ጴንጤ ማለት የቻይና ጫማ ነው 15 December 2023

  Рет қаралды 248,595

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

8 ай бұрын

Пікірлер: 3 400
@Haylitawa
@Haylitawa 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እውነት በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@mekdesmekes4776
@mekdesmekes4776 7 ай бұрын
Amennnn
@elaridebesai671
@elaridebesai671 7 ай бұрын
ጴንጤ ብሎ ሰዉነታቸዉ የሰየሙ ግለሰዎች ሌቦችና የሌቦች አባት አጭበርባሪዋች ናቸዉ
@elaridebesai671
@elaridebesai671 7 ай бұрын
ተዉ ቦጎ ስራ አትሰሩም አትበል እንሰራለን ብሎ የግብረሰዶም ሊያስፋፉ ነዉ
@workugebre3602
@workugebre3602 7 ай бұрын
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።” - ኢሳይያስ 1፥9 እመቤታችን፤ ከንፁህም ንፁህ ነች!!!
@sirakabebe6242
@sirakabebe6242 7 ай бұрын
አንተ አጭበርባሪ ሰው ሚዲያላይ ጠርተህ ዝም በል ማለት አትችልም ሰው አታስፈራራ አንተ ሰውን አናግረህ አታናግር ፉትህን አጨማደህ ስለድህነት ነው የምታወራ የማስፈራሪያ አታርገው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልህ ተረጋጋ ስሜታዊ አትሁን ወይ ፕሮግራሙን ዝጋው ያሳዝናል የእግዚአብሔር ሰው በንዴት ሰሜት ውስጥ ሲሆን እግዚአብሔር ይቅረብህ ሰላም ሁን።
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 7 ай бұрын
❤❤❤
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 7 ай бұрын
ከዘር ያልተወለደ ወፍ ዘራሽ ነው።
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 7 ай бұрын
ስለዚህ የጌታዬ እናት ማርያም ሆይ እንወድሻለን
@EliasAbera-wh9tn
@EliasAbera-wh9tn 7 ай бұрын
ፐ ጥቅስ ጠቅሰህ ሞተሀል ክፍሉ ገና ወደፊት በጌታ ምፅሀት ግዜ በ 7 የመከራ ዐመት በእስራኤል ቤት ላይ ስለሚሆን ነገር ነው። ዝም ብለህ ጥቅስ አትምዘዝ መጀመሪያ አንብበው
@samsonteferi9001
@samsonteferi9001 7 ай бұрын
ሶፊ በቅርቡ ይመለሳል ። ብዙ እውነት ከመስማት አውነትን ገብቶት ይመጣል ።
@samueldegu1096
@samueldegu1096 7 ай бұрын
ኦ ክብር ለድንግል ልጅ!ተመስገን!እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን!!! ኦርቶዶክሳዊያን እኛም ብንሆን እንደ፡ወንድማችን ግብቶን እምነታችንን ብንከተል መልካም ነው።
@Mankush995
@Mankush995 7 ай бұрын
እኔ ከተመለስኩ 2 አመት ሆኖኛል ቸርች የማውቃቸው ጥቂት ጎደኞቼ ውሳኔዬን ይደግፋሉ እንደኔ ለመመለስ ቀን የሚጠብቁ ይመስለኛል .
@demewozakalu1058
@demewozakalu1058 7 ай бұрын
ለመዳን ነገ የለውምና ቶሎይመለሱ ዘንድ በጸሎትና በሌሎች ጉዳዮች ያግዟቸው፡፡
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 7 ай бұрын
ጥያቄ ፔንጤ የሚጮህው ለምድነው😂 አለማዊ ፕሮግራም ስርአት አላቸው የሰይፉ ሾን ዳጊ ሾ ብዙ አለ ስርአት አለው በኦርቶዶክስም ምህረት አብ ዘማሪ ልዩል ሰገድ ሌሎችም ፕሮግራም ሲሰራ በሰከነ መልኩ ነው በሚስሊሙም በጨዋ ደንብ ነው ጴንጤ መድረክ ላይ አብዶ እየዘለለ እየጮህ የእስትዲዮ ጵሮግራምም ድብድብ እኮ ነው የሚቀረው ሁሌ ጩህት ስድብ ምድነው እኔ ብታምኑም ስልክ ለማረጋገጥ ሲደውል ከዛ በላይ መስማት አልቻልኩም ይረብሻል እራሴን አመመኝ ምን ጉድ ነው😂😂😂😂😂
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z 7 ай бұрын
😂😂😂😂​@@meaziwendemumeaziwendemu7012
@mesaygetachew6090
@mesaygetachew6090 7 ай бұрын
እንካንም ጌታእረዳሽ🙏🙏🙏
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 7 ай бұрын
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትርዳቹው
@titiTesfalem
@titiTesfalem 7 ай бұрын
በጣም ድንቅ ኣገላለጽ ወድማችን እንኳን ሰላምና እርጋታ ወደ ኣለባት ኦርቶዶክስ ተዋሃዶ መዳንያለም የጠራ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛል፡
@asmeromfremichael9128
@asmeromfremichael9128 7 ай бұрын
በጣም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነበር ያለሁባት ኦርቶዶክስ እምነቴ እውነተኛና ቀጥተኛ እምነት መሆንዋ የተማርኩበት ነበር❤❤❤❤
@BTS_2876
@BTS_2876 4 ай бұрын
Ortodox forever
@fikremariamamare543
@fikremariamamare543 16 күн бұрын
እሱ ስላላ ሳሆን በራስህ መጸሀፍ ቅዱስ በራስህ ብታነብ ጥሩ ነዉ
@esrael13b
@esrael13b 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ስለ ማርያም የተነገረው ይገርማል በእውነት በጣም ይገርማል
@user-rz2nx4uz2j
@user-rz2nx4uz2j 7 ай бұрын
የስ ነብሴ እረሰረሰች ሰዉ እንደዚ ገብቶት ሲመለስ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶዬ የቀሩትንም የተበተኑትን ልጆችሽን ሰብስቢ እንኮን ትክክለኛዉ ክርስቶስ ወደሚሰበክባት ወደቀደመችዉ ታላቆ ተዋህዶ በሰላም መጣክ ወንድማችን በቤቱ ያጽናክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 7 ай бұрын
ለሰም አጠራሯ ክብር ምሰጋና ይግባት “❤እመ ዓዶናይ ማርያም “❤ 🙏የአዳም ተሰፍ / ምክኒያተ ድህነት ❤ድንግል ትባርክህ ወንድም ዓለም
@abakostirkassa356
@abakostirkassa356 7 ай бұрын
“የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤” - ዕብራውያን 10፥23
@fasikaalemayehu4753
@fasikaalemayehu4753 7 ай бұрын
MARIAM TEBARKALECH GENET NEW YALECHEW GEZYAWAN CHERSA HEDALECH BEQA
@Grace_ministry8
@Grace_ministry8 7 ай бұрын
maryam ye egzihabher enat aydelechm
@Grace_ministry8
@Grace_ministry8 7 ай бұрын
adonay means in aramic elohe elohe means egzihabher
@mekdesaberu7953
@mekdesaberu7953 7 ай бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽 እግዚሐብሔር እዉነቱን ስለገለፀልህ ተመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@liyuasefa
@liyuasefa 7 ай бұрын
ምንም ሆነ ምን እንኳን ደህና መጣህ ይሄ ሁሉ ምርመራ ለኛ ምንም አይጠቅምም ወድማችን ካሁን በኋላ ፅና ጌታ ይርዳህ በቤቱ ያፅናህ
@sara3560
@sara3560 8 ай бұрын
ገና ዛሬ ደበርከኝ ሶፊ ከሌሎች ጋር ለማያያዝ ያለህ ጥረት😢በወንድማማቾች መሀል ፀብን የሚዘራ ይላል ለማጣላት ጥረት አታድርግ መልኬ ትክክል ነው ሀይማኖት አንድት ነች እርሷም ተዋህዶ ነች🙏🙏🙏
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej 7 ай бұрын
Sofi eko nt fitted mendre baltet new askyami ysew kibir ymayawik
@helengessesse294
@helengessesse294 7 ай бұрын
​@@MarakiBrhanu-ng5ejewnet new. He is not professional
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 4 ай бұрын
Betam enji
@Emiye20
@Emiye20 7 ай бұрын
ከምር ሶፊ ግን አንዳንድ ጊዜ አድናቂህ ነኝ! የቀረጽካቸውን ቪዲዮዎች በአብዛህኛው የሰዎችን ሃሳብ ስትቆራርጥ እንደምታቅርብ ይሰማኛል። ለዚህም ጀግና ነህ! በተረፈ እግዚአብሔር ወደ አንዲቷ ሃይማኖት እንዲያመራህ ፀሎቴ ነው። አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት!!!
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 7 ай бұрын
በቅርቡ ይመጣል እሱም❤
@yemariam2110
@yemariam2110 7 ай бұрын
Sofoniyas berta its good to ask keep asking all the answers you are getting may click one day, Egziabeher yefekedeleh. Enen yemelese Medhanialem emebetachen yegobegnue Amen. Wendemachen Melkamun hulachenem leneredaw yegebal. Kalehiwoten yasemalen bebetu Yastenahe, i will contact you. ❤❤❤
@zelalemhailu4936
@zelalemhailu4936 7 ай бұрын
መምህር መልካሙ መሰረታዊ ነገር ነዉ የተናገሩት እ/ር ይባርካቸዉ በጣም ስለእምነቴም ጠንካራ እንድሆን ብዙ ነገር እንድገባኝ ረድተዉኛል እ/ር ያጽናህ
@user-xz5hh3qv3m
@user-xz5hh3qv3m 7 ай бұрын
እወነተኛና ቀጥተኛይቱ እምየ ተዋህዳ❤ እውነትን ህይወትን ክርስቶስን የምትሹ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እወቆት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅነትን የሰጠህኝ ፈጣሪ 🛐🛐🛐❤️
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z 7 ай бұрын
😍😍😍
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 7 ай бұрын
AMENE KEBERE MESEGANA LE KEDESTE DENEGELE MARIAME LEGE SEMOO YEBAREKE AMENE !!!
@taddeselema1646
@taddeselema1646 7 ай бұрын
"አሁን መልስ አግቼአለሁ"አቶ መልካሙ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!
@eyoatamelias118
@eyoatamelias118 7 ай бұрын
Lezelalem Yeminor haymanot yelem. Semayina midr inkuan alafi newu. Yeefziabher lij eyesus bicha yikber
@amanuelhagblues4755
@amanuelhagblues4755 7 ай бұрын
ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስየሆነን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መልስ ሰቶህ ፣በልብህም የእውነት ጮራ አብርቶልህ ይሆናል ። እግዜአብሄር ታላቅ ነው ።እግዚኣብሄር ይክበር ይመስገን።
@charblsaba5452
@charblsaba5452 7 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያአም ይውን 🙏🏽
@liyuasefa
@liyuasefa 7 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይገበል እናቴ አዛኝቷ ስምሽን ስጠራው ውስጤ ሰላም ይሰማኛል የሚሰማቹ
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን
@endashawwoldu862
@endashawwoldu862 7 ай бұрын
የወንጌል አማኝነት ቀጥተኛ ትክከለኛ ነው እሽ አርፋችሁ ተቀመጡ እሽ።
@BTS_2876
@BTS_2876 4 ай бұрын
Ortodox forever
@mimit.r7236
@mimit.r7236 8 ай бұрын
የ ዛሬው program በጣም ነው የተመቸኝ Sofin ግራ አጋባው ጀግና ሰው በዚህ ቀጥል መልካም እድል
@meronkebede2709
@meronkebede2709 8 ай бұрын
Sofi tergaga
@Tsedi20112
@Tsedi20112 8 ай бұрын
እረምንግራ ያጋባዋል ምንም እኮ አያውቅም ስለ ጼንጤ ዝም ብሎ ካንዱ ቸርች ወዳንዱ ቸርች እየዞረ የኖረ ሰው ነው
@naddy6205
@naddy6205 8 ай бұрын
@@Tsedi20112 ልክ ነው ከአንዱ ወደ አንዱ ብሏል ግን ስለ ጴንጤ በደንብ ገብቶት ለእኛም በደንብ አስረድቶናል ልብ አላልሽም ማለት ነው ሶፊ ለጥያቄው መልስ ሲያጣ ጥያቄውን ሲያጠፋፋው እንደ አብዛኛው ጴንጤ ጥቅስ መደርደር ከዛ ትርጉሙን ማጣመም
@mart9621
@mart9621 7 ай бұрын
@@Tsedi20112 አንድ አይደላቹም እንዴ እንደቸርቹ ትለያያላቹ😁😁😁
@ethiopia5644
@ethiopia5644 7 ай бұрын
​@@Tsedi20112ከአንዱ ወደ አንዱ እውነት ስለለ ከአንዱ በካራቴ ከአንዱ በሚራክል ከሌላው በዘይት ከሌላው በቁርባን ከሌላው በጥምቀት አይ ቤንጤ ምን እውነት አላቹህ ብቻ ተረጋግታቹ አንብቡ ተማሩ እመኑ
@ermiasabdisa8375
@ermiasabdisa8375 7 ай бұрын
"አቶ መልካሙ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kiraPaul-od1sq
@kiraPaul-od1sq Ай бұрын
Zelalem tinur tilaleh first zelaemhn aknaw
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 7 ай бұрын
ዘር ብዬ ሳየዉ ያመኛል ።ከሀያ አመት በላይ ልጅነቴን፣ ጎረምሳነቴን ጎልማሳነቴን፣እዉቀቴን ዉበቴን፣ የበላብኝ ፣ቦታ የጴንጤ ህብረት ነዉ። ይልቅ ሳይመሽባችሁ ተመለሱ ማንም እየመጣ አፉን አይፍታባችሁ ።የአይምሮ አጠባዉ ከባድ ነዉ።ስንቱ ጎበዝ ተጄጄለ።ወንድሜ በርታ ኦርቶዶክስ ጋ እወነት አለ
@roziroza3655
@roziroza3655 6 ай бұрын
አትሳሳች ኦርቶዶክስ ጋ እውነት የለም ብዙ የሚመለኩ አማልክቶች አሉ እዛ እውነት ክርስቶስ ነው ለምን ሰው ታያለሽ ጴንጤነት ኦርቶዶክስነት ካቶሊክነት መሆን አያድንም መዳን በክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው እውነት አማኝ ከነበርሽ ማንም ከክርስቶስ ወጥቶ ለሌላ መኖር አይችልም እኔ ስለሞከርኩት ነው አትዋሺ ኢየሱስ ጌታ ነው ::
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
​@@roziroza3655😂😂አቤት ውሸት 1 ጥያቄ ቢጠየቅ የማይመልስ ሰው ነው እንደዚ የሚለው
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 6 ай бұрын
እውነት ነው
@user-xp7lc1me2u
@user-xp7lc1me2u 4 ай бұрын
Hulum hushat new yehedkebetm yelhbetm nu weda eslimna weda birhan mengad
@user-iq7ln2xb9l
@user-iq7ln2xb9l 3 ай бұрын
ከቀን አንድ ተነስተህ እስከሰላሳ ከፋፍለህ እያመለክ እዉነተኛ መንገድነዉ ስትል አታፍርም ጴንጤዎቹጋግን ሁሌም ኢየሱስ ታሳዝናላቹ
@tadiosgashaw8085
@tadiosgashaw8085 8 ай бұрын
ሶፊ ላንተም አልረፈደም እግዚአብሔር በምትጋብዛቸው እንግዶች በኩል እየተናገረህ ነው ልብህን ክፈት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
ልቦናውን ያብራለት ወደ ትክክለኛው መንገድ ሶፊ እኮ በጉልበት ነዉ ሚመስለው ጥያቄው እራሱ በግድ ለማሳመን ጥረት 🙄
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 7 ай бұрын
ሁለታችሁም ተው ይቅርባችሁ ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 16:13)
@user-pc4yh9es4z
@user-pc4yh9es4z 7 ай бұрын
ይልቁንስ ሶፊ በራስህ ቤት ራፕ እያስጨፈሩ ኤችአይቪ ኮረና ለቋቹኋል የሚሉትን አትገስፅም
@Samrawit1921
@Samrawit1921 7 ай бұрын
አውቆ የተኛ .........
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 7 ай бұрын
እንኳን ወደ ዘለአለም ቤትክ በሰላም ተመለስክ ወንድም አለም!
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 7 ай бұрын
ለሶፊ ፀልዮለት
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t 7 ай бұрын
Amen
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 7 ай бұрын
ሶፎንያ በቀና ልብ ሆነህ ብትሰማ ብዙ ነገር ትማራለህ እባክህ ስማ ተማር ነብስህን ታተርፉታለህ እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን ለንሰሀና ለስጋ ጸሙ ያብቃን
@user-tt9bh1pq8q
@user-tt9bh1pq8q 7 ай бұрын
በትቢት ልቡ ያበጠ ምንም ትህትና የለውም
@fikremariamamare543
@fikremariamamare543 16 күн бұрын
kkkkkkk FALS TALK
@Tsi541
@Tsi541 7 ай бұрын
ኡፍ በቃቃቃቃቃቃቃ ተዋህዶ ስትረዳት እንዲህ ሽንጥህን ገትረህ ትከራከራለህ አቦ እንኳን ደህና መጣህልን በዝች ነብስ መዳን እጅግ ደስተኞች ነን ከተመለሱት ውስጥ አንዱ ወንድሜም ስላለበት ተመስገን ብቻ በእቤቱ ያፅናልኝ❤❤❤
@danwet8394
@danwet8394 7 ай бұрын
በክርስቶስ ደም የተመሰረተች በአለት ላይ የጸናች እምየ ተዋህዶ አመታት ቢቀያየሩ የማትናጋ መሰረቱአ ኢየሱስ የሆነ ስንዱአ እመቤት እደልብስ ፋሽን የማትቀያየር እምየ ተዋህዶ ❤❤❤❤
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 7 ай бұрын
Yesss
@enanutadesse2115
@enanutadesse2115 7 ай бұрын
Ewnat nw
@kiraPaul-od1sq
@kiraPaul-od1sq Ай бұрын
Chirstosin satawku be chirstos yetemeseretech nat tilalachu first Christin eweku
@otakugamer748
@otakugamer748 8 ай бұрын
ሶፊ እባክህን ብዙ አታውራ አንተም በቅርቡ ቄዳር ተጠምቀ ነጠላህን አጣጥለህ ትመጣለህ እድሜ ይስጠን ታያለህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
እንደዚ የሚለፈልፉት እኮ አልሞት ባይ ተጋዳይነት ነዉ እኮ እውነታውን በደንብ ያውቁታል ሕፍረት ይዟቸው እንጂ እእ ሁሉም ይመጣል
@user-oq7yh3yb9n
@user-oq7yh3yb9n 7 ай бұрын
እንደ ሶፊ አመፀኛ ልብ ላለው እኮ አይሆንም የተሰበረ ልብ ላላቸው እንጂ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
@@user-oq7yh3yb9n አንድ ቀን ልቡ ይመለሳል እድሜ ይስጠን
@BileneZeleke
@BileneZeleke 7 ай бұрын
እኔም እንደዛ አሰብኩኝ
@eliastikue3792
@eliastikue3792 6 ай бұрын
ተባረክ... ሶፊ አዳምጥ...በእውቀት ካንተ ይበልጣል...መስማት ትልቅ ሰው ያረጋል..
@eyerusalemgeberam756
@eyerusalemgeberam756 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ወንድም እውነት እውነት ነዉ የገለፅኩላቸው ሁሉም አርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💒❤❤❤🙏🙏🙏
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 8 ай бұрын
ይሄን ጥብቆ ሱሪ እየለበሱ የነሱ የሀይማኖት የጌ ዎች አለባበስ ነዉ እነሶፋኒ ንቁ ዝምብላችሁ እዬት ነጠላዉን ለብሶ ሲከራከርህ መፈሱ እሱጋ ነዉ ያለዉ እመብርሀን ትጠብቅህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እኔ ከዚህ ሰዉየ ብዙ ተምሬአለሁ🙏🙏🙏
@God-is-my-power
@God-is-my-power 7 ай бұрын
I was one of you sofi, Jesus Christ opened my eyes, I saw the true path I am back to orthodox. All lost brother and sisters please start to know orthodox don’t just assume trust me you will see😊 May God help you all..
@merontesfaye9716
@merontesfaye9716 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ 🙏
@fantahuntube
@fantahuntube 7 ай бұрын
ሶፎንያስ ግን አንዳንዴ ጥያቄ ሳይሆን የሆነ የ ዱርዬ አይነት መልስ እና ጥያቄ ይታይብሃል ፤ ጥሩ ጠይቀህ ከዛ ነገሩን የግል ታረገዋለህ (ያየሁብህ ነው ከቪድዮው) እንደ እምነት መሪም እንደ ጋዜጠኛም ባህሪ እና አመለካከትህ ሰፋ ማለት አለበት ባይ ነኝ። እንዲ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ፤ እናም ለመማር ክፍት ሁን ነገሮችን አታድበስብስ። መጽሃፍ ቅዱስ ከፍተህ ጥቅስ ልታወጣ ትልና በዛው አድባስብሰህ ወደ ሌላ ወሬ ትጋባለህ። ይቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ጤና ይስጠን ፤ አሜን
@assaa7514
@assaa7514 7 ай бұрын
በእውነት እማምላክ በፀጋ ትጠብቅህ ገዳማትም ትሄዳለህ የናፈቅህውንም እደምታገኝ ሙሉ እርግጠኛ ነኝ
@edenedu4580
@edenedu4580 7 ай бұрын
አዎ ትሳደባላችሁ እኔም ጰንጤ ነበረኩኝ በጣም ነው የሚታሳደቡት አንድ ፓስተር መድረክ ላይ እያስተማሪ ስሰድባት እኔ ልቤ በጣም አዝኖ😢 ጉባኤውን ጠይ ወጣሁ ከዛም እመቤቴ በራሷ ግዜ ውደ ተዋህዶ መለሰችኝ ክብር ለእግዝአብሔር ይሆን ለተሳዳብ ጰንጤዎችም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እኔ እናት የኔ ንፁሁ ድንግል ማርያም እወድሻለሁ እማ ፍቅር
@ethiopia5644
@ethiopia5644 7 ай бұрын
እህታለም/ወንድማለም ኦርቶዶክስ ከዛ በዘለለ የጠለቀ ትምህርት አላት ብቻ ጊዜ ኖሮን ከተማርን የሚያልቅ አይደለም
@tigiali4963
@tigiali4963 7 ай бұрын
😂😂😂😂 השטן 😂😂 יושב באורטודוקס 😭😭😭
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 7 ай бұрын
እውሸታም
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 7 ай бұрын
Amen 🙏
@koki9528
@koki9528 7 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትሺ ተመለሺ እህት አለም❤
@Habtamu-bl7kz
@Habtamu-bl7kz 8 ай бұрын
ብዙ ትምህርት ነው ይሄ ሰው ያስተማረኝ ቃለ ህይወት ያስማልን።
@meseretabera8270
@meseretabera8270 7 ай бұрын
ላለመረዳት የሚያረገው ጥረት አምላክ ይግለፅልህ
@user-uz4rd9pc9m
@user-uz4rd9pc9m 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር! በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 8 ай бұрын
I was also in a lie for years, but now, thank God, I have returned to Orthodoxy. It's true . God bless you.
@GraceTube
@GraceTube 8 ай бұрын
Religion is lie you are back to lie 😂
@ethio2030
@ethio2030 8 ай бұрын
አሜን ወንድሜ እውነቱን ጌታ ኢየሱስ ለሱም የገለፀ ለኛም ይግለጽልን
@amirsad4113
@amirsad4113 8 ай бұрын
ለኔም ጸልይልኝ እኔም ኣያሰብኩ ነው
@masr5355
@masr5355 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን። እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ
@girumassefa699
@girumassefa699 7 ай бұрын
i am z same to u.
@user-kl6jb4yw4p
@user-kl6jb4yw4p 8 ай бұрын
እመብርሀን ቅድስትድግማርያም እድሜእናጤናት ስጥህ እናተ ፖርስታት ችግርአለባችሁ እውነትየሜናገርአቶድም እመቤቴ እመብርሀን ልቦና ትስጣችሁ እኝእኖዳታለን አትስደቡብንእሺ
@wagayeyemenu3853
@wagayeyemenu3853 7 ай бұрын
ወደ እውነተኛው ና ህይወት የሆነችው እርቶዶክስ ተዋህዶ እንኩዋን ገብቶህ መጣህልን በቤቱም ያፅናህ ወንድማችን🙏❤
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 7 ай бұрын
እግዚአብሃር የተመሰገነ ይሁን፡፡ በርካታ ወንድሞቻችን/እህቶቻችን/ ወደ ቀልባቸው እየተመለሱ ነው፡፡ በጩሃት፡ በግርግር፡ በሁከት የሚሆን ነገር የለም፡፡
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 8 ай бұрын
ሶፎንያስ ሀሳብ አያስጨርስም በጣም ይቸኩላል
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 7 ай бұрын
Mastewal emibal yelewum
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 6 ай бұрын
ሰውዬውም የተጠየቀውን በቀጥታ የመመለስ ችግር አለበት
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 8 ай бұрын
የኔ ጀግና እንዴት ደስ ብሎኝ እንዳዳመጥኩህ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚህን ያሳምራልህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉
@birtukan2095
@birtukan2095 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናህ 😍♥️
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 7 ай бұрын
ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 7 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 7 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል ፓስተር ሶፍያንስ ወደዉነቱ ይመልስህ አንድጌታ አንድት ጥምቀት አንድት ሃይማኖት ነው እዉነቱ ይነዉ ወንድማችን ልቦናህን ይመልስልሃል
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 7 ай бұрын
ሰውዬው የመስማት ችግር አለበት ጥያቄ ሳይሆን ሌላ ይመልሳል
@yeshi7446
@yeshi7446 7 ай бұрын
ሶፊየ ስላሴ አይንህን የዘጋብህን ሰይጣን ያንሳልህ በእውነት ማስተዋልን ይስጥህ
@MedanitMekonnen-bj5cj
@MedanitMekonnen-bj5cj 7 ай бұрын
ሶፊ በውነት አተን ተመለስ ብዬክ ነበር ግን አኔም ገብቶኝ ተመልሻለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተመስገን
@user-oe4ty1rh7g
@user-oe4ty1rh7g 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ቀጥተኛ የሆነች የአበቶቻችን ሃይማኖት ናት
@assefayemaryam8720
@assefayemaryam8720 7 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ።ሶፊ አንተ ግን እውነትን ሳይሆን ሎጂክ ታበዛለህ።
@KidistGetachew-xt3vw
@KidistGetachew-xt3vw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመስገንይሁ የድንግል ሁሉም በርሱ ሆነ በቤቱም ያይናህ ቀሪው ዘመንህም ይባርክልህ
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x 7 ай бұрын
አሁን ማፊያ ሶፎንያስ ይሄን ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም የሚዞረው እውነቱ ጠፍቶት ሳይሆን "ካፈርኩ አይመልሰኝ" አይነት ድርቅና ነው የያዘው።
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 7 ай бұрын
Kkkk
@yenealem
@yenealem 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም እባክሽን የጠፉትን እንደዚህ በምልጃሽ አስታርቂልን በቤቱ መልሽልን አልልልልልልልል
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 7 ай бұрын
ትመልስልህ?እሷም ወይም የጌታ እናት ማርያም ክርስቶስን ተቀብላ ነው የሞተችዉ ትቀልዳለህ እንዴ?
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 7 ай бұрын
ማርያም አምላክ አይደለችም::እግዚአብሄር በዝምድና አይሠራም
@user-tl9sx7rw9q
@user-tl9sx7rw9q 7 ай бұрын
ጥሩ ትምሕርት ነው የወሰድነው
@DerejeDereje-oe4vh
@DerejeDereje-oe4vh 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ወደሆርቶዶክስ ቤቱ ተመለሠ ሦፎንያስን ምን አንናደደው ገና እሱም ፈጣሪ ሲመለስ አሣይቶኛል
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ቀጥተኛ የሆነች የአባቶቻችን ሃይሜኖት ናት
@henokmikahel2973
@henokmikahel2973 8 ай бұрын
እኛ ደግሞ በሃይማኖት ሰይሆን በኢየሱስነዉ ክርስቶስ ለይነዉ የምናምነዉ
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 8 ай бұрын
ተረት ተረት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሰህተት ትምህርት ቤት የጠንቋይ መሰብሰቢያ ይልቅ መፅሀፍ ቅዱስን አስተምሩ
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 8 ай бұрын
አሜን ለዘለአለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@htmebamena5477
@htmebamena5477 8 ай бұрын
Ye ortodks amalkte bezatachw 😂😂😂😂
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 8 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@gm-gm19
@gm-gm19 7 ай бұрын
ወንድም ሶፊ እግዚአብሔር ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልስህ ዘንድ እፀልያለሁ።
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 7 ай бұрын
እኔም ❤
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 7 ай бұрын
Atiterater he will come back soon!
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 7 ай бұрын
እግዛብሔር መረጋጋትን ይስጠው ነበር ቢመለስ ይሁዳን ይመስል
@SuperHbt21
@SuperHbt21 7 ай бұрын
ሶፊ አላበዉ ቆይ አለ 😂😊😂😊
@mikiyastassewew4466
@mikiyastassewew4466 7 ай бұрын
በእውነት የሚያሰደሰት ነው ጭቅጭቁ ሶፎኒያሰ አይሰማም ወንድሜ እመብርሐን መጨረሻህን ታሳምርልን በርታ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
ነጋዴ ያምናል እንዴ? ጴንጤ ነጋዴ ነው እኮ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ስደት ላይ የተቀበለችኝ የኋደኛዬ እህት ፔንጤ ነች ፀሎት ሳደርግ ከእጄ ላይ ውዳሴ ማርያምት ወስዳ እንዴት እንዳደረጋት እንዲህ አለችኝ ማርያም እንደኔና እንደ አንቺ ሰው ናት በዛ ዘመን ብኖር እየሱስን እወልደው ነበር ብላ ደም እንባ ያለቀስኩት መቼም መቼም አረሳም ዛሬ ይቺ ልጅ ለ4ተኛ ጊዜ ትዳር ያዘች አልወለደችም ወንዶቹ ጥለዋት ይሄዳሉ እህቷን ፔንጤ ካልሆንሽ እያለች ሰላም ስትነሳት ጥላት ወደ ኢትዮጵያ ገባች እሷም እኔም በሀይማኖታችን ፀንተን በተክሊል እና በስጋው ደሙ አግብተን የብዙ ልጆች እናት ሆነናል ፔንጤዎች ላይ የሚታየው የድፍረት አጥያት እግዚአብሔርን ያሳዝናል ዘንዶው ሴቲቱን ያሳድዳታል ።
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 7 ай бұрын
ነችኮ ግን ከሴቶች መካከል የተባራከች ነች። እኛም የተባረክን ነን
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 7 ай бұрын
እና አንች ስለወለድሽ ኦርቶዶክስ ትክክል ናት 😢 አይ ዘመን 😢😢
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 7 ай бұрын
አይ ጥቅስ ያለቦታው አመላችሁ ነው። ጊታ ይድረስላቹ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
@@MamoMihiretu የእናተ የድፍረት አጥያት ጥጋብ ትቢት እግዚአብሔር ያብርድላሁ ።
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 7 ай бұрын
የፍናና አይነት አመለካከት ቁልጭ ብሎ ይታይብሻል😪እና አንቺ ስለወለድሽ ጻድቅ😘እሷ ስለተፋታች ይሄን ያደረገባት እግዚአብሔር 😢 ለዚህም ነው ሀይማኖት የመንፈስቅዱስን ሀዘን በውስጣችን አያመጣም እንደውም እንደ ቀራጩ እኔን ሀጥያተኛውን ማረኝ ሲል ሲል ጓደኛው እሱ ግን በቀን ይሄን ያክል እጾማለሁ ጽድቄን እፈጽማለሁ እያለ ብቃቱን ለማስቆጠር እንደቆጠረው ምስኪን ያደርጋል ሀይማኖት ትሁቱ ጌታ ግን ከሀይማኖት በላይ ህይወት ነው
@daniboy6099
@daniboy6099 8 ай бұрын
ይገርማል እንደዚህ ሰው ያስተማረኝ ሰው የለም ሶፊን ቀጥ አርጎ አቆማትኮ 😂😂😂
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yemulutube7936
@yemulutube7936 7 ай бұрын
ሶፊ የአባቴ ልጅ በጣም እወድሃለሁ:: ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ:: ነገር ግን ሙግቱ በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ይሁን:: ጌታ ይርዳህ አንዳንዴ ምታቀርባቸው እንግዶችህን ለዲቫይን ሾው አይመጥኑም:: ለፕሮግራም ማድመቅያ ብቻ እንጂ ነፍሳት እንዲድኑ አያደርግም:: ተባረክልኝ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 8 ай бұрын
ሶፊ መቼ ነው ወደ ተዋህዶ በንሰሀ ከች የምትለው ??? በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaregaltiga5776
@yaregaltiga5776 7 ай бұрын
የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ 1, ከቁጥር 1-20 " ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።" (የይሁዳ መልእክት 1:3)
@Yetenbi114
@Yetenbi114 7 ай бұрын
ሳይሰለቸኝ ያዳመጥሁት መልካም ሰዉ፣ ቀሪዉ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ። ጠያቂዉ ግን ምንም ስርዓት ሚባል ነገር የለዉም። ፀጋና እዉቅና ሰጪ ፈጣሪ ነዉ። ደሞ አንዳንድ ጥያቄዎችን የራሱ personally issue የዳሰሰ መስሎት ይበሳጫል😄
@almazaragaw203
@almazaragaw203 7 ай бұрын
ቃላብ ተዘራ በርታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይርዳህ ሰው ይበድላል ይበደላል ያጠፋል ይጠፋል ዋናው መመለስ ነው እግዚአብሔ እድሜ ሲሰጥህ የእኔ ልጂ እድል ነው አሁንም አልመሸም ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል አትፍራ ያመንከው ን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ተናገር አትፍራ አንድ ብለህ ብትጀምርም ገና ልጂ ነህ መከራህን ያለፍክባቸውንም ነገሮች ሁሉ መርሳት ባትችልም ነገርግን የተጎዱ ብዙ ታዳጊዎችን ትረዳለህ ምን አልባት በዚህ ያለፍከው ትውልድ ልትታደግ ይሆናል አስተውል ቃልዬ ተባረክ ጌታ ፀጋው ይርዳህ በርታ
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 7 ай бұрын
ሶፎንያስ እንግዶችህን አክብር ወንድማችን አክብሮ መቷል በመመለሱ ደስ ብሎናል ለአንተም ልቦና ይስጥልን
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 7 ай бұрын
ልብ የሌለው ጠያቂ
@user-zb8vd2ep4p
@user-zb8vd2ep4p 7 ай бұрын
ብዙ ብዙ ኣስተምሃርክኝ ወንድምየ ለኣንተ እግዚኣብሄር የከፈተው ኣእምሮ ለሶፊ ይክፈትለት ኦርቶደኩስ ለዘለኣለም ትኑር❤❤❤
@user-ud1cd2vg1m
@user-ud1cd2vg1m 7 ай бұрын
አይ መናፍቅ በቃ ለመስማት እንክዋን ፈቃደኛ አይደሉም ሁሉም ደሞ አንድ ናቸው
@rahele564
@rahele564 7 ай бұрын
ወደ ተዋሕዶ ወይም ወደ ቀደመው ቤትህ ከመጣህ የመዳኒአለም ፍቅር የመቤታችን ፍቅር ይይዝሀል። በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይኹን🙏
@tizazuzewge2894
@tizazuzewge2894 8 ай бұрын
ኧይ ሶፊ እግዚአብሄር ያብራልህ , በውስጥህ ያለው የአድሎ እና የትእቢት መንፈስ እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ያለህ ጥላቻ እውነት እንዳይገባህ የእውነት መንገድ ዘግቶብሀል እና ሶፊ እንወድሀለን እግዚአብሄር ያብራልህ!!!
@cellone8915
@cellone8915 7 ай бұрын
በጣም ጋጥ ወጥ ጋዘጠኛ ነዉ ያዳላል
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 7 ай бұрын
በጣም ይሄ ሰው ለኦርቶዶክስ የከፍ ጥላቻ አለው
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 7 ай бұрын
Amen yabiralet
@helengessesse294
@helengessesse294 7 ай бұрын
He hates Orthodox this guy . He behaves like a feminine
@helengessesse294
@helengessesse294 7 ай бұрын
​@cellone8915 yes, he/she is very rude
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 7 ай бұрын
ተመስገን ጌታየ ኦርቶዶክስ ስላረከኝ ክበር ተመስገን
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
አባታችን በቤቱ ያጽናህ ሶፊየም ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 7 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ጠላትህን ፈጥኖ ያስገዛልህ ❤❤❤ ተዋህዶ ጸንታ ትኑር
@user-fh3qx2yq9y
@user-fh3qx2yq9y 8 ай бұрын
እሚገርም እውቀት ነው ወንድማችን ላንተ የተገለፀልህ እውነት ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን ይገለፅላቸው እግዛብሔር በቤቱ ያፅናህ ፖ ሶፎንያስ በእውቀት እንጂ በስሜት አትመራ ሰውን ወደፖለቲካ ለማስገባት የምታደርገው ጥረት ያሳዝናል ይህ ከባድ ስተትም ሀጢያትም ነው በተረፈ ግን ፕሮግራምህን እወድልሀለሁ አደንቅሀለሁም
@takelekochito3878
@takelekochito3878 7 ай бұрын
iwunet tenagrehah igizyabiher tibarkih
@Eotc628
@Eotc628 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-oq7yh3yb9n
@user-oq7yh3yb9n 7 ай бұрын
የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ይላል እና ገና በእናታችን ማህፀን እያለን ያውቀናል እኮ እግዚአብሔር ሶፊም እግዚአብሔር የገለፀለት ግዜ ይነቃል ከእንቅልፉ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እልቅ አንተስ አመጣሞይ እየተጠራጠርህ ጴጤ ሁነህ ከመኖር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ😭⛪🙏 እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪⛪⛪🙏
@TeferiMekonnen-td1is
@TeferiMekonnen-td1is 7 ай бұрын
ሶፊ እናመሰግናለን እምነቴን ኦርቶዶክስ እንድወድ እና እውነት ስለሆነች ስላሳየኽኝ እናመሰግናለን
@user-tw2sg2wj1l
@user-tw2sg2wj1l 7 ай бұрын
ድንግል ምርያምን እንወዳት አለን በጣም 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@bereketmuguleta7877
@bereketmuguleta7877 8 ай бұрын
ድንግል ማርያምን እንወዳት አለን በጣም
@user-pg1jz9rc6h
@user-pg1jz9rc6h 7 ай бұрын
ሶፊ የንዴት አስተያየትህን ትተህ ንስሀ ግባ ሳይመሽብህ
@FirewAyele-ly7fp
@FirewAyele-ly7fp 7 ай бұрын
“ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥19
@Lydia-ow2bt
@Lydia-ow2bt 7 ай бұрын
Were alebh, sma yhe tks le enante ke Orthodox (the origin) lewatachut new, it's not for us😂
@FirewAyele-ly7fp
@FirewAyele-ly7fp 7 ай бұрын
@@Lydia-ow2bt the origin😂
@Israel9563
@Israel9563 8 ай бұрын
ሶፊ እንደ ፓስተር ቢንያም ልዑል እግዚአብሔር ከፈቀደ ይጠመቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@deltaethiopia2937
@deltaethiopia2937 8 ай бұрын
lik nesh konjo
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 8 ай бұрын
አሜን !!! የደረቁ ልቦች የተጠሙ ነፍሶች እተዋህዶ ቤት መጥተው በወንጌል ምንጭ ጥማቸውን ያርኩ ❤❤❤❤❤ በፀበሉ ይረስርሱ ምኞቴ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
አው የሚጠላትን ድንግል ማርያም ከልቡ እንደ ሚወዳትና እንደ ሚመርስለስ ተስፋ አደርጋለሁ
@Ninasee19
@Ninasee19 7 ай бұрын
ክርስትና ለስላሴ ነው የተሰጠውት ሲል ሰምቻለሁ አይቀርም መምጣቱ
@fisehamersha2289
@fisehamersha2289 8 ай бұрын
የሚገርም ሰው ነው ብዙ ተማርኩበት በትክክል ገብቶታል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@gezu_bonga
@gezu_bonga 7 ай бұрын
enem, amde haymanot, mistre silassie, ... yemilu astemrowoch ejig tekami endehonu gebtognal
@te4844
@te4844 7 ай бұрын
He is the most confused person. He doesn't know even the basic of ministry. Metazez kemeswet yebeltal.
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 7 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አለክ እዳትፈራ❤❤❤
@natsahederu8950
@natsahederu8950 7 ай бұрын
የታደለ እራሱን ዝቅ ያደረገ የሚደነቅ ወንድም ነዉ God bless you welcome come to Orthodox❤🙏🏾💕💕 የመቤቴ ልጂ ይባርክህ
@betihagos8597
@betihagos8597 8 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም ❤ሶፊ ግን እንዳታዳምጥ ምለሀል😢
@esku100
@esku100 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@zebenaydire7918
@zebenaydire7918 7 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ለማዳምጥ ሞክር
@Tigist-zy5wx
@Tigist-zy5wx 7 ай бұрын
ሁሉም ፔንጤዎች ውስጣቸው ሰላም የለም ሰላም ያለው ኦርቶዶክስ ጋር ነው
@getnetkasie1519
@getnetkasie1519 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ስው እግዚአብሔር ይባርክህ የጴንጤ መዳኒት።
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 8 ай бұрын
አዎን የዘለዓለም ሕይወት የጌታችን ክቡር ሥጋውና ደሙ ነው 😭😭😭😭 እውነት ነው እውነት ነው እውነት ነው ። በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ሥራውን ሰርቷል በዚህ ሰው ላይ ። ያረፍኩት አሁን ነው ፣ እረፍት ይሰማኛል አለ ክብርና ምስጋና ለገናናው ስሙ ይሁን ። አዎን የጌታችንን ክቡር ሥጋውና ደሙን የሚቀበል ፍጹም ሰላም እረፍት ያገኛል እውነት ነው ። ታዋቂነት ዝናና ክብር ምን ያደርጋል ያልከውም እውነት ነው ። 😭 እኛ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በብዙ እንዲደግፍህ ከልብ እንጸልያለን ። ሶፊ ( ራጃየ ) በእውነት የዘለዓለም ሕይወት ወደምታገኝበት እውነተኛዋ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ. እንድትመለስ ከልቤ እጸልያለሁ በእውነት እጸልያለሁ ።
@muluhabte233
@muluhabte233 7 ай бұрын
ፖተር ሶፈንያ የጌታ ሰላም ይብዛልህ የራሴን አተያየት ብሰጥ ብዮ ነው እጅግ በጣም ጌታዮን እየሱስን እወደዋለሁ ምንም ጥርጥር የለም አዳኝ አማላጃችን ነው እደተፃፈው እደቃሉ ያደርጋል። ነገርግንመዳናቸውን በምድ ንዋይ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ ነጋዴዌች ጥቅመኞች ስለበዙ ጌታን እያስገፋ መጡ አተ ንስሀ እዲገቡ ንገራቸው እየሱስ ሊመጣ ነው ፖተር ተባረክ በብዙ ደስ ያለኝ ልፀልይልህ እያልክ የምትመክራቸው እትሰልች ይጠብቅህ ያቀረብከው ሰው ወላዋይ ነው
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 4 ай бұрын
Jel nesh enda?sofoniyas yemitslyelet liyamaled nw aydel?so lemen be kidusan amalajnet ayamnm yanchiw daster sofoniyas???
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር💕🙏💕
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 7 ай бұрын
He is so innocent! That is why he already came back to the truth way! Thank God!
ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ክፍል አንድ 7 June 2023
1:15:22
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 483 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
ታላቁ ጉድ ተፈፀመ 16 June 2023
50:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 112 М.
ነብይ ሙሴ +251920833194 እባብ እውጣለሁ
1:17:21
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 87 М.
መንሱር ጀማል አለቀሰ 27 June 2023
1:19:23
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 87 М.
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
1:54:37
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 100 М.
ክፍል ሁለት 10 June 2023
1:16:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 273 М.
Đồng đội có nhau #shost #funny
0:12
Bắp TV_GIA PHÚC
Рет қаралды 5 МЛН
ШЕШЕҢНЕН ШАРШАДЫМ! | ЕНЕШКА 2  | 6-бөлім
21:59
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 543 М.