ዳዊት ድሪምስ እና ሮቤል ፍስሃ ያደረጉት የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰ ቆይታ |

  Рет қаралды 38,689

Dawit Dreams

Dawit Dreams

7 ай бұрын

ዳዊት ድሪምስ እና ሮቤል ሮቤል ፍስሃ ያደረጉት የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰ ቆይታ | #ethiopia #dawitdreams | #ethiopiamotivation | #ethiopia #dawitdreams | #ethiopiamotivation | ‪@dawitdreams‬ @Dawit Dreams CLIPS
ዳዊትን ይጠይቁ is a captivating weekly program where the brilliant Robel Fiseha takes the stage alongside the renowned life coach, Dawit Dreams. In this show, Robel engages with the audience, gathering their questions and curiosities to be addressed by Dawit Dreams himself.
Join Robel Fiseha and Dawit Dreams as they embark on an enlightening journey of knowledge and self-discovery. Robel will ask Dawit Dreams the most commonly asked questions from the audience, providing a platform for insightful discussions and valuable insights.
Whether it's about personal development, overcoming challenges, or achieving success, Dawit Dreams is here to provide guidance and inspiration to all those seeking a meaningful life. Through his warmth, humor, and transformative teachings, Dawit Dreams has empowered millions of Ethiopians worldwide. @dawitdreams
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 74
@YoDaha
@YoDaha 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ አሁን የትናንት እያሰብኩ እየተጨነቅኩ ኦኦምሮየ እየተረበሸ ነበር የትናንት ማሰቤ ለካ ለጉዳቴ ነው እንጂ ልመልሰው ኣልችልም የሆነ ሆነዋል ኣመሰግናለው
@dawitdreams
@dawitdreams 7 ай бұрын
ይህን አስተማሪ ቪድዮ #ላይክ #ሼር እና #ኮመንት በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ።
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 7 ай бұрын
ሰላም የዳዊት ቤተሰቦች ... ስለምታስተምሩን መልካም ነገሮች ሁሉ አመሰግናለሁ፡፡ የኦንላይን ክላስ አላቹህን?
@mediaproduction9321
@mediaproduction9321 7 ай бұрын
ሰክሰስ አድርጌ የዛሬ አመት እዚህ ሾ ላይ እቀርባለው
@mediaproduction9321
@mediaproduction9321 7 ай бұрын
ሰክሰስ አድርጌ የዛሬ አመት እዚህ ሾ ላይ እቀርባለው.
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 7 ай бұрын
Thank you so much God bless you
@zinash1
@zinash1 7 ай бұрын
ዴቭ ልመጣልክ ነው በአካል ክላስህን ልቀላቀል ከመዳም ቤት ወደ ዳዊት ትልቅ ህልም አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LERASE
@LERASE 7 ай бұрын
ጀግና ትቺያለሽ be smart
@AbebeGetway
@AbebeGetway 7 ай бұрын
ትችያለሽ
@AbebeGetway
@AbebeGetway 7 ай бұрын
መተዋወቅ እንችላለን??
@user-tt6nn3bi7w
@user-tt6nn3bi7w 7 ай бұрын
እኔም ጠብቂኝ
@zinash1
@zinash1 7 ай бұрын
@@user-tt6nn3bi7w እሺ በሙሉ ተስፋ 👍
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለምታስተምሩን ❤👏ከአረብ ሀገር ባርነት የመጫ መንገድ እፈልጋለሁ 😢
@Gadisa666
@Gadisa666 7 ай бұрын
ደዊት እናመሠግናለን ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ግን ሶስት ደቅቃ ብቻ አንድ ጥየቄ ለመጠየቅ እድል ብትሰጠኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@bamlakgetnet3747
@bamlakgetnet3747 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ምክር።ሁሌም አንተን ሳዳምጥ ጥንካሬ ይሰማኛል።ኘሮግራምክን በአካል መጥቼ ብከታተል ትልቅ ፍላጎት አለኝ።
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 7 ай бұрын
መልሶች ሀሉ በጣም ነው የሚገርሙት ውስጥን ያድሳሉ ፤ እጅግ በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl 7 ай бұрын
በህይወት መኖርን ጣፋጭነት አስደሳችነት ባንተ ስለተረዳውና ሰላሜንና ደስታዬን ስለጨመርክልኝ ከልብ አመሰግናለው dawit dreams 🙏🙏❤
@HaniTad28
@HaniTad28 7 ай бұрын
The football players example was everything. Thank you Dave
@negihabeshawit
@negihabeshawit 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እና እናመሰግናለን❤
@user-wn4ev7gy9u
@user-wn4ev7gy9u 7 ай бұрын
ዴቭ ረዥም እድሜ ከጤና ጋረ ተመኘሁ ሰላምህ ብዘት ይበል
@febendavid9278
@febendavid9278 7 ай бұрын
I am always amazed by you guys❤❤❤
@markosanimut5031
@markosanimut5031 7 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ የአመቱ ምርጥ ሰው ብየሐለው በጣም ባለውለታየ ነህ ።
@GoogleAccountT-zb9ue
@GoogleAccountT-zb9ue 6 ай бұрын
ዴቭ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን በስደት ሆኜ የአንተን ፕሮግራም ስከታተል ደስስ እያለኝ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@kaagee5401
@kaagee5401 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@brannyberan8313
@brannyberan8313 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን በርቱልን
@fozinuru9876
@fozinuru9876 7 ай бұрын
ዴቭዬ አላሕ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gadisa666
@Gadisa666 7 ай бұрын
by the way thanks for everything big respect 👑
@birukkifle3116
@birukkifle3116 7 ай бұрын
Great !
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 7 ай бұрын
ምርጥ ትምርት❤❤❤❤❤
@Mulievisionary
@Mulievisionary 7 ай бұрын
❤❤❤❤ enamesgnalen btammmm telki point newa yalhut
@user-dl9wo5xy4c
@user-dl9wo5xy4c 7 ай бұрын
Thanks!betame eyetekeyeren new!
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 7 ай бұрын
እናመሰግናለን dawita❤❤❤
@Jhonfeta
@Jhonfeta 7 ай бұрын
❤❤❤
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ አኔ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ይለኝን በጣም ይበቃኘል ነው ምለው እሰራለሁ አዝነነለሁ በስአት ነው ምተኘው ምበላው በቁጠባነው አግብቼ አልተመቸኘም እንለይይ ብይ በሰላም ተፈትቻለሁ በኔ ጉዳይ ለማነም ማዎየት አልፈልግም ተመሰጌን አምላኬ ደሰተኘ ነኘ ሁሉም እራሱን ይውደድ🙏🙏🙏🙏🙏
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 7 ай бұрын
tank you 🥰
@AdnanNuru-os7mj
@AdnanNuru-os7mj 7 ай бұрын
Thanks dav
@Melia_Mer
@Melia_Mer 7 ай бұрын
👏👏👏
@msaktar5773
@msaktar5773 6 ай бұрын
አማሳግነለዉ
@user-fg1ml3gr6g
@user-fg1ml3gr6g 5 ай бұрын
እርግጠኛ ሁኘ፣ነው በአንተ የተቀየርኩት ግን ወር አልሞላኝም ያንተን ምክር የያዳመጥኩት ኢንሻ አላህ፣አንተ መድረክ እቀርባለሁ
@yetiwondimu837
@yetiwondimu837 7 ай бұрын
ahun yegebagn ewunet nw betam enameseginalen
@emyemu9803
@emyemu9803 7 ай бұрын
🙏🙏🙏 Dave
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 7 ай бұрын
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚
@yetiwondimu837
@yetiwondimu837 7 ай бұрын
dink melikit nw wendim dawit tebarek
@paperflowersZG
@paperflowersZG 7 ай бұрын
Waw
@user-yy9lh6gw2s
@user-yy9lh6gw2s 7 ай бұрын
ዉይ ምን እየሠራህ እንደሆ በዉነት አንድ ነገር ልናገር በዉነት የእዉነት አምላክ ይመስክርልህ እኔ ዉጪየሚባለዉና ዉስጥ ያለው ነገር በጭራሽ አይገናኝም እኔ ግን የማዉቀዉ ነገር በትምህርት ህ ሠዉ ምን ያህል እረቂቅ ፍጥረት መሆኑን መልካም ሚስትነትን መልካም ባልነትን መልካም ሠዉነትን ነዉና እየሰራህ ያለኸው በዉነት አምላክ ዉለታህን ይክፈልህ አሜን አሜን አሜን
@michaelyehdego6691
@michaelyehdego6691 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🇪🇷
@NourNour-on8ps
@NourNour-on8ps 7 ай бұрын
dawit anete betenanerekew meseferit hulunem tekebeleku gen ahun yalehut sedet layi newgn betam yekebedegn tennet new min larige??????
@getachewtegegn9368
@getachewtegegn9368 7 ай бұрын
ልክ ተስፋ ላጣ ስል ወደ አምላኬ እንድመለስ ጃምፐር ስለሆንከኝ አመስግናለሁ ስልጠናህን እወስዳለሁ
@MiniluMinilu
@MiniluMinilu 7 ай бұрын
Hulum yemigebawu siltena newu
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 7 ай бұрын
አንድት የፈተና ሰአት ብዙ ያንተ ያልሆኑ ሰወችን ታሳዉቅሃለች በመዳም ቤት 1ደቂቃ 1አመት ሁኖብኛል😢
@ccvcf7964
@ccvcf7964 7 ай бұрын
ኣይዞን እህት ጠንካራ መሆን ኣለብሽ😊
@zinash1
@zinash1 7 ай бұрын
አይዞሽ እንዲህማ እያልሽ ካሰብሽ የባሰ ጭቀቱ ድካሙ ድብርቱ ሌላ ውስጥ ነው የሚከትሽ እያመሰገሽ ነገሮችን ለማስተካከል ሞክሬ የነ ዴቭን ስነ ወርቅን የተለያዩ ቪዲዎችን ሆን ብለሽ ተከታተዬ እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶ ከ 10 ቀን በዋላ ኢትዮጵያ ገባለሁ የማይደርስ መስሎኝ ልክ እንዳቺ ነበርኩ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
አይዞን
@seada9327
@seada9327 7 ай бұрын
እረ በአላህ አይዞሽ እኒ አብራኝ የምትሰራ ሀበሻ አንድ አይነት ቋንቋ እንኳ አናወራም አዛ እያደረገችኝ ስራ ስለምፈልግ አልሃምዱሊላህ እያልኩ አለሁ አሁን ግን አደከመችኝ ትግስቴ አለቀ ዛሬ ነገ እያልኩ ነው ለመልቀቅ ዱአ አብዢ የማይጠቅሙ ተንከሲስ ስዎች በዙሪያሽ ካሉ ገለል በይ
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
አይዞሽ እህት ተስፋ አትቁረጭ እሚረብሹሽን ሰወች ሁሉ አጥፊና ከፈጣሪሽጋ አውሪ ከድብርት እሚያወጣ ቪድወ ተመልከች ያልፍል
@betelhemabreham2896
@betelhemabreham2896 7 ай бұрын
Robel fisseha tamraleh.
@user-oi8uj6go9i
@user-oi8uj6go9i 7 ай бұрын
Deve ymgremhe. Kdeme. Wedesera. Eyhdeku. Ayrwe. Nfaswe. Btame. Dse. Yele nbre. Hultw. Wetatwahe. Kuhw blwe telawe. Teetllwael. Mne. Alkuahwe. Mselhe lzeze ayre. Lze. Nfase. Sente. Tkwfelubtah wal. Alkena. Alfekueg. Maltenwe.
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ለእኔ ስኬት እራስን ከእነ መቀበል ነዉ እራሴን መቀበል አቅቶኛል እድሜዬ 31 ነዉ እናም የአበቃልሽ አትረቢም ወርቃማ የተባሉ ግዜዎችሽን አባክነሻል ፈላጊ የለሽም ከእንግድህ በህይወት ብትኖሪ ባትኖሪ ላንች ደስታ አይሆንልሽም የሚል ድምፅ ጮክ ብሎ በየቀኑ ይሰማኛል ከራሴ ጋር የማወራዉ ስለ ዉድቀቴ ስለ አካላዊ ዉበቴ ስለ ትላንቴ ነዉ ብቻ በስቃይ ዉስጥ ነኝ ይህ ስሜት የጀመረኝ ግን የ4 አመት ፍቅረኛዬ ሲተወኝ ነዉ ።
@seada9327
@seada9327 7 ай бұрын
እረ ማማየ እንደዚህእማ እራስሽን አትጉጂ❤
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 7 ай бұрын
ZaraaN nuri. ...... HuLum. Ngan manem iyakem. Gezaashen atgday
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 7 ай бұрын
እንደዛ ኣትበሊ ውዴ ፀሎት ኣድርጊ እና እግዛኣብሄር የተሻለ ነገር ያመጣልሻል
@zackgulema6298
@zackgulema6298 7 ай бұрын
You will have a lot ahead of you. Don't give up. 1 Corinthians13:13 , “So now faith, hope, and love abide, these three; but the greatest of these is love
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 6 ай бұрын
Hi
@VITALEnglish8381
@VITALEnglish8381 7 ай бұрын
እርግጥ ነው የሚሊዮን ኪሳራህን በተሰፈኛ ሚሊየነሮች እያካካስክ ነው😂😂
"አስተውሎ ማደግ" ሐና ኃይሉ @dawitdreams @Dawit Dreams
1:19:58
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
የምስጋና ተአምራዊ ሃይል/the power of gratitude @dawit dreams
19:13
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН