ሽንት መቋጠር አለመቻል ለምን ሴቶች ላይ ይገናል? | Healthy Life

  Рет қаралды 5,594

News ET Social

News ET Social

2 жыл бұрын

ሽንት አለመቋጠር ችግር በተለይ በአዋቂዎች እንዴት ይከሰታል? ሴቶች ላይ በዛ ብሎ የሚከሰተው ለምንድነው? ሕክምናውስ? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ዝርዝር ሙያዊ ማብራሪያ ይዞልን ቀርቧል።

Пікірлер: 10
@onlylove-og6es
@onlylove-og6es 6 ай бұрын
እሺ ዶክተር እኔ ላልት በጣም ያስቸግራኛል ግን ሁሉ አይደለም እባክህን ምንም አይነት መደኃኒት ነው መጠቀም የምችለው?
@ekramendris1829
@ekramendris1829 Жыл бұрын
ስልክህን አስቀምጥልን በውስጥ ላዋራህ ነበር
@ffnatipg1811
@ffnatipg1811 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሁለተኛዋ ልጄ 9 ዓመት ሊሆናት ነው ማታማታ አስነስተን ካላሸናናት መኝታዋ ላይ ትለቀዋለች እባክህን መፍትሄ ካለህ አመሠግናለሁ
@hayatmohammed9383
@hayatmohammed9383 2 ай бұрын
ለመታከም አድራሻህ የት ነው እባክህ
@tsgebelete4742
@tsgebelete4742 Ай бұрын
ስልክህ አስቀምጥልን ወይቴሊግራም
@GosayeGirmaMasta
@GosayeGirmaMasta Ай бұрын
Hule sahion alfo alfo beteleyim mata mata fesash abzito keteta yishenal yizi ayinetus ketignaw yimedebal?
@zeynebahmed2598
@zeynebahmed2598 2 жыл бұрын
Docter yet new yemiteraw memitat feligea
@user-mq6xb5bb1v
@user-mq6xb5bb1v 5 ай бұрын
እባክ ዶክተር የ8ልጅ አለኝ ለሊት ሽንቱን መቆጣጠረ በጣም ተቸግሯል እባክህን እክምናም ካለው ጠቁመን አከባክ
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ለረጂም ጊዜ ሆስፒታል በወሊድ ምክኒያት ገብቼበሌላ በሳንባ ህመም ለ4ወር ሆስፒታል ተኝቼ ሰስታከም ረጂም ጌዜ katiteri ገብቶልኝ ነ በርና ከበሽታዬ ታክሜ ድኜ ብወጣም ከዚያ በኋላ ግን ሽንቴን መያዝ አልችልም ይባስ ከሰገራ ጋር እየተቀላቀለ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ እባክህ ዶ/ር ተስፋ ቆርጬ ነው ያለሁት እርዳኝ ካቲተርን ለረጂም ጊዜ መጠቀሜ ይሁን ነው ሌላ ችግር ይሁን ይህን የፈጠረብኝ እድሜዬ 42ነው በፈጣሪ ዶ/ር የምታከምበትና ከዚህ ችግር የምድንበት መረጃ ካለ ጠቁመኝ ፈጣሪ ከመልካም ነገር ሁሉ አያጉድልህ 🤱
@hanatadesetadese7831
@hanatadesetadese7831 3 ай бұрын
እባክህን ዶክ መንታ ኦፕሬሽን ከተሰራሁ ልክ ካቲተሩ ከተነሳልኝ በሃላ ሽንቴን መቆጣጥር አልቻልኩም ምድሃኒቱ ምን ይሆን
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Ethiopia | የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች እና መፍትሄዎች (UTI)
20:17
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 95 М.
ሽበት ያለግዜው ሲመጣ | premature gray hair | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
11:03
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,3 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 37 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН