Ethiopian Food/Cuisine " How to make Kochkocha/Data" የቆጭቆጫ/ዳጣ አስራር

  Рет қаралды 191,872

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

7 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 292
@saragebre8809
@saragebre8809 7 жыл бұрын
እማምዬ! ስለሞያ ትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን፡፡ በተለይ ለእኛ በውጭ አገር ከቤተሰብና ከጓደኛ ርቀን ለምንኖር ትልቅ ወገናዊ እርዳታ ነው፡፡ እግዚአብሔር እጅሽን፣ ጤናሽን፣ ኑሮሽንና ዘመንሽን ይባርክ!
@user-op8fq6fq5f
@user-op8fq6fq5f 7 жыл бұрын
እማማ በደንብ ትንትን አድርገው ከማስረዳዎትም በላይ አሰራሮት ራሱ ንፁህ የሆነ ሳልቀምሰው ይጣፍጣል። ተባረኩ ዘመኖት እስከቤተሰቦ ይባረክ።
@yemitaenat3101
@yemitaenat3101 7 жыл бұрын
ወይ እናቴ እንደት አድርጌ እንደማመሰግንዎ አላቅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዚቶ ይስጦት እናታችን❤❤😇😇😇
@tehayabelihu2605
@tehayabelihu2605 7 жыл бұрын
ደስ የምትሉ እናት በእውነት ቅን ልቦና እርጋ እያስርድ ያስተምሩናል ደስ አይሉም በማሪያም እድሜሆትን ያርዝምልን ውድድድድድድድ እን
@taibataiba5513
@taibataiba5513 7 жыл бұрын
በታም እናመሠግናለን ሥፈልገዉ ነበር እድሜና ቴና ይሥትልን
@samrisamri3188
@samrisamri3188 6 жыл бұрын
ዋው ማም በጣም አመሰገናለሁ በጣም እወዲሻለሁ እግዚብሄር ይጠብቂሺ
@user-yb7ib2qz9m
@user-yb7ib2qz9m 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማማ አላህ እረጅም እድሜ የስጦት
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 Жыл бұрын
ማዘሪዬ የተባረኩና የተረጋጉ በትክክል የምረዳ ትምርት አመሰግናለሁ ፡፡እድሜና ጤና ኑልን
@user-qr2io8ys4e
@user-qr2io8ys4e 7 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን አቤት የፊትዎ ፈገግታ ቁርጥ እናቴን ወላሂ ከልቤ ነው ምወድዎት
@user-po7kt4ze2s
@user-po7kt4ze2s 7 жыл бұрын
እናትዬ እናመሰግናለን እድሜ ይስጦት በጣም እየጎመጀሁኝ ነው የማየው
@rahmaahmed6364
@rahmaahmed6364 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እናት
@bidabida6877
@bidabida6877 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውድድድድ አሏህ መልካሙን ሁሉ ይስጠዎት!
@jcjcj3271
@jcjcj3271 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማም በርቱ
@user-sf1nx2jf7m
@user-sf1nx2jf7m 7 жыл бұрын
ውድድ ነው የማረጎት ማዘርዬ thank you god bless you and god bless ur son
@user-gp1od8lo8f
@user-gp1od8lo8f 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
@rchilove6380
@rchilove6380 7 жыл бұрын
ዕድምዩት የማቱሳላ ይሁን ማም ውድድድድ ነው ማርጉት ተመልካቾች ከማለት ልጅች ቡሉን ደሙ የብለጠ ያማርል እግዚአብሔር ያኑሩትኽ
@user-wl2zv5dw8d
@user-wl2zv5dw8d 7 жыл бұрын
ማሚ እድሜና ጤና ይስጥልልን ከንፅህናጋ ውድድ ነው የማረገወት ከቻሉ የባቅላባ አሰራር ቢያሳሁን
@selamdaba838
@selamdaba838 7 жыл бұрын
betam sefelgew yenebere new thank you and God bless you and your family
@oldboy8744
@oldboy8744 7 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሠግናለን ፀጋውን ከድሜና ከጤና ጋር ይሥጥልኝ
@birtukantesfaye7110
@birtukantesfaye7110 6 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ሞያ ተምራለው ማማዬ ♥♥♥♥
@fuh8605
@fuh8605 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናከን ማማዬ
@user-rl8qd9gu6e
@user-rl8qd9gu6e 7 жыл бұрын
ከልቤ እናመሰግናለን እናታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናቴ ኑሩሊኝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጢሽ
@hgfubvcxg2346
@hgfubvcxg2346 6 жыл бұрын
Thanks for your video mother that is very important to learning more about good job and good luck to you
@seadaomerseadaomer6983
@seadaomerseadaomer6983 7 жыл бұрын
ማዘርየ ስወደወት ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የምትሰሩት ሁሉም ይመቸኛል እናመሰግናለን ማሚየ ስወደወት
@hananimam1403
@hananimam1403 7 жыл бұрын
u r so neat I like z presentation tnx for every thing u r teaching us as a mother to all of us
@user-ec9sj2xx2q
@user-ec9sj2xx2q 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት ማም
@misalekuru2562
@misalekuru2562 4 жыл бұрын
I wish you long life....you make it so clear and easy...tebareki
@user-bd3uu1uq7j
@user-bd3uu1uq7j 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ እጆችሽ ይባረኩ i Love u mom
@hanaberhania6088
@hanaberhania6088 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እናታችን 😍😍😍😘😘
@ynmare9910
@ynmare9910 5 жыл бұрын
ጥሩ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን
@mratwowomola145
@mratwowomola145 7 жыл бұрын
ዋዉዋዉ በጣም ደስይላል እናታችን እናመሰግናለን
@Rita-rb9ow
@Rita-rb9ow 7 жыл бұрын
mama thanks very much aserarune alawqem neber astemirewgnal yemastemar aqeme alote bless u more
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people Thank you
@bettybetty5969
@bettybetty5969 7 жыл бұрын
hi adane plss yedenbelal kital be engelizegna mine endamibal negaragn mami tnq so mach edemawoten yarzemilen
@genetengdawork9165
@genetengdawork9165 7 жыл бұрын
cilantro!!!
@genetengdawork9165
@genetengdawork9165 7 жыл бұрын
cilantro!!!
@genetengdawork9165
@genetengdawork9165 7 жыл бұрын
cilantro!!
@genetengdawork9165
@genetengdawork9165 7 жыл бұрын
cilantro
@marthaisabell781
@marthaisabell781 7 жыл бұрын
God bless you mam thanks soooo much
@rahmetmosha6732
@rahmetmosha6732 6 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እዴሜሽን ያርዝምልን
@renatosunga4622
@renatosunga4622 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አመስግናለሁ
@misternew7048
@misternew7048 7 жыл бұрын
Thank you.God Bless you.
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
mamay ሥወዶትኮ ረጅም እድሜ ይሥጥልን እናቴ
@firahiwotterefe3608
@firahiwotterefe3608 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘርዬ ስወዶት
@marelove4194
@marelove4194 7 жыл бұрын
ዋው ማም ታበራክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@yordiloveshow8462
@yordiloveshow8462 7 жыл бұрын
Thanks betam sitebkew yenebere aserar new thanks mother God bless you
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@muridakedir7288
@muridakedir7288 7 жыл бұрын
ማማዬ አላህ ይጠብቃ ወላሂ ፈግግታዎት ብቻ በቂ ነው ውድድድድ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
አማማ አዳኑ እግዚአብሔር እጀወትን ይባረከዉ
@aminamohammed729
@aminamohammed729 7 жыл бұрын
እና መሠግናለን እናት በጣም
@Sara-vg2nm
@Sara-vg2nm 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምርጦች ምርጥ እናት
@helensisay2730
@helensisay2730 7 жыл бұрын
ፅዳትዎት ብቻውን ያስደስታል we love u የጋገርኩትን የሩዝ እንጀራ ቢያዩ ደሞ ጥሩ ተማሪዎት እንደሆንኩ ይመሰክሩልኝ ነበር
@seada8947
@seada8947 7 жыл бұрын
Helen Sisay እንደት አድርገሽ አቦካሽው ልታሥረጅኝ ትችያለሽ?
@abeneteshetu6218
@abeneteshetu6218 7 жыл бұрын
Wow so yum i lovev it tnx mom
@hallbarteritrea9697
@hallbarteritrea9697 6 жыл бұрын
I love your channel! 💖💖💖
@hanateshme5788
@hanateshme5788 7 жыл бұрын
እማዬ እናመሰግናለን we love u
@tsegakassie7901
@tsegakassie7901 4 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ሙያ ነው እኔም እየተጠቀምኩነው አመሰግናለሁ ከይቅርታ ጋር መጠኑንም የማናቃቸውንም ነገሮች ለማየት ስሰሪ ቪዶውን ትንሽ አቅርቢው እንዲታየን በተረፈ እድሜና ጤና ይብዛልሽ ወደር የለሽም
@kidistabebe1228
@kidistabebe1228 7 жыл бұрын
thanks so much I was asking about kochkocha;;
@user-bl4kj5fd9h
@user-bl4kj5fd9h 7 жыл бұрын
እውነት እማማ በጣምነው የማደቅወት ኑሩልኝ የኔ ባለሙያ
@user-yo7cs7so5o
@user-yo7cs7so5o 7 жыл бұрын
thankyou mother you sweet edma ystiln
@ethiopianbusinesstube
@ethiopianbusinesstube 7 жыл бұрын
enamesegenalen mother. Tebareku
@emebettessema9417
@emebettessema9417 7 жыл бұрын
thank you so much mother👌👍
@hshsbsbshsjs2404
@hshsbsbshsjs2404 7 жыл бұрын
የእናት እድሜ ጤና ይስጥልን
@mseserta2187
@mseserta2187 6 жыл бұрын
ውይ ማማዬ ስወድሽ አንደኛ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ውድድድ
@hannadesta6709
@hannadesta6709 7 жыл бұрын
ማዘር በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 3 жыл бұрын
ሚጥሚጣ, ቃሪያ, ሲላንድሮ, በሶቢላ ፍሬሽ, ነጭ ሽንኩርት, ዝንጅብል, ዘይት, ጨው, የጥብስ ቅም ፍሬሽ, ሎሚ, ነጭ አዝሙድ, ኮረሪማ
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 7 жыл бұрын
ተባረኪ ሁሉንም አሟልቶ ስጥቶሻል ቀጥይበት።
@sofiabintibrahim7319
@sofiabintibrahim7319 7 жыл бұрын
motherye betam enamesegnalen
@user-xd4ff8cf6y
@user-xd4ff8cf6y 7 жыл бұрын
ማም እናመሰግናለን የኔ ባለ ሙያ። ቤቶት ልክ እንደ Eto ነው። ውድድድ ነው የማረጎት። ከእርሶ ጋር 1 ወር ብኖር ሙያ በእጄ ይሆን ነበር
@akiberhe2555
@akiberhe2555 7 жыл бұрын
mene laregesh betam tebareky edema yestesh
@jamilasaied322
@jamilasaied322 7 жыл бұрын
ማዘርየ እድሜና ጤናይሥጥልኝ፡
@tenagnegete9214
@tenagnegete9214 7 жыл бұрын
እጆትን ይባርክልን እማዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Diimaa
@Diimaa 6 жыл бұрын
I love *kochkocha*. You're the best
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 3 жыл бұрын
በጥም እናመሰግናለን አዳነች
@tigistdesie881
@tigistdesie881 7 жыл бұрын
እሽ እማ እናመሰግናለን እኔማ በተለይ የምፈልገውን ስራ ነው የሚያቀርቡት ደስ ብሎኛል
@fateahmed1232
@fateahmed1232 7 жыл бұрын
Tnx Mam enamesaginalen
@user-yh9eq3cv6f
@user-yh9eq3cv6f 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማም ውውውድድድድ
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes god bless you mom a Dane ❤️😍🌼🌹🌺💕💐🙏🌷🦋🥰🥰🥰
@gedamneshfantahun1188
@gedamneshfantahun1188 5 жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኩሽ አታውቂም በጣም መልካም ሴት ነሽ እናቴ አመሰግናለሁ፡፡
@yosef5988
@yosef5988 11 ай бұрын
እድሜ ከጤና ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 2 жыл бұрын
በጣም አድርጌ ነው የማደንቅሽ በሰው ሀገርም ሆነሽ ሙያ ባህል ቋንቋሽን ያልረሳሽ ምርጥ እናት!!!!! ሁላችንም ካንቺ ትምህርት ብንወስድ ጥሩ ነው!!! ፀጋ ጤና በረከቱን ያብዛልሽ አዱዬ🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@sintauwegirma5810
@sintauwegirma5810 7 жыл бұрын
ማአሚ እኔ ልሙት እዴት አባቴ ባለሙያ እደሆኩ ብ ነግርሽ ይገርማአል ማአም እድሜ ዮሥትሽ ማአሚ ውሥጤነሽ የኔ አማላይ ውውው ድድ አደርግሻለው ደሞ ፎቶሽን ብትልኪልኝ ቲሸርት ላሠራ ፈልጌ ነበር ሥንታየው ነኝ ከብሄሩት
@zelealemweldyohanes5191
@zelealemweldyohanes5191 7 жыл бұрын
adane recipe needs measurement so use measuring cup and measuring tea spoon plus measuring table spoon for accurate result. and tell the products names she uses in English so we can find them at the grocery store so easily
@hageralegn4930
@hageralegn4930 6 жыл бұрын
Edmana tena yestot ejot yebarek 😙enateya bezu temerenal
@Black-lioness
@Black-lioness 7 жыл бұрын
txs mommy u make us feel at home....
@seadamohammed5098
@seadamohammed5098 7 жыл бұрын
እድሜኩ ይርዘም እናታችንዋየ ውድድድድድ አረግኋለሁ
@naanjmaaj7153
@naanjmaaj7153 7 жыл бұрын
I was looking how to do this thank you a lot a lot 😘😘😘 and can I use it when I make wet kuleat ?
@hiwotmulugeta374
@hiwotmulugeta374 7 жыл бұрын
momi yemekelsha kimem azgejajet ena ymiyasfelgutn ngetoch astemrun betam arfi amesgnalhu
@mohmnedahmed2911
@mohmnedahmed2911 7 жыл бұрын
እናታችንበጣምእናመሰግናለንጤናናእድሜይስጠወት
@alfoahalain9991
@alfoahalain9991 4 жыл бұрын
Yene enat betam betam new emewedishi
@user-mu4lw1yk2m
@user-mu4lw1yk2m 7 жыл бұрын
يا ماما جزاك الله خيرآ شكرآ لك حبيبيتي
@fanafana6350
@fanafana6350 7 жыл бұрын
ማም አመሰግናለሁ በጣም ስፈልገው የነበር ስራ ነው ያሳዩኝ
@user-de4tc6ic7r
@user-de4tc6ic7r 6 жыл бұрын
ማማዬ እናመሠግናለን ድምብላል ባይኖር መስራት አንችልም
@user-se6yk8xk2l
@user-se6yk8xk2l 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@berhanayele5986
@berhanayele5986 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅን እናት ነሽ
@selamenashdingil9366
@selamenashdingil9366 7 жыл бұрын
momi Thank.u edime ina tena yisetish
@godisgreat8268
@godisgreat8268 Жыл бұрын
Good job keep it up and all your work 💪
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
Thank you shickorina
@salammanda9251
@salammanda9251 7 жыл бұрын
ማማ እናመስግናለን
@rahelbabey
@rahelbabey 7 жыл бұрын
thanks
@Freweyni555
@Freweyni555 2 жыл бұрын
Thank You Mam
@selamasef5052
@selamasef5052 7 жыл бұрын
wow betam konjo
@gatasew4854
@gatasew4854 7 жыл бұрын
youare good koiker mather
@hayatshubaili872
@hayatshubaili872 7 жыл бұрын
tnxs Mom
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 32 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
የወላይታ ዳታ አሰራር
17:02
Wolaita TV | ወላይታ ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
ቀላል የዳጣ አሠራር በቤት ዉስጥ
6:15
melat tube
Рет қаралды 59 М.
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 213 М.
ቲማቲም እንዳይበላሽ ይህን ዘዴ ተጠቀሙ❗️
15:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 139 М.
Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
23:37
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 167 М.
Ethiopian food ቆጭቆጫ/የቃሪያ አዋዜ
7:32
Ehete—kitchen
Рет қаралды 6 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН