አዲሱ እረኛዬ ሙሉ የመዝሙር አልበም

  Рет қаралды 1,335,809

እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media

እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media

Жыл бұрын

የተወደዳችሁ ወዳጆቼ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አባቶች ካህናት ወንድሞቼ ዲያቆናት እንዲሁም ምዕመናን አዲሱ አልበም ላይ ተወዳጅ የሆኑ አስራሦስት መዝሙሮች ያሉ ሲሆን አስራሶስቱም ታሪክን ድርጊትን መጪን ምስጋናን የሚዳስሱ ትምህርት አዘል መልዕክት አላቸው። በዜማ ረገድም የታላቁን ሊቅ የቅዱስ ያሬድን ዜማ መሠረት በማድረግ ለምዕመናን ተደራሽ እንዲሆን ተደክሞበታል አዳምጣችሁ አስተያየት እንድትሰጡኝ በትህትና እጋብዛችኋለሁ ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ

Пікірлер: 1 200
@ekidgirma6008
@ekidgirma6008 2 ай бұрын
ሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ አብሳሪው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ነገር ያብስርህ
@destayirsie2317
@destayirsie2317 10 ай бұрын
ለጊዜውም ቢሆን በዚህ መዝሙር ተጠምጀ ሙዚቃን አቁሚያለሁ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙወችን የመለሰ ይክበር ይመስገን አንተ ልዩ ነህ እመቤቴ በምልጀዋ ህይወትህን ትሙላለህ። ሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ አብሳሪው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ነገር ያብስርህ ሩህሩሁ መላዕክ ቅዱስ ሩፋኤል ......
@user-gj1xc7ze1u
@user-gj1xc7ze1u 9 ай бұрын
አይዞህ መውጣት ከፈለክ ትወጣለህ ና ወጌል ተማር ህይወትህ ይቀየራል እግዚያብሄር ታሪክ ያደርግልሀል ያለፈውን የፈን ጊዜህን Tiktok ላይ ዲያቆን አማኑኤል ጋር 11ስአት ላይ አለ ወድሜ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 8 ай бұрын
አይዞህ ዋሳፕ ካለህ ናቶሎ የማይቆረጥ ተከታታይ ፀሎትና ትምህርት አብረን የሕይዎትን ምግብ እየተመገብን እንዘልቃለን😢😢
@AbabaGirmaa
@AbabaGirmaa 7 ай бұрын
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@-batemeaza4911
@-batemeaza4911 4 ай бұрын
እኔ እራሱ ዘፈን አልሰማም ብዬ አቆማለሁ መልሽ እሰማለው መልሼ ይከፋኛል ሰሞኑ በገባሁ ቁጥር ይሄን መዝሙር አገኛለው ከዛ ዘፈኑን እረሳለው🙏🙏🙏በዚው ያስጠላሽ ብላቹ ፀልዩልኝ ወለተ ሚካኤል
@kidistbeyenne1892
@kidistbeyenne1892 7 ай бұрын
ስለድግል ማርያም የንስሀውን ለብቻው ልቅቅልን እባክህን ማርያም ድንግል እንደኤልሳቤት እንደገብርኤል
@hanahani6542
@hanahani6542 7 ай бұрын
በጣም የማደምጠው ሁሉንም ውስጤ በምስጋና እንዲሞላና እንድፀናና ያረገኝ መዝሙር ነው በእውነት ዘማሪ በሃይሉ ተበጀ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤💞❤💞👏👏👏
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ዘማሬ ብቻ አይደለም ስበከት ነው ወንጌል ነው ከጥሩ ድምፅ ጋር እግዚአብሔር ይባርክ ህ!
@user-bg3jp7zw4h
@user-bg3jp7zw4h Жыл бұрын
ተደምጦ የማይጠገብ እመብርሃን ሞገሥ ትሁንህዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@zerihunsisay07
@zerihunsisay07 Жыл бұрын
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀን በቀደመዉ የመዝሙር አልበሙ ነዉ የማቀዉ፣ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎቹ፣የድምፁ እርጋታ ከሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ ጋር ይመሳሰልብኛል። ትዝ ይለኛል የሆነ ወቅት በስልኬ ሚሞሪ ያሉ አንዳንድ መዝሙሮች የተሐድሶ መልእክት ያዘሉ መሆናቸዉን ስገነዘብ የዉስን ዘማሪያንን መዝሙሮች ብቻ ነበር የማዳምጠዉ። ከእነዚህም ስርዓት የጠበቁ መዘምራን ዉስጥ አንዱ ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ነበርና በተጨማሪ የመዝሙር አገልገሎት እንዳገኘዉ ስጠብቀዉ ነበር፣ ዛሬ በዚህ ድንቅ የመንፈሳዊ መዝሙር አልበም ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ! ሰዉ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና የኛንም የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን። መዝሙሮቻቸዉ መፅናኛ፣ፀሎት፣ምስጋና፣ትምህርት ይሆነን ዘንድ እግዚአብሔር የሰጠን አገልጋዮች ብዙ ናቸዉ። ከነዚህ እንቁዎቻችን; ፩. ዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ ፪. ሊ/መ ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ፫. ሊ/መ ይልማ ሐይሉ ፬. ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ፭. ሊ/መ ቴዉድሮስ ዮሴፍ ፮. ዘማሪ ምንዳዬ ብርኃኑ ፯.ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ ይለዩብኛል።
@Rgebray
@Rgebray 11 ай бұрын
እረኛዬ እረኛዬ ክርስቶስ✝️ እረኛዬ መተማመኛዬ እረኛዬ ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ✝️ ክርስቶስ መቼምየማይተወን አዎ እስከሞት ነውና ፍርቅ ነህ የክርስቶስ ፍቅሩ 💖✝️🙏አፈቅርሃለው እኮራብሃለው እመካለው ባአንተ ተስፋዬ ነህ መስቀልህ መታወቃዬ ✝️🙏ምልክቴ ከነኃጣቴ ያፈቀርከኝ ቸር ደግ የዋህ ርህሩህ ✝️🙏ቅፍርታላቅ ባለጸጋ ስለ ሁሉም ተመስገን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረስህ ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@Chrysostom23
@Chrysostom23 10 ай бұрын
ስሜ ናትናኤል ነው እና ሁለተኛውን መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት:: ሌሎቹም መዝሙሮች ልብን ይነካሉ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: እመብርሀን ከጎንህ አትለይህ ፍቅሯንም ታብዛልህ:: እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ነፍሳት እንደሚያድን እትጠራጠር!
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 9 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያንትን ስራ ያንትን ስራ ያንትን ፍጥርት ቅዱስ አባቴ ቅዱስ ጌታይ አባቴ ሁሌም ተመስግን ጌታይ ሁሌም ንፌሴ ባንትነው ጌታይ ተመስግን ሁሌም አመላኬ ተመስግን 🙏🌹🌹🌹🙏 አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን ተመስግን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን 🙏🌹📚🌹💞🌹📚🤲💞🤲🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️📚🙏
@user-bv8zq6sv2w
@user-bv8zq6sv2w 3 ай бұрын
የእውነት መና ናትናኤል ቸርነቱ ሊቀ መላዕክት ከሴቶች መካከል በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቃቹህ ከኔ የበረታ ክርስቶስ ይመጣል የሁላቸው ደስታ እያለ ሰበከ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ድምፁን ከፍ አድርጎ ቆሞ ዮርዳኖስ ድምፁን ከፍ አድርጎ በዮርዳኖስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-wq2pz9fe1c
@user-wq2pz9fe1c Жыл бұрын
ወንድማችን ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ በእውነት ይህንን ድንቅ ስራ እንድትሰራ ፈጣሪህን እድታመሰግንእና እናታችንን ድንግል ማርያምን እንድታመሰግን ስለፈቀደልህ እግዜአብሄርን እያመስገንህ ቀጥል ለሁሉም ነገር መመረጥ አለ እና ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር ተሰጥቶታል ነገር ግን የ አንተን አይነት እድል ግን የደርሰው ሰው በጣም የተመረጠ ነው ፍፃሜህ ያመር ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እግዜአብሄር የተመስገነ ይሁን ።
@nemmerontilahun575
@nemmerontilahun575 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
አዎ የማይቆጠር የማይሰፈር በእኛ ላይ የታወቀ ቸርነቱ✝️ እንናገር አምላክ ጌታ✝️🙏💖 እደኃጣትችን እማ ቢሆን✝️ የማይቆጠር የማይሰፈር በእኛ ላይ እርጉም በሆነ ብንባረርም ከገነት እደበደልነው ቢሆን ኖሮ ጠፍተን ነበር በፍቅሩ✝️ ሳበን ንጹህ አደረገን በደሙ ለቸር አምላክ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ✝️ ለዘለዓለም አሜን አሜን 🙏አሜን ወላዲተ አምላክ ✝️ ድንግል ማርያም እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት 💖🙏ይገባታል አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖☀️☀️💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖☀️☀️💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@user-li4il5ls8n
@user-li4il5ls8n 5 ай бұрын
አጥንትን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ በቤቱ ያቆይህ
@agereeageree8190
@agereeageree8190 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤🙏🙏🙏
@abeba1
@abeba1 Жыл бұрын
ውይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ትንሹ ይልማ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ🥺❤❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
በጣም ቁርጥ እሱን ይገርማል
@meseretadmasu6397
@meseretadmasu6397 Жыл бұрын
Thanks
@yeshibelete4941
@yeshibelete4941 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@asteregouale9288
@asteregouale9288 Жыл бұрын
@@meseretadmasu6397 is good Morning the😊
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@sase-mz7mi
@sase-mz7mi 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አፅናን😢
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 4 ай бұрын
ድይቆን ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🇪🇷🙏❤️🇪🇷❤️🙏🇪🇷🙏❤️
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 4 ай бұрын
🙏💒👏 አሜን 👏💒🙏
@user-ke2wq5qb1l
@user-ke2wq5qb1l 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ❤
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትንን ያሰማልን እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪️⛪️⛪️🙌🏿🙌🏿🙌🏿🤲🏽🤲🏽🤲🏽 አገራችንንና ህዝቦችህን ጠብቀን🙏🏽🙏🏽
@sababata3631
@sababata3631 Жыл бұрын
እረኛዬ የሚገርመ አልበም ሁሉም ነገር የሚሳካው በእግዚአብሔር ሀይል ነውና የተሳካለት መዝሙር በመሆኑ እውነትም ትንሹ ይልማ የበፊቶቹን መዝሙር የተከተለ በመሆኑ በዚሁ ቀጥልበት በወጣትነት እድሜ ክርስቶስን ማሰብ ታላቅነትና የነፍስ ዋጋም ጭምር ነው እና ፍጻሜህን ያሳምርልህ የክርስትና ህይወት ፍጻሜአችን ካላማረ የበፊቱ የክርስት ህይወት ለፍጻሜው ካለሆነ ከንቱነት ነውና ፍጻሜህ ይመርልህ ወድሜዋ በተለይ እረኛዬ የሚገርም የአልበም መጠሪያም ሊሆን የሚገባ ነውና ተወዳጅ መዝሙር ሆኗል፡፡
@alembeti8955
@alembeti8955 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን
@seblesebel814
@seblesebel814 Жыл бұрын
​@@alembeti8955 😢
@davem760
@davem760 Жыл бұрын
ዲ/ን በኀይሉ እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው እንድናመሠግንበት ስላደረግህ ቃለ ህይወት ያሠማልን በርታ።
@user-lp8ep3gm7f
@user-lp8ep3gm7f 5 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ዝማሬ በቤቱ ያፅናህ
@neamenayalew6455
@neamenayalew6455 Жыл бұрын
የሚገርም ዝማሬ ነው : ደጋግሜ ብሰማው አይሰለችም። ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekonenpawi
@mekonenpawi Жыл бұрын
አራት ዙርነው የሰማሁት ላይክ አድርጌ አለሁ ዛሬ ደሞ ስሰማው ላይክብቻ ሰብስክራይብ ሳላረግ ውይ ይቅርታ አሁን አድርጌአለሁ።እየነዳሁ ስለማየው ነው ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@misraknegash499
@misraknegash499 5 ай бұрын
ግሩም ድምፅ እና ደግሞ ረጋ ያሉ መዝሙሮች ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲ/ን
@genidemeke7438
@genidemeke7438 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ድንቅ ነው
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 10 ай бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ዳግማዊ ይልማ❤🎉
@user-dp5mk1cx6u
@user-dp5mk1cx6u 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ለአገግጋዬቹም በሙሉ እወዳቹሀለው
@user-ej6qz5ql1n
@user-ej6qz5ql1n 8 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
እልልል እልልል እልልል አሜን አሜን አሜን አናምናለን እናምናልን አዎ ጠላት ያፍራል፣
@almazderebe2023
@almazderebe2023 5 ай бұрын
እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልክ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቁህ ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 5 ай бұрын
ዲያቆን ዝማሬ መላዕት ያሰማልን ፡ብትለያያቸዉ ደስ ይለንነበር ከተመቸህ
@bezayoutube
@bezayoutube 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክህት ያሰማልን ደስስ ሚሉ መዝሙር
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@beliye1227.
@beliye1227. 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@nikotube5080
@nikotube5080 8 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesnigusse870
@mekdesnigusse870 8 ай бұрын
ትንሹ ዘማሪ ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@user-xj8zw8fe2o
@user-xj8zw8fe2o 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
በደመና ተወስደን ልንቀበል ጌታችንን ተስፋችንን ሊፈፅም ያስነሳናል ከሙታን። ይሁንልን አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@fasikag1547
@fasikag1547 2 ай бұрын
ነፍሴ ነው የምትደሰተው ሁልጊዜ ሳዳምጠው ቃላት አይገልፀውም እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ወንድማችን ❤️❤️
@endalebirhanu3316
@endalebirhanu3316 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር
@eskedarmamuye1076
@eskedarmamuye1076 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እምንወድህ ዘማሪ
@senefikeshdejene342
@senefikeshdejene342 5 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልኝ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን❤
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
አዎ አሸናፊ እግዚአብሔር✝️ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ልዑል 🙏እግዚአብሔር ያለ የምትኖር ኦ ያአንተ ስራ ኦ የአንት ክብር ፍጥረት ይመስክር ቅዱስ 💖ቅዱስ ቅዱስ ✝️🙏ልዑል 💖እግዚአብሔር ኦ የአንተ ስራ ኦ የአንተ ክብር ፍጥረት ✝️💖ይመስክር አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ✝️ 🙏ትጋርድህ ትቁምልህ 💖✝️ እናታችን ነፍስን ያለምልማል እግዚአብሔር ባርኮሃል 🙏ይልማ ልማ ከፍ ከፍ ያድርግህ የማይጠገብ የሚጥም እደ ☀️ማር ይጣፍጣል ተባረክ🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@user-xs8jc6lx7k
@user-xs8jc6lx7k 6 ай бұрын
ኦ አምላኬ ልቦና ስጠኝ😢😢😢😢
@sewitezena5907
@sewitezena5907 10 ай бұрын
በቃል የማይገለጸ ድንቅ ዝማሬ ነው። ልጄ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ። በቤቱ ይኑርህ ፣ በቤቱ ይጸናህ።
@freshgashe6841
@freshgashe6841 Жыл бұрын
ትንሹ ይልማ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-it7ut6wn9c
@user-it7ut6wn9c Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር
@eishi503
@eishi503 Жыл бұрын
ቀኝህ ትምራኝ ጠዋት ማታ እጅህ ለኔ ተዘርግታ ✝️😘😘😍 ዋው ስማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Zmariemelaktn Yasemaln Amen
@D.A.G.I-EDITZ
@D.A.G.I-EDITZ 3 ай бұрын
ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክሳዊያን እግዝአብሄር ምህረቱን ይላክልን
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i Жыл бұрын
ዝማሬ መልኣክትን ያሰማልን በ እቤቱ ያጽናክ ድንቅ ዝማሬ
@orthodoxbookinaudio___3298
@orthodoxbookinaudio___3298 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@alemalemu6951
@alemalemu6951 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእከትን ያሰማልን 💕💕😭🙏🙏🙏
@user-vk2hq7lz8t
@user-vk2hq7lz8t Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን ዝማሪ መላክታን ያሰማልን
@Geni-gf8lh
@Geni-gf8lh Жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚ መዝሙር ነፍሴን ያስደሰታት የለም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበቡን ማስተዋሉን ይግለጥልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ።
@lmlmmoha1407
@lmlmmoha1407 Жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የዝህች ቀጥተኛ ሃይማኖት ተከታይ ያደረግሀኝ ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amen amenn
@meseretalemye986
@meseretalemye986 Жыл бұрын
አሜን
@hanogg8115
@hanogg8115 Жыл бұрын
Amennnn amennnn amennnn ❤
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Жыл бұрын
😪😪💔 ሲከፋኝየመሰማውመዝሙርነው😪😪😪ጌታሆይ በ ቤተህአበርታኝ የተዋህዶልጅችበጸሎታችሁ አስቢኝወለተማርያምእያላችሁ👏👏👏 በእውነትዝማሬመላእክትያሰማልን👏👏👏👏
@user-bv8zq6sv2w
@user-bv8zq6sv2w 3 ай бұрын
ቃላት አጠረኝ 😍😍ዘማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዘማሪዎች እና ለጉባኤ አባቶቻችን ክብር ምስጋና ይገባል ከእግዚአብሔር ጋር ከብዙ ነገሮች መሰብሰቤ በናንተ ተገድፌ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@masrataeiuo1707
@masrataeiuo1707 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን
@user-ce9fo6ne9w
@user-ce9fo6ne9w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪመለኮት ያሠማልን❤❤❤
@user-dv9ic2xq5x
@user-dv9ic2xq5x 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ በፀጋውን ያብዛልህ
@user-sd6gh4vk9w
@user-sd6gh4vk9w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሠማልን ወድማችን 🤲🤲🤲
@aminarooy3349
@aminarooy3349 7 ай бұрын
ዝማሬመላእት ያሠማልን አሜንአሜን❤ በእድሜፀጋያኑርልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fh6yr1wu7g
@user-fh6yr1wu7g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!
@Rgebray
@Rgebray 2 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይህን መዝሙር ወዶታል በህልሜ አየው እርሱ ይባርክህ ውድ ወንድሜ ይልማ አሜን አሜን 💖አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sabelamareyesabelamareye6586
@sabelamareyesabelamareye6586 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን በእድሜ በ ጤና ይጠብቅልን የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
@me-du5qp
@me-du5qp Жыл бұрын
ዘማሪ በሀይሉ ተበጀ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍፃሜህን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ያሳምርልህ።
@davido2457
@davido2457 11 ай бұрын
ናትናኤል ኡፉ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-oj6pq8nb4p
@user-oj6pq8nb4p 10 ай бұрын
እሜሜሜሜሜንያኑርልን
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ደስ የሚሉ መዝሙሮች
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negestnegest1416
@negestnegest1416 Жыл бұрын
አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
የመዝሙሩ ገጥም የወንድማችን ፀጋውን አንጀትን ያርሳል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ኦ ጌታ ሆይ ምንም አጥያተኝ እንኳን ቢሆን ተመስገን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ስለ ሆንኩ😥✝️
@alemderese1752
@alemderese1752 Жыл бұрын
@bezawitaschalew127
@bezawitaschalew127 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት የሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistadane6034
@tigistadane6034 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
የእውነት መና ያለብሽ የወርቅ መሶብ ፍሬሽን በላን ድንግል ፍሬሽን በላን ማርያም የሕይወትን ምግብ 🙏
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 Жыл бұрын
እልል ልክ ልክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁክ አላውቅም ግን ትንሹን ይል ማን ነው ያየሁት በእውነት በጣም ደስ የሚል ፀጋውን ያብዛልክ
@user-qq4xw5cn2p
@user-qq4xw5cn2p 22 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያአገለሰግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ቸሩ መዳህኒ አለም💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@birhaneguadie1394
@birhaneguadie1394 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ያለህ የምትኖር ተመስገን።አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ምስጋና ነው በእውነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን
@eteyaadem2929
@eteyaadem2929 8 ай бұрын
ቃለህዎት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤🎉
@endalkyalew1653
@endalkyalew1653 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን!..
@alemitufente1957
@alemitufente1957 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@meheretalemu1419
@meheretalemu1419 Жыл бұрын
ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን ወድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥልን 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wonderfulnature2070
@wonderfulnature2070 Жыл бұрын
ወንድማቸን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥሀ! ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amenn
@fikirmola3713
@fikirmola3713 Жыл бұрын
​@@slamslam1289 ❤❤❤❤❤❤ሀሀሀሀ❤ፀነገመፐ።።
@yeshisema7798
@yeshisema7798 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ፈጣሪ በቤቱ ያኑረሕ ከዘመኑ ፈተና ይሠውረሕ
@zedogoonelife6560
@zedogoonelife6560 Жыл бұрын
ትንሹ ይልማ ፀጋውን ያብዛልህ
@yabitube3179
@yabitube3179 10 ай бұрын
I agree
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንደማችን የምንወደክ በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን ፀጋህን ታብዛልን አዛኘቷ የኛ መልካም መንደማችን እረኛዬ ለኛ ለሰደቶኞች የተዘመር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏ምሰጋናዬ ከልብ ነው በርታልን 🙏🙏🙏🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-rg4no2gs5o
@user-rg4no2gs5o Ай бұрын
ስርዓቱን የጠበቀ የተዋህዶ መዝሙር
@MMm-mw3ud
@MMm-mw3ud Жыл бұрын
ነብስ የሚያረሰርስ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
@nemmerontilahun575
@nemmerontilahun575 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወዲማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እመብርሀን ትባርክህ ትጠብቅህ ዲቅ ዲቅ ዝማሬ ነው በርታልን ብዙ እጠብቃለን ብርታቱን ጥበቡን ያዲልህ የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መዳህኒያለም ❤❤♥♥♥♥♥♥♥❤❤❤😍😍😍😍😍💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊⛪⛪🕊🕊⛪⛪⛪🕊🕊⛪🕊🕊🕊🕊⛪🕊🕊🕊🕊🕊
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb 26 күн бұрын
Ewunet Egziyabher kale hiwet yasemaln yemgerm mezmur newu yaradawuy zmaray newu bezih ketlln Edma zemenh ybarek!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ hulgza newu mstenanabet besdet hager!!!!!!
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ቋንቋዬነሽ ሙሉ አልበም // by Zemari Dn Leulseged Getachew
1:04:11
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 525 М.
የዘማሪት መስከረም ወልዴ ሙሉ አልበም
1:03:54
TABOR ታቦር TUBE
Рет қаралды 711 М.