የእኔ እዚህ መድረስ ምክነያቱ አባቴ ነው? ተዓምረኛዋ ዳጊ ሾው

  Рет қаралды 1,113,812

Dawit Dreams

Dawit Dreams

2 жыл бұрын

አንድ ሚሊየን ተመልካቾቻችን እናመሰግናለን! በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግሞችን ለመመልነት ከስር ባለው ሊንክ ይጠቀሙ!
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook; - DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift #ዳጊሾው #dagishow #የእኔ #እዚህ #መድረስ #ምክነያቱ #አባቴ #ነው? #ተዓምረኛዋ #ዳጊሾው #dawitdreams #dagishow #love #ebstv

Пікірлер: 1 100
@emmaemma8632
@emmaemma8632 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔቆንጆ በሱስና በየጭፈራ ቤቱ በተለያየ ነገር የወደቀውን ወጣት የነገትውልድ ሳይ በጣም ልቤ ያዝናል እባክሽ እሱ ላይ ወጣቱን የሚያነቃ ነገር እድትሰሪ በትህትና እጠይቅሻለሁ 💚💛❤️
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
እናመስግናለን😘😘😘
@eutaeyu9306
@eutaeyu9306 2 жыл бұрын
Lik nake or nahi beawerak bewiset masemar diss yeligal or bawerahi bemin lageahu
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 Жыл бұрын
Yes u right ✅
@Mengdot
@Mengdot Жыл бұрын
Great point. Dagi a GREAT motivational speaker. Please, work on the young citizens who are in the addiction prison. Very dangerous. The same goes to the young ladies who are on the street to be picked up. Please help. BE THE ETHIOPIAN HERO. Also, please promote about being humble. One should not give in detail what he or she did to her family. A great thing to say is that; I feel good when I am there for my family and my community through thick and thin. No need to give us the inventory what is done to the family and the community. God want us to be humble.
@habteaddise
@habteaddise Жыл бұрын
wotatun nigigir ayanekam. bayihon tsalot nw yemiyanakahu. ibakachu le chigir anakaki nigigir sayihon amlakachin ga nw malsi. atisasetu
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
ለታሪክ ይቀመጥልኝ አንድ ቀን መጥቼ አየዎለሁኝ እቀየራለሁኝ አሁን ከልጆቼ ተለይቼ ሌላ ሀገር ነዉ ያለሁት ዲፐርሽንም ያጋጥመኛል ግን ነገ ተለዉጭ የምፈልገዉንም አግኝቼ መጥቼ ዳግም እፅፋለሁ ኢንሻአላህ
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 Жыл бұрын
የኔ ማር
@aishubintmohammedasselefya8334
@aishubintmohammedasselefya8334 Жыл бұрын
እኔ ራሱ አገር ስገባ በዚህ መሰረት ያለኝን ጊዜ ማሳለፍ ነው የምፈልገው ኢንሻ አላህ ውዴ አላህ ጤናና ሀያት ይስጠን ለዛ ያድርሰን አብሽሪ እህቴ ልጆችሽምጋ በሰላም ያገናኝሽ አላህ ምኞታችንን ያሳካልን
@giiddjj3480
@giiddjj3480 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሁላችንም ሀገር ስንገባ ህልማችንን እናሳካለን
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህቴ ጌታ እየሱስ በመንገድሽ ያግኝሽ💐💐💐
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ሃብታም ነኝ የሚል ትውልድ እየመጣ ነው:: እኛ አገር ስው በፍፁም ስው ሃብታም ነኝ ብሎ አያውቅም:: ትውልዱ እየተቀየረ ነው::keep going.
@eutaeyu9306
@eutaeyu9306 2 жыл бұрын
Betam betam beawerak behest masemir diss yelgal
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Caused she is....she say what she is..with confidence
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
ዳግዬ የኔ ወርቅ ዛሬ ትልቅ ጉልበት ሆንሽኝ በህይወት ብዙ ፈተና ገጥሞኛል ወደ ሁላ እያሰብኩ እቆጭ ነበር በቃ ከዛሬ ወዲያ ወደ ሁላ አላይም በቃ ወደፊት ብቻ
@fikertebekele3937
@fikertebekele3937 Жыл бұрын
ሰው መሆን ነው ልካችን💯🙏🥰
@melachqwe8853
@melachqwe8853 Жыл бұрын
በእውነት ሰው ያድርገን🙏
@user-yo3oe5hd7f
@user-yo3oe5hd7f Жыл бұрын
እኔ ከራሲ ህይወት ብዙ የሚስተምር አለ ግን አልሁንኩም ሆኔ። ወርቅ በስት እንደሚፈተን ተፈተኩ ግን የለኛም አንድም ጠብ ያለ የለም 11አመቴ ስድት። ትራስ ጋርማልቀስ ብቻ ብቻ ሙሉ ጤና አለኛ አልሀምድርሊላሂ
@Koko-hz9jo
@Koko-hz9jo Жыл бұрын
የኔ ጀግና ያገሬ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ ቃላት የለኝም እንዴት እንደማደንቅሽ ካለሽ በላይ አላህ ይጨምርልሽ ።🥰🥰🥰
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ዳጊ ልዩ ነሽ እውነትም ሐይልና ጉልበት ትሰጫለሽ full energy አለሽ ሰውን የማከም ችሎታሽ ትልቅ ንውና እንደዚህን advice ብዙ ብታበረክቺ ለብዙዎች ትጠቅሚያከሽ ብየ አስባለው
@bekawakjira
@bekawakjira Жыл бұрын
1 ሰአት ተኩል በላይ ምንም ሳትሰለችኝ ነው የሰማሁሽ ። ከእውነት እና ከልብሽ ስለምትናገሪ አትሰለቺም! ብዙ ተምሪያለው ካንቺ ኑሪልን🙏
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r Жыл бұрын
የዚህ ዘመን ትውልድ ባቅበት እና ቢጠቀምበት ስደትን እካን ሊጠቀመው ቅስት በልሙ አይታየውም ነበር እግዚአብሔር ሰቶቻዋል ተጠቀሙበት የድሮቹ ይህን እድል አላገኘንም እግዚአብሔር ለአገሬ ይብቃኝ እጅ ግዚዬን ብጠቀመው ደስ ብለኝ እግዚአብሔር ጤና ፍቅር አምላክ ይጨምርላችሁ
@marthaabera5797
@marthaabera5797 2 жыл бұрын
ዋው ዳጊዬ ድንቅ ትምህርት ነው፤ እግዚብሔር ይባርክሽ፤ ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር 42፡29 ጀምሮ “እግዚኤር ወርዶ እኮ የሚያስተምረን ነገር የለም፤ እንዲህ እንዲህ ስለሆነ ይሄን ነገር አታድርግ - የሚል ነገር የለም” ያልሽው፤ እግዚአብሔር ሰውን የሚያስተዳድርበት የእራሱ ሕገ መንግስት አለው፤ ይኸውም መጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በሚገርም ሁኔታ የሕይወታችን ትልቅ መመሪያና መካሪያችን ነው፤ ከተከተልነው ማለት ነው፡፡
@Wintagrmayphonetastic3006
@Wintagrmayphonetastic3006 Жыл бұрын
Martha ሰው ብዙ ሲያነብ ይፈላሰፋል እንዲ ብለን ካላለፍናት እኔም ቢሆን እቆጣለው እግዚአብሔር ነክ ነገር ሲሆን
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
ትክክል እውቀት ሴበዛ ያስክራል
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 Жыл бұрын
ይችሴትዮ ወደፊት ጠብቁ እግዚአብሂር የለለበት እውቀት የሰይጣነው ሜዲቴሽን የውጭ ኮተት እያመጣችሁ ትውልድን አታበላሹ 😒
@meseretzewdie8550
@meseretzewdie8550 Жыл бұрын
ዳጊ "ህይወት ያለው ነገር " ነው ሁሌም የምትሰጪው አሁንም ስኬትሽ ይትረፍረፍልሽ ። 10q Dave!!!
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ጀግና ነሽ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው እኔም አባቴን ውድድድ አረገው ስለነበር ሳጣው ተሰብሬ ነበር እና አንቺ ብርቱ ነሽ ዳዊት ጋር መተሽ ካስተማርሽ በኋላ ነው ያወኩሽ አሁን ያላየሁት ያንቺ ኢንተርቪዎች የሉም እናም ድንቅ ምርጥ ሰው ነሽ አበርትተሽኛ ጎበዝ ዳዊት ድሪም የመጣ ሰው ወድቆ እደማይወድቅ እርግጠኛ ነኝ ።
@edenalem8386
@edenalem8386 Жыл бұрын
ዳጊየ ኑሪልን መድሃኒአለም ዘመንሽ ይባርከው!
@almajaz5903
@almajaz5903 Жыл бұрын
የከተማ ሰው እኮ ባልሳሰት ታድሎአል ብየ ልለፍ ብሩክ ነሽ እማ ኑሩልኝ ስወዳችሁ ከልብ ነው አሁን ለጊዜው ያለሁት ዱባይ ነው ግን የገጠር ልጅ ነኝ ሀገር ቤት በነበርኩት ጊዜ ቡዙ መጽሐፍቶችና ትምህርት ቤት በጊዜ ገብቸ ባልማርም ሁሉም ቱኩርት ማደርግ የምፈልገው መጥቸ ለመማርና የተላየ መጽፍችን ማንበብ ነው
@user-yq6sn7sb2o
@user-yq6sn7sb2o Жыл бұрын
ንግስት ዳጊበጣም አከብርሻለዉ ካንች ብዙ ተምሪያለዉ ገናም ብዙ እማራለዉ አንችም ዳዊትም በርቱልን ❤❤❤❤
@zedogirum4288
@zedogirum4288 Жыл бұрын
ዳጊ አመሰግናለሁ ምርጥ እና ለህይዎታችን ጠቃሚ ነገር ነው ያከሠፈልሽን እዚህ ላይ አንድ ነገር ላነሳ ፈለግሁ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እንዲህ አይነት ስልጠና ላይ መካፈል እንፈልጋለን አብዛኛው እድል አዲስ አበባ ይመስለኛል በእኔ ግምት በርግጥ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ተጠቃሚዎች መሆን እንችላለን ነገር ግን መጠነ ሰፊ የሆነ ስራ ቢሰራ ብዙ ለውጥ ማምጣት የሚችሉ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ብዙ ሰዎች አሉ እዚህ ላይ መስራት ያስፈልጋል.በተቃራኒው ደግሞ ስኬታማ ሰዎችን መድረክ ላይ ስናይ ልክ እንደ ተዋናይ የምንቆጥር ሰዎች ብዙዎች ነን አንድ ሰው ስለስኬቱ ተሞክሮ ሊነግረን ወደ መድረክ ሲዎጣ ማሰብ ያለብን ሙሉ ለሙሉ የሱን ሀሳብ መተግበር ሳይሆን ከእኛ ጋር የሚያመሳስለውን ትንሿን ነገር መውሰድ አለብን ሀብታም መሆን በጣም ቀላልነው የሰረቀ ሰውም ሀብታም መሆን ይችላል ችግሩ ሀብቱን ማጣጣሙ ላይ ነው ያለምንም ነገረ ያለማንም ህሌና የሚባል ከሳሽ ፍርድ ቤት ከሶ የህሌና እስረኛ የእድሜ ልክ እስረኛ ያደርገናል ያኔ ሀብታምነት ትርጉም ያጣል ስራ ልፋ አዳዲስ ነገሮችን አስብ ለአንተም ለሀገርህም ያኔ ሳታስበው የሀብትነት ጥግ ትደርሳለህ እኔ ሀብታም ሆኘ አደለም አሁን እያወራሁ ያለሁት ግን ተስፋ አለኝ ተስፋ ያለው ሰው ከሰበበት እንደሚደርስ በፊቴ ከሉ ባለጠጎች ተሞክሮ ወስጃለሁ ሀብት ልክ እንደስልጣን ሽግግር ነው እራሳችንን ተመራጭ አድርገን መጠበቅ ነው ያኔ ወንበሩ ይሰጠናል ዳዊት ድሪምስን በዮትዮብ ነው የምከታተለው በአካል ተገኝቸ ብሳተፍ በጣም ደስ ይለኝ ነበር አክባሪህ ነኝ እንዲሁም ዳጊ ለሰጠሽን ትምህርት አመሰግናለሁ
@user-vl1ih5qb9c
@user-vl1ih5qb9c Жыл бұрын
waw
@user-ec8fy8cl9y
@user-ec8fy8cl9y Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆጆ ቃላት የለኝም አችን ለመግለፅ ጣፋጭ ንግግር የማይጠገብ አገላለፅ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
ዳጊ የኖረቺውን ነው ያወራችን የኖሩትን የሚያወሩ ሰዎች በቃ ልብ ውስጥ ኩልል ብሎ ይገባል
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እህቲ ከልብ እናመሰግናለን
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
በ ጣም
@hiwefanos5074
@hiwefanos5074 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በጣም ብዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r Жыл бұрын
በጣም ህይወት የሆነ ትምህርት ነው እናመስግናለን እኔ አባቴ ስልወልድ ነው የሞተው እናቴ ህይወቴ ናት በችግር ነው ያሳደገቻኝ ግን ህልም እውነት ይሆናል አው እኔ አስር አመት ባፌት ልጂ እያለው እንዳትስቁብኝ ህልሜ ገጠር እያለው ለእናቴ ወተት እምትታለብ ላም መግዛት ነበር እናቴ ወተት ትወዳለቻ ግን ላም የለንም ትስካቶ ገዘው ሳር ቤታችን ቆርቄሮ ማድርግ ነበር ቀጥሎ ለእናቴም ለአያቶቸም ቀየርኩ ለእኔ ቤት መስራት ሁለት አመትአቀድኩ ግን ቀላል አልነበርም አምስት አመት ፍጀብኝ ህልም እውነት ይሆናል ግን ዉጣ ውርዱ ኦፍፍፍፍ በተስፋ አለፍኩት ለወደፌትም ትልቅ ህልም አለኝ እንደሚሳካ አልጠራጠርም
@melukongio5148
@melukongio5148 Жыл бұрын
ጎበዝ አብዛኞቻችን የገጠር ልጆች ነን ትልቅ ስራ ነው የተመኙትን ወይም ምኞትን ማሳካት ትልቅነት ነው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
💪💪👌🏼👌🏼😍😍😍
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
እኔም ብዙ ሕልም አለኝ ግን ደሞ የማላውቀው ጭንቀት አለነፈኝ በቃ ሕልሜን ጥቼ ለምን ብቸኞ ሆንኩን እያልኩ እጨነቃለው
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Жыл бұрын
​@@KindahaftiTesfayአይዞሽ ውደ❤
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 2 жыл бұрын
ዳጊ ለብዝዋቻችን ምርኩዝ ነው የሆንሽው: Thank you my dear God bless you🙏🏾
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
ይሄዳል የመሂሐሐለለሉሊቸለ ሐቲቸቸለለ ለ የ
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
Dagie ባህር ዳር ዩንቨርስቲ እኩል ባች ነበርን እኔ ከላይ ዘናጭነትሽን፣እንደውም ሙልቅቅ ያልሽ የሀብታም ልጅ ትመሲይኝ ነበር፣ ጎበዝ ተማሪም ነበርሽ፣በስነ ፁሁፍ ምሽት ሳይሽ ታስደምሚኝ ነበር ። ዛሬ የማያትን ዳግምን ግን አስደምማ አስደምማ እጄን ካፌ አርጌ በልቤም የማዳምጣት ሆናለች። እጅግ ደስ ይላል።ዳጊ አሁንም ወደፊት
@user-ei6uk1jk3k
@user-ei6uk1jk3k 2 жыл бұрын
ዳጊየ በጣምነዉ ሥብእናሺ ደሥየሚለኝ እዳችአይነትን ሠዉ ያብዛልን እግዚአብሄር ይጠብቅሺ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 жыл бұрын
One of the most inspirational stories I have heard in my life. Am proud of you. ካንቺ ብዙ ትምህርት ይገኛል::
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 2 жыл бұрын
ዳጊ ምን ልበልሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ እድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይስጥልሽ፡፡ ዋናው ነገር የሰው ልጅ ክቡር ፍጡር መሆናችንን አለማወቃችን ብዙሰው ተጐዳ፡፡ ልጅ ማሣደግ እንደ አባትሽ ነው አባትሽን ነፍሣቸውን በገነት ያኑር፡፡ ዛሬ የፋክክር ዘመን መሆኑን በግልጥ አስረድተሻል የቱን ጥዬ በተለይ በተለይ በምንሰራበት ቦታ ሰውን ማክበር ሥራን ማፍቀር የቱን ላውራ የገለፅሽውን ዘርዝሬ መጨረስ አልችልም፡፡ ዳዊትንም እግዚ,አብሄር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቡ ፈጣሪ ይስጥልን፡፡ እናንተ የመሰለ ሰው መልካም ሰዎች በማቅረቡ ይባረክ ተባረኩ በፈጣሪ አምላክ አምሣል መፈጠራችንን ረስተን ቁስ በማምለካችን ብዙዎቻችን ተጐድተናል ፈጣሪ ያስበን፡፡
@eutaeyu9306
@eutaeyu9306 2 жыл бұрын
Betam bewest masemare bawera or bawerahi diss yeligal
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
Ayichesh Tesfaye Brand builder: የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን በሚገባ አውቆ የህይወት ፍላጎቶቹን ማሳካት የሚችልበትን መንገድ በማሳየት ያሰለጥናል። አያይዞም ከተቀጣሪነት ህይወት የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ?
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 2 жыл бұрын
የምትገርም ድንቅ ሴት!!!!! ጨምሮ ይባርክሽ::
@samrawitmaru6683
@samrawitmaru6683 Жыл бұрын
Thank you Dagi!!!
@belayshibshi8990
@belayshibshi8990 Жыл бұрын
ዳጊshowe ሲባል እሠማለው እንጂ ተከታትየው አላቅም ዛሬ በአጋጣሚ ሣይ ለእህትሸ የሠጠሸው ሥጦታና የተናገርሸው ንግግር በጣም አርክቶኛል ፈጣሪ ይባርከሸ ።
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 2 жыл бұрын
ዋው ያላነሳሽው ነጥብ፣ሃሳብ የለም የሚደንቅ ነው ።በብዙ ተባረኪ።
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 2 жыл бұрын
Thanks, Dagi and Dawit Dreams! ... we need excellence in every aspect of life.
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ሴት ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁሽ እተገብረዋለሁ
@eyerusm721
@eyerusm721 2 жыл бұрын
You are very calm when you talk.....I like it👌👌
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምርት ነው የእውነት እንዴት ደሰ እንደምትይ አነጋገርሽ ጥንካሬሽ ለብዙ እህቶች አራያ ነሽ በርቺልኝ ያነቃቃል ለኢትዮጵያ ወጣት ይሄ ነው የሚያስፈልገው።
@nejmiaali2394
@nejmiaali2394 Жыл бұрын
Vvy
@mekdesmengistu6147
@mekdesmengistu6147 2 жыл бұрын
ዳጊ የእኔ ሞዴል ነሽ። በሕልሜ እና በእናትነቴ ምክንያት እንግዳሽ እሆናለሁ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
አቦ ይቅናሽ
@smrimohamad3540
@smrimohamad3540 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ የአይምሮ ምግብ ስላካፈልሽን
@zenitworkicho2239
@zenitworkicho2239 2 жыл бұрын
ወላሂ አስደመምሸኝ አንቺን ተማርኩሽ እራስሽን ደስ ብሎኛ አንቅተኛል
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 2 жыл бұрын
Thank You Dagi Kifle and All, for yr Meaningful Lesson!
@sablibabi1183
@sablibabi1183 2 жыл бұрын
dagi u make me cry 😭 ሰው መሆን ነው ልካችን🙏🥰❤
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
Omg It's amazing speech Dagi ድንቅ ነሽ ዳጊዬ አነቃቅተሽኛል በጣም እናመሰግናለን dawita place ዳጊን Offer us again place 🙏
@haregaman2129
@haregaman2129 2 жыл бұрын
Wow I am speechless she is living her life big respect dagiye you pointed out everything so many of us struggle
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
የሕይወት ሹክሹክታ ሳይሆን ልብን ማዳመጥ በይው እግዚአብሔር አምላክ የሚነገረን በልባችን በኩል ነው ሶ ልባችሁን አዳምጡ
@tsega2734
@tsega2734 2 жыл бұрын
ዳጊ እናመሰግናለን የሚገርም አመለካከት አለሽ ተባረኪ💖 🙏🙏🙏
@bayutemesgen9737
@bayutemesgen9737 2 жыл бұрын
ዳጊ የህይወት ትምህርት ነው የሰጠሽን በጣም እናመሰግናለን!!
@birhanereta7662
@birhanereta7662 2 жыл бұрын
ዳጊ አንቺም ሰው እኔም ሰው ለምን አልቻልኩም ብዬ ጠየቁ ግን ግን ነገ እንዳንቺ መሆን ተመኘሁ እችላለሁ ለታሪክ ይቀመጥልኝ
@munazemech7112
@munazemech7112 2 жыл бұрын
Amazing Speech!!! Thank you Beautiful ❤️❤️❤️ May God bless you & Your Family!!!! Stay Safe!!!
@senaithagos8089
@senaithagos8089 2 жыл бұрын
የውነት እግዚአብሔር ይባርክሺ ስታውሬ እራሱ በጣም ማራኪነሺ ብዙ ነገሮችን ተማርኩበት እኞሴቶች እችላለን ዘመንሺ ይባረክ💕
@Moon-moon21
@Moon-moon21 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዳጊ የህይወት መንገድሽን ስላጋራሽን ብርቱ ሴት መንገድ ላይ ጎትቶ የሚያስቀርሽ ብዙ ነገር ነበር ግን መድረሻሽን ሳትረሺ እዚህ ደርሰሽ ስላሳየሽን ተባረኪ ❤️
@elsafetme3465
@elsafetme3465 2 жыл бұрын
እውነት. ነው. እኔ. ምስክር. ነኝ. ዳጊ. እህቴ. ስደት. ያገኝሁት. ስው. መልካም. መስሎኝ. ውስጤ. እየታወቀኝ. ብዙ. አመት. ያማጣብኝ. ጣጣ. እና ኮተት. ሲቀጥል ተለያይተን. እሚያሴረው. ሴራ ስላይ. አይገልፅውም. የወረዳ. ተራ. መሆኑን. እንኮን. በግርደሽ. ነው. ያሳለፍኩት. ውስጡን. ገፍቼ. ያሳለፍኩ. ሂወት. አሁን. ሳስበው. እንደማይመጥነኝ. ነው. ያወኩት. ሆኖም. ነፃ. ስለወጣሁ. እራስን. ፈልጌ. አገኘሁ. ዳጊ ተባኪ
@tgtg4600
@tgtg4600 2 жыл бұрын
ዳጊዬ!you're beautiful inside out!ለሕዝባችን ታስፈልጊዋለሸ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን መሬት ጠብ እሚል ነገር አልተናገርሸም ብቻ ልቦና ይስጠን !አንቺም በርቺልን አልፎ አልፎም ቢሆን ይሄንን ዓይነት መስዋዕት ቀጥይበት😘
@dawitwk4271
@dawitwk4271 Жыл бұрын
wededed salaregat alkerim
@aleshayadonay
@aleshayadonay Жыл бұрын
Thanks so much Dagi
@mekdes5120
@mekdes5120 2 жыл бұрын
What a strong woman with a coherent and useful message. Way to go. I am sure you will go very far and achieve many more dreams. You are inspiring!
@bizuneshasfaw949
@bizuneshasfaw949 2 жыл бұрын
Excellent Dagi . Keep on this great movement all over Ethiopia. It is impressive the power of thought and inner guidance.
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 жыл бұрын
ዳጊ በርችልን ለብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ
@zainabzainab4899
@zainabzainab4899 2 жыл бұрын
አረ አንቺ ሴት ልቤ ውስጥ ጠልቀሽ ነው የገባሽ አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ
@mariyamsaeed3623
@mariyamsaeed3623 Жыл бұрын
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey 11 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
እዴት እንደምወድሺ እድሜሺን ሳይሆን እውቀትሺ ትህትናሺ ጀግንነትሺ ምን እንደምልሺ ቃል አጣሁልሺ ተባረኪ ልበ ሙሉ ነሺ ❤
@ybogale
@ybogale 2 жыл бұрын
Wow, it is really amazing. I am just speechless. Great Respect and many thanks to Dagi and Dawit Dreams!
@zenashkidane198
@zenashkidane198 2 жыл бұрын
ዳጊ ከማር በላይ ትጣፍጫለሸ አምላክ እድሜ ከነመላው ቤተሰብሸ ይሰጥሸ !!!!!!!
@eyerusm721
@eyerusm721 2 жыл бұрын
What an amazing advice..... God bless you more Dagi 🙏❤
@amarechzewdie3788
@amarechzewdie3788 Жыл бұрын
ዳጊ ሾው በድንገት you tub አይቼ ወድጄሻለሁ። ዘመንሽ ይባረክ ።ራዕይሽ ይስፋ።
@gashahunt
@gashahunt Жыл бұрын
ታሪከኛ አዋቂ ወጣት አዳጊ ሴት ነሽ በጣም የሚኮራብሽ የእውነት የህይወትን መንገድ መሪ ነሽ ተባሪኪ
@rahwagebreyohanns6122
@rahwagebreyohanns6122 Жыл бұрын
She is an inspiration, i can't stop listening her!!
@amanualfisha5218
@amanualfisha5218 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ።ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ።
@BeziBe
@BeziBe 2 жыл бұрын
ዳጊ ትልቅ ትምህርት ሰተሽኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ። ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ በመጽሃፍህም በጣም ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ያብዛህ
@dawitmekbib7394
@dawitmekbib7394 Жыл бұрын
ዳጊ ሰላምና ጤናሽን ያብዛልኝ ።በጣም ነው የምወድሽ ። ምክርሽ ገለጻሽ በጣም ቆንጆ ነው ።የባለፈው ሳምንት እንግዳሽ እጩ ደ/ር ፍላጎትም በጣም ነው የገለጸችኝ ያነቃችኝ ።የኔም የዘውትር ጥያቄን ነው የመለሰችልኝ።እናም ሁለታቹንም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው።የሀገሬ ንግስቶች አወዳችሀለው ሰላማቹህ ይብዛልኝ።
@weynshettesfaye7588
@weynshettesfaye7588 2 жыл бұрын
Thank You Dagi and Dawit dreams team.
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
ልክልኬን ስለነገርሽኝ ከልብ አመሰግናለው 100% √
@danahailu9103
@danahailu9103 2 жыл бұрын
Haha 😂
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
ምነው እውነትም አደል እህት አለም ?
@danahailu9103
@danahailu9103 2 жыл бұрын
Yanen metawekew ante nek gen …sanebew asakegn
@enu16
@enu16 Жыл бұрын
😁
@tirubirhantube4414
@tirubirhantube4414 Жыл бұрын
በትክክል 😂
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህር ነው የኔ ጥያቄ ደሞ ህመም ላለባቸው ሱስ ላለባቸው ደሰታቸውን ላጡ ብሰጭት እና ንዴት መጥፎ ወይም የሚማቱ ብቸኝነት እና ቤተሰብ የሌላቸው እነዚህን የመሳሰሉ ሰዎችን አምጥተሽ ትምህርት ብትሰጪ ደሞ የበለጠ ይሆናል በርችልን🙏🏾✊🏾
@meh.3461
@meh.3461 Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቅን አላህ ይጠብቅሽ ለማንበላው ለማንኖርበት እንጋደልበታለን አላህ አስተሳሰባችን ያስተካክልልን
@saidshiferaw6306
@saidshiferaw6306 2 жыл бұрын
Amazing experience from our precious souls of Dagi and Dave!! Keep up lighting to our Ethiopia and Africa!! Am proud of you!!!!
@lovepower1440
@lovepower1440 2 жыл бұрын
🙏🏾✨️🙏🏾 thank God for creating beautiful souls in our community
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
Ayichesh Tesfaye Brand builder: የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን በሚገባ አውቆ የህይወት ፍላጎቶቹን ማሳካት የሚችልበትን መንገድ በማሳየት ያሰለጥናል። አያይዞም ከተቀጣሪነት ህይወት የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ?
@elsabet8781
@elsabet8781 Жыл бұрын
ታዉቂያለሽ እኔ የ ዪኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ፊልዴም social worke nw ግን ሁሌም ስለራሴ እደብቃለዉ በተለይ ስለ እናቴና አባቴ መናገርም ማዉራትም ደስ አይለኝም እናም ብዙ ተማሪ ያወራል ከጀርባዬ እናቷን አባቷን ስታወራ አላየናትም ይላሉ እዉነትም ነዉ አልናገርም ለምን እንደሆነ ታቂያለሽ ማንም የላትም ብለዉ እንዲያስቡ አልፈልግም እና ትገርሚኛለሽ እንዲህ ባደባባይ ስታወሪ እስክ እዚህ ላይ ለእኔም አንድ በሉኝ D
@united6563
@united6563 Жыл бұрын
ጤነኛ አስተሳሰብ ያላቸው ኢትዩጵያዊያን እዚህ ውስጥ dawit dreams page ውስጥ ይገኛሉ። በጣም ደስ ይላል። ሌላው ቦታ ደግሞ, for sure 90% ህዝብ ያበደ, ጤነኛ አስተሳሰብ የሌላቸው, ተቺዎች, ተሳዳቢዎች, negative thinkers, peoples with low self-esteem ኢትዮጵያን አጨናንቀዋታል ለነሱም መድረስ ይኖርባችኋል። እናንተ ብቻ በስኬት መንደር ተሟሙቃችሁ ብትቀመጡ ጥቅም የለውም ለብዙሀኑ ድረሱ። በሱስ እና ዘረኝነት ማንነቱን ላጣው ወጣት ድረሱ።
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Жыл бұрын
Welahi Awe
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ተባርኪልኝ የአብዛኞቻችን ችግር መሆን የምንፈልገው እና የምንሠራውና የምናጣናው} አይገናኝም 💕💕🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
Dagi thank you so much for everything God bless you all 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-fw5je4xn2p
@user-fw5je4xn2p 2 жыл бұрын
ዳጊ እህቴ በጣም በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንሽ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የሰጠሽኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏👌👍❤️
@Saron202
@Saron202 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ አገሬ ተስፋ አላት የተባረክሽ ነሽ ለምልሚ❤❤❤
@mylifevlogs9851
@mylifevlogs9851 Жыл бұрын
ዳጊይ በውነት ቃላት የለኝም በጣም ነው የተማኩት ከዚች አጭር ቪዲዩ እናመሰግናለን 😘😘😍🙏
@kassayegerima8164
@kassayegerima8164 2 жыл бұрын
It is awe - inspiring. Thank you Dagi. Thank you dreams team. Much respect!
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
Ayichesh Tesfaye Brand builder: የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን በሚገባ አውቆ የህይወት ፍላጎቶቹን ማሳካት የሚችልበትን መንገድ በማሳየት ያሰለጥናል። አያይዞም ከተቀጣሪነት ህይወት የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ?
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын
ዳጊ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@merima7930
@merima7930 Жыл бұрын
አሜን
@fayaali3215
@fayaali3215 Жыл бұрын
ዳጊዬ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ እኔ ደግሞ ላገቡ ሴቶች እጅግ የሚጠቅም ነገር ዉስጤ አለ እባክሽ ዉስጤ ያለዉን ነገር እንዳወጣዉ እርጅኝ
@lilikifle6825
@lilikifle6825 Жыл бұрын
I cant stop listening to u Dagi. U are really a brave woman
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh Жыл бұрын
በአክብሮት፣በአድናቆት እና በፍቅር የቀረበ ጥቂት ምክር ከቅዱስ ቁርአን ሐቅ ‹‹…ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሳኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡…›› 3፤185 ‹‹…ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት፡፡የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር፡፡…›› 29፤64 ‹‹…ቅርቢቱ ሕይወት ዛዛታ፣ማጌጫም በመካከላችሁም መፎካከሪያ፣በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መሆንዋን ዕወቁ፡፡እርሷ በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም፣ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው፣ከዚያም የተሰባበረ እንደሚሆን ብጤ ናት፡፡በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አለ፡፡የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡…›› 57፤20 ደግሞስ ‹‹ …ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል ? ማርቆስ 8፤36 / ማቴዎስ 16፤26 ብትወዱ ድንቅ አድርጎ የፈጠራችሁን ‹‹…አላህን እና መልዕክተኛውን ታዘዙ፡፡ብትሸሹም አላህ ከሐዲዎችን አይወድም፡፡…›› 3፤32 አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ፡፡ ከመልካም ዜጋ
@allahuakbar5818
@allahuakbar5818 Жыл бұрын
❤❤
@user-tu4kc4rv1j
@user-tu4kc4rv1j Жыл бұрын
👍👍☝️
@zabebaadm1845
@zabebaadm1845 Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ ጥሩ ጥሩ ትምህረት
@helensolomon886
@helensolomon886 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ።ትውልድ የሚቀየረው በእንደዚህ አይነት ስዎች ነውና ትውልዱ ላይ ያስተሳስብ ለውጥ እንዲኖር ብዙ መስራት አለበት ።በርች
@mahletadugna8403
@mahletadugna8403 2 жыл бұрын
Thanks dagi and dawit dreams family ,for sharing such inspirational thought
@serma5909
@serma5909 2 жыл бұрын
Dagi betame amesegenalwe!!!!
@wolelawmitku9884
@wolelawmitku9884 2 жыл бұрын
So much pleasant one Realy i proud of you B/c human is the miracle of creature in universe
@tirsitabate376
@tirsitabate376 Жыл бұрын
wow,😯. it is amazing thanku u sooo much😍 egzer yebarkeshi tebarekileg
@beleteworku6805
@beleteworku6805 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነዉ የማደንቅሽ በተወሰነ መልኩ የኔም ህይወት ካንች ጋ ይመሳሰላል ነገር ግን እኔ ከናቴ ጋ ነዉ ያደኩት የምንበላዉ አጥተን እናቴ ዉሀ አፍልታ በጨዉ ታጠጣን ነበር ነገ ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል መማር መማር መማር ትለን ነበር ነገር ግን የሰዉ ልጅ ምግብ ካልበላ ትምህርት የመቀበል አቅሙ ይቀንሳል ምክነያቱም አእምሮ ፍሬሽ ግልኮስ ያስፈልጋል ለዛ ትምህርት የመቀበል አቅሜ በትንሹ የቀነሰ ነበር በዚህም የተነሳ አስረኛ ክፍል የጠበኩት ዉጤት አልመጣም በዚህም እናቴ አምርራ አዘነች ቤት ዘግታ ለሶስት አለቀሰች ምክንያቱም ተስፋ አድርጋ ዉሀ እያፈላች ያስተማረችኝ ልጇ የጠበቀችዉ ዉጤት አላመጣዉም እኔም በዉስጤ አዝኔ ወደአዲስ አበባ ትቸዉ መጣዉ ያለመድኩትን ቀን ስራ መስራት ጀመርኩ ነገር ግን እሱም እንዳሰብኩት አልሆነም አንድ ቀን የሚያሰራኝ ሰዉየ አንተ ደደብ ብሎ ሰደበኝ በጣም ተናድጀ የዛንዉ ሰአት ደደብ አይደለዉም በቅርብ ካንተ በላይ የተማርኩ ሰዉ ሆኘ አሳይሀላዉ ብየ ነግርዉ ስራዉን ትቸ ለመማር ወሰንኩ አስታዉሳለዉ ቀኑ መስከረም 7 ነበር በበነጋዉ ትምህርት ቤት ተመዘገብኩ በወቅቱ የግል ነዉ የተመዘገብኩት ለዛዉም የቀን ተመዘገብኩ ከአምስት አመት በሗላያ እኔን ደደብ ብሎ የተሳደበዉ ሰዉየ አንድ ቢሮ ለመገልገል መጣ ሲመጣ ሀላፊነት ቦታ የነበርኩት እኔ ነኝ ሰላም ብየ አመሰግናለሁ የዛንቀን ደደብ ብለህ ባትሰድበኝ አልማርም ነበር በእልክ ተነሳስቸ ተምሬ ይሄዉ ያዘነችዉንም እናቴ አስደስቸ እናቴንም የተሻለች ኑሮ ለአራት ወንድሞቸ የስራ እድል ፈጥሬ እየኖርኩ ነዉ ነገር ግን ገና ብዙ ህልም አለኝ እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ ነኝ አሳካዋለሁ በአጭሩ ነዉ በመሀል ብዙ ዉጣ ዉረድ አሳልፊላሁ በፁህፍ ለመግለፅ ስለሚከብድ ነዉ
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
Daggeya it's my first time seeing you. I was sooo surprised you soooooo positive. I love your ideas it's right....You are soooo smart and brilliant I love it. ❤
@mahalettaye2141
@mahalettaye2141 2 жыл бұрын
I couldn't stop seeing you every day dagi
@Fanit118
@Fanit118 Жыл бұрын
You are amazing women. This is my first time listening to you. I am not sure if you new it but you are speaking based on bible. I am your fan from usa. Go girl! Soo proud of you sis!
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ወሰድኩኝ በጣም ደስም አለኝ ተባረኪ
@leulmekonnen4169
@leulmekonnen4169 2 жыл бұрын
ድንቅ ሴት 👏👏👏, ......ዳጊ ልዩ ነሽ 🙌
@tesfayeshemeles4077
@tesfayeshemeles4077 2 жыл бұрын
Thank you dagi. Amazing Lecture
@tiruworkwoldetsadik970
@tiruworkwoldetsadik970 Жыл бұрын
Wow amazing what a wisdom! Thanks for sharing.
@Sam-lw9kc
@Sam-lw9kc Жыл бұрын
Thank you! It’s amazing speech.
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 2 жыл бұрын
Dagiye, thank u. Most of your life journeys are similar to mine. Wello, Queen, loved by her dad, best student. And I went to one of the best schools in Addis. But, my father left all his properties to me. I was only 16 when I lost him. Then life turned around to different direction. As I had a dream, I overcome many of the challenges. I lived a life that I always dreamed. I belive that all material things are under me. I am above all the material things that human being created. My life is today. Today, I should give my best. Forgive and heal.
@derejawmarye4667
@derejawmarye4667 2 жыл бұрын
Wow ወተው ከታዩት ሰዎች ያልወጡት እንዳንች ያሉ ነበሩ አሉ
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 2 жыл бұрын
P
@nuredinmebratu4981
@nuredinmebratu4981 2 жыл бұрын
ጡጡ
@henokbelacbew7346
@henokbelacbew7346 2 жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@hiyabel2012
@hiyabel2012 2 жыл бұрын
Such inspiration, thank you for sharing
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Жыл бұрын
ሰው መሆን ዘራችን ; ፍቅር ሃይማኖታችን 👌👌
@gedamyfru1009
@gedamyfru1009 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ የሕይወት ተምህርት ነው አመሰግናለሁ!!!
@firdosmustefa2792
@firdosmustefa2792 2 жыл бұрын
i can say that in all my life no any audience toutch my heart like this so powerfull
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 126 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 919 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.