"አስተውሎ ማደግ" ሐና ኃይሉ

  Рет қаралды 236,441

Dawit Dreams

Dawit Dreams

2 жыл бұрын

#dawit Dreams life succuss coach #Addis_Ababa #Addis_Ababa #comedy #ethiopiantiktok #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams#Harmet#Harmetmidea#Dorze#arbaminchdorzevileg#maya#ebc#travler #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclassye
Facebook: - Dawit Dreams
KZfaq / @dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...

Пікірлер: 293
@user-jr7ch9zw4q
@user-jr7ch9zw4q Жыл бұрын
እኔ ስደት ትቼ ከንዚ መሰልጠን መስራት እበልጋለው ብ2 ወር እስቲ ሃሳቤ እምትደግፉ ላክ በሉኝ
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 Жыл бұрын
እኔም
@HanaHailu016
@HanaHailu016 2 жыл бұрын
I am so grateful for all the comments and for the opportunity. - i thank God for the favour that he puts up on me to inspire and Awake.
@Onebloodtube
@Onebloodtube 2 жыл бұрын
🥰
@selamawitgetasew2584
@selamawitgetasew2584 2 жыл бұрын
you are a fantastic girl. keep shining.
@hawibayisa1776
@hawibayisa1776 2 жыл бұрын
wow Hani belelit wsten agalshw ena betam des alegn youtube endalsh ahun nw yayhut betam nw yemwedsh belela comment engenagnaln
@emebetlamboro2563
@emebetlamboro2563 2 жыл бұрын
You are amazing!! May God bless you more and more .
@selamsimon2335
@selamsimon2335 Жыл бұрын
Following you beautiful, I will definitely meet you soon
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
እራስሽን የገለፅሽበት መንገድ በጣም የሚደንቅ ነው። የምር ሌላ ሴት ነበር የጠበቅኩት። ድንቅ ስብዕና👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@eyassu3wj173
@eyassu3wj173 11 күн бұрын
❤❤❤
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ና ጠንካራ ሴት ነሺ ያረብ እኔም ህልሜን ምንም አልኖርኩትም ህልሜ ሌላ ቦታ እኔ ሌላ ቦታ ነኝ ያለሁት ።
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ በተለይ ደሃና ሀብታም የለየችበት ንግግር በጣም አስተምሮኛል
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
ያንች አይናቶች ያብዛልን ጀግና ሴት
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ እህታችን በጣም ብዙ ንግግሮችሺ ወደ ዉስጤ ሰርፀዉ ገብተዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛልሺ🙏
@mentesnotde
@mentesnotde 2 жыл бұрын
She is really amazing thank you very much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ሃኒ በጣም በጣም ትልቅ ማነቃቂያ ግንዛቤ ነው ስለ እምነት ያልሽው ስለ ሶሻል ሚዲያ እና ፕሮፋይል ስለ ገንዘብ ስለ ቮለንትሪ ያልሽው ነገር በጣም በጣም ጠቅሞኛል !! በተለይ ካሪየር እና ወርክ ልዩነትን በጣም ተረዳሁህ ! በቁምሳጥናችሁ እራሳችሁን በኮስሞቲክ አትለኩ ዋው ብያለሁ !! ህልምሽን ለማግኘት የረግሽው ጥረትና ህልምሽን ማግኘትሽን ወድጄዋለው!! የሚያበላ ሃሳብ እንጂ የሚያበላ ስራ አትበሉ በጣም ገራሚ ነው !!!
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
እስከዛሬ አንቺን የመሰለች ሴት ባለማወቄ ቆጨኝ እጅግ በጣም ድንቅ ነሽ አመሰግናለሁ
@tunazamin2669
@tunazamin2669 2 жыл бұрын
ሃና ኃይሉ ስላወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ገራሚ ነሽ አንድ ቀን አብረን ቁች ብለን አንደምናወራ አርግጠኛ ነኝ
@Yosefkifle822
@Yosefkifle822 2 жыл бұрын
በሀሳብሽ ላይ አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው ደሀ መሆን እና ሀብታም መሆን ብለሽ ስለተናገርሽው ... አንቺ የተረዳሽውን ሀሳብ ነው የተናገርሽው ያው መማማር ነውና የያዝነው እኔ የምረዳውን ደሞ ልንገርሽ በምሳሌ እንደገለጽሽው "ሀብታም ሆኖ የሰው ማጅራት የሚመታ አላቅም " ነው ያልሽው እኒ በማቀው ውስጥ ደሞ ምን አለ መሰለሽ ደሀ ሆኖ ሚበላውን አቶ ለምኖም ሆነ የጉልበት ስራ ሰርቶ ሰውን የሚያጎርስ አለ. በተመሳሳይ መንገድ ደሞ ሀብታም ሆኖ ሀብቱን ለማተናከር ሲል ከሰው ጉሮሮ የሚነጥቅም አለ ... መልእክቱን ላንቺ ልተወው እና በ ሀሪ ወይም ጸባይን እና ማንነትን አንድ አድርገሽ በ አንድ ስም ባትጠሪያቸው ግን ማለት እፈልጋለው
@meniliktsige143
@meniliktsige143 2 жыл бұрын
turenafa balelge
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ትክክል
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
good
@samsonkidane9334
@samsonkidane9334 2 жыл бұрын
እህት ሀና ከእድሜሽ በላይ ተናጋሪ ነሽ በጣም ይገርማል በዛለይ ንግግርሽ እንቅልፍ አይስመጣም ማለት የምትናገሪው ነገር ሕይወት አለው።አንቺን ለጋበዙሽም ምስጋናይን አቀርባለው.
@user-fg7mm7bl9l
@user-fg7mm7bl9l 2 ай бұрын
Went wow😮
@nebuhussien7424
@nebuhussien7424 Жыл бұрын
So inspiring....... the most underrated speaker. Much respect
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
ቀለል አድርጋ ብዙ አስተማረችን
@zewdituafework1465
@zewdituafework1465 2 жыл бұрын
That is greatest living the dream sharing the dreams serving others thanks you're blessed
@amaamm5325
@amaamm5325 Жыл бұрын
Yane wud asgermeshingal betam wedojeshalew
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
It was amazing inspiration speech 👍🙌🙏 a great life experience Hana thank you so much for sharing !!
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 2 жыл бұрын
በነቃ ስብእና ውስጥ ኖሮ ማነቃቃትና ማብቃት እንዲህ ነው። ሃኒ እህቴ በ ህያው ህግ ሀይል በተመሣሣይ ፍሪኬንስና የስህበት ህግ/the law of attraction /ውስጥ በመገኘታችን አንቺ ውስጥ የተገኘው የሚያልቅ ሞገድ እኛንም አግኝቶናል።
@emandazeleke2597
@emandazeleke2597 2 жыл бұрын
WOW! She is really amazing thank you very much enate
@hanandereje4817
@hanandereje4817 2 жыл бұрын
That was really helpful. Thankyou so much.
@Senpermedia
@Senpermedia Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ሀና
@bereketbekele2482
@bereketbekele2482 2 жыл бұрын
Wonderful message ‼️
@miheretkebede1159
@miheretkebede1159 2 жыл бұрын
wonderful!!! thankyou so much you motivated me to live my vision
@gantgant6451
@gantgant6451 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት።
@addisalemsefu3441
@addisalemsefu3441 2 жыл бұрын
የእውነት አኔ ደሞ ባንቺ ውስጥ አራሴን ነው ያየውት የሚገርም አመለካከት ነው ያለሽ ከዚ በላይ ትልቅ አቅም አለ ገና በውስጥሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም👏👏
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 2 жыл бұрын
ሰውን ከፍ የሚያደርግ ራሱም ከፍ ይላል ለሁሉም የሚስማማ ሳቢ ማራኪ መሳጭ ትምሕርት ነው የምትሰጡን. ጎበዞች ናችሁ ሰው መማር አለበት. በሙያ መሠልጠን አለበት የእናንተ ሞቲቬሽን ደግሞ ይለያል ስለራስሽ ያቀረብሽው ሕልም ሽ እውን ሆኖ የዘረዘርሽበት ዘዴ ይገርማል በጣም እናመሰግናለን
@bereketghebray7825
@bereketghebray7825 2 жыл бұрын
Great Hanah ...u r an amazing motivational speaker.
@amendaniel4805
@amendaniel4805 Жыл бұрын
It’s really inspiring Thank you Hana!
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 2 жыл бұрын
wawwwwwwwwwwww Wonderful bless you more my sister Hana
@metimet2402
@metimet2402 2 жыл бұрын
Wooww She is extraordinary amazing girl በሙሉ የኢትዩፕያን ህዝብ ማንቃት ትችያለሽ ታዳጊዋችን በተለይ
@meleseyonaslorato5442
@meleseyonaslorato5442 2 жыл бұрын
"The more we know, the more we want to know!" Thank You Hana H. And Dawit.
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bethelhemhailu5371
@bethelhemhailu5371 2 жыл бұрын
Wow! Extraordinary! Above all, i loved that her talk is not just theory but very practical.
@taychmechal348
@taychmechal348 Жыл бұрын
Hanayee......
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 Жыл бұрын
የሚገርም ተሰጦ ብርቱ ምንነት
@doitright593
@doitright593 2 жыл бұрын
ስለምወድሽ 🥰🥰 For all Dawit Dreams family Well done 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@creativehands8476
@creativehands8476 Жыл бұрын
Wow ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Wow! Hannye you are amazing! Keep up the good work ❤❤❤
@bnb6570
@bnb6570 2 жыл бұрын
she is a brilliant adviser and has a touching point.
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Hanni tebareki
@mehreteabsebhatu7781
@mehreteabsebhatu7781 Жыл бұрын
Very inspiring and life changing speech. Thanks
@creativehands8476
@creativehands8476 Жыл бұрын
ምንአለ ከአሁን በፊት በሰማሁሽ ብዬ ተመኘሁ ቢሆንም አረፈደብኝም thank you for sharing
@FaezaAhmedin
@FaezaAhmedin Ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ሴት ሚገርም ትምህርት አመሰግናለሁ ተባረኪ
@semirashimeles5379
@semirashimeles5379 2 жыл бұрын
Great. You're wonderful.
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም Amazing women👏👏
@winimersha2848
@winimersha2848 2 жыл бұрын
Thank u so Much bravo!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
ሃና ትልቅ ትምህርት ሰጠሽኛል💚💛🙏
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
Amazing women👍👌❤ Thank you so much!!!
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 2 жыл бұрын
የምትገርም ጠንካራ ጥበበኛ ውስጥም ውጭዋም ቆንጆ:: ተባረኪ
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 Жыл бұрын
You are the best 🎉🎉🎉❤❤❤
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
Wow amazing speech hana thank you
@bitaniaamare1008
@bitaniaamare1008 2 жыл бұрын
Wow amazing 👏👏👏👏👏👏👏👏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you thank you
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@megertuk3038
@megertuk3038 2 жыл бұрын
Amazing Faith !!!!!!!
@abigailkelbesa5739
@abigailkelbesa5739 2 жыл бұрын
Keep going hani You are amazing 🙏🙏
@user-jk2iy2ss7w
@user-jk2iy2ss7w 2 жыл бұрын
She is a mazing thinks for sharing your Experience ❤❤❤
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 2 жыл бұрын
thank you so much hani and dreams Family
@dreamtube2307
@dreamtube2307 2 жыл бұрын
Yeni fkr yemr betaaam gobez nesh👏👏👏
@letshrezene336
@letshrezene336 2 жыл бұрын
waw betam amezning 💗💗💗
@kalkidanmebratu138
@kalkidanmebratu138 Жыл бұрын
Haniye thank you for u share us ur life experience
@medtaff7545
@medtaff7545 2 жыл бұрын
Worth Listening
@abikabada8060
@abikabada8060 2 жыл бұрын
Amazing 👌👏🙏🙏
@hirewakyohannes6126
@hirewakyohannes6126 Жыл бұрын
wow
@addisuarja7691
@addisuarja7691 2 жыл бұрын
yemigerim gize tebarek Hanicho and Dawit dreams
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 2 жыл бұрын
U are amazing girl keep it.
@misrakbelay4225
@misrakbelay4225 2 жыл бұрын
You sre amazing. Good job.
@fekadumengesha829
@fekadumengesha829 Жыл бұрын
a big lesson for my life to salvage it before it get kicked out by "paradigm".....I feel blessed to have all these spiritual assets for my soul. Thanks to almighty God for his blessing to take part in all these blessings.Thank You Dawit G/Egziabher/Dawit Dreams/ ,Hanna Hailu and all Dreams families!.
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 2 жыл бұрын
Woww....she's amazing
@hayathayat9596
@hayathayat9596 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው እኔም አንድቀን መድረክላይ ወጥቼ ስጨበጨብልኝ ሳልኩት ኢሻአላህ
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 жыл бұрын
ስለ ድህነት ያወራሽው ነገር በጣም አስተማሪ ነው፡፡
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ዋዉ ሀኒ በጣም ነው ያስገረምሽኝ Thank you 🥰👍👍👍የኒ ጀግና
@DrkingTefera
@DrkingTefera 2 жыл бұрын
Hana great speech🙏🙏🙏
@Massawa2002
@Massawa2002 Жыл бұрын
ወ/ ሮ ሃና ሃይሉ ትልቅ ትምህርት ኣስተማርሺኝ ልክ በይርጋ ዓለም ያጋጠመሽ ብቸኝነት እኔም ለኣራት ዕመት ምንም ለራሴ የሚሆን ሳልፈጥር ግዜው ኣለፈ በጣም ኣመስግንሻሎህ
@ilenidemise3360
@ilenidemise3360 2 жыл бұрын
Arif new betam❤
@ehfhghg2326
@ehfhghg2326 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ። አመሠግናለሁ ።
@robaelectronics9943
@robaelectronics9943 Жыл бұрын
woow great!
@masiali5964
@masiali5964 2 жыл бұрын
Dawit wendmachin bertulen haniye betam New emadeksh
@user-om3pi8si5u
@user-om3pi8si5u Жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@sosinalingerew5381
@sosinalingerew5381 2 жыл бұрын
ድንቅ ንግግር ነው ያደረግሽው ሃና እግዚያብሄር ጠባርክሽ
@eshetuworku5594
@eshetuworku5594 2 жыл бұрын
my examplery hanna yene sew akbarii❤❤❤❤❤
@YoYo-yx8vu
@YoYo-yx8vu 2 жыл бұрын
Thanks amazing 👏 😘
@Mekdi21
@Mekdi21 2 жыл бұрын
ሰለ እውነት ቃል የለኝም ❤️❤️❤️በጣም በጣም በጣም ታነቃቂያለሸ👌👌👌👌🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰
@haregkebede2438
@haregkebede2438 Жыл бұрын
Wow u are amazing hani
@yinatube191
@yinatube191 2 жыл бұрын
hanicho jegnit👍
@mujahednaser1140
@mujahednaser1140 Жыл бұрын
Amazing 👏
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
Thank you daw and haniye GB u all
@melathagos650
@melathagos650 2 жыл бұрын
i like seeing inspiration Ethiopia women from their own life.
@user-kd3tg2xh9s
@user-kd3tg2xh9s 2 жыл бұрын
Aymrosh kezih belay yibarek tetekmebshalew🥰🥰
@noormazin9051
@noormazin9051 Жыл бұрын
ዋው ሀገር አይዞሸ እንደ ልጆች ደርሰዋል
@noormazin9051
@noormazin9051 Жыл бұрын
እንቆ
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 2 жыл бұрын
Appreciate
@selamubekele2382
@selamubekele2382 Жыл бұрын
Fine, Fine & fine to all this all, we see all with you.
@talaquaethiopia
@talaquaethiopia Жыл бұрын
wow Dev& your team thank you....
@EdaKidsshow
@EdaKidsshow Жыл бұрын
Dropping out, it is a very good lesson
@derejehabtamu3261
@derejehabtamu3261 2 жыл бұрын
I not have a word for this amazing girl
@hagergeletaw2294
@hagergeletaw2294 2 жыл бұрын
ሀኒዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ የሰጠሽኝ ሁሌም ምሳሌዬ ነሽ
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የምታኮሪን ነሽ። እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብን ይጨምርልሽ።
በጭቃ ተዓምር የሰሩት ጥንዶች! @dawitdreams
49:09
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 594 М.
የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ! @dawitdreams
48:03
Dawit Dreams
Рет қаралды 234 М.
Как так то. Бедный мерседес
0:39
AVTO-MOTO ★GARAGE★
Рет қаралды 4,5 МЛН
heavy equipment
0:26
Mr PumpOperator Saudi Riyadh
Рет қаралды 13 МЛН
Что делать, если отказали тормоза?
0:12
Ninja H2 Moto Tourist Bogey Biker Highlights -Ride4 Isle Of Man Drive Motorcycle Race Crashes #crash
0:20