ብዙዎችን ያነጋገረው የሉላ ገዙ Live ጉዳይ እና የፋሲካ ባል ታወቀ፣ የአርቲስቱ መጨረሻ፣ የሀዩቲ መልስ የቲክታከሩ ድብደባ EBS

  Рет қаралды 139,702

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

17 күн бұрын

Welcome to The Funniest KZfaq Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 2 600
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 16 күн бұрын
ደስ ብሎኛል ላይክ አርጉኝ በሰዉ ደስታ የምትደሰቱ ❤❤ አልሃምዱሊላህ ወንድሜ ከእስር ተፈቶ ሀገር ገባልኝ ❤🎉
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 16 күн бұрын
ነጠፈች
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 16 күн бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ
@zewditu1735
@zewditu1735 16 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 16 күн бұрын
እኳን ደስ አለሺ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 16 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 16 күн бұрын
ድንቃድንቅ እባክህ አይኑን የተመታው ልጅ አድራሻ ወይም እማገኝበትን መንገድ አመቻች እኔ በቅርብ በዚ ሳምንት ኢትዮጵያ ስለምገባ መዳኒት ላምጣለት የዓይን ብርሀን ግዜ አይስጥም እባካቹ ምታውቁት አግዙኝ እድርዳው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up6vu9se5m
@user-up6vu9se5m 14 күн бұрын
እኔ አገናኝሃለው የእህቴ ልጅ ነው
@BethlehemMulat
@BethlehemMulat 13 күн бұрын
በራሡ tictok ታገኙታላችሁ
@user-tm8fo2qu5w
@user-tm8fo2qu5w 7 күн бұрын
ዉድድድድድደ
@FoziaAli-yb9kd
@FoziaAli-yb9kd 14 күн бұрын
የሚስቁትን ህፃናት ስወዳቸዉ አብሶ ትንሿን የኔ ማሮች
@user-mb4xb4sc8g
@user-mb4xb4sc8g 7 күн бұрын
እኔማ ያጎቴ ልጂ አለች ቁርጥ እሷኑ ትመሰልኝ አለች የኔ ማር
@halimasaid3554
@halimasaid3554 13 күн бұрын
በጣም ስልችት ያለን ነገር. በየቦታው. ዘርኝነት. ሞት. ስደት. ኡፍፍፍ
@FatumaFatuma-ml6vu
@FatumaFatuma-ml6vu 16 күн бұрын
የህፃኖቹ ሳቅ እውስጤ ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 16 күн бұрын
እዚህ ዩትዮበር ጋ የምገባው ለነሱ ስል ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላሉ እግዛብሄር ይባርካቸው ደሰተኛ ናቸው ቢጠይቃቸው ደሰ ይላል❤❤
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 16 күн бұрын
እኔም ወላሂ ደስ ይላሉ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 15 күн бұрын
በተለይ የመሀለኛዋን ስወዳት
@user-woleyewa-tube
@user-woleyewa-tube 16 күн бұрын
እኔ በጣም የሰለቸኝ ጦርነት ዘረኝነት ስደት ነው ይሄው እገባለሁ ብየ በጦርነት ምክኒያት እዚሁ ማርጀቴ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያገራችንን ወጣትም አላህ ቀልብ ይስጣቸው ያረብ
@HaninBintBaba
@HaninBintBaba 16 күн бұрын
አሚን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 16 күн бұрын
አሜን
@almazali4784
@almazali4784 16 күн бұрын
ወሬ አለብሽ ኢትዮዺያ ሰላም ናት ምነው ጦርነት ፈለግሺ ይመስላል ኢትዮዺያ ሀገሬ ሰለም ናት 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-woleyewa-tube
@user-woleyewa-tube 16 күн бұрын
@@almazali4784 ላንች ነዋ እና የሚያልቀው ህፃንና አዛውንት በየመንገዱ የሚፈስ የንፁሀን ደም ከኢትዮጵያ ውጭ መሰለሽደ?
@user-ev3cz4qo5q
@user-ev3cz4qo5q 15 күн бұрын
​@@almazali4784yalderesebet gilgl yawkal alu hilena kalesh zim bey
@user-pc3et5fe7q
@user-pc3et5fe7q 13 күн бұрын
የህጻናቱ ሳቅ በጣም ነው የምወደው
@toybaahmed7246
@toybaahmed7246 12 күн бұрын
ስልችት ያለን ቢኖር በሰው ሀገር በስደት ተሰቃየን❤❤❤
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 4 күн бұрын
ኡፍፍ በጣም
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 16 күн бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቅን ❤❤❤❤❤❤
@immoimmo8766
@immoimmo8766 16 күн бұрын
አሜን 😢🤲
@BatyMamo
@BatyMamo 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 16 күн бұрын
አሚን
@Maxii-fe4nq
@Maxii-fe4nq 15 күн бұрын
አሜን
@user-df6co9fk5t
@user-df6co9fk5t 15 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 16 күн бұрын
ላም ወተት መስጠት ካቆመች፣ "ነጠፈች " ይባላል።
@RahelMyself
@RahelMyself 16 күн бұрын
ወይ ነብስ ነሽ እኮ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
ነጠፍች ኧር እፍሪ በሬ ትላለች😅😅 እፍሪ እራሳ በሬ ነች😅😅
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 16 күн бұрын
Yes you are right ✅️
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 14 күн бұрын
አባራች ነው የሚባለው።
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 14 күн бұрын
@@hiruthayliye872 Hirutye እንደየአካባቢው ሊሆን ይችላል።
@user-ts6lf4ri8e
@user-ts6lf4ri8e 3 күн бұрын
😂😂😂እነዚህን ልጆች እንዴት እንደምወዳቸው
@user-ts6lf4ri8e
@user-ts6lf4ri8e 3 күн бұрын
ደረቀች ነው የሚባለው ላም ወተት ስታቆም 😂❤❤❤
@tsionkebede1171
@tsionkebede1171 16 күн бұрын
የህፃናቱቹ ሳቅ ❤❤❤❤❤❤ ውስጤ ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
በጣም ምርጥ ልጆች❤❤❤
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 16 күн бұрын
እኔም
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 15 күн бұрын
ያረብ ሁሌም ሳቅሉን አላህ ያሰደሰታቹ 😂😂😂❤
@Hajera-tube
@Hajera-tube 16 күн бұрын
እኔኮ ከቪድዮህ ይልቅ ያተ ሳቅ ያስቀኛል ያዝናናኛል🎉
@user-ix2kl8ud9x
@user-ix2kl8ud9x 16 күн бұрын
@@Hajera-tube እኔም በጉጉት ነው እምጠብቀው
@AhmedAlrashdi-wz1wx
@AhmedAlrashdi-wz1wx 6 күн бұрын
እኔ በጣም የሰለቸኝ ነገር ብኖር ሩዝ መብላት ነው ሌላ ምንም ነገር አልሰለቸኝም😂😂
@arabtowers6728
@arabtowers6728 14 күн бұрын
ደረች ይባላል
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 16 күн бұрын
እኔን የሰለቸኝ የቤት ሰራተኝነት ነዉ ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ የራሴ የነ ነገር ስጠኝ😢😢😢አሁን ካለሁበት ሁኔታስ እድሜ ልኬን ተማሪ ሁኘ ብኖር ይሻለኝ ነበር።
@bezaabebe5149
@bezaabebe5149 12 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Күн бұрын
ለምን የራስሽ ስራ 4:41 አትፈጥሪም ። በትንሽ ገንዘብ የሚነሱበት ብዙ ስራ አለ
@workineshamare5143
@workineshamare5143 16 күн бұрын
ነጠፈች ይባላል ድንቁ የሳቅ ምንጬ
@SaraSara-lb2tx
@SaraSara-lb2tx 13 күн бұрын
ከምር አተ ፈታ ነው የምታረገው ድብርትን ታላቅቃለክ ደሞ የአሽፃናቶቹ ሳቅ ደስ ይላል😂😂😂😂😂
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 күн бұрын
በጣም ይገርማል ከንስሳት ያነሰ አስተሳሰብ ነው ያለን ማለት ነው
@GirumErmias2024
@GirumErmias2024 15 күн бұрын
🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏 🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን! 🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤
@samrawitarega2955
@samrawitarega2955 16 күн бұрын
ላም ወተት ካቆመች ደረቀች ነው የሚባል ድንቅየ በጣም ነው ደስ፡የምትለኝ❤❤❤
@MollaMolla-yb2qm
@MollaMolla-yb2qm 15 күн бұрын
ላምወተት መስጠት ሀቆሞች አደረቀች ይባላል ❤❤❤
@I_am_Fano
@I_am_Fano 13 күн бұрын
ድንቃድንቅ ስወድህ❤ ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው ደስ ይለኛል በተለይ የሚስቁት ልጆች ❤
@bulkisawensicho7085
@bulkisawensicho7085 12 күн бұрын
ዋው በጣም ፈታ እምታደርገኝ ነገርስ ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 16 күн бұрын
ኢትዮጵያ ትግማማች በስማም በማሀይሞች ተጨመላለቀች😢😢😢😢 ፈጣሪ ያስብሽ እናት ሀገሬ😢
@user-po5ke8cu7m
@user-po5ke8cu7m 16 күн бұрын
😅😅😅🎉🎉🎉❤❤😂ቶሎቶሎ ልቀቅልን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@fano-16-1
@fano-16-1 16 күн бұрын
Like አድርጉኝ በ30 አመቴ ላገባ ነው የ 4 አመት ፍቅረኛዬን መስከረም 12 ተጠርታቹሃል የኔ ንግስት እወድሻለው
@safsisey
@safsisey 15 күн бұрын
ምልካም ጋ ብ ቻ
@safsisey
@safsisey 15 күн бұрын
እኔ አ በ ል ጂ እ ሆ ና ለ ው
@mariouset142
@mariouset142 10 күн бұрын
❤❤❤
@frykhalifa
@frykhalifa 10 күн бұрын
ዘርኝኛ የኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት የቤት ክርራየ
@FilmonSamsom
@FilmonSamsom 3 күн бұрын
ምርጥ ሰወነው ፍቅራቹ ለፍሬ ይብቃ
@mkkk-ku2iz
@mkkk-ku2iz 16 күн бұрын
ድንቅየ እንኳን ደህና መጣህ❤
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 16 күн бұрын
ይመችህ እንኳን ደህና መጣህልን ድንቁ
@MelatFekadu-gu9sh
@MelatFekadu-gu9sh 14 күн бұрын
በርታ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 13 күн бұрын
ላም ወተት መስጠት ካቆመች አደረቀችነዉ በገጠር የከቴዉን እጃ😂
@Gedam-eq6ol
@Gedam-eq6ol 16 күн бұрын
ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር የሰው አገር
@lailashamsoun8711
@lailashamsoun8711 16 күн бұрын
እኔ ስልችት ያለኝ የመዳም ቤት ስራ ነው አገርሳም አድጎልኝ ልጄን በጉያዬ አስገብቼ እምኖርበት ቀን ነው የናፈቀኝ ወላሂ ያቀን ይመጣ ይሁን ያረብብ
@user-uv9lp5zt9h
@user-uv9lp5zt9h 16 күн бұрын
Abeshere my sister hulum begezaw yehonal sober aderege
@mameetho4173
@mameetho4173 16 күн бұрын
@@user-uv9lp5zt9h ነጠፈች
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 15 күн бұрын
አብሽሪ ኸይር ኢሻአላህ አይቀርም አድቀን
@safsisey
@safsisey 15 күн бұрын
አ ብ ሽ ራ ይ ሰላም ማ ጣ ት የ ሁ ላ ች ን ነው
@safsisey
@safsisey 15 күн бұрын
ስ ደ ት ሞ ል ቶ ው አ ይ ሞ ላ ም
@samiradesalegnyoutube7746
@samiradesalegnyoutube7746 13 күн бұрын
መኪናዋ ሮቶ ውስጥ የገባቸው እራሷ ልትታጠብ ነው ሰው ማጠብ አያስፈልገኝም ብላ ነው 😂😂😂
@abduseid9503
@abduseid9503 13 күн бұрын
ደረቀች ❤
@emuabuchu9497
@emuabuchu9497 16 күн бұрын
Welcome bro ❤
@user-jf2ry1dt3x
@user-jf2ry1dt3x 16 күн бұрын
በጣምስልችትያለኝጦርነትነው😊😢😢😢
@amanshenecha3046
@amanshenecha3046 14 күн бұрын
ውደ እንከን ደስ አለሽ መሸአለህ❤❤❤❤❤
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 14 күн бұрын
ላም ወተት መሰጠት ካቆመች አሪጀች አሪዳችሁ ብሉ የኔ ሀሳብ ነዉ ሀቢቢ 😂😂😂
@user-bj4us2mp9x
@user-bj4us2mp9x 16 күн бұрын
ደረቀች❤❤❤
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 16 күн бұрын
ግጥም እና በታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪ ማድረግ ለምን ተውክ? ሲቀጥል ላም ወተት መስጠት ካቆመች ነጠፈች ይባላል
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 16 күн бұрын
ነጠፈች ሳይሆን አነጠፈች ነው መልሱ ምክናያቱም ላሟ አጥቢ እንጅ የምጠባው ጥጃዋ ናት ስለዚህ ላሟ አነጠፈች ይባላል
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 13 күн бұрын
ሀገርሰላም ማጣትነው ስልችታያለኝ ወላሂ😢😢😢እፍፍፍፍፍ
@BetiGetnet-nl2og
@BetiGetnet-nl2og 14 күн бұрын
ነጠፈች ይባላል 👍👍👍
@Haile-373
@Haile-373 16 күн бұрын
ደረቀች
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 16 күн бұрын
ላም ወተት ካቆመች ነጠፈች ነው የሚባለው ለማንኛውም በርታ ድንቃድንቅ❤❤❤
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 16 күн бұрын
የሚኪና ጎማ ነውጅ ተፈጥሮ ዳሌ አደለም
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 16 күн бұрын
ስልችት ያለኝ ስደት።
@user-ei4yl4cq8i
@user-ei4yl4cq8i 16 күн бұрын
ላም. ወተት. ካቆመች. አነጠፈች. ይባላል
@user-bj5ph1sy2e
@user-bj5ph1sy2e 13 күн бұрын
ደረቀቺ
@roman-ex3xu
@roman-ex3xu 10 күн бұрын
@Doroshe16719
@Doroshe16719 16 күн бұрын
ነጠፈች ነው የሚባለው። Yes👍
@Zade-h7p
@Zade-h7p 16 күн бұрын
ድንቃ ድንቅ ወዳ ካሜራው አይታ ስታወራ ለኔ ማስሎኝ ልቤ ቃጥ ልትልብኝ ነው😢😢😂😂😂😊
@farisfaris-nd7wk
@farisfaris-nd7wk 16 күн бұрын
ላቺነው😂😂😂
@TizitaWesen
@TizitaWesen 9 күн бұрын
❤❤❤
@user-ou1wj5ip3c
@user-ou1wj5ip3c 7 күн бұрын
የሀገሬ ሰላም ማጣት
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 16 күн бұрын
፡ሰላም ማጣት ነው የሰለቸኝ
@user-pt3lx4lb6h
@user-pt3lx4lb6h 16 күн бұрын
ነጠፈች ይባላል ❤❤❤❤❤
@HelunFanta
@HelunFanta 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@JemalJemalyesufali
@JemalJemalyesufali 5 сағат бұрын
አዴረቀች
@cfdrr4583
@cfdrr4583 16 күн бұрын
ስልችት ያለኝ የሠውቤት ሥራ
@user-yp9nj1lp3g
@user-yp9nj1lp3g 16 күн бұрын
Netefech yibalal ❤❤❤❤❤❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 13 күн бұрын
ላም ወተት መስጠት ስታቆም ነጠፈች ነው ሚባለው ። Thank You ድንቅዬ
@Esas-ui9rd
@Esas-ui9rd 13 күн бұрын
አደረቀች ❤❤❤❤❤❤
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 16 күн бұрын
ድንቂዬ ምን አለበት ሁሌም ብትመጣልን በየቀኑ እንዴት እንዴ ምንወድህኮ ፈታ ስለምታረገን ኑሪልን አቦ ወንድማቺን 🙏🥰🥰 ወግቸልሃለው አላለቺም የአንትስ ከፋ ከወጋሻትማ አልፈልጋትም አላልክም 🫢🫢😂😂😂
@medicoffeeshow3758
@medicoffeeshow3758 16 күн бұрын
ደረቀች 🎉🎉
@abbechtasew9343
@abbechtasew9343 5 күн бұрын
❤❤🎉
@selinabekele9280
@selinabekele9280 16 күн бұрын
ህይወት መኖር ሰልችቶኛል ማርያምን
@user-td4xo1jm5l
@user-td4xo1jm5l 16 күн бұрын
ተይ ሑሉም ያልፋን በሶብር ማለፍነዉ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 16 күн бұрын
አይ ዞን አዉረኝ እስኪ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
አይዞኝ ያልፍል ❤❤❤❤
@AffectionateMarsh-fe1jy
@AffectionateMarsh-fe1jy 16 күн бұрын
አይባልም
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 15 күн бұрын
አይባልም ማርያምን እግዚአብሔርን የሚያሳዝን ነገር አትናገሩ
@Msrat-q3j
@Msrat-q3j 9 күн бұрын
😢😢
@lub6388
@lub6388 6 күн бұрын
ከምር አተ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂ደሞ ስወድክ😍😂
@Tegast-p7k
@Tegast-p7k 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Asni2284
@Asni2284 10 күн бұрын
❤❤😂😂😂
@yohannestesfaye3510
@yohannestesfaye3510 7 күн бұрын
መሠነች ይባላል
@sbirein
@sbirein 9 күн бұрын
ደርቀች ይባላል❤❤❤❤
@Hulualem31
@Hulualem31 14 күн бұрын
ነጠፈች እድል የለኝም ለነገሩ❤❤❤
@user-xz9gw6lq9z
@user-xz9gw6lq9z 5 күн бұрын
በጣም ሥልችት ያለነገር የሀገር ሠላም እጦትነዉ እፉፉፉፉ
@fatumaseid9585
@fatumaseid9585 14 күн бұрын
ላም ወተት መስጠት ካቆመቺ ደረቀቺ ይባላል ኢንሻ አላህ ሽልማቱ የኔ ነው
@user-ox6bz8lw4l
@user-ox6bz8lw4l 5 күн бұрын
አደረቀቺ
@MadinaMadinna-zv6ex
@MadinaMadinna-zv6ex 14 күн бұрын
ደረቀች❤❤❤❤❤ሀቢቢተበላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hikmetahmedahamed2408
@hikmetahmedahamed2408 14 күн бұрын
Derekechi Hikma negni ye medam Eeeèeeeee Yaweke yawukewal ❤
@user-wf9hx3pt4o
@user-wf9hx3pt4o 5 күн бұрын
ድንቃ ድንቅ የምታቀርበው ሁሉ ጣፍቶ የሚበላ ወይም የሚታይ
@RashidSeyid
@RashidSeyid 9 күн бұрын
አደረቀቺ ነዉሀ 😂😂ሆሆሆ
@user-lj2cb9hx1h
@user-lj2cb9hx1h 16 сағат бұрын
❤❤❤❤
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 13 күн бұрын
ነጠፈች ይባላል። ድንቁዬ በአሁኑማ ታልፈኝ እና ዋ ❤❤❤😅😅😅😅😅
@mareammohd9937
@mareammohd9937 14 күн бұрын
ግን ወንድሜ ይህን የሚስቀውን ልጅ አላየኸውም እንኳን አንተ እኔም አድራሻውን ባገኝ ደስ ይለኛል በጣም የምራል ሳየው ብውል አልጠግበውም
@TsigabTeweldebirhanHailu
@TsigabTeweldebirhanHailu 8 күн бұрын
ስያምር
@rabya9997
@rabya9997 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sofiahussain7226
@sofiahussain7226 14 күн бұрын
አደረቀች ይባላል❤❤❤
@zeynebmuaz7344
@zeynebmuaz7344 6 күн бұрын
ሸረኝ ናቸው
@almasademase2216
@almasademase2216 13 күн бұрын
ሁለተኛ አልጽፍም ብየ ነበር 😂😂ዛሬግን እኔ ነኝ እምመልሰዉ የገጠር ልጅ ስለሆንሁ ❤❤ ላሟ አደረቀች ነው የዛሬዋ አቸናፊ እኔ ነኝ ይብለኝ ለናተ በል ሺልማቷን ብሮ 😂😂😂😂ለማንኛዉም በጣም ነው እምወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yt3lo2bx2h
@user-yt3lo2bx2h 5 күн бұрын
ሰለም ሰለም ወንድሜ በጠም ስልችት ያምል ነገር ያኢትዮጲያን ስደት
@MemeKabade-t7s
@MemeKabade-t7s 10 күн бұрын
6:06
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 13 күн бұрын
ፔሠወን ምዲነወ ጋይሥ ባአሏህአሥረዱኝ ሢሊእሠማለሁሀለዬ😂😂😂
@CellCenter-v5s
@CellCenter-v5s 5 күн бұрын
ስደትትትትት😢
@Mohammed-wb4cj
@Mohammed-wb4cj 4 күн бұрын
አደረቀች😂😂😂
@user-wh4ir3sx1n
@user-wh4ir3sx1n 12 күн бұрын
❤❤❤ነጠፈች
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 14 күн бұрын
ሰልፍ አይታይም😅😅😅😅😅😅
@user-de3tl1ld5m
@user-de3tl1ld5m 13 күн бұрын
የኑሮ ውድነት
@SebleAmbaw
@SebleAmbaw 14 күн бұрын
መሰነች
@zinashabera8800
@zinashabera8800 13 күн бұрын
አስጣለች❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@medinamedina-bb2eb
@medinamedina-bb2eb 13 күн бұрын
ነጠፈች ነው የሚባለው👍👍👍👍👍
@AlexTegene
@AlexTegene 7 күн бұрын
Netefech bro
@user-jg2cn9zs2i
@user-jg2cn9zs2i 11 күн бұрын
እኔም ትምሀርት በጣም ነው የምጠላዉ ከአገሬ አልማርም ብየ አሁን የባሰ መጣ የለሁበት አገር ፈረንስይ ቆንቆ ካልተማርሽ ስራ የለም አሁን ምን ይሻለኛል 😌😂😂😂
@sarayayi6928
@sarayayi6928 13 күн бұрын
😁😁😳😳💚💚💚
ፖሊሷ - Ethiopian Movie Polisua 2024 Full Length Ethiopian Film police 2024
1:20:14
በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
Рет қаралды 145 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 111 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 6 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 4,4 МЛН