"አባታችን በችግር ምክንያት ነው እራሱን የገደለው"/አዲስ ምዕራፍ/ /እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 194,188

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0928 921092 ሣራ ብርሃኑ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000521745324

Пікірлер: 398
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አይ እናት እና አባት ዋጋችሁ ስንት ይሆን😭😭😭😭😭ኢቢኤሶች አላህ አብዝቶ ይባርካችሁ የችግርተኞች እንባ አባሽ💕💕🇪🇹🕊🇪🇹🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ሀሊማየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ልጅ እንደ እናት ናት አብሽሪ ለበጎ ነው እንኳን አንች ኖርሽላቸው
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
ሥታምር ቆንጂዬ
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
ኢቢኤሥ የሚመሠገን ፕሮግራም ነው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
የኔዉዶቺ በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@yoseph2992
@yoseph2992 Жыл бұрын
ወይኔ ከዚች ልጅ ጋር 1ላይ ተምረናል ስታሳዝን ebs tv የመጨረሻ የደግነት ስራችሁ ተመችቶኛል ፈጣሪ እናንተንም ልጆቹንም ይጠብቅልን
@tilahuntadeese4091
@tilahuntadeese4091 Жыл бұрын
Kabdnwe
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እናትና አባትን አቶ መኖር በራሱ ከባድ ነው የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣቹ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
በቂ አይደለም እውነት ለመናገር ልጆቹ ትምህርት መማር አለባቸው ቢያንስ አንድ አመት ቢሆንላቸው የቤቱ ኪራይ 😥😥
@robelabera7221
@robelabera7221 Жыл бұрын
የ6 ወሯን ደሞ አንቺ ጠብ አድርጊ
@user-qk9tn7fy5b
@user-qk9tn7fy5b Жыл бұрын
@@robelabera7221 አቤት የመልስ ምት😂😂
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Жыл бұрын
@@robelabera7221 ፐ የመልስ ምት ይሉሀል
@mahletbelayi4855
@mahletbelayi4855 Жыл бұрын
@@robelabera7221 እሷም በሰው ሀገር ያልፍልኛል ብላ የምትለፋ ናት
@ulfadibba7015
@ulfadibba7015 Жыл бұрын
@@robelabera7221 ፡ከኪሳቸው፡አያወጡት፡ምን፡ችግር፡አለው
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Жыл бұрын
የህይወት ሰልፉ ከባድ ነው!!😢😢😢😢እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ እናትም አባትም ይሁን!! መከራ የሚያስረሳው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ እህታለሜ
@merisaud6140
@merisaud6140 Жыл бұрын
Amennn (3) kfu hulu yarklshe
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
Ebs አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የማያልቅ እንጅራ የወደቀን የምታነሱ በሙሉ አላህ አያሳጣችሁ 🙏🙏🙏💌🇪🇹
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እናት አባት ያላችሁ የታደላችሁ ናችሁ እኔንም ጨምሮ 🙏🏿እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ 😢🙏🏿
@kibinashetube8773
@kibinashetube8773 Жыл бұрын
😭😭😭💔
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Жыл бұрын
Ayzoch yamyafe kane yalem
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@kibinashetube8773 እህት ደምሪኝ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Жыл бұрын
@@kibinashetube8773 ውዴ እንደምር??
@user-oc4bj8ct4d
@user-oc4bj8ct4d Жыл бұрын
ebs እባካቹ ቤት የሚያገኙበት መንገድ አመቻቹላቸው ከሚመለከተው የክፍለከተማ አስተዳደር ጋር ተነጋገሩ በተረፈ በምትሰሩት ነገር ቃላት የለኝም አላህ ይስጥልኝ
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 Жыл бұрын
የኔ ብርቱ ወጣትነትሽን ውበትሽን ዕድሜሽን በመልካም ነገር ያዋልሽ በርቺ ገና ከፍፍፍ ትያለሽ
@zed5426
@zed5426 Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ እደት አጀቴ ተሰፈሰፈ አላህ ይገዝሽ አች ጀግና ሴት ነሽ የኔ ዉብ😭😭😭
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
የአዲስ ምዕራፍ ሰልክ ቁጥር የምተዉቁ ተባበሩን እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ከባድ ነዉ ሓላፊነት በልጅነት።
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
እያንዳንዱ ቤተሰብ ብዙ መስዋትነትን ከፍሎ ልጁን ሲያሳድግ በዚያ ያደገ አንዳንድ ልጅ ሁሉን እረስቶ ወላጁን ሲገላምጥና ሲሰድብ የሚገኝ ብዙ አለ፡፡💔 ክብር ለወላጆች! ❤
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አምላክ ታሪካችሁን ቀይሮ የተሻለ ደረጃ ላይ ያድርሳችሁ ለእናት እና አባታችሁ ነፍስ ይማር ልጆች ምንም ድሀ ቢሆኑ ከእናት አባት ጋ ማደግ ሙሉ እና ሰላምን ይሰጣል እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን በብዙ ዉጣ ዉረድ ዉስጥ ሆናችሁ ላሳደጋችሁን ክብር ለእናተ ይሁን!! አይዟችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ነዉ
@helenahelenawit973
@helenahelenawit973 Жыл бұрын
የ8 አመት ልጅ ፊት ስለአባቷ መሞት እንዴት ይወራል ?በዛላይ እንዴት እነደዚህ አይነት ጥያቄ የጠየቃል ጠያቂዋ ግን ጤነኛ ናት ለህፃን ልጅ እንዲህ ይጠየቃል “አንቺስ አባትሽን ታስታውሺዋለሽ” ይባለላል?
@sahrocalii2199
@sahrocalii2199 Жыл бұрын
ብዙ ሴት ልጆች ወደ ሴተኛ አዳሪነት በችግር ምክንያት ነው የሚገቡት ወንዶች ደግሞ ከመርዳት ይልቅ በትንሽዪ ሳንቲም በሰውነታቸው ይገለገሉባቸዋል በጣም ያዛዝናል 🇸🇴🇸🇴🇸🇴ከሶማልያ
@user-dr5vd2hu7i
@user-dr5vd2hu7i Жыл бұрын
ትክክል ወሪያ
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq Жыл бұрын
ነገ የተሻለ ይሆናል❤❤🙏🙏
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
Ebs ስለ እናንተ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ለእኔ እንዳደረጋችሁት በላይ አጅግ ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ ይባረክ።💖💐🌹💖
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@birukyimaneh2950
@birukyimaneh2950 Жыл бұрын
አዳነች አበቤ እንደዚህ የመሠሉ መረዳት ያለባቸው ዜጎች እያሉ ከአሜሪካ ለመጡ አዝማሪዎች ቤት ይሠጣሉ የሚያሳዝን ሀገር
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
ጋላ ተሆኑ ትሰጣቸዋለች ግን አይመስሉኝም
@birukyimaneh2950
@birukyimaneh2950 Жыл бұрын
እበት ከእበት ምን ይጠበቃል ሀገሪቷን አጋማማችኋት
@hanahana8883
@hanahana8883 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ወንድምሽ እህትሽ ሲያምሩ አይዞሽ ቀን ያልፋል ለበጎ ነው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ሀናኔ በናትሺ ደምሪኝ እህታለሜ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በልጅነት ችግር ጥሩ ነው በደንብ ያጠነክራል ለነገ ጥሩ ሰው ያደርገናል በራሳችን እንድንተማመን ያደርገናል!!!
@user-wp5cx1nu6z
@user-wp5cx1nu6z Жыл бұрын
ትክክል ግን በችግር ምክንያት ቤተሠብን በሞት ማጣት ያሳዝናል
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@user-wp5cx1nu6z በጣም ውዴ ማንም ሰው በችግር አይሙት🥺🥺🥺🥺
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Жыл бұрын
የምትሰጡት ማሽን ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እነዚህ ልጆች ተከራይተው ነው የሚኖሩት የአ.አ ቤት አከራዮች ደግሞ ማንም ያውቃል መብራት ይቆጥራል ምናምን ብለው ልጆቹን ሜዳ ይበትኗቸዋል ይሄን ነገር አስቡበት
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ ቤታቹ ኑሮአቹ ይድመቅ የወደቀን የተቸገረን እንዳነሣቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ባለዉለታ " EBS " እግዚአብሔር አብዝቶ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
የኔ እናቶች እፍፍፍፍ አይዞችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን ሁሉም ያልፍል
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያ ደምሩኝ ወገኖቸ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
የኔዎቼች አብሽሮ እባዬን መቆጣጠር አቃተኘ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@zulfaabdulla105 ደምሩኝ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ ጀግናነሸ በረች ነገ ሌላ ቀናው ያልፈል ጥንካራ ሁኑ እህቴ ኤቤኦሶች ሺአመት ኑሪልን ለተቸገረ ደራሽ።
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
ጌታ ታሪካችሁን ቀይሮ ለሌሎች እድትተርፉ ያርጋችሁ ።
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@tigtub8751
@tigtub8751 Жыл бұрын
በእዉነት ለebs ቃል የለኝም ኡፍ🙏🙏👆💖
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣዲጋችሁ. ለዝች ጠፊ አለም መባቃት
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
ebs እናመሰግናለን ፈጣሪ ይርዳችሁ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ኢቢኤስን ሳላደንቅ አላልፍም ለምቱትም ነብስ ይማር አቀዋለው ቁስሉን እህቴ አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል አንቺ ጠንካራ ሁኚ ነገ አልፍ አንችም ሰው ትረጃለሽ ውዴ❤❤
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 Жыл бұрын
ጎዝ ጀግና ነሽ ታላቅ እህትሽ ጥላ ስትጠፋአንቺ ግን አብረሽ መቸገርን መረጥሽ!
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አድስ ምእራፍ😭😭😭😭 ❤❤❤❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ 👌
@user-ce4wj9vc2d
@user-ce4wj9vc2d Жыл бұрын
ምርጥ ለማለት ነዉ ብርጥ ያልሽዉ ማማ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሩኝ ወኖቸ
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
@@user-ce4wj9vc2d አዉ አይገርምም አላየሁትም ነበር ቱ የችኮላ ዉጤት😂😂😂
@rihanajemal9031
@rihanajemal9031 Жыл бұрын
1000 ብር ደሞዝ ኧረ ግፍ እንፍራ ያ አላህ ምን ሊጠቅማት ጉልበት ብዝበዛ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
የኔ ልጅ መድሀኒአለም ይርዳሽ በርቺ አንቺ ስትበረቺ ታናናሾችሽን ታበረቻለሽ አንቺ ለእነሱ ታስፈልጊያለሽ ራስሽንም ልጆቹንም ጠብቂ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ebs እን እኮ ስወደው የድሀ ቤት እንኮአን ደህና መጣችሁልን ሰራተኞችበጣም ደግ ደጋግ ናችሁ🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽👍🏽👍💕💕🌷🌷
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ከማቅረባችሁ እድህ በማረጋችሁ ደስ ይላል ነገር ግን ስልክ ቁጥራቸውን ብታስቀምጡልን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እህታችን በርቺ እግዛብሄር ይርዳሽ አይዞሽ እግዛብሄር ይጠብቃቹ በሞገስ ያሳድጋቹ
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሀስናየ ደምሪ
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын
አዲስ ምዕራፎች ተባረኩ🙏🙏🙏
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
ሰው ምኑን ይመስላል ኑሮውን 😢😢ችግር አይኑ ይጥፋ😢😢ስታምር ደሞ አይ ኑሮ😢
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
መገን የኛ ሀገር ያአላህ አተ እዘንል አተ እርዝቃቸውን ክፈትላቸው ያረብ አብሽሩ በርቱ ጠካራም ናችሁ
@frehiwottekile5250
@frehiwottekile5250 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፋል አንቺ ሥትበረቺ ነው እነሱ የሚጠነክሩት
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
አይ ሂወት በመቦረቂሺ እንሁሉ ጣካራነሺ አብሺሪ አይዞሺ ጀግና ነሺ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ በርቺ ይሄም ቀን ያልፋል እሺ።
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አይዞሽ ያልፋል ወንድምሽን እህትሽን ምከሪያቸው ጎበዝ እንዲሆኑ አንቺም እራስሽን ጠብቂ ጀግና እህት ነሽ አላህ ይርዳሽ አብሽሪ
@ZerihunM
@ZerihunM Жыл бұрын
ከአምስት ብር ጀምሮ እንርዳት አካውንቷ እና ስልኳ 👆 ቪዲዮ መጨረሻ ላይ አለ።
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
@@peacelove6150 አለ
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝኑት
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ኢቢኦሶች ፈጣሪይጠብቃችው የስቱን ምስኪን እንባአበሳችውት ናፍቆትየም ቅርቅርአለችይ
@henokeshetu3146
@henokeshetu3146 Жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው ግን ህፃናቱን ባታስጨንቋቸው አሪፍ ነው ( አባትህ ስሞት የትነበርክ አይባልም) 14 አመቱ ነዉ ልጁ ገና ብዙ አመት የሚኖ ልጅ ነው ።
@eliyaskinde2378
@eliyaskinde2378 Жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም አለሁ ትበልሽ ።
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሺ እግዚአብሔር ያበርታሺ አይዞሺ
@uaesharjah
@uaesharjah Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል እግዜያብሄር ይሰጣቸው
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z Жыл бұрын
አላህየ ለተቸገረ ሁሉ አተ እርዳቸው. በጣም የምወዳት. እህቴን በድንገት በስደት አጣሆት. እናት እና አባቴም. የሷን ሀዘን መቆቆም አቃተቸው. ሙሲሊሜቹ በድአ. የለላ እምነት. ተከታዩቺ. ደግሜ ፀለት. አድርጉልን. አላህ ሷብር እድሠጠን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህቴዋ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቸሁ
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
ebs Egezabeher yebarekachew tebareku
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ኡኡፍፍፍ በጣም ከበድ ነው አበት እናት መጣት ebs በረካ ሁኑ አላህ ትልቅ ቦታ የድሪሰቹው
@mulutesfamichael6304
@mulutesfamichael6304 Жыл бұрын
EBS እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርካቹሕ፤ አዞሽ የኔ እናት ጎበዝ ነሽ በርቺ እግዚኣብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን አሜን🙏🏽❤️💜❤️
@user-gx2tu3nm2b
@user-gx2tu3nm2b Жыл бұрын
አይዞሽ ወገኔ ያልፍል ከባድ ነው አላህ ይርዳችሁ ነገን የተሻለ ይሁንላችሁ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
ከ 6 ወር ብሀላ የት ሊገቡ ነው ቤት ቢስጣቸው ጥሩ ነው
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 Жыл бұрын
yene konjo yesemayina yemdr nigus geta egziabher kenante gar yihun
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በጣም ከባድ ነው እናትንም አባትንም ማጣት እመቤቴ ማረያም እሷ ትርዳቹ
@aragawtesfaye6096
@aragawtesfaye6096 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የምድሬን ጉስቁልና ርሀብ ጦርነት በቃቹ በለን 😭
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
Thanks you EBS
@Toyba-
@Toyba- Жыл бұрын
ጀግና እህት በርች የእማ ምትክ አሏህ ያግዝሽ ማማየ ሁላችንም የእትና የወድሞቻችን ችግር ለመቅረፍ ነው እምንታትር አሏህ ትልቅ ደረጃ ደረሰው ያሳየን ዋናው ደግሞ ጤና ይሁኑልሽ ችንር ድህነት ያልፋል
@edengenet1
@edengenet1 Жыл бұрын
EBS TV እናመሰግናለን
@hiwotfikadu5177
@hiwotfikadu5177 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አሁንም ይህንን ቤተሰብ በችግር ምክንያት እናት አባት አጡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊታደግ ይገባል።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አይዞሺ ማማዬ ፈጣሪ ይደግፋቹ እመቤቴ አትለያቹ
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Жыл бұрын
አባት እናት ማጣት ከባድ ነው ስለማቀው እግዛብሔር ፅናት ጥንካሪውን ያድላችው ሁሉም ያልፋል አይዞሽ እፍ
@user-bu6hy7fe8t
@user-bu6hy7fe8t Жыл бұрын
አይዞሽ የኔዉድ ከችግር ብኀላ ምቾት አለ ብርትት በይ ሁሉም ያልፋል የልፋትሽን ፍሬ ለማየት ያብቃሽ ታናናሾችሽ አድገዉ 🥺የፈጠረዉን የማይረሣ ፈጣሪ አለ አይዞሽ 🥰 ደሞ ሁላቺንም በቻልነዉ አለን
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ውዴ
@ramahmohamad4757
@ramahmohamad4757 Жыл бұрын
ያረቢ ከባድነው አላሕ ያሣድጋችሑ ፈጣሪ ሑሉንም ያርግላችሑ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
እቤስ ሰራታኞች በሙሉ ፈጣር ይጣብቃቹሁ በጠሚ ካባድ ነው እናት ና አባት ባዝህ እድሜ ማጣት አይዞቹሁ ጃጊና እህት ነሽ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል ebs እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏
@kaylazegowitz13
@kaylazegowitz13 Жыл бұрын
😭😭😭its so heart breaking .so young going thru all this by her self.ayzosh.
@keberontesfayeeromo2250
@keberontesfayeeromo2250 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋሉ ነገ ሌላ ቀን ነው ባሪች ኢብኤሲ የስራቹን ወጋ ፈጣሪ ይክፈላችሁ በእዉነቱ እናንተ ያችግሬዬ በር ከእግዚአብሔር በታች እያካፈታችሁ ነው የላችሁ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
የኔማሮች ሢያምሩ ኢቢኤሦች ተባረኩ
@tigstnegash8234
@tigstnegash8234 Жыл бұрын
አይዞሽ ሣሪቲ ጠንካራ ሠት ነሽ
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x Жыл бұрын
ጎበዝ ሁሉም ያልፍል የማያልፍ የለም አላህ ይገዛችሁ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሩኝ እህቴ
@ashenafitadesse1967
@ashenafitadesse1967 Жыл бұрын
ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለእምዬ ኢትዮጵያ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
EBS God bless you more good jop
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ በይ አደራሽን በመድኃኒአለም እህትና ወንድምሽን አደራ አደራ እዳተያቸው 😥😥😥😥
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 Жыл бұрын
ፈጣሪያሣድጋችሁ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ከባድ ነው በጣም ሲያሳዝኑ thank you ebs
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ደምሩኝ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
ያኔ እናት አይዞሸ ሀሉም ያልፍል በጣም ጎበዝ ነሸ ደሞ ፍጣር ይርዳችው ኢቤሰ እግዚአብሔር ይሰጣችው ያሰንቱን እንባ አበሳችው
@omehikma777
@omehikma777 Жыл бұрын
አዲስ ምራዕፍ እና ማስተር አብነት አላህ ሀያታችሁን ያርዝመዉ ያረብ ሰዉን መርዳት መታደል ነዉ::
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ ኢቢኤስዋች ፍጣሪ ይሰጣችሁ 😭😭😭❤
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
@endalebekele4662
@endalebekele4662 Жыл бұрын
እመብርሃን ትድረስላችሁ!!
@tedilalemma3196
@tedilalemma3196 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
አላህ ያበርታሽ እህቴ ኢንሻአላህ ይህን ያዩ ደጋግ ኢትዮጵያ እንደሚረዶችሁ ተስፍ አለን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህቴ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
@@sebletube7412 አብሽሪ ውደ
@user-ts7hh9of1g
@user-ts7hh9of1g Жыл бұрын
እኔ ግን ለአበቤ የምለው እዚህ አሜሪካ ካናዳ ቁጭ ብለው እዛ የቀበሌ ቤት ያላቸው አሉ በየመንደሩ አስሳ አድርጋ ለነዚህ ምስኪን ልጆች ብትስጥ ምናለ እኔን እህቴ አንቺ ጀግና ነሽ እንደ አባት እንደ እናት ሁነሽ አሳድጉያቸው አይዞሽ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እውነትን ነው እንዴት ግን ሀስብሽው ትክክል ነሽ
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
እውነት ነው ውድ, ቤት አተው በየመንገዱ የወደቁ ስንት አሉ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ እህታለሜ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ
@gengojo7251
@gengojo7251 Жыл бұрын
እናትነትን ተክታ ዋጋ የከፈለች ምርጥ እህት ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ እህታለሜ
@ethio856
@ethio856 Жыл бұрын
I believe that when asking children about past traumas, we must be cautious, as it may cause more harm than good
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ መልካም ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 Жыл бұрын
አብሽሪ የኔውድ እህት አንች ጀግና እህት ነሽ እውነትም ታላቅ እህት እንደእናት ናት አብሽሪ ይህም ቀን ያልፍና ታሪክ ይሆናል ከራስሽ አልፈሽ ሰው የምትረጅበት ግዜ ይመጣል አንሻአላህ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ኡፈፈፈፈ ለማንም የእናት የአባት ሞት አያሳየን 😭😭
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ማስትየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@tegsetderese3279
@tegsetderese3279 Жыл бұрын
አይዞሺ እህት ሁሉም ያልፏል እግዝይብሄር ካቺጋር ይሁን ኢቤስን ሳላመሰግን ውየ አላውቅም
@massialem6676
@massialem6676 Жыл бұрын
አይዙሽ እግዚአብሔር ይርዳሻል የፈጠርውን የማይርሳ መዳኒኃለም አለ የኔ እባ ይፍስስ የኔ እህት ጠንካራ ነሽ በጣም
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 20 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,7 МЛН