"አዲስ ድባብ" ድራማ ክፍል 7 / Addis Debab Ethiopian Sitcom Drama Part 7 / ኳራንቲን /BUHE Entertainment /

  Рет қаралды 144,872

ቡሄ ኢንተርቴይንመንት Buhe Entertainment

ቡሄ ኢንተርቴይንመንት Buhe Entertainment

Күн бұрын

"አዲስ ድባብ" ድራማ ክፍል 7 / Addis Debab Ethiopian Sitcom Drama Part 7

Пікірлер: 214
@user-fu4jr5uz1m
@user-fu4jr5uz1m 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው አደራ እንዳታቋርጡት ፍትህ ቤሩት ላሉ ኢትዮጵያውያኖች እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
አሚር. የሚመቸው. ላይክ. ይግጨኝ. በዛውም. ይች. ስንድ. የምትባል. ሰይጣ. በመታሰሮ. ደስ. ያለው. በላይክ. ያሳየኝ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 4 жыл бұрын
እቺ አጭበርባሪ ሴትየዋ መቃጣት አለበት
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
እያዝናና ቁም ነገር የሚያስተምር ድራማ ነው😍😍😍😍ኧረ በሳቅ ይመቻችሁ አቦ😁😁😁😁😁 ኪኪኪኪኪ በይ አንችም አስቢበት እኔም ልጸልይበት 🤗
@ashumoha3276
@ashumoha3276 4 жыл бұрын
የሚገርም እይታ ነው ምርጥ አሳብ ያለው ድራማ ነው እስቲ እኔም ቤት ጎራ በሉ
@tigiselam1486
@tigiselam1486 4 жыл бұрын
"እ እ ልፀልይበት? በላይ ፀሎት ከመቺ ወዲህ" ክክክክክ አይ ሰብልዬ ስወድሽ እኮ♥♥♥ ኧረ በለው አለቃ በላይ ዛሬ በስድብ አንደኛ ሆነው የለ እንዴ ምርጦች ይመቻቹ ስወዳቹ እኮ
@bluecity4322
@bluecity4322 4 жыл бұрын
This sitcom ain't easy, it's for real. It shows how democracy works in the habesha land..
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እኔ ቤሩት ነኝ በጣም ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አሰቡኝ😭
@user-cm9uk2dn4c
@user-cm9uk2dn4c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይራዳቺሁ አይዞሽ እህቴ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የኒ እህት አይዞሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@TechTalkWithAwel እሸ ማማዬ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
@@user-sb8st7yu9y እስኪ ስልክሽን ላኪልኝ በግል እናውራ መን መንገድ ነው እምንተጋገዘው የኒ ስልክ 0561324978 +0966የሳውዲኮድ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@TechTalkWithAwel እሸ ማሬ
@Landa500
@Landa500 4 жыл бұрын
ዋው የዛሬውን ልዩ ነው።
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይ አሚርና ቤቢ እንደት እንዳሳቁኝ
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 4 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት ነው እናመሰግናለን የአዲስ ድባብ ቲም ተባረኩ
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 4 жыл бұрын
ስራ ከመጥፋቱ የተነሳ የተቆላ ብና እደ ቆሎ እየቆረጠመይ ነው ... ፈጣሪ ይሄን በሽታ ያጥፋልን የስቱን ቤት አጓጓ #ፍትህ_ቤሩት_ላሉ_እህቶቻችን ፈጣሪ ይድረስላችሁ•
@samira7639
@samira7639 2 жыл бұрын
ዉድድድድድድድድድድ ወርቅ የሆነ ድራማ ነው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👉😘😂😘😂😂😘👈
@hiwe569
@hiwe569 4 жыл бұрын
ወገብሽ ይከፈል 😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀 በርቱልን እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ wow አዲስ ድባብ ምርጦች ክበሩልኝ🙏
@yohanesgelawe7648
@yohanesgelawe7648 3 жыл бұрын
Please restart this drama it's really wonderful
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
በቤሩት ለሚገኙ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው ነገ የባሰ ነገር ሳይመጣ በግዜ እንረዳዳ እኔ ማዳም ቤት ነኝ ቢያንስ ሆዴን እሞላለው በውጭ የሚሰሩት ወገኖቼ ተርበዋል ተቸግረዋል የቤሩት ነገር ግዜ አይሰጥም ወገኖቼ ድምፅ እንሁናቸው
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ዉጪ ያሉት ስቃይ ለይ ናቸው ተፈጠረ ይድረስ ላቸው እነጂ !
@noorsoleman8310
@noorsoleman8310 4 жыл бұрын
Ewnet new ehte eyebase new hunetaw tolo endikefetln yadrguln
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
እማምላክ ትድረስላቸው ።
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 жыл бұрын
Perfect Perfect perfect !!!
@romantekleageze5167
@romantekleageze5167 4 жыл бұрын
I love it!!
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አሪፍ ድራማነው ባይቋረጥ ።
@Aresama987
@Aresama987 4 жыл бұрын
Amazing actor Baby
@bluesticker3762
@bluesticker3762 4 жыл бұрын
ሀገሬ😍
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 4 жыл бұрын
በጣም እሚመቸኘ ተከታታይ ድራማ አቦ ይመቻችሁ ውድድድ አደርጋችኃለሁ!!
@saday6114
@saday6114 3 жыл бұрын
ይህ ድራማ እንደው ነበር አሁን ግን ይች የደፋሪ ደባቂ ልጅ ስላለችበት ለማየት እንኳን አስጠላኝ እሷ ያለችበትን አስወጡአት እባካችሁ
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ኔኝ ላይክ አርጉኝ
@hwledasawud9254
@hwledasawud9254 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ያምፘን ቀጥሉበት
@ashenafi100
@ashenafi100 4 жыл бұрын
አቦ በናታቹ በሳምት አንዴ በጣም ያንሳል ከበድ ያለና ጠጠር ያሉ ህይታና ነጥብ አለው በጣም አሪፍ ነው ቤቢ ደም ልጅም እያለዉ እወደዉ ነበር አሁንደም ባሰ።
@medinaarega2482
@medinaarega2482 4 жыл бұрын
ኮሮናን አላህ ያጥፍልን ያረብ አሚንንንንንንንን
@tigmettumettu3082
@tigmettumettu3082 4 жыл бұрын
ሚገርማችሁ ሁሉንም 1 ቀን ጨረስኩኝ በጣም ደስ የሚል ነው እንዳትቆሙት pls 🥰
@hawitasew3568
@hawitasew3568 4 жыл бұрын
Enem
@zewduayele624
@zewduayele624 4 жыл бұрын
Your film is fantastic. Mature and superb message is filled in your drama. All the characters performance is beyond once imagination. Keep it up. Stay safe. In all TV Dramas you are one of the best and leading.
@biruktawithailemariam6122
@biruktawithailemariam6122 4 жыл бұрын
good job guys. I am so proud of you.
@Breeyeshop
@Breeyeshop 4 жыл бұрын
Interesting stuff love it keep it up 👍🏾
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
አዲስ ድባቦች በወቅቱ ጉዳይ የቀራችሁ መስሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ 😘💚💛❤
@hawitasew3568
@hawitasew3568 4 жыл бұрын
I love it...keep going,
@user-yv6ut7gg7z
@user-yv6ut7gg7z 4 жыл бұрын
ልዩ ያልተጠበቀ ስራ ክብርና ምስጋና ለአዘጋጆች ኑሩልን
@solomonyilma8390
@solomonyilma8390 4 жыл бұрын
ዋው ነው በጣም ደስ የሚል ሀሳብ የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ
@roxyrock5429
@roxyrock5429 4 жыл бұрын
ሀገሬ 😍😍😍
@davidadula137
@davidadula137 4 жыл бұрын
Temachitognal. Interesting. Keep it up.
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጦች 😍
@addisudagnew6323
@addisudagnew6323 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ አዲስ ድባቦች።
@titititi8003
@titititi8003 4 жыл бұрын
ክላስካሉን ስሰማ ሁል ግዜ ቡሄ ይመስለኛል
@efremmussie998
@efremmussie998 4 жыл бұрын
Thank you 😍😍😍😍😍😍😍😍
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
Well. Come to Addis debabe.
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው።።። አዲስ ድባቦች።።።።
@hanahana6742
@hanahana6742 4 жыл бұрын
ጎበዞች ጥሩ ትምህርት ነው
@vertualethiopia1112
@vertualethiopia1112 3 жыл бұрын
Please continue
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጠቀ ምክር አይምሮ ላለው
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ☺
@medinaarega2482
@medinaarega2482 4 жыл бұрын
Well come
@hannafeysa2454
@hannafeysa2454 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@derejejordan1019
@derejejordan1019 4 жыл бұрын
በጣም ይመቻል የዛሬው። ቀጥሉበት...
@jemhabeshatube1857
@jemhabeshatube1857 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል ምርጥ ገለፃ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 4 жыл бұрын
አዲስ ድባብ ስወዳቹህ
@user-ls5ne8wl7l
@user-ls5ne8wl7l 4 жыл бұрын
ዋው ናቹ
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 4 жыл бұрын
መጣችሁየኔውዶች💚💛❤
@user-ip7ff3vu5d
@user-ip7ff3vu5d 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት እዳታቋርጡት
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 4 жыл бұрын
Hahahhhaa...liked you guys
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
አድስ ድባብ እንኳን ደህና መጣችሁ
@makianegash1063
@makianegash1063 4 жыл бұрын
Waw asetemari ina azengi newu
@kgbmosad5628
@kgbmosad5628 4 жыл бұрын
Beretuu arif nw
@kidistwolde3252
@kidistwolde3252 4 жыл бұрын
Good Job Tedisho
@abinaa9041
@abinaa9041 4 жыл бұрын
Abo yimechachihu addis dibaboch
@JBiru
@JBiru 4 жыл бұрын
Teach 🔥
@meskeremabera1876
@meskeremabera1876 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ቀጥሉበት😂
@twcl7365
@twcl7365 4 жыл бұрын
ሁላችንም 😍🙏❤️
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 4 жыл бұрын
የናተ የዘወትር አድናቂ ነኝ ከ Seattle ብርቱ ጥሩ ስራ ነው የምታቀርቡት
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ ደስ እሚል ነው
@brach6431
@brach6431 4 жыл бұрын
እሰኪ ውሀ ጠጡ. እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት። በትክክል ሚገርም መልክት ነው
@dungedunge7226
@dungedunge7226 4 жыл бұрын
አንደኞች ናችሁ በእውነት የናፈቀኝን ቴአትር ያየሁ ነው የመሰለኝ
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 4 жыл бұрын
Watching from USA
@abeltarekengethiokillapp8448
@abeltarekengethiokillapp8448 4 жыл бұрын
So what
@azebbekele4300
@azebbekele4300 4 жыл бұрын
ኮኪት እባክሽ ግላቭሽን ፊትሽን አትቀቢው እኒ ላንቺ ተሳቀቅሁ
@sambekele6578
@sambekele6578 4 жыл бұрын
Koket sayihon.. hagare..
@khdigaap1667
@khdigaap1667 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 4 жыл бұрын
የምወዳቹ እንኳ በሥለም መጣቹ
@mimiberhane2250
@mimiberhane2250 4 жыл бұрын
it's a very nice art
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ደግሞ መስማት አልወድም እናተን ግን ስንቴ ሰማኋችሁ ክፍል ሰባትን ኑሩልን
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
ስንድ ቁጭ እኔን ክክክክክ ስወድሽ
@Hewi_q8
@Hewi_q8 4 жыл бұрын
Arif nw gn mnw ye baby shibet lik ende Ethiopia mebrat drgim tifet yilal astewelu enji
@tarekegntamiruwsenbet2812
@tarekegntamiruwsenbet2812 4 жыл бұрын
ere neqora.....geram new!!!!!
@cherulast7998
@cherulast7998 4 жыл бұрын
Love to emiruu 😁😁😁
@thomasmesfin585
@thomasmesfin585 4 жыл бұрын
Best sitcom.
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
!!!!ፃሀፊው ምርጥ አድርጉ እየፃፈው ፣ተዋንያዋቹ ቦታቸውን ያገኙበት የበሰለ ምርጥ ስራ በርቱልን
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
ምረጥ ደራማ እዳታቆርጡት እየመረራቹሁም ቢሆን በውሀ አወራርዱት 👍👌
@woinshetbadicho8961
@woinshetbadicho8961 4 жыл бұрын
Andegna 👍
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 4 жыл бұрын
አሚርዬ ስወድህ እኮ
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ke erdatwu ye Camera wagaa yibeltal
@tsionzenabu2776
@tsionzenabu2776 4 жыл бұрын
we gonno miss u guys
@omarbekele3865
@omarbekele3865 4 жыл бұрын
Wow yamral
@mesfinmesfin9675
@mesfinmesfin9675 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናምስግናለን
@edeneden1989
@edeneden1989 4 жыл бұрын
ውዶች ደናናቸሁ እንዴት ነው ደሥ ይላል መሠል እኔሥ ሥልኬ ደሞ እምቢ ብሎኝ ድምጡን ዘግቶ በይታ ነው ማየው ዝም ብየ
@muluasamen759
@muluasamen759 4 жыл бұрын
ይህንድራማን የምወደዉ ምጥምርጥ ሠዉስላለበትነዉ በተለይቤቢ
@hamzehameze1723
@hamzehameze1723 4 жыл бұрын
Wawe
@user-je2wb3ys1v
@user-je2wb3ys1v 4 жыл бұрын
Enquwan dehna metachihu gn dekikaw anese egziyabher Coronan ke alem yatfaln
@rita4819
@rita4819 4 жыл бұрын
አሚርን ሳየው በቆሎ ትዝ ይለኛል
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@user-cu3zh5ye5i
@user-cu3zh5ye5i 4 жыл бұрын
አደራ እዳታቋርጡት 😂😂😂😂
@user-ko3vw6nw2z
@user-ko3vw6nw2z 4 жыл бұрын
አቦይመቻችሁ በጣምደስትላላችሁ እነአሚር ስኒከኪሳቸውአውጥተው ቡናቅጅሲሉ ክክክክበሳቅ
@christianeliyab5105
@christianeliyab5105 4 жыл бұрын
Woww Betam mirit new baby min tekebito new amir bekolo bekolo shotatau
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ችግሩ አሁን ታቋርጡታላችሁ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
kikkkkk hahhhhhhh አለቃ ምነው በሰላም ነው ።አይ አሚር የወነ አድክም
@godlylife8603
@godlylife8603 4 жыл бұрын
Indih new terariko mekerareb.
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ ይመቸኛል እምስናማ ካለ ላይክ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ሰምሶን(Baby )👑❤🙏
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ሳሚ ጠጣ ወገብክን ይጠግንካል
"አዲስ ድባብ" ድራማ  / Addis Debab Ethiopian Sitcom Drama / BUHE Entertainment /
21:10
ቡሄ ኢንተርቴይንመንት Buhe Entertainment
Рет қаралды 57 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 9 МЛН
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 272 М.
ጋብቻ በዘመድ። እቴጌ ሲትኮም ክፍል 36 ቤተሰብ ትውውቅ ። Etege Episode 36
23:59
"አዲስ ድባብ" ድራማ ክፍል 1 / Addis Debab Ethiopian Sitcom Drama Part 1 /BUHE Entertainment /
32:18
ቡሄ ኢንተርቴይንመንት Buhe Entertainment
Рет қаралды 295 М.