No video

ዲበኩሉ ታፈሰ - የልቤ ዜማ || Dibekulu Tafesse - Yelibe Zema || Ethiopian Music

  Рет қаралды 1,730,927

Kinetic Dawn Multimedia - KDM

Kinetic Dawn Multimedia - KDM

Күн бұрын

ዲበኩሉ ታፈሰ - የልቤ ዜማ || Dibekulu Tafesse - Yelibe Zema
.
.
ግጥም ይልማ ገብረአብ
ዜማ ዲበኩሉ ታፈሰ
ሚክሲንግ፣ ማስተሪንግ እና ቅንብር ኤንዲ ቤተዜማ
ቤዝ ጊታር ጆቫኒ ሪኮ
ዋሽንት እና ፉጨት አቡ ገብሬ
.
አንዳንድ የፍቅር ታሪኮች መቋጫ የላቸውም: ሁሉ የረገፈ ቢመስልም ተስፋ ግን በልብ ውስጥ ይለመልማል::
.
.
Some Love Stories Never End. And even when all seems lost, hope floats in the heart and sings a tune we simply can’t put into words.
.
.
Make sure to subscribe to KDM [kinetic dawn multimedia] and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
.
KZfaq : / kdmkineticdawnmultimedia
Instagram : / kinetic_dawn
Twitter: / kinetic_dawn
TikTok: / kineticdawn
.
.
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. Copyright © 2022: KDM [Kinetic Dawn Multimedia]
.
.
በኬኒትክ ዳውን መልቲሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ ግሩም የሙዚቃ ቪዲዮ ©2015
.
.
#Dibekulu #kineticdawnmultimedia #selamtesfaye

Пікірлер: 1 000
@KineticDawnMultimedia
@KineticDawnMultimedia Жыл бұрын
Dibekulu New Album - Kinetic Dawn Multimedia production link 1) kzfaq.info/get/bejne/lb2UeZhzncy8c2w.html 2) kzfaq.info/get/bejne/Zt98ZMeb3rKUj6s.html 3) kzfaq.info/get/bejne/bLOhn9diz86smIE.html 4) kzfaq.info/get/bejne/bsqUkqaoxpncZGg.html 5) kzfaq.info/get/bejne/p-Bhf9iFpsfTkpc.html 6) kzfaq.info/get/bejne/jKiFrKifsZnUkWg.html 7) kzfaq.info/get/bejne/rLuYo6d73Na6lps.html 8) kzfaq.info/get/bejne/e758idOF08iWiGw.html 9) kzfaq.info/get/bejne/ecdmqpZ7nb7Ro5s.html 10) kzfaq.info/get/bejne/Zredmdx2mp2wdKs.html 11) kzfaq.info/get/bejne/qJqan9OU3d-UnIU.html 12) kzfaq.info/get/bejne/osyhepOYrsWbpJc.html 13) kzfaq.info/get/bejne/d9F9aMqImL_JcX0.html
@Natnael_Zewdu
@Natnael_Zewdu Жыл бұрын
what a work 👏👏👏👏👏👏👏 all team crew
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
😭😭😭🥰👍👍👍👍 laovely
@keithhylton1264
@keithhylton1264 8 күн бұрын
❤❤❤ 🥰 this muzic
@Maereg-
@Maereg- Жыл бұрын
ይህ ሕዝብ ለዘመናት አብሮ የኖረ ሕዝብ ነው። ሰላማችንን ሁሌም እናፍቀዋለን። ሰላምን የናፈቁት ሰላማቸውን እንዲያገኙ ተመኘሁ በቃ።
@sinetshay21
@sinetshay21 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@bezawithailegebremariyam6009
@bezawithailegebremariyam6009 Жыл бұрын
Amen!!!
@micheleberhehagos3502
@micheleberhehagos3502 Жыл бұрын
ንሰላም ዝናፈቀ ላይክ👍
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u Жыл бұрын
ኣነ
@micheleberhehagos3502
@micheleberhehagos3502 Жыл бұрын
@@user-xu1re7in3u እሞ ላይክ ገርካ ዶ😉
@jemalaminu946
@jemalaminu946 Жыл бұрын
me too
@amandaabyan8914
@amandaabyan8914 Жыл бұрын
ሰላምን የሚወድ እስቲ ❤
@rahelhmariam5647
@rahelhmariam5647 Жыл бұрын
"አክሱማዊት ነሽ አንችማ"ምርጥ ቀረፃ ምርጥ ቅንብር ምርጥ ዜማ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ትወና ባጠቃላይ ምርጥ ስራ❤👏👏
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት ናት!!!
@rahelhmariam5647
@rahelhmariam5647 Жыл бұрын
@@melkamethiopiawit6584 አክሱም አሜሪካ ነው ምትገኘዉን??እነ ንግስተ ሳባ እነ ማህሌታይ ያሬድን ያፈራች የዓለም ስልጣኔ መነሻ አትዮጵያን የወለደች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለች ናት።
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Жыл бұрын
"ኣክስማዊት ነሽ አንቺ ማ ምርጥ ስራ"❤️🙏
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Zeregna sew lesew metagadelu koshashoch
@natnaelbirhanu7040
@natnaelbirhanu7040 Жыл бұрын
@@selamselam7358 dedeb Selam yemil sm yzesh kebt btmochi yawatashal smsh aygebashm balege
@batibatibati3199
@batibatibati3199 Жыл бұрын
ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፋ አንድነት ይስፋ
@yabupicture662
@yabupicture662 Жыл бұрын
መቀሌ ላለሽው ነብሴ ባለሽበት ዳግም ሰላምሽን ያሰማኝ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
እኔም አለችኝ የልቤ ሰው በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ከነቤተሰቦቿ ብቻ ያገናኘችን የፃድቃኔዋ ንግስት በሰላም እንደምታገናኘን አምናለሁ 🥺😥
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ይህ ጫጫታ ጓጓታ ለሚወድ ሰው አይሆንም ከልብ ላዳመጠው ግን ✌🇪🇹💊🇪🇹✌😍😍😍
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
❤️💛🙏🇪🇹
@rabiya2020
@rabiya2020 Жыл бұрын
እውንት በጣም ምርጥ ወጣት ነህ በዚህ በንፍሰበት በሚንፍስ ህዝብ መለል ይህ መስራትህ ጥሩው አርገሀል መንግስት በተቀዬር ቁጥር ለሚቀያዬሩው ዘፋኖች መልክት ነው
@dagmawiadwa8882
@dagmawiadwa8882 Жыл бұрын
ሰላምዬ የጦርነት ውጤት ያፈረስው ቤትሽን እንዲሁም የፈረሰው የሁላችንም ቤት ቢዚሁ ስራ ላይ አይተነዋል ሰላም ይሁን ሰላምን ለሚፈልጉ ሁሉ! እንደጭስ የተነነውን የትግራይ ህዝብም ፈጣሪ ዘርህን እንደምድር አሸዋ ያብዛው💛❤️
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
አሜን እደዚ እኮ የሰላም አደበቶች ቢበዙ የዋሁ ህዝባችን በማያቃው ባያልቅብን ነበር አሁንም አልመሸም በተለይ የሰሜኑ ክልል ላይ እየተሰራ ያለው ደባና ሴምና ካም የሚባሎ ሀገርን በደም በአጥታቸው እየተቀሉ ዛሬ አድርሰው ዛሬ ግን ሰሜን ወድም ወድሙን ሲገልና በለው እያሉ እኛን እያወደሙ እነሱ የራሳቸውን እያለሙ ነው አረ ወገን እንቁም ባድነት ማንም በዚቺ ምድር ላይ ሺ አመት አይኖርም ነገር ግንእስካለን ድረስ ተባብረን ና ተስማምተን ለመኖር ህዝ ፖለቲከኞችን ማውገዝና በህዝቦች ላይ የተመሰረተ የፍላጎት ስርአትን እዲዘረጋ ማድረግ ግድ ነው እንቃ።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ጦርነቱን የጀመሩት ክፉ ጥጋበኛች ህዋት ወያኔዎች ናቸው, በዘርኝነት ተጠብባችሁ ስለአአንዲት ግለስብ ነው የሚያስጨንቃችሁ?!?!?!??? የስንቱ ንፅህ ገገበሬዎች ያለምንም ጥፍታቸው ስንቱን ሂወቱን ነጥቀው እና ስንቱን ደሀ ጎጆወን አቃጥለው ልጅብ የዳርጉት ህፃናትስ ሂወት ምንም አይመስላችሁም! እባካችሁ ልባችሁ በዘርኝነት እና በክፍት የተሞላ ትግሬዎች አስተውሉ! ልቦና ይስጣችሁ! ጦርነት የእልቂት ውጤት እንጂ ለማንም አይበጅም!! በውጭ ሀገር ያላችሁ አክራሪ ትግሬዎች እናንተ ምንም አልጎደለባችሁም ግን ቢያንስ በእናተ ትግራይ ውስጥ ለሚስቃየው ወገኖቻችሁ ትንሽ እርህህራሂ አዘኔታ ይኑራችሁ!!
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️💛😢🙏
@marakiye7986
@marakiye7986 Жыл бұрын
@@user-xn7kp7xo1u ስለ ፍቅር እየተሰበከ ማን ጀመረው ማን ጨረሰው አስፈላጊ አይደለም ዝም ማለት እኮ አይገድልም
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Be Eyesus sem Amen Amen Amen
@tesma44
@tesma44 Жыл бұрын
ፍቅርን ስበኩ። ዲበኩሉ የአንተን ድርሻ ተወጥተሀል። Good job!!
@semereg9228
@semereg9228 Жыл бұрын
ጥላቻ ልብ ውስጥ ያለ መርዝ ነው... ማርከሻውን በዚህ ስራ በኩል ሰጥታችሁናልና ክብር ይገባችኋል።
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ትክክል ይቅር ማለት ብቻ ግን የዘመኑ ፍቅር አልበረከት አለ
@nuramuhamed735
@nuramuhamed735 Жыл бұрын
ትክክል ❤
@Metidemissie
@Metidemissie Жыл бұрын
ሙዚቃው ብዙ ወስዶኛል...አክሱማዊት ከሆነች ልጅ ጋ ያለውን ፍቅር , መለያየቱን, ትዝታውን, በቤተክርስትያኒቱ መስቀል ያረጉትን ቃልኪዳን ከዛ በመሀላቸው የገጠመውን ያሳያል:: ሙዚቃው የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጥላ ይመስላል:: ሀይማኖታዊ ይዘት ባለው ባመቱ የአክሱም ፅዮን በዐል አከባቢ መውጣቱ መልክቱን ልዩ ያደርገዋል:: አምላክ አገሪችንን ሰላም ያርግልን::
@Mihiret2241
@Mihiret2241 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ፊልም ሰርታችሁ ማጀብያውን ቀድማችሁ ለቃችሁልን እንጂ ዘፈን አይመስልም ድራማ or ፊልም ነው የሚመስለው😳🤔🤔
@nahipayn528
@nahipayn528 Жыл бұрын
Exactly
@learon790
@learon790 Жыл бұрын
The music will start at 5:00 The longest I wait to hear music
@rhayaty5708
@rhayaty5708 Жыл бұрын
Ene mnm algebangm yaw horror Film yemslal
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 Жыл бұрын
@@learon790 thank you for saving my time! Forward to 5:00minutes😊
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
ከበርቻቻ ለምደህ ሙዚቃቅ መረዳት ከበደህ አይደል?
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
ለምንድነው ሙዚቃው ሲያልቅ እምባ እምባ ያለኝ 😭😭😭😭 #ሰላምዬ ያለችበት ነገር ሁሉ ያምራል #ዲቤ good job 👏 👍 👌
@abatulukas-ko3me
@abatulukas-ko3me 9 ай бұрын
እነንም እምባ እምባ ብሎኛል
@Helu460
@Helu460 9 ай бұрын
@@abatulukas-ko3me 😅
@alfume8525
@alfume8525 Жыл бұрын
Banatachu iruguz negn like amrogn new
@zuzugultegray2712
@zuzugultegray2712 Жыл бұрын
ታይ ኣለዎ ኹልና ንሰላም ተንዘምር ( ምናለው ሁላችን ለሰላም ብንዘምር)
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
@@selamselam7358 anchi koshasha mechem bihon ethiopia ateferesem eshi wesha
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
ለአገሬ ሰላምን የሰጠህ ቸሩ መድሃኒአለም ሙሉ ክብሩን አንተ ውሰድ!!
@wintas943
@wintas943 Жыл бұрын
ሰላም ተስፋይ በጣም ነው እምኮርብሽ የኔ ቅንጆ😘💓💓😘😘💞💋💋💋🙏🙏
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Жыл бұрын
ከላይ ዝናቡን ጥሎ እሳቱን ሲጠፋ ፈጣሪም እንዲህ አድርጎ ነው የተያያዘውን የኢትዮጵያን የዘረኝነት እሳት የሚያጠፋው ሁሌም በይቅርታ ኢትዮጵያ ትቅደም ለሁላችንም በልባችን የነደድን እሳት ፈጣሪ በይቅርታ ያብርደው
@elazeshegeru6249
@elazeshegeru6249 Жыл бұрын
'ፍቅራችን ለአመታት ኖሮ ዘመናትን አስቆጥሮ ይብቃልን ለብዙ ሻማው ትዝታን እንድንሻማው'' ኢትዮጵያን ያለትግራይ ማሰብ ይከብዳል። ለረጅም ዘመናት በሀይማኖት፥ በስልጣኔ፥ በጋብቻ ተዛምደናል፥ ተዋልደናል፥ ተዋህደናል፡፡ በጊዜ አመጣሽ የፖለቲከኞች ጣጣ መለያየት ያሳፍራል። የጠፋው ጠፍቷል ለሰላም ለእርቅ እድል እንስጥ፡፡ ፈጣሪ ከፖለቲከኞች ሴራ ጠብቆ በሰላም፥ በፍቅር፥ በአንድነት ያኑረን። በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ከያንያን ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ። ድንቅ ስራ ነው በርቱ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
😁😁😁😁አባባል ትጠላለህ ይላል ያገሬ አራዳ,ኢቲዮጲያ የባህር በሯንን የሀያልነት አየር ሀይሏን ባጣጭበት ኤርትራኳን ኖራለች ምንም የምትታበረክትልን አስታውፆ የለም ነገር ግን እደህዝብ ተፉቅረን መኖር ግድ ነው አለቀ የውሸት ቀረርቶን ተውና ለሰላም እውነታውን መናገር ክፉት የለውም።
@romandesta9418
@romandesta9418 Жыл бұрын
Lik ነህ ደግሞ ስገምት ለአርቅ ከመቀመጣቸው የተሰራ ሥራ ነው ምክንያቱ በከረምት ነው ከርፃው አንደ ተቀረፀ የምያሳየን :: ስለዝ የታሰበው የተፃፈው በዛልክ የቆየ ነው አና ሰላምሙ ዘፈኑ ቀድሞታል ክብር ይገባቸዋል ለሰሩት ሁሉም 🙏🙏🙏
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ወሬኛ
@romandesta9418
@romandesta9418 Жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 አሱ የህ ወሓት መሬዎች ባሉበት ብምሩበት ዘምን ነው በሰላም የተመራ የነበረ ከንሱ በኃላ ያለችሁ ኢትዮጵያ አያየናት ነው ሰልዝ ያለ ትግራይ ኢትዮጵያ አሁንም ብትንትንዋ መውጣትዋ 1000000000 ምልክቶች አያየን ነው ሰልዝህ ምዙቃውን የሰሩት ለባሞች ያሰቡት ደግሞ ብልሆች አግር ወዳዶች ናቸው ::
@dawitgirmay3135
@dawitgirmay3135 Жыл бұрын
Abet mashkabet..... why don't they say that them serasachew....
@Pampamtutu221
@Pampamtutu221 Жыл бұрын
ሰላም ንኩልና ሰላም ኣብ ኢትዬጵያ ሰላም ኣብ ትግራይ ሰላም ንኤርትራ ኣሰይ ኣሰይ ሰላም ንኩሉ ሰብ ይኩን 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jl2ss3tw9s
@user-jl2ss3tw9s Жыл бұрын
ትግራወይቲ ዲኺ?🤔
@Pampamtutu221
@Pampamtutu221 Жыл бұрын
@@user-jl2ss3tw9s እወ ኩሩዕ ኢትዮጵያዊን ትግራወይቲ ።
@sofiamaruf7492
@sofiamaruf7492 Жыл бұрын
✌🏽✌🏽✌🏽
@tigitigi634
@tigitigi634 Жыл бұрын
@@Pampamtutu221 one love tigray💊💊🎶
@nuramuhamed735
@nuramuhamed735 Жыл бұрын
ኣሜን
@etshuncho2673
@etshuncho2673 Жыл бұрын
የዜማው ፍሰት ክሊፑ ልብን የሚሰርቅ ነው
@ephremabrha7528
@ephremabrha7528 Жыл бұрын
የኔ ሰላም ካለችበት ማያምር ነገር የለም ሁሉም ደስ ይላል
@temuyabegere5331
@temuyabegere5331 Жыл бұрын
ዘፈንን ለጥሩ ነገር ስትጠቀመው እንዴት ደስ ይላል
@tezetaalebachew5868
@tezetaalebachew5868 Жыл бұрын
ሙዚቃ ነው ለማለት ቃላት ያንሰዋል እናመሰግናለን ጥበብ ቦታዋን ስታገኝ እንደዚ ጠንካራ እና ውብ ናት
@yigremguchalew7403
@yigremguchalew7403 Жыл бұрын
ሚገርም ስራ ሚገርም ቀረፃ
@tirhasadane8906
@tirhasadane8906 Жыл бұрын
ዓደይ ማህተብ አርማአ💔😥💙
@user-to2jz8lt4b
@user-to2jz8lt4b Жыл бұрын
❤️⭐️💛💊❤️⭐️💛💊
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 Жыл бұрын
የመጨረሻው ፓርት ላይ ያለው የእሱዋ በእልህ የተሞላ አስተያየት እና አንገታቸው ላይ መገነዣ ወይም በተለምዶ ሽርጥ ብለን የምንጠራውን ጨርቅ ያረጉትን ወጣቶች ሳይ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ የተዘበራረቀ ስሜት ተሰማኝ 😢😢😢😢! ሃይለኛ ዝናብ ዘንቦ እሳቱን ቢያጠፋውም አክሱማዊትዋ ፊት ላይ ግን አሁንም የሚታየው በቀል ነው 😢 እግዚአብሔር ልባችንን ፍፁም ፈውሶ ሰላምን ያምጣልን!
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Жыл бұрын
ሰሊ አንቺን የማደንቅበት ቃል የለኝም !!1ኛ ነሽ !!
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
ፍስስስ እያለ በትዝታ ልቤን አላወሰው አቦ ሰላማችን ይመለስና በፍቅር እንኑር
@bisratgeberel3486
@bisratgeberel3486 Жыл бұрын
በጣም ጥሩና ወቅታዊ ዲበኩሉ ሌላም ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ፡
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሰላምዬ❤❤❤i love you so much ያን cute ልጅሽን ሳም ሳም አድርጊልኝ እድሜ ከጤና እመኝልሻለው የኔ ውድ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ሰላም ተስፋይ ያለችበት ትወና ሁሉ ሁሉም ያምራል ይመቻቹህ✍✍✍
@abela1063
@abela1063 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ስራ ነው 1 ትልቅ ፊልም እንጂ ዘፈን አይመስልም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@gloriazion9184
@gloriazion9184 Жыл бұрын
I don't know why bt ,the end part huts me a lot💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭i miss tigray i missed ma fam its painful🥺🥺🥺😭😭😭😭💔💔💔💔i wish i wsih things weren't like this i wish motheres won't cry i wish ....may God help us🙏🥰💛❤
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 Жыл бұрын
ውበት ከዕርጋተ ጋራ💖
@sabletube3397
@sabletube3397 Жыл бұрын
ሰላምዬ ስወድሽ ❤😘😘ምርጥ ስራነው
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልእክት አለው ። የትግራይ ልጅ ነኝ አማርኛ የሚናገር ሰው ስሰማ የህዝብ ስቃይ የናፈቁኝ ቤተሰቦች ናፍቆት ያቃጥለኛል ግን ግን ለሁሉም ጊዜ አለው መልካምነት ለራስህ ነው ። ለሁሉም ሰው ሰላም ይስጠን ፈጣሪ ።❤🙏
@agamemedia7536
@agamemedia7536 Жыл бұрын
☹️
@shewit9892
@shewit9892 Жыл бұрын
ኧረባክሽ አታዉሪ አ ማን አስገደደሽ
@agamemedia7536
@agamemedia7536 Жыл бұрын
ኣይተሽቓብጢ ሕራይ ዶ
@user-jl2ss3tw9s
@user-jl2ss3tw9s Жыл бұрын
ክክክክክክ ወሽለኽለኽ😏
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
@@agamemedia7536 ዋይ ዘይሕሰብ ነገር እንታይ ክገብርለይ ኢለ እየ እሞ ከሽቃብጥ ነቲ ቃል ጽቡቕ ገይርኪ /ካ ኣስተውዕልሉ እሞ ካብኡ ተዛረቢ ።።
@adeymare7537
@adeymare7537 Жыл бұрын
Wow በጣም ልብን የሚነካ ስራ ነው ዲባ እና ሰሉዬ ተባረኩ ያምራል ቆንጆ ስራ ነው። ሁሌም አንድ ነን ኢትዮጵያውያን ስናምር በፈጣሪ
@brookendale3611
@brookendale3611 Жыл бұрын
@@selamselam7358 hahahah jilanfo mehaym neger nesh probably...mikadra la tplfy yefesemwen massacre hulachinm enawkewalen. ekekam atgmamibn ezih ensisa
@zefenkb7511
@zefenkb7511 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ሙዚቃ ትወና ሀሳብ አስተማሪ ይሄ ትውልድ የሚያስፈልገው እንደናተ አይነት በሳል ወጣት ነው በዛ ላይ ሚገርሙ አና የኢትዮጵያ የሙዚቃ የጀርባ አጥንት የተሳተፉበት በሰል ያለ እንዳልኩት አስተማሪ ነው። ብቻ ተባረኩ ይሄ ለገባው ሙዚቃ ወይም ተውኔት ብቻ አይደለም ያለማጋነን ታሪክ ነው። ብቻ ቃላት የለኝም መሳጭ ስሜትን የሚደበላልቅ ነገር አለው እራሴን ነው እያሰብኩ ያየሁት ብቻ ዋው ሚገርም ነው።
@user-vl1ih5qb9c
@user-vl1ih5qb9c Жыл бұрын
ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@hana-wp7he
@hana-wp7he Жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ሙዚቃ ዲበ የኔ ጀግና እኔጃ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ሰላምዬ ❤️❤️❤️❤️
@semufamily
@semufamily Жыл бұрын
የውሃ ፍሰት ሠላማዊ ምን ልበልህ ዘመንን ይዞ የሚነጉድ ነው ባጠቃላይ ነብስ ነው!!!!!!"
@Qeen12389
@Qeen12389 20 күн бұрын
አቤት ድምፁ ሲያምር❤
@samifeyo2442
@samifeyo2442 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያለው ሲን የሀገራችንን ሁኔታ ነው ሚያሳየው በትግራይ ለተጎዱት ነው
@ezrakihent5612
@ezrakihent5612 Жыл бұрын
Wow ምን አይነት ሙዚቃ ነው❤❤❤
@belget2594
@belget2594 Жыл бұрын
If hatred can destroy unity, why not, art can rebuild everything! May God give us strength to be like we used to be as a nation and as human being! Long Live Ethiopia 🇪🇹
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Amen
@freaxsmawit4560
@freaxsmawit4560 Жыл бұрын
ሰሉየይ የኔ ጁንታ ማዓረይ 🙂💛❤️🕊🙏
@ruhamabelay2534
@ruhamabelay2534 Жыл бұрын
ይዘቱ ቃናው የተለየ ነው ቀለል ያለ ቢመስልም ሁለት አለም ላይ ያሉ ነገሮችን አንድ ላይ ያገናኘ ነው ስርአቱም ደስ ይላል ፍሰት አለው
@lidiabrhane2987
@lidiabrhane2987 Жыл бұрын
ሙዚቃን በቅኔ ደስ ይላል ትልቅ ትርጉም ያለው ስራ ነው በርቱ
@davofernadoj.r9625
@davofernadoj.r9625 Жыл бұрын
ድንቅ ቪዲዮ ነው ዲበ ከፍታህን ያየንበት ትክከለኛ ኢትዮጵያዊ ከለር የተላበሰ ከድንቅም በላይ ሁሌም የማደንቅህ ታታሪው ቦቢ ይህን የመሰለ ፕሮዳክሽን እንዳይ የአንበሳውን ድርሻ ሰለተወጣህ ላቅ ያለ ምስጋና ይበል ይበርታ ፈጣሪ አብዝቶ ተሳታፊዎቹን በሙሉ ይባርክ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ዲበኩሉ። አንተን ማድነቅ የጀመርኩት ገና ለመጀመሪ ግዜ ጨረቃ ብለህ በዘፈንከው ነው። እስካሁንም በዛ ሰአት ትደርሳለህ ብዬ ካሰብኩት ደርሰሀል አላሳፈርከኝም ልቤን ሞልቼ ይሄ ልጅ ታዋቂ ድምፃዊ ይሆናል ብዬ ለጋደኛቼ እናገር ነበር። ይሄው በሌላ ጥሩ ነገር መተሀል። በዚህ አጋጣሚ ግን ከቪድዬ ላይ አስተያየት አለኝ። የፊድዬን ቅንብር ለመስራት የኢትዬጵያን አንዱ የሆነውን ፍቅር ለማሳየት ጥረት እያረጋቹህ የቪድዬ ፅሁፍ ግን ሁሉም በእንግሊዘኛ ነው የተፃፈው። እኔ እኮ የማይገባኝ ነገር፡ እኛ ኡትዬጵያኖች የስልጣኔ ችሎታችን የለመግለው ወይም የሚለካው የራሳቸውን ነገር እየጣሉ ኡትዬጵያዊ ዘፈን እየዘፈነ የሙዚቃው ደራሲ ገጣሚ የምስል ቀረፃ የቅንብር እርማት ሁሉም ነገር በእንግሉዘኛ ነው የተፃፈው። እንዱህ አይነት ነገር የሚሰራው በኢትዬጵያኖች ብቻ ነው። እናነተ ሁሉን ነገር የፃፋቹህት በእንግሉዘኛ ብቻ ነው። የአማረኛ ትርጉሙ የለውም። የባሰባቸው ደግሞ በእንግሊዘኛው ሳውንድ ትራክ ብለው ፅፈው በአማረኛው የድምፅ እጅባት ብሎ በአማረኛው ከማፃፍ ይልቅ በአማረኛው ሳውንድ ትራክ ብለው ይፅፋሉ። ወዶ በገዛ ፈቃዱ ቅኝ ግዛት የገባውን ዜጋ በእንግሉዘኛ ፍቅር ተለክፎ በተውሶ የውጭ ቆንቆ በእንግሉዘኛ ይፅፋል። እዚህ ላይ ሰው እንዲረዳኝ የምፈልገው በእንግሊዘኛ መፃፋቹህ አይደለም። በራስም ቖንቖ በመፃፍ እራስንም ማክበር አለ። የራስን የሚያስለቅቅ ከሆነ አውቆ ገብ በፈቃዱ ቅኝ ግዛት መግባት ለቆንቃችንም ንቀትም ጭምርም ነው። ስለዚህ በዚህ ላይ ጥንቃቄ አድርግ አልያም ይህንን ሙዚቃህን ያሳተመልህ ክፍል ተጠያቂ ይሁን።
@saramuhammad7423
@saramuhammad7423 Жыл бұрын
ሰላምየ በጣም የምወድሽ ማከብርሽ😘😘😘ከነቤተሰቦሽ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው🙏 የኔ ጀግና💪💙
@romandesta9418
@romandesta9418 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@furtunatadese3389
@furtunatadese3389 Жыл бұрын
ደስ ድብል ሰላሚና፣🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 Жыл бұрын
ምን ብዬ እንደምጀምር አላውቅም ድንቅ ስራ ተባረኩ ሙዚቃው ውስጥ ይረብሻል ስሰማው ስቅስቅ ነው ያልኩት የአንድ እናት ልጆች ነን ምን አይነት አጋንንት እንደገባብን አላውቅም ወዴት ሄደ አብሮነታችን ድንግል ማርያም የቀደመውን ፍቅራችንን መልሽልን 🙏🙏🙏
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 ай бұрын
ይሄ ዘፈን የኔ ተወዳጅ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ amazing vocies
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ሙዚቃ ነው 100% ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
Meki ወደ ቻናሌ ጎራ በይ ውዴ🥰
@atsedegebremedhin1278
@atsedegebremedhin1278 Жыл бұрын
I cried😢😭 the story of what's happening in 10min. PEACE ✌ for all.
@bezaababu8635
@bezaababu8635 Жыл бұрын
Same here 😭😭
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ከስሜን_ከደቡብ💚 ከምስራቅ_ምራብ 💛 ስላም ለሁሉ ኢትዮጵያ ❤️ peace all of the worlds, 🗺 🕊🌎 All over Ethiopia💚 North -South 💛 East-West ❤️
@hanahana4246
@hanahana4246 Жыл бұрын
Ethiopia tewdem ne zelalem amen
@daviddepanic1063
@daviddepanic1063 Жыл бұрын
@@hanahana4246 ደደብ ዘረኛ
@dimatube4847
@dimatube4847 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቃላት የለኝም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ. እንደኔ በቃ ይበለን ፈጣሪ የብርሃኑ ዘመን የፍቅር ዘመን እናት ከነልጅዋ ሙሉ ቤተሰባችን ያገናኘን እኔን ሳምስክራይብ ዩቱብ ቻናሌን ተባበሩ ቅና ልቦና ያላቸው የኢትዮጵያን ልጆች 1000 መግባት ፈልጌ ነው በጎ ስራ ለመስራት እያስተባበርኩ ነኝ አመሰግናለሁ
@maritukonjo9633
@maritukonjo9633 Жыл бұрын
ሙዚቃው አልቋል ልቤ እየመታ ነው በራሴ አለም ማሰንኩበት ።🙌👍👍👍❤🌹ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍቅር በሁሉም ሰዉ ልብ ዉስጥ አይጥፋ!!! ፍቅር ሰዉ የመሆን መለኪያ ነው ።በዚህ ሙዚቃ እራሱን ያልመዘነ ማነው ስንቶቻችን ነን ዛሬን ማድረግ እየቻልን በትላንት ዛሬችንን አመድ ያረግን ባለንበት የበሰበስን?
@henokmolla28
@henokmolla28 Жыл бұрын
ጀግና ዲበ ድምፅክ እኮ አንደኛ የሆነ የ እነ ጋሽ ጥላሁን ዘመን የነበረ ያክል ነው የሚሰማኝ
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይህን ተወዳጅና ቁጥር አንድ የመረጃ ምንጭ የሆነዉን የዜና ቻናላችንን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ ለሰአቱ የተሰሙ አጓጊ ዜናዎቻችን ምንድናቸዉ? ሰበዝ መረጃ✌️
@rahelaraya2122
@rahelaraya2122 Жыл бұрын
ድጋግሜ ነው የሰማሁት እጅግ ጥልቅ ነው ግጥሙ እመሰግናለሁ ይሄ ውድ ፊልም ቢገባ አንድ ታሪክ ይውጣዎል
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
በአጭሩ ሰርጋቹ መቼ ነዉ? በዚሁ ስልት ሁመራና አዲስ ላይ ይጨፈራ የሚመጥን አብሮነት ይመስለኛል
@dagiwashint
@dagiwashint Жыл бұрын
ፋጨቱም ዋሽንቱም በጣም ያምራል👏Respect For Abu Gebre
@liyumedia-9430
@liyumedia-9430 Жыл бұрын
My eyes Reading comments My ears listening song My hand = scrolling down My mouth = singing song I am very busy person😂😂😂
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 Жыл бұрын
የሚገርም ሙዚቃ ነዉ በጣም በደስታ ነዉ የሰማሁት ፊልም የመሰለ ሙዚቃ ❤❤❤ አቦ ይመቺህ 👌👌👌
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k Жыл бұрын
ዋው 👍💛❤️
@user-to2jz8lt4b
@user-to2jz8lt4b Жыл бұрын
ደቂ ሪመይ ሰላም ኣለና ዶ ❤️⭐️💛💊🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሰልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው
@sntayehugetu9654
@sntayehugetu9654 Жыл бұрын
በጣም ይናፍቀኛል ስላም ይስጠን 🥰😘ምርጥ ስራ
@Habeshainfinitymusic
@Habeshainfinitymusic Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ወድጄዋለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰 from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abelyohannes4627
@abelyohannes4627 Жыл бұрын
የምርጦች ስብስብ ከጋሽ ይልማ ጀምሮ ሁላችሁም ፉጨቷ ደሞ ስታምር ልብ ትሰርቃለች
@Amanuel465
@Amanuel465 Жыл бұрын
ፊልም ነው ወይስ ዘፈን እያልኩ ግራ በመገባትም በመደመምም ጣፋጣ አለቀች ምርጥ ስራ ነው ተመችቶኛል 👍👍👍
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Proud Ethiopian to be a 2nd generation in Addis but decent of Axum & the great Shewa. Together they built and protected our nation. የሰፈር አይጥ ነት፣ ሳይመጣ። Great job reminding people about the connection we had as people. Say no to hate, senseless wars and division. የቤት ስራ የሰጡን፣ እንድንጨራረስ፣ የ60s communist militants እምቢ ማለት፣ የዚኛው ጀነሬሽን መሆን አለበት። The power is in you! Don't let them bury us alive.
@wedefitnew2456
@wedefitnew2456 Жыл бұрын
የ 2015 ምርጥ አመጣጥ🙏
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f Жыл бұрын
ግሩም ስራ ነው
@Gere_Ethio
@Gere_Ethio Жыл бұрын
👏👏ምርጥ ስራ 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፊልም ቤሆን ደሞ more more 👍👍👍
@maki-yl6uf
@maki-yl6uf Жыл бұрын
wow ለየት ያለ video ነው ምርጥ ስራ👏👏👏👏👏
@lillywm4673
@lillywm4673 Жыл бұрын
Thank you Dibekulu! As a Tigrayan this made me cry ❤️
@bekitad9244
@bekitad9244 Жыл бұрын
This is the message of most of Ethiopians
@underrated8519
@underrated8519 Жыл бұрын
How as a tigrayan?🤔
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Жыл бұрын
@@underrated8519 አይተህ ማወቅ ትችላለህ
@Moa-qx5ou
@Moa-qx5ou Жыл бұрын
it has nothing to do with tigray.....it is just beautiful music
@underrated8519
@underrated8519 Жыл бұрын
@@AA-kt5zj እና ምን ሚያስለቅስ አለው ለትግራይ ህዝብ ድምፅ አይደለምኮ የፍቅር ዘፈን ነው😏
@berhanumelese4269
@berhanumelese4269 Жыл бұрын
😍😍😍የልቤ ዜማ ናፍቀሽኛል
@natnaelyeshibelay9812
@natnaelyeshibelay9812 Жыл бұрын
Good job, its like a short movie 👏👏👏👏👏👏👏 ዜማው ከዚ ትንሽ የተሻለ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር...መሰለኝ 👌
@nanetataye1679
@nanetataye1679 Жыл бұрын
Wawwwwww yemr yelb zeima 💯. Thankyou dibekulu & love you🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@azmerayeneabat2276
@azmerayeneabat2276 Жыл бұрын
ሰላም ለሃገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ ክፉ ፖለቲከኞችን ፈጣሪ ከምድራችን ያጥፋልን
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ በኋላ ፍቅር ያሸንፋል።
@makizewdu6486
@makizewdu6486 Жыл бұрын
በጣም ተመስጬ ነውስመለከተው የነበረው ሠላምዬ የኒ ቆጆ ስወድሽኮ
@fikadukassa145
@fikadukassa145 Жыл бұрын
Imagine this beautiful story as a movie
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈 ወደ ቻናሌ ጎራ ጎራ በሉ ውዶቼ
@artistcenter1
@artistcenter1 Жыл бұрын
ዲበኩሉ የልባችንን ስለተናገርክልን እናመሰግናለን ሰላሚኖ ያንቺም መልእክት ደርሶናል እግዚአብሄር ይጨመርበት
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ ያለችበት ነገር ሁሉ ስኬት አለ ማርያምን ደስ ሲል
@Kaleb1988
@Kaleb1988 Жыл бұрын
ጥሩ መልእክት የያዘ ዘፈንና ቪዲዮ ነው:: እግዚአብሔር ዘምናችንን የፍቅርና የሰላም ያድርግልን!!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
ውድ የሆነቸው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዳግም መልሰህ ስለሰጠሀን እግዚአብሔር ሀያል እግዚአብሔር ይቅር ባይ አንተ ፈጣሪያችን ባትሆን ምን ይውጠን ነበር ! ዳግም ለኛ ኢትዮጵያዊን የሰላም እድል ሰለሰጠሀን እናመሰግንሃለን ። ወደፊትም ከእኛ እና ከኢትዮጵያ ሀገራችን ዙርያ እንደማትለይ እናምናለን ። እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን ❤❤❤
@bh3855
@bh3855 Жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@haileshewa5465
@haileshewa5465 Жыл бұрын
እዚህ ታሪካዊ ሙዚቃ ላይ ለተሳተፋችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ምንም ቃል የለኝም ድንቅ ስራ 💯
@danieldemissie8172
@danieldemissie8172 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ከሚያምር ቪዲዮ ጋር። በጣም እንደተደከመበት ያስታውቃል። seriously I miss selam in a movie.
@efremyohannes2334
@efremyohannes2334 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ 👌👌👌👌👌። ሰላም ለሀገራችን ።
@lidulove1747
@lidulove1747 Жыл бұрын
ምርጥዬ ነው❤❤❤❤
@andarggrm6676
@andarggrm6676 2 ай бұрын
ዲበኩሉ ገና አሁን በድምፅህ ሠራህበት ብራቮ"!!!
@vulandemir1956
@vulandemir1956 Жыл бұрын
It's amazing DIBE thank you
@KineticDawnMultimedia
@KineticDawnMultimedia Жыл бұрын
Glad you like it
@alpalp8780
@alpalp8780 Жыл бұрын
wow ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ክሊፕ ተመችቶኛል😍😍🙏
@lilidu1969
@lilidu1969 Жыл бұрын
Wow hagerawi yizet yalew music💚💛❤️
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ቆንጆ ሰራ ነዉ እናመሠግን አለን 🥰❤🙏ፍጣሪ ለአገራችን ሰላም ይሰጥ 🙏🙏🙏
Dibekulu - Tikur Engdaye ( Official Music Video)
3:37
DIBEKULU
Рет қаралды 1,4 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 35 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 717 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 35 МЛН