No video

//አዲስ ምዕራፍ // "በ1200 ብር 7 ቤተሰብ አስተዳድራለሁ..." ጠንካራዋ ጥሩንባ ነፊ ሴት //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 48,241

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0919 882640 አለም ሹሜ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000085379031
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 91
@MuzemilTemam-tz9bq
@MuzemilTemam-tz9bq Ай бұрын
ኢቢስ እባካቹ በድንብ እድትረዳ የህክምናው ነገር ውጭም ሄዳ ቢሁን ምትታክምበት ነገር ለቡዙሀን ቀላል ነው
@sinafekishseyoum4338
@sinafekishseyoum4338 Ай бұрын
Betikikil demo endet active endehonech
@sinafekishseyoum4338
@sinafekishseyoum4338 Ай бұрын
Egzabher yirdash yene enat jegna nesh anchi kal yelegnim
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Ай бұрын
እቺ ልጅ ታያላችሁ አድጋ ድና ለብዙዎች ትተርፋለች ጌታ መልካም ነው
@user-de9ig3cr6t
@user-de9ig3cr6t Ай бұрын
የምወደው ፕሮግራም ቢኖር አዲስ ምራፋ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
የእኔ እናት😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳሽ ድክመትሽን ይቁጠርልሽ😢😢😢😢😢
@MariyamRaihana-p5f
@MariyamRaihana-p5f Ай бұрын
ለሊጅቱ ህኪምና እባካቹህ
@nalaals6496
@nalaals6496 Ай бұрын
አባቴ መዳንያለም ምረቱን ያውርድልሽ😢😢😢😢
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን ጀግና እናት ናት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ዓለም ጀግና ሴት ብርቱ እናት በበኩሌ ተገርሜአለሁ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Ай бұрын
ለመልካምነታችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ፊታቸው ላይ የምትለቀልቁትን ቀለም ብታስቀሩት ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
ወ/ሮ አለም ጀግና ነሽ ልጅቱ ደግሞ የኔ ቆንጆ ስታምር እግዚአብሔር ይማርልሽ ! ebs እናመሰግናለን 🙏
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት በእዉነት ልብ ይስብራል የኔ እናት እኔ ምንም የምለው የለኝም እናት ፈጣሪ ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Ай бұрын
ጌ--ታ ሆ----ይ!!!!!ድረስላት አባቴ ለኔየደረስክልኝ ራራላቸው ክብርህን ግለጥ
@masetewal6914
@masetewal6914 Ай бұрын
😭እግዚአብሔር ይማርሽ እናት እፍፍፍ 😔😔😢
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬ🙏
@user-qo7kt3pw1c
@user-qo7kt3pw1c Ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ናት uffff 😢
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Ай бұрын
እስኪ የኢቢኢስ ተምልካቾች እኔም የስደት እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ በማርያም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ቃልየለኝየእውነትጀግናሴት አላህ ይጨምርልሽ
@belayneshanteneh5637
@belayneshanteneh5637 Ай бұрын
Jegna inat❤❤❤❤❤
@semirahassen5841
@semirahassen5841 Ай бұрын
ያአላሕወላየደግነትጥግየናትነትተምሳሌት አላሕሙሉአፈያያድርጋትያረብ
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 29 күн бұрын
እሩጣ ያልጠገበች አበባ በቤት ስትዉል ማየት ያማል😭😭 ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጥልን እያልኩ ስለህክምናዋ ደጋግ የህክምና ባለቤቶችን ብታጠያይቁላት እመቤቴ ትማርሽ የኔ ቆንጆ እናት እናት እናት ዋጋ አነሳት ዛሬ የወለዱትን ማኖር ባቃተበት ግዜ አንቺ ጠንካራ እናት ግን ለኛ ትልቅ ተምሳሌት ነሽ ክበሪልኝ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@winniembha9709
@winniembha9709 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርካችሁ ebs ❤️❤️❤️❤️
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 28 күн бұрын
አላህ ጤናዋን ሰቷት በምትችለው ውለታሽን የምትመልስ ያርጋት ኢን ሻ አላህ በጣም ጠንካራ እና ደግ ሰው ነሽ
@MariyamRaihana-p5f
@MariyamRaihana-p5f Ай бұрын
ኢብስ እናመሰግናለን
@bipbip941
@bipbip941 Ай бұрын
ወላሂ በዚህ ችግርሽ ላይ የራስሽ ያልሆነችን ልጂ ማሳደግ ጀግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እች ልጂ ወደፊት ስምሽን ታስጠራለች አብሽሪ የኔ እናት አች ጀግና ሴት ነሽ እናትየዋ ግን የስራዋን ፈጣሪ ይስጣት😢
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh Ай бұрын
ኤቢየሶች ተባረኩ በተረፈ እህቴ አለም በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ከነልጆችሽ ተባረኪ ደግሞ ቆንጅዬ ልጅ እግዛብሔር በፈውሱ ያስባት አይዞሽ
@mustekudir-nk5sc
@mustekudir-nk5sc Ай бұрын
ጀግና እናት ናት
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g Ай бұрын
የእናት እህት እናትን ትተካለች እሚባለውን ባንች አይተናል. አላህ አፊያዋን ይመልስልሽ ያረብ
@BerhanAshinekebede
@BerhanAshinekebede Ай бұрын
እግዚአብሔርይፈውስልሽድካምሽንይቁጠርልሽ
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 Ай бұрын
አይዞሽ እማ
@nmha4141
@nmha4141 Ай бұрын
ኢቤስ ተባርኩ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ጀግና እናት በልጆችሽ ተደሰች
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v Ай бұрын
ለምድነውላይክ የማታረጉት ምነልባት ለሴትዮዋ ይጠቅማት ይሁናል በደንብ ሰው ጋር ይደርሳል🙏🙏🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
😢የኔ ቆንጆ ስታምር
@Medijayjay
@Medijayjay Ай бұрын
ብር ኖሮት አንቺን የማይረዳ ካለ ንፉግ ነው ጀግና ❤
@Fikiet
@Fikiet Ай бұрын
ያሣዝናል፡ወይኔ
@Fatuma-eg8sg
@Fatuma-eg8sg 23 күн бұрын
ወላሂ ቃላትየለኝም ምርጥእናትነሽእደሜናጢናአብዝቶይሥጥሽ የኔቆጆስታምር ጠናሽንይመልስልሽአላህየ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ኢቢኤች ተባረኩ
@mierafteshager10
@mierafteshager10 Ай бұрын
እሩህሩህ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
የኔእናትአላህያሺርሺ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Ай бұрын
ኢቢኤሶች ትለያላቹ ፈጣሪ ይጨምርላቹ
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic Ай бұрын
አረ ህክምናው ማሸኑ ብቻውን ምን ያረግላታል ገዘብ ከለለ
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
ልጅቱ ስታምር የኔ ቆጆ አላህ ያሻርሽ 😢😢😢💔💔
@hasnag3161
@hasnag3161 Ай бұрын
የኔ መልካም እናት አላህ ያድንልሽ
@MerryDanedena
@MerryDanedena Ай бұрын
Yene enati ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 Ай бұрын
Mother always important to children of life❤❤❤
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
በአላህእክምናትታከም
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
Egzabher kenanet gaer yehu geta melkem new ebs tebarku
@user-jk8vo5ce5p
@user-jk8vo5ce5p Ай бұрын
ፈጣሪ የሽራት
@user-jl7tl7oe1d
@user-jl7tl7oe1d Ай бұрын
Fexary yimaratt❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
Melkem enet tebarki
@Zenebech-bd4fb
@Zenebech-bd4fb Ай бұрын
ፅበል
@user-ux8vc6ye2l
@user-ux8vc6ye2l 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@MuzemilTemam-tz9bq
@MuzemilTemam-tz9bq Ай бұрын
ሰው ይረዳታል ግን ለህክምና የሚሁን ድጋሚ ቼክ አድርጋት እሳ ብሮሰሶ አታቀውም ለፈጣሪ ብላቹ
@yeshiderwaro789
@yeshiderwaro789 Ай бұрын
Ufff💔💔😭😭😭😭
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
❤❤❤ Egzhabhir yemarat
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Ай бұрын
This kids in Provence. i think they abuse her because nerves can not damage her legs like infection or she burns accidentally or something else 🤔 investigation yasefelegeual poor kid my heart 💔
@Belaydejen
@Belaydejen Ай бұрын
Yeene jagina enat🎉🎉🎉🎉🎉
@RabiyaMohamd-rg3js
@RabiyaMohamd-rg3js 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nafishabdo380
@nafishabdo380 Ай бұрын
❤❤😢😢
@user-nd7wv5pc3l
@user-nd7wv5pc3l Ай бұрын
Hulum bitebaber yet yderes neber and sew 10 birr biset lebzuoch endersalen
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 27 күн бұрын
❤❤❤🎉
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ebas ጨምሮ ዪስጣችሁ
@anisamitiku4676
@anisamitiku4676 Ай бұрын
Yaa allhaa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 allhammdullii yaa rabbii
@user-bj1my3ft3u
@user-bj1my3ft3u Ай бұрын
Ewenet ewenet mekeds hekmena kagegnech tedenalech fetari yederes
@MariyamRaihana-p5f
@MariyamRaihana-p5f Ай бұрын
24:50
@alemtegegne6402
@alemtegegne6402 Ай бұрын
Woyena. Yna. Enate. Fetarye, tedesetesh. Minayesh. Yhune😢😢😢😢😢😢
@Tsehay-zu9fx
@Tsehay-zu9fx Ай бұрын
Jegna inati nacho
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢uuufiii
@weto3354
@weto3354 Ай бұрын
😍😍😍☑
@Sewnet-b5o
@Sewnet-b5o Ай бұрын
EgeZabhryscahu 8:26 😢😢 8:34
@CamilaAa-ks5wz
@CamilaAa-ks5wz Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@CamilaAa-ks5wz
@CamilaAa-ks5wz Ай бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🌾🌾🌾🌾🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-qw2qf4zj5h
@user-qw2qf4zj5h Ай бұрын
አለም ከዚህ ቀደም በetv ቅዳሜ የሰፈር ሰው ላይ ቀርባ ዊልቸር እና ብዙ ድጋፍ ወስዳ አልነበረም እንዴ ታዲያ የት ሄደ?
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Ай бұрын
Are u sure?when was that?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ተሰብሮ ሊሆን ይችላል ዊልቸሩ እንኳን በእጅ የተሰራ እኛም ትናንት እና ዛሬ አንድ አይደለንም ፋቱማ እንደዚህ ብለሽ ሊረዷት የሚፈልጉ ሰዎች እጃቸውን እንዲያጥፉ ባታደርጊ የተረዳችውም ካለ ተቀማጭ አይደለም ሲጠቀሙበት ያልቃል
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
መቼም ሰው ምቀኛ ነው እንዲ እያየሻት አፈር መሰላ ብትረዳሰ በዛሬ ኑሮ በፊት ተረድታለሸ ብለሸ ለማቃጠር መሮጥሸ ያሳዝናል ለዛውም የሰው ልጅ እያሳደጉ ጤነኛም ማሰደግ በከበደበት ሰዕት አይባልም ብትረዳምም
@tigis5540
@tigis5540 Ай бұрын
Min aynet tiyake new wheelchair zelalem yikoyal dedeb
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Ай бұрын
@@saraamagreedavid6763 በጣም ይገርማል። ዉልቼር ዘላለም የምጠቀሙበት አይደለም። እዉነት ነዉ ይሰበራ። ሌላዉ ለሚረዳት ምቀኝነት ነዉ። አመሰግናለሁ ለመልካም መልስ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 164 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН