አዲስ ዝማሬ||ማሕየዊ||ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ||Mahyewi|| zemarit zemenay Gosaye

  Рет қаралды 11,104

Zemarit Zemenay Gosaye

Zemarit Zemenay Gosaye

20 күн бұрын

Пікірлер: 108
@GashayeMelaku
@GashayeMelaku 18 күн бұрын
ዝማሬን የሰጠን፣ እለት እለት የሚያነቃን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይብዛለት። ከዚህ በላይ የምታገለግዪበትን ኃይል ይጨምርልሽ የኔ እህት።
@zemaritzemenaygosayeofficial
@zemaritzemenaygosayeofficial 18 күн бұрын
አሜን ጋሽዬ (ዶክተር) በዚህ አገልግሎት አብረኸኝ ስለሆንክ ድርሻህም ብዙ ስለሆነ አመሰግናለሁ እድለኛ ነኝ በጣም❤🙏
@Jojooome4485
@Jojooome4485 18 күн бұрын
አሜን አንተም ይብዛልህ ጋሹ !!
@user-ls4me8qb7h
@user-ls4me8qb7h 16 күн бұрын
​@@zemaritzemenaygosayeofficial በቻላችኹት አቅም ቁጭ ብላችኹ ላለመዘመር ሞክሩ
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 16 күн бұрын
​@@user-ls4me8qb7hyamral eko wendmalem
@FiraolKidane
@FiraolKidane 15 күн бұрын
Please the lyrics😊
@zinnnbayyy7612
@zinnnbayyy7612 4 күн бұрын
Z ፀጋውን ያብዛልሽ........….. ክብሩ ይስፋ!!
@zemetuUnte
@zemetuUnte 11 күн бұрын
ዘመናይ ስላንች እግዚአብሔር ይመስገን
@dinad359
@dinad359 9 күн бұрын
Tebarekhelign ehite iyesusi getachign yimexali yohanisi erayi 1 8 yohanisi erayi 22 12
@adugnaab
@adugnaab 18 күн бұрын
መዝሙር እንደዚህ እርግት ሲል በጣም ደስ ይላል የ እየሱስ መንፈስ በሁላችን ይደር ተባረኪ
@alemayehuaschalew11
@alemayehuaschalew11 18 күн бұрын
"የማሰተዋል ፈለግ የጥበብ አድራሻ በመፍገምገም ወራት ልብን መመለሻ ባቶነኝ መያዣ ባንተ ባልታተም የነፈሰው ንፋስ ዘበት አልነበረም :: "
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 17 күн бұрын
እህታችን Z ዝማሬ ይጨምርልሽ ዝማሬውን ያጀባቹ ወንድሞቻችን የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ ዘመን ይጨመርላቹ🎉❤🎉❤
@AMEN12728
@AMEN12728 5 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 18 күн бұрын
ፀጋ የበዛልሽ ውድ እህታችን በማስተዋል የጌታን ክብር የሚያንፀባርቅ መዝሙርነው። ዘመንሽ በመዘመዘር በቤቱ በክብር ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 18 күн бұрын
አሜንንን🥺 ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን🙏 ዘመናይ ዘመንሽ ይባረክ❤
@EyuelMaru
@EyuelMaru 15 күн бұрын
Tebarki zedyyyyy
@adanemedhin1510
@adanemedhin1510 18 күн бұрын
አሜን ዘሙ ጌታ ፀጋውን ያብዘልሽ አንችን ለኛ እግ/ር ስለሰጠ ይመስገን
@meseretgoshu7201
@meseretgoshu7201 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የታድገን ስሙ ይባረክ እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ❤ ፀጋው ይብዛልሽ
@CherinatLemma
@CherinatLemma 15 күн бұрын
Ameeeeeeeeeeen thank you hollysprit 🎉❤️God bless you zemanay 👏👏
@mala4122
@mala4122 18 күн бұрын
አሜን ❤❤መንፈስ ቅዱሰ የነፍሴ የልቤ አትመኸኝ ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘🙏
@ermiasdeneke5535
@ermiasdeneke5535 12 күн бұрын
Amen
@eskedarzergaw2494
@eskedarzergaw2494 18 күн бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ አትመኸኝ ፅድቅ ነዉ ማህተሜ❤❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ የምወድሽ🙏
@meshaayano4859
@meshaayano4859 18 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ተባረኪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ያለም ልማው❤❤❤❤
@EYESUS46
@EYESUS46 18 күн бұрын
Zedyeeee tebarek ❤️🥰🥰🥰 በጣም ጌታ እየረዳሺ ነው .....ለበረከት ሁኝ 3 ቴ new yesemahut gn አልጠገብኩም ..... እንወሻለን ❤❤❤❤❤
@burkiabrhamabrham1862
@burkiabrhamabrham1862 10 күн бұрын
Amen❤❤❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 17 күн бұрын
❤❤❤ የኔ ተወዳጅ ዜድዬ ጌታ በሰጠሽ ፀጋ የምታገለግይን እንዲሁ እንደ ተገዛሽለት እንደ ዘመርሽለት ዘመንሽ ይለቅ ስለ አንች ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አደርግሻለሁ
@danibo5810
@danibo5810 16 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@user-sc9ql8gh3v
@user-sc9ql8gh3v 18 күн бұрын
mnale wey pente wey orthodox btonu😮
@beletechtesfai1802
@beletechtesfai1802 14 күн бұрын
ዘሚየ እህቴ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ
@beletepetroskurubo704
@beletepetroskurubo704 16 күн бұрын
Wow, Hallelujah Holy Spirit, our seal of Righteousness. Please, who can tell me the meaning of "ማህያዊ?" With Love.
@betelhemghiwot3211
@betelhemghiwot3211 18 күн бұрын
አዎ አግኝተኸኝ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ ❤❤❤
@aschetube422
@aschetube422 16 күн бұрын
ዜድ ተባረኪልን ❤❤ በረከታችን ነሽ🙏😍🙏😍
@kalkidandeneke1253
@kalkidandeneke1253 18 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 berchiln z'ye❤❤❤❤ መንፈስቅዱስ የነፍሴ የልቤ🥰
@semegneguse883
@semegneguse883 17 күн бұрын
ተባረኪ ዜድዬ
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 18 күн бұрын
ተባረኪ ዘመን፥ በረከታችን ነሽ እግዚኣብሄር እንተዘምሪለት ሁሉ ያከናውንልሽ፡ bless u❤
@KalKidan-xb9oh
@KalKidan-xb9oh 18 күн бұрын
Tebateki zed tsegawu yebzalish ❤❤
@YonasAseffa-yd7vk
@YonasAseffa-yd7vk 16 күн бұрын
egziabher yikr yibelachu
@user-kx1tm7tb2m
@user-kx1tm7tb2m 17 күн бұрын
የተባረክሽ እህታችን እኳን ጌታ እረዳሽ
@tigistbalango9504
@tigistbalango9504 18 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉yemgerm dinq zmare new anchem mzqagnochm geta yibarkachu esyii
@user-ll4zt9rn1q
@user-ll4zt9rn1q 18 күн бұрын
የኔ ብርቱ ዜድየ የተወደድሽ ይብዛልሽ አሁንም❤❤
@amelmalmessele7064
@amelmalmessele7064 18 күн бұрын
እጅግ የሚባርክ መዝሙር ተባረኪ እህታችን የጌታ ፀጋ በላይ በላዩ ይጨመርልሽ
@merontefera8566
@merontefera8566 18 күн бұрын
ፀጋ የሞላብሽ
@merontefera8566
@merontefera8566 18 күн бұрын
ማሕያዊ መንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይብዛልሽ
@Hiyawantube
@Hiyawantube 16 күн бұрын
አሜንንንንንንንን ተባረኪ ዘመናይ እህታችን
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 18 күн бұрын
አሜን ተባረክ ዘመንዬ❤❤❤ፀጋ ይብዝልሻ ❤❤ተባረክ❤❤❤
@Robialem
@Robialem 18 күн бұрын
ዘሙዬ የኔ ብርክት እህት ተባረኪልኝ
@EmebetAssefa-by3nf
@EmebetAssefa-by3nf 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarki
@user-qo9km8wq7s
@user-qo9km8wq7s 18 күн бұрын
የኔ ዉድ እህቴ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልሽ ስላቺ ጌታይባረክ። ✝️👏❤️❤️
@Lidmes93
@Lidmes93 17 күн бұрын
Our blessed sister, let his grace sustain you❤❤❤
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 18 күн бұрын
Amen zedyee slanchi geta yibarek ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 18 күн бұрын
𝕫 ብርክ በይ የኔ እህት ፀጋ ይጨመርልሽ❤❤❤❤❤
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 17 күн бұрын
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🙏🥰
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 17 күн бұрын
Esy egzihber yimesgen ..tsegaw yibzalash
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 18 күн бұрын
አሜንንንንንንን😢❤ፀጋ ይብዛልሽ zemumy SiS❤😊❤
@KiyaJesus1
@KiyaJesus1 17 күн бұрын
Zድዬ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤
@fourplus5604
@fourplus5604 18 күн бұрын
Ameeeeeen. Ameeeeen. Ameeeeeeen. Egzabher. Tsag yibazalishi tabarki❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi6uf2ms5s
@user-gi6uf2ms5s 18 күн бұрын
❤❤❤❤ yn zedye yemewedesh hule be zemare metaresereshen tebarekileng ❤❤❤
@solomonamante9644
@solomonamante9644 18 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 tsega menfes kidus yebzalesh
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 18 күн бұрын
Tebarekilin ❤❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vw1xv9xz1r
@user-vw1xv9xz1r 18 күн бұрын
❤❤ amen menfase kiduse yenafesa yelba ❤❤ zedi tabrki tsegawe yezalshe
@fitsummahari5662
@fitsummahari5662 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@tamiratnasir4217
@tamiratnasir4217 18 күн бұрын
ዜድዬ ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይብዛልሽ
@eyoueltesfaye4728
@eyoueltesfaye4728 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EyuelMaru
@EyuelMaru 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@metizawde7557
@metizawde7557 18 күн бұрын
Amen amen 🙏 bless you my dear ❤
@user-yx1zk7vo4s
@user-yx1zk7vo4s 18 күн бұрын
ታላቅየው ተባረኪልኝ❤🙏
@user-zn3dl3qz5k
@user-zn3dl3qz5k 17 күн бұрын
AMEN Eebbifami🥰
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ
@wudelove2616
@wudelove2616 18 күн бұрын
አሜን
@user-nh5rm3iv3x
@user-nh5rm3iv3x 18 күн бұрын
Zedyyyy. Tebareki
@abeltedla8232
@abeltedla8232 18 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤
@abrehettewelde3502
@abrehettewelde3502 18 күн бұрын
Tebareki🙏🙏🙏
@AsaantiiTaammiruu
@AsaantiiTaammiruu 18 күн бұрын
God bless you my sister 🙏 ❤
@Benjo_12345
@Benjo_12345 18 күн бұрын
Amen 🙏 ❤❤❤
@YashegatYash
@YashegatYash 18 күн бұрын
የኔውድ እህት የአባቴልጅ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ የተወደድሽ
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 18 күн бұрын
Blessed...
@akberethaile9072
@akberethaile9072 17 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@alemayehuabebe1465
@alemayehuabebe1465 18 күн бұрын
AMEN
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 18 күн бұрын
ድንግል ማርያም እግዚአብሄር ወልድ አንፅቶታል አማላጃችን አትሳደቡብን ሌላዉ ላክ አርጌሻለሁ ዜድ
@zemaritzemenaygosayeofficial
@zemaritzemenaygosayeofficial 18 күн бұрын
ድንግል ማርያምን ስንሳደብ ሰምተኸን ታውቃለህ ?
@TediiYilmaa
@TediiYilmaa 18 күн бұрын
🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hopeyohanes
@hopeyohanes 18 күн бұрын
❤❤❤
@YashegatYash
@YashegatYash 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Melkam4515
@Melkam4515 18 күн бұрын
❤❤❤😍😍🙏🙏🙏🙏
@tsegayehailemariam444
@tsegayehailemariam444 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 16 күн бұрын
"Mahyewi" trgumu mn malet nw?
@zemaritzemenaygosayeofficial
@zemaritzemenaygosayeofficial 12 күн бұрын
እሰግድ ለከ ክርስቶስ ምስለ አቡከ ኄር ሰማያዊ ወመንፈስከ ቅዱስ ማህየዊ ይለዋል መፅሐፍ። ማህየዊ ህያው፣ ቸር፣ ሩህሩህ ነው። እነዚህ ሁሉ የስላሴ ባህርያት ናቸው፣ በባህርይ አንድ ነውና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ብንጠቅሳቸው ልክ ነን። መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ህያው ሆኖ የሚሰራ፣ አብሮን የሚቃትት አዛኝ፣ በርህራሄ የሚመራን መንፈስ ነው። ለዚህ ነው በዋነኝነት ማህየዊ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠቀሰው።
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 11 күн бұрын
@@zemaritzemenaygosayeofficial አሜን። ተባረኪ ❤❤❤።
@getchenhoyena7513
@getchenhoyena7513 2 күн бұрын
ስለመልሱ ተባረኪ ዘመናይዬ የኔም ጥያቄ ነበር አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ በ ኢየሱስ ❤❤❤
@Yjk584
@Yjk584 15 күн бұрын
Yechi Lij orthodox tehonalech temlesalech y getta menfes negrognal
@getchenhoyena7513
@getchenhoyena7513 2 күн бұрын
አይ ተሳስተሀል የ ተክልዬወይ የአርሴማ ብትል ያምርብሃል
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 18 күн бұрын
𝕄𝔼ℕ𝔽𝔼𝕊 𝕢𝕕𝕦𝕤 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FiraolKidane
@FiraolKidane 15 күн бұрын
Can we get the lyrics???????
@zemaritzemenaygosayeofficial
@zemaritzemenaygosayeofficial 12 күн бұрын
ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ F መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ አትመኸኝ ጽድቅ ነው ማህተሜ ማልቀሻ ትከሻ መከተቻ እቅፌ ስዝል ዞሮ መግብያ ከንፌ ከንፌ መቃተትህ እንጂ መጠንቀቅህ ለኔ በሙላት ሚያኖረኝ እኔማ በምኔ ኦ.እኔማ በምኔ ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ አትመኸኝ ጽድቅ ነው ማህተሜ የተጠመኩብህ ዳግመኛ ልደቴ ጅማት አጥንቶቼን ያፀናህ ብርታቴ የድካም አልጋዬን ጥዬ ምቦርቀው በልቤ መቅረዝ ላይ ብርሃንህ አርፎ ነው ኦ.ኃይልህ አግኝቶኝ ነው ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ተከብቤ አይዝልብኝ አይደነግጥ ልቤ መዘባበት ሲሆን ተላልፎ መሰጠት ሲላላ ጉልበቴ በወንጌል አቀበት ምን እንደምናገር ሸንጎ ፊት ሲጨንቀኝ በስልጣን ተናገርክ አንደበቴ ሆንከኝ ኦ.ከከንቱ ታደከኝ ኦ ማህየዊ ኦ ማህየዊ ሰማያዊ መንፈስ ቅዱስ የነፍሴ የልቤ የህይወት ምንጭ የደስታ መክብቤ የማስተዋል ፈለግ የጥበብ አድራሻ በመፍገምገም ወራት ልብን መመለሻ ባትሆነኝ መያዣ ባንተ ባልታተም የነፈሰው ነፋስ ዘበት አልነበረም ኦ.ላክብርህ ዘላለም
@FiraolKidane
@FiraolKidane 12 күн бұрын
@@zemaritzemenaygosayeofficial Thank you dear
@ethionutrition4189
@ethionutrition4189 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@merontefera8566
@merontefera8566 18 күн бұрын
ፀጋ የሞላብሽ
@user-nh5rm3iv3x
@user-nh5rm3iv3x 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ls_Christian
@user-ls_Christian 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@habtamutesfaye-gg8gs
@habtamutesfaye-gg8gs 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eyuelkasahun7946
@eyuelkasahun7946 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@merontefera8566
@merontefera8566 18 күн бұрын
ፀጋ የሞላብሽ
@simretamare2435
@simretamare2435 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gechteshome5688
@gechteshome5688 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MatiwosSeyfe
@MatiwosSeyfe 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@merkebualemayehu1303
@merkebualemayehu1303 18 күн бұрын
❤❤❤❤
ያለኝ ኢየሱስ ነው
1:17:49
Zemarit Zemenay Gosaye
Рет қаралды 118 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 9 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Yikirta
8:14
Zemarit Bezawork Asfaw - Topic
Рет қаралды 87 М.
Sent Gize Redahgne
11:48
Zemarit Zemenay Gosaye - Topic
Рет қаралды 1,4 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
እንባ ነው መባዬ Zemarit Zemenay Gosaye#ዘመናይ ጎሳዬ
11:05
Zemarit Zemenay Gosaye
Рет қаралды 23 М.
Semeh Semen
7:01
Zemarit Tirhas
Рет қаралды 92 М.