ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር

  Рет қаралды 126,168

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

11 ай бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ ራስን መዉደድና ራስን መቀበል በሂዎታችን ላይ ምን ያክል ለውጥ እንደሚያመጣ ዳጊ ታስተምረናለች፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 328
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
ዳጊዬ ስለምታስተምሪያቸው ትምህርት ትልቅ ክብር አለኝ ሁሌ እከታተልሻለሁ የዛሬው ደግሞ ይለያል የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ልጅሽን መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያድልሽ ተባረኪ🙏
@user-ho6vg3di8e
@user-ho6vg3di8e 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እህታችን ❤ እኔ በፍቅር በጣም አሞኝ ነበር 3 አመት በደስት ሆኜ ውይ ገንዘብ ስሰጠው ፍቅር ፍቅር ይለኛል የለኝም ስለው ሴቶች በገንዘብ በውበት ካንች የሚበልጡ አሉ ይለኛል እና ወደ እራሴ ስመለስ ናፈቅሽኝ ይለኛል ስቀርብው ደግሞ ይርቀኛል አሁን ሁሉንም ትቸ ስራዬ እየሰራሁ ትልቅ ቦታ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እና እሱ ችግር ሲገጥመው በብር ደረሽልኝ ስለኝ ሰጠውት አሁን አሸናፊ መሆኑን አወኩት እና ሁለት ቤቶች ሰራሁ አሁን ደግሞ ቆንጆ ስራ ልሰራነው በቅርብ ሀገር እገባለሁ ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርገልን ❤❤ እህቶች ለራሳችሁ እና ቤተሰብ መኖር ጀምሮ ከዚያ ሁሉም ነገር ወደ እናንተ ይመጣል 🎉🎉🎉
@RihanaBililign
@RihanaBililign 11 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ አሏሕ ያግዝሽ
@user-ho6vg3di8e
@user-ho6vg3di8e 11 ай бұрын
@@RihanaBililign እሽ ቤተሰብ
@user-rk2rn3gb3b
@user-rk2rn3gb3b 10 ай бұрын
በእይወት እና በፍቅር መሃል ትልቅ ፈተናሆች አሉ፡በፍቅር ስም ቀልድ ውስጥ ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ እነዛ ሰዎች ከፊታቸው ትልቅ ፈተና እያዘጋጁ መሆኑን ማወቅ አለባቸው ባይ ነኝ ፍቅር ማለት እግዚያብሔር ነው ስለዚህ በፍቅር ስም ሰዎች ላይ በደል ሚፈፅሙ ሰዎች ፈጣሪን እያሳዘንን መሆኑን አንርሳ፡ስለዚህ እህቴ ፈጣሪ ላንቺ ያዘጋጀው እውነተኛ አፋቃሪ አለ ባለፈው የፍቅር እይወትሽ እግዚያብሔር እንድታውቂ የፈለገው ነገር አለ ማለት ነው ስለዚህ አትገረሚ አብሮሽ ያለውን እውነተኛ ልብሽን እና እግዚያብሔርን አመስግኚ ነገ ብዙ ሰዎች ሚመኙትን የፍቅር እይወት ትኖሪያለሽ ሰላምሽ ይብዙ በሰላም በጤና በፍቅር ለሃገርሽ ያብቃሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ።
@MilaFiker
@MilaFiker 10 ай бұрын
ሰላም እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ፡አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች ትልቅ በደል ይበድሉን እና ለፍቅር ያለን አመለካከት ሊቀይሩት ይችላሉ ፍቅር የለም እንድንልን ሊያረጉን ይችላሉ ፍቅር ሁሌም አለ መቼም አይርቀንም አንዳንድ ሰዎች ለጥቅም ይጠቀሙታል አንዳንድ ሰዎች ደሞ ለሴክስ ፍቅርን ሚያረክሱት እነዚህ ናቸው ፍቅር ትልቅ ዋጋ አለ በዋላ ይከፋላል ፍቅር እግዚያብሔር ነው እግዚያብሔር ደሞ ፍቅር ነው ስለዚህ ፍቅርን ስናረክሰው እግዚያብሔርን እያስከፋን ነው ማለት ነው እነዚህ ሰዎች መጨረሻቸው መውደቅ ነው አንቺ ግን አሸናፊ በፍቅር የሚያምን በእግዚያብሔር ትልቅ እምነት አለው ማለት ነው እግዚያብሔርን ያመነ ደሞ በፍቅር ተስፋ አይቆርጥም እመኚኝ ነገ ብዙ ሰዎች ሚመኙትን ብዙ ሰዎች ያላገኙትን ትልቅ ፍቅር ብዙ ሰዎች እንደምሳሌ ሚያነሱትን ፍቅር ታገኚያለሽ አይዞሽ በመከፋት እና በማዘን ሚገኝ ትልቅ ትምህርት ለነገ ለእይወትሽ ትልቅ ስኬት ነው፡በርቺ ባለሽበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የተመኘሽውን ሁሉ ምታገኚበት አመት ይሁንልሽ የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት አመት ይሁንልሽ ሰላምሽ ይብዛ
@user-qi4ub3ex8s
@user-qi4ub3ex8s 11 ай бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ለኛ ሴቶች ብርታት የሆንሽን የጥንካሬ ምክኒያታችን ነሽ ዳጊዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ❤
@user-mu3fj8bn6q
@user-mu3fj8bn6q 11 ай бұрын
ዳጊዬ የዚህ ምርጥ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩ ደስተኛ ነኝ በዛ ላይ ሰው አክባሪነትሽ ❤❤❤
@user-mu3fj8bn6q
@user-mu3fj8bn6q 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሰው በዛ ላይ ሰው አክባሪ የዚህ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩኝ ደሰተኛ ነኝ ❤
@hanasahelu4777
@hanasahelu4777 11 ай бұрын
😊
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 11 ай бұрын
❤❤
@user-wt9ef6yq7g
@user-wt9ef6yq7g 11 ай бұрын
ዳጊዬ ማታ ማታ ያንቺን video ሳላይ አልተኛም ሱስ ሆኖብኛል እውነቴን ነው ! አንድ ቀን ነገሮች ሲስተካከሉልኝ ትምህርትሽን በደንብ በአካል እከታተላለሁ ቃል እገባለሁ እስከዛ ግን video በማየት እማራለሁ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ!!!!!
@SELAMAWITGETACHEW-oj9sg
@SELAMAWITGETACHEW-oj9sg 9 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያን ለእንዳንቺ አይነት ትምህር መጠቀም ብዙ ነብስም ማዳን ነውና በጣም በርቺ መልካም ነው❤❤❤
@user-jt7vy1bo7r
@user-jt7vy1bo7r Ай бұрын
ዳጊዬ ይሄን ቪዲዮ ያየሁት ልክ ከባለቤቴ ጋር ለመለያየት ሁለ😢ት ቀን ፍርድ ቤት ቀርቶኝ ነበር። ለካስ እራሴ መውደድ ከጀመርኩ እንደ አዲስ መኖር እደምችል እዳምን አደረግሽኝ፣ ዳጊዬ ድግል ማርያም ሁሌም ካንቺ ትሁን!
@selamawitmekasha5805
@selamawitmekasha5805 11 ай бұрын
የምታነሽው ሀሳብ እጅግ የሚገርሙ የማያንፁ ናቹ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
ዳጊዬ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤
@user-mu3fj8bn6q
@user-mu3fj8bn6q 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሰው በዛ ላይ ሰው አክባሪ የዚህ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩኝ ደሰተኛ ነኝ ዠ
@NobelSolomon
@NobelSolomon 11 ай бұрын
የኔ ውድ የልቤነው ያወራሽው ዳጊየ እወድሽአለሁ❤❤❤
@hawiroth9237
@hawiroth9237 11 ай бұрын
ዳጊ የኔ ጀግና ስወድሽ😊😊 እግዝብሄር ይሄር ይጠብቅሽ❤😊
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 11 ай бұрын
እቅጭ እቅጯን ነው የተናገርሽ ተባረኪ እኔ መጥቄ ጣልኩት የታባቱ ኮተታም ❤❤❤❤
@bemenet-sf1dy
@bemenet-sf1dy 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜን ፀጋ ያስጥሽ የኔ እህት❤❤❤
@user-pm1cy3mu2o
@user-pm1cy3mu2o 11 ай бұрын
Wow betam amsgenalew bezu temralhu ❤️🙏🥰🥰🥰
@MekdesKetema-rr6ij
@MekdesKetema-rr6ij 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዳጊ❤💪😘
@ferdosaousman3146
@ferdosaousman3146 11 ай бұрын
Wow another nice topic .thank you very much
@meryemali4042
@meryemali4042 11 ай бұрын
ጀግኔት በርች ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ነገ ተስፋ እዲኖረኝ ሁሌ ባለሁበት ሁኔታ ብሆንም ደስተኛ እንድሆን አመስጋኝ እድሆን እስተምረሽኛል አመሰግናለሁ
@user-bo7dl1sn7l
@user-bo7dl1sn7l 11 ай бұрын
ዳጊዬ ብጣም ነዉ እምውደሽ ፈጣረ እድመ እና ጤና ይሰጠሽ❤
@user-ds9le4sq6o
@user-ds9le4sq6o 11 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ካች ብዙነገር እማራለሁ ❤❤❤
@user-mn4gq3tw3n
@user-mn4gq3tw3n 11 ай бұрын
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ!!Long live my hero!!❤❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
Wow, thanks for sharing your time very important for all women,
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 ай бұрын
ዳግዬ የኔ የሴት ጀግና ካቺ ብዙ ነገር ተምራልው❤❤❤❤❤❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 11 ай бұрын
I appreciate you big respect ✊
@sofyaali3339
@sofyaali3339 11 ай бұрын
ዳጊ ትለያለሽ በጣም ነዉ ተመስጬ ያዳመጥኩሽ ❤❤❤❤
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 10 ай бұрын
የኔ ዳጊ ልዩነሽ በእውነት ኑሪልን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 11 ай бұрын
ዳጊየይ እናመሰግናለን❤
@user-ub8hw5wu5p
@user-ub8hw5wu5p 11 ай бұрын
ጀግና ሴት ትክክለኛ ህወቴን መለሽው ኑሪልን🎉❤❤❤❤ደግ
@user-mw9ls9pv9v
@user-mw9ls9pv9v 8 ай бұрын
እወነትሸ ነው የኔ መልካም ✅✅✅❤👌
@tarikeethiopia
@tarikeethiopia 11 ай бұрын
Thank you Dagi you're my painkiller !!! i miss You ...❤❤❤
@LemlemTewold
@LemlemTewold 11 ай бұрын
You are minded Lady eko Dagiyee mareyyy❤
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 11 ай бұрын
I appreciate you because you love & respect God.
@helengebrehiwot4526
@helengebrehiwot4526 11 ай бұрын
Dagiye, everything that you said is right. I really appreciate you waking me up. Thank you so much 🙏 ❤❤❤❤❤
@mennabekele8905
@mennabekele8905 11 ай бұрын
ዳጊዬ ጌታም እኮ ያለው ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ እኝጂ ከራሰህ በላይ ውደድ አለተባለም ትክክል ብለሻል የኔ ማር ተባርከሽ ኑሪልን አንወድሻለን በርቺልን🙏🙌
@yeneMB
@yeneMB 11 ай бұрын
Yene wude lefetarie bye ke ene ableche biwedewu ..tsdikim yehonale gin eko endeza adelemi..silafekernewu bicha
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 10 ай бұрын
ለተከታዬችሽ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ዳጊ እግዚአብሔር ሰላም ና ጤናን ይስጥሽ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
@muniraabdusemed6397
@muniraabdusemed6397 11 ай бұрын
ዳግዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናም ያንችው ተማሪ በመሆኔ ደስተኛነኝ ❤❤
@user-mu3fj8bn6q
@user-mu3fj8bn6q 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሰው በዛ ላይ ሰው አክባሪ የዚህ ክላስ ተማሪ ሰለሆንኩኝ ደሰተኛ ነኝ
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 11 ай бұрын
Great lession.
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 11 ай бұрын
ዳጊ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው ❤
@sofilema9828
@sofilema9828 10 ай бұрын
Thank you for your advice and keep up
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 11 ай бұрын
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ ምርጥና ጎበዝ ሴት
@user-wn4ev7gy9u
@user-wn4ev7gy9u 6 ай бұрын
ዳጊ ዘመንሸሁሉ ይባረከ ሞንእንደምልሸ አላውቅም በጣም ነው የምሳሳልሸ ሸሸሸሸሸ አመት ኑሪልኝ
@user-ez1nm3xh9q
@user-ez1nm3xh9q 8 ай бұрын
Thank you sis amazing ❤❤❤
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 11 ай бұрын
Tilik enkokilish yemifeta presentation 👏👏👏
@yordanosfeleke145
@yordanosfeleke145 9 ай бұрын
Dagiye betam nw yemiwedsh yemadenkish because you are real
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 11 ай бұрын
ዳግዬ አላህ ዕድሜ ይስጥሽ ከኔ ጤናው እሄ ንግግርሽ እደምቀይረኝ ተሱፋ አለኝ 🥲
@BetelhemLoza
@BetelhemLoza 11 ай бұрын
ለትውልዱ በረከት ሆንሽ እኮ በቃ በብዙ አትርፌበታለሁ ትምህርቶችሽን እናም አመሠግናለሁ እወድሻለሁ ደግሞም አከብርሻለሁ❤
@kiyatadesse9839
@kiyatadesse9839 11 ай бұрын
Tnx Dagi❤❤❤❤ Yemewdeshe
@faruzajemal2173
@faruzajemal2173 11 ай бұрын
ደጊዬ የኔ ቆንጆ ተበራኪልኝ ይሄ ምክም በሚያስፈልገኝ ወቅት ነው የደመጥኩት💪💪 እውነት እዋድሻለው
@user-ce1co8wv4i
@user-ce1co8wv4i 9 ай бұрын
Dagiye tebarek yene melkaam
@abelshimels2377
@abelshimels2377 3 ай бұрын
Thank you
@zionblessed7962
@zionblessed7962 11 ай бұрын
Thank you for sharing this 🙏🏾 ዳጊዬ ስወድሽ እኮ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው ሰው በልብ የሞላውን ወደ ውጭ ያወጣዋል አንችም ከውስጥሽ የምታወጫቸው ቃላቶችሽ ሁሉ እንደ ውጭሽ ውብ ናቸው love you sis❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
ልክ ነሽ ዳጊዬ ፈጣሪ የፈቀደው ነው ሚሆነው እኛ ስንወድ ገደብ የለውም የሚሆን ቢሆን ጥሩ ከማሆን ሰው ጋ
@rediatchekol5930
@rediatchekol5930 11 ай бұрын
Thank you ❤
@haregamare8371
@haregamare8371 11 ай бұрын
ዳጊዬ ስለምታስተምሪያቸው ትምህርት ትልቅ ክብር አለኝ ሁሌ እከታተልሻለሁ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 8 ай бұрын
በጣም እናመስግንአለን እህታችን❤❤❤❤❤
@omrmobile2678
@omrmobile2678 5 ай бұрын
ምርጥ ምክር እውነት ነው ሁሌ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው
@tsionkassahun6906
@tsionkassahun6906 Ай бұрын
እውነት ነው መደገፍ ፈጣሪን ብቻ ነው
@user-od7ph3xh7q
@user-od7ph3xh7q 10 ай бұрын
Thank you dagi ❤❤❤❤
@DesignerHayatMohammed
@DesignerHayatMohammed 2 ай бұрын
ለኔ መላክ ነው የሆንሽልኝ በሆነ ምክንያት በጣም ራሴን ጠልቸ ነበር አመሰግናለው እህቴ ❤
@MekdiTube
@MekdiTube 11 ай бұрын
በጣም ልክ ብለሻል ዳጊዬ የምወድሽ❤ ልክ ልካችን ንገሪን በናትሽ በጣም እናመሰግናለን ጀግናዬ🙏🥰
@sadaasayed5544
@sadaasayed5544 10 ай бұрын
Thank you dagi❤❤❤❤❤❤
@rass6636
@rass6636 10 ай бұрын
ምድር ላይ ካለው ነገር ሁሉ ቀላሉ ነገር ማውራት ነወ;መጀመሪያ እሰኪ አንቺ ኑሪው;
@makw5069
@makw5069 Ай бұрын
A lot of people learn and get advantages.
@mekdesdesta6256
@mekdesdesta6256 9 ай бұрын
My history Thank you dagiye❤
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx 11 ай бұрын
ኑሪልን ዳጊይ❤❤❤
@solomonayana9395
@solomonayana9395 11 ай бұрын
Thank you for sharing 🙏
@sofiaseid3634
@sofiaseid3634 11 ай бұрын
Dagiye edmena tena yistish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mominamomi2726
@mominamomi2726 11 ай бұрын
ደጋግሜ ነው የሰማሁት ዋው
@user-ce9hx5nu1w
@user-ce9hx5nu1w 2 ай бұрын
tnx betam daggiye
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 11 ай бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ በጣም ኣስተማሪ ኖዉ
@comceill6635
@comceill6635 11 ай бұрын
Thank u❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 10 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ውድ ስወድሽኮ ባይሽ ባይሽሽሽሽሽሽ ምንም አልጠግብሽም ወላሂ❤❤❤❤
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h 11 ай бұрын
Amazing as always❤
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 11 ай бұрын
ዳጊየ እንንደች ያለዉን ያብዛል እንወድሻለን
@martinendres5657
@martinendres5657 4 ай бұрын
ዳጊዬ: በጣም: ነው:የምወድሽ: የማከብርሽ! እግዚአብሔር: ዘመንሽን: ሁሉ: ይባርክልሽ::🌸💐🥰🌼👑💎💝 ግን: እባክሽ: እንግሊዝኛ: የማይችሉም: እንዲረዱሽ: ቋንቋ: ሳትቀላቅዩ: አውሪ: እባክሽ!🙏🏾
@gantgant6451
@gantgant6451 11 ай бұрын
❤❤❤❤ደግየ በጣም ቡርቱ ነሽ እኛም አበርትተሽናል❤❤❤
@SaAa-pc2qh
@SaAa-pc2qh 11 ай бұрын
ጉበዝ ሀቢቢቲ ❤ሲቀጥል የምወድሺበምክናያትነው ❤እሱምየሀሬጀግና የደሴዋቆንጆ ታታሬዋስልሆንሺ ኑሪልን❤ ሰላምሺይብዛልኝ ስሟንያስጠራሻት እምየንላይደሴን ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 ай бұрын
ያወደኛል ብየ ጊዜየን ገናዘቤን 10አመት ሙሉ እሷግን አግብቶ ወለድ የሚቆጨኝ ጊዜየ ናው እንጅእኔ መኖር እችላለው ተመሰገን
@zinash1
@zinash1 11 ай бұрын
የሴት ጀግና ብዬሻለው ዳጊዬ ❤❤❤
@user-mf2jk1gu1e
@user-mf2jk1gu1e 11 ай бұрын
የኔ ውድ ዳጊሻ አች ብቻ ምከሪ አች ብቻ ተናገሪ❤❤❤
@fatimakaderi9014
@fatimakaderi9014 11 ай бұрын
Yes places ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 11 ай бұрын
_ዳጊ ❤❤❤🎉ለእኛ ለሴቶች ትጠቅሜናለሽ ወለሽ ግቢ🎉🎉🎉እማ_
@seblewengelredie7697
@seblewengelredie7697 10 ай бұрын
Is everything we heard about you and your teaching coming from atheists true?
@user-sd2ro9fo8b
@user-sd2ro9fo8b 9 ай бұрын
Yessssss
@sofiyaadem8305
@sofiyaadem8305 9 ай бұрын
Yes it is true every ladies we have this problem❤❤❤
@meronabrham9000
@meronabrham9000 11 ай бұрын
Dagiye yenen tarik yemitaweri new yemeselegn
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
ምርጥነሺኮ ዳጊየ አወሰዉ ግድሰወ ዉደዱኝ አይባልም ዛሬየኔነወ እያወራሺ ያለሺዉ😢
@user-oz4kw7sp5x
@user-oz4kw7sp5x 10 ай бұрын
God bless you❤🎉🎉
@yonaskufa6362
@yonaskufa6362 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብ ያለው በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ያለው ክርስቶስ ኢየሱስን እንጂ ዳጊን ስሟት አላለምና ስለምትሰሙት ነገር ጠጠበቁ በፈርድ ቀን መልስ ትሰጡበታላችሁና፡፡ ማርያምም የሚላችሁን አድርጉ ያለችው የልጇን የኢየሱስን እንጂ የማንንም አይደለም፡፡ መዳን የምትፈልጉ ከሆነ ክርስቶስን ቃሉን ስሙ!
@adumg8838
@adumg8838 10 ай бұрын
Ur ma role model in this world😍😍😍
@yeneMB
@yeneMB 11 ай бұрын
Dagye you're 💯 👍👍👍👍
@alefech9655
@alefech9655 9 ай бұрын
ዳጌዬ ይህ ታሪክ የኔ ነው
@user-ce1co8wv4i
@user-ce1co8wv4i 9 ай бұрын
Zare ine 😢😢😢libe welkowal bemiwedew bemakebrewu bale 😢😢😢 uufff gin melsii agegnewuuuu tebarek ❤❤❤❤ dagiye this My life 😢
@user-ns7gp6xw1v
@user-ns7gp6xw1v 11 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 10 ай бұрын
❤ዳጊዬ ምርጥ እህታችን በተቻለኝ መጠን ቪዲዮሽ አዳምጣለሁ ወላሂ አመሠግናለሁ ማማዬ❤40 አመቷ እዴት አረገወት ቂን ቂን አረገወት አሳቅሽኝ አቦ😀😀😀
@user-nf1cm3gx1v
@user-nf1cm3gx1v 10 ай бұрын
❤❤❤❤ብዙ ስለ ህይወት ስለ ፍቅር ያሉ ቻናሎችን እከታተል ነበር ያንቺ ግን ይለያል ብዙ ህይወቴን ቀይሮልኛል እየጣፈጠ የሚታይ ደስ የሚል አስተማሪ
@cobaYaadaa432
@cobaYaadaa432 5 ай бұрын
Hi Dagi... Do you have a life coaching practical traing class please?
@user-pf2wh1zf1p
@user-pf2wh1zf1p 9 ай бұрын
Daggyi ehtie enie bzuh Amharic alchlem gn yanchi tmhrt betam tekmonal eunet ney 2 wideo ayche betam new des yalen ykrta enie eirtrawit ney Amharic beden esenalewu gn menager tnsch ykebdenal gn betam new mamesgn egzabiher edme ena tena ystachu.
@snduasersu2990
@snduasersu2990 9 ай бұрын
berke bay❤❤❤
@luwamabraha1346
@luwamabraha1346 11 ай бұрын
Amazing 😍🙏
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 63 М.
የምስጋና ሃይል
29:56
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 58 М.
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН