አዲስ አበቤዎች ስንሰደብ የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም - ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ (ዶ/ር) -ጦቢያ

  Рет қаралды 209,241

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

አዲስ አበቤዎች ስንሰደብ የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም - ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ (ዶ/ር)
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 362
@adanecheshetu8719
@adanecheshetu8719 2 жыл бұрын
ዋው ሰው እደዚ በታረመ ስነምግባር ቅሬታውን ሲገልፅ ደስ ይላል። እግዛብሄር ይጠብቅህ
@user-rs6vq7xt4b
@user-rs6vq7xt4b 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ያንን ወራዳ ሰውዬ ፓርላማ ያለውን እና የጀግኖች አባቶቻችንን ስም የሚሳደቡትን ፣ታሪክ ለሀገራቸው የሰሩትን ስማቸውን የሚቀይሩትን (የሚሰርዙ የሚደልዙትን ያጥፋልን!
@Rasdashen1
@Rasdashen1 2 жыл бұрын
ያጥፋልን ሳይሆን ፣ ተባብረን እናጥፋቸው ። Nobody is gonna do it for us. We must do it !!
@yelalatezera4105
@yelalatezera4105 2 жыл бұрын
ግ ሩ ም ሀቅነ ት ያ ለ ው አ ስ ተ ያ የ ት ና ድ ም ዳ ሜ ነው :: ድ ን ቅ !!! 🌹🌹🌹🇪🇹🙏
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 2 жыл бұрын
@@Rasdashen1 አሜን ይጠፋሉ እናጠፋቸዋለን እግዚያብሄርም ብን አድርጎ ያጠፋቸዋል ስለማይጠቅሙ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
Minilek come by horses 🐎18century dictator
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 жыл бұрын
@@user-xh3iw5kl4v አነቺ እነኳን በዙ ስለኢትዮጵያ ታሪክ አታቂም የተነገረሽን ነው እንግዳ ብዙ አያውቅም
@anduwub7226
@anduwub7226 2 жыл бұрын
የተማረ ያነበበ አዋቂ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል።እናመሰግናለን እንዳለ ጌታ።
@binyameshete1129
@binyameshete1129 2 жыл бұрын
አረ አገላለፅ ይመችህ አባቴ በእውነት ትችላለህ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
እውነት ነው እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ ይቀይሩታል ያጠፉታል የጥፋት ዘመን ውስጥ ነው ያለነው
@freedomfighter1888
@freedomfighter1888 2 жыл бұрын
"የኢትዮጵያ ህዝብ የማይመጣን ነገር የመጠበቅ የረጅም ጊዜ ልምድ አለው ።" ጋሽ አሰፋ ጫቦ 👌 ድንቅ አባባል
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 2 жыл бұрын
Maybe we should educate ourselves more and be realistic. We are so emotional and full of anguish, either we will see the worst before we get better or we will take the time to learn. I personally think we havent seen the worst yet and we need to get on it and let's see where it will take us. I am ready to die for fkn cause.
@selamtesmamaw551
@selamtesmamaw551 2 жыл бұрын
እንዲህ የልብ የሚናገር ሰው እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sentayehuketema5742
@sentayehuketema5742 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ጤናውን ፍቅሩን ይስጥህ !! ተባረክ !! ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር
@reshidaman8693
@reshidaman8693 2 жыл бұрын
Llppl
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 2 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ጀግናም ይፈጠራል ለእውነት የሞተ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም ጀግኖች ይመጣሉ እግዚአብሔር እውቀትን የግድ ያስነግራል።
@desashdegu1746
@desashdegu1746 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
የ እትዮጵያ ልጅ እንተ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@emytsige8633
@emytsige8633 2 жыл бұрын
እንዳለ ጌታ ዋዉ 👌
@annahwanet767
@annahwanet767 2 жыл бұрын
Wow... nice performance + perfect view + so polite ... Dr. Endale Thank you so much
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
አንደበትህ በጣም ጣዕም አለው ❤️🌷💞❣️🙏😍🥰🥀 የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ !! አሜን አሜን አሜን!!!
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 жыл бұрын
አሜን አፍራሾችን ያጥፋልን
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 2 жыл бұрын
በእውነት እንዲህ አይነት ስነምግባር ያለው ኢትዮጵያዊ በማየቴ ኮራሁብህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ያዲስ ልጆችማ ቢደበድበን ይሻልነበር እጅግ የወረደ ሰውዬ ፓላማ መሰየሙነው ያሳፈረኝ እንዲህ አይነት መረን ምንሊጠቅማቸው እንዳስቀመጡት አላውቅም በጥንቃቄ ቢመረመር የሆነ ተልኮ ያለው ነው ይታሰብበት
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
ያማል እንዳለ ጌታ የልባችንን ነው የነገርከን አስለቀስከን አዎን የነጮቹ አይሰረዝም !!!! ኡኡኡኡኡ
@user-rx8yz2lg6b
@user-rx8yz2lg6b 2 жыл бұрын
ተናጋሪው እራሱ እንዴት ዝም አሉኝ የሚል ይመስለኛል በጣም ትክክለኛ አባባል የተማረ ሰውእንዲህ የልብ ያደርሳልና ወንድማችን ተባረክ
@selamweldegebreal2292
@selamweldegebreal2292 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው ዶ/ር እንዳለ ጌታ:: ነገርን የምታይበት መንገድ ሁሌም ሚዛናዊ ነው::
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሌም ትለፋላችሁ ታስተምራላችሁ ግን የሚሰማችሁ ያው ይህንን የምንሰማው የሚሰሙት እናንተው እና እኛ ነን ሌሎች ጆሮአቸውን ጊዜያቸውን አይሰጡም አይፈልጉምና ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ይመልሳቸው ከፋፋዮቻችን ይመቱ የሀሳብህ ይሙላ አሜን
@muludamtew9951
@muludamtew9951 2 жыл бұрын
ምን ላርግህ ተባረክ የሴቶች ጉዳይ እንዴት ዝም ይላል ስለ አአ ልጆች የተወራውን
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 жыл бұрын
እስከመቼ ይሆን በእንደዚህ አይነት መልኩ የምንኖረው አባቱን ጠርቶ አያቱን የማይደግም ዘረቢስ እየሰደበን የምንኖረው መሀይም በፓርላማ አይ ግዜ ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባል የለ ይኅው እያየን ነው።
@almazabera5700
@almazabera5700 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሰደነቅ አነጋገር ነው ያዋቂ የሸማግል አግዚሐብሔር ይሰጥህ
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
ሰለም ለሀገራችን ፍትህለወሎህዝብ ለወለጋ ህዝብ🇪🇹🙏👍👍👍👍
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
እሙ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ እጋብዛለሁ ዛሬ ስለ ኮቦልቻ የሰራሁትን እድትመለከቺ እጋብዛለሁ
@yareddawit2021
@yareddawit2021 2 жыл бұрын
በታሪክ F ያገኙ ሰዎች ይሆኑ ታሪክን እያጠለሹ የሚሄዱት? ታሪክ ጥሩ በጎንም መጥፎ ጎንም ይኖረዋል ግን የሚገርመው መጥፎ ነው ብለን የሚንወቅሰውን ይበልጥ በባሰ ሁኔታ እያስኬድነው ነው ከቀድሞዎቹ የምንሻለው በምንድን ነው? አባስነው እንጂደ
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
@@yareddawit2021 የቀዲሞውቹ እማ የተሻሉናቸ ያሁነ ዘመነውጂ የነብሰበላዘመን ፣ነብሰጡር እሚታርዲበት፣ሰውዘቅዝቆ እሚሰቀልበት ከፋርኦን ዘመን የባሰ ዘመን ነው.
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 2 жыл бұрын
ያ ጥሩ እይታ , እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ቆጥሮ , ጥሩ ቀንና , ጥሩ ለኢትዮጵያውያን አዛኝ ገዥ ይስጠን 💚💛❤️🙏
@isaynomore1965
@isaynomore1965 2 жыл бұрын
በሚገባ ገልፀህልናል👏🏾👍🏾👍🏾
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
ጥሩ ተናግረሀል ሚሰማ የለም እንጂ 👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇 ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
አማራ እና ጉራጌ ያህል ኢትዮጵያን የሚወድ ማሕበረሰብ እኮ የለም አንተ የጉራጌ ጀግና በርታ💚💛❤
@merirobi527
@merirobi527 2 жыл бұрын
በትክክል✅✅ ይሄ ግብረገብ የታሪክ ትምህርት ሳይማር በወያኔ ዘመን ከ6ኛ ክፍል ዶክተር የተባለው ፅንፈኛ ወስላታ የአዲስ አበባ ልጆች ተሳድቦ ምክር ቤት ውስጥ እንድናየው መፍቀድ የለብንም አበቃ::
@asnakegetnet7975
@asnakegetnet7975 2 жыл бұрын
ፍጹም ትክክልና ግልጽ የሆነ የአደባባይ እውነት ነው!!! አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ እንዲህ እንዳንተ ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚል ጠንካራ ማህበረሰብ መገንባት ካልተቻለ እየደመሰሱ መቅዳት ወደፊት የሚቀጥል ነው የሚሆነው፤ ልህቀት በተግባር ሲገለጽ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው!!!
@yemesrachtamerat8873
@yemesrachtamerat8873 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ ኑርልን ፡፡
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ሰምተው ባይፈፅኑትም በመናገርህ ክብር ይግባህ
@juglasbonbos
@juglasbonbos 2 жыл бұрын
ዶክተር እንዳለ ጌታ🙏🙏🙏🙏
@gezahegnhailmariam2346
@gezahegnhailmariam2346 2 жыл бұрын
አምበሳው እንዳለጌታ በጣም ትክክል ነህ እናመሰግናለን
@samsonmeskele4630
@samsonmeskele4630 2 жыл бұрын
በጭነት መኪና ተጭኖ የገባ ሁሉ ግዜ ሰቶት ይስደበን ምን አለ
@danielkidane3675
@danielkidane3675 2 жыл бұрын
አሁንም አይምሮህንም አደበትህን ይባርክልህ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 жыл бұрын
እውነት በጠፋበት እውነትን መናግር አቦ ተባረክ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@greatethiopia562
@greatethiopia562 2 жыл бұрын
ተባረክ 💚💛❤🙏
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 жыл бұрын
እንዳተ አይነቱን ኢትዮጵያ ያበቀለች ወድም ያብዛልነ ሰላምሽ ደስታሽ ጥጋብሽ ረሀብሽ ሀዘንሽ የበረታበት ክፉ ግዜ ይጥፋልን 💚💛❤ የጠላሽ ይጠላ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ 💗
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 2 жыл бұрын
The bed story was told by Sebhat G/Egziabeh, thank you for sharing!
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w 2 жыл бұрын
ተባረክ እውነት ተናግሮ እንደመኖር ሰላም የለም
@user-uu5rj7mi2q
@user-uu5rj7mi2q 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ያሳስባል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ የቻናሌ ቤተሰብ እድንሆን እጋብዛለሁ ዛሬ ስለ አማራ ግድያ የሰራነውን እድያዩ እጋብዛለሁ
@belay-rk8lh
@belay-rk8lh 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ጥግድረስ ተባረክ
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 жыл бұрын
Egziabheir yebarkeh. Semi yelem enji semira binor.....melkamun tenagereh neber .
@mhiret
@mhiret 2 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ተንቋል ያሣዝናል
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
ENA ENGENTEL?
@mhiret
@mhiret 2 жыл бұрын
@@shegerketema6622 ጎበዝ😀
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
BIHERTGNA ATUN
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 жыл бұрын
@@shegerketema6622 መገነጠል ሳይሆን መነጠቅ ይሻላል መገንጠል ፍሽኑ አልፏል
@biniambehailu5782
@biniambehailu5782 2 жыл бұрын
ልክ ብለሃል! እግዚአብሔር ይባርክህ!
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ምረጥ ንግግር ❤❤❤🙏
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አድስ አበቤ ገና አሁን እየገባህ ነዉንቃ እምቢ በል ዝም ካልክ ነገ ጠዋት በርህን እያንኳኩ ያሶጡሀል
@abenettekle9892
@abenettekle9892 2 жыл бұрын
Tebarek lk neh
@mrw2190
@mrw2190 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል 👏👏👏
@yimesgenyirga7936
@yimesgenyirga7936 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነህ!!! ይመችህ
@ethiopiahagre1739
@ethiopiahagre1739 2 жыл бұрын
አዲስ አበባችን ሌሎች ክሎችን አይንኩ የራሳቸውን ከሀገራቸው ማዳጋስካር ስም እያወጡ ይሰይሙ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይባርክህ ወድሜ ንገርልኝ ታሪክን የሚጠፉና የሚደልዙ ደደቦች ባሉባት አገር ስልጣኔን ማሰብ ይከብዳል ያልተማሩ አባቶቻችን የገነቧትን አገር የተማሩ ደደቦች እያፈረሷት ነው ኢትዮጵያን እና አዲስ አበቤወችን በቆሻሻ ባልተገራ ምላሱ የሚሳደብ ውርጋጥ ሰው እየተሳደበ ፓርላማ ወበር ይሰጠዋል ለህዝብ ነፃነት እና ለአገር ሠላም የሚጮህ ንፁ ሰው እስክድር ነጋ እና ጓደኞቹ ግን በእስር ፍት አተው ይሰቃያሉ ታድያ ወገኔ የአብይ መንግስት ዘረኛ አደለም ካላችውኝ እራሳችውን ስለ እውነት ስትሉ ፈተሽ አርጉ ያኔ እውነቱ ይገባችዋል
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
ዶክተር👌
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 жыл бұрын
እንዳለጌታ ክበርልን።
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
በትንሿ ዚምባቡዌ እንኳን እስር ሺሕ ትምህርት ቤቶች አሏት።10,000
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው ሆኖም ያው መፍትሄውን ወይም የመፍትሄ ሃሳብ የለውም ለሀገራችን መፍትሄ የሚሆነው ሌሎች ድምፆችን መሥማት መወያየት የሃሳብ ልዩነቶች ላይ ከመደንገጥ ይልቅ መወያየት መልካም ነው ስለስድቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰውን በዘር በሀይማኖት በአካባቢ በመልክና ቁመና እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ባለው ሰው መሳደብ መሳለቅ ማግለል የተለመደ ጉዳይ ነው ዛሬ አዲሰ አበቤ ላይ ሲደርሰ አዲሰ አይሆንም ስድብ ግነ ለማናችነም አይመጥንም ለውጥም አያመጣም ይህ ሰውዬ ብቻ ሳይሆን ምክር ቤት ቁጭ ብሎ ጭራቅ በሏቸው ያለ ሰውዬም ሀገር አያፈረሰ ነው ይህ የኔ ሃሳብ ነው ከስድድብ ወጥተን ሀገራችንን ለሁላችን እንደሚሆን አድርገን እነገንባ የሀሳብ ልዬነት እንልመድ። ቸር ይግጠመን
@geni4618
@geni4618 2 жыл бұрын
Arts TV ትልቅ ስራ እየሰራ ነው በርቱ👍👍👍💕💕
@ershaersha3870
@ershaersha3870 2 жыл бұрын
ምርጥ ንግግር ነው፡፡ ዶ/ር እንዳለ ጌታ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ አዲስ አበቤዎችን የሸሌ ልጆች ያለው የአዲስ አበባ ምክር ቤት ተመራጭ ላይ የመረጠው ህዝብ ፔቲሽን ተፈራሮሞ ማውረድ ይኖርበታል፡፡
@Rasdashen1
@Rasdashen1 2 жыл бұрын
You make a hell of sense. Respect !!
@Liyuleo
@Liyuleo 2 жыл бұрын
ታላቅ ሰዉ🙏
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!!
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ታሪክ ማጥፋት እንደ ጀግንነት አዩት የፓርላማው ሰውዬ መባረር አለበት
@kidanselam5372
@kidanselam5372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@woinurge3663
@woinurge3663 2 жыл бұрын
እኔ እንደ አዲሳባነቴ ይህ እንጋሳ እሚባለው ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት ስድብ እና መንጫጫት ምንም ዋጋ የለውም የተወለድኩት ከሸሌ ሳይሆን ከጨዋ ቤተሰብ ነው የአዲሳባ ልጆች እንደራጅና ለፍርድ እናቅርበው እሚስማማ ካለ ላይክ ያድርርግ አመሰግናለሁ
@lulabelay4927
@lulabelay4927 2 жыл бұрын
የዶክተር አብይን ፎቶ ስካሁን ልጥፈሃል? ታሳዝናለህ ይህንንውራዳ ስውዬ ካለብት አገር በአበባ ጉንጉን ትቀብልው ስልጣን ይስጡት እኮ ሽመልስና አብይ ነው! እያሰደበን ያልው እኮ አብይ ነው !
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እና ገና ብዙ እናያለን አይ ይይ እማማማ ኢትዮጵያ
@afri-deset-5451
@afri-deset-5451 2 жыл бұрын
Egziabhier Yistilin...
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 2 жыл бұрын
ፊርማ አሰባስቦ ይህን ጀዝባ ከፓርላማ መባረር ነው። 5ዓመት ልናየው ነው? ከፓርላማ ካልወጣ ብልጥግና ራሱ መጠየቅ አለበት ። ጠያቂ ካለ ማለቴ ነው።
@getachewshiferaw6942
@getachewshiferaw6942 2 жыл бұрын
ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 2 жыл бұрын
Wow.Tebarke💚💛❤💚💛❤
@mikidi1598
@mikidi1598 2 жыл бұрын
Thank you wemdemachin
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@lucybelay9153
@lucybelay9153 2 жыл бұрын
Wow!!!! Well spoken my brother. There are so many narrow minded ones when they open their mouth and speak they think they are talking about others but in reality they are telling us who they are. So the comment made about Addisabe the guy was telling us who he is out of his narrow minded and inferiority. Indeed it is sad he is still holding government office.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
It probably good for us ,he will just collect his sallary and keep his mouth shut for the next 5 years as he is not an activist anymore, SHAME ON HIM
@annahwanet767
@annahwanet767 2 жыл бұрын
@@selamlehagere7692 I like ur view ... gn yaw be corruption egna nen mngodaw I guess
@wassewasse2161
@wassewasse2161 2 жыл бұрын
ዝም አንልም አንፈረደዋለን አንላቀቅም
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 2 жыл бұрын
A true Jegena you are Sir!!
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 2 жыл бұрын
Tabarklane wandm Alame
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 2 жыл бұрын
ኢቶጲያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በግዚያቤር ፃዳ ያሳዝናል የመጣብን ቁጡነው ኦሮሞኮ የታሪክ አተላ ናቸው😭
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 жыл бұрын
ወንድምአለም ተባረክ...ይሄ በእንቶፈንቶው በውሸት ትርክት በበሬ ወለደ ,በማር ዘነበ, በላም አላችሁ በሰማይ , በየስብሰባው እጁ እስኪላጥ ብሎም ተናጋሪ ተብየው በጭብጨባ ብዛት እስኪሰክር ድረስ ማጨብጨብ የለመደ ህዝብ ምነዋ እዚህ ሀቁና አንገብጋቢው ጉዳይ ላይ ፈራ ተባ እያለ እጁን ንካ ዳበስ ሲያደርግ ይታያልሳ ለማንኛውም ግሩም ትዝብት ነውና ያቀረብከው በርታልን.🙏🏽
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግሩም አስተያየት ነው
@migo175
@migo175 2 жыл бұрын
Wow wededkuh.Thank you ,telling them in sarcastic way but to the point.😘
@tofikbuser8591
@tofikbuser8591 2 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ደስ የሚል አቀራረብ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ እንጂ የኢትዮዽያ መንግስት ነገርማ ያስፈራል😡
@demekeatnafu6888
@demekeatnafu6888 2 жыл бұрын
በበኩሌ የመንግሥት ነገር እንኳን አያስፈራኝም ኢትዮጵያን እናስቀድም ብለን በጅምላ ይሁንታ ከሰጠነው ውስጥ የምንተማመንባቸው በሳል ግለሰቦች እንዳሉ የማይካድ ቢሆንም ተመራጮቹን በተመለከተ የማይመጥኑ እንዳሉበት ገና በጅምሩ እየተመለከትን ነው። ብስል ከጥሪ የተደባለቀበት ይመስለኛል። ቢሆንም ለተልካሻ ሀሳብ ቦታ ሳንሰጥ ለሀገራዊ ጉዳያችን ቅድሚያ እንስጥ እላለሁ ። የዚህ ዓይነቱ አስተሳሰብ አንድም ካለማወቅ ወይም የዝቅተኝነት አስተሳሰብ ውጤት ይመስለኛል።
@godisgoodgodismaylaif5379
@godisgoodgodismaylaif5379 2 жыл бұрын
ንግግር በዕዉቀት ስሆን እንዴት ደስ ይላል
@azebkebede7422
@azebkebede7422 2 жыл бұрын
አፈ ወርቅ። እናመሰግናልን አገራችንን ይባርክልን
@user-tc6qw4mn3x
@user-tc6qw4mn3x 2 жыл бұрын
ሀቅ ነዉ ፈጣሪ አምላክ ፈዉሱን ያምጣዉ
@ethiopia2206
@ethiopia2206 2 жыл бұрын
የወልቂጤው ጀግና
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
አቦ ምን ላድርግህ ሰላምህ ይብዛ
@addiskebede7283
@addiskebede7283 2 жыл бұрын
ሰውየው መጀመሪያውኑ ስብናውን በእራሱ እጅ አዋርዶታል እኔ በጣም የደነገጥኩት እና የገረመኝ ይህን ሰው ለዚህ ቦታ አጭቶ ላቀረበው ድርጅት ወይም ግለሰብ ነው ግን ለምን ?
@tsigezeleke6008
@tsigezeleke6008 2 жыл бұрын
በጣም አዋቂ ሰው ነህ ታኮራለህ
@gezenaw
@gezenaw 2 жыл бұрын
Very Very good person
@my-life-routine
@my-life-routine 2 жыл бұрын
May God bless you!
@agealeme5355
@agealeme5355 2 жыл бұрын
የሚገርመዉ፣ ኢትዮጵያዊያን እዉነቱን በሚገርም ሁኔታ የሚናገርም ንግግሩን ሰምተው ተገርመዉ የሚያጨበጭቡም እጂግ ብዙ አሉ፣ ከዚያ ገዢዉ መደብ እንዴት በአደባባይ በሕዝብ ፊት እንደዚህ ትናገራለህ ብሎ ወይም ምክኒያት ፈልጎ ተናጋሪዉን ቢያስረዉ፣ ቢያንገላታዉ ወይም እንዳይናገር ቢያደርጉት ያ ሲያጨበጭብ የነበረው ምሁር፣ ወጣት ጎበዝ፣ ሽማግሌ ሁሉ ወጥቶ ገዢዉን መደብ የምትሠሩት ትክክል አይደለም የማለት ሀሳብም ወኔም ፍላጎትም የለዉም!
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 2 жыл бұрын
Tebarek, Doc!!!
@tsedeniyahmichael8676
@tsedeniyahmichael8676 2 жыл бұрын
እንዳለጌታ አንተን እናመሰግናለን ያ የሰው ልጣጭ የሆነ ሰውዬ ፓርላማውን ከ እንቅልፍ ወደ ስድድብ አሻግሬ ብለነዋል ቢመችሽም ባይመችሽም ሸገር ፊንፊኔ አትሆንልሽም ::
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 жыл бұрын
እውነት ነው አንዱ በለስ ቀንቶት ሰልጣን። ላይ ሲወጣ የራሱን። ቅዥት አስቀምጦ ይሄዳል እኔ ደጃዝማች በቀለ ወያ ነው አሁን ት /ቤቱ በታሪክነት እና በቅርስነት መቀመጥ ሲኖርበት አፈረሱት ይህ ፀረ ታሪክ መሆን ነው አሁን ደግሞ አጋዚያን ተቀየረ ያሳዝናል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
መናገርም ፈራን እንኳን ከቅርብ ቀርቶ ያለው በርቀት ያለነው ሃገራችን የኛ የምንላት የግል ብቻ ሆና እያየናት ፈራን መናገርም ምን እንደሆን እንጃ የሚሆነውን እያየን ጆሮአችን እየሰማ እኛ ልክ ቲያትር ቤት ተሰብስቦ ቁጭ እንዳለ ሰው ተመስለን ተዋናውያኖቹ እንደፈለጉ ሲያደርጉ እንደፈለጉ ሲሆኑ እኛ ሃገር አልባ እነሱ ባለሃገር 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@MimiMimi-wn4rk
@MimiMimi-wn4rk 2 жыл бұрын
A.A yetesadebewen Sewye mekesese alebet lelelawem temiheret yehonal.
@yontanassefa137
@yontanassefa137 2 жыл бұрын
GOOD SPEECH.
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
wow, I really liked it all but we want to solve it immediately otherwise every generation without previous history !!
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 2 жыл бұрын
ጉሩም ገለፃ 👏👏👏👏👏👏👏
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН