/አዲስ ምዕራፍ/"ልጆቼ አንድም ቀን እንኳን ከሰው ጋር ተቀላቅለው አያውቁም"/እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 334,995

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት ለምትፈልጉ
0931306679 ሽዋዬ ግርማ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100007476906

Пікірлер: 1 000
@user-ji9lg7zu2d
@user-ji9lg7zu2d 2 жыл бұрын
ያአላህ ይችን እናት ያየ እናት የሆነ ከነሙሉ ጤናቸው ልጅ ያላችሁ ጌታችሁን አመስግኑ የኔ እናት አላህ ለልጆችሽ ሙሉ ጤናችውን ይመልስላችሁ
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
እንደመር በቅንነት
@rabyamar7366
@rabyamar7366 2 жыл бұрын
እባካቹ እነሱ የተቸገሩት ቤት ነው እንደምንም ቀበሌ አናግራቹ ቤት እንዲያገኙ ብታደርጉ ባዶ መሬት እንኳን ቢሆን እኛ ተባብረን እናሰራለን😭😭😭አላህ ጤናቹን ይመልስላቹ እኛም ጤናችን ሙሉ ያርግልን
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
ልጆቹ ትንሽ ቴራፒ ነው ሚያስፈልጋችው ያወራሉ የተረጋጉ ናቸው እናግዛቸው 😭😭😭😭
@mamithefirsttube6964
@mamithefirsttube6964 2 жыл бұрын
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ የምጨርሰው ፕሮግራም ነው ኢቢኤሶች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 😭😭😭
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 жыл бұрын
እራሴን. ይመኛል. ይህን. ፒሮግራም. ስከታተል
@mhagame1217
@mhagame1217 2 жыл бұрын
best
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@fatemahmohamed2233 አላህ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
አይእዱኒያ በዚህ ድህነት ውስጥ ሁነን በዘረኝ ነት እንባላለን የኔውብ ልጆሽንም አላህ አፊያቸውን ይመልስልሽ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
ሳህ ወሏሂ ሂወት እንድህ ናት
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 2 жыл бұрын
Ewnet new 🤦‍♀️
@MiMi-lx8pi
@MiMi-lx8pi 2 жыл бұрын
Sebele wesjaciwu
@meidnaseidethiopia6989
@meidnaseidethiopia6989 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
እስት በአለም ላይ የምትገኙ ዉድ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ፈጣሪ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ ጤነኛ ልጅ ልጅ አማረኝ 😭😭🤲🤲
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
Abshrie Allah Tenegna Lij Yestesh
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 2 жыл бұрын
አሏህ ሷልህ ሀፈዝ የሆና ልጂ ይራዝቅሽ የኔ እህት ዱዓ አድርግ በደብ ኢንሻአላህ አሏህ ይሰማሻል ለነብዩ ዘካርያ የረዘቀ አሏህ ለአንቺም ይስጥሽ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ አላህ መታመታዉን ይወፍቅሺ አብሺር ታገሺ
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥሺ ያረብ ቤተሰብ የሚጠቅም አገር የሚጠቅም ሰው አክባሪ ያረብ ይወፋቅሺ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
ህይወትን በሰዎች ላይ አድሮ የሚቀይረው መድሀኒአለም ይመስገን
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
እንደመር ውዴ በቅንነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
Amen
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ኑሮዎን ነዉ ሚመስለዉ ለካ አይ ድህነት አፈራባቱ ይብላና የኔ ቆንጆች😭😭
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 жыл бұрын
እግዝያብሄረ ይጎብኛቹ
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
እንደመር ውዴ በቅንነት
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😭😭😭
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኸረ እነሲህ የሚያምሩ ልጆች ጤነኞች ናቸው ኸረ ወገን ተባብረን ልጆቹ እክምና ወይም ልጆቹ በምን አይነት መንገድ ትምህርት ሊረዱ ሊገባቸው ይችላሉ የሚለውን ጥናት አድርገን በሚወዱት ነገር ማስተማር ይቻላል በእርግጠኝነት እንዚህ ልጆች የሚስተካከሉ ናቸው መቼም እኛ ሀገር ስናወራ ጥንቃቄ የለም ጤነኛውንም እናሳብዳለን ልጆቹ ፊት አይምሮ የሚጎዳ እየተናገርን እንዴት ይዳኑ ።
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
እውነት ነው👌👌👍ጌታ ይድረስላቸው
@mekdesmekdes5256
@mekdesmekdes5256 2 жыл бұрын
ትክክል
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ህይወት እንድህ ናት እመብርሀን ታሪክ ቀያሪ ነች ታሪካችሁ ይቀየር ማማዬ ልጅችሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ ለሱ ምንም አይሳነው 🤲🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት እውነት ነው የሚሳነው ነገር የለም ፈጣሪ "እመብርሀን" ግን የኔ እናት እሷ ምንም ማድረግ አትችልም እሷም የምትጠቁመን ሁሉን ማድረግ የሚችለው ልጄ ነው የምትለው ታሪክ ቀያሪ ሆና አንድም በታላቁ መፅሀፍ አላነበብንም ልጇ ግን ብዙ ታሪክ ሰርቷል የብዙዎችንም ታሪክ ተቀይሯል ፊታችንን ልባችንን ወደ እርሱ ወደልጇ፣ወደእየሱስ ብቻ እናድርግ እርሷም "የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ " ብላናለች እመብርሀን ወደእውነተኛው መንገድ መርታናለች እንጂ እሷ መንገድ አይደለችም
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
እንደመር ውዴ በቅንነት
@feti8209
@feti8209 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ቤቱ ከታደሱ የቤት ክራይ ጨምሩ ይላቸዋል ሰዉ ጅብ ሁነዋል የቀበሌ ቤት ቢያገኙ ጡሩ ነበር😭😭😭
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
ትክክል
@ninu12366
@ninu12366 2 жыл бұрын
ewnet bleshal demo ye kray ye megb yelbshachew ye hulu keyet ymta yemtseraw yehe hulu yshefnal ?
@astewayamsalu976
@astewayamsalu976 2 жыл бұрын
መልካም ነገር እደጀመራችሁ ቤቱኮ ተከራይተዉነዉ አሁን የሰዉን ቤት ማደስ ስ ሳይሆን ቃልዬ ቀበሌ እዲሰጣቸዉ ብትገፉበት ስለ ፖሮግራሙ ግን ልብ ነዉ የጠገናችሁት ተባረኩ
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የሰው ቤት ቢታደስላቸው የቀበሌ ቤት ቢሆን ዘላቂ መፍትሔ ይኖረው ነበር
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ እንባሽን የድንግል ማርያም ልጅ ያብስልሽ
@konjit--21
@konjit--21 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ትማርልሽ ልጆችሽን ወደ ፀበል ውሰጃቸው የኔ እናት ይድናሉ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
እቺን ፁፍ እያነበባቹ አንድ ነገር ልናገር ebs ምን መሠላቹ አንድ ፕሮግራም ብትጨምሩ እሱም ከባህር ማዶ የሚል ፕሮግራም ስሩ አብሶ በአረብ አገር ጉዳይ ሂወት ምን እንደሚመስል ኤደዉ የመጡ ብዙ ልጆች አሉ ጥሩ ጎን እንዳለዉ መጥፎ ጎንም አለዉና በስደት እረጅም አመት የኖሩትን ሰዎች እየጋበዛቹ አዲስ ሊሰደደቡ በባህር ሊመጡ የሚያስቡትን ትምህርት እንዲወስዱ ያስተምራል ብይ አስባለዉና በዚሂ ጉዳይ ላይ አስቡበት አሳቤን የሚስማማ ካለ 👍👍👍ያድርግ እኛንም አስታዉሱን በተረፈ አድስ ምራፍም ጥሩ በጉጉት የምጠብቀዉ ነዉ በርቱልን ebs እናመሰግናለን ለምታደርጉት ሁሉ
@amineam3568
@amineam3568 2 жыл бұрын
ልክነሽእህትይሄን ፕሮግራም ምወድህነው
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
ትክክል
@salamerbeto4639
@salamerbeto4639 2 жыл бұрын
በአውነት የዘራቹት ሁሉ የበቀልላቹ ጌታ ዘመናቹን ያለመልም ተባረኩ አትጡ አድሜ አና ጤና ይስጣቹ
@habeshatubeone17
@habeshatubeone17 2 жыл бұрын
ፀበል ብትጠመቁ እውነት ትድናላችሁ በእውነት ነው ምላሽ ፀበል ይዘሻቸው ሂጂ
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 2 жыл бұрын
Ebs የምትሰሩ ሁላቹም ፍጣሪ ይባርካቹ 😭😭🥰
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭💔💔
@zj2164
@zj2164 2 жыл бұрын
I couldn't stops crying. 😭🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለምታደርጉ መልካም ነገር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ማታ ለቅሶ ብሆን ጠዋት ደስታ ይሆናል ። የአገልጋይ ቤት እንድህ ስሆን ማየት ልብ ይሰብራል ። ቤተክርስቲያን በብዙ ሰዎች ሕይወት ሆነ በአገሪቱ ጉዳይ ተጠያቂ እንዳትሆን እፈራለሁ ። አገልግሎት በመድረክ ብቻ ሳይሆን እንዲህ በጓዳቸው ለምሰቃዩትን ወገኖች መድረስ ነው ። የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆይ ንቃ፣🙏😭
@user-wq6ci3lg7l
@user-wq6ci3lg7l 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናችሁ ይመልስላችሁ አላህ ያማረ ኑሮ ያሳምርላችሁ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ አግኝቶ ተማጣት አላህ ይጠብቀን እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያን በፀሎት አስብኝ 😭😭 ቤተሠቦቸ ተተበታተኑ 3 አመታቸዉ እሥኪ እርቅ ያወርድልሽ በሉኝ ሀገሬን ጠላሁ በዚህ ምክናየት ላብድ ነዉ 😭😭😭
@yifdthbuife8io853
@yifdthbuife8io853 2 жыл бұрын
Ayzos tankra hog e/z yerdasal
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላህኽይር ይሻልሽማማ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 жыл бұрын
Min,honew,new
@marafantahun2340
@marafantahun2340 2 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ ሁሌ ዱዋ አድርጊ ፈጣሪ ሰላሙን ይስጥልሽ
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FIJourney2022
@FIJourney2022 2 жыл бұрын
This is really heartbreaking 💔. I know what she is going through, I have a son with autism. I want to help her. EBS, please set up GoFundMe for her. I’m sure many people will donate. Please do it as soon as possible. PLEASE. We have to help!!!
@melatyemane6269
@melatyemane6269 2 жыл бұрын
They have given her account number, you can donate through that 🙏🏽
@user-jh8pe9vq9u
@user-jh8pe9vq9u 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት ስት ጀግና እናት አሉ የኔም እናት ገና በወጣትነት ነበር አባቴ 5 ልጅ እርግፍ አድርጎ በድገት የሞተው ግን እናቴ በሰአቱ 30 አመት እኳ አይሞላትም እራስ በራስ ስለምትወልድ እጅ ግን 5ልጅ አከባክባ አስተምራ ስብስብ አርጋ 14 አመት ተኮርትማ አሳድጋ ዛሬ ላይ ሁላችንም አርገን እራሳችንን ችለን እንኖራለን እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናት አባት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነዉ እና የድንግል ልጅ ታሪካቹሁን ይቀይረዉ !
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ማጣት ከባድ ነው የልጆቹን ጠንነት ፈጣር ይመልስልሽ🙏😭 ለፈጣር ሚሳነው ነገር የለምና 🙏😢😢
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 አደረኩሽ እማ እነንም አድርግኝ😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
እንደመር ውዴ
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 እንደመር ውዴ በቅንነት
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
መቶብርም ሳሙና የገዛ ነበረ አካውንቷን አብራችሁ ብለጥፉት ምነበረበት እፍ የቤቱን ነገርስ እግዚአብሔር ይሁናት
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 2 жыл бұрын
ተለጥፏል
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c 2 жыл бұрын
አለ መጨረሻ ላይ ለጥፈዋል ስልክና አካውንት
@tzazudegu5506
@tzazudegu5506 2 жыл бұрын
ፓለቲከኞች እሰኪ ይህንን ኘሮግራም ተከታተሉ በጭንቅላታችሁ የምታሰቡ ከሆነ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 жыл бұрын
Betam egnma ers bers man yablun enji ensu lexury life eynoru
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 жыл бұрын
እኔ ለስፍስፍልሽ የኔ እናት ምህረቱን ይላክልሽ ለልጆችሽ ላንችም መድኃኒያለም አይዞሽ ጉበዝ እናት ነሽ የእናት ውለታዋ ምን ይሆን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይጥሽ
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p 2 жыл бұрын
አይ. እናትነት. ውለታሽ. በምን ይተካል. አሏህ. ቀር ዘመንሽን. የደስታ ያድሮግልሽ. ከነልጆችሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ የኔ መድኃንያለም ለቅሷችን በዛብን 😢😢😢እምነትሽ ባይሆንም እባክሽ ስለ መድኃንያለም ፀበል አስጠምቂያቸው 😢🙏🏿ይሄ የዛር መንፈስ ነው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እግዚኦ 😢😢
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ጼንጤ ናቸው ወይ አባ ግርማ ፀበል ብታስጠምቃቸው ጥሩ ነበር
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
የግል ቤት እንዲኖራት ተመኝቼ ነበር ግን ለህዝብ ጆሮ ከደረሰ አላህ ይሰጣተል
@salamsalam2945
@salamsalam2945 2 жыл бұрын
እመኑኝ ፀበል ተጠመቁ ትድናላችሁ እመብርሀንን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
ጤነኛ ልጆች ይዘን እንኳን ስንቶቻችን የምንነጫነጨው እና እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ. እግዚአብሔር ይማርልሽ እናት
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
የእናት እንባ ማየት በጣም የማል ልጆችሸን እግዝያብሔረ ከእረኩሰ መንፈሰ ይፈዉሳቼ የአለም መዳንት መዳንያለም ይረዳሸ እቤሰ እግዝያብሔረ ይሰጣቹሁ 😭
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
እንደመር ውዴ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔአለም ክብር ምስጋና ይግባው
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ ebs በጣም እናመሰግናለን የእውነት
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
እንደመር ውዴ በቅንነት
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር መከራ ኢቢኤስ በዚ ፕሮግራም ብዙ ወገኖችን እየረዳቹ ነው ልትመሰገኑ እና ብዙዋች ባለሀብት አብሮቹ እንዲቆሙ እማፀናለው የኢትዮጵያ ማጆሪቲው ኑሮይ ይሄ ነው ብዙዋች ቤቱ ይቁጠረው እንጂ ከዚም የባሱ ብዙዋች አሉ ይሄ ቤተሰብ ይሄንን እድል አግኝተው በቲቪ ሰለወጡ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ አዲስ አበባ ላይ መሰረታዊ ችግር መጠለያ (መኖሪያ ቤት ነው) ፈጣሪ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በያለበት በሀገሩ ላይ መሰረታዊ ነገር ተሞልቶለት ያለችግር ያለ እሮሮ እሚኖርበትን ቀን እመኛለው ኢቢኤሶች እናንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ክበሩልኝ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦንም አንድዬ በቸርነቱ ይጠብቅልን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለችግር ያለሰቆቃ እሚኖርበትን ቀን በፈጣሪ ቸርነት ያምጣልን ዋናው እና ትልቁ ነገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰው የሆነን ሰው አያሳጣን ሰውነት ይቀድማል እና ።
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው ወደ ምታምኑበት የእምነት ቦታ ውስዱቸው ፀበልም ብታስጠምቋቸው ጡሩ ነው ችግራቸው ትንሽ ነው እናት ለዘላለም ትኑር ።
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ 😭😭😭 የምትደሠቱበትን ቀን ያቅርብላችሁ ግን ስንቶቻችን ነን ጤነኛ ሆነን ቤተሠቦችን እየተመረርን ያለነዉ 😭😭 አይ እናት
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
የአንዳንድ ስው መከራ ካምሮበላይ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው መፍትሄው እኔ ግን ልጆቹን የህክምና ባለሞያ ቢጉኛችው የተሻለ ጤንነታቸው የሚመለስ ይመስለኛል ዉይምየጤና ተቁም እስጥ ለስልጠና መላክ እደተለመዱው ኤቢሶች ቲሞች ዘመናችሁ ይባረክ
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 жыл бұрын
አይዞሽ እየሱስ መፍቴ አለው
@user-ux8mf2ky9o
@user-ux8mf2ky9o 2 жыл бұрын
ልጆችሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ😭
@tiktokdogs9623
@tiktokdogs9623 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ቁ.1 ቁ.2 እያለች በየከተማው ህንፃ ግንባታ ላይ ነች.....ምእመኖቿን የማታይ እውር ሆናለች ....መዳን ከሌላ ስፍራ ይመጣል.... ላንተና ለቤትህ ግን ወየውላቸው.....i really appreciate ebs tv, what you’ve done’s phenomenal! That’s coming along nicely!!!
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ይፈውስልሽ እህቴ በጣም ከባድ ህይወት ነው የምታሳልፊው እግዚአብሔር ይርዳሽ እባካቹ መልካም ኢትዮጵያዊን እንርዳት🙏🙏🙏
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
ምናለ የቀቤሌ ቤት ለዝች እናት ቢሰጣት ከአንድም ሁለት ልጅ ችግር ያለባቸው መከባከብ እዴት እደሚከብድ እውነት ሴቷን ልጅ አርግዛ ስትመጣ መቀበላ እራሱ ሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ሚሳነ ነገር የለም ታሪካችሁን ይቀይር ለኔ ጀግና እናት ነሽ
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
የአሏህ ስንት ጉድ አለ😭😭😭አይዞሽ የእኔ እናት ነገ አድስ ቀን አለ አሏህ የልጆችሽን ጤና ይመልስልሽ በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ላልቅስ እግዚአብሔር መልካም ነው😭 ebs ስለ መልካምነታችው እግዚአብሔር ዘመናችው ይባርካችው
@sikosilo2323
@sikosilo2323 2 жыл бұрын
እባካቹ ወዴ ፀበል እንድትወስድ ንገሩያት ወዴ መምህር ግርማ ይህዱ እድናሉ
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰጄቸው የኔ እናት ይድናሉ
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 2 жыл бұрын
የተማንሽው ጌታ ተማኝ ነው አይዞሽ ጌታ ይፈውሰል
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
የኔ ንፁሃን 10 አመቴ ነው ትንሹ 9 ብለው ቁጭ የእግዚአብሔር ውብ ስራዎች የ እናንተ አባትና አምላክ የቅዱሳን አምላክ ይባረክ : ህመማቹ በገናናው ስም ይወገላቹ : ፈውስ ይቅረብላቹ : አባት ምህረትህ በነሱላይ ይሁን : እናቱ አይዞሽ ንፁሀን ነው የያዝሽው በደል የሌለባቸው
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s 2 жыл бұрын
ስታሳዝን የኔ እናት ስታምር ደሞ አይ ማጣት ድህነት አይኑ ይጥፋ ፈጣሪ ይድረስልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
አቤት እመብርሀን ይሄንንፕሮግራም አይቼ ሳላልቀስ አድሬ አላቅም እመብርሀን ይጭ ንቅ ደረሻ አዛንቷ የአንድዬ እናትለምኝልን ❤️😭🙏
@genetabate45
@genetabate45 2 жыл бұрын
ኢቢኤሰ አዘጋጆች በጣም ነዉ የማደቃቹህ እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለምታደርጉት ነገር ሁሉ.🙏🙏🙏
@kedestdemeke
@kedestdemeke 2 жыл бұрын
እዳለቀስሁ አለቀ በጌታ እግዚአብሄር ይፈዉስልሺ ልጆችሺን እዉነት ፀጋዉ ይብዛላችሁ😢😢😢
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 жыл бұрын
ከ ኢትዩ 1ኛ ኢቢኤሶች ለዚ ፕሮግራም ለተባበራቹ ሀሉ አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ በጣም በጣም እናመሰግናለን
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 2 жыл бұрын
ስለጤናችን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ሁልጊዜ ስላጣነው ሳይሆን ስለተሰጠን ነገር እናመስግን እግዝአብሔር ሆይ ለነዚህ ህፃናት መዳንን አምጣ
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ኢቢኤሶች ስላማችሁ ይብዛ
@zebibashemsu4806
@zebibashemsu4806 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ይራግልሽ ኡፍ እናት እደዚ ሥተልቅሥ ማየት በጣም ከባድ ነው
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
እባክሽ ፀበል ውሰጃቸው ፕሮቴስታንት ብትሆኝም የእግዚአብሄር ተአምር ይሰራል
@user-vp5pw6kb5u
@user-vp5pw6kb5u 2 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር 😭😭
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
ልጆቹ ትንሽ ነው ችግራቸው ህክምና ቢያገኙ ደና የሚሆኑ ይመስለኛል
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
አወን. የባለፈድ ሶስት ወድሞች እቤት ተዘግቶባቸው ላስረ አመት አሁን በህክምና ደህና ሁነው አይተናቸዋል
@user-sm4ie6tk4d
@user-sm4ie6tk4d 2 жыл бұрын
ፀበልም ያድናቸዋል. በእምነታቸው በፀሎት. በርቱ እግዚአብሔር ይማርልሽ እናት. እህህህህ. በልቅሶ ጨረስኩት
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
አዎ በጣም እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርላት በጣም ከባድ ነው
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@zadfiker2784
@zadfiker2784 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይዛሽ እናቴ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀያሪል የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ክበሩ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አባታችን ሆይይይ የኢትዮጵያን ደካም ችግረኞችን አስብልንንን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ሙሉ ቤተሰብ ፀበል ነው መዳኒቱ እመኑኝ
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 2 жыл бұрын
መናፍቅ ኢዮም መን ክሰምዐካ
@user-sm4ie6tk4d
@user-sm4ie6tk4d 2 жыл бұрын
አይ ድህነት. እድሜህ ይጠር. ይሄ ሁሉ የድህነት ውጤት ነው. 😭😭😭😭
@ledeite3046
@ledeite3046 2 жыл бұрын
ህይወት በማጣትም በማግኝትም ትፈትናለች አይዞሽ ነገ ሌላቀን ነው
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
አይ ማጣት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭😭አይዞሽ ያልፋል ልጆችሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ምን ይሳነዋል ብር የጠገባቹ ሌባ ፓስተሮች እስኪ እርዷት መልካም ስሩ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃቹ መጣቹ 😥😍 የተደበላለቀ ስሜት
@user-lv3st4kq8k
@user-lv3st4kq8k 2 жыл бұрын
እነዝህ የምያማምሩ ልጆችሽ ኩፉ መንፈስ ነው የጫወታቸው የኔ እናት ፀበል ብትወስጃቸው ይድናሉ ይፈወሳሉ ቅድስት ድንግል ማርያም እምሳናት የለምና👏
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
እሄንን ሁሉ ችግራቸውን እያየ የሚሳተፉባት ቤተክርስቲያን እንዴት አልረዳቻቸውም?
@enatfamily407
@enatfamily407 2 жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያን አይደለም አዳራሽ ነው እሚባለው እስኪ ልጠይቅህ አንተ ምን አደረግህላቸው
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
@@enatfamily407 እኔማ አንድ ግለሰብ ነኝ ግን ቤተክርስቲያን መበለቶችን ባልቴቶችንና ችግረኞችን እንድትረዳ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ተሰጥቷታል:: መጽህፍ ቅዱስ አንብበሽ የምታውቂ ከሆንሽ ማለቴ ነው::
@enatfamily407
@enatfamily407 2 жыл бұрын
@@AfeworkG ወቸ ጉድ እሷ እኮ ፕሮቴስታንት እንጅ ኦርቶዶክስ አይደለይም ታዲያ ቤተክርስቲያን መውቀስ ምን አመጣው እረ ታው
@bornagain67
@bornagain67 Жыл бұрын
@@enatfamily407 አንች ከሰነፎች ሴት አንዷ ነሽ። ለምን አትይም? መፅሀፍ ቅዱስ ሳታነቢ እራስሽን እንዳዋቂና እንደክርስቲያን ስለቆጠርሽ። ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ያመኑ ሰዎች ስብስብ እንጂ አዳራሽ ወይም ምንም አይነት ህንጻ አይደለም። በነሀዋርያው ጴጥሮስ ጊዜ በሰው መኖሪያ ቤት የነበረች ቤተክርስቲያን ነበረች ያም በዚያ ቤት ውስጥ ክርስቶስን አምነው ስለሚያመልኩ ክርስቲያኖች ነው የሚያመለክተው እንጅ ስለቤቱ አይደለም። መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚል ቤተክርስቲያን ያመኑ ሰዎች እንጅ ፤የሚሰበሰቡበት ቦታ አይደለም፤ በአዲስ ኪዳን ቤተመቅደስ ሰው እንጅ ቤት የለም፤ ታቦትም አይሰራም የለም። እና ገልጠሽ ሳታነቢ አዋቂ አትምሰይ፤ ክርስቲያንም አይደለሽም። ክርስቲያን ማለት የክርስቶስና የቃሉ አማኝ እና ተከታይ ማለት ነው እንጂ የአቡኤ እና የአርሴማ ተከታይ አይደለም።
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከዱኒያ ፈተና ጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ebs አላህ ይስጣችሁ ልጆች ግን ወጣ አድርገው ቢያዝናናኗቸው ወደ ሀይማኖት ቦታ ቢወሰዱ ይለቃቸዋል ያረብ ለተቸገሩት ሁሉ ድረስላቸው🇪🇹👈👈
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 жыл бұрын
አየ እናት😭😭😭😭😭😭የእናት እባ እስከመቼ ነዉ 😭😭😭😭እናት ብርሁና እኔ ብበደራት ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖርኳት😢😢😢😢
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 жыл бұрын
@Nati Miki እሽ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆቸሸን ጨረሶ ይማራቹዉ ሁላቹንም ዘመናቹው ይባረክ
@sablebena5936
@sablebena5936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ አንደኛ ሆኗል ምስጋነና ይገባቸዋል ለአሰታዋሾች ሁላ ምስጋና እግዛብሔር ይጎብኛችሁ
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 2 жыл бұрын
አድስ ምእራፍ ስታዩ ሶፍት እንዳትረሱ እኔማ ለማልቀስ ይህን ፖሮግራም ስወደው
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም😭
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
እፍፍፍ የዘሬ ደሞ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር መጨርሽወን ያስሚሪለት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
Betam 😥😥
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
በጣም ዉደ፮ ራቢዬ የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህታለሜ
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጀግና እናት ነሽ ለእናቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቻው ማን እንደነት እናት
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
እፍ አለቀሥኩ ኢቢሢወች እግዚአብሄር ይሥጣችሁ ምናለ ፀበል ቢገቡ ይድኑ ነበር
@ruhi1416
@ruhi1416 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይህ ፕሮግራም እናንተስ?
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 2 жыл бұрын
እኔማ አላለቅስም ብዬ መሸነፌ ነው ሚገርመኝ 😭
@alemmedia4281
@alemmedia4281 2 жыл бұрын
አይ የዚች አለም ኑሮ😭😭
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ኢቢ ኤሶች ተባረኩ ።በጣም እናመስግናለን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጅ ልጆችሽን ይዳብስልሽ ጸበል አስጠምቂያቸው ይድናሉ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም🙏
@user-sm4ie6tk4d
@user-sm4ie6tk4d 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፎች ኢቢስዎች መጣችሁ. በጣም ነው እምውዳችሁ. የድሀን እንባ ታብሳላችሁ. ቆይ ሶፍት ይዠ ልምጣና. ቁጭ ብየ እያየሁችሁ ላልቅስ መቸም ዘንድሮ. አይኔ. በልቅሶ መጥፍቱ ነው. 😭😭😭😭😭
@user-ch8ye3zp7v
@user-ch8ye3zp7v 2 жыл бұрын
የኔናት የኔንባ ይፉሰስ አይእናት መከራዋ ብዛቱ አላህ ልጆችሽንም አንችንም አፋያ ያዲርጋቹ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
የቤተክርስቲያን ሰወች በስራችሁ ላሉ ሰራተኞች ትኩረት ስጡ በምትችሉት ከጎናቸው ሁኑ የአገልግሎታችሁ አንዱ አካል ሰወችን አለሁ መለት ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ልጆችሽ እኮ ትንሽ እገዛ ካገኙ ብዙም ኦቲዝም አይመስሉም አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክሽን ለበጎ የቀይርልሻል ለዚህም ሰወችን በርህራሄ አስነስቶልሻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
የአባቶቼ አምላክ ስምህ ይባረክ !! እግዚሃብሄር ሊጎበኝ ሲፈልግ ሰው ነው የሚሰጠው እነርሱ ሰዎች ደግሞ EBS ናቸው አቦ ዘራችሁ ይባረክ !!!
@titimulatu5426
@titimulatu5426 2 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ላልቅስ አይዞሽ መድሀኒአለም አለ ልጆችሽን ይማርልሽ አይዞሽ ጎበዝ ብርቱ እናት ነሽ በርቺ መቤቴ ካንቺ ጋ ትሁን
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 жыл бұрын
ebs ፈጣሬ ይጨምርላችሁ ወገን ሲረዳዳ
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 2 жыл бұрын
ያ አሏህ አስመቻቸው ፣ ያ ረቢ በራህመትህ እያቸው፣ ደስታን አዘውትርላቸው ፣ ለታመሙትም ፈውስ ስጣቸው ። አሜን👐
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ መልካም ነዉ 100/% እርግጠኛ ነኝ ፀበል ቢገብ ይተዋቸዋል ይድናሉ የቤተሰብ ጣጣ ነዉ
@beettube4604
@beettube4604 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እናታ ፀበሎ ውስጃጅው ይድናሉ ውንቅሽት ግብርኤል ቤሄዱ አንድ ቀን ይፍውሳሉ
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r 2 жыл бұрын
እማ መናፍስት ነው የያዛቸው ይለቃቸዋል በእምነት ፀበል ከተፀበሉ
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 2 жыл бұрын
የኔ እናት ቸሩ መድሀኒአለም ይማርልሽ ልጆችሽንም አንችንም የሚሳነው የለምና
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
EBS ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ የድንግል ልጅ ታሪክን ይቀይራል እሱ ይይሽ ጤና ከ ሱ ነው ለልጆች ጤና ይስጥልሽ በረዴቱ ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 2 жыл бұрын
EBS እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!!
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 2 жыл бұрын
ኢቢስ ዘንድሮ የሚሰራው ስራ የቀደሰ ነው እናመሰግናለን
@user-sc9gu2wf6s
@user-sc9gu2wf6s 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእኔ እናትስቃይ እኮ ነው ልጆችሽ ያለ ምንም ጥርጥር ይድናሉ ፀበል ውሰጃቸው
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
በመልካም ሥራ የተሠማራችሁ ኢትዮጲያዊ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ እውነት ቁጅና ኑሮን ነው የሚመሥለው እህትየ ልጆችሺ ተሺሏቸው ሂወታችሁ ተሻሺሎ በድጋሜ የምንተያይ ያድርገን በኢትዮጲያላይ የገባብን ሸይጧን አላህ ያጥፋልን ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን አላህ ከሥቃይ ያውጣን አሚን
@birukgidey8805
@birukgidey8805 2 жыл бұрын
ፈጣር ታርካቹሁ ይቀይረዉ አይዛቹሁ ጠበል ብጠመቁ መልካም ነዉ ህወት እንደህ ናት ብቻ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ስያምር ነዉ ሁላችንም መጨረሻችን ያስምርልን
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 жыл бұрын
ፀበል ውስጅቸው በናትሽ ለአንችም ለልጅችም ገዳም ብትገቢ ትፍውሳላችሁ ልጅችን አታስቃያቸው የስይጣን ስራ ነው የህ
@marafantahun2340
@marafantahun2340 2 жыл бұрын
ልከ ነሽ ይፈወሱ ነበረ ግን አይማኖቷ የኛ አይነት አይደለም ልጆቹ አሳዘኑኝ በጣም
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 жыл бұрын
@@marafantahun2340 እር በእግዚአብሔርም እንደሕ ከምታልቅስ ለድንግል ማርያምን ብታልቅ ይፍውሳል እሷም ፀበል ያስፍልጋታል ልጅችም በጣም ያሳዝናሉ
@zedtekle9197
@zedtekle9197 2 жыл бұрын
መዝሙር 103 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ ³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥ ⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥.... ከእግዚአብሔር ሌላ የሚያድን የሚፈውስ የለም ፍጡር ከፈጣሪ ጋር አይወዳደርም ...ሐዋ 4 ፥ 12 መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
ፀበል አያድንም እየሱስ ያድናል ታሪክ ይቀይራል ይፈውሳል ያድናል እግዚአብሔር መልካምያደርግላቸዋል
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
fffffff የኔ እናት በጣም ያማል አይዞሽ እግዚአብሔር አለው ይበላሸ 💔😢😭
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 126 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Sile HiwotTV
Рет қаралды 133 М.
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 41 М.
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 14 М.
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 7 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН