አዲስ መልክ

  Рет қаралды 49,224

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የዘመኑ ዓበይት ታሪካዊ ሁነቶችን በማስተናገድ ትታወቃለች።
ኃይማኖታዊ፣ ሕዝባዊና መንግሥታዊ በዓላትን በድምቀት ከሚያስተናግዱ የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል ቀዳሚዋም ናት አዲስ አበባ፡፡
የአፍሪካ የፖለቲካ መዲና የሆነቺው አዲስ አበባ የልዩ ልዩ ዲፕሎማቶች መገኛ፣ የአፍሪካ ሕብረት ማዕከል፣ በበርካቶች ዘንድ ለስራና ለንግድ ተመራጭ የሆነች ከተማ ናት፡፡
ነገር ግን የእድሜዋን ያህል ያልዘመነች፣ የመዲናነቷን ያህል ለመኖር ያልተመቸች፣ ለጤናማ የኑሮ ዘይቤ ፊቷን የነሳች መተንፈሻ አልባ ከተማ ሆና ቆይታለች፡፡
ይህ ዘጋቢ ፊልም የከተማዋን የትላንናና የዛሬን መልክ ያስቃኛል።
#Addiswalta #Ethiopia #News | ዘጋቢ | Documentary
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 50
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
ክቡር የአለም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የኔ ትውልድ ድንቅ ባለራዕይ መሪዬ እናመሰግናለን ❤🇪🇹❤🌹
@BuushMingiste
@BuushMingiste Ай бұрын
መሪያችን 1000 አመት ንገስ
@african-2000
@african-2000 Ай бұрын
God bless #PM_ABIY (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 Ай бұрын
Abyot Adebabay is beautiful Thank to our pri minister Dr.Abyie Ahmed Ali long live for you.
@mesfin7151
@mesfin7151 Ай бұрын
እምየ ኢትዮጲያ አዲስዋ አበባሽ እንዲህ ተዉባ አንችም ተውበሽ ብሎም አስተዋይ እና ብርቱ ልጆችሽ እንደሚወዱሽ - እንደምንወድሽ በማየቴ እውነትም እድለኛ ነኝ። ደስ ብሎኛልና ደስ ይበላችሁ።
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
እንኳን መሪያችን ሆንክ
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Ай бұрын
GOD BLESS YOU OUR DEAR PRIMER MINSTER ETHIOPIA DR,ABBEY & MAYOR OF ADISS ABEBA MIS.ADANCH ABEBE YOU ARE AN ANGEL FOR YOUR CARE FOR THE CITIZENS OF ETHIOPIA I THINK I DON’T KNOW IN THE LAST 50 YEARS THERE WAS NO SINCERE LEADER LIKE YOU!!!
@kala9090
@kala9090 Ай бұрын
Wow my Addis Ababa, Thank you our PM Dr. Abiy Ahmed. Ethiopian best leader in a generation !!
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 Ай бұрын
Amazing leader… keep going
@user-sr5qe4dj7o
@user-sr5qe4dj7o 15 күн бұрын
መሪየ ኑርልኝ ጌታ ይጠብቅህ እየፀለይልንህ ነው በርታ አይዛህ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
Bertalign my leader ❤️ And be careful.
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b Ай бұрын
Abichu
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
አብቹ ንስሩ
@remedandiltata7097
@remedandiltata7097 Ай бұрын
አሏህ ሱ.ወ እድሜክን ያርዝመው ዶ/ር አብይ ። ስልጣን ከአሏህ ሱ.ወ ነው የአብይም ስልጣን ከአሏህ ሱ.ወ የተሰጠዉ ነው አብይን መቃወም አሏህ ሱ.ወ መቃወም ነው። ደሞ ጥሩንም ስራ መጥፎውንም ስራ በአንድ መቃወም ሰውኛ አይደለም ።ጥሩውን መደገፍ መጥፎውን ደሞ መቃወም እንዲህ ደስ ይላል
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r 10 күн бұрын
አንተ ዝም በል ይሄንን ከንቱ ሙርተድ ከአላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ቃል ጋር ልትገናኘው መሞከርህ በራሱ አኡዙቢላህ
@lijE562
@lijE562 Ай бұрын
Amazing work!!!
@TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
@TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 27 күн бұрын
የወደቀ የሞተወደፍትም ለትውልድ ይማይጠቅም አካሄድ ነው ብዙንገራችንን አበላሽቷዋ ያንተአካሄድ አይጠቅምህም መቃጠልነው መጨረሻችን
@tube4545
@tube4545 Ай бұрын
Abichi keep working your job dogs will not stop barking
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 23 күн бұрын
ሠላም ፍቅር ምግብ ጤና መጀመሪያ። የሌቦች የግፈኛ ጎሠኞች ገዳዮች መዋያ ,
@user-me4fp8fw8l
@user-me4fp8fw8l Ай бұрын
Addis Ababa
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Ай бұрын
Our best leader, we thank you for your work ❤❤❤
@Alias23686
@Alias23686 Ай бұрын
❤❤❤
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Ай бұрын
Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed you are remarkably smart intelligent young and very handsome Ethiopian Leader. One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only. Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️
@TesfayeAman
@TesfayeAman Ай бұрын
It is an impressive feature production that highlights the most significant importance of becoming a change-oriented leader and the commitment of the leadership circle to the required standards to intensify the implementation of the development plan. Keep up the awe-inspiring effort and work until it is done.
@selamselam805
@selamselam805 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrosayalew6880
@tewodrosayalew6880 12 күн бұрын
መዝናኛ መች ቸገረ ቢሰራም መግቢያው ዋጋ ለሀብታም ልጅ ነው መጀመርያ በየመንግስት መስሪያ ቤት ያለውን ዘረኛና ዘራፊ አጣሩ ሀገር መልማቷን ማን ይጠላል
@abas99647
@abas99647 27 күн бұрын
Abichuu garmaamu toola❤
@johnibeza7170
@johnibeza7170 Ай бұрын
Tikikilanya mari
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
በየቦታው የፈራረሰው መንገድ፣ መሰረተ ልማት፣ እና ህንፃ በ6 ወር ውስጥ ተጠንቆ እንደሚያልቅ ነግረውናል። እናያለናናናና
@ismailseid367
@ismailseid367 29 күн бұрын
ብታይም አታምኑም ከባድ ነው የስከዛሬው ያላሰመናችሁ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 29 күн бұрын
@@ismailseid367 ይሄኛውን ሁላችንም እያየነው ስለሚሰሩት መመዘኛ ይሆነናል
@berrez4985
@berrez4985 15 күн бұрын
KI,kI,KI ,KI YOU ARE DRAGED BY YOUR HUGE STOMACK.WHAT DO YOU MEAN THE LIFE STYLE OF RESIDENTS IN ADDIS ABEBA HAS CHANGED?COST OF LIVING IN ADDIS IS UNBEARABLE. KEEP ON LIVING FOR YOUR STOMACK.BUILDINGS AND ROADS ARE NOT BUIRNGING ISSUES.WHAT IS MUSIC FOR PEOPLE WHO ARE CRYING DAILY.
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
Now is not the time for renovations. Let's take Rwanda as an example after the Tutsi genocide, they prioritized peace before renovating and opening up their country to visitors. How can we justify renovations when over 2 million people have died under the current government, and with ongoing genocide still to this day? It's madness.
@fraolLowkey
@fraolLowkey 27 күн бұрын
My point 🫴
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 Ай бұрын
የአዲስ አበባ ወጣት ለሐገሩ እና ለሕዝቡ ከፋኖ ጋር ሆኖ መታገል በሚገባው ወቅት በዚ የአብይ አህመድ የማጀዘቢያ ሴራ ደንዝዞ መቀመጥ ምንይሉታል ወይ ኢትዮጵያዊ አለመሆን!!!
@malekseifert9909
@malekseifert9909 Ай бұрын
ድንጋይ:: ጥይት ልትመግበን?
@mohammedsirage4009
@mohammedsirage4009 Ай бұрын
ወሬ ማንም አይመጣም እዳራችሁት ተቀቡት
@Eliasgeta1
@Eliasgeta1 Ай бұрын
Pls firs check what the country need, yedengay mederareb menem yemiametaw lewet yelem
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m Ай бұрын
ዋልታ ድሮምበ ሃሕውት ዘመን የነበር አቅጣራ ጣቢያነው አሆና ድጋሞ ለብልፀግነው መግስት የውሽት ልሳነ ነው ድል ለአማራ ለፍኖ። መግስት ሌላ ነግር አለመጣም አተጣቀጡራ።
@tomk5529
@tomk5529 Ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ አማሪኛሽን አስተካክይ ጁንታ
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m Ай бұрын
ይህ ማዓርግ በአለም ላይ ላይመልካሞ ስራ ለስሩ ስዎቹ የሚስጦ ነው የሀግር በሙያችው ከፍ ላደራጎ ብቻ ከበሻሻ የመጣ የከብቶች እራኝ የአለም ሎራት የሚባለ ማዓራግ አይግብውም ድል ለአማራ ለፍኖ።
@davehm1825
@davehm1825 21 күн бұрын
ችግር የለውም እናንተም አሸንፋችሁ ግቡ እንጂ ለእናንተም ይሰራላችኇል 😂 ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ነው ነገሩ!
@ATz-fk6hi
@ATz-fk6hi Ай бұрын
እኔ እኮ ይሄ ሰዉዮ ማንን ለመሸወድ ነው የሚለፈው አጃኢብ ነው እኮ
@bendur8113
@bendur8113 Ай бұрын
Ante denekork malet hulum denekore malet adelem.
@beonaddis7
@beonaddis7 Ай бұрын
የሚሰራ የማይከበርበት ሀገር
@fab200
@fab200 Ай бұрын
Anten
@na7hanw
@na7hanw Ай бұрын
👎
አዲስ ብስራት!
19:05
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 54 М.
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 49 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 919 М.
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,5 МЛН
የፀጋዎች ምድር
24:41
AddisWalta - AW
Рет қаралды 64 М.
ድንበር ተሻጋሪ ወንጀልን መከላከል | ዜና
3:55
ለደህንነቴ ስል የሀብቴን መጠን አልናገርም - ክፍል 2
14:36