/አዲስ ምዕራፍ/"ለልጄ ሰርጓን ነበር የተመኘሁላት ይህንን አልጠበኩም ነበር"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 409,773

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

0988621006 ወ/ሮ አሚና ከማል ሀሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000017312988
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 1 500
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው በልቡ የያዘው ህመም አለ ምናልባት የህመሙ መጠን ቢለያይ እንጂ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ 🙏
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 жыл бұрын
ቆንጆ በዉስጥ ና
@rihananur
@rihananur 2 жыл бұрын
Alhamdulilah
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Sah
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደ እኔ አድስ ምዕራፍን በጉጉት እሚጠብቅ ebsሶች አላህ ይስጣችሁ🇪🇹🌹
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
ሜካቡ ይቅር መናገር ፈርተው እንጅ አብዛኛዎቹ አይፈልጉም ታሪክን ቀያሪ ልኡል እግዚአብሄር ታሪከወትን ይቀይርለወት ልጆቹም እየደረሱለዎት ነው እማማአሜን፫🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 2 жыл бұрын
😢😢
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ይስራቼው አንድ አካል ነው ያልበላሽን አትከኪ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
እንዴ ለምን ይመርባቸዉ
@yordi9376
@yordi9376 2 жыл бұрын
Awo esu yekere new yemelew
@umsadat7681
@umsadat7681 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@user-zr3wh8yq9p
@user-zr3wh8yq9p 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን ይችን የምታነቢ አላህ ይጠብቃችሁ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ
@user-tb1en5rh2q
@user-tb1en5rh2q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wh5gi1su4k
@user-wh5gi1su4k 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ አላህ በራህመቱ ይዘንልን በስደት ላይ ክፉ አያሠማን አረ በየሀይማኖታችን እንፀልይ ያረብ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 жыл бұрын
ኣሜን፫
@user-wh5gi1su4k
@user-wh5gi1su4k 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-pz4gm8cr7d
@user-pz4gm8cr7d 2 жыл бұрын
በሴት ልጅ ሂዎት የምትጫዎቱ ወንዶች ሂሳብ ከአላህ ጋር
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
መች ይገባቸዋል
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
በጣም
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
እንሻአላህ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
እይወላ
@user-yf8lw4ln3b
@user-yf8lw4ln3b 2 жыл бұрын
ለካ መርዶንም መነገር እዉነትም እረፍነዉ 😢ይሄ እኮ የዘላለም እሳነዉ😭የኔእናት ሀዘንሽን በቃ ይበልሽና ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ💔😭
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
በጣም
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምናለ ሜካፑ ለትልልቅ ሰዎች ቢቀር
@rahnigu9559
@rahnigu9559 2 жыл бұрын
Yaw netsa silehone yihonal milekelkuachew.
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Enim des aylegnm yhi dukit
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@girlgirl-iy7ff
@girlgirl-iy7ff 2 жыл бұрын
እኔም እደዛ በይ ነኝ
@amtgurfah7661
@amtgurfah7661 2 жыл бұрын
በትክክል ምንምአያስፈልግ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
አላህይ ለናታችን ጭቀታ በደስታ ቀይረቅ እባዋን በሳቅ ቀይርልን ያረቢ አብሽሩ ማማይ
@user-gb5kv8xj1p
@user-gb5kv8xj1p 2 жыл бұрын
አሜን
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 жыл бұрын
አሜን
@meryemali4042
@meryemali4042 2 жыл бұрын
Amin alah yasgegnilachrwu yareb
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 жыл бұрын
ቆንጆ ና
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ይኸ ፕሮግራም እንዳይቆረጥ አላህ የምትረዱበትን አቅም ይጨምርላችሁ
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነይመ
@user-fl9bq8qw3z
@user-fl9bq8qw3z 2 жыл бұрын
How are you
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
በጣም በተላይ እንዳዝ ዓይነት ምሰሩት ሥራ በጣም ደስ ይላል
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 2 жыл бұрын
Well said
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
ወይኔ በያሁት ነገር ሁሉ ማልቀስ ሆነ የኔ ስራ ወይ ዘንድሮ ለስንቱ እናልቅስ ኢቢኤሶች ተባረኩ እናመሰግናለን በርቱ ይቀጥሉበት
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ኢቢኤሥ የሚመሠገን ፕሮግራም ነው አቤቱ ቤት ይቁጠረው ሥንቱ ችግረኛ አለ ፈጣሪ ይጉብኛቸው
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
እኒን እማ ፈጣሪ ድምጶን ያሠማችሁ አለቀሥኩ አንጀቴን በሎኝ
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 2 жыл бұрын
የኔ እናት አብሽሪ ሰብር አድርጊ የኛ ወድም ከሀያ አመት በላይ ነዉ የተገኛዉ እናታችን የቆም አዘተኛ ነበረች ግን አልሀም ዱሊላህ አሁን ተገኛ ፎቶ እኮ የለም ነበር ሲጠፍ እና አብሽሪ
@gklidya9351
@gklidya9351 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳዎት።!! ቀሪ ልጆቾም እየደረሱሎት ነው ከቀሩት ጋር እየተበረታታቹ ከፈጣሪ ጋር ፀሎቶን ይስማ! እናት እርሶ በርትተው ለልጆ ቁሙላቸው ማን አላቸው እባክዎ እማ
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 2 жыл бұрын
የአላህ የዚች እናት እንባ አብስላት ከልጇ ጋረ አገናኞቸው
@user-bk9zs5xd2c
@user-bk9zs5xd2c 2 жыл бұрын
ወላሂ ያረብ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
በሉ የመዳም ቅመሞች ሶፍት አዘጋጁና ቁጭ ብላቹ ተመለከቱ😭😭😭😭😭😭😭
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ለቅሶ ለቅሶ ብቻ ሆነ ነገራችን መልካሙን የምንሰማበት ቀን ያምጣልን ።
@user-yd7wn6qr8p
@user-yd7wn6qr8p 2 жыл бұрын
😥😥
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
እውነት
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i ላአገራችን ሰላም የሕዝባችን ደስታ አድርጎ በሳቅ ይመልስልን መከራ ሲበዛ ለበጎ ነዉ ብቻ አላሀሚዲሊላሂ ማለት ነዉ ነገ የተሻለ ስለሆነ
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h 2 жыл бұрын
እህ የሚገርመው አድ አይነት መሆናችን
@Fafi_tube
@Fafi_tube 2 жыл бұрын
ይህን ፁሑፍ የምታነቡ ውድ ኢትዮጵያዊያን ቤታችሁ በፍቅር በሰላም በደስታ ይሙላ😭
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 2 жыл бұрын
Amin
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ የዚህችን እናት እምባ አብስላት ስታሳዝን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pk7fj7nj4u
@user-pk7fj7nj4u 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት እኔም ሁለት እህቶቸ ጠፍተዉ እናቴ ሁሌም ነበር የምታለቅሰዉ መማር እየፈለኩኝ የናቴን እንባ ላለማየት ነዉስደት የወጣሁት ሀገሬ መግባትም የሚያስጠላኝ የናቴን እንባ ላለማየት ነዉ እናት ስታለቅስ ማየት ቅስም ይሰብራል ያለቀሱ እናቶች ይሳቁ💔
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
ለምን አታፈላልጓቸውም
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ እኔም እህቴ ጠፍታለች እናቴ ልጆልጆ እዳለች ቀረች አሁን ደግሞ አባቴ ሁልግዜ ያለቅሳል
@yemiendale2928
@yemiendale2928 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እንዳጋጣሚ ነው ያነበብኩት ኮመንትሽን ግን የእናትሽ እምባ አብረሻት ሆነሽ ብታበረቻት አለሁ ብትያት ብታጫውቻት ይሻላት ይሆን እናት ስለሆንኩ ነው እናትሽን እቅፈ አሪጊያት pls
@wafaebisim8359
@wafaebisim8359 2 жыл бұрын
ውዴ አፋልጉኝ በይ የኔም የባሌ ወድም በአሰር አመቱ መጣ አልህምዲሊላ አቺም ተሰፋ ይኑርሸ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@yemiendale2928 ሳህ ማማየ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
EBS ምርጥ ፐሮግራም ነው እግዚአብሄር ይስጣችሁ🙏ሊቀ መልዕክቱ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🏻💚💛❤️
@user-cx3kw7rz7q
@user-cx3kw7rz7q 2 жыл бұрын
የሩቅን፣የተረሳን፣የተደበቀን ሁሉ የምያውቀው የዓለማቱ ጌታ አላል በህይወት ካለችም ያገነኝ ያረብ
@Orange06909
@Orange06909 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም ጥሩ ስራ እየስራችሁ ስለሆነ በጣም አመስግናችኃለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አይይይ ወላድ የወላድ አጀት አይጨክን 😭😭 አሌህ በሂወት ካለች ልጅቱን ዛሬ ነገ ሳይል አላህ ያስገኛት 😭😭🤲🤲🤲
@leenmka8830
@leenmka8830 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ😭😭😭😭
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
የኔ እናት እመብረሃን አንቺ እርጃቸው ፈጣሪ ይርዳወት አይዞት የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ሂወት ሁሉንም ትፈትናለች
@belaineshisak7165
@belaineshisak7165 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ጋዘጠኞች ከእግዚኣብሄር በታች ለተቸገረ ወገናቹ ደራሽ እምባ ኣባሾች በጣም ነው የማከብራችሁ እምወዳቹ እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ ይስጣታቹ 🙏😍❤
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
EBS. i admire whatever you are doing to help people like this one. it is really sorry to hear this story and others. But PLEASE PLEASE PLEASE ........STOP using make ups ( in this case too much) for guests on your show. this poor woman crying and her tears coming down her chicks together with the make up looks soooo bad. you dont need to do that. she is not here to sell her image. she is here to share her pain and sufferings.
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላክ ለቅዱስ #ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን 💚💛💕 ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ጠላቶቾን እግርዋ ስር ይጣልላት አሜን EBS ምርጥ ፐሮግራም ነው እግዚአብሄር ይስጣችሁ🙏
@tigray1463
@tigray1463 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamiraSamira-qp7jy
@SamiraSamira-qp7jy 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 2 жыл бұрын
ከችግር በኅላ ምቾት አለ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭
@daniyo1997
@daniyo1997 2 жыл бұрын
That mother Voice touched my heart 😭😭😭😭😭
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
አፈር ልብላ ወገኔ በየቤቱ ስንት ፈተና ነው ያለው 😭😭😭😭😭😭
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
ማልቀስ ፈልጌ ነበር አስለቀሳችሁኝ አላህ ያስገኝላችሁ ያረብ እኛም የቤተሰቦቻችን ድምፅ ናፍቆናል
@markonyedengellij2737
@markonyedengellij2737 2 жыл бұрын
ሊቀ መልዕክቱ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🏻💚💛❤️
@abeyerimeys9017
@abeyerimeys9017 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
አሜን
@mekdim3031
@mekdim3031 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdesalemu1748
@mekdesalemu1748 2 жыл бұрын
@@mekdim3031 አሜንአሜንአሜን
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemiendale2928
@yemiendale2928 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከልጃችሁ ጋር ያገናኛችሁ የልጆቹ ስረአት እሚገረም ነው ተባረኩ
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*አይ ዱንያ ለአንዱ ሜዳ ለአንዱ አቀበት አይዞን የኔ እናት ነገ ሌላ ቀን ነው ኢነ ማአል ኡስሪ ዩስራ ከችግር ቡሀላ በርግጥ መቾት አልለ❤*
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኛችሁ እማ አታልቅሺ
@user-ws9ic2nr5z
@user-ws9ic2nr5z 2 жыл бұрын
እይዞሽ እማዬ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም። ከችግር በሗላ በእርግጥም ምቾት አለ አብሽር አላህ በሰላም ከመላው ቤተስብዋ በሰላም ይደብልቃት
@samerazayna3717
@samerazayna3717 2 жыл бұрын
ኧረ በአላህ ተመልካቾች ይሄን ፕሮግራም Dislike አታድርጉ😡😡 አሁን ይሄ ፕሮግራም ምኑ ላይ ስህተት ኖሮት ነው Dislike የምታደርጉት???
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
ደምሽ ፈላ እንደኔ ባለ ማወቅ መሰለኝ ግን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አኪድ ባለማወቅ ነዉ
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 жыл бұрын
ጁታወች ይሆናሉ ድስ ላይክ የሜረጉት
@semirahabash7548
@semirahabash7548 2 жыл бұрын
Yenam teyak new
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
@@user-um6ft9tm9k ትክክል👍
@user-fh4ft5fh7l
@user-fh4ft5fh7l 2 жыл бұрын
እናት ትለያለች እኮ እናቴ ልጅሽን አላህ ያስገኝልሽ ወላሂ አለቀስኩ አብሪያት
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_አይ ሂዎት ከባድ ነው የወንዶችን ነገር አላህ ይፈርድ ባችሁ የኔ እናት አይዞሽ_
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 2 жыл бұрын
የእኔናት እኳን አንች እናቲቱ እኔ ተቃጠልኩ በደቂቃ አሏህ ያስገኝልሽ ልጅሽን ምንም ነገር ሳይነካብሽ በሰላም ትምጣልሽ ደስታና ፍቅር እድሜና ጤና በቤትሽ ይግባ ደስታሽን በቅርብ ያሰማን ያረብ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
እኔም በለቅሶ እራሴን አመመኝ ኡፉፉ
@kuwmereymkuw5917
@kuwmereymkuw5917 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያረዲህ
@asmathbakesera8128
@asmathbakesera8128 2 жыл бұрын
አላህ ያስገኚሎት አይዞት ኢቢ የሶች በጣም ነው የማድቃቹ በርቱልን የስቱን እባ ታብሳላቹ አላህ ኢስጥልን
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
ኢቤኤስ በጣም አላህ ይባርካችሁ የቡዙሰው እንባ አያበሣችሁ ነው አላህ ይሥጣችሁ
@user-pz4gm8cr7d
@user-pz4gm8cr7d 2 жыл бұрын
መሶበር አለብን ሀገራችን ሰላም ሁና ድህነት ከሀገራችን ይነቀላል ቢኢዝኒላህ
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ሶብርይስጠን ለሁላችን🙏
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 2 жыл бұрын
የኔ እናት ልጅወ ጋር አላህ ያገናኛችሁ😭
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
እናቴ ተንገበገብሽ ሁሉን የፈጠረ አምላክ በጤና በሰላም ያስገኝልሽ እማ ebs ቃል የለየኝም ብቻ ከክፋ ይጠብቃችሁ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 2 жыл бұрын
በአዲስ ምዕራፍ ያላለቀሰኩበት ቀን የለም ኡፍፍፍፍፍፍ እናት እንደዚህ አንጀቷ ቀጥል ብሎ ስታለቅስ እንደ ማየት ምን የሚያም ነገር አለ😭😭😭😭😭😭😭 የእኔ እናት እልቅሶሽ በሳቅ ተመልሶ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል ምን ሆና ይሆን ፈጣሪዬ ድረስላት ድንግል ጥላ ሁኛቸው እንዴት ይሁኑ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን በላት ጌታዬሆይ ምን ይሁን መልስክ ኡፍፍፍፍፍ
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
የአሏህ ለቅሶሽን በሣቅ ይመልስልሽ የእኔ እናት ኡፍፍፍ😭😭😭
@zinettube4825
@zinettube4825 2 жыл бұрын
ebs ቃላት የለኝም በጣም መልካም የተሞላበት ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 жыл бұрын
ጊዜው በጣም ነው የተበላሸው ምናልባት ለጓደኝነት ጠይቋት እንቢ ያለችው ወንድ ካለ ዛሬ ላይ በጣም ያስጠላል ሁሉ በጉልበት ሆኗል እናም እንደዛ ነገር ካለ ከመንገድ አፍኖ ወስዷት ይሆናል ወደማታውቀው ቦታ የስንት እህቶቻችን ሂወት በዚህ መልኩ ጨልሟል ፈጣሪ ባለችበት ሰላም ትሁን በሂወት ካለች አንድ ቀን ትገኛለች
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ስጥ ይሠጥሀል EBS እጃችሁ አይጣ አብሽሩ አላህ የበለጠዉን ይስጣችሁ ነገም ሌላ ቀን ነዉ 😭😭😭😭☝️☝️
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ኢትዩጵያ ስላም ያርግልን ከመጣብን መአት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍😍🇪🇹🇪🇹 ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ# አትለፊኝ#
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 2 жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 አሜንንንን
@raheelworku2916
@raheelworku2916 2 жыл бұрын
አሜን
@yesaramube4968
@yesaramube4968 2 жыл бұрын
ኡፍ እናት አላህ ልጅሽን በእቅፍሽ ያስገባልሽ ኢቢኤሶች በርት በጣም ሚበረታታ ነው አላህ ዘቢባም ተገኝታ ለየእናት እንባ ሚታበስበት ቀን ይምጣ በእንባ እየታጠብኩ ነው ያየውት
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እፍ እናቴ ወልጃለው በእርሶ በኩል ብሆን እንዴት ሆናለው የወለደ ያቀዋል እግዛብሔር ለአይነ ስጋ ያገናኛችው ሐዘኑት በደስታ ይለውጠው እአግኝተችዋት ደስታችው ስገልፁ ለማየት ያብቃን ebc መልካም ስራችው እግዛብሔር ይስጣችው አገራችንም ሰላም ያምጣልን
@kokobegetnet3361
@kokobegetnet3361 2 жыл бұрын
ebsዎች ፈጣሪ ይሥጣቹ የebs ሜካፒሥቶችግን ሜካፕ ሥትሠሩ እድሜን ያገናዘበ ቢሆን ጥሩ ነው
@user-sy7gf2vv2y
@user-sy7gf2vv2y 2 жыл бұрын
አረወይኔ አልቻልኩም ኡኡኡኡኡ እኔም አነባሁ እማ አይዞዎት 😢😢😢😢 ቅዱስ ሚካኤል በለተቀኑ መልካሙን ነገር ያሰማዎት ውይ ሰውባገሩም አልቅሶ እስከመቼ 😢😢😢😢
@user-cu1cz4zh4z
@user-cu1cz4zh4z 2 жыл бұрын
ኢቢ ኤስ ርጂም እድሜ ይስጠቹ ያምሰሩት ስር ከቃል በለይ ነው በርቱ ኢቢ ኤስ ያምርጦች ምርጥ ቃጥሉበት እነቴ አብሺሩ አለህ ያስገኛታል አብሺር ትገኛለች ወይ እነት ቃለት አጠሁሊሽ ርጂም እድሜ
@Kaltsega
@Kaltsega 2 жыл бұрын
😭😭😭 እግዚአብሔር በሰላም በጤና ከልጀወት ጋር ያገናኞት የኔ እናት በቃ አልቻልኩም እመብርሀን ከእናንተ ጋር ትሁን😭😭😭 EBS Big respect 🙏
@amelamel4746
@amelamel4746 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ታሪካችሁን ይቀይር! እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ፅናቱን ትስጦት።ልጇን ይዘት የተሰደደች የተራበች የተጠማች እሷ ነች ይህን ህመም የምታውቅ እና ትድረስሎት።
@emutyu7395
@emutyu7395 2 жыл бұрын
የኔ እናት. የዛሬ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ የኔ እናት
@zed9732
@zed9732 2 жыл бұрын
ዘቡዬ!የኔ መኩሼ አላሕ ከክፉ ጠብቆ ለቤተሠብሽ አለሑ እድትይ ተመኘሑ😭ማዘርዬ አብሽሩ ከአላሕ ተሥፋ አይቆረጥም ኢሻአላሕ ትገኛለች!ለebs tv ሑሌም እደምለዉ ሥለ ሙሉ ክሩ አባል ደግነት ቃል የለኝም!!!ክብር ይገባችሗል 🇪🇹💝🇪🇷 ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያድንልን 😭
@kal5287
@kal5287 2 жыл бұрын
የኔ እናት እኔን እግዚአብሔር ይርዳዎት 😔😔😭😭እመብርሀን ከናተ ጋር ትሁን ልጆትን አቅፍው እዲህ ስምዋት እግዚአብሔር ይርዳዎት 😭😭
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የባሕራንን የሞቱን ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየረ የእርሶንም ህይወት በደስታ ይቀይርሎዎት ።
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ባህራን ሞተ አይደል እንዴ?
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
መቸ..?
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
አሜንንን
@abebagetahun6808
@abebagetahun6808 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን ሜካፑ ደስ አይልም
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
ሜካቡ ብቀር
@meazaalemu3561
@meazaalemu3561 2 жыл бұрын
@@tamrisaeed7158 አዎ ብቀር ጥሩ ነው በተለይ ለእናቶች
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
@@meazaalemu3561 ትክክል ግን አይተዉትም
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 2 жыл бұрын
ማዘርለይ ሜካቡ አያምርም
@meazaalemu3561
@meazaalemu3561 2 жыл бұрын
@@emurabaapppz9005 አዎ ልክ ነሺ🥰🥰🥰
@aminahassen7831
@aminahassen7831 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ተቃጠሉ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳት ebs በጣም ድንቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት ቀጥሉበት
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም አሪፍ ስራነው እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም ቃላት ያጥርኛል ስለናተ
@gjch5302
@gjch5302 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ከአችጋ ይሁን የኔ እናት ኡፍፍፍየእናት አንጀት እንዴት ይቻል e bs እናተም በደስታ ደሞ ተገኝተው የእናቷን እንባ ይታበስላት
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
ለebsቃል አጣሁ የሠዉ ልጅ ችግሩን እኳን ያዳመጠዉ የሰማዉ ትልቅ ነገር ነዉ ebs😘😘😘አና አላህ ያገናኛችሁ 😪😪
@userdsd6088
@userdsd6088 2 жыл бұрын
የኔናት አላህ ታሪክ ቀያርነው አላሕ ያስገኛታል
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የእናት አምላክእሱ ይድርስላት በሰላም ያገናኛችሑ እናትዬ አታልቅሱ ዋናው ፃሎት ዱአ ነው እናቴ😥
@tube-xo4eu
@tube-xo4eu 2 жыл бұрын
በእንባ ጀመርኩት በእንባ ጨረስኩ😥😥😥😥 ያ አላህህህ ጌታየ ሆይ የተጨነቀዉን ሁሉ ፈርጀዉ የታራበዉን መግበዉ የተጠማዉን አርካዉ ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🙏🙏
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 2 жыл бұрын
ለማልቀስ ይህን ፓሮግራም ስወደው ebs የመልካምነት ጥግ ነችሁ አላህ ኢትዩጵያን ሰላሟን ይመልስልን ያረቢ
@martayilma1548
@martayilma1548 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ኡፍ የሰው ልጅ ቆሞ ሲሄድ ሰው ይመስላል ስንት መከራ አለ ፈጣሪ ባለን እንድናመሰግን ይርዳ እናት መከራሽ ለልጆችሽ ስትይ ትሰደጃለሸ የሰው ፊት ታያለሽ
@godolyas7601
@godolyas7601 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ የእኔ እናት ከልጅሽ ጋር ጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም በሰላም ታገነኘሽ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞን 😭😭😢
@user-yb9nw3nq2y
@user-yb9nw3nq2y 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ የዚችን ሚስኪን እናት እንባ እበስላት ያረብ እህህህህህ እኔማ ዘንድሮ በልቅሶ ቢሞት እኔ እሞት ነበር ኡፍፍፍ
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍስስ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን እንባ የደስታ ያድርገው
@user-oo4ib6sy1w
@user-oo4ib6sy1w 2 жыл бұрын
እናታችን አላህ ያስግኝልሽ ልጅሽን የኔ እናት😭😭😭ይህ ሄውት የእናቴ ሄውትነው እናታችን እኛንያስድጋችን ምንም ዘመድ የላትም ዘመዱቹም እናቶምአባቶምእኛ ልጅቹነን ብዙ እማውራት ብዙእምጥይቃት ነግር አለኝ ናፍቃኛለች.😭 እያነባሁ ነው ይህንቭድው የጨርስኩት😭
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ የሚያንገበግብ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ ነው!! እህታችን በቶሎ እና በሰላም ተገኝታ እግዚአብሔር ደስታችሁን ለማየት ያብቃን!!! EBS በየጊዜው ለተቸገሩ ወገንችችን ለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! እባካችሁ ሌሎች በጦርነት ምክንያት ከሞቀ ቤታቸው ተፈናቅለው ከሞት ተርፈው በከተማችን ሜዳ ላይ የወደቁ ወገኖቻችንን ለማየት ሞክሩ!!!
@azmeymarymlij7272
@azmeymarymlij7272 2 жыл бұрын
ዛሬ እኮ ያመቱ ቅድስ ሚካኤል በአል ነው እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች
@aminacomedy50
@aminacomedy50 2 жыл бұрын
መንነዉ እንዳኔ እሄን ፖሮግራም የምዎድ👍
@haraniarak2203
@haraniarak2203 2 жыл бұрын
አላህ ያስገኝለወት እማማ አብሽሩ ዱአ ብቻ አድርጉ ኢንሻአሏ ቀጠይ ተገኝታ በደስታ እምናያችሁ ያድርገን
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከጉናችሁ ያሁንላችሁ አያዞቹህ እሶም ተገኝታ ለመሳቅ ያብቃችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ያስጣችሁ
@zionworkalemahu5163
@zionworkalemahu5163 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቸው ለምታደርጉት ሁሉ። እንደእናት ይህን ማየት ያማል። በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ።
@mahletmusic5166
@mahletmusic5166 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም በሰላም ታገናኛችው አይዞት እናታችን እንባዎትን በደስታ ትቀይርሎት እናታችን ድንግል ማርያም....
@dinadhuga4418
@dinadhuga4418 2 жыл бұрын
ebs ይምታደርጉት ነገር መልካም ነው ግን ሜካፕ አትቀቧቸው እባካቹ የኔ እናት ጌታ ከልጆት ጋር ያገናኞት🙏🙏
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
እናቴ አይዞት በርቱ እግዚአብሔር አለ ያገኙዋታል እርሶ ጠንከር ብለው ለሌሎቹ እርሶ በርታ ሲሉ መዳንያለም ፅናቱን ይስጦት ትገኛለች
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
የኔ እናት ኢቢኤሶች ወደ ህዝብ ከመጡ ጀምረው እባዬ ደረቅ ፍክች ጠብ አይልም ነበር በነዚህ አይነት እባዬ ይወርዳል ይወርዳል በኦ ebs በረካ ሁኑ በርቱ እድህ የህዝብን ብሶት እባ ለህዝብ በማቅረባችሁ እናመሰግናችኃለን
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ኑሮዉን ነዉ የሚመስለዉ 😭😭#
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 жыл бұрын
አላህ ያስጉኝላቸው ለእናት ትልቁ ስጦታዋ ልጁዋን ማገኘታ ነው ኢቢኤስ መቸም መልካም ስራ ነው የምትሰሩት አላህ ይባርካችሁ
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 жыл бұрын
አለህ ከለችባት ቦታ የዉጣልሽ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እድሜና ጤና ለነቶች እነት ኩፉ አይካት አለህ ሀገረችንን ሰለም የድርግልን
@user-ck2kl1nx3g
@user-ck2kl1nx3g 2 жыл бұрын
አላህ ባለችበት ከክፋ ጠብቀህ ከእናቷና ከቤተሰቦቿ ጋር በሰላም አገናኛት ያረብ
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
ሰላም የሀጌሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያገራችን ሰላም የሚያሳስበው በዱአ በርቱ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 እስከመጨረሻዉ አየሁት እፍፍፍ እስኪ የቀሩትን አላህ መጨረሻቸዉን ያሳምረዉ 😭😭😭
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ ዘንድ ፀሎቴ ነው በሰላም ወደ ምትወዳቸው ቤተሰቦቿ ትመለሥ።
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
እመቤታችን የዚችን እናት እንባ አብሽ ያማል እግዚአብሔር እንባሽን ያብሥ እናታችን ልጂሽን ለማግኘት ያብቃሽ ቸር አስማን
@user-xl3yv5gj8z
@user-xl3yv5gj8z 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ባይ ሁሉም ለኻይርነው ካአለህ በታች ሳባብ እንሆንሻለን
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም በኢየሱሰም ክዳን ለዚህ ቤተስብ ይሁን አሜንንንን ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል 📖🇪🇹🌹🌷🌹🌷👂😥😭😭👈
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
Ebs በጣም መልካም ሰዎች ናቹ መልካምነታቹ አይለያቹ እህታቹ ዘይነብ ባለችበት ቦታ በሰላም ከእናት ከእህት ከወድሞቿ አላህ ያገናኛቹ
@kidisthasen43
@kidisthasen43 2 жыл бұрын
ኢቢሶች እንባ አባሽ ሁናችዋል የአዲስ ምዕራፍ ዝግጅታችሁ እሰዬው ያስብላል:: እግዚአብሔር የድሆች እረኛ ፈጣሪትያችን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ በወጣ ይተካላችሁ ደስ ይላል የተከፋ ፊት ስቆ ሲደሰት ተባረኩ
@jdjdjj8949
@jdjdjj8949 2 жыл бұрын
ወይ እናቴ አላህያገናኝችሁ አቦያረብአተ አግዛቸው ያረብየወለደአንጀት።
@mohashiine5025
@mohashiine5025 2 жыл бұрын
Ebs and the workers.! I don’t have a word to describe you.! May god bless you..!
@user-do3tc2qq8l
@user-do3tc2qq8l 2 жыл бұрын
አዲስ ምዕራፍ በጣም ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት አላህ ይርዳችሁ እኛም ከጎናችሁ ነኝ😍👌👍🥰🌹❤
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለናታችንም ልጃቸውን አግኝተው እንባቸው እንዲታበሰ ፈጣሪ ይርዳቸው😭😭😭
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛልኝ ጥላትሽ ይጥፋልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲 ዞሮ ዘሮ መግቢያ ሀገሬ
@norasesa1384
@norasesa1384 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አይኗን ያሳይሽ እንባሽን እመቤቴ ታብስልሽ የኔናት አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ኢቢኤሶች ተባረኩ 🙏🙏🙏
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
ህፃናቶችን እያሳደደ የሚደፈረው ወንጀለኛ
28:16
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2 М.
Зря они облили полицейскую водой...😂
0:25
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 45 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 9 МЛН