አነጋጋሪው የመንሱር ጀማል እና የታዋቂዋ ቲክቶከር ሀያት ሰርግ ጉዳይ_ | ልዩ Surprise | funny videos

  Рет қаралды 220,208

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

2 ай бұрын

Welcome to The Funniest KZfaq Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 1 800
@user-zg3uy4yk8s
@user-zg3uy4yk8s 2 ай бұрын
የመላ እስልምና እምነት ተከታታዮች በሙሉ እድ ሙባረክ
@AlfiyaAhmed-dj2kh
@AlfiyaAhmed-dj2kh 2 ай бұрын
ዳመና
@MamayeMamesha
@MamayeMamesha 17 күн бұрын
ምራቅ
@msfadila5961
@msfadila5961 2 ай бұрын
የመለ ያኢስልምና እምነት ተከተይ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ❤❤
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 2 ай бұрын
በእናትህ ከሚስቁት መሀል ያለው ልጅ የት ነው የሚኖረው?
@msfadila5961
@msfadila5961 2 ай бұрын
@@aksumawitfetwi5669 ዉዴ አለውኩም
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Ajman-zn1dc
@Ajman-zn1dc 2 ай бұрын
አለይና ወአለኩም
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 2 ай бұрын
አለይና አሊኩም
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 2 ай бұрын
እኔስ ደስ የሚለኝ የልጆቹ ሳቅ ወንዱ በተለይ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለሽ ልጆችሽ ተሳቀቅን ሳቃችን ናፈቀኝ
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
እኔምየልጆቹሳቅነው ዴስየሚለኝ
@Mshawaab
@Mshawaab 2 ай бұрын
እኔ ያገባሁት ባል አፍቅሮኝ ነው አላሀምዱሊላ አሁን እኔም አፈቀፍዋለሁ አላሀምዱሊላ እደኔ ያለ ባላ አላህ ይስጣችሁ❤❤
@user-bu2hf7hy9k
@user-bu2hf7hy9k Ай бұрын
አማን
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 Ай бұрын
አሚን
@z_juman
@z_juman Ай бұрын
አሚን
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 2 ай бұрын
እኔ እና ባሌ ከተጋባን ዘጠኝ ዓመት ሆነን ሁለት ልጆችም አሉን አልሀምዱሊላህ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበው እሱ ነው እኔም አላቅማማሁም ታድያ ባልዬው ጥሩ ብቻ አይገልፀሁም❤❤❤❤❤❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 2 ай бұрын
እሰይ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ እህቴ አይለያቹህ ለኛም የተባረከዉን ይስጠን
@user-jb7ys9tw5u
@user-jb7ys9tw5u 2 ай бұрын
Min yi tebes tadya
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 2 ай бұрын
ማሻአላሕ
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do Ай бұрын
ማሻአላህ
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r Ай бұрын
@@user-jb7ys9tw5u ዓሳ በቤንዚል
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ሙስሊሞች
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ድንቃድንቅ እንባዬኮ አለቀ በሳቅ በርታልኝ ወንድሜ
@herilove7188
@herilove7188 2 ай бұрын
የልጆቹ ሳቅ ደስስስስ ሲል❤❤❤❤❤
@user-mp6yy3ve7m
@user-mp6yy3ve7m 2 ай бұрын
አፍቅሮኝ ነው ያገባሁት ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ደስተኛ የሆነ ትዳር እየመራን ነው!!
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
እኔና ባሌ አፍቅሮኝም አፍቅሬውም አይደል ግን ቤተሰብ አጋብቶን አሁን ግን ይወደኛል እወደዋለሁ የልጆቸ አባት በስስት ነው የሚያየኝ እደ አባትም እደወድምም እደ እህትም በቃ አዛኝ ነው ቃላት አጣሁለት የኔ ደስታ ያስደስተዋል ስታመም ያመዋል የኔ ውድ እወደዋለሁ
@wowo-rahme
@wowo-rahme 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
ዋው ❤ እግዚያብሄር ይመስገን ፍቅር ያሼንፋል❤❤❤❤🎉🎉
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
ውድ ነገር ታድያ እውነተኛና ትክክለኛ አፍቃሪህ zdናት ትውልዷ ወሎ እድገቷ ወልቂጤ በጉጉት እየጠበቀችህ ነው ፍቅርያሼንፋል ፍቃዲ የእግዚያብሄር ነው❤❤❤❤ አፍቃሪህ❤zd
@nejashi5725
@nejashi5725 2 ай бұрын
enem endanchi wde , Alhamdulullah.
@hayatkamal6441
@hayatkamal6441 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤
@asratnardosenardose
@asratnardosenardose 2 ай бұрын
ድንቅየ መልሱ ዉሀ ነው ዛሬ ተሸላሚ ነኝ ሠላም ለሀገራችን❤❤❤
@Sirage111d
@Sirage111d 2 ай бұрын
Woy ante liji abohhh...ye habiba recorded video were amazing 😂
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 2 ай бұрын
ፍትህ ለግሸን ማርያም 😢😢😢ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን ፈጣሪ ሁላችንም ወደ አምላካችን እንጩህ😢😢😢
@user-nv7gy3qb2c
@user-nv7gy3qb2c 2 ай бұрын
እኔ አለየልኝም የትዳሩ ነገር ያፍቅረኝ ላፍቅረው ምንም አለየልኝ የስደት ትዳር ድርቀት ብቻ
@user-nv7gy3qb2c
@user-nv7gy3qb2c 2 ай бұрын
ያውም ሙስሊም ናቸው በሚዲያ የሚጋገጋጡት
@emugashaw6135
@emugashaw6135 2 ай бұрын
amen🙏
@Rakb553
@Rakb553 2 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😥😥
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 2 ай бұрын
​@@user-nv7gy3qb2c😂😂😂😂 እሷ የምታወራዉ ስለግሸን ማርያም አች ስለሙስሊሞች ቱቱቱቱቱ ጀዝባ
@gfd3790
@gfd3790 2 ай бұрын
አራ ኬሜታተሮች ይማቻቹ ፈታ ነዉ ምታደርጉኝ ድቅዬ በርታ
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
ድቃድቅየ እናመሰግናለን የሳቃችን ምጭ🎉🎉🎉🎉🎉ቤቱ ይቃጠላል ቢጋቡ
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 ай бұрын
ደንቃ ደንቅ ጎበዝ እኮ ነህ በርታ
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 2 ай бұрын
ድቃድቅ ከልብ እናመሰግናለን 🎉🎉 መሰረት ገበሬዋ ያለችው ትክክል ነው ሰርተን ለቤተሰብ እድሜና ጤና አረብ አገር ለሚሰሩ እህቶቼ 🎉🎉❤❤
@Yamrotsisay
@Yamrotsisay 2 ай бұрын
አሜን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
ልዩ ናቼው የዛሬወቹ ዋው 😂 በርታልን ግን ግጥም ብጤ ❤ መወዴዱንማ ሁሉም ይወዴዳል❤ ከሰወቹ ሁሉ ድንቃድንቅ ይለያል❤ሀገሩን የሚወድ ለሴት ያለው ክብ❤ እንዳው በውነቱ ቅመሞች እንመስክር❤ ድንቅየ ልዩ ነህ ጎበዝ ሰውአክባሪ ❤በሳቅ በጫወታህ ሁሉን አስተማሪ❤ ❤ድንቃድንቅ በርታ አይዞህ ጠንክርልን ❤እስከዘላለምህ ክፉ አይካብን❤❤አትዘግይ ታድያ ተሎ ተሎ ናልን ❤ድብርታችን ጠፋ አንተ ስትመጣልን ❤❤❤❤ ውበት ከንቱ ነው ዋናው የልብ ውበት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MesiDagi
@MesiDagi 2 ай бұрын
ትንሽ የአፃፃፍ ስርአት ባይጎድለዉ ዋዉ😂😂
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
አስተካክሉልኝ❤ ውዶቼ ቅመሞቼ ስወዳችሁ❤🎉
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
👍
@hayatfentaw7783
@hayatfentaw7783 2 ай бұрын
ውሀ ነው
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 2 ай бұрын
በርታ ወንድማች እንወደሃለን❤❤❤❤❤❤
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o Ай бұрын
በሳቅ ፍርፍር በላሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bi6xi2nb9s
@user-bi6xi2nb9s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በሰላም ያገናኘን በርታልኚ
@Hawawoll
@Hawawoll 2 ай бұрын
ድቃድቅወድሜ ያረብአገር እህቶቺ ትክክል ክብር ይገባቸዋል
@faezadula898
@faezadula898 2 ай бұрын
ብዙ ግዜ በምታቀርባቸው ቀልዶች ያዝናኑኛል
@mekdestens4401
@mekdestens4401 2 ай бұрын
በትክክል ነው
@user-rc1xx6ce8n
@user-rc1xx6ce8n 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ i love you ድንቃድንቅ❤❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 2 ай бұрын
የኛ አዝግ መጣህ🎉🎉🎉
@HenaGman
@HenaGman 2 ай бұрын
ውሃ ነው ድንቁዬ ❤❤❤ እንወድሃለን 🙏
@fffddjkdifkxkx5247
@fffddjkdifkxkx5247 2 ай бұрын
ዉሀ ነዉ ድንቁዬ❤❤❤
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 2 ай бұрын
በጥናት ያልተረጋገጠ ነገር ደግሞ አታስተላልፍ ስለጡት ብዙ ተመልካች አለህ አላፊነት አለብ ከባድ ነው
@abdulkerimbedruabdu2333
@abdulkerimbedruabdu2333 2 ай бұрын
ጉንጭ ነው
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 2 ай бұрын
እንኳንም ከች አልህ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለኩለጾም ለደብሰዘይት አደረሳችሁ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም ሰላም ለሀገራችን ያብን💚💛❤️
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
አሜን ለሁላችን❤🙏
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 2 ай бұрын
በጣም ነው የማያስቀው ትርታየ😂😂😂😂 የኔ 😂😂😂😂ልዮ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪
@user-zb9zb5es1h
@user-zb9zb5es1h 2 ай бұрын
ልውጣን የምችለው ውሃ ነው እኛም እንውጣዋለን😂😂😂 ድንቁ በርታልን
@user-hd4zg2mu2w
@user-hd4zg2mu2w 2 ай бұрын
እራሷን ተሰርታ ስኬድ ወደመደር ወሎ ላይ ያደገች ትመስላለች ጊደር በልልኝ አቦ ወሎ መጀን❤❤❤
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 2 ай бұрын
እድሜ ለአብይ አህመድ ህግ የሌለበት ሃገር ማንም ተነስቶ ማንንም ይገድላል
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
አዎ ውዴ አለቁ ወገኖቻችን😢
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 2 ай бұрын
የዛሬውስ ይለያል ድቃድቅዬ❤❤❤
@user-zx1kg2it2k
@user-zx1kg2it2k 2 ай бұрын
ዊ እናንተ እኮ ስትፈቀሩ አይገባቹም ደነዞች ናቹ ግን እኮ መልሳቹ መለመናቹ ላይቀር😂😂😂😂
@lc09o95
@lc09o95 2 ай бұрын
ወይኔ የኛ ቀበጥ እንኳን ደህናመጣህ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢትዬጵያና ህዝቦቿ በሰላም ወጥተው መግባት ላቃታቸው ወገኖቼ የራይድ ሹፌሮች ለተማሪዎች ብላያቸው ላይ ቦምብ ለሚጣልባቸው ህፃናት ፍትህ ለእናቶች ቤታቸው ባናተቸው እየፈረሰ ለሚያለቅሱ ድምፃቸው ለታፈኑ ኢትዬጵያውያን በየእስር ቤቱ ፍትህ በመጠየቃቸው እውነት በመናገራቸው በግፍ ለታፈኑ ጋዜጠኞች ፓለቲከኞች የአዲስ አበባ ወጣቶች ፍትህ ለኢትዬጵያ ፍትህ ፍትህ ለእውነት ፍትህ !!!!!
@JesseTube579
@JesseTube579 2 ай бұрын
ዉሃ ነዉ። የምንዉጠዉ የሚዉጠን ❤❤❤❤❤
@user-vf4oj2qi1k
@user-vf4oj2qi1k 2 ай бұрын
Wuhaa new are dinqedinqe inenim temelket baxam new mewedken❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 2 ай бұрын
አረተው በሳቅልገለኝነው ወላሂበጉጉትነውኮየምጠብቅህ
@tonigaga272
@tonigaga272 2 ай бұрын
ውሃ ነው የምንውጠው የሚውጠን🎉 የዛሬ ተሸላሚ በመሆኔ ደስስስስስስ ብሎኛል
@yeshimekonen805
@yeshimekonen805 2 ай бұрын
ውሃ ነው የምንውጠውም የሚውጠን
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 በምን እርግጠኛ ሆንሺ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 2 ай бұрын
​@@b.6015የተስፋ ኬክ ትብላበት ምቀኛ😂😂😂😂
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 2 ай бұрын
እውነት ነው የእኔ እህት።በአረብ ሃገር ያለ ሁሉ ለእራሱ አይደለም ለቤተሰብ ነው እየኖርን ደምእየተፋን እየሰራን ያለነው ።አላህ ደግሞ ለእኛ ይርዳን ።ሃሳባችንን ይሙላልን።
@taytohassan3554
@taytohassan3554 Ай бұрын
እኛ የምንዉጥዉ ነግር ቢኖር እዉንታን ብቻ ነዉ❤
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 2 ай бұрын
ድንቃድን እውነት ትለያለህ የኛ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yb4bj5dz8n
@user-yb4bj5dz8n 2 ай бұрын
እኛ ልንውጠው እርሱም ሊዉጠን የሚችል ዉሀ ነው ።
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ትክክል
@saiedamohamedadem-mv3ss
@saiedamohamedadem-mv3ss Ай бұрын
comment በሊከርድ ቢሆን ለማንኛውም 😂😂😂😂😂 ምን መናገር እንዳለብኝ እኔ አቅ ነበር😅
@adanechdiriba8087
@adanechdiriba8087 2 ай бұрын
Owa ❤❤😂bishan❤❤
@Elamine2013
@Elamine2013 2 ай бұрын
ያው ቢጋቡ ምን ይፈጠራል ታኩር ነዋ 😂😂
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 2 ай бұрын
ጥረህ ግረህ ብላ ለስራ እንጁ😂😂😂መች ለቺክ ሆነ ድንቃንድቅ😅😅
@user-rc8op6yr7d
@user-rc8op6yr7d Ай бұрын
ሰላም በትክክክል ሰድትኛ ከባድነዉ😢አይ😢እናመሰግናለን🎉😢
@BahirReshad-nj5zq
@BahirReshad-nj5zq 2 ай бұрын
Imsiii😂😂😂😅😅😅🎉
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 ай бұрын
_ድንቃችን ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣክ ወይኔ አጥቧቸው አላለችም አንሰማው የለምኮ አንተ ደግሞ አትከልክሉን ✊😂 ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️_
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
🙏
@girmaagirde1982
@girmaagirde1982 2 ай бұрын
ውሃ ነው ።
@ZufanMimi
@ZufanMimi Ай бұрын
Wohaa mizawu Wofiti newuu shilimati. Felegalawuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 2 ай бұрын
የጡት ጉዳይ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 ай бұрын
እሽ ዳናይት 🤣🤣🤣 ይቅርታ ድንቃድንቅየ ለኔ ማስታወቂያ አንተ ብቻ ስራው❤
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 ай бұрын
መልሱ ውሀ ነው ድንቁ የሳቄ ምጭ😂😂
@mironlidou1104
@mironlidou1104 Ай бұрын
ዎይኔ በስንቱ ሆዴ ን አቆሰልው በተለይ የመኪናው😅😂😂😂😂😂እረ ሁሉም😂😂😂😂
@user-ev1oj1ej3y
@user-ev1oj1ej3y 2 ай бұрын
ድንቃ ድንቅ እንጋባ ❤❤❤
@MadinaNurye-sq8ef
@MadinaNurye-sq8ef 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂,ወይ ዘንድሮ
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@MadinaNurye-sq8ef
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 2 ай бұрын
ድቃድቅ ተጋቡ😂😂😂😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 2 ай бұрын
ደሥይላልተጋቡ😂😂
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 2 ай бұрын
ያግባሽ ኧረ በሞቴ ገለቴ ተይዟል
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
ቀዳዳ ሁኖ ዉሃ የሚይዝ ዳመና ነው 😎
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 2 ай бұрын
🎉አገባሽም 😅
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
​@@user-bp6tz9zc1yምድነው ታዳ 😂😂
@hasensaid
@hasensaid 2 ай бұрын
ፅዲት ያለ መልስ
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 2 ай бұрын
perfect
@user-li7jt3gh5i
@user-li7jt3gh5i 2 ай бұрын
Esponji new
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d 2 ай бұрын
ባሎችጡት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 2 ай бұрын
ሰቅታዬ ዋዉ❤❤
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ዋስጥ ሰው ህውሏ ጫላሏ 😀😀😀😀😀😀😀😀❤️❤️❤❤❤❤
@Tigyyabataligemu
@Tigyyabataligemu 2 ай бұрын
በጣም ልክነህ ደቁዬ የሠው ልጅ ሀዘን የሚገባው ሲደርስበት ብቻነው ካልሆነ አይገባቸውም🤔🤔🤔
@MEDREGENETTUBE
@MEDREGENETTUBE 2 ай бұрын
ወሃ ነዉ 🎉🎉🎉🎉
@user-lw2fp5if9e
@user-lw2fp5if9e 2 ай бұрын
በረከት ገባሪዋ የኔቆጅ ስወድሽሽ
@SaraBezabi-qh1qd
@SaraBezabi-qh1qd 2 ай бұрын
የጥያቄ መልስ ዎሃ👈 ነው 😁
@Zinashfikadu-eu7uk
@Zinashfikadu-eu7uk 2 ай бұрын
መልሱ አዋ ነው ❤️
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 2 ай бұрын
Ye..mechereshaw....gitim..temechegni...tebarek🙏
@anshahussen603
@anshahussen603 2 ай бұрын
የኔ ባልም እንደዚህ ነው spraze ያረገኝ ከዱባይ ስመጣ ይሄው ወለዲን
@Najathussein806
@Najathussein806 2 ай бұрын
😂😂😂ቅልስልስ ብለህ ጥረኝ አረ ኡኡኡኡኡ
@BirehanZenebe
@BirehanZenebe 2 ай бұрын
Tebarek maramen ewnet kehone
@user-rz8ot5im5t
@user-rz8ot5im5t 2 ай бұрын
ልንውጠው ሊውጠን የሚችለዉ ዉሀነዉ ድንቁዬ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
አላገባሁም ክክክክክክ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
ዘና ያረጋል ቪዶህ ወንድም
@user-kh3xk1ue3x
@user-kh3xk1ue3x Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Dinkadink
@fikerfiker9837
@fikerfiker9837 Ай бұрын
እኛ ኑሮ ስፕራይዝ ሁኖንናል ጭራሽ ባል 🙄🤣🥰
@samerea7089
@samerea7089 2 ай бұрын
ውሃ። ነው😂😂😂😂
@SurprisedAzaleaFlower-vm7ku
@SurprisedAzaleaFlower-vm7ku 2 ай бұрын
እኔ አፊቅሮኛ ነዉ የገበሁት ለዘም ምጥ በል❤❤❤
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 2 ай бұрын
የሚውጠን እና የሚንውጠው ግዜ ነው።
@FvbfbVbvv-xd2lg
@FvbfbVbvv-xd2lg 2 ай бұрын
ዉሀ ነዉ መልሡ እኛም እንዉጠዋለን እብሀር ከገባን እሡም መልሶ ይዉጠናል😂😂😂
@tawakan9600
@tawakan9600 2 ай бұрын
😂😂ግን ኡኮ ልጁ ሞጠን ነው ምማስለው
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Ай бұрын
አካበድከውው😅😅😅😅😅
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Ай бұрын
ኧረ በላ ያውርድብሽ አጥቡ ሆ 😂😂😂😂
@yosefjossy4296
@yosefjossy4296 2 ай бұрын
ውሃ ነው ብሮ🎉
@user-zt4nh4of8q
@user-zt4nh4of8q Ай бұрын
ፍቅር ከጤንነት ቡኃላ
@MohaJR_7
@MohaJR_7 2 ай бұрын
Arab arab hagar mitilu jazboch 👆 Man inda arab ❤️we love arab ✅️
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Ай бұрын
😁😁መሱር ይመችሕ ❤❤
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 2 ай бұрын
የኖሮ ዉድነት😅😅😅 ሼባ ማግባት አያድርስ ነዉ 😮😮
@user-qf2ic2kf5d
@user-qf2ic2kf5d 2 ай бұрын
ሠወድክ እኮ ድቁ
@user-qf2ic2kf5d
@user-qf2ic2kf5d 2 ай бұрын
ወላሒ ልክ ነው
@Asia-sz1vr
@Asia-sz1vr 2 ай бұрын
ወፍት ነው 😅😅😅😅😅
@user-mh5gz4jk7l
@user-mh5gz4jk7l Ай бұрын
ውሀ ነው ወንድሜ❤
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 2 ай бұрын
እኔ ቢጋቢ በነሱ ጭቅጭቅ ስልካችንን ነው የምንጥለው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ
@user-ns9vh2qq9z
@user-ns9vh2qq9z 2 ай бұрын
ስወድህ,ድንቃድንቅ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 2 ай бұрын
እሱም የሚዉጠን እኛም የምንዉጠዉ ዉሀ ነዉ ድንቁየ ሽልማት አምሮኛል ሸልመኝ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 ай бұрын
2:24 point 😊
@fredosiali7497
@fredosiali7497 2 ай бұрын
ተጋደሉባድቀን😂😂😂😂😂
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 4 МЛН
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН