/አዲስ ምዕራፍ/ "ለባለቤቴ ሞት ምክንያት መሆኔ ከብዶኛል" //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 507,015

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት የምትፈልጉ
0934 870990 ጌታቸው አለማየሁ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000311725959
አዋሽ ባንክ 01320592543300

Пікірлер: 2 200
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
በአላህ በእግዛቢር ብቻ በምታምኑት ፀልዩልኝ ወለጋ ላይ ቤተሰቦቼ ቀጭንቀት ናቸዉ እኔም ጨነቀኝ ምን እሰማ ይሆን ብዬ በሰቀቀን ልሞት ነዉ አረ ፍትህ ለሰዉ ልጅ በከራችን በዛ ወለጋ እደበግ እየታረዱ ነዉ
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
አሜን ዱአ እንደራረግ ዉዴ ጨነቀኝኮ
@user-wj5rn3fn2p
@user-wj5rn3fn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያውጣቸው
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከጭንቀት ያውጣልሽ እህቴ
@tsgetube783
@tsgetube783 2 жыл бұрын
አይዞሺ የጪንቅ አማላጃ እመብርሀን ከጭንቅ ታውጣልሺ ከይዞሺ እህቴ ምንም አይሆኑም ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል😭🙏
@user-on9oy7lm3k
@user-on9oy7lm3k 2 жыл бұрын
ማማየ እኔም ዝርዮቸ እዛው ናቸው ስልካቸው አይሰራም ጨቆኛል
@hirutalemu6267
@hirutalemu6267 2 жыл бұрын
ለሂወታቸው ሳይሳሱ ለሀገር ሲሉ መሰዋት ለሚከፍሉ ወታደሮች ክብር ይገባቹሀል
@eyerusabita144
@eyerusabita144 2 жыл бұрын
Ewnet new
@kenangetahun2542
@kenangetahun2542 2 жыл бұрын
አረ አዳነች አቤቤ በአስቸኳይ ቤት እና አስፈላጊውን ሁሉ ለዚህ ቤተሰብ እንድታደርጊላቸው በአፀንኦት እንጠይቅሻለን የኢትዮጵያ ህዝብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
አዳነች ይጨርሥ ትላለች አማራ እኮ ነው ይች እባብ
@kenangetahun2542
@kenangetahun2542 2 жыл бұрын
አዎ
@kenangetahun2542
@kenangetahun2542 2 жыл бұрын
አማራ ባይኖር አገር አይኖርም
@kenangetahun2542
@kenangetahun2542 2 жыл бұрын
አማራ ማህፀነ መልካም
@kenangetahun2542
@kenangetahun2542 2 жыл бұрын
@@sebletsedal668 እግዚአብሔር ይይላት አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው
@genetyihedego3483
@genetyihedego3483 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ፅናቱን ይስጥህ ነብሷ በሠላም ትረፍ አንተ ደሞ ኑርላቸዉ ለልጆችህ ኡፍፍፍፍበጣም እንጀት ይበላሉ ልጆቹ 😭😭😭😭
@user-zz9jr9fu5x
@user-zz9jr9fu5x 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ጉዳት ሲደርስባቸው አንከባክቧቸው ቤት ከሌላቸው ቤት መሰጠት አለባቸው ደመወዝም ሊኖራቸው ይገባል
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ትክክል
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
እባካቹሁ ኢትዮጲያኖች ይህን አባት ከነ ልጆቹ መርዳት መደገፍ በምድርም በሰማይም ያፀድቃል
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x 2 жыл бұрын
ልክ ነሺ ውድ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል እነዚህ ልጆች ከአባታቸዉ መለየት የለባቸዉም ለሀገሩ ዋጋ የከፈለን ሰዉ ሁላችንም ተባብረን እቤት እንግዛላቸዉ በናታቹህ .
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን ለካ ሳናሰበው የማንፈልገው ዘመን ውሰጥ እንኖራለን አይ ፈጣሪ ሰንቱን አየነው ሰማነው ግን አሁንም በቃችሁ አልል አለን እረ በቃ በለን እባክህ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግን ቅድሚያ ለመከላከያ መሆን አለበት መንግስት እንዚህ የሀገር ባለውለታዎችን በማንኛውም ጉዳይ ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ወንድም ስያሳዝን
@jenniferjenni7457
@jenniferjenni7457 2 жыл бұрын
ትክክል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ለመከላከያ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
መንግሰት መሰሉኝ የመከላኪያ ጥላት
@user-pc6gs2dc2w
@user-pc6gs2dc2w 2 жыл бұрын
ምንስት የለም እሱእኮነው ጥላቱ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ክብር በድር በገደሉ ለህይወታቸዉ ሳይሳሱ እየተዋደቁ ላሉ የኢትዮጵያ ልጆች
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv 2 жыл бұрын
ወይ መከራ
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@rohobottube1514
@rohobottube1514 2 жыл бұрын
66saw 434434
@etatea5841
@etatea5841 2 жыл бұрын
የዚህ ሁሉ መንስኤ ወያኔ ነው መቸም ፈጣሪ ዝም አይልም የናንተም ህይወት ይመሰቃቀል ምንም የማያውቀውን ህዝብእንዳሰቃያችሁ የጃችሁን ይስጣችሁ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ፈጡማዬ ደምርኘ ዉዴ
@alexisethiopia8443
@alexisethiopia8443 2 жыл бұрын
ለመታደር ክብር የሌለበት ሀገር EBS በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
እ/ር ያፅናህ ልጁ እንዴት እንዳዘነ የኔ ቆንጆ እ/ር ያፅናህ ልጅ በዚህ ልክ ሲያዝን ያሳዝናል እናት እትሙት ህፃናትን ጥላ ፅናቱን በቤታችሁ ያግባ አይዞህ ወንድሜ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
ከእንዲህ አይነት ሙሲባ አሏህ ይጠብቀን ከባድ ነው ወታደሮቻችን እጅግ እናመስግናለን ቃሉ ትንሽ ነው እና ክብሩልን አይዞህ ወንድማችን ያልፋል ።
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
አቤት አምላኬ የዛሬ እንዴት ያስለቅሳል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ የኔ አባት ልጆችህን አምላክ ለቁም ነገር ያብቃልህ ባለቤትህን ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያኑራት 😥😥😥😥😥
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@user-dg7dd8cl1n
@user-dg7dd8cl1n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝን ነው አንተ ወታደር ነህ ትችለዋለህ እርሷ ቀረች ።ይህ ሁሉ ዋጋ የተከፈለው ለሀገር ነው እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ ልጆችህን አሳድግ። ወ/ሮ አዳነች አበቤ አሁን ነው ለልጆቹና ለአንተ መድረስ ያለባት ጊዜ ያማይሰጥ አገብጋቢ ነው ።
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቀላለች ድንግል ማሪያም ታፅናህ ሀዘህን የመጨረሻ ያድርግህ ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ለሀገር ለከፈልከውን ዋጋ ክብር ይገባሀል ፈጣሪ ነብስ ይማር😭😭😭😭
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሕ ወንድሜ 😭😭😭 የሄ ጦርነት የስንቱንቤት በሀዘን እደማ 😓 ኡፍፍፍፍበጣም እንጀት ይበላሉ ልጆቹ 😭😭😭😭
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭😭
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭
@soborasubora376
@soborasubora376 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@azmerawtakele6681
@azmerawtakele6681 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙄😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@uaeuae478
@uaeuae478 2 жыл бұрын
Nfes yemar betam yamal
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
ወቶ ከመቅረት እግዝያብሔረ ይጠብቀን ኡፋፋፋፋፋፋ ያማል😭😭😭😭😭😭😭
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
ክብር ለወታደሮች ህይወታቸውን ለኛ ገብረው ለምኖሩ ።ወንድሜ ጌታ ያፅናችህ
@user-wt8zg3lh8v
@user-wt8zg3lh8v 2 жыл бұрын
በጣም አስለቀስኝ ወላሂ ክብር ለመከላክያችን😭😭😭😭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
አይዞህ😭😭 የዘድሮው የማይጠፍ የልብ ሰብራት ነው 💔💔💔 እፍፍፍፍ😭😭😭 አይዞህ በጣም ያማል🥺🥺🥺💔💔💔 እግዚአብሔር ፀናቱን ይሰጥህ🥺🥺🥺💔💔💔
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
በጣም
@rozani8718
@rozani8718 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ያፅናቹ😭😭 ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ☝️🤲
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 2 жыл бұрын
💔😭😭😭
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 2 жыл бұрын
በስማም በጣም ሚያሳዝን ነዉ ልጆቹ በጣም የሚያሳዝኑ ናቸዉ እጊዚአብሄር ያፀናህ ልብ ዪነካል
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
ይሄ ሠዉየ ቤት ይሰጠዉ ለሀገሩ ሲል አካሉን አቷል ለልጆቹ የሚሆነገር መደረግአለበተ አታልቅስ ሁሉም ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ
@mariyamawit
@mariyamawit 2 жыл бұрын
ክብርት ከንቲባ ወሮ አደነች አበቤ እባክሆትን እባክሆትን ለዚህ በሀዘን ለተሰበረ ቤተሰብ የሀገር ባለውለታ ለሆነ አባት መኖሪያ ቤት ይስጡልን ።ሌሎቻችን ደሞ በአቅማችን ረድተን የራሱን ትንሽ ብትሆንም ንግድ ነገር ብንከፍትለት ።ፈጣሪዪ ጥንካሬውን ይስጥህ ወንድሜ ትልቅ ፈተና ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ጤናህን ይመልስልህ ።ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ እመቤቴ ትፈውሳቸው ።ልጆቹ ገና ተጫውተው ሳይጠግቡ ኡፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ያለው ሆኗል ለመልካሙም ለክፉውም ጊዜ ተመስገን ማለት ነው አይዟቹ
@abenezerwondimu6384
@abenezerwondimu6384 2 жыл бұрын
Ere adaneche.😭😭😭
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
እነ ወይዘሮ አዳነች የት ናችሁ እነዚህስ የወታደር ልጆች አይደሉም ? በሉ ለነዚህ ህፃናት እንዲሁም ለአባታቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች አሟሉ ።ያረፈች እህታችንን ነፍስ ይማር መፅናናትን ያድልልን😭😭😭😭😭😭
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
ይሄማ አይታያቸውም አይናቸው ሸውራራ ነው እግዚአብሔር ይርዳው እንጂ
@almightlord1579
@almightlord1579 2 жыл бұрын
ቆይ ትንሽ እንጠብቅ ይመጣሉ
@Me-ey4xg
@Me-ey4xg 2 жыл бұрын
Gena eko achir gize new leweqesa mechekol lemin asfelege ay abesha lefird mecheko 😏😏
@Me-ey4xg
@Me-ey4xg 2 жыл бұрын
Lijochu erdata yagegnut be mengist new
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
ይህ ለአማራ ህዝብ አይሰራም 🥺🥺🥺
@nuhamineyadu799
@nuhamineyadu799 2 жыл бұрын
እህታችን ነፍስ ይማር ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያስድግ ሀገራችሁን ለማገልገል ህይወቱታችሁን መስዋአት ለምታረጉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሁሉ ክብር ይገባችሃል
@mesekeremkassahun7879
@mesekeremkassahun7879 2 жыл бұрын
እረፍት የነሳኝ ጉዳይ ነበር እናመሰግናለን ኢቢኤስ ስንቱ በየቤቱ የማያልቅ ጉድ ውለው እግዝሃብሄር ያስባችሁ
@ashemati3507
@ashemati3507 2 жыл бұрын
ጓደኛዬ አውቃለሁ ይከብዳ ይሔን ለመቀበል ነገር ግን አንተ ጠንካራ ነህ ለልጆችህ በርታ እኔም ከጎንህ አልጠፋም መካሪ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ያበርታን
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናው አትለዮት አበርቱት ሰው መድሀኒት ነውና😢
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ይብሳል ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናህ ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ልጆችህን ያሳድግልህ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
ሲስተርዬ የኔ ቆንጆ እናንተም ስላማችሁ ይብዛ ስለምታረጉት መልካም ተግባር እናመስግናለን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ !
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
እናሐሰግናለን ebs ስለምታደርጉት ነገር በርቱ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🏼እሶንም ነፍሶን በገነት ያኑር 🙏🏼ኡፍ ያሳዝናል 😭😭😭አዲስ አበባ ውስጥመንግስት ቤት ሰቶ ይህን ጀግናከነ ልጆቹ ያለ ሀሳብ እንዲኖር ማረግ አለበት።
@tizutizu3050
@tizutizu3050 2 жыл бұрын
አይ የሰው ፈተና💔😭 ይሄ ሁሉ ለዛች ውድ ሀገር ለኢትዮጵያ💚💛❤
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ወንድሜ መፅናናቱን ይስጥህ ለአንተም ጤናህን ይመልስልህ ልጆችህን ያሳድግልህ ፈጣሪ ይርዳችሁ ነፍሷን ይማርልን አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎነው ያልፋል በርታ በልልን ታሪክ ይቀየራል
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
እፍፍፍ እግዚአብሔር ያጽናችሁ በእዉነት 😭😭ልጆቹ ሲያሳዝኑ በእመቤቴ 😭ልቤ ደብር አለእኮ 😭
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ከእሁድን በebs program አንዱ አዲስ ምእራፍ ይመቸኛል💜💜👍👍
@hannanegassa8594
@hannanegassa8594 2 жыл бұрын
አዲስ ምራፉ በየሳምንቱ እንደ አስለቀሰኝ ነው ፈጣሪ ፂናቱን ይስጥክ የኔ አባት
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር አባትና ልጆች እግዝያብሔር ይማራችሁ!
@fevenyohannes1598
@fevenyohannes1598 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ቀኝ ይሁንህ ፣ያበርታህ መፅናናቱን ይስጥህ፣ ልጆችህን ትልቅ ቦታ ፈጣሪ ያድርስልህ፣ ይካስህ የኔ ወንድም።
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
ኧረ ኢቢኤስ የስንቱን እንባ የምታብሱት በጣም እናመሠግናለን የጦረነት አስከፊነት ይሄ ነው።
@user-kb9tm6ek9v
@user-kb9tm6ek9v 2 жыл бұрын
በየሳምቱ ለማልቀሰ ወደ አድሰ ምእራፍ አለቀሰኩ ካጀቴ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን የተረጋጋ ደሰ የሚል ኑሮ ያኑራችሁ የሁል ጊዜ ምርጫየ አድሰ ምእራፍ በወጣ ይተካላችሁ ፈጣሪ የምትረዷቸዉ በሙሉ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@muluwondemaghg3699
@muluwondemaghg3699 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ብርታቱን ይስጥህ በጣም ከባድ ህይወት ነው አዳነች አበቤ ለዚህ ጀግና ቤት ልትስጠው ይገባል
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
አቤቱ ልሁል እግዚአብሄር መፅናናቱን ይሰጥህ የጥፋተኝነት ሰሜት ቁጭት ነዉ የሚገለዉ የእድሜ ልክ ፀፀት ነዉ ከልቡ ሊወጣ አይችልም ፈጣሪ ሀይል ይሁንህ ወንድሜ ልጆችህንም እግዚአብሄር በጥበብ በሞገሰ ያሳድጋቸዉ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ የኔ ዉድ በቅንነት
@beletuworku6343
@beletuworku6343 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይሰጥህ። ለአንተና ለልጆችህ ምህረቱን ይስጣችሁ እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ሀዘን ቢሆንም በዚህ ቤተሰብ ላይ የደረሰው መጠንከር መቀበልና መጽናናት ይኖርብሃል ልጆችህ አንተ ስትኖርላቸው አባት አለን ይላሉ እናታቸውን ቢያጡም አንተ እነሱን እያየህ እራሰህን አበርታ እንደመናገር ቀላል በይሆንም ለማንመልሰው ነገር እራስን መጉዳት ነው ትርፉ። እኛ ወደነሱ እንሄዳለን እንጂ አነሱ አይመለሱም የእግዚአብሔር ቃል አጽናኝ ነው አዳኝ ነው ያበረታል ቃሉን ብቻ አንብብ ልጄ ብርቱ ሁን።
@tube3397
@tube3397 2 жыл бұрын
በምን ቃል ላፅናናህ አልቻለም አንጀቴ እግዚአብሔረ ያፅናህ ውንድሜ
@saralove4936
@saralove4936 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭ምን አይነት ቃል ይሁን የሚያፅናናህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥህ አንተንም ልጆችህንም እመብርሀን ምህረት ትሁናችሁ ወይ እጅግ በጣም ከባድ ሀዘን ነዉ😭😭😭😭
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ህይወት ትከብዳለች አይዞክ ወንድማችው ፈጣሪ ያስናችው የባለቤትክንም ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑረው ልጆችክን ፈጣሪ ያሳድግልክ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥክ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደግመዊት ደምሩኛ በቅንነት
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናክ ወንድሜ ልጆችህንም መፅናኛዎችህ ናቸውና እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርልህ
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 2 жыл бұрын
አይዞህ ልጆችህ ሰትል ኑረላቸው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ፅናቱን ይሰጥህ ነፍሷን በአፀደ ገነት የኑርልን
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
መግስት ላገር ዋጋየከፈሉ አታደሩች የቆሰሉ የተሰው ቤተሰቦቻቸው ችግር ለይ እወደቁ ነው ለምን ወታደር ሲጎዳ ቀናብሎ የሚያየው ይጠፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
ትክክል
@brtukantilahun8712
@brtukantilahun8712 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@addismyway64
@addismyway64 2 жыл бұрын
ልጆቹ ባይቀርቡ 😭😭😭አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣቹ😭😭😭😭😭
@workefaris9447
@workefaris9447 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ጌታ ፅናቱንይስጥ በርታ ልጆችን ጌታ በፀጋው ያሳድክል 😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alemalem8000
@alemalem8000 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታክ ወንድሜ ፈጣሪ ደሞ ለልጆችክ እድሜ ይሰጥክ ልጆችከም ጥሩ ደረጃ ፈጣሪ ያድረሰልክ
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር መፅናናት ይሰጥልን😢😢😢😢😢😢
@muhammadjed650
@muhammadjed650 2 жыл бұрын
ይሁሎ መሰዋተ እየከፈልክ መግሰ ግን ዙሩ አያየም ፈጣሪ ፀናቱን ይሰጠህ
@refreshme3929
@refreshme3929 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድም
@nardiyebrham8956
@nardiyebrham8956 2 жыл бұрын
እህህህህህህ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድም አለም ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ልጆችህን በጥበብና በሞገስ ጠብቆ ያሳድግልህ የእውነት ልቤ ተሰበረ ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል ያማል እህህህህህ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
ዘንድሮ በስቱ እናልቅስ አይዞህ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ሰሚ ያጣው ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
የሳውዲ ጉዳይ እኮ ተነገረ የጁንታው ሀይል አሉበት ማጣራት እየተደረገ ነው
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 жыл бұрын
በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናልቅስ 🥺😢 እፍፍፍ ደሞ ግጥሙ ልብ ይሰብራል 💔😭
@user-vn4ew5zb9n
@user-vn4ew5zb9n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@SalamSalam-ro8vf
@SalamSalam-ro8vf 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
😥😥 እሺ ሳቁ አላለን መቸስ 😢
@user-oy4zf6xj2g
@user-oy4zf6xj2g 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 በጣም ያማል
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጦህ የባለቤትህ ነፍስ ይማር ልጆችህን እመ ብዙሓን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልህ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw 2 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ነው የሚያሳዝነው አንተ እኮ ጀግና ነህ ይሄ ሁሉ ዋጋ የክፍልክው ለሀገር ነው አሁንም በርታ ብለህ ልልጆችህ እንድትኖርላችው በርታ በል ወንድሜ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ከባድ ሐዘን ነው ፈጣሪ ሆይ አንተ ቸር አምላክ ነህ ይሁን ካልክና ከሆነ ይህንን ቤተሰብ መፅናና ስጥልን አለሁ በላቸው ምርኩዝ ሁናቸው መፍትሔ ስጥ አባቴ እባክህ ድረሰላቸው
@muluhabtom1512
@muluhabtom1512 2 жыл бұрын
😭😭😭😭እግዚአሐብሄር መፀናናቱ ይሰጥህ ነፍሳ በአፀደ ገነት ይርፍ በጣም ከባደ ነው 😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል😭ebc ለምታደርጉት ነገር ፈጣር ይክፍላችው የሰንቱን እንባ ነው ያበሳችውት🙏🙏🙏🙏
@tafartafer2785
@tafartafer2785 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማቸዉን ያሰማሽ እህቴ
@tafartafer2785
@tafartafer2785 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላማቸዉን. ያሰማሸሽ
@bezdilebo.8211
@bezdilebo.8211 2 жыл бұрын
Yewnate betam now yeslksane fetar bertayun yestki he bate
@user-pf9zb1zc6y
@user-pf9zb1zc6y 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ እርሷንም ነብሳን ይማርልን በእውነት በጣም ከባድ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህህህህህህ በሳኡዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወጎኖቻችን 💔
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናክ ነፍሳን ይማረው ልጆቻቸሁን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋቸው
@user-lv9jb7pj8x
@user-lv9jb7pj8x 2 жыл бұрын
ሰሚ ያጣዉ ድምፅ ፍትህ ሳኡድ እስር ቤት የሚሰቃዩ እህቶች ወንድሞች አባቶች ህፃናት እየሞቱ ነዉ እባካችሁ ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ ለማዘን 💔💔😭😭😭😭😭
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ዙዙደምርኝእህት
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-fj9ru6px1j
@user-fj9ru6px1j 2 жыл бұрын
😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
ክብር ልጅግና መከላክያ ሂወታቸውን ሳይሳሱ ልህገር ይሚሰጡ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ አተንም ልጆችህንም እግዚአብሔር ይማርህ
@user-yu3cg3vy1f
@user-yu3cg3vy1f 2 жыл бұрын
የጦርናት ውጤት እሄ ነው አፈ ሙዝን ተው ባሉት ስባል መን ይስመ የሳዝናል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@bemnetnigussie5428
@bemnetnigussie5428 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፀናህ እግዚአብሔር ልጆቹንም ያሳድግልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@anabak2549
@anabak2549 2 жыл бұрын
መፅናናቱን ይስጥህ አባቴ በጣም ያሳዛዝናል
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ነፍሶን ማረረን ጌታ ሆይ ለቤተሰብ መፀናናትን ይስጥልን
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 2 жыл бұрын
ያአላህ ለስልጣን ሽኩቻ የስንት ሰው ህይወት ተበላሸ😭😭😭😭😭😭😭 አላህ አፊያ ያርግህ እሷንም ነብሷን ይማር ያማል😭😭😭😭😭😭
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Ewnet new men endemibal becha fetary lebona yestachw balseletanochu enzh menm bemyawkut bitesb yebetenal wey zenderos lega endi kebad yehonew bitesebes endit yehonal becha ye Ethiopia neger yasazenal
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 2 жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ አሰቃቂ የህይወት ውጣ ውረድ ተጠያቂው የትግራይ መሪ ነው፡፡ ስንቱን ስንቱን ህይወቱን አመሰቃቀሉት ፈጣሪ ዘመናቸውን በሙሉ ያመሰቃቅለ፡፡ አይዞህ ወንድማችን እናት ሀገራችን ያንተን ወሮታ አትበላም የሞቱትን ነፍስ ይማር አንተንም በተቻለን መጠን እንደግፋለን ከጐንህ ነን፡፡
@jemulamohamed9109
@jemulamohamed9109 2 жыл бұрын
Ye ahiya liejjj
@aduyoutube1897
@aduyoutube1897 2 жыл бұрын
Dedeb mershn btteykiy ayshalm neber
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ ለናተም ጌታ ምህረቱን ይላክላችሁ ለባለቴትህም ነፍስ ይማርልን አይ ሂወት
@user-db5xq8yu9c
@user-db5xq8yu9c 2 жыл бұрын
እስኪ ልየው መቸም በሣምንት እሁድ ማልቀስን ልምድ አድርጌዋለሁ አድስ ምእራፍን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ኡሙሀዩደምርኝውዴ
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
የልጆቹ ስም ሙስሊም ሆነብኝ እሳ
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
🧻🧻🧻🧻ትክክል እኔም ነኝ
@husseinkebede4052
@husseinkebede4052 2 жыл бұрын
በቅፅበት ሁሉም ይቀየራል አላህ ያበርታችሁ ሰብር ይስጥህ! ወንድሜን!
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይሰጥህ በጣም ሰሜትን ይነካል
@selamumugore2924
@selamumugore2924 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ; ልብን ይሰብራል እግዚአብሔር ጽናት ይሁንልህ , ebs ላይ አድስ ምዕራፍ ከማየታችሁ በፊት ሶፍት እንዳትረሱ አለቀስኩ 😪😭😥😥
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ፀሀይ ብርድ ሳይሉ በድሩ በገደል ለሚዋደቁው ሁሉው አላህ ይድረስልህ ።የኢትዮጵያ ሀሲድ የሆኑ ህወሓት ና ኦነግ ሸኔ ለዘር ሳይተርፉ አላህ ይጨርሳቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
_ውድ ተመልካቾች አዲስ ምእራፍን ለማየት ከመጀመራችሁ በፊት ሶፍት ማቅረባችሁን እንዳትረሱ_ 😭
@user-pf6ct6xk2o
@user-pf6ct6xk2o 2 жыл бұрын
እውናት ናው እኔማ ህጀቤ አሌኜ ለቀጠይ የመደሜን ሶፊት መስራቄ አይቃርም
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እኔ ለማየት ሳስብ ነወ ሶፍት ማዘጋጅ
@tirhastekle5709
@tirhastekle5709 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ለልጆችህ ተስፋ ስለምትሆናቸው ጠንከር በል
@meazawedajo1766
@meazawedajo1766 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በአንተ ሳዝን ልጆቹ ወድህ ለዘላለም ያጣሃት ባለቤትህ አይ ሂወት😭😭😭እናትን ማጣት የአለም ትልቁ ፈተና ነው። እኔም ከእህት ወንድሞቸ ጋ ተለያይቸ ነው ያደኩት ።ከስደት መልስ ከወንድሞቸ እና ከእህቴ ጋ ተሰባስበን አንድ በአል እንኳን የማሳልፍባትን ቀን ሁሌም እናፍቃታለሁ ኢሻ አላህ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
እሙ በላገሯ ደምርኘ የኔ ዉዴ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
@@user-yz4tp3fh7u ኢሻ አላህ ማማየ
@user-sc8im3bb4o
@user-sc8im3bb4o 2 жыл бұрын
አቤት ህመም የልብ ስብራት ከፈጣሪ በቀር ማንም ምንም የማይጠግው 😭😭😭ፈጣሪ ያጽናቹ ሌላ ቃል የለኝም 😭😭😭😭ነብስ ይማር ሁፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ሲማዬ የናቲ እናት ደምርኘ የኔ ዉድ
@user-sc8im3bb4o
@user-sc8im3bb4o 2 жыл бұрын
@@user-yz4tp3fh7u እሺ እናት በርቺ ቪድኦችሽን አይቸልሻለው
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 2 жыл бұрын
እግዚአቤሄር ያፅናክ በርታ በል ልጆችክ ይባርክልክ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ውይ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ እግዚአብሔር ይማራችሁ እሷም ቀኗ ይቺ ናትና ነፍስ ይማር
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከደጋጎቹ አባቶች ጎን ያሳርፍልን አይዞችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃልህ
@tgal3661
@tgal3661 2 жыл бұрын
ኢቤሶች በምታደርጉት ሁሉ በጣም ነዉ የማደነቃችሁ በተለይ አዲሰ ምዕራፍ በጣም በሳምንት ሳላለቅሰ አልዉልም እግዚአብሔር ይሰጣችሁ አንተም ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ ለልጆችህ ኑርላችዉ እሷንም ነፍሳን ይማረዉ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@asterdamei5507
@asterdamei5507 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር መፅናናት ይስጥህ ወድሜ በርታ
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 2 жыл бұрын
አይዞክ ወድሜ እግዚአብሔር ያፅናክ ምንም ማረግ አትችልም ከማን መዋጋት ይቻላል እሱ የፈቀደውን አረገ አይሳሳትም መበርታት ነው ያለብክ ለልጆች እናትም አባትም ሆነክ ለማሳደግ መጠንከር አለብክ ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልክ በርታ አይዞክ
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t 2 жыл бұрын
ልጅቷ ስታቅፋት ልቤን ተነካ አይ እናት፡ ወንድሜ ፅናቱን ያድልህ፡ ውስጡ በጣም ተጎድቷል፡አፍኖት ይዞት ነው፡
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betam yasazenalu
@user-em9pc4pn6c
@user-em9pc4pn6c 2 жыл бұрын
እኔም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤት የኔ መድኃንያለም ዘንድሮ እኮ በየቤቱ ለቅሶ ነው እስኪ በቃ በለን እፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭አይዞህ ወንድማለም ውይይይ
@getachewwasihun7399
@getachewwasihun7399 2 жыл бұрын
Egezabher yaberath betamm yasazenal nefsuan be atsde genet yanureln ....EBS& adia meraf azegajoch🙏🙏🙏🙏
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ አዛኝዋ እናቴ እመቤታችን አምላኬ እናት አትለያችሁ ወንድሜ 😭🤲✝️
@jjdndn5020
@jjdndn5020 2 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ አልቅሰቹ አሰለቀሰቹኝ በተለዪ ልጆቹ ኡፍፍፍ አንጀቶን ባሉት 💔💔💔😭😭😭 በተለይ ጊጥሙ ኡፍፍፍፍፍ ከቡናው አለህ ፀነቱን ዪስጠቹ ቢቸ ከበድ ነው
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 2 жыл бұрын
ግን ለመከላከያ ያልሆነ ቤት ማን ሊኖርበት ነው እረ ያሳዝናል ታዳ እንደት ፍትህ ይኖራል አይይይይ አላህ ጥናቱን ይስጥህ አባቴ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ፋፊደምርኝበቅንነት
@kidisttafess2967
@kidisttafess2967 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ደግሞም እሱ የእውነት አምላክ ከላይ ሆኖ የሚያይ ከፊት እየቀደመ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሃል አይዞህ በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው ሁሉ ነገር በሱ ያልፋል በርታ ወንድሜ። ባለቤትህንም እግዚአብሔር ነፍስን በገነት ያኑርልን ።እኛም በፀሎታችን እናስባችዋለን ። ስልክ ቁጥር ከአገኘሁ ደግሞ አቅሜ የሚችለውን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ። በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አቅምና ሀይሉን ይሰጥሃል ምንም መጠራጠር የለም አሜን 🙏🙏🙏💪💪💪💯
@jerfsdmeefss8573
@jerfsdmeefss8573 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ የእርሷንም ነፍስ ይማርልን😥😥💔💔 ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጥሩ ስራ ነው በርቱ
@legessebelayneh573
@legessebelayneh573 2 жыл бұрын
ጌች ጓደኛዬ የደረሰብህ ነገር በጣም ልብ ይሰብራል ከልብ አዝኛለሁኝ ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደ ገነት የኑራት አንተንብ ብርታትና መጽናናቱን ይስጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ቀሪው ዘመናቸውን የተቀደሰ አድርጎ ያሳድግልህ ebs የምለው የለኝም የሰው እምባ አባሾች ረጅም እድሜ ለድርጅቱ ጤና ለሰራተኞቹ
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
የእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን ማህበር
14:53
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 412
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,9 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН