No video

አነጋጋሪው የአስቴር አወቀ አዲስ ስራ ፣ጉድ ያስባለው የማዳም ቅመም ሽኝት ፣መቅዲ Live ላይ😱፣የቬሮኒካ አዳነ አነጋጋሪ መልስ

  Рет қаралды 83,733

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

26 күн бұрын

Welcome to The Funniest KZfaq Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 886
@dinkadink
@dinkadink 24 күн бұрын
እኔና እናተ የምንገናኝበት የቴሌግራም ግሩፕ አሁኑኑ join በሉ 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/addabt
@dsdfffdffg2165
@dsdfffdffg2165 24 күн бұрын
Hlo
@RahelMyself
@RahelMyself 24 күн бұрын
🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@hana-f2c
@hana-f2c 24 күн бұрын
🏃🏃🏃🏃
@romanzebene7656
@romanzebene7656 24 күн бұрын
❤❤
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 24 күн бұрын
🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@EsterEster-qt3yn
@EsterEster-qt3yn 24 күн бұрын
ልጁን ነው ማቀፍ ያለበት ምክንያቱም ለአንድ እናት ከልጇ ደስታ በላይ ምንም የለም 😊ልጁን ቅስሙን ነው የሰበርው ይሄ ደግሞ ለእናት በጣም ከባድ ነው 😢እኔም እናት ስለሆንኩ በጣም ነው የተሰማኝ እኔ ብሆን እንደዚህ ቢያደርግ እሱ ልጁን እንዳለፈው እኔም አልፌው ልጄን አቅፈው ነበር ❤ከተሳሳትኩ አርሙኝ
@elaybright8884
@elaybright8884 24 күн бұрын
I think u right
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 24 күн бұрын
ትክክል ነሽ🎉😢
@melkamlove2830
@melkamlove2830 24 күн бұрын
You’re not wrong you’re absolutely right ኮንዣ💗💗💗💗
@Selam27
@Selam27 24 күн бұрын
ትክክል አስተያየት ነው የሰጠሽው:: ይህ የሚያሳየው ስለ ልጆች ስነ ልቦና እና አስተዳደግ በቂ እውቀት ሳይኖር ልጅ መውለድ እናም የውጪ ሚዲያ እየታየ እንደነሱ ለማድረግ የምንጥረው ውጤት ነው::
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 24 күн бұрын
ትክክል ነሺ እናትየው እራሷ ከባሏ የባሰች ደነዝ ናት
@zedahmed9371
@zedahmed9371 24 күн бұрын
ቀድሞ ልጁን ማቀፍ ነበረበት ምክንያቱም ህፃናት ልባቸዉ ቶሎ ይሰበራል ቅስሙን ነዉኮ የተሰበረዉ የኔ ዉድ ልጅ 😍
@Zade-h7p
@Zade-h7p 24 күн бұрын
ያማዳም ቅማሞች ያሰባቹት ታሰክቶለቹ ለህጋራችን ያብቃን 😢😢አሚን በሉ 😊🎉❤
@user-fi9fo3tz4s
@user-fi9fo3tz4s 24 күн бұрын
አሚንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
@fozii9685
@fozii9685 23 күн бұрын
Amiiiiiiiiiiin
@user-tn3ku3mv5y
@user-tn3ku3mv5y 20 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንእህት❤❤❤
@Cell-g1q
@Cell-g1q 11 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@user-sn1ik4vd7e
@user-sn1ik4vd7e 6 күн бұрын
አሚን❤❤
@saraass1202
@saraass1202 24 күн бұрын
እኔ ግን ድቃድንቅን የማየው ከሁሉም ነገር የሚስቁት የገጠር ልጆች ደስ ይሎኛል
@sarajosh7261
@sarajosh7261 21 күн бұрын
Me too
@haimont9075
@haimont9075 21 күн бұрын
እኔም
@user-op4cn9vn8b
@user-op4cn9vn8b 21 күн бұрын
አኔስ ብትይ ዉዷ በlike ነዉ ያየሁኹሽ
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 24 күн бұрын
ልጁን ነበር ቅድሚያ ማቀፍ የነበረበት ምክንያቱም እናት ከራሷ አብልጣ ልጇን ስለምትወድ ልጁን አስከፋህ ማለት እናቱን ይበልጥ አስከፋህ ማለት ነው
@ShewmoloSaied
@ShewmoloSaied 24 күн бұрын
የልጁን ሞረል መንከት አነበራበትም ልጅ እኮ አበት አገኛው ብሎ በልጅ እግሩ እንዴት እንደጓጓ አለየህም ግን ረቅጦት ሲየልፍ ግን የልጅ ልቡ እንዴት እንደዘና አለየህም አበት ና እነት የልጆችን ስሜት እንጣብቅእላለው ።በታረፈ ድንቀድንቅ ሰለደንቅህ አለልፍም ለምንትላኝ በቀልድ መልክ ትልቅ መለዕክት ስለምታስተላልፍ አለህ ይጨምርልህ አድናቂክ ከዱበይ❤
@Seada4756
@Seada4756 24 күн бұрын
ልጁን ማቀፍነበረበት ልጁ አሳዘነኝኝኝኝ
@user-cg1hx8ys3q
@user-cg1hx8ys3q 24 күн бұрын
ድንቃድንቅ ወንድሜ እንዴት እደምወድክ በእውነት አንተ እና አብርሽ የቄራው በጣም ነው የምወዳችሁ በምክራችሁ በጣም ብዙ ተለውጫለሁ ኑሩልኝ 1000 ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 24 күн бұрын
ድቁዬ አትጥፋ በናትህ እኛ ብዙ ጭቀት ያለብን እህቶችህ በአተ የቪድዮ ስብስብ ከአተ አቀራረብጋር ነው ዘና እምንለው ቶሎ ቶሎ ና❤❤❤❤ በርታ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 24 күн бұрын
እናት የበለጠ ደስታ የሚኖራት እንዲያውም ልጇን ደስ ሲለው ነው ስለዚህ መጀሪያ ህፃኑን ማቀፍ ነበረበት ሲቀጥል ስነ ልቦናው ይጎዳል
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 24 күн бұрын
እኔ ልጁን ነው የማቅፈው ምክኒያቱም ህፃን ነው ነገሮችን አይረዳም ልብ ስብር አለ የኔ ውድ እንደት እንዳሳዘነኝ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 24 күн бұрын
ሚስቱጋ እኮ ልጁን አቅፎ መሄድ ይችል ነበረ!!" ተሳስቷል!! እንደዛ ሲሮጥ የመጣውን ; እኔ በ ቪድዮ ስለሌለ እንጂ ከ ክዌት ስሸኝ ከዚ ይበልጣል!" አሉ በጣም ጥሩዎች,እቃ 70 ኪሎ በ ኤርፖርት አሳልፈዉልኝ ነዉ የሄድኩት!!
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 24 күн бұрын
Kid first, Brother thanks for sharing
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 24 күн бұрын
Yes
@EliyasBeyoro
@EliyasBeyoro 24 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@AyinalemFeyissa
@AyinalemFeyissa 24 күн бұрын
❤❤❤selami dinqadinqiye tebarki bebizu geta mekenawenin yisitiki
@hareglulu8331
@hareglulu8331 24 күн бұрын
Astuka always likes that that’s what her specialty moving on the stage!! Love you Astuka❤
@user-wz7hw9sw6r
@user-wz7hw9sw6r 24 күн бұрын
እናትየዋ ማቀፉ ትክክል ነው ልጁ አንስቶ በመሀል ቢያደርገው ሞር የተሻለ ነበር
@user-gm2qv5qy5q
@user-gm2qv5qy5q 24 күн бұрын
እኛ የምናየው ሁሉም ሰው የሚያረገው ልጁ ወደሱ ሲሮጥ በርከክ ብሎ ልጁን እቅፍ አርጎ ከያዘው በሗላ ሚስቱን ደሞ እቅፍ አርጎ ግንባሯን ሳም አርጎ ልጃቸውን በመሀላቸው ይዘው ደስታቸውን ያጣጥማሉ።በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እሱን አየሁ ለልጁ ግድ የለለው ሰወች ልጆቻቸውን ሲያዩ አከንፍፈው ይሮጣሉ እሱ ዘሎ አለፈው 😢😢😢😢😢
@abilogetye2482
@abilogetye2482 23 күн бұрын
በእውነት የኔ ሚስት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤የኔ ፍቅር
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 23 күн бұрын
እውነት የኛ የሳቀ ምንጭኮ ነክ 😂😂😂😂❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@b.6015
@b.6015 24 күн бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😅😅😅😅😅😅
@kokitem7246
@kokitem7246 24 күн бұрын
👍😂😂😂😂😂
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 24 күн бұрын
Ljun maskedem all kids they have pure heart ❤❤❤ good job berta bruh!!!
@HagereMedia442
@HagereMedia442 24 күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው ደስ ይላል ወንድሜ
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 22 күн бұрын
Be Egziabher fitur mekeled ayicalem! Beteley besew fitur!!!
@user-bu8be8zv8v
@user-bu8be8zv8v 24 күн бұрын
ምነው ግን እንዳተ ሁሉም ሰው ተጫዎች ቢሆን በጣም ነው እምትመቸኝ ❤❤
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 24 күн бұрын
እንደውም አንዳንዴ ሳስበው መዳሞች በጣም መልካሞች ሲሆኑ ጥቅምም እንዳለው ትንሽ ጉዳትም አለው ማለቴ በቃ የነሱን ጡረነት እያሰብክ እዛው የመላመድ በይሉንታ መጠመድ ብቻ ድንቁዬ በቃ አንዳንዴ የቤተሰብህን አይነት ስሜት ሁሉ ይሰማሃ እኔ አሁን እንዳዛነው አይነት ሁኔታ ነው ያለሁት
@b.6015
@b.6015 24 күн бұрын
😅😅😅😅😅 የኔ በተገላቢጦሹ ነው የሚቀናውም የሚያኮርፈውምእሱ ነው ስለምወድሺ ነው ይላል
@user-bu8be8zv8v
@user-bu8be8zv8v 24 күн бұрын
በርታ ብሮ
@AyinalemFeyissa
@AyinalemFeyissa 24 күн бұрын
Ene bayehuti video bergiti sewuyewu liki new misituni maqefu mikinatum misiti kehulum tiqedimalchi Benegerachin adi negeri ligeri geta adi negeri bisetegni betam tilqina wudi negeri beseteni Kesitotahu belayi sechiwuni malaqi new kezani sitotahun Maletim yesetehin amilake hulem tasiqedimalk kezami yetesetekin malete new silezi wedimachin liki new mistun asiqedimo maqefu kezani demo lijun jegina Bali new ❤❤❤❤❤😊🎉
@derebdessan599
@derebdessan599 24 күн бұрын
መጀመሪያ ልጁን ማቀፍ ነበረበት ህፃን ሰለሆነ ይጎዳን
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv 24 күн бұрын
እውይ ስወድህ በርታ
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 22 күн бұрын
ልጁን የሰጠችዉ እሷ ብትሆንም ግን ደግሞ ልጁ ምንም የማያዉቅ አንድ ፍሬ ልጅ ስለሆነ ዉስጡ ይጎዳል ስለዚህ ትክክለኛ ሚስት ከሆነጽ እሷም አባት እና ልጅ ሲተቃቀፉ ነዉ ደስ የሚላት ❤❤❤
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 24 күн бұрын
የኔ ጌታእዲ የዋልጅነህ 😭እናመሰግናለን
@RahelRahel-lx2gs
@RahelRahel-lx2gs 16 күн бұрын
ተባረክ ፈታ እይረከን ነው 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kc7ru2yz1m
@user-kc7ru2yz1m 24 күн бұрын
እናቲቱን ማቀፉ ስህተት ባይኖረውም ነገረ ግን ህፃኑን ማስቀደም ነበረበት ምክንያቱም ልጆች ልባቸው ስስ ነው ያዝናል
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 24 күн бұрын
ልጁን ነዋ እሳን እማ ሁሌም አቅፋ አቅፋ አስወለዳት እዴ አይበቃም እሳ አቀፍ ልጂ ይቅድም😂😂😂 አይድል ድንቃ ድንቅ❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 24 күн бұрын
እዉነት አንዳንድ ሠዎች አሉ ሠዉን የሚያከብሩ የኔም ሤትዮ በጣም ጥሩ ሤትዮ ናት ማርያምን እግዚያብሄር ይመሥገን ❤❤❤❤❤
@SaraSara-lb2tx
@SaraSara-lb2tx 24 күн бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ያክብራቸው
@kokitem7246
@kokitem7246 24 күн бұрын
ማርያምን አናዶኛል እግሩን ሲያነሳ ቢወድቅ እራሱ ደስታዬ ነበር የኔ ልጅ እንዴት እንዳሳዘነኝ🥺🥺 እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SaraGebremdhien
@SaraGebremdhien 2 күн бұрын
ሰላም ትክክል ነዎ መጀመርያ ከፈጣሪ የተሰጠችው ግማሽ አካሎ ናት ፈጣሪ ፍቅራችሁን እንደማቱሰላም ያብዛው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 23 күн бұрын
Nice I like it❤❤❤
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 22 күн бұрын
አረ ዛሬ እንኳን ሸልመኝ እስኪ 😂😂
@saaa9448
@saaa9448 24 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህ ስወድህ አሁን ስራ ላይ ነኝ ቡሀላ አየዋለሁ
@user-ox9hj6ue6u
@user-ox9hj6ue6u 19 күн бұрын
Allah legnam medamachin indi.. yarigelin Amiiin 😢😢🎉🎉❤❤wow betamm nw des. Yalegni wellahi 😢
@SelamawitGebre-nc2qr
@SelamawitGebre-nc2qr 24 күн бұрын
እንኳን አለማቀፍ ህፃኑን ያለፈበት መንገድ እራሱ ይጎዳል ።መጀመሪያ ያገኘው ባለቤቱን ቢሆንም እሷግን የምትደሰተው ልጁን ቢያቅፍ ነበር ምክንያቱም እናት ለልጇ እንኳን የባሏን እቅፍ ህይወቷን ትሰጣለችና ።እሷን ያስደሰተ መስሎት ተዝብት ውስጥ ገባ።
@GeniMarkose-n8p
@GeniMarkose-n8p 6 күн бұрын
ዛሬ ነበረ ፕሮግራምህን ያየዉት ግን ፈታ ብያለዉ በርታ
@kiyaa88
@kiyaa88 17 күн бұрын
yene misti atakorfim atinadedim betam desii yimitil mist alegni fetari yimesgen🤣🤣🤣
@neimaseid1728
@neimaseid1728 23 күн бұрын
Lejun neber makef yeneberebet😢😢😢😢😢😢😢Really betam new yetsemagni lejun ksmun new yeseberew uffff lekeldim bihon edezih ataderegu abatochim enatochim erefu erefu
@Noni505-1o
@Noni505-1o 24 күн бұрын
ስላምበጣምትመቸኝአለ በርታ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 23 күн бұрын
Ke geriba yalwe yelijochu sak uffffffff😂😂😂😂😂enem abere motku😂😂😂😂
@EdenyaseEdenyase
@EdenyaseEdenyase 18 күн бұрын
Ene bihon lijun Akife Weye enatu yize esimatalehu ewnet yeliju simet lesu ayidelem lenem kebidognal😢😢❤❤❤
@DebolDaily
@DebolDaily 23 күн бұрын
Bewnet dink zare diaspora meslahle ❤
@emmacross976
@emmacross976 16 күн бұрын
It should be first come first serve 😊 The child got there first 😂
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 23 күн бұрын
ማርያምን እኔ በሆን ልጀን አለፎ ቤመጣ እኔም አላቅፍወም ምክንያቱም የልጀ ሰንልቦና ክተጎዳ ተጎዳ ነወ እኛ እንርሳዋለን ልጆች ግን ሰንልቦናቸወ ሲጎዳ ለንጋቸወ አደጋ ነወ ትላንት ክፍልክ ብላ ካልፍልክ አትብላ ተብሎ ተመንጫጭቆ ያደገ ወንደ እኮነወ ዛሪ ወልዶ ማሳደግ ማይችለወ የተላንቱ የስንልቦና ጫና ተክትሎት ክሰወጋ አላኖርወ ብላል ብቻ ክባደ ነው😢😢😢😢
@SemiraGetachewu
@SemiraGetachewu 24 күн бұрын
ድንቃድንቅ ❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 23 күн бұрын
ብቻ በርታልኝ ጥሩ ስራ መሻሻል እያዬሁ ነው እናም አትጥፋ
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 17 күн бұрын
አባት ትክክለኛ ነው እንደውም የመሃሙድ አህመድን ዘፈን ተጋበዙልኝ ቀድሞ ከእኔና ካንቺ በቀር እነማን ነበሩ የሚለውን ልጆች ተወልደው አድገው ቤቱን ጥለው ይሄዳሉ የራሳቸውን ኑሮ መስርተው ቀሪዎቹ ባልና ሚስት ናቸው ቀሪ ሃብቱን ጠበቅ ማድረጉ ትክክል ነው❤❤❤❤
@tigis123
@tigis123 24 күн бұрын
ያምራል አትቅና እሺ❤❤❤ወንድሜ
@mehamedahmed1785
@mehamedahmed1785 22 күн бұрын
አቦ ይመችህ ድንቁዬ ❤❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 24 күн бұрын
አስቱ የምንግዜም ምርጫየ ናት love u my best ever
@user-lx4mg7zt8b
@user-lx4mg7zt8b 20 күн бұрын
ልጅን ነበር መጀመሪያ❤❤❤ ግንየምለቃችውቪደወች ፈታነው የሚያደርገኝ አላህ ይጠብቅህ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 23 күн бұрын
❤❤❤❤ድንቃድቅየ የኛ አዝናኝ
@NasriahJordan
@NasriahJordan 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@abilogetye2482
@abilogetye2482 23 күн бұрын
ይመችህ ድንቃድንቅ😂😂😂
@Tenabebeto5868
@Tenabebeto5868 19 күн бұрын
አምሮብሀል😊😊😊
@sintayehuasmamaw325
@sintayehuasmamaw325 24 күн бұрын
Hmmmmm😮
@cvfbvu2821
@cvfbvu2821 23 күн бұрын
በትክክል
@monelovemonelove6199
@monelovemonelove6199 23 күн бұрын
Inatiyewa bati nor lijum sila mayi nor kidima na natiyew ❤❤❤
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 24 күн бұрын
ሰላም ድንቅየ የሀበሻዋን ሰራተኛ አመስግንልኝ በጣም ደስ ይላል ወደ ጥያቄው መልስ ስመለስ አባት ልጁን ነበር በፍቅር ወደአባቱ ሲሮጥ እያየ ሚስቱን ማስቀደም አልነበረበትም እኔም እናት ነኝ ልጄ ወደ አባቱ ቀድሞኝ ሮጦ አባቱ ልጄን አልፎ እኔን ቢያቅፈኝ ደስ አይለኝም ባይሆን ልጁን እቅፍ ሳም አድርጎ እኔንም መቶ እንደዛው ቢያደርግ ደስ ይለኛል በነገራችን ላይ ፋሽን አርገውት ነው መሰል ይህ ነገር ሲደጋገም አየሁ ግን መቆም አለበት እንደኔ ምክንያቱም ሚስቱን ቀድሞ ቢያገኛትም እሷ ትረዳዋለች ቢያስረዳት ልጁ ግን ስነልቦናው ይጎዳል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 24 күн бұрын
@msekremWebtay
@msekremWebtay 22 күн бұрын
ትክክል ነው
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 23 күн бұрын
በልጇ ደስታ የማትደሰት እናት የለችም ልጁን ቀድሞ ቢያቅፈው ኖሮ እሷ የበለጠ ትደሰት ነበር።
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Zim Blehe Tamallalehe Ende😂😂😂
@alhilamobile1793
@alhilamobile1793 24 күн бұрын
Kolaa Naa jefte 😂😂Hoji Madami kolif xumuragaltomi
@user-hs4kj4eu9q
@user-hs4kj4eu9q 21 күн бұрын
ልጁን ማቀፍ ነው ያለበት ምክንያቱም ህፃን ስለሆነ ይከፋል ጒጉቶ ነው እየሮጠ የሄደው ፣የሚስቱን ፍቅር ልጁን በማይጎዳ መልኩ መግለፅ ይችላል ከነተረቱ ልጄን የወደደ ከአንጀት እኔን የወደደ ካንገት ይላሉ ያገሬ እናቶች❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 20 күн бұрын
የቤሩት ሰዎች ናቸው
@user-ij9yr3gj1l
@user-ij9yr3gj1l 23 күн бұрын
አረ ድቃድቂ ይመችህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 18 күн бұрын
ፍቅር የሚበላ አያረጂም።አስቱ ቀለቧና ኑሮዋ ፍቅር ነው።❤❤❤
@BekigBekig
@BekigBekig 24 күн бұрын
Inatu iyayechigh new😂😂 diblokliku yeweta 😂yihe sew new😢😂😂😂 areee😂😂😂😂
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 24 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ASTHER YA WE LOVES ❤❤❤HER
@user-lm6te5cx9m
@user-lm6te5cx9m 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አይ በሳቅ ወላ😂
@TigistBeyene-g4p
@TigistBeyene-g4p 23 күн бұрын
ድንቅ ነው
@EliyasBeyoro
@EliyasBeyoro 24 күн бұрын
😂😂😂
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 18 күн бұрын
Oh yana konjo you cried 😢❤
@user-im2tb9lq4l
@user-im2tb9lq4l 23 күн бұрын
ድንቃድንቅ ኮሜንት በደንብ እይ እኔ እኮ ባንደኝነት ነበር የመለስኩት ሽልማቱን ለኔ ነበር የሚገባው 😢😮
@user-en4jj6do2z
@user-en4jj6do2z 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 24 күн бұрын
አስቱካየ ይመችሺ ነፍ አመት በፍቅር ኑሪልኝ ረጂም እድሜ❤👍
@hanaa1558
@hanaa1558 24 күн бұрын
Yaster leguwa nate beluje 😊
@user-py9hm1xn7w
@user-py9hm1xn7w 24 күн бұрын
ድቁየ እኔው በራሴ ይገርመኛል እያለቀስኩ እኳን ከሆነ አቆርጨው እስቅ አለሁ😂😂😂
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 24 күн бұрын
wow abow ymeche
@febanlove2876
@febanlove2876 23 күн бұрын
ልጁ መቅደም ነበረበት ግን እናትም አባትም ሰገጤ ናቸው😂
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 23 күн бұрын
ትክክል
@user-zl2fi5ig1m
@user-zl2fi5ig1m 21 күн бұрын
ውሽዬ were are you 😅😂❤
@BhbhbBhbhbh
@BhbhbBhbhbh 24 күн бұрын
❤❤😊😊😊
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 21 күн бұрын
እኔስ የሜስቁትን ልጅዎች ስወዳቸው በማሪያም❤❤❤❤
@SarasaraAyihu-fq1et
@SarasaraAyihu-fq1et 23 күн бұрын
ሰላም ሲሉ ይነሳሉ ደስ ከሚለው ነገራቸው❤
@jemimossa5572
@jemimossa5572 8 күн бұрын
እኔም ልጀ ልወልድ ከስራ ቦታ ስለቅ አልቅሳለች ሰትዩየ ስታለቅስ እኔም እያለቀስኩ ወጣሁ ሀሊብ ገዝታ ሰጣኛለች የጃሉሉን እኔም ወልጄ ልጄን ይዤ ላሳይ ሂጃለሁ ምርጥ ትዝታየ ነው
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum 22 күн бұрын
በጣም ተሣስቷል ልጁን ነው ማቀፍ የነበረበት አንደኛ ከየእልጁን ስሜት ጎዳው ደግሞ ሚስቱ ልጇን ሲያቅፍ ደስስስ ይላታልጅ አይከፋትም ደግሞ እናትየዋ አዋቂ ናት ትረዳዋለች የስጋውን ክፋይ ዘሎ ያንሶላ ጓዱን አቀፈ በለው
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@ማርሽኝ
@ማርሽኝ 24 күн бұрын
ድንቃድንቅ ሃቢቢ come to Jeddah❤❤❤
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 14 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН