No video

Dejazmach Balacha Aba Nefso Mehadere Zena

  Рет қаралды 9,706

Mehadere Zena

Mehadere Zena

Күн бұрын

Balcha Aba Nefso (1863 - 1936), also known by his title as Dejazmach Balcha, was an accomplished Ethiopian general, who served in both the First and Second Italo-Ethiopian Wars. He came from a non-aristocratic background. Even so, he became a Provincial Governor (Shum) and came to represent a provincial ruling elite who were often at odds with the Ethiopian central government.

Пікірлер: 36
@selihomephrem259
@selihomephrem259 2 жыл бұрын
አባብዬ የኔ ድንቅ አያት ስለሆንክ እድለኛ ነኝ፡፡ አባብዬ አንተ ቤተሰብህን ወዳድ ወገንን በሙሉ አስተምረህ ለቁም ነገር የምታበቃ መልካም አባታችን ነበርክ፡፡ አባብዬ የቤታችን አድማቂ ትልቁ ምሶሶአችን፣ መኩሪያችን፣ ዋስ ጠበቃችን ነበርክ ግን ሰው ሲባል ዘላለማዊ ስላልሆነ ብቻ ወደማይቀረው ቤት ሄደሃል አምላክ ነህስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን፡፡ የልጅህ ልጅ
@SadeenSooddoo
@SadeenSooddoo Жыл бұрын
እርሶም ጀግና ኖት እውነትን የሚናገር ትክክለኛ ታሪክ ለትውልድ የሚያስተላልፉት ጀግኖች ናቸው እናመሰግናለን ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ የተወለዱት ኦሮሚያ ክልል ደ/ም/ሸዋ ሰዴን ሶዶ ወረዳ በቀድሞው አገብጃይ ቀኚራ በአሁኑ ቀኚራ ለቡ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ የተወለዱ ናቸው ትክክለኛ ታሪክ ከእርሶ በመስማቴ በጣም ተደስቻለሁ እድሜና ጤና ከብርን ያድልልን አባታችን፡፡
@temimaalitv
@temimaalitv Жыл бұрын
Balchaa abaa safoo yee oromo jegnaa newuu lov you oromo koo❤❤❤❤
@genettesfaye377
@genettesfaye377 4 жыл бұрын
አባቡ ነፍሶትን ይማር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያሰሙን ጠንካራና ጀግና ሰው
@saraabebemeshasha1549
@saraabebemeshasha1549 3 жыл бұрын
Beautiful history! Good to see you my father Abe and family. Love you all
@muhammadmuhammad5635
@muhammadmuhammad5635 3 жыл бұрын
የኔ አባት ፈጣረ ይማራቺሁ እንደ እናተ አይነት ጀግና የተፈጠረበትን አገረ የጀግና እናት
@tigistuzirga1517
@tigistuzirga1517 2 жыл бұрын
Newer atawkum balcha gurage new Yemen promo yebetachenet gedelachu
@nardosanbesu404
@nardosanbesu404 6 ай бұрын
Balcha safo roba bilo gurage ale ende demo, yesew tarik lemesrek kemitrotu lerasachu tarik siru. Balcha safo roba ye oromo jegna
@shiferawgadile5337
@shiferawgadile5337 6 ай бұрын
Ahun adanech abebe ye oromo sim new? Ye Amhara sim eko new, balcha gurage new , hulum ye oromo sim yalew oromo atarg. bebizat sodo gurage oromo sim new yalachew, ye balchan ena ye habte giorgis gurage maninet atisreku
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 8 ай бұрын
የባልቻ ቤተሰቦች እባካቹሁ ይህ ትልቅ ታሪክ ነው ለባልቻ ሳፎ ሮባ እና ለጎበና ዳጫዬ ለገበየው ጉርሙ አድለይ አውልት ሰሩላቸው የኦሮሞ ጀግኖች ሕዝብ ታሪክ ማወቅ አለበት
@user-it6jo1hf8v
@user-it6jo1hf8v 3 жыл бұрын
Ameseginalehu!’ Yibariki👏🏾
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥዎት እንዲህ ጀግና አባት እያለን ለኛ ሌላ ሀውልት ሰሩልን አስፈቅዱ እንጂ ህዝብ ያዋጣል ብር የኦሮሞ ጀግና ሁሌ መጠቀሚያ ነው ለሀገሩ ይሞታል ግን ስራው ይደበቃል ሀውልትም አይሰራለትም ከዛ እኔ ብቻ ነኝ ለሀገር የሞትኩት ይባላል የሰው ታሪክ ሲሰርቁ እንደኑሩ በወያኔ ጦርነት ዛሬም ታየ እኮ ጎበዝ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
ወይኔ በናትታቹ እኚህ አባት ደስ ሲሉ እድሜውትን ያርዝመው ኡፍፍፍፍ
@dawitgeda8280
@dawitgeda8280 4 жыл бұрын
ተባረኩ ። ታሪክ ከባለ ታሪኩ እንደዚህ ሲቀርብ ደስ ይላል።
@tilahungirma1
@tilahungirma1 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን! ስንት የታሪክ ሌባ ባለበት ሀገር እንዲህ እውነቱን ዘግቦ ለትውልድ ማስቀረት ጥልቅነት ነው!
@dawitmajor4786
@dawitmajor4786 3 жыл бұрын
Enamesegnalen. Enem sele balcha jegninet eyesemaw nw yadekut. Yekirb zemedim nachew. Gash birru betam rejim melkemelkam enedeneberu tiz yelegnal.
@solotecture622
@solotecture622 4 жыл бұрын
Thank you
@abaminagadissa7476
@abaminagadissa7476 3 жыл бұрын
Gosachew Robe nachew
@adanesima8671
@adanesima8671 Жыл бұрын
Wedmoche Ene betikikl Zemedachewn akalehu gogeti sibisto new yeteweledut Gurage nachew sewochu
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
የሮባ ልጆች ስንት እንደሆኑ ለማወቅ ፈልጋለው የዚህ አዘጋጅ ቁጥርህን ስጠኝ በቴሌግራም እናዉራ የባልቻ ቤተሰብ ከሆንክ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
ባልቻ ሳፎ የጉራጌ ጀግና ነው ምንም ብታወሩ አናምንም😂😂😂
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
ባልቻ ሳፍ ሮባ
@mahiyefanaye7492
@mahiyefanaye7492 3 жыл бұрын
Enamesgnalen
@mastwalmastwal2739
@mastwalmastwal2739 2 жыл бұрын
Eigzabeher yimsgen
@kfc1970
@kfc1970 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያየ የሞተልሽ ቀርቶ የበደለሽ በላ : ስንቱ ጀግና ደሙን የሰዋልሽ ዘር, ሃይማኖት ሳይል የተዋደቀልሽ : ጠላትን አፈር ደም ያበላልሽ አልፎ ዛሬ በሾሆቹ ተሞላሽ : በበሸቀጠ የዘረኚነት አምላኪዎችና ሆድ አደሮች ተሞላሽ : ኢትዮጵያየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 9 ай бұрын
አዲሰ አበባ ላይ ለባልቻ ማሰታወሻ አውልት ይሰራለት
@MehadereZena
@MehadereZena 9 ай бұрын
Tnx
@mekke6544
@mekke6544 Жыл бұрын
ከዲላ ና ሲዳሞ ውስጥ በጃኖሄይ ዘመን ተዘዋውሮ ከሰራ ሰው እንደሰማሁትና እንደምክንያት ጃኖሄይ ከሲዳሞ በተለይ ከዲላ አስተዳዳሪነት ያነሷቸው ምክንያት፣ ደጃች ባልቻን ተከትለው የሄዱት አግምጃ የሚባሉ የጨቦ አንዱ ጎሳ ዘር(እሳቸውም ጨቦ ናቸው) የሕዝቡንና የክፍለሃገሩን ሃብት ሙጥጥ አርገው ገበሬውንና ተወላጁን ሰለበዘበዙት ጃኖሄ ላይ ክስ ስለበዛባቸው ነው።ኢንዲሁም ምንም በተለይ ለጌድዮ ዲላ ሕዝብ አንድም ልማት የሠሩት አለነበረም።ከሳቸው ቀጥሎ ሲዳሞ ክሀ ላይ የተሾሙትና ከተማቸውን ይርጋለም አርገው በመንገድ ልማት በግራቸው ሄደው ብዙ ነገር የሰሩት የትግራዩ ራሰ መንገሻ ስዩም ናቸው ይባላል።እሳቸው የሚታሙት ይርጋለም ላይ በብዛት የትግራይን ሰው ባለመሬት አርገው አስፍረዋል ተብሎ ነው።ሌላውን የምታውቁ ሃቅ ሀቁን ጨምሩበት።ልጅ እያሱ መሾም አለባቸው ብለው ተከራክረውን ተብሎ የቀረበው እውነቱን ለመደበቅና ጃኖሄይን ጥፋተኛ ውለታ ረሺ ለማድረግ ነው።ተጠያቂውም አላመኑበትም።ሆኖም የየዋሁ የደጃች ባልቻን ጀግንነት አደንቃለው ሀውልትም ከራስ ጎበና ጋር ጎን ለጎን ቢሠራላቸው ደስ ነው የሚለኝ።ከአፄ ሚኒልክ ጋር ቆመው ኢትዮጵያን አንድ አድርገዋልና።
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 жыл бұрын
Dejazmach Balcha Sisters, Did they have children? Please if you know names.
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
ለምን ታከለ ኡማ ፅፈት ቤት አታመለክቱም ??? ስለ ሀውልቱ
@seblebiru1607
@seblebiru1607 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት የኔ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑርልኝ እንደዚህ ሆነህ በኖርክልን
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 8 ай бұрын
ለምን አዲሰ አበባ ላይ አውልት ሱሩለት ታሪክ ሕዝብ ይወቅ
@SadeenSooddoo
@SadeenSooddoo Жыл бұрын
የገሽ አቤን ስልክ ማግኛት እችላለሁ?
@MehadereZena
@MehadereZena Жыл бұрын
ማን ልበል ወዳጄ እራስን አስተዋውቀኝ ከዚያ እሱን ጠይቄ እሰጠሃለው
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
@@MehadereZena ያንተን አስቀምጥልን
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ባልቻኮ ኦሮሞኮ ጀግና
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 12 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 26 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
JAARRAA A. GADAA: Qabsoo Dhumdhablee Mootii Biydhablee
28:59
FBC Afaan Oromoo
Рет қаралды 8 М.
Walelign Mekonnen and his life
27:39
Finfinnee Multimedia
Рет қаралды 26 М.
History Of Oromo untill 1890 by Eshetu Irena Dibaba Full
2:17:52
KAAM TECHNO
Рет қаралды 7 М.
General Megbey; history in the making
1:35:12
Tigrai Hardtalk Media-መጓቲ ሚዲያ ትግራ
Рет қаралды 515
የአክሱም ፂዮን ታሪክ   ye Axum Tsion Tarik ጽላተ ሙሴ እንዴት መጣ
1:01:48