/አዲስ ምዕራፍ/ "ባለቤቴ 4 ልጆችን ነው ጥላብኝ የጠፋችው"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 828,921

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት ለምትፈልጉ
0911 395773 ተፈራ ካሳ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000444308986

Пікірлер: 3 400
@tube7014
@tube7014 2 жыл бұрын
የአባት ውለታ💔 ክብር ለአባቶች የምትሉ እጅ ወደላይ👍
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@nebiyudriba1926
@nebiyudriba1926 2 жыл бұрын
Betam yebat weleta tenegro yawkal ayawkem lelj belo ayenun isekemata yebat feker tengeroayawkem iyen mawkew inat welda ide koshasha tela seted new
@betytade6133
@betytade6133 2 жыл бұрын
D
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
አሁን አንተም ከኢትዮጵያ ወንዶች ጋ እኩል ወንድ ትባላለህ የወንዶች በላይ ነህ ከመልካም አባቶች አንዱ ሽልማት ይገባሀል❤ እናት ተብየዋ በሰላምሽ ይሆን እውነት ቃል የለኝም ጀግና አባት ነህ አሁንማ ማረፊያህ ነው ደሪሠውልሀል
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@meritube3494
@meritube3494 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አባት እኮ እናት ነው
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 жыл бұрын
Arrr wolahi betam yegnawes awto nw yetalen
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
@@mahi141 እንደማመር ውደ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
የምር ቃላት አጠረኝ ለዚህ አባት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ሰቶ በልጆችህ ተደሰት አንተ አባት + እናትም ጭምር ነህ ልጆችህን ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ ያረብ 😥😥😥
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 2 жыл бұрын
ክብር ለአባቴ 5 ልጅ ወልደው እናቴ ሙታ ሸማ እየሰራ ሳይቸግረን ቂጣ ገንፎ ሲያመቸው እየጋገረ እያስጋገረ የሰው አይን ሳያሳየን አስተምሮ ዛሬ ሁላችንም አድገን ለአባታችን እድሜ እየለመነ እንኖራለን እና ለልጆችህ የአሳለፍከው ጊዜመጨረሻው ያምርልሃል አብሽር የአባቴን ስቃይ ነው ያስታወስከኝ አባቶች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ የምጨርሰው ፕሮግራም ነው ኢቢኤሶች ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አባት ብሎ ዝም በምን ልግለፅህ 😭
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 2 жыл бұрын
Betam 😭😭😭
@user-ce4wj9vc2d
@user-ce4wj9vc2d 2 жыл бұрын
ልየዉ እና ላልቅስ
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 2 жыл бұрын
@@user-ce4wj9vc2d and enjoy 😥🤣
@ethiojima
@ethiojima 2 жыл бұрын
Abate (enetem allah erejim edme ke mulu afiya gar yasxlgn amin
@ledeite3046
@ledeite3046 2 жыл бұрын
በልጂ መፈተን በወንድ ሲሆን ይከብዳል ጀግና አባት ነህ ለዘመኑ ወንዶች መማሪያ ያድርገው
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ ዉድ እህት ደምሪኝ በቅንነት
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 2 жыл бұрын
በትክክል
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@ledeite3046
@ledeite3046 2 жыл бұрын
@@UmYosefKZfaq ቀያን ተጭኛለው 👍
@ledeite3046
@ledeite3046 2 жыл бұрын
@@mahi141 ተጭኛለው ቀይዋን 👍
@bekandawit6471
@bekandawit6471 2 жыл бұрын
አንድ ልጅ ማሳደግ አቅቷቸው ለሚሰጡ አንተ መልስ ነህ ያውም 3 ልጆች የምትገርም አባት ነህ ጀግና ነህ
@seadifekerha4081
@seadifekerha4081 2 жыл бұрын
ወላሂ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት ክብር ለአባቶች እድሜ እና ጤና ለአባቶች 😭😭
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
እንደዚህም አይነት አባት አለ ጀግና ነህ 💪❤️❤️❤️
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና አባት. እደው ግን እናታቸው በስላሞ ይሆን. እደዝህ የጨከነችው
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ይርዳህ።የኔአባት።ውይውይ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@merisol161
@merisol161 2 жыл бұрын
Betam mirt,gobez,jegna,andegna abat new besmeam
@EtulaMatula
@EtulaMatula Жыл бұрын
May God bless🙏 u all Strong 💪 dad
@friemsfen4545
@friemsfen4545 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የሰጥህ ልጆችህንም እግዚአብሔር ለቁም ነገር የምትደርሱ ያድርጋችሁ
@emmatube9648
@emmatube9648 2 жыл бұрын
ጀግና አባት
@hikmatube1134
@hikmatube1134 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ውይሴምሩ
@eliasteshome7634
@eliasteshome7634 2 жыл бұрын
P no we’re
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 жыл бұрын
Ameen
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@ewenteewentun2918
@ewenteewentun2918 2 жыл бұрын
የእውነት የእናትም የአባትም ክብር የሚሰጠው የአመቱ ምርጥ ሰው መሸለም ያለበት በናቶችም ባባቶችም ቀን ሊከበርልህ የሚገባ ምርጥ አባት የእውነት ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት እንደዚአይነት አባት አላየሁም እንደዚ ለልጆችዋ እናት ናት እንጂ አባት እንዲ ሲሆን አላየሁም የእውነት ትልቅ ክብር ይገባሃል አንተ የእናትም የአባትም ጀግና ነህ
@negaasefa4140
@negaasefa4140 2 жыл бұрын
ሲለባብሱ እናታቸዉ ከዱባይ የመጣች ነዉ የመሰሉት እድሜ ለ ኢቢኤስ አይዟቹሁ ቀን የወሰዳትን እናታችሁን ቀን ይመልሳታል ፈጣሪ ይርዳችሁ ጥንካሬያችሁ ሁሌም ሀብት ነዉ።
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
ክብር እንዲህ ልጆቻቸውን ለሚያሳድጉ አባቶች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@buchavlogg
@buchavlogg 2 жыл бұрын
@@mahi141 anchim
@user-pn5uu4gi4e
@user-pn5uu4gi4e 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭🕌ወላሂብአላህአመመመኝልቤ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 жыл бұрын
ለድርጅት እንኳ ልስጥ አለ ማለቱ ጀግና ለሌሎች ለጉዲፈቻ እየሰጣችሁ ዛሬ ሚዲያ ላይ ወጥታችሁ ለምታለቅሱ በጎነት መልካምነትን ተማሩ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 2 жыл бұрын
እኔም አለመስጠቱ መጣም ነዉ ያደነኩት ልጆቹን ለቁም ደረጃ ያድርስለት
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ ችግር ምን እንደሆነ አታዉቂ ይሆናል: ሰዉ ካልቸገረዉ ወይም ጤና ካላጣ የወለደዉን አይሰጥም:: አትፍረጂ
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጀግና አባት
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@mertotube2150
@mertotube2150 2 жыл бұрын
የምር ቃላት አጠረኝ ለዚህ አባት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ሰቶ በልጆችህ ተደሰት አንተ አባት + እናትም ጭምር ነህ ልጆችህን ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ
@zed9732
@zed9732 Жыл бұрын
አይ ወዶች ብለን ሥናማርር እደዚሕ አይነት አባቶችን ማሠብ አለብን ምርጥ አባት 👍ጀግና የሚለዉ ቃል እራሡ ያሠዋል።።።
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
እናት የሆነ አባትም አለ ጀግና አባት ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@helloethiopiamedia569
@helloethiopiamedia569 2 жыл бұрын
ጀንቦ አይዞን ጅግና ፖሊስ ነበርክ :: ባለሀብቶች ሜሪኩሪ ሲገበያዩ እጅ ከፈንጅ ይዘክ ለፍርድ አቅርበክ ነበር : ሚሊዮኖችን ብር እንስጥክ ሲሉ አሸፈረኝ ነበር ያልከዉ : ቸርቸር ሰፈር ላይ ተፈሪ እና አክባሪ ነበርክ "አወ እኛም እስከምናዉቀዉ ልጆችህን አለ እናት አሳድገሀል : ህጻን ነበሩ ዛሬ በሚገርም ሆኔታ አድገዋል ::
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት በምን ቃል ልግለፀው 😭😭😭😭በለቅሶ ጀመርኩት በለቅሶ ጨረስኩት አሏህ በልጆችህ ይባርክህ አንተ ምርጥ አባት እኔስ አባየን በወቅቱ ነው ያጣሁት አማየ እንዳንተ ሁና ነው ያሳደገችን😭 እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ልጆችህ ደሞ ሲያምሩ ልጆቹ ebsዎች ቃል የለኝም
@zahram6570
@zahram6570 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሃለሁ ❤️🥰❤️🥰❤️🥰
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
በእውነት እናንተ በርቱና ትልቅ ቦታ ድረሱ እንደዚህ ለፍቶ አሳድጎ የሚኮራባችሁ ልጆች ሁኑ እንዳያዝንባችሁ
@destagalkahsu2743
@destagalkahsu2743 2 жыл бұрын
ኣባት ጨካን ነው የሚሉሰዎች 😭😭😭😭😭ኣባታችን 1000ኣመት ኑሩልኝ
@user-st3ww7lj7h
@user-st3ww7lj7h 2 жыл бұрын
እንድህም ያለጀናግ አባት አለ እድሜናጤና ይስጥህ አባትየ ደሞ መልካም ልብ ያላቸው ልጆች አሉህ እግዚያብሄር የእነርሱን ፍሬለማያት ያብቃህ
@andenetabebe1512
@andenetabebe1512 2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzfaq.info/love/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@fufutube8144
@fufutube8144 2 жыл бұрын
በእውነት ለአንተ የሚመጥን ቃል የለኝም ብቻ የልፋትህን ውጤት አላህ ይካስህ ጀግና አባት ነህ እጅግ ጀግና አባት ነህ አላህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ።ሌላ የምለው የለኝም
@weinshit5257
@weinshit5257 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ የኔ ባልም ከኔ ልጆች ጥሎ ጠፍቶ እኔም ሃርብ አገር ሄድኩ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስቦቼም ልጆቼን አሳድገው ዮንቨርስ አብቅተዎል ክብር ለድንግል ልጅ።
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
Amen🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@lulalula7120
@lulalula7120 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@hayatyimam5728
@hayatyimam5728 2 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ ውደ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
🙏እድለኛኘሽ
@meazabeyencemeaza
@meazabeyencemeaza 2 жыл бұрын
ከረጅም አመት ብሃላ ስለየሁክ ደስ ብሎኛል Uffffff በጣም ነው ያስለቀስከኝ ድሮም ጀግና ነበርክ አሁንም ጀግና ነክ ጃቦዬ እድሜና ጤና ይስጥክ።
@user-gx7wr3to6m
@user-gx7wr3to6m 2 жыл бұрын
መአዛ ታቂዋለሽ ያባትዳ ለልጅ ይባል ነበር ተረቱ ስንቱን ወጣት ስትደበድብ ያለምክንያት ስታስር እናቾች አዝነውብህ አልቅሰውብህ ነው በውነት ጃቦ ፖሊስ ሆነህ ግፍ ሰርተካል እንዴትኮ እደሚያረግህ ያኔ አሁንም በሚዲያ ድጋሚ ከመጣህ በፖሊስ ስራ ውስጥ እያለው ያዘናቹሁብኝ ወጣቶችም እናትና አባት ካላቹ ይቅርታ ጠይቅ እዳንተ እናት ሳይኖራቸው በአባት እጅ ያሉ ልጆችን ስታሰቃይ ስታስር አባቶች እስርቤት ሲከራተቱ አንተ በዱላ የደበደብካቸውን አባት ያለ እናት ሲያስታምሙ ነበር አየህ ዛሬ አንተላይ ደረሰ ገና ስንት ሰው ቂም የያዘብህ ወጣት አለ ቂማቸውን በልጆችህ እዳይደርስ ይቅርታ ጠይቅ በይው ጀግና ነው ያልሽውን
@bettymohammed7512
@bettymohammed7512 2 жыл бұрын
Weyene ledeta akababiy new
@user-gx7wr3to6m
@user-gx7wr3to6m 2 жыл бұрын
@@bettymohammed7512 ቤቲዬ አወቅሽው ስንቱን ወጣት ደም ያስለቀሰ የሰራው ግፍ ነው እንዲ የሚያረገው
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
@@user-gx7wr3to6m እና ሚስቱም በዛ ምክንያት ይሆን ጥላው የሄደችው
@user-gx7wr3to6m
@user-gx7wr3to6m 2 жыл бұрын
@@fkr834 አዎ እናትዬ ሰውየው በዱላ ነው የሚያምነው የሰራው ግፍ ነው እንዲህ የሚያረገው
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ አባት ነህ ለአንተ ቃላት ያጥራል እግዚአብሔር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጥህ የእውነት ሣር ላይ ነኝ በለቅሶ አይቻ ጨረሰኩ ጀግና ነህ። ❤️❤️❤️❤️
@mikiyhailu5992
@mikiyhailu5992 2 жыл бұрын
እንድህም ያለ አባት አለ ኤረ ረጅም እድመን ኑርላቸው ። ebs tv እናንተም ተባረኩ ኤረ ደስታችሁን ሙሉ ያርግላችሁ።
@mamithefirsttube6964
@mamithefirsttube6964 2 жыл бұрын
ክብር ለአባቶች 🙏🙏🙏🙏
@anurislamictube6659
@anurislamictube6659 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@anurislamictube6659
@anurislamictube6659 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ Mami the first tube ን እንተባበረው
@goodnews2392
@goodnews2392 2 жыл бұрын
የነዚህ ቤተሰቦች ታሪክ የእኔም ታሪክ ነውና ስሜታቸው ይገባኛል፣ ጀግና አባቶች ሁልግዜ ይኑሩልን።
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
እናትም አባትም ነህ የልጆችህን ስኬት ለማየት ያብቃህ ልዩ አባት ነህ ጀግና አይገልፅህም ከዚያ በላይ ነህ :: እግዚአብሔር ቀን አለው
@ameledeco5761
@ameledeco5761 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት እድሜና ጤና ይስጥ የኔን እባት ነው ያስታወሰኝ የኔም አባት እንዲህ ነበር ያሳደገን ነፍሱን ይማርልኝ የኔ ውድ አባቴ
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
የምትደነቅ እባት!! ደርስውልሃል ፍቅር ስጥተህ ስብስበህ ማሳደግህ እናት እባት ሆነህ ለዚህ ማድርስህ ትልቅ ነገር ነው 🙏🏾 ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከፍ ያድርጋችሁ ተባረኩ🙏🏾❤️
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@nardostsegaye3552
@nardostsegaye3552 2 жыл бұрын
የስው እንባ ይደርሳል ስታለቀስ በማይቴ ደስ በሉኛል
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
@@nardostsegaye3552 😳😳🤔🤔
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@nardostsegaye3552 እ🙄😳😳
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 жыл бұрын
@@nardostsegaye3552 ምነው ችግር አለ ወይስ ሚሲቱ ነሽ እንዴ 🤔🤔
@edenbushira3276
@edenbushira3276 2 жыл бұрын
የምርጥ አባቶች ሽልማት በአባቶች ቀን ኢቢኤስ ቢያዘጋጅለት ደስ ይለኛል፡፡
@aynikoo5228
@aynikoo5228 2 жыл бұрын
Fitsameyachu yamara yhuni Ante Kalati yemaygeltsehi abat nh ebs zemnachu ybateki
@Tewodros_official1
@Tewodros_official1 2 жыл бұрын
በትክክል ይገባዋል ማርያምን
@ofsimple6661
@ofsimple6661 2 жыл бұрын
@@aynikoo5228 0
@selamayele1562
@selamayele1562 2 жыл бұрын
Ewnte Egziabhar selam tena yestk edlgna nachw amlak yetbkachu
@berhanujember342
@berhanujember342 2 жыл бұрын
@@aynikoo5228 wŕŕŕ321
@user-md4pe4pw6z
@user-md4pe4pw6z 2 жыл бұрын
በእውነት እኔም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እንደዚህ አይነት አባቶችን ማየት በራሱ ተስፋ ነው እግዚአብሔር ይባርክልህ የልፋትህን ፍሬ ያሳይህ ተባረኩ
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 2 жыл бұрын
ኢብኢሶች እግዚአብሔር ይሥጣችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ለለቅሶ ቅርብ ስለሆንሁጅ ሁሌም ብሰማው ደስ የሚል ፕሮ ግራም ነው
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 2 жыл бұрын
ለአባቶች ቀን የማንንም አለሌ እያመጣችሁ ከምታሰለቹን እንደዚህ አይነቱን እውነተኛ አባት አቅርቡልን
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Betekekel
@user-bd5cj7wr9d
@user-bd5cj7wr9d 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
እንደመርርር
@addisaddis4301
@addisaddis4301 2 жыл бұрын
Kkkkkkk 👍👍👍
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
😀😀😀😀እዉነትነዉ ወላሂ አሳቅሺኚ
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 жыл бұрын
ሲያምሩ ደሞ በስማም ለአባታችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ነገር ይህን ያህል አመት ሲኖሩ አድስ አበባ ውስጥ ለምን እስከ ዛሬ አላቀረባችሁልንም ይህን የመሰሉ ድንቅ አባት የኔም አባት እንድህ ደክሞ ነው ያሳደገኝ በእውነት እያለቀስኩ ነው የተመለከትኩት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ክብር ለአባቶቻችን በእውነት
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እንዲህም አይነት አባት አለ 😭😭😭😭😭ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከ ልዩ እና ውድ ስጦታ ነህ
@haileyesusdegefu9088
@haileyesusdegefu9088 2 жыл бұрын
If I am a police commissioner, I will renew his police credential and pay all his past payments. He applied what he learned in the police academy bravely. He didn’t abandon his family for 14 years and has been a great example for his community. He only mentioned what he did for his family during day time,; imagine the number of his sleepless nights.
@mamalove2630
@mamalove2630 2 жыл бұрын
Please do it for this hero father
@kimwengi1542
@kimwengi1542 2 жыл бұрын
Yes ur right
@helinayirga3747
@helinayirga3747 2 жыл бұрын
God bless you brother 🙏💚💛❤
@mercykifle2769
@mercykifle2769 2 жыл бұрын
You are blessed bro 🙏🙏🙏🙏
@dagitesma5034
@dagitesma5034 2 жыл бұрын
This was my wish😭👍👍
@user-ie3st7jm2g
@user-ie3st7jm2g 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይህ ፕሮግራም በጉጉት ሚጠብቀው
@richeseid996
@richeseid996 2 жыл бұрын
Me to
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 2 жыл бұрын
እኔ አብሬ ለማልቀስ ፣ ከዛ ደሞ ደስ ሲላቸው አብሬ ለመደሰት
@amineam3568
@amineam3568 2 жыл бұрын
እኔም
@bibe7822
@bibe7822 2 жыл бұрын
ena
@feysalshukri9546
@feysalshukri9546 2 жыл бұрын
@@richeseid996 99⁰
@martatamrat8119
@martatamrat8119 2 жыл бұрын
አንተ አባት ሳትሆን ቤተሰብ ነህ ለልጆችህ ምንም ያላጓደልክ ጀግና የአባት የእናት የቤተሰብ ኩራት የወንዶች የበላይ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ለልጆችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻቸውን ያሳይህ በልጆችህ የምታርፍበትን ቀን ያሳይህ
@hailushibru9962
@hailushibru9962 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ በጎ ሰው ምሳሌ ይህ ሰው ነው። እጅግ በጣም ትልቅ አባት ነህ። ጀግና አባት! በእምባ ነበር የተከታተልኩት ። እርግጠኛ ነኝ ልጆችህ ይለወጣሉ አንተም ቤትህም ትቀየራላችሁ። መልካም ዕድል እመኛለሁ። ምንም በጉዳዩ የለሌ ፖሊስ በዜሮ ድምር የአገራችን ፖለቲካ አንድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ጉዳት እንደሚደርስበት አንተ ጥሩ ምሳሌ ነህ። ልጆችህም መልካም ናቸውና ተፅናና።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
እኔም
@user-rp1xw5jo5h
@user-rp1xw5jo5h 2 жыл бұрын
እኔም
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 жыл бұрын
እዴኔ ይህ ፕሮግራም የሚያስለቅስም የሚያስደስት ነዉ ኢቢኤስ ተባረኩ
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@asimkhan7799
@asimkhan7799 2 жыл бұрын
አሜን
@maranatha1293
@maranatha1293 2 жыл бұрын
ለካ እንደዚህም ያለ አባት አለ😔 እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 😍 ልጆቹ ደሞ ሲያምሩ😍
@mimidawit4497
@mimidawit4497 2 жыл бұрын
አባቴን አስታወሰኝ እሄ ፕሮግራም አባቴ ስምንት ልጆችን ነበርሽያሳደገው እና ምርጥ አባት ነበር የዛሬ አመት ነበር ያረፈው ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ እናንተ ታዳጊዮች እግዚአብሔር ይረዳል ያያል እሺ ትደርሱለታላችሁ ልባችሁ ግን ጠንካራ ይሁን ቅን እና አገር ወዳድ ሁኑ በርቱ ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ግን ሁሌ ፀንቶ ይኖራል ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ብዙ ያለፍነውን እና ግን የደረስንበትን ባካፍላችሁ ደስ ይለን ነበር በርቱ
@hayathahamad164
@hayathahamad164 2 жыл бұрын
በጣምነዉ ያስለቀሰኝ ለፋተህ አልቀረህም አባታችን አይዞህ አላህ ልጆችህን ትልቅ ቦታ ያዲርስልህ ጀግና አባት ነህ
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 2 жыл бұрын
ወይኔ💪 አባት ብሎ ዝም ኸረ አንዴት ልግለፅህ የዓመቱ የምርጦች ምርጥ አባት ነህ አረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥክ ልጆችከም ይባረኩልክ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
😭😭😭😭የኔ ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት እድሜና ጤና ይሰጥህ😭😭😭😭😭😭👌
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@etonegat6564
@etonegat6564 20 күн бұрын
አተ ያባቶች ሁሉ ተምሳሌት ነክ አተ የልጆችህ ሞገስ ነህ ክብር ይገባሀል ቃል የለኝም እረጂም እዲሜ በጤና በዴስታ ኑር
@mariamethiopia7644
@mariamethiopia7644 2 жыл бұрын
እኔም አባቴ እንደዚሕ ነዉ ያሣደገኝ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@reduhabeshawt4153
@reduhabeshawt4153 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ጾም በሠላም አደረሳችሁ ጾሙ የበረከት ይሁን
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
አንጀቴን የበላ ታሪክ ነው ጠንካራ አባት የከፈለው መስዋእትነት ለዚህ ቀን ደረሰዋል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው ያሰቡት ተሳክቶ ቤታቸው ታድሶ ላያቸው እፈልጋለሁ ebs ስላቀረባችሁልን ይህን ቤተሰብ ልትመሰገኑ ይገባችኋል በርቱ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@ayu_um_ljifuade8262
@ayu_um_ljifuade8262 Жыл бұрын
Ebsn ሳይ እባዬ ይተናነቀኛል😭😭😭 በርቱ ኢቢሰ ስት ጀግና አባት አለ,ክብር ለአባቶች 😭😭የኔን አባት አጥቼዋለሁ#😭😭
@user-sc8im3bb4o
@user-sc8im3bb4o 2 жыл бұрын
እኔስ አባብዬ መከታ ጋሸዬ.......... የሚለውን ጋበዝኩህ የጀግኖች ጀግና አባት ነህ 👏👌👍ፈጣሪ ድካምህን ይቁጠርልክ🤲 በልጆችህ ደስታ ይካስህ 🤲በቃ ቃላት አጣሁልክ አንደኛ ነክ ❤
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ሴቶች እኮ የሚወዳቸውን አያቁም ጥሩ ሰው እና ጡሩ አባት ነክ 4ልጆች ተቸግረህም አድገዋል ከዚ በኋላ ፈጣሪ ይርዳቹ ጀግና ጠንካራ አባት 🙏🙏🙏
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
TIRU abat TIRU bal new ....maletish new ???
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@abdulazizmohammed6733
@abdulazizmohammed6733 2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል
@firhiwotworku480
@firhiwotworku480 2 жыл бұрын
@@abdulazizmohammed6733 Exactly
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ክብር ለአባቶች እንደዚህ አይነትም አባት አለ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ፍቅር የሆነ እና ጀግና እያለ ነው ያሳደገኝ አሁን በህይወት የለም ያንገበግበኛል ምንም ሳላረግለት ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣቹ ስለረዳችሁት ኡፍፍ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@eyoalendale1013
@eyoalendale1013 2 жыл бұрын
ናፍቆትዬ ይህንን ፕሮግራም ሳይ እንባዬ ይመጣል በተለይ አንቺ አታልቅሺ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ።በዚህ አጋጣሚ ክብር ለአባቶቻችን ።
@braveheart8927
@braveheart8927 2 жыл бұрын
I watched this videos with tears pouring my cheeks. He is a real unsung hero who paid the ultimate price to raise his children, this story tells us that how the system is corrupt and pushes such extraordinary citizens who served their country with complete loyalty/allegiance. I hope this brave man will be heard and gets what he deserves. Salute you my hero! God bless you and the boys!!
@abcabc7430
@abcabc7430 2 жыл бұрын
😭😭 ወላሂ አባቴ አላህ ይራሀመው እዳተ ሆኖ ነዉ ያሳደገን አባቴ ገበሬ ስለሆነ እምንሸምተዉ ነገር የለም ሁሉም አለን ግን እናታችን ስትሞት እዳት ሆኖ ያሳደገን አግባ ሲሉት ልጆቸን የጀራናት አያሳድጋቸዉም ብሎ ብቻውን አሳድጎናል እስካስር አስተምሮናል ሁላችንንም ግን የድካሙን ዉጤት ሳያይ ቀረ አባቴን በጣምምም ነው እምወደዉ እና አባታችን በልጆችህ ተደሰት ለቁምነቀር ይድረሱልህ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥🙏
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ነክ ወታደር ደሞ ብዙ ፈተናዎችን መጋፈጥ እንደሚችል ባንተ ተረድቻለሁ ነገሩ የሚያሳዝነው በዛ በ97 ምርጫ ሰበብ የብዙ ሰዎች ህይወት እንደዚህ ሆኖ ቀርቷል ብዙ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ስራቸውን አተዋል።
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@bateyaya538
@bateyaya538 2 жыл бұрын
አንተ ጀግና አባት ጥላትክ ያልቅስ አንተ ሁሌም አንደኛ🙏🙏
@zazi6352
@zazi6352 2 жыл бұрын
ክብር ይገባዋል ትልቅ አባት እጅግ በጣም ጠካራ አባት ነህ ምንም ቃል የለኝም ..እድሜና ጤና ይስጥህ
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 жыл бұрын
ደሞ እንዴት ያማምራሉ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድጋችሁ አባትየው በጣም እድለኛ ነው። እናታቸው ሳትሸማቀቂ ከልጆሽ ጋር ብትገናኚ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ, ድንቅ አባት
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የእኔ ዉድ እህት
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
@Tነኝ ወሎየዋ እሽ እማ እንደማመር
@novaentertainment9081
@novaentertainment9081 2 жыл бұрын
Addis video post arganal gaba balu
@sky6736
@sky6736 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥህ ልጆችህንም በጥበብ በሞገሱ ያሳድግልህ የኔ ምርጥ አባት አንተን የምገልፅበትም ቃላት የለኝም
@TigistYouTube
@TigistYouTube 2 жыл бұрын
እውነትም አባት ነህ😪❤❤እርዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤
@tutu2127M
@tutu2127M 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቢኤስ የስንቱን እምባ አበሳችሁ እኛም ካዘኑት ካለቀሱት ከተደሰቱት ጋር ስሜቱን ተጋርተን በጣም ተደስተናል አባት ሺ አመት ኑር💕💕💕
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዛአብሔር፣ደሰጣችሁ፣አባት፣ጀግና፣🙏🙏
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
ከሚቀበል የሚሰጥ የተባረከ ነው ይላልና የሰጡ እጆች ይባረኩ !ዘንጣቹ ስላለው ደስ ብሎኛል ። እሷስ ምን ገጥሟት ይሁን አብሯ ቀርባ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ያሳድጋቹ አስተዋይ ልጆች ናቹ ተባረኩ !
@hhazems_
@hhazems_ 2 жыл бұрын
እሷ ምንም አልገጠማትም ሁለቱ ልጆቹ እሷ ጋር እየሄድ ይጠይቆታል ደግሞ ሀረብ ሀገር ሄዳ አታዉቅም ለምን መዋሸት ያሰፈልጋል ችግር ሊኖርበት ይችላል እሱን አላዉቅ ግን እርግጠኛ ሆኜ የምናገረዉ ልጆቹ እየመጡ ይጠይቆታል ለምን መዋሻት ያሰፈልጋል እኔ በጣም አዝኛለሁ እናታችን እናዉቃትም ማለት በጣም ያሳፍራል
@hannakassahun6879
@hannakassahun6879 2 жыл бұрын
EBC tebareku 1ga nachu👌🥰🥰👍
@sintayehuokello6386
@sintayehuokello6386 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነው በቃል ሊገለፅ የማይችል ለሌሎች አባት ተምሳሌት ነህ እድሜና ጤና ሰቶ ልጆች የሚፍልጉት ቦታ ደርሰው የምታይ አባት ያድርግ
@aynadistafesse3810
@aynadistafesse3810 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ቀሪ ዘመንህን በደስታ ያሳልፍልህ። እናንተ በየክለቡ ብር እምትበትኑ ሰዎች ኑ እዚህ ለዚህ የአለም ብቸኛው ጀግና አባት አካፍሉና ደስታችሁን አጣጥሙ።
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጀግና አባት ለመጀመሪያ ጊዜ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሠላም እህቴ ሠላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ዩቱብ ቻናሌን ከፕሮፍይሌ ሥር ገብተሽ ሠብስክራይብ አድርጊልኝ ሥወድሽ እህቴ😍😍
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
በተበርከተለት ደስተኛ አይደለውም ብርም የቤትእቃም።ያስፍልገባል የኔአባት እግዚአብሔር ያስደስትህ
@kimwengi1542
@kimwengi1542 2 жыл бұрын
Awo lik nh
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 жыл бұрын
ይሄን ብሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው አቤት አባት ብሎ ዝም እደው አሁንኳ አለሁ ብትል ከአየች በሆላ ልቦና ይስጣት ያአላህ አስለቀሰኝ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጆችህንም ለትልቅ ደረጃ ያድርስልህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 2 жыл бұрын
What a moving story. The dad deserves a National recognition. Good job EBS !!
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና አባት ነህ እድሜ እና ጤና ሰጥቶህ ልጆችህን ትልቅ ቦታ ደርሰው ለማየት ያብቃህ ።ልጆችም እንዲህ መስወአት ከፍሎ ያሳደጋችሁ የአባታችሁ አደራ አለባችሁ ፈጣሪ ከሁላችሁም ጋር ይሁን!!!
@israeldesalegn6422
@israeldesalegn6422 2 жыл бұрын
Woye abate rajimi idime lante tebaraki ina ebs tabarkulign
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
አይ ጃንቦ የአራዳ ልጅ የት ትደርሳለህ የተባልክ አይዞክ ለሁሉ ጌዜ አለው 💚💛❤️🇪🇹💯👍
@user-eo2zg6sy8j
@user-eo2zg6sy8j 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አባትእለ አንጄቴን. በላከው ለልጆችህ ቆይላቼው. እድሜና ጤናይስትህ. በልጆችህ. ተጠቀም አይዞህ እሚወዱህ ልጆች አላህ ሰጥቶሀል. መኩሪያ ልጆች አሉህ ለበጓነው ይህ ሁሉ አይዞህ በርታ ጥሩ አባት ነህ
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
EBS እናንተ የምትሰሩትን ይህን ስራ ከፈጣሪ እንጂ ከሰው አታገኙትም !! ዘመናችሁ ይባረክ እያለቀስኩ ጀምሬ በሳቅ እንድጨርስ ታረጉኛላችሁ እናመሰግናለን !
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@user-fv3gp8yd6h
@user-fv3gp8yd6h 2 жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የፆማቺን ዋዜማ ላይ እንገኛለን ፆሙን ከጥላቻ ከበቀል ከቂም እርቀን ፍቅርን ተላብሰን እድንፆም ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን ባሁን ሰአት ከመንፈሳዊ ሂወት አለማዊን እየመረጥን ነው ወደራሳቺን እድንመለስ እግዚአብሄር ይርዳን ።አላየሁትም ልየውና መቼም በባ ነው እምጨርሰው ይሄ ፕሮግራም ላይ እመትሳተፍ ኢቢዬሶች በሙሉ በወጣ ይተካ ተባረኩ።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ሽብርየደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@alemalem8000
@alemalem8000 2 жыл бұрын
ለሰዌች ትልቅ ትምሳሊት ነክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልክ ልጆችክም ፈጣሪ ያሳድግልክ ትልቅ ጀረጃ ይድረሱልክ
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናታቸሁም በስላም ያምጣላቸሁ እሱዋም የውስጥዋ እግዚአብሔር ያውቃል ወደ ልጆቸዋ ትኑር
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ማርያምን ደስታም ያስለቅሳል ከጀግናም በላይ ነህ ምርጥ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ. እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስራችሁ የሚበረታታ ነዉ ለካ የናትም ጨካኝ አለ አባታቸዉ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ እና የልጆችህን መጨረሻ ያሳይህ🙏😭😭😭😭😭
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hhazems_
@hhazems_ 2 жыл бұрын
ምንም ጨካኝ አይደለችም ሁለቱም ልጆች አየመጡ ይጠይቆት የለ በርግጥ ችግር ይኖራል ደግሞ ትዳር ይዞ ነበር እናታቸዉን በደንብ ያዉቃሉ ሰፈር ይመጡ የለ
@tihtenanigusse6141
@tihtenanigusse6141 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ጌታ እንደዚህም አይነት አባት አለ? እውነት ሲያድጉ ያሳሳሉሉ አማኑኤል ለቁምነገር ያብቃልህ የኔጌታ አንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ የማያልፍ የለም ብዙውን አልፈኸዋል።በርታ።ከአንተ ብዙ ትልቅ የአባት ምሳሌ ነህ። ጀግና የጀግኖች ጀግና ነህ።
@azizahamid5317
@azizahamid5317 2 жыл бұрын
እዳተያሉ አባቶች ያብዛልን ልጆቹም የአባታቸውን ወለታ ከፋይ ያድርጋቸው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ውይ አገሬ ውስጥ ያለ ችግር ተወርቶ አያልቅም በጣም ነው ያስለቀሰኝ:: ebs እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: በለቅሶ ነው የጨረስኩት::
@nishanthaperera652
@nishanthaperera652 2 жыл бұрын
እዉነት ያባት ጀግና በጣም በጣም እኔ እንጃ ቃል የለኝም እዉነት እድሜና ጤና ይስጥህ የልጆችህንም ፍሬ ለማየት ያብቃህ ጀግና አባት👍👍ፈጣሪ በልጆችህ የምትደሰት ያድርግህ
@emafiker794
@emafiker794 2 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት ሊያውም ይሄን ሁሉ መስዋትነት ከፍሎ ለዚህ ደረጃ ያበቃ ፅኑ አባት ልጆችሕንም ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ እሷንም ምን ሆና እንደሆነ እግዚአብሔር ብቻ ነው አዋቂው
@semenubaba2451
@semenubaba2451 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ። የገዛ ልጆቻቸውን ለሚደፍሩ አባቶች ተምሳሌት ነህ።እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ነህ አቦ !!! እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ የሆነው ሁሉ በእርሱ ነው ...ኢ ቢ ኤሶ በችግሮቻችን ላይ በከፈታቹት አዲስ ምዕራፍ ጦርነት ድል ከናንተ ጋር ናት በየሳምንቱ ድላቹን እናጣጥማለን በርቱልን ሰላም ለምድራች ይሁን አሜን
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 жыл бұрын
ይህን አባት ሳየው የኔን እናት መሰለኝ😥 የእኛም እናት ካላባት 4 ልጆች እንዲህ ሆና ነው ያሳደገችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአረብ አገር ብድሯን እንድመልስ እግዚአብሔር ለእኔም አቅምና ጉልበትን ለእናቴም ጤናና እድሜን ሰቶልኛል እና❤🙏 አንተ ደሞ ቃላት የማይገልጽህ ጀግና አባት ነህ❤😘 ልጆቹ ደግሞ ሲያማምሩ በተለይ ትልቁ ትህትናቸው ስርዓታቸው ቃላት አይገልጸውም😘😘😘😘
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 жыл бұрын
አንዳንድ አባት ከናት በላይ ሆኖ ልጆቻቸው የሚያሳድግ ጀግና አባቶች አሉ ክብር ይገባቸዋል በጣም ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@meseretms6452
@meseretms6452 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ኢብኤሶች ፈጣሪ ይስጣቹህ የአመቱ ምርጥ አባት ብየዋለሁ በእውኘት
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ አባት ነህ ለብዙ አባቶች አርአያ ትሆናለህ አቤት ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ሰው ሰውነት ስለ ወፈረ ብቻ ተደላድሎ ነው ሚኖረው ማለት አይቻልም
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
የተቸገረ በገዘብ እንረዳ አይደል እኔን ሰብስክራይ...በማረግ እርዱኝ😥😥😥😢🙏
@user-kr3nr3oi6y
@user-kr3nr3oi6y 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ጤና አላህ ይሥጥህ ክብር ለአባቶች መልካም ተሚባሉ አባቶች አዱአባቴነዉ አባዬሺአመትኑርልኝ💓
@zaharaza3316
@zaharaza3316 2 жыл бұрын
የኔ አባት ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይደግፍህ ሌላ ምን እላለሁ ቃላት የለኝም.
@samrimihretabe8784
@samrimihretabe8784 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጆች ስነ ምግባራቸው የሚገርም ነው ይህ የአንተ ምሳሌና ውጤት ናቸው ።
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 520 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 29 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,4 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,7 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,2 МЛН