Ethiopia | የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች እና መፍትሄዎች (UTI)

  Рет қаралды 92,597

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

Жыл бұрын

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (UTI) ኢንፌክሽን የሽንት ማስተላለፊያ ውስጥ ሲከሰት ይፈጠራል።
በሁለት ይከፈላል
1. የላይኛው፡ Ureter (ureteritis) and Kidney (nephritis) - rare
2. የታችኛው፡ Urethra (urethritis) and Bladder (cystitis).
መንስኤዎች
ባክቴሪያ (Escherichia coli (80%), proteus and klebsiella)
አጋላጭ ምክንያቶች
ሴቶች:- (UTI) በሴቶች ላይ በጣም የተለመደ ነው። በአጭር የሽንት ቱቦ (Urethra) እና ወደ ፊንጢጣ ቅርበት ስላለው
ሽንት መቋጠር፦ ↑ bacterial growth
በሽታ የመከላከል ሁኔታ መዳከም (የስኳር በሽታ፣ HIV፣ steroids)
የአከርካሪ አጥንት ጉዳቶች (Spinal cord injuries)
ወንዶች፦ አለመገረዝ
ምልክቶች, ምርመራ እና ህክምና

Пікірлер: 241
@chernetbereket
@chernetbereket 5 ай бұрын
ቆጆ ትምህርት ኣግኝተና እናመስግናለን
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
@BrhaneNuri
@BrhaneNuri 3 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን በጣም❤❤
@beyondlegacy7783
@beyondlegacy7783 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር። ❤ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
@user-dv5ly3nq4m
@user-dv5ly3nq4m 8 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
@lilytufa1172
@lilytufa1172 8 ай бұрын
Dr Thank you very much bless you
@AbdiwaliHussein-sl6ft
@AbdiwaliHussein-sl6ft Жыл бұрын
Thank you doctor.
@user-nk5ko3vk8l
@user-nk5ko3vk8l 25 күн бұрын
ዶ/ርእናመሰግናለን።
@gdsf3612
@gdsf3612 Жыл бұрын
በጣም አመስግና ለሁ ደ/ር ሓሰቤ ሰለ ተረደአከኝ. እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
Telegram ቻናል t.me/premiumethio
@skettube4149
@skettube4149 Ай бұрын
አህለን ዶክተር ለትምህርቱ እናመሠግናለን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
ተባረክልን
@fatumaseid288
@fatumaseid288 4 ай бұрын
እናመሰግን አለን ዶ/ር❤
@AzaloAljariri
@AzaloAljariri 24 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-wr3wm7uv5f
@user-wr3wm7uv5f 8 ай бұрын
Thank youD/R
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 8 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ አንተ ልጅ
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 8 ай бұрын
Kubur doctor edmena tena yesteh xegawn yabzalachehu
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ። Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ! ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ። አመሰግናለሁ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እሺ እናረጋለን
@user-qr1vv9mu1k
@user-qr1vv9mu1k Жыл бұрын
ዶክተር በውስጥ ማናገር እፈልጋለሁ
@awolseid9359
@awolseid9359 Жыл бұрын
ቴሌ ግራም ካለህ ዶክተር ሊንክ አስቀምጥልን
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
@Dr_AbrahamK
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
@Dr_AbrahamK
@abuyenesru-pc7yk
@abuyenesru-pc7yk 8 ай бұрын
thankyou
@Mariampet78
@Mariampet78 8 күн бұрын
Doctr selam ketamemku 2 samnte nw Zare nege eyalku sayshalg koye nge gen tolo ahkm ehdalhu amsgnalhu
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 5 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ወንድማችን በርታ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ። ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
@akberetgormai2120
@akberetgormai2120 6 ай бұрын
Dr kemberit betach emeykatelies men lehun yechlal 🙏
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ሴት ከሆኑ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ ብትመረመሩ እና መፍትሄ ቢያገኙ ጥሩ ነው።
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ❤❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 9 ай бұрын
Enamesegelen 🙏 Dr
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ። ቀጣይ ምን ርዕስ ላይ እንድሰራ የምትፈልጉትን ንገሩኝ።
@alemalem1253
@alemalem1253 Жыл бұрын
Awsome
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Thank you. If you find it interesting, share it with you loved ones.
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 ай бұрын
ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ሰሞኑን ከባድ ችግሩ ውሰጥ ነበርኩኝ አሁን አኒቲባዬቲክ እየወሰድኩኝ ነው እንዳሰረዳኸን የኔ የታችኛው UTI ነው ተባልኩኝ እና ዶክተር ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ በይበለጥ እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@haregmulugeta3475
@haregmulugeta3475 Жыл бұрын
Good 👌👌
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 5 ай бұрын
👍👍👍ጀዛክአላህ
@user-dt1sm3kf8p
@user-dt1sm3kf8p 6 ай бұрын
Doctor tyake naberegn betam new miyamegn Ena demo x-ray metayet falge chareru ygodashal eyalugn new mn tmekregnalek
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ነፍሰ-ጡር ነሽ?
@yewubneshabebe4793
@yewubneshabebe4793 5 ай бұрын
Thank you Dr
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
You’re welcome 😊
@user-uj8ek3qm8h
@user-uj8ek3qm8h 9 ай бұрын
Doctor enamsegnalen kewelid behala shgntan setgna mekotater aketognal men maderg endalbegn alawkum sew bet heje metgnat alchelem betam techgryalw
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
ከወሊድ በኋላ የሚመጣ የሽንት አለመቆጣጠር በነዚህ ሊታከም ይችላል። 1. ጤናማ ምግቦችን መመገብ 2. ቡና እና ለስላሳ መጠጦችን ማስወገድ 3. kegel exercise ስለሚባለው በደንብ ያንብቡና ይስሩት።
@AzaloAljariri
@AzaloAljariri 24 күн бұрын
እድሜ ይስጥህ
@ZeudeBezabih
@ZeudeBezabih 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ በጓኔ በኩል ህመም ይሰማኛል የምን ምልክት ነው
@user-pe4wr8zz1h
@user-pe4wr8zz1h 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድረጉ።
@user-pe4wr8zz1h
@user-pe4wr8zz1h 7 ай бұрын
@@premiumeth ok ግን ዶክተር አድራሻህን ብታስቀምጥልን መጥቸ ለመታየት እፍልግ ነበር ?
@user-lv2ny9gg6t
@user-lv2ny9gg6t 9 ай бұрын
በስማም በጣም ቅን ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ተባረክ
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
አሜን። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share አድርጉ።
@kameliak1880
@kameliak1880 8 ай бұрын
​@@premiumethዶክተርየ እኔ ግን ቆየብኚ በጣም ብዙ ሀኪም ሂጃለሁ ግን መፈትሄ አላገኜሁም
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
በውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@user-lv2ny9gg6t
@user-lv2ny9gg6t 9 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
አሜን።
@user-li3dv2qb6x
@user-li3dv2qb6x Жыл бұрын
Doctor selam neh, altrasound ena shint mrmera adrgie ,yeshintu mrmera dehna new yilal ,gn cotrimoxazole tazezelign be altrasoundu yeshint buanbua infection yitayal malet new woys slgebagnim ,baltrasoundu degmo ጠጠር new alebish bilogn yeneber abrarteh btinegregn des yilegnal
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ። kzfaq.info/get/bejne/eMBnaK6p0dK3eqc.html
@Samrsaudi
@Samrsaudi Ай бұрын
ዶክትርየ እኔ ሽንቴንስሸና ያቃጥለኛል ከሸናሁም በኋላ ያቃጥለኛል ቶሎቶሎ ሽንትሽንት ይለኛል ኩላሊቴንምንም ህመም አይሰማኝም ያቅለሸልሸኛል የሽንቴ ሽታአለዉ ከለሩቢጫነዉ በፈጠረህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ስደትነዉ ያለሁት ተሰቃየሁ
@toybayoutube4826
@toybayoutube4826 Жыл бұрын
በርታልን ዶክተር አናመሰግናለን ሼር ላይክ እናረጋለን አትጥፋብን😢
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለአስተያየቶት አመሠግናለሁ። አልጠፋውም። kzfaq.info/get/bejne/fbSBeLyC25rGZas.html
@user-pe4wr8zz1h
@user-pe4wr8zz1h 7 ай бұрын
ግን አድራሻህን ብትነግርኝ ?
@SelamawitSelam-pm6bh
@SelamawitSelam-pm6bh 26 күн бұрын
ሰላም d r የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ ይከሰትብኛል መድሃኒት ይታዘዝልኛል እወስዳለሁ ይሻለኛል ነገር ግን ልክ እደጨርስኩ መልሶ ያመኛል በዚህም ምክንያት የሁለት ወር ፅንስ ወርዶብኛል የህመም ስሜቱ አሁንም አለ እና እቫክህ ጨርሶ ለመዳን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
@BeftaSolomon-dz4mu
@BeftaSolomon-dz4mu 5 ай бұрын
Selam doctor ene shent meyaz cherash alchelem ebakeh mndnw mefteu
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-nj5ik7up6m
@user-nj5ik7up6m 11 ай бұрын
Doctor ine yeshinti maqaxel ina ye wegeb himem aschegereny are Hager silalewu matakem alchalkum bamin makelakel ichilalo
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
መከላከያ መንገዶቹ ብዙ ሲሆኑ; ቪዲዮው ላይ አውርቼበታለሁ። ከብዙ ውሃ/ፈሳሽ እስከመጠጣት እስከ ሽንት ቤት ውስጥ ጥንቃቄ በቪዲዮው ላይ አለ ይመልከቱት።
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
Telegram ቻናል t.me/premiumethio
@ssz8539
@ssz8539 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ልቤን በጣም እያመመኝ ነውማለት ምግብ ስበላ ይወጣል እና ሌላ ነገር ያለ ነው ማለት ልቤ ላይ አይወጣም አይወርድም የሚመስለኝ ነው የሚመስለኝ
@tenagneworkantefe6204
@tenagneworkantefe6204 5 ай бұрын
Thanks Dr
@MaxamedXikam-wd1ql
@MaxamedXikam-wd1ql Жыл бұрын
👍👍👍
@RahwaHagose
@RahwaHagose Ай бұрын
🙏🙏🙏
@meskeremdessalegn
@meskeremdessalegn 11 ай бұрын
ጥሩ ነው
@user-vf1bl9co1c
@user-vf1bl9co1c 4 ай бұрын
ዶክተር ጤና ከእድሜጋር ያድሎት በውስጥ መስመር እንዴት እችላለው እባኮት ይተባበሩኝ
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇 t.me/premiumethio
@bilchalalu15
@bilchalalu15 7 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ልጄ ሆዷ ላይ ያማታል
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
ቢያስመረምሯት ጥሩ ነው። (ደም, ሰገራ እና ሽንት)
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ያልከው ሁሉ አለብኝ ግን ቶሎ ባንታከማቼው የከፋ ችግር ያመጣ ይሆን እባክወትን
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። በመጀመሪያ በመመርመር የሽንት ኢንፌክሽን መሆኑ መረጋገጥ አለበት። ሆኖ ከተገኘ ግን የኩላሊት ኢንፌክሽን እስከ ኩላሊት ውድቀት ሊያደርስ ይችላል። በመጀመሪያ ግን ተመርመሩ። ይሄ መልስ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፤ ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Жыл бұрын
@@premiumeth እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@yordanosmulualem345
@yordanosmulualem345 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር መንደሃኒት ወሰጄም ይመለሳል ኢንፌክሸኑ ይመለሳል መፈትሄው ምንድነው ሰለ ጁሰ አጠቃቀም ብትነግረን🙏🙏🙏
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ የሚመላለስበት ብዙ ምክንያቶች አሉት። ነገሮ ግን በቤት ውስጥ የሚደረጉ lifestyle ለውጦች አሉ። በቪዲዮው ላይ በደንብ አብራርቼዋለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ ይተባበሩኝ። Thanks.
@zebibaarebo1606
@zebibaarebo1606 Жыл бұрын
የት ሆስቢታል ትገኛለህ
@user-rh4rg6lc2j
@user-rh4rg6lc2j 7 ай бұрын
ከነ መፍተ ብሰጥ ጥሩ ነገር ነው አስተማሪ ነወ 3:41
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
እስከ መጨረሻው አዳምጡት።
@axmexMD-dq1yw
@axmexMD-dq1yw 2 ай бұрын
ሰለባ ዶክተር በ infection for one months እየተሰ ቃየው ነወ please help ላናግርህ እፈልጋለው
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሰግናል ጥያቄ ነበርኝ እኔ 15ቀን ሊሆነኝ ነው እናም በሁለትም ጎኔ ቁርጥ ሊል ይደርሳል ሲያመኝ እና ከእንብርቴ በታች በጣም ያቃጥለኛል በፊት አንዳንድ ጊዜ ይጠቀጥቀኝ ነበር ውሃ በጣም እየጠጣሁ ነበር አሁን ደግሞ ተቀየር
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
t.me/premiumethio
@Asegedechgetanhe
@Asegedechgetanhe 4 ай бұрын
I'm student so, please explain Excretory system
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@seblejemaneh5590
@seblejemaneh5590 29 күн бұрын
0:00 0:00 🙏🙏🙏
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
አሞኝ አከምኸኝ አመሠግናለሑ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ቪዲዮው እስከመጨረሻው ድረስ ይከታተላሉ። ሁሉንም መረጃዎች ያገኙበታል።
@merhawithagos4849
@merhawithagos4849 Жыл бұрын
ቦታዉ ንገሪኝ በፈጠርሺ
@asefbadebo7992
@asefbadebo7992 Жыл бұрын
​ 1:14 @@premiumeth
@SelamZed
@SelamZed 2 ай бұрын
ደ/ር እባክህ ጨንቆኝ ነዉ መልስልኝ በጎን ሆዴ በጣም ያመኛል ከዚ በፊት የሽንት ቧንቧ እፊክሽን አለብሽ ተብዬ ነበር ባለፈዉ አሞኝ ስሄድ አትራድ ሳዉድም ተነሳሁ ሽንቴም ታየ ግን ምንም የለብሽም አሉኝ ግን በጣም እያመመኝ ምን ላርግ ግራ ገባኝ
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
በየትኛው ጎን?
@user-lf7oo2mf6j
@user-lf7oo2mf6j 9 ай бұрын
Zare Hakim bet hjw ye shnt buwanba infection ena tayfod new alung ena ceftazone mibal medanit be mefre tesetng gn Batam miyamng gone ena gone new new betam yamengal gone ena gone demo yakatlngal mndenew mefthew
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የኩላሊት ኢንፌክሽንን ያካትታል። ስለዚህ የታዘዘሎትን መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ አለቦት። (ለ 7 ቀን)
@user-lf7oo2mf6j
@user-lf7oo2mf6j 9 ай бұрын
Eshi doctor betam amsgnalww gn mednitu ceftazone new weys lela new
@user-lf7oo2mf6j
@user-lf7oo2mf6j 9 ай бұрын
Demo merfe new yetazezelng ke mgb befit weys ke mgb buhala lewega
@zouzoutaklyee3047
@zouzoutaklyee3047 6 ай бұрын
ዶክተረ እኔ የውረ አበባዬ በሚመጣ ግዜ ብልቴን የሠክከኝል ሰክ ደም የውረደኛል ምንድነው በሽታዬ እሰኪ መልስልኝ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
👉 በወር አበባ ወቅት በሆርሞን ለውጦች ምክንያት የሴት ብልት ማሳከክ ሊከሰት ይችላል። በዚህ ምክንያት የብልት አሲድነት ሊቀየር እና normal flora (በመደበኛነት የሚገኙ ባክቴሪያዎች እና ፈንገሶች) እንዲራቡ በማድረግ የማሳከክ ስሜት ሊያመጣ ይችላል። 👉 እንዲሁም ሴቶች በወር አበባ ወቅት የሚጠቀሟቸው የንፅህና ሞዴስ ምርቶች አለርጂን ሊያመለክት ይችላል።
@kalibesetie
@kalibesetie 6 ай бұрын
mefthiw ?
@user-sq3rm8tk8t
@user-sq3rm8tk8t Жыл бұрын
thank batam
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@MeskeremMeski-cg8uo
@MeskeremMeski-cg8uo 8 ай бұрын
ዶክተር እኔ በጣም ጀርባዬ ያቃጥለኛል እስከ አንገቴ ድረስ ጎኔ ያመኛል እስከ እብርቴ ድረስ ስመረመር የሽንት ባንባ እፌክሽን ተባልሁኝ 3ጌዜ ተመርምራለሁ አንዳይነት ነገር ነው የተባልሁት መዳኒት ተሰጠኝ ግን አልተሻለኝም ምን ይሻለኛል የመሀፀን እጢም ተብያለሁ ከሱጋ ይገናኛል
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 5 ай бұрын
ዶክተር እኔም ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣል አንደዴ ደሞ ሺንቴ ያቀጥለኝል ሀክም ቤት ሆጆ ስተይ ምንም ችግር የለሽም አለኝ በተለይ ለሊት ለሊት በጠም ነው የምሽነው ምንድነው ???
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ሁል ጊዜ የመራብ ስሜት ወይም የውሃ ጥም ያስቸግሮታል?
@re571
@re571 10 ай бұрын
በአላህመልስልኛ እኔ ተገትሬ ሰሰራ እና ቁጪሥል አንጀት እጥፍይላል ድክም ይለኛል እንቅሳሥወሥድ ይለቀኛል እንቅሳየዉ ሣቆም ይሰማኛል
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
እንቅሳ ምንድን ነው?
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 2 ай бұрын
እር ዶክተር የነብስ መልስልኝ ምን አይነት መድሃኒት ልጠቀም ከንእንብርቴ በታች በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ሽንት መሽኒያየን አይደለም ስሸናም አያቃጥለኝም ማሀል ላይ ነው የሚያቃጥለኘ እና ጎኔን ወገቤን ያመኛል ???እናም በጆሮየም በጣም ያመኛል
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
t.me/premiumethio
@user-uf3ou1sr3o
@user-uf3ou1sr3o 11 ай бұрын
Ande joroachw becha mesmat lemkenes sele joro andande negr betilgn
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
Telegram ቻናል t.me/premiumethio
@HiwotHiwot-yd5pi
@HiwotHiwot-yd5pi Ай бұрын
ዶክተር ጤና ይስጥልን እኔ ሽንቴን ሸንቼ ስጨርስ በጣም ያመኛል ከዛም ውሃ በምጣበት ግዜ ቶሎ ቶሎ ሽንቴን ይመጣኛል ከሳምንት በላይ ሆነኝ እናም ዶክተር ከጫፍ ብልቴን ዳርዳሩን ሽንቴን በምሸና ግዜ ያሳክከኛል
@samsungj7max852
@samsungj7max852 Жыл бұрын
❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Жыл бұрын
@@premiumeth መረሀባ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
@@fafyyoutubefafyyoutube8389 Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@selamlethiyopha9271
@selamlethiyopha9271 5 ай бұрын
ዶክተር አበኩት እርዱኝ እኔ ምሰማኚ ግን ከ እብርቴ በተቺ በጣም ወደተች ይጨነኛል ሌለ ምንም አይሰመኚም መቀጠለም ሁና ፈሰሺ የለኚም ግን ስሜቱ ቆያ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ነፍሰ ጡር ኖት?
@ehitembelay
@ehitembelay 10 ай бұрын
ዶክተር የት እንምጣ መመርመር እፈልጋሐሁ ሰልክ ተዉልን
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@user-gt6qt7pj4d
@user-gt6qt7pj4d 10 ай бұрын
yesht tbo efkshn kegemreg 4 ametu newu medanitun betedegagami wesgalewu gn mnm lishalegn alchalem ybas blo masakek jemere yakatlegal mn madreg alebgn
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
የውሎት ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ባሻገር ሌላ አይነት ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል የተሻለ ሃኪም ቤት ሄደው ቢመረመሩ ጥሩ ነው። (በይበልጥም ሴት ከሆኑ; የህይወት አጋር ካሎት; ታች ሆዶትን የሚያሞት ከሆነ እና ከታች የሚወጣ ፈሳሽ ካለ)
@user-bm3hw5me7i
@user-bm3hw5me7i 10 ай бұрын
እባክህ ዶክተርዬ ስልክህን ስጠኝ ተቸግሬያለሁ
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
በቴሌግራም ያገኙኛል። @Dr_AbrahamK
@tsionwesen-od5kp
@tsionwesen-od5kp 5 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የ6ወር ነፍሰጡር ነኝ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
መጀመሪያ ተመርምረው ማረጋገጥ ከዛም በኋላ ፅንሱን የማይጎዱ መድሃኒቶች ይታዘዝሎታል። Uncomplicated ከሆነ: Augmentin ወይም Cephalexin መጠቀም ይቻላል። Complicated ከሆነ: Ceftriaxone ወይም Cefotaxime መጠቀም ይቻላል።
@bortakaljjj56
@bortakaljjj56 9 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ንገረኝ የሽንት አሰንፌክሺን በደም ምርመራ ይታያል
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
በመጀመሪያነት በሽንት ምርመራ ሊታወቅ ይችላል። ሲቀጥል ደግሞ የደም ምርመራ በማድረግ በሽታው በደም ውስጥ ተሰራጭቷል የሚለውን ያሳየናል። ግን የደም ምርመራ በማድረግ ብቻ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለ ለማለት ያስቸግራል።
@Ethio531
@Ethio531 5 ай бұрын
የደም ምርመረ የመሀፀን የሰየል ወይ ሆዴን ረጅ አንስቶኝም ነበረ የመሀፀን ችግር የሰየል ወይ​????@@premiumeth
@user-br4hk6fe3r
@user-br4hk6fe3r Ай бұрын
እኔምለው ግን መዳኒቱን በዝሀው እማታሳየን እኔኢትዪ እያለሁ ተመርምሪ የትቦ ኢፌክሽን ነውብለውኛል አሁንስደት መጥቸደሞ አመመኝ አሰሪየም ውሰጅኝ ብላትዝም ነው እምትለኝ መዳኒቱን ብታሳያን ምን አለበት ወላሂ አሞኛል 😢😢
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይዩት።
@abenezersolomon1248
@abenezersolomon1248 5 ай бұрын
ቆየብኝ ያለሁት ደሞ በሀረብ ሀገር ነው መታከም አልቻልኩም አቅም የለኝም ቢያንስ በቤት ውስጥ የምገዛው መድሀኒት ካለ ብታዝልኝ የኔ ነጭ ፈሳሽ በብልቴ መውጣት እና የጎን ውጋት ስሸና የማቃጠል ነው
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
Urethral discharge syndrome አንዱ የአባላዘር በሽታ (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) ሲሆን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል። ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል። ምልክቶች 👉 በሽንት በኩል የሚመጣ ፈሳሽ (ነጭ እና ቢጫ) 👉 በሽንት ወቅት ማቃጠል 👉 ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ 👉 የማሳከክ ስሜት 👉 የማህደረ ቆለጥ ማበጥ አምጪ ተህዋሲያን 👉 Neisseria gonorrhea (81%) እና Chlamydia trachomatis (36.8%) ናቸው። ምርመራ 👉 በሃኪም መመርመር ያስፈልጋል። የላብራቶሪ ምርመራ ግዴታ አያስፈልግም። ህክምና 👉 እንደ syndrome, syndromic ህክምና ያስፈልጋል። 👉 Ceftriaxone እና Azithromycin 👉 የ HIV ምርመራ እና የ sexual partner ህክምና ግዴታ ነው።
@user-sd9yq9eg5z
@user-sd9yq9eg5z 10 ай бұрын
ዶክቶር ጨቆኛል መልስልኝ ልጄ ገነ 5 ወር ከሰምንት ቀን እድሜ ነዉ እነ በጠምሽፍታ አለዉ ሽንት የሚሸነበት ቦታ ከለይ ደም ይወጠል ትንሽ ደይፓሩን ስቀይር አየለዉ ከለይ ደም በጠም ቀይ ነዉ ሌለዉ ሽንቱ ከለሩ ተቀይሮዋል ከለሩ በጠም ቡርቱከን ይመስለል
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
ብዙ ምክንያቶች ሊያመጡ ይችላሉ። Diaper rash ንም ጨምሮ። ስለዚህ በህፃናት ስፔሻሊስት ወይም በቆዳ ስፔሻሊስት ቢያሳዩት ጥሩ ነው።
@kalibesetie
@kalibesetie 6 ай бұрын
betiam shente yamelalesgnal
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን, የስኳር በሽታ ወይም የሌሎች በሽታዎች ምልክት ሊሆን ይችላል። ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t Жыл бұрын
ደክተር አመሠግናለሁ ሽንቴ ቶሎ ቶሎነዉ የሚመጣዉ በተለይ ልተኛ ስል በቃ ጠብጠብነዉ የሚል ለመተኛት እቸገራለሁኝ በጣም ቆይቶብኛል ሰሞኑን ደሞ ቀኝ ጎኔን ስነካዉ ከዉጭነዉ የሚመስለኝ የሆነ የህመም ስሜት ይሰማኛል
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት, የሆድ ህመም, የሽንት ከለር መቀየር (ዳመናማ መሆን), ትኩሳት እና ማቅለሽለሽ የሽንት ቧንቧ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል። ወደ አቅራቢያ ወደ ሚገኝ ጤና ድርጅት በመሄድ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t Жыл бұрын
@@premiumeth ዶኮተር እባክህ ንገረኝ ትናት ህክምና ሂጀ ነበረ እና ተመርምሬ ዉጤት ሰተዉኛል እና በቀኝ በኩል ያለዉ የማህፀን እቁላል አያሳይም አሉኝ ማሽኑ ይሆን ወይስ እንደዚህ ይከሰታል ገና አላገባሁም ግን በጣም ጨነቀኝ እነሱ ምንም አላሉኝ እኔ ሳነበዉነዉ መወለድስ ይከለክላል
@user-qu1kb1uw8s
@user-qu1kb1uw8s Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ዶክተር።እኔ ሰሞኑን በጣም እያመመኝ ነበር ከወገቤ በታች ከመቀመጫዬ በላይ ።በጣም እያመመኝ ነበር ያቃጥለኛል እስከ ግማሽ ሆዴ ዙር ጥምጥም።በጣም ያቃጥለኛል።ውሀ ቢያንስ እስከ ግማሽ ቀን ከ2ሌትር በላይ እጠጣለሁ።ሽንት ግን በየሰአቱ ያሸናኛል።ያለሁ ስደት ነው ግን ምን ላድርግ።መፍትሄውስ ምንድነው ሚያመኝስ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የነገርሽኝ ምልክቶች በሙሉ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች ሊሆን ይችላል። ለማረጋገጥ የደም እና የሽንት ምርመራ ቢያደርጉ ጥሩ ነው።
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
Telegram ቻናል t.me/premiumethio
@user-bm3hw5me7i
@user-bm3hw5me7i 10 ай бұрын
በጣም ብዙ የሆነ ፈሳሽ ሽታ የሌለው እና በእጅ ሲነካ የሚያጣብቅ ከረሩም መግል የመሰለ ወይም ቢጫ ምን ልውሰድበት ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም እና ብትነግረኝ መጀመሪያ ላይ ማሳከክ እና መለብለብ ነበረው 😔😔😔😔😔😔
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
ሴት ኖት ብዬ ልገምት እና ብዙ ምክንያቶች እነዚህን ምልክቶች ሊያመጡ ይችላሉ። የፈንገስ ወይም የባክቴሪያ ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል። በሃኪም ቢታዪ በጣም ጥሩ ነው።
@abusumaya8788
@abusumaya8788 10 ай бұрын
በሺታው ከጀመረኝ ሁላታመመት ይሆነዋል ስታከም የሺንት ባንባ እፌክሺን ተብያሁ ከሁለተየ በላይ ታክሚ መዳንት ወስጃለሁ አሁን ግን አድጎን በጣም ቆስላል በጄ እራሱ መንካትም መተኛትም አልችል አድግሬ ከታች አብጣል ጠዋት ስነሳ ይቅለሸልሸኛል በጣም የደክመኛል ሽቴ በየሰአቱ ነው የሚመጣው ምን ይሻለኛል በዛላይ ደማነስ አለብኝ እባክህ መልስልኝ ያለሁት ስደት ነው
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
የነገሩኝ ምልክቶች በሙሉ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (ኩላሊትን ጨምሮ) ይመስላል። ጠቅላላ የኩላሊት ምርመራ ቢያደርጉ ጥሩ ነው።
@angeljuju8482
@angeljuju8482 7 ай бұрын
baschekaye ekmna maderge albshe
@user-kh7ty2zi2u
@user-kh7ty2zi2u 10 ай бұрын
ኩላሊት ላይስ ህመም ይሠማል
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
UTI ወይም የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ኩላሊትን, ureter, የሽንት ፊኛ እና urethra ን ያጠቃልላል። ስለዚህ የኩላሊት ኢንፌክሽን ካለ ህመም ሊሰማዎት ይችላል።
@user-bz8nx7zt2p
@user-bz8nx7zt2p 5 ай бұрын
😢😢😢ዶክተር አትለፈኝ በሽንት ባንባ ዉስጥ የአሽዋጠጠር አለብሽ ተብዬ በምን ነው ሚፈጠር
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/eMBnaK6p0dK3eqc.htmlsi=GqmQwkPqWX3PzrTe
@abenezersolomon1248
@abenezersolomon1248 5 ай бұрын
ዶክተር በሽንት መሽኛዬ ጋ ነጭ መሳይ ፈሳሽ ይመጣል ምን ላድርግ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
Urethral discharge syndrome አንዱ የአባላዘር በሽታ (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) ሲሆን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል። ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል። ምልክቶች 👉 በሽንት በኩል የሚመጣ ፈሳሽ (ነጭ እና ቢጫ) 👉 በሽንት ወቅት ማቃጠል 👉 ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ 👉 የማሳከክ ስሜት 👉 የማህደረ ቆለጥ ማበጥ አምጪ ተህዋሲያን 👉 Neisseria gonorrhea (81%) እና Chlamydia trachomatis (36.8%) ናቸው። ምርመራ 👉 በሃኪም መመርመር ያስፈልጋል። የላብራቶሪ ምርመራ ግዴታ አያስፈልግም። ህክምና 👉 እንደ syndrome, syndromic ህክምና ያስፈልጋል። 👉 Ceftriaxone እና Azithromycin 👉 የ HIV ምርመራ እና የ sexual partner ህክምና ግዴታ ነው።
@user-cq4xs4ll5v
@user-cq4xs4ll5v 8 ай бұрын
ዶክተር ፕሊስ በውስጥ እዴት ላግኝህ ቡዙ የምነግርህ ነበረኝ😢😢😢
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@ndnd3533
@ndnd3533 2 ай бұрын
​@@premiumeth6:30
@AzaloAljariri
@AzaloAljariri 24 күн бұрын
5:00
@seadifekerha4081
@seadifekerha4081 8 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ሆዴን ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል አልፎ አልፎ ደግሞ እጅን እና ወስጥ እግሬንም ያቃጥለኛል ቶቶሎ ሽንት ሽንት ይለኛል ሀኪም ቤት ሂጄ ስመረመር ሱኳር ነው አሉኝ አንድ መረፎ ወጉኝ ከኒናም ሰጡኝ ለተወሰነ ቀን ቀነሰልኝ ህመሙ አሁን ግን ተመለሰብኝ ሱኳር እንድህ ያረጋል እስካሁን ውስጤ አለመነም ሱካር እንዳለብኝ ደግሞ ቀጭን ነኝ ከብደት የለኝም
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
አይነት 1 የሚባል የስኳር በሽታ አለ። ከ 30 እድሜ በታች ባሉ ሰዎች ላይ ይዘወተራል። ነገር ግን ከዛ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎች ላይም ሊገኝ ይችላል። በአብዛኛው ጊዜ ሽንት ቶሎ ቶሎ ይመጣል, ብዙ ጊዜ የረሃብ እና የጥማት ስሜት ሊሰማቸው ይችላል። የስኳር በሽታ መኖር ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ያጋልጣል።
@user-iy7qr7jv5d
@user-iy7qr7jv5d 8 ай бұрын
የት ነው የማገኝህ? እባክህ መልሰልን
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የሐሞት ጠጠር (Gall stone) ምልክቶች እና መፍትሄዎች kzfaq.info/get/bejne/j6eVrNOQktLGaKs.html
@samuel79659
@samuel79659 Жыл бұрын
ቼክ መደረግ ፈልጌ ነበር አድራሻህ የት ነው ዶር
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@MimiKena-me6mh
@MimiKena-me6mh Жыл бұрын
እሽ ዶክተር እኔ ልጅ ታይቸ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለብሽ ብልውኝ መርፍ እየውስድኩ ግን አሑንም ስሜቱ አልተውኝም መርፍውን ፣አምስት አዘውልኝ አሑን እንድ ቀርቶኛል ግን ህመሙ ና ማስከኩ አሑንም አልተውኝም ምን ይሻልኛል ሕስክ መብተውን አሑኑኑ ንገርኝ እባክሕን ዶክትር ትብብርን አደራሕን እሑኑኑ መልስልኝ።።
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። ሽንት ሲሸኑ የማቃጠል ስሜት, ከ Urethra የሚወጣ ፈሳሽ እና በከረፔዛ አካባቢ ማሳከክ ካለው ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይልቅ፤ STI ወይም የፈንገስ ኢንፌክሽን የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ እየወሰዱ ያለውን መድሀኒት ይጨርሱ እና ለውጥ ከሌለው ለሃኪሞ በድጋሚ በደንብ ያስረዱ። ሌላ ምርመራ እና መድሀኒት ካስፈለገው ሃኪሞ ያዝሎታል። ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። Thanks.
@toyotaw2500
@toyotaw2500 Жыл бұрын
@@MimiKena-me6mh ባልቻ ራሻ ሂድ ገንዘብሕ አትጩርስ ባልቻ አአ ጭራስ ዪዴኑሐል
@heesaym6051
@heesaym6051 2 ай бұрын
​@@toyotaw2500የትነው ቦታው
@user-uj6fy8hv2n
@user-uj6fy8hv2n 10 ай бұрын
እና ዶክቶር ምን መድራግ አለብን
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
መፍትሄዎቹን እና መከላከያ ዘዴዎቹን ቪዲዮው ላይ ያገኟቸዋል።
@user-zu9wh3ce2d
@user-zu9wh3ce2d 10 ай бұрын
ጤናይሥጥልን፡ዶክተር የኔባል፡ነበር፡ሽንቱንይዘጋዋል፡ያቃጥለዋል ሀኪም፡ቤት፡ሲሄድ፡የክንታሮትመንሥኤነው፡አሉት መድሀኒት፡ሲሠጡት፡ይሻለዋል መድሀኒት፡ሲጨርሥይታመማል፡መፍትሄ፡ካለህ መልሥኝ
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzfaq.info/get/bejne/f8yeq7hz2ajem3U.html
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 8 ай бұрын
እናመሰግናል ደኩተር እኔ በጣምነው ያመመኝ በሰውአገር ነውያለሁት ሀኪም ቤት ውሰዱኝ እያኩቸው ፍቃደኛአይደሉም 😢😢😢😢😢😢እፌክሽን ይመስለኛል ወገቤን ከታችላይ ያመኛል ከብርቴበታች እስከፍርትቴ በጣምነው የሚመይ
@user-us1lt3lg6t
@user-us1lt3lg6t 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-ex5oy2gh9e
@user-ex5oy2gh9e Ай бұрын
​@@premiumeth8:59
@sabotuuasii6434
@sabotuuasii6434 Ай бұрын
የትነህደክተሪአድራሻ
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@sabotuuasii6434
@sabotuuasii6434 Ай бұрын
ደክተሪመጥቸነበሪበቴሌግራም በግልፈልጊህነበረ ቁጥሪህንስጠኝ
@vggg7328
@vggg7328 5 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ እፌክሽን አሌኝ በጣም አሰገያኝ 6 ወር ሆኖል😢😢❤
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ተመርምረው መታከም የሚችሉ ከሆነ ቢታከሙ ጥሩ ነው።
@yusreyao7854
@yusreyao7854 5 ай бұрын
ዶክተር ስልክ ቁጥር ካለህ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq Ай бұрын
Lak
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@AbelAdugna-ms4mr
@AbelAdugna-ms4mr 4 ай бұрын
አድራሻህ የት ነው
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
t.me/premiumethio
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
ምንም አይነት ሀመም ሳይኖረዉ ግን ቶሎ ቶሎ ሽንት የመምጣት ምልክቶች ምንድናቸዉ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ የመሽናት ምልክት ብዙ ምክንያቶች አሉት። ከነሱም መካከል 1. የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን 2. የስኳር በሽታ 3. ወንዶች: የ Prostate enlargement 4. የነርቭ በሽታ 5. ብዙ ቡና መጠጣት (Caffeine) 6. እርጎዝና 7. ካንሰሮች እና 8. Anxiety disorders ተጠቃሽ ናቸው። ይህ መልስ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 136 МЛН
6 Therapy Skills to Stop Overthinking Everything
15:41
Therapy in a Nutshell
Рет қаралды 959 М.
6 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች
11:18
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 83 М.