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ታስብሽ 🙏🙏🙏
@debalkeadugna6828
@debalkeadugna6828 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በተለይ ስለእመቤታችን ወለላይቱ እመቤት፤ እያሉ የሚያስተምሩት ትምህርት ከሰማይ የመጣ መና የማያልቅ፤ የሚጣፍጥ ፤ልብን በሀሴት የሚሞላ ነው ። እመ ብርሃን ወላድት አምላክ ለእኔ በሰማይ ከጌታየ ጋር የምታስታርቀኝ ዋስ ጠበቃየ ስትሆን የምድርም እናቴና ምርኩዜ የጎደለኝን የምትሞላ የዘወትር ጠባቂየ ነቸና ቢያንስ እጅ አይበዛበትም ።መምህር ፣ቅድስት ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመነወን ታርዝምልን።
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
አሜን እኔስ ሁሌም የምለምነው ቅድስናን ነው አፌ ክፉ እንዳይናገር ከልቤ ክፉ ሀሳብ እንዲጠፋ ነው ገንዘቡ ትርፍ ነገር ነው የዋህ መልካም ትሁት ታጋሽ መሆንን ነፍሴ ትጠማለች እመ ብርሃን ጸሎቴን አሳርጊ መቀየርን መለወጥን እናፍቃለሁ
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይድረሠን አባ ለኔም ለደካማና ሓጥያተኛ ልጃቸው ወለተ ቄርቆሥ በጸሎት ያሡቡኝ
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y 3 жыл бұрын
አባታችን (መምህራችን ) እድሜና ጤና ይስጥዎ ወ/ጊወርጊስ ነኝ በጸሎት ያስቡኝ አገሬ እንድገባ
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 3 жыл бұрын
ሲያስተምሩ ደስ ይላሉ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 4 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ ረጅም ዕድመን ይስጠልኝ ክብር መምህረችን❤ ብፆሎታችን አስብን ወለተ ሚካኤል ይብላቹ🤲🙏
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰማዕትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተመስገን በፀሎት አስቡኝ አባዬ አሜን አሜን አሜን
@messmelkamy5777
@messmelkamy5777 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንእድሜ ወንያር ዝምልን የተዘጋ ዉንአደበ ቴንከ ቱትአኔ በጣምበ አፅያት የተጨማ ለኩኝሰውነኝ አባቴፆ ለትያድርጉልኝ የተጨነቀ ሽዉንነብሴንአድ ናትእማፀንህአለዉ አባታችን
@TewedeedewAyele-ud6kj
@TewedeedewAyele-ud6kj Ай бұрын
አባቴበሰውሀገርነውናያለሁት፣እባካችሁበፀሎታችሁአስቡን፣በጣምእየተጨነኩነው፣ትምህርታችሁንላዳምጥስከፍተው፣በጣምያስፋሽገኛል፣እናምይጨቀኛል፣ስልካችሁንእፈልጋሉሁ፣ድግልማርያምትጠብቅልኝ፣መድሀኒያለምበቸርነቱይቅርይበለን❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏🙏
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎትዎ አስቡን
@senietestfanos4009
@senietestfanos4009 3 жыл бұрын
በእውነት ወላይቱ ሥትላት ልብ ሥንጥቅ ታደርጋለህ እምቤቴ ትጠብቅህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት እኛም በሰማነው 30//60//100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ አምላካችን ይርዳን አሜን ፫ ወለላይቱ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት የልቤ ችግር ብዙ ነው ቋጠሮውን ፍችልኝ😭😭😭
@user-bb4kc8fm1n
@user-bb4kc8fm1n 3 күн бұрын
አባታችን በጸሎትሁ አሥቡኝ 🙏🙏ምሕረተ ሥላሴ🙏
@adanemelese2042
@adanemelese2042 Жыл бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን። ወልደ ፃድቅ።
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fantudamtew359
@fantudamtew359 4 жыл бұрын
አባታችን በጽሎታችሁአስቡኝ እኔጽናትየለኝም በአንዴተስፍእቆርጣለሁ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትንያውርስልን አሜን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
መምህራችን ድንግል ማርያምን ሲጠሩ ምን ያእል ደስ እደመለኝ(ወለላይቱ)የሚለው አደበት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው አሜን
@user-ve3ol3xv2f
@user-ve3ol3xv2f 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኔ ሃጥያት የበዛ የሚፈታተንኘ ብዙ ነወ አቤቴ ሰለ ወላዲቱ ድንግል ማርያም በለው በፀሎት ያሰቡኝ ብዙአየሁ ወለተ ሰላሴ በለው
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን አባቴ ፀሎት መፅሃፍ ይዤ ልክ ፀሎት ስጀምር እንቅልፌ ይመጣል ሳስቀድስም የተለያየ ህመም ይሰማኛል በጣም ችግር ላይ ነኝ በፀሎትዎ ይርዱኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብለው አስቡኝ
@yalewamsalu3380
@yalewamsalu3380 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@chachi7152
@chachi7152 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን (፫)እባክዎትን በፀሎት ያስቡኝ ብዙ ፈተና ነው ያለብኝ (ገብረክርስቶስ)
@nanakalu5536
@nanakalu5536 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማዎ፤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎ 🙏🙏🙏
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 4 жыл бұрын
አሜን። ወላላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከኢትዮጵያ ለይ አጋንንቱንን ታባርልን።ኮሮና የሚባለውን ርኩስ መንፈስ ከዓለም ላይ ታጥፋልን።መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ እመ ብርሃን ወላላይቱ ትጠብቅዎት።
@workinishbalyeneh1011
@workinishbalyeneh1011 4 жыл бұрын
ቂለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር የመሰገነ
@user-vt1qh7ym9t
@user-vt1qh7ym9t 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድመና ጤና ይስጦዎት🙏🙏እኔ ሃጥያቴን ከራስ ጠጉሬን ይበዛል😭😭😭😭በፆሎታቹ አስቡን ወለተ ልባኖስ ብላቹ😭😭😭
@cellmmmcell3458
@cellmmmcell3458 4 жыл бұрын
amen Amen Amen
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሒወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ስደተኛ ደካማ ልጆቹህ ነን ሀይለ ማርያም ወለተ ጻዲቅ እያልሁ አስቡን ትዳራችን ድፍንፍን ብሎብናል ጸሎትሁ አይለየን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትድርሰን አሜን አስቡኝ በጾሎት ወለተ ስላሴ ነኝ ከስደት ሀገር 😪😪😪😪😪😪😪
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 4 жыл бұрын
አሜን አባ በረከትዎ ይደርብን እህተ ሚካኤል ነኝ በጸሎትዎ ያስቡኝ
@fikeraddsmola3882
@fikeraddsmola3882 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራቺን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያበርታን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@lebertasua2204
@lebertasua2204 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እባከወን በፆለት ያሥቢኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ያለሁት ዱባይ ነው ያለሁት ፆም አልፆምም ያለሁቀት አስቸጋሪ ሁኖብኝ ነው እናቴ ድግል ማርያም በቅርብ ቀን ወዳገሬ ታስገባኝ እና ልፆም በኘውደ ምርቷ ገብቸ ላስቀድስ አሜን ኘሜን አሜን
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እርሶን የመሰለ አስተማሪ አባት የሰጠን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሱሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘለዓለም ወንድማችን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ፈቃድወት ከሆነ ስልክወትን ቢሰጡኝ ደስ ይለኛል በትምህርትወት ግን እጂግ በጣም እየተጠቀምኩበት እና እራሴን ቆም ብየ እንዳይ ( እንዳስተውል) አድርጎኛል በፀሎትዋት ያስቡኝ ✝️ወለተ እየሱስ✝️ ነኝ ወለላይቱ እመቤት የሁላችን ተስፍ ፀጋውን ታብዛልወት አሜን
@user-tc8cl3cz4t
@user-tc8cl3cz4t 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃል ሂወት ያስማልና
@user-op3jk2ch8m
@user-op3jk2ch8m 4 жыл бұрын
አባታችን በፅሎት ኣሱቡን 😭😭😭😭
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
ድንግል እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥህ መምህር የመቤቴ አማላጅነት አይለየን አሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 3 жыл бұрын
መምራችን ቃልህወት ያሰማልን ድንግል ማረያሃም ከክፉ ሁሉ ትሰዉራት አግልግሎት ዘመን ያሰረዚምሎት አምን
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እዉነት ነፍሴ አሴትን አደረገች የአምላካችንን ቃል ከአንደበቶ ሲወጣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናችንን ሱባዬአችንን ሲሚን የምንለምንሽን ከልጅሽ ከወዳጅሽ መልስ እናገኝ ዘንድ ለምኚልን በጽድቅ መንገድ የምንሄድ አድርጊን
@user-vb9oh4qs5c
@user-vb9oh4qs5c 2 жыл бұрын
የእዉነት መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጠን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ይጠብቅልን የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት በረክቷ አይለየን !!!
@askanaskan2262
@askanaskan2262 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን(3)
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ህ ይባርክልን አሜን አሜንንንንን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 4 жыл бұрын
መ ም ህ ር በእወነት የኔ አባት ርጀም እደሜ ይሰጥልን ቃለ ህውት ያሰማልን በእወነት እናታችንን ሲጠሮት እነዴት ደሰ ይላሉ ወለላይቱ እኞንም ትባርከን በፀሎቶ አሰቡኝ ገነተ ማርያም ነኝ ከቻሉ ሰልኮትነ ይሰቀምጡልኝ አባታችን🙏
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኔ እስከ ዛሬ አልኖርኩም ማለት ይቻላል የደመ ነፍስ ህይወት መኖር አይባልም እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የምላምናት ነገር ሰ ው አድሪጊኛ ማስተዋል አድዪኝ ቀሪ የህይወት ዘመኔን ባርኪልኛ መምህር በፀሉት አስቡኝ(( እህተ ስላሴ )) ስደውል ስልኮት አይሰራም እንዴት ላግኞት
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@bewoldfkadneshtesfaye650
@bewoldfkadneshtesfaye650 4 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ጨምራ በረከትን ታድሎት 🙏🙏🙏 አባ ምናልባት ጥያቄ መጠየቅ ከቻልኩኝ እና ለመመለስ ጊዜ ካሎት እባኮት ምክሮትን ለግሱኝ 🙏 እናቴ ብዙ በሽታ ተሸክማ ነው የምትኖረው ለምሳሌ ደም ግፊት, ሱካር, የጭንቅላት እጢ በዚም የነሳ አይኗ ደከመ በተደጋጋሚም መታመም እራስ ምታት.... እና አባ ባቅሜ ከነ ሀጢያቴ አልቅሼ መፀለየን አልተውኩም ፀበል ይዣት ለመሄድ ደሞ ብዙ ጊዜ ሞክሬአለው ግን ብዙም ፍላጎት የላትም ብዙ ምክንያቶች ነው ምሰጠን ሁሌም እናቴናት ተነሽ በቃ ብሎ ለመሄድ አባ እና በጣም ግራ ገብቶኛል ዝም ብዬ ላያት አልቻልኩም አሱዋም ልታግዘኝ አልቻለችም ፀበል የሚባለውን አታስብም ጭራሽ እና የሚመክሩኝ ነገር ካለ በመቤታችን ስም እጠይቆታለው አባ እግዝዐብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብልሽ እናቴ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው እንቺ ብቻ በርቺ በፀሎት !!!!
@user-mb2nx1dc9z
@user-mb2nx1dc9z 3 жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያብዛልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔ ጀምሬ የመጨረስ ችግር በጣም አስቸግሮኛል ጸዳለማርያም በጸሎቶት አስብኝ
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አንደበተ ብርቱ አባት እግዛብሄር ይባርክዎት አባታችን ቅርብ ጊዜ ነው ያወቅሆት አባቴ
@emowymdabbetjerba9672
@emowymdabbetjerba9672 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@sarasarara8011
@sarasarara8011 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰደተኛነኝ ወለተ ተሳኤ በፆለታችሁ አስብኝ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜነ ጤነኛ አብዝቶ ይስጥልን ልዬ ሚስጥር ነው🙏
@msramona8951
@msramona8951 2 жыл бұрын
አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@user-dw5kt2jq4b
@user-dw5kt2jq4b 2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ሄኖክየ ወለላይቱ ሰትል እንደት ድሰሰሰ ትላለህ አኛም ይለመደብን ወለላይቱ ለሁሉም ነገር ተረደኝ ፅሉዩለኝ ሰመቼ እንደለሰማሁ አሆናለሁ😥🕯
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ይብዛሏውት አሜን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
መምህረ ሥለ ወለላይቱ እናቴ ብለህ በፀሎት አሰብኝ 😭😭ወለተ መዲህን ነኝ
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማል ብዙ ነገርን አስተማሩነኝ አባቴ በፀለተወ ወለተ ሰንበት ብለው ያስቡኝ
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
አባ ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጠዎት✝️🙏🥰♥️
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-en3wn8yt1t
@user-en3wn8yt1t 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ሲሰማ እራሴ ሲፈትሽ በጣም ባዶ ሁኜ ኣገኘሁት ኣባ በፀሎትዎት ያስቡኝ ወለተ ፃርቃን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወላዲት አምላክ ፀሎታችንን ታሳርግልን🙏🏽
@tsegimurutsie3982
@tsegimurutsie3982 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣባታችን እግዚኣብሄር ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይቅርታ ኣባታችን እኔም ለ ሁለት 2 ኣመት ይህል ዮሃንስ ባለራኢ የሚልኮው ትምህርት ተካታትየሎህ ስለ ኣይነጥላ የሚሎው ከኣንድ 30 ተምሬው ለሌላ እንዳስተምርበት ዳወንልድ ኣድርጌው እና ይቅርታ ኣባታችን ድምፁ የርሶ እንዳልሆነ ድምፆውት እንድልሆነ ኣወቅኩት ይቅርታ ኣባታችን መምህራችን እኔ ፅጌ ማርያም ና ወንድሜ ገብረ ሚካኤል እናቴ ወለተ መድሂን እህቶቼ ወለተ ኪዳን ወለተማርያም ወልደ ሰንበት ወለተ እግዚእ ወለተ እግዚእ ኣባታችን በፀሎት ያስቡን ብርቱ ፈተና እየፈተነን ነው ኣባታችን እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-fm7cl8id9z
@user-fm7cl8id9z 4 жыл бұрын
ቃል ህወይት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ያርዝምልን በዕድሜ በጤና ይጠብልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Kelhewate yasamalen amen amen amen😀😀😀🏅.
@user-qf9zj2tk7y
@user-qf9zj2tk7y 8 ай бұрын
አበታችን እግዚአብሄር በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን አሜን እኔ በአስተሳስብ ደካማ ነኝ በጰሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
@nahomgirma2236
@nahomgirma2236 2 жыл бұрын
አሜን! ቃለህይወት ያሰማልን፤መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@sablaayele8859
@sablaayele8859 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwoten yasemalen Amen tsegawun Abatachin
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። በፀሎትዎ አስቡን ሚሥጥረ ስላሴን ነብስ ይማር በሉልኝ ግንቦት 14 እንድ ዓመት ይሆናታል አፀደ ማሪያም ነኝ። እናመስግናለን መላው ቤተስቤ። አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን 👏
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 жыл бұрын
Abba Egzabher Erejim Edme ke tena gar yistewot Amen. Zemede Mariyam negn Be Selot Asbugn 🙏🙏🙏?
@teweldemedhengebre
@teweldemedhengebre 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለህይወት የስምዓልና ኣቦና ኣምላክ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርከልኩም ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችን.
@letekirostadesse3741
@letekirostadesse3741 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ወለተኪሮስ.
@com7208
@com7208 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ሀይወት ያስማልን እርጅም እድሚ ያድልልን አሜን አባ በጸሉቱት ያስብኝ ክይቅርታ ጋራ ስልኩት ፈልጌ ነበር
@user-gy5vn5us2m
@user-gy5vn5us2m 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት
@martabiru444
@martabiru444 4 жыл бұрын
የ እግዛብሔር ስም የ ተመስገነ ይሁን ቃለ ሕይዎት ያስማልን
@lulumulatu558
@lulumulatu558 4 жыл бұрын
አባታችን ፀልዬልኝ በፀሎትዎ አስብኝ
@rebeccamichael6591
@rebeccamichael6591 4 жыл бұрын
Abatachen yageleglot zemnote yebareke yetamemue ehetoche alone betslotachu asebuwChew kaleheywet yasemalen Amen Amen Amen
@abebechmekonne1266
@abebechmekonne1266 3 жыл бұрын
አባታችን፡መምህር፡በጣም ደስ የሚል፡ትምህርት፡ስላሰማችሁኝ፡አመሰግናለሁ፡
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachin cheru medhanialem tsegawun yabzaln engam yesemanewun belbonachn yasadrbn
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 4 жыл бұрын
አባታችን በፀጋ በእደሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን .,.እኔ ደካማዋ ልጃችው ወለተ ጊሪግሰ እባላሎው ያሎሁት በሰድት ነወ በፀሎት ያሰቡኝ አባታችን እናም መፀሐፈ ቅድሰ የለኝም ግን በሞባይል ላይ ዉዳሴ ማረያም. መልክአ ምከኤል መልከአ ገበረኤል.. ደረሰንም.. የቅዱሰ ምካኤል የቅዱሰ ገብረኤል ...የሴነ ጎሎጎታ ...የመሰቀል አጥረ ፀሎት አለኝ ሌላው ግን አባቶች በዱምፀ ያቀረቡት ፀሎት የምሰማ ነው ሰይፈ ሲላሴ...ሰይፈ ሞሎኮት ነው ያለኝ አባታችን በድምፀ ቁጭ ቡሎ ወይም መኝታ ላይ ሁኖ መሱማት ይቻላል ..አባታችን
@embitembit6071
@embitembit6071 2 жыл бұрын
አባታችን እካን ደናመጡአባበፅለታችሁ አስቡኝ ወለተማርያምነኝ
@shigeretube-chefroma5019
@shigeretube-chefroma5019 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qele heyete yesemalen lasetemarune lemekerune Abetechene Amen be selote asebugne bereketechew yederebene Amen
@rahelgoshu250
@rahelgoshu250 4 жыл бұрын
አባታችን ወለተ ኪዳን ብለው በፀሎት ያስቡን
@muluyemikael2899
@muluyemikael2899 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@uwabnm8717
@uwabnm8717 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልክ መምህራችን
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት
@wossenaddisu1255
@wossenaddisu1255 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tanamen118
@tanamen118 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ።አስካለ ምርያም ብለው ያስቡኝ
@user-gv6gf4qw6v
@user-gv6gf4qw6v Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን የተረጋጋ ትምህርት ❤❤❤
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln, ye Emebetachn qidist dingl Mariam xelot, bereket ke hulachn gar yihun, Amen.
@kidsttagabun1130
@kidsttagabun1130 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይውት ያሥማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር
@ferehewtmakeda1723
@ferehewtmakeda1723 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,1 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!
27:10
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 22 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 17 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН