Ethiopia| መጥፎ አይነቱ ኮለስቶሮሌ (Cholesterol ) ከፍ ብሏል ብለው ከመጨነቆ በፊት ይህንን ይመልከቱ | ትክክለኛውን መረጃ አውቀው ይረጋጉ

  Рет қаралды 47,500

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Жыл бұрын

በተለምዶ የሚደረገውን የኮለትሮ የደም ምርመራ አድርገው ከፍ ብሎብኛል ብለው ከመጨነቆ በፊት ይህንን ወቅታዊ መረጃ ይመልከቱ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 114
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
በተለምዶ የሚደረገውን የኮለትሮ የደም ምርመራ አድርገው ከፍ ብሎብኛል ብለው ከመጨነቆ በፊት ይህንን ወቅታዊ መረጃ ይመልከቱ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 Жыл бұрын
ደኩቶር ዳኒየል እነለሰ በከፍተኛ ችግር ሕመም እየተሳቃየሁ ነው እምነረው ኢሮጵ ነው ደኩቶሮቹ አወንቹራንሰ ሰለ እሚክፍልልህ በትከከል አይነግርሁም ምን ይሻለኛል
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 Жыл бұрын
ሰልክህ ብታሰቀምጥልኝ ችግሬ ትፈታልኝ አለህ በየ አምናለው
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s Жыл бұрын
3.3ማለት ስንት ማለት ነው ዶክተር እንቁላልስ ከባድ ኮልስትሮል አለው?
@aswasw4203
@aswasw4203 6 ай бұрын
​@@user-mu6xe2yr1sየእንቁላል አስኳሉ /የውስጠኛው ቢጫው ክፍል አይመከርም ኮልስትሮል ይጨምራል
@memeaweke5363
@memeaweke5363 Жыл бұрын
Doctor እግዚአብሔር ይባርክህ የእጅህ ስራ ትዳርህ እና ልጆችህ የተባረኩ ይሁኑ::
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Thank you dr great info bless you more !!!!
@freweinetesfamariam1963
@freweinetesfamariam1963 Жыл бұрын
Thank you very much for this information
@hallelujah1383
@hallelujah1383 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@genetmk468
@genetmk468 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክ👍❤️
@zigzoe6324
@zigzoe6324 Жыл бұрын
Thank you very much for your time. GOD BLESS YOU
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 Жыл бұрын
Thank you so much .
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@hannage.3229
@hannage.3229 Жыл бұрын
Thank you🙏🏾
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 Жыл бұрын
Thanks for sharing this info very helpful 🙏🏽👍
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
EGZEABHER yebarkehe Dr Daniel
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Жыл бұрын
Thank you
@hahumultimedia4108
@hahumultimedia4108 Жыл бұрын
Thanks Dr
@zebenzerfu2336
@zebenzerfu2336 Жыл бұрын
You are blessed Doctor
@zkebede8763
@zkebede8763 Жыл бұрын
ተባረክልን
@abebaseyum8637
@abebaseyum8637 Жыл бұрын
God bless you more and more 🙏
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
Thanks doctor
@melkamugashu
@melkamugashu Жыл бұрын
An excellent health info..
@wintab9571
@wintab9571 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@hannahhailu9826
@hannahhailu9826 Жыл бұрын
Very useful! I need to listen to it a few times. I will share it with my friends! ተባረክ🙏🏾
@tahahussein2988
@tahahussein2988 Жыл бұрын
Realy it is very nice.
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
Thanks for your advice and new information. Have a nice Memorial weekend to you and your family. Great job.
@amsalet4581
@amsalet4581 Жыл бұрын
Thank you so much Doc., you are helping us as usual!!
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 Жыл бұрын
Tebareke Bebezu Doctor
@lovleytigraye
@lovleytigraye Жыл бұрын
ሙሉ ጤና እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ አላህ
@sertsehorra
@sertsehorra Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@getnethunegnaw8341
@getnethunegnaw8341 2 ай бұрын
Thanks for releasing such like educative posts. Most people benefits from your lesson.
@aqw12dfxegu34
@aqw12dfxegu34 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ ብዙ ጠቅመሄናል እ/ር ይባርክህ
@alemuusassaaba-sk5tz
@alemuusassaaba-sk5tz Жыл бұрын
like !
@letinaweld7653
@letinaweld7653 11 ай бұрын
Betam new eymmesgnew Dr
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እካን ደህና መጣህልን
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Ай бұрын
በርታ ወንድም።
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Жыл бұрын
Hi Doctor
@halleymotek9961
@halleymotek9961 Жыл бұрын
Can you please make a video about CABG? Thank you!!
@abebagela3950
@abebagela3950 Жыл бұрын
Please tell me about brest cancer treatment
@sebleMekonne-bv8nn
@sebleMekonne-bv8nn Жыл бұрын
ሠላም
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን አገራችንን አላህ ይጠብቅልን
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@berhanekaba7154
@berhanekaba7154 6 ай бұрын
Thank you Doctor. Where can I get keto diet guidelines. Blessings
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 Жыл бұрын
Thanks for your great job, God bless!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Please contact me on Instagram for private questions
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 Жыл бұрын
@@yenetena thanks I will
@user-bu5zv8yz3n
@user-bu5zv8yz3n 9 ай бұрын
Thank you so much Where is the lab test for NMR (address in Maryland US
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Жыл бұрын
Thank❤
@markosbonga1224
@markosbonga1224 Жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ እንዴት መከላከል እንችላለን
@hiwottube3395
@hiwottube3395 Жыл бұрын
Dr. እናምሰግናለን ስለ መትሰሩት ጥሩ ነገር. ማድያትን መጠፋት የምቺለው ነገር ንገሩን. 🙏😢
@AkilogYitbarek
@AkilogYitbarek Ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@user-uc3cv3nh3v
@user-uc3cv3nh3v Жыл бұрын
DR Low and good malet men malet new
@yeshibelete8533
@yeshibelete8533 Жыл бұрын
Example normal range LDL cholesterol 50-100 mg/dL.low means below 50mg/dl high means over 100mg/l .below and high has sign ,symptoms and risk.that is why annual blood work lab is very important to know what level we are.
@theluckyfamily7369
@theluckyfamily7369 Жыл бұрын
ዶ/ር ዉጤቴ አስጨንቆኛል እና ባገኝህ ደስ ይለኛል አይተህ ብትነግረኝ እኔ የቨርጂኒያ ነዋሪ ነኝ።
@user-bu5zv8yz3n
@user-bu5zv8yz3n 9 ай бұрын
Please where is the lab in Maryland US
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 Жыл бұрын
Yetekebere wendme rega bleh wawrat tchilaleh sorry embi ylegnan ayredagnnm anagagerh anegagerh rega bihon des ylal
@user-gj2jd8zl8n
@user-gj2jd8zl8n 4 ай бұрын
Ethiopia yet new
@melkamugashu
@melkamugashu Жыл бұрын
Where we find the test in Ethiopia?
@user-he6yv6cz9r
@user-he6yv6cz9r Жыл бұрын
አዲስአበባው አድራሻ ንገረን
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 Жыл бұрын
Rega bleh manager (mawrat)atichilm?????
@user-hq8dh7xo3j
@user-hq8dh7xo3j Жыл бұрын
Hi when is the next wait challenge?
@user-oi4pk3ni9y
@user-oi4pk3ni9y 9 ай бұрын
Hi, Dr Is there a relation with cholesterol which is some spot/ebitet /begure showed in our body specialy on our head ?
@user-kf8si5es3h
@user-kf8si5es3h 11 ай бұрын
Doktore adie xeyakie lixayike ygubate efkisine edte maxfate ycalalie badanitu midnow🙏
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ። እንግሊዝ ሀገር የምታውቀው ላቦራቶሪ ይህንን የሚሰራ ይኖር ይሆን? በተረፈ ለምታደርገው እርዳታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
@JanetMikoo
@JanetMikoo 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@melkamugashu
@melkamugashu Жыл бұрын
Where do we get the laboratory???
@user-ip2le5be1w
@user-ip2le5be1w 3 ай бұрын
ዳንይ እባክህን የኢትዮን ላብራቶሪ ንገረን አመሰግናለሁ።።።
@Girma-xz4rp
@Girma-xz4rp Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ደክተር ተባረክ። አገር ቤት ያለዉን ላብራቶሪ ጠቁመን
@zenimamo196
@zenimamo196 Жыл бұрын
ውዳሴ ዲያጉነስቲክ ላቦራቶሪ አለ። እኔ እዛነው የምከታተለው
@eteneshtsegaye
@eteneshtsegaye 5 ай бұрын
እንደምነህ ጌታ ይባርክህ የታየሁት አርሿ ታይቼ የሶስቶር ኪኒን ታዞልኛል እና ዐደፊት አይድንም
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 Жыл бұрын
Rega bleh btawera possetive neh
@SolomonYirga-ff8ot
@SolomonYirga-ff8ot Ай бұрын
ዶክተር የኔ ኮሌስትሮል hdl 218 ldl 154 ነዉ መዳኒት መጀመር አለብኝ ወይ
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Жыл бұрын
እኔተመርምሬ ምንምበሽታ የለሽም ግን ኮልስትሮሽ ከፍስላለ ጥንቃቄአድርጊ ተብዬ መድኃኒት ታዞልኝ ተጠቅሜ ጨርሻለሁ ።አሁን ምንምዓይነት የህመም ስሜት የለብኝም።ግን ኮልስትሮል ምን ያስከትልብኝ ይሆንብዬ እሰጋለሁ።በዚህ ላይ ምንትመክረኛለህ Dr.። አመሰግናለሁ።
@mhretabkibrom8325
@mhretabkibrom8325 Жыл бұрын
እማዉራህ ነገር ኣለኝ ስልክህን የት ነዉ እማገኝዉ ?
@user-cm6vh2gr2z
@user-cm6vh2gr2z 4 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን ልጄ ኦትስቲክ ነው እና ሰውነቱ ትንሽ ጨምሮ ኮልስትሮ ምርመራ ኢንተርናሽል ረብራቶሪ አስርቼለት ውጤቱ ልላክል እባክህ አውራኝ
@danielababulgu9368
@danielababulgu9368 Жыл бұрын
ዳንዬ እግዚአብሔር ያክብርህ በኖርማሉ ተለክቼ LDL 100 ነበር ይህንን video ካየሁ በኃላ ግን ተመርምሬ 1400 ሆኛለሁ ይህንንም ያወቅሁት አንተን በመከታተሌ ነው ግን መዳኒት እንድ ጀምር ዶክተሬ ሰጀስት አረገኝ LDL ,መዳኒት ጀምሬ ከወረደልኝ በኃላ በማንኛውም ሰሀት ማቆም እችላለሁ ? ለመልስህም በድጋሚ አመሰግናለሁ
@user-jh5wo3oo9m
@user-jh5wo3oo9m 8 ай бұрын
ደ/ር የት ነው ቦታው በትክክል በትጠቁመን እባክህን እኔ 40 ግራም ነው የሚወስደው
@zelalemzewdu9152
@zelalemzewdu9152 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰላም ነው? እናቴ አጥንትሽ አልቋል የቀረው አምስት ብቻነው የቀረሽ አሉዋት ምን ማለት ነው። አመሰግናለሁ
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
እባክህን. እንደአቀማሠጣችን. የለያል. ፖሲሽኑ. ኤና. ቢ. ብለህ. ለይልን
@barrybati2541
@barrybati2541 Жыл бұрын
Dear Doc,I do really appreciate all your efforts;as you know what changes large buoyant lipoproteins to sdLDL is glycation by sugar and low carb ketogenic diet is a simple solution to reverse it;regarding the tests to determine particle sizes,it's available here in ICL and other newer advanced labs tho it's a bit expensive as you might be aware of.Triglyceride/HDL ratio is a simple marker we use here to determine which particle size is predominant;hope you'll do some videos regarding low carb diet to reverse so many metabolic derangements like obesity, t2dm,htn,degenerative brain disease,arthritis, autoimmune diseases,some cancers etc,Berta Dear!
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
I did video detailing that as solution , you can fins it on the channel
@elsamekonnen7736
@elsamekonnen7736 Жыл бұрын
ዶክተር ሰለምትሰጠን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ አለኝ ልጄ በጣም ይበላል አሁን አሁን ደረቴ ላይ ያቃጥለኛል ይለኛል ምን አይነት ምርመራ ነው የሚያስፈልገው?
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 Жыл бұрын
መጀመርያ ለሀኪሙ ሁኔትውን ነግርሽ ጠቅላላምርመራ ይደረግለት። ከዘውጤቱ በኋላ ጠነኛ ከሆነ፣ እየመጠንሽ በትክክለኘ ሰአት ምግቡን ስጪው።
@TyTy-cf3ri
@TyTy-cf3ri Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ኩሎስትሮ ካነሰስ ምን ችግር ያመጣን እኔ አሞኝ ህክምና ሂጀ ቨታሚን ዲ እና ኩሎስትሮል እጥረት አለብሽ አሉኝ
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын
LDL 146 ሲሆን ምን ችግር ይፈጠራል? ይሄንን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብን?
@rahman14384
@rahman14384 4 ай бұрын
trigly cerides የእኔ የደም ዉጤቴ 170 ነዉ ምን ማረግ አለብኝ እስኪ ዶክተር ንገረኝ
@Mohammedbones
@Mohammedbones Жыл бұрын
high cholstrol is cause of high blood pressure
@rahman14384
@rahman14384 4 ай бұрын
trigly cerides
@melkamugashu
@melkamugashu Жыл бұрын
ቴስቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ብትጠቁመን ወይም እንዴት የት ማግኘት አንደምንች ብትነግሩን
@SabaMengistu-en2no
@SabaMengistu-en2no 9 ай бұрын
ዶ/ክ አንተን የት ነው የማገኝክ
@aminahassen3394
@aminahassen3394 Жыл бұрын
ለምትሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ እኔም ኮሎስትሮልሽ ከፍ ብሎዋል ከ3 ወር ቡሀላ ድጋሚ ቼክ ተደርገሽ መድሀኒት አዝልሻለሁ ብላኛለች እንዲቀንስ ምን ማረግ ይኖርብኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ተልባ ፈጭተሽ እየበጠበጥሽ ጠዋት ጠዋት ለሁለት ወር ጠጭና ተመርመሪ
@aminahassen3394
@aminahassen3394 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በልጆችህ ተደሰት አሜን
@user-tg5kp7fj3n
@user-tg5kp7fj3n 4 күн бұрын
dc yena ldl 154 b 130 new
@user-yd8rg1pw4b
@user-yd8rg1pw4b Жыл бұрын
ዶክተር የት ሀገር ነው ምኖረው
@user-yd8rg1pw4b
@user-yd8rg1pw4b Жыл бұрын
ይሄን ያልኩህ ጥያቄ ስላለኝ ነው ለግሌ
@burtemakriya7303
@burtemakriya7303 Жыл бұрын
USA
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
USA
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Жыл бұрын
ኮሎስትሮል ከፍካለ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ Dr ?
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
i made a video, find it on yene tena you tube
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Жыл бұрын
LdL100 hdL65 እንድት ታየዋልህ መልሱን አድር
@dubaihatta9418
@dubaihatta9418 10 ай бұрын
እኔ ተመርምሬ 270 DL ነው ብለውኝ መዳኔት ታዞል ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብኝ
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 2 ай бұрын
ኮልስትሮል ለመመርመር ክፍያዉን ስንት ነዉ
@user-et5oh3no3u
@user-et5oh3no3u 7 ай бұрын
እኔ ኮሎስተሮል 353 እይሉኝ እና ምን ማርግ አለ ብኝ ገና መደኃኒት አለ ጀመሩኩም
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 5 ай бұрын
betam high new becarefull
@robertonatty5776
@robertonatty5776 10 күн бұрын
KZfaq money 💰 yaskebatral Anderson food azegejajet,next oil for hair next colostrol next something kkkkkk aye genzeb...better to work and get your own sweat 😓
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
ከዘር የሚመጣውን bad cholesterol እንዴት ነው የምትከላከለው? ምንስ መደረግ አለበት? የግድ መዳህኒት መወስድ አለበት ወይ ብዙ ጥያቄ ስላለኝ email address ብትልክልኝ እጅግ በጣም አመስግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
by Instagram
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 Жыл бұрын
❤🙏🙏
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
What Causes HIGH TRIGLYCERIDES? (5 EASY Steps to Fix It) 2024
9:12
KenDBerryMD
Рет қаралды 1,4 МЛН
7 Foods That Lower Bad Cholesterol (LDL)
10:18
Dr. Eric Berg DC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ethiopian,Ethio nurse፣  News of Health, Health info, Tena. Amharic.Cholesterol, ኮሌስትሮል
14:15
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
Смартфон УЛУЧШАЕТ ЗРЕНИЕ!?
0:41
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Ноутбук за 20\40\60 тысяч рублей
42:36
Ремонтяш
Рет қаралды 288 М.
Cheapest gaming phone? 🤭 #miniphone #smartphone #iphone #fy
0:19
Pockify™
Рет қаралды 4,3 МЛН