No video

ታላቁ ጉድ ተፈፀመ 16 June 2023

  Рет қаралды 112,201

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Жыл бұрын

Пікірлер: 463
@fantahuneteferie7650
@fantahuneteferie7650 Жыл бұрын
አይ ዳንሳ እኔ በግሌ አድናቂነኝ አፍ ሳትፈታ የሰው ኪስ ፈታህ ይህ ህዝብ ገና ገና ያንሰዋል።
@BiniyamMirkano
@BiniyamMirkano Жыл бұрын
😂😂😂
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Gn eko mogn new mimeslew..
@mimik1569
@mimik1569 Жыл бұрын
I agree 👍
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 Жыл бұрын
😂😂😂
@MichualemThomas
@MichualemThomas Жыл бұрын
kkkk
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ አንድም ነብይ እንደሌለ እርግጠኛ ሆኜ እመሰክራለሁ፡፡ይሄ በዛርመንፈስ የተያዘ ህዝብ ሲቸግረው እና የነገ ህይወቱ ግራ ሲገባው ዘመናዊ ጠንቋዮች ጋር ይሄዳል፡፡ነገን ለማወቅ ይጥራል፡፡ይሄንን ያወቀው ዳንሳ በነፍሱ ይጫወትበታል፡፡ምንም የማይማር ህዝብ፡፡
@mebratandom1806
@mebratandom1806 Жыл бұрын
you r right ye Eritreana ye Eathiopia hizeb tenkay yelemed sele hone the same ahone demo zemnawi tenkayga eyehidu new 😢
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 Жыл бұрын
ነብይማ አለ አጭበርባሪም እንዳለ
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
ነብይ የሚባል ነገር የለም. ተልኬ ነው ተነግሮ ኝ ነው እየተባለ ሰው የፈጠራ ታሪክ እየጻፈ ለጥቅም እና ለስልጣን ሲያታልል ኖርዋል.
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
​@@mebratandom1806 ሁሉም ጠንቆይ ቤት ይሄዳል.... Hypocrisy
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 እኔ ግን በፍፁም አልሄድኩም: አንተ(ቺ) ሄደሃል ማለት ነው::😊
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ እውነት በመናገርህ
@user-kd9um4gj4u
@user-kd9um4gj4u 4 ай бұрын
አንተ ጅል ዝንበል እሺ
@meron7439
@meron7439 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጋልጣቸው በህዝቡ የሚጫወትበትን
@samuelsamue6337
@samuelsamue6337 Жыл бұрын
እስራኤል ማኛ ከገጠር መቶ የከተማን ህዝብ ያጪበረበረ ድንቅ ሰው ነው በ እውነት አድናቂው ነኝ! እኔ የማዝነው በማይመረምረው ህዝብ ነው በዚ አፍ ኮልታፍ የታለለ
@marynatan3157
@marynatan3157 Жыл бұрын
በጣም ይገረማል🤔🤣🤣🤣
@jamald2717
@jamald2717 Жыл бұрын
እውነት ነው እስራኤል ያራዳ ልጅ ነው
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
Eko
@lidya4781
@lidya4781 Жыл бұрын
Hulgize yemigermegn new yalkew. Yihe gemed af yihin hulu sew yajajil eyalku neber.
@user-kd9um4gj4u
@user-kd9um4gj4u 4 ай бұрын
አንተ ዝምበል ውሸታም እስራኤል ማለት ቀላል ሰው አይደለም ዝንብለ እስራኤል አትበል እስራኤል ማለት ትልቅ ሰው ነው የእግዚአብሔር ሰው ነው እሺ አንተ ጅል
@asteralemayehu08
@asteralemayehu08 Жыл бұрын
አንድ ፋራ ይሄን ያህል በሕዝብ sicawet ይገርማል.
@tsehayterefe5406
@tsehayterefe5406 Жыл бұрын
ህዝብ ንቃ ንቃ ንቃ
@berhanuabera6330
@berhanuabera6330 Жыл бұрын
ሶፊ ፕሮግራምህ ይመቸኛል። ነገሮች እንዲጠሩ የምታደርገው ግልጽነት ደስ ይለኛል። በቃ ህዝብ እንዲያውቅ ትልቅ አበርክቶ አለህ። እድሜ ይስጥህ።
@user-es6vm6er8e
@user-es6vm6er8e Жыл бұрын
The man's kindness is heart touching! I felt sorry for false prophets in Protestant religion realm.
@MekonnenGudisa
@MekonnenGudisa 3 ай бұрын
የጌታ፡ የሱሰ፡ሰላም፡ለአንተ፡ ይሁን፡፡ ወንድሜ፡ ፓር፡ ሶፎኒያስ፡ተባረክልኝ፡፡ ይህ፡ እግሩን፡ የተሰበረው፡ፓር፡ ጌታ፡ይባርከው፡፡ መቸም፡ መሰበርህ፡ ወደ፡ሕይወት፡ መመለሻ፡ መንገድ፡ሆኖሃልና፡ ስለአንተ፡ እግዚአብሔርን፡ እናመሰግናለን፡፡ ከመሞት፡ የዘላለም፡ ሕይወት፡ ይበልጣል፡፡ ፓር፡ ሶፎኒያስ፡ ፓስተሩ፡ የተናገረው፡ በአብዛኛው፡ ነብያቶች፡ እየተፈጸመ፡ ያለ፡ አሰራራቸው፡፡ ነው፡፡ እንኳን፡ በሕይወት፡ ተረፍክ፡፡ ግን፡ ሕ ግንም፡ ታውቃለህና፡ ስለትውልዱ፡ ስለ፡ዚህ፡፡የዋህ፡ሕዝብ፡ስትል፡ ተጋፈጣቸው፡፡ እግዚአብሔር፡ ይጠብቅሃል፡፡ ተባረኩልኝ፡፡
@arfasedaye362
@arfasedaye362 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ። ጌታ ለሁሉም ቀን አለው ። እሱ አይቸኩልም ። እንታይ እንኳን ከዚ ከወንበዴ አስመለጠህ ።
@sentayehuassefa4161
@sentayehuassefa4161 Жыл бұрын
እስራኤል ዳንሳ ብልህ አይደለም:::! በጣም ሞኝ ነው ብልህማ የእግዚአብሕር ልጆች ናቸው::እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ !ምክንያቱም የመንፈስ ቅዱስ ዉጤት ነውና የሴጣን ልጆች ግን ሞኞች ናቸው::ለአባታቸው ለሴጣን ነው የሚሰሩት ለገዳያቸው ነው! ተከታዮቹም ያው ናችሁ::ማቴ 10:-16 2 ተሰሎንቄ 2:-9-12 አንብቡ! ሶፊ ቃሉን አንብቡ! ሴጣን የማንም ወዳጅ አይደለም !!! ተከታዩም አስከታዩም ሁለቱም በጨለማ ናቸው ::ለዚህ ሰውዬ ጌታ ምህረት አርጎለታል
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
በቅርቡ ከቤቱ እግዚአብሔር ሀሰተኛ ነብዮችን ይጠርጋል እስካሁን ሕዝብ ላይ የቀለዱትን ጌታ ይፋረዳቸዋል ለራሱ የቤቱ ቅናት የበላቸው ሀያላን አስነስቷል በአደባባይ ያዋርዳቸዋል
@leddisplay8293
@leddisplay8293 Жыл бұрын
Yetignaw geta new yemimetaw batekalay eko menafik teqawamoch nachu eyesus yalew orthodox bete christian wist new yededeboch ena midrawian leboch bet yelem
@BiniyamMirkano
@BiniyamMirkano Жыл бұрын
አሁንም ሆናአል
@kedestdawit5369
@kedestdawit5369 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk yenant geta ewunt segelati😅
@yikirtaicon593
@yikirtaicon593 Жыл бұрын
@@leddisplay8293 Tikur doro, Tikur dimet ardew yemidegmu Ye Orthodox kesawuatins ye egziabiher agelgay nachew??
@leddisplay8293
@leddisplay8293 Жыл бұрын
@@yikirtaicon593 diramachihun ezaw adarashacu wist techemalequ orthodox lay manim medres aychilim ene hadidu !!
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 Жыл бұрын
መጀመሪያ እግዚአብሔርን ምነው ብትሰማ ? ቅዱሳን እባካችሁ እግዚአብሔርን መስማት ተለማመዱ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ እግዚአብሔር የሁላችንም አባት ነው።
@mebratasghedom2247
@mebratasghedom2247 Жыл бұрын
I never took time to listen Esrahel Dansa. I read bible, I love to spend time with God. I love to worship My Lord Jesus. JESUS IS COMMING SOON.
@mera-2121
@mera-2121 Жыл бұрын
ሙሉ ወንጌል፤መሰረተ ክርስቶስ፤ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን መፀሀፍ ቅዱስ ከማስተማር በቀር ፍፁም ጨዋነት በተሞላ መልኩ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሚመለክበት፤ መዝሙሮቹ ነፍስህን ሃሴት የምትሞላ ስፍራ ነበሩ። አሁን የሉሲፈር ነጋዴዎች በየቦታው ተዘርቶ ህዝብ መዓት ወረደበት።ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን።
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነብያት ነን ባዮች በሙሉ ሁላቸውም ሌቦችና ዘረፍዎች ናቸው አዳሜ ወደ መጀመሪያ ቤተክርስቲያን ወደ መካነ ኢየሱስ : ቃለ ህይወት : መሠረተ ክርሰቶስ እና ወደ ሙሉ ወንጌል ሂዱ።!!!
@solsenb9993
@solsenb9993 Жыл бұрын
Rome 14.4 ሌላውን በሚያገለግል ላይ የምትፈርድ አንተ ማን ነህ? እርሱ ቢወድቅ ወይም ቢቆም ለጌታው ነው፤ ጌታ ሊያቆመው ስለሚችልም ይቆማል
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Жыл бұрын
አይ ዳንሳ 😂😂😂ሳላደንቀው አላልፍም አንድ መሐይብ ሰው ቀተንተባተበ አንደበት የተማሩትን ሁሉ ኪስ ያስፈተሸ ጀግና የዘመናችን ሿሿ የሚሰራየፋራ አራዳ 😂😂😂😂
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን በደላችን በዛ 😭😭😭😭እኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እዩ ጩፋ እስራኤል ዳንሳ መንፈሳቸው አይመቸኝም እነሱን እወዳቸውለሁ ግን መንፈሳቸው ከድሮም አይመቸኝም ጌታ ይቅር ይበለኝ
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Жыл бұрын
ወንበዴዎች የመንደር ወጠጤዎች ናቸው ሁለቱም
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ለምን እንዴት ብለን መመርመር ይሳነናል ግን? በምን ቢያፈዙን ነው ? ወንጌልን ማስተማር ይበልጣል ወይንስ ሰለገንዘብ ሰለ ትዳር ውጭ ስለመሄድ መበተንበይ ለምን አስፈለገ?
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል የእግዚአብሔር ልጅ
@elaelias
@elaelias Жыл бұрын
ቤታችን በሰማይ ነው እያሉ አንጓለሏችሁ አይደል
@netsanettesfaye1835
@netsanettesfaye1835 Жыл бұрын
ዋይ ወይ ዋይ. እነዳሳ እኮ አፋቸውን ሳይፈቱ ጉድ. አደረጉን ተላጡብን እኮ እናተ. ይሄንን ምስኪን ህዝብ ጥባጥቤ ተጫወቱበት ኡኡኡ. ያስብላል ግን አሁንም እግዚአብሔር በዙፍኑ ላይ ነው እግዚአብሔርን እዳለመፍራት ምን የሚያስፈራ ነገር አለ ግን አለ ከዚበላይ የሚያስፈራ ?
@la-saner1159
@la-saner1159 Жыл бұрын
Then what were you doing there for three years
@henockbelay4474
@henockbelay4474 Жыл бұрын
በመናፍቃን አዳራሽ እና በየጠንቋይ ቤቱ እየዞርክ ተበላሁ ተዘረፍኩ ብትል አልሰማህም እንደውም ይበልህ ነው የምልህ። ይልቁንስ ከመናፍቃን አዳራሽ ውጣና በንሰሐ ተመለስ። ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
Wedet nw yemimlsew?
@dadydady3547
@dadydady3547 Жыл бұрын
ወደ የት?
@samuelt8120
@samuelt8120 Жыл бұрын
Ante Debtera. You lack the ability differentiate between false prophet and real prophet.
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
@@samuelt8120 there is no real prophet. Everybody is fake 😂😂😂
@samuelt8120
@samuelt8120 Жыл бұрын
@@yohan7782 you are entitled to your opinion, but don’t disrespect an entire religion because of a few individuals.
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Жыл бұрын
ግን ካውንስሉ ምንድነው የሚሰራው ???? ሌቦችን ካልተቆጣጠረ
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp Жыл бұрын
ካውንስሉ ራሱ ሌባ እኮ ነው
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 Жыл бұрын
የሀሰተኛ ተባባሪ ራሱ ሀሰተኛ ነው የህግ ባለሞያ ነኝ ይላል ይህ ከሆነ 3 አመት ሙሉ አብሮ ሲሰራ ኖሮ ዛሬ ወደ ሚዲያ የሚወጣው ለምንድነው? እውነተኛ ቢሆንና ለወንጌል የቀና ቢሆን ኖሮ አይደለም 3 አመት ሳምንት አይቀመጥም ነበር የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይመስለኛል ያጣላቸው የጥቅም ጉዳይ ነው
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍርዱን ይስጣቸው በስሙ ለሚነግዱት ሁሉ አሜን❤❤❤
@LetaGuta
@LetaGuta 7 ай бұрын
ማንም ሀዋርያ ልያስቆም አይችልም፡፡ ክሱ ሁሉ በእግ/ር መንፈስ ዉርቅ ሆኖአል አመነን፡፡
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ዉይ ጌታ ፈጣሪ አዉነትን አንደዚህ ያዉጣ
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Жыл бұрын
የንደገና አምላክ እንደገና አደዲስ እድልና አዲስ ልብን ይስጣቸው አይጥፉ ከክፉ ተጠብቀው ሰውና እግዚአብሄርን ይቅርታ ሚጠይቁበትን ቀን ያቅርበው
@tarekegndima83
@tarekegndima83 Жыл бұрын
የፍልስጤም ዳንሳን ጉድ ስሙ እንግዲህ አድናቂዎቹ። ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደበት ከነገድ አባቶች አንዱ በሆነው እስራኤል (ያዕቆብ) በማለት መጥራት ስላልፈለኩ ነው ፍልስጥኤ ያልኩት ! ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው አሁንም በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን !
@messilove8657
@messilove8657 Жыл бұрын
ጴንጤ ቸርች ቤት እውነት አታገኝም
@senaityosef5091
@senaityosef5091 7 ай бұрын
2ኛ ተሰሎንቄ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ በዚያም ጊዜ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው፥ ሲመጣም በመገለጡ የሚሽረው ዓመፀኛ ይገለጣል፤ ⁹-¹⁰ ይድኑ ዘንድ የእውነትን ፍቅር ስላልተቀበሉ ለሚጠፉ፥ የእርሱ መምጣት በተአምራት ሁሉና በምልክቶች በሐሰተኞች ድንቆችም በዓመፅም መታለል ሁሉ እንደ ሰይጣን አሠራር ነው። ¹¹-¹² ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።
@woldeyohannestemesgen5870
@woldeyohannestemesgen5870 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በሥምህ ምንድርነው እየተሠራ ያለው? ዘመናችንን ፈውስ አባቴ ሆይ።
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 Жыл бұрын
ዘመኑ በምድሪቱ እንደ አሸን የፈሉ ሀሰተኛ ነብያቶች አጭበርባሪ አገልጋዮች የሚዋረዱበት ዘመን ስለሆነ ገና ብዙ ጉድ ይወጣል። ኢየሱስ ይመጣል። የእግዚአብሔር ቤት ነጋዴዎች አሳች አምታታዎች አይቀጥሉም። እያንዳንዳቸዉ የዘሩትን ሁሉ ያጭዱታል።
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 አቤቱ ማርን ማርን
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
የሚገርም ነው በእግዛብሒር ሰም ሰውዉን መዝረፈ አሳፋሪ አደዝህ ነው ሁሉም አማኘ እነዝህን ሊቦች ማሰወገድ አለበት እናተ መንግሰትን የምትወቅሱ ሰዎች እደኘህ ሰው ውጡና አጋልጡ ሊባን አጨበርባሪን ለፈርድ አቅረቡ
@amel2941
@amel2941 Жыл бұрын
እግያብሕር ይጠብቆት እንዳያስገዲሎት
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ ለእውነት እና ለፅድቅ ጨክነህ ለምትተጋው ስራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n Жыл бұрын
ተጠያቂዉ፡አንተስ፡ይህንሁሉእያወቅህ፡ሰውሲበዘበዝ፡ለምንዝምአልክ?ያውምዳኛ፡ፍርድየሚያውቅ።
@sabagiday5055
@sabagiday5055 29 күн бұрын
Yes, praying is the remedy in Christianity,and a good lesson to keep us from this devilish system
@MELKAMU1236
@MELKAMU1236 Жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ጉድ ከዛሬ አስራ ዓምስት በፊት በፌስቡክ ገፄ ላይ ፅፌ ነበር ግን ትውልዱ ስለደነዘዘ የደነዘዙ እና የጥልቁ መናፍስት ጭፍራ አገልጋዮች ጋር ነው የሚሄደው አሁን ከኔ የበለ ነብይ አለን? ለማንኛውም ፕሮቴስታን ከሆንክ "ጌታን" ለማወቅ ሞክሩ "ሰውም" ሁኑ!! እቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ የምትፈልጉትን ፈጣሪን ጠይቁት አይደለም ቤተክርስትያን መሄድ እንፈልጋለን ካላችሁ ግን በአቅራብያችሁ የኦሮቶዶክስ ቤተክርስትያን ካለ ቀጥ ብላችሁ ግቡና አንድ ዛፍ ስር ቁጭ በሉና ጌታን በንፅሁ ልባችሁ ጠይቁት የትኛውም የኦሮቶዶክስ አማኝ ውጡ ብሎ የሚያባርር የለም ምክንያቱም የጌታ የክርስቶስ ልጆች እንደሆንን ያውቃሉና። ነገር ግን ወደ ቤትክርስትያኑ ስትገቡ ሴቶች ፀጉራችሁን መሸፈን እንዳትረሱ የተለያዩ ፊት ላይ የሚቀቡ ነገሮች በጠቅላላ ባታደርጉ ይመረጣል ሌላው ሴቶች በሴቶች መቀመጫ ወንዶች በወንዶች መቀመጫ በኩል መቀመጣችሁን አትርሱ ከዚያ በኃላ ትክክለኛ ክርስቶስ የት እንደሚገኝ ታውቃላችሁ!! መልካሙ ነኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘው!!
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
ይህ ሁሉ አልፎ ከፍተኛ የመንግስት ስልጣን አለኝ ይመስገን የሚለው.... አጭበርባሪ በሚሾምበት ዘመን ይህንን የመሰለ አጭበርባሪ ተገኝቶ ነው... ሶፊ ጥሩ ጠይቀሀል..... ማጭበርበር እንደሆነ እያወቀ ይሰራ የነበረ
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
የብልፅግና ካድሬዎች የፕሮቴስታንት ተከታዩች ጉድህን ስማ ይህ ነው ጰንጤውች እኛ የምናውቀው የፕሮቴስታንት የድሮች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ነበር አሁን ያሉት ፖስተር ነበያት ወንጌላዊ ሀዋራያት የሚሉ በሙሉ 666 ናቸዉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን።
@helenh6930
@helenh6930 Жыл бұрын
ብልፅግና ምንአመጣው እዚህ ውስጥ ዉሬኛ
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
@@helenh6930 የኔ ዱቄት በአናትሽ ተተከይ ምን አንገበገበሽ የብልፅግና ተላላኪ ነሽ እንዴ አመዳም ሸሌ
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
እና በደብተራ ብቻ ነዉ አገሪቷን መመራት ያለበት።
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
@@yonathan2895 ካድሬ ብልጥግና ሰይጣን የሰረረህ አርፈህ እሜን በል ድንጋይ ራስ ነህ
@mulugetabariso4504
@mulugetabariso4504 Жыл бұрын
''ነቢይን የነካትን ሴት፡ የተባረከች ናት''።
@tigistmohammed8566
@tigistmohammed8566 Жыл бұрын
😂😂gudi uko new
@kedestdawit5369
@kedestdawit5369 Жыл бұрын
We're is esrel denes😅
@c2beca272
@c2beca272 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-qq3zw8gv1u
@user-qq3zw8gv1u 11 ай бұрын
ስለ እስራኤል ጉዳይ መስማት በጣሞ ያማል ከዚህ በፊትም ማርታ የምትባል እህት እንዚሁ ተጭበርብራለች እግዚአብሄርን የማይፈራ ሰው ነው ካለዚያ በህግ መጠየቅ አለበት::
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 Жыл бұрын
እሰይ ደግ ኣደረገህ ስንት ህዝብ በነሱ ሲያለቅስ ያየክ ወደነሱ ገባክ ተዋረድክ ገና ትዋረድ ኣለክ የምስኪን ቤት መዝረፍ የብድር ገንዘብ መክሃድ እማ የነሱን ስራ ነው ።የተኛ የኦርቶዶክስ ቄስ ነው ገንዘብህን የቃመክ የተኛ የኦርቶዶክስ ቄስ ነ በውሽት እግዛብሄር ኣገኘሁት እግዛብሄር እንዲ ብሎሃል ብሎ ያታለለክ
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 Жыл бұрын
ወይጉድ ወገኔ ለካ ከታች እስከ ትንሽ ነው የያዘው እስራኤል መንግስት ዳኛ ፖሊስ ባልቴት ወንድ ሴት ሽማግሌ አሮጊት የቤት እንስሳት የዱር እንስሳት ባለሀት ደሀ ተነግሮ አያልቅም ወገን ንቃ 😭😭😭😭😭😭 "የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን" "እስራኤል ለካ የሰውን ንብረት በእናንተ ምክንያት ነው በቀን የሰው ልጅ የምዘርፈው ህይወቱን የሚያጣው
@rashidrak7742
@rashidrak7742 Жыл бұрын
ጌታ ይፈወሰህ ሶሰት አማት ድራሰ ምን እዬሰራህነው አብራህ ሺሊመት እዬሰጠህ የነባርክ አይደለም በኢየሱስ ሰም።
@getachewermiyas7411
@getachewermiyas7411 Жыл бұрын
ተናገረ እኮ የእግዚአብሔር መንጋ እንዳይበተን እንዳይጎዳ ብዬ ነው ብሏል እኮ ንሳሀ ገብቶ ተፀፅቶ አጥፍችያለሁ ያለ ሰው አይወቀስም አይኮነንም።
@tadessenegash6933
@tadessenegash6933 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አገልግሎቱ ወላይታ ሶዶ ላይ ስለኢስራኤል የነገሩን ልጆች ነበሩ አልሰማንም እንጂ
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho Жыл бұрын
ወይ ጉድ ምድረ መናፍቃን ።ዘንድሮ መቸም ሁሉ ነው ፓስተር የሆነው። ፋሽን ከሆነማ ቆይቷል። ሌቦች።
@user-cy5bd8qo6n
@user-cy5bd8qo6n Жыл бұрын
መታሰር ነበረባቸው ግን መንግስት የለም
@jamald2717
@jamald2717 Жыл бұрын
መንግስት ራሱ ከነሱ ቫት የሚቀበል እልም ያለ አጭበርባሪ ነው ሲጀመር መንግስት ራሱ ማን ሆኖ ነውና
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
እረ ስለዚህ ሰዉ መስማት ሰለቸን እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ።
@belewyane2883
@belewyane2883 7 ай бұрын
የምትገርሙኝ ነብያት ነን የምትሉት ሳይሆን; እነኚህን ገልቱዎች የምትከተሉ እንከፎች ነው
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ይህንን ሁሉ መረጀ እየሰማ ይህ ጠንቅዋይ ወዳጆች እዝብ በቅርብ አስተዋዮ ጌታ በሞት ይቀጣቸዋል ሌላው አንተ ግን ሶፌ የምትባል ወላዋይ እስራኤልን አቅርበህ ብር ከከፍለከኛል ወይ እያልክ እዝቡ ላይ ስታላግጥ ነበር ይገርማል እናንተ ምን እየሰራችሁ እንደ ሆነ አናውቅም
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ምስክር እያለ መንግስት ለምን ዝም አለ የህዝቡን ድምፅ ፌደራል ፖሊስ እርምጃ አይወስድ የሚገርም ነው
@user-dm7ok6yy8p
@user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын
መንግስ አለእንዴ??መንግስት እራሱ ውሸታም ገዳይ አሳዳጅ አስገዳይ አፈናቃይ አይደል እንደ?? ግን እግዚአብሔር እንደሚፈርድ አምናለሁ
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
መንግስት ሙድ እየያዘ ነው ነፍሴ!!
@yetnotIbutChristinme
@yetnotIbutChristinme Жыл бұрын
እባካችሁ አሁንም ሐዋሪያ ብላችሁ ጥጠሩታላችሁ???? ሕዝባችን የእግዚአብሔርን ቃል ባለማወቅ በሐሰተኞች እየተነዳ ነው😭😭😭😭😭
@kesetemebrato5548
@kesetemebrato5548 Жыл бұрын
እኔ በማስረጃ ያቀባብል ነበርኩት እንዲህ እንዲህ እያልኩ ተብሎ የሚመሰክር ሰው እስከ አሁን ኣልሰማሁኝም ፡ ሰዎች አለ ብሎዋል ተናገተ ስራ ይላል ወዘተ ተረፈ ካልሆነ በስተቀር ግልፅ እንዲሆንልን ብሩህ የሆነ እባክህ አቅርብልን ግራ የሚያስገባን በዛ ። ጉዳዩ ያተረዳኝ ከሆነ ይቅረታ ሶፊ ❤
@Lid757
@Lid757 Жыл бұрын
ብልህ ሰዉክፉዉን አይቶ ክፉን አይቶ ይሻላል አላዋቂ ሰዉ አልፎ ይጎዳል። ይቅርታ አንድ ነገር ልናገር እርሶ የተማሩ ሰዉ ኖት እንዴት እነዚ አጭበርባሪ ያታልለዉታል ??????? ማንም አጭበርባሪ መቶ አምላክ እንደዚ ብሎኛል ስላለ ያምኑታል ????? እርሶ እኮ የተማሩ ፊደል የቆጠሩ ሰዉ ኖት። ታዲያ እንዴት ዳኝነት ሰሩ ። እንደዚ በትንሹ ሰዉ የሚያታልሎት ከሆነ ።
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 Жыл бұрын
ወይ ጴንጠዎች እሰከ መቼ ድረስ ይሆን ይህን ቀልድ በቅድስት ቤተ ክርሰቲያን የምትቀልዱት?
@mulugetasimegnew
@mulugetasimegnew Жыл бұрын
ፓስተር ስትባሉ. አጭበርባሪወች ናቺሁ
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ገንዘብ አይፈልግም እውነተኛ ከሆንክ እግዚአብሄር ምስጋና ነው የሚፈልገው።
@addisalemamdesilassie8642
@addisalemamdesilassie8642 Жыл бұрын
እንግዲህ አስቴር በዳኔ ምን ይዋጥሽ?
@user-qz9nc4en5h
@user-qz9nc4en5h Жыл бұрын
ስው ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰውን በነብይ ስም የሚያመልክበት ጌዜ ነው። focus on God only. ከእግዚአብሔር ፉቀቅ ካልን መሰባበር ነው ትርፉ።
@user-ci4ru4eg5w
@user-ci4ru4eg5w Жыл бұрын
ሶፊ እንደዝ አይነት አጭበሪባሪዎች ስላሉ መንግስት የሰጠዉን ፊቃድ መመንጠቅ አሌበት አስደሳችን እግዝአብሔር ይባሪክ እዉነታዉን ስላወጣ እነ ፓልስ ባልደሬባ ነኝ አስደሳችን በደንብ አዉቆዋሌዉ በስራዉ በጣም ታማኝ ዳኛ ነበሩ።
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ምፀዳበት ጊዜ ነው ይቀጥላል
@user-yo1bv3xs7v
@user-yo1bv3xs7v Жыл бұрын
እኔምለው ክርስትና ድንቁርና ነው እንዴ እርስዎ ስንት አመት ዳኝነት የስሩ ከስንት አይነት ስው ጋር የስሩ ግን ምንም ያልገባዎት በዚህ እርግጥ እንዴት ያነስ ማስተዋል ኖረዎት እረ አስተውሉ አትደንቁሩ
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Жыл бұрын
ህግሲኖርነው መንግስቱ የለም ስትስው ገለው እጭበርብረው ዝምነው
@girmagashu8730
@girmagashu8730 5 ай бұрын
አየ ዳንሳ አሁን ያንተ ዘር መጨረሻዉ ምን ይሆን ይሆን…..በእሱ ስር ያላችሁ ተባባሪ ሆዳሞችስ ከሰዉ የተለየ ስንት እንጀራ ይሆን የምትበሉት፤ስንት ሺ አመትስ ለመኖር ወስናችሁ ይሆን…..ለማንኛዉም እናንተም ትሞታላችሁ/ዘላለም አትኖሩም/ ነፍሳችሁ ግን መዳረሻዋ ያዉ ሲኦል ነዉ፤፤ዳንሳ ሆዳሙም ብትሆን ነገ ትሞታታለህ….. ባሳትካቸዉ ወገኖች እና በዘረፍከዉ ህዝብ ልክ በሲኦል ገብተህ ትጠየቃለህ፤፤
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
አንድ ገመድ አፍ እንደዚህ በግዚያአብሔር ህዝብ ላይ ይጫወት ባለፈው ከጥይት በፈጣሪ ምህረት ተርፍዎል በቀጣይ ግን ንሳሀ ገብቶ የበደለውን ህዝብ ይቅርታ ካልጠየቀ የሚቀጥለውን ቅጣት ይችለዋል
@dantsga4180
@dantsga4180 Жыл бұрын
ይሄ ዳንሳ የተባለ ጥቁር የሴጣን ፈረስ የኢትዮጵያ መግስት ሌሎችን ሲያስር እሱን ዝም የሚለው ግን በምን መስፈት ይሆን ???
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
የሚገርመዉ እሱ እራሱ መንግስት ነዉ😅
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Жыл бұрын
ካውንስሉ ነው መጀመሪያ ተጠያቂ
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 Жыл бұрын
ይዲዲያ የቀረፀው የዝሙቱ አገልጋይ ጨካኝ ዳንሳ አፀያፊ ሰው ነው ይሄ እንደዚ ከሆነ ህዝብ እንዴት ይማራል ሚያሳዝን ጊዜ
@sabakindshih8910
@sabakindshih8910 Жыл бұрын
ንስካቱም ኩላቱኩም ጌታ የሱስ አይትክተሉን ኢኩም፡ ሠብ ኢኩም ትክተሉ፡ እየሱስ ምሕረት ይግበረልኩም፡
@natnaelgebere9940
@natnaelgebere9940 Жыл бұрын
ይመችህ እስራኤል ዳንሳ ብለህ ብለህ ዳኛ !!!!!!!!!!!
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 Жыл бұрын
ሶፊ የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ! እወድሃለሁ ! ዜጎች ሁሉ ባንተ ብዙ ነገር መረዳት ፣ማወቅና መጠንቀቅ የቻሉ (እኔን ጨምሮ) ስለሆነ ደስ ይበልህ !
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 Жыл бұрын
ነገ ደሞ እብድ ይዞልን ይመጣል
@marynatan3157
@marynatan3157 Жыл бұрын
ከድሮም ይህ ዳነሳ ተብዬውን አልወደውም ነበር ሲያወራ እራሱ ሲቀፈኝ ይሄ ሌባ በህግ መጠየቅ አለበት ⚖️🛑
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 7 ай бұрын
ይሔ የምሠማው ነገር ምንድነው ፓስተር ሶፊ ምንድ ነው ይሕ ነገር በጣም ጉድ ነገረ ነው የጌታ ቃል ስናገር የተመረጡት እንኳን እስኪያስቱ ድረስ ያሥታሉ የምለው ቃል ነው የተፈፀመው ጌታ መጥረግያውን ይዞ ይነሣል ይጠርጋል ውሸት ይነቀል
@user-kg8mz1ix2z
@user-kg8mz1ix2z Жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ዳንሳ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ዳንሳዎችም ይጋለጣሉ
@meron7439
@meron7439 Жыл бұрын
ኧረ ንቁ እባካችሁ
@sentayehuassefa4161
@sentayehuassefa4161 Жыл бұрын
ሁሉ ይፈርሳል ከክፉ የሆነ ሁሉ ቀን አለ
@HanasisayeHana-lx9jh
@HanasisayeHana-lx9jh Жыл бұрын
ውይ የኔ አባት በጣም የዋህ ነወት ያሳዝናሉ ለምን የህግ ሰው ከሆኒ አይፋረድትም ለነገሩ እግዝአብሄር ይፋረድ የአምላካችን ስም መሸቀጫ እንደሆነ እሩሱ ይፋረዳቸው ዘይትና ወሀ እየሸቀጡ የዋሁን ህዝብ ይበዘብዛሉ እረ ወገን እንንቃ አንታለል
@mr.movies3287
@mr.movies3287 Жыл бұрын
እርሶም አብረው አጭበርባሪ ኖት እስከ ዛሬ ያ ሁሉ ሲጭበረበር ዝም ብለውት ትሞታለህ ብሎ ሲጠነቁሉቦትና ሲጣሉ ስንት ነገር ከሆነ ቡኅላ ነው የሚናገሩት?
@user-po3sk5wy3v
@user-po3sk5wy3v 6 ай бұрын
እስራየል ዳንሳ ማለት በእግዚአብሔር ስም የሜነግድ ከመገናኛ የኪስ ሌቦች ያልተለየ ሰው ነው ለምን የክርስቲያን ካውንስል መንግስትም ዝም እንደሜል አይገባኝም
@user-qq2ng9cy2p
@user-qq2ng9cy2p Жыл бұрын
የአዲሳባ አማኞች አያጃጅላችሁ።እንደዚ እየሰማችሁ የእስራኤል ቸርች አትሂዱ።የሚሄዱትንም ከልክሉ።የዛኔ ምን እንደሚሆን እናያለን።ሻሸመኔ ሊገሉት ብሎ መኪናውነ በጥይት ደብድበው ሳይሞት የተረፈው በዚ ምክንያት ነው።ስታገኙት እዳትለቁት በአደባባይ አዋርዱት።
@mulukenabera5002
@mulukenabera5002 Жыл бұрын
የህግ ዳኛ ነኝ አልክ መረጃ ካለ አታሳስረውም ምላስ ብቻ ትርጉም የለውም መለፍለፍ
@dadydady3547
@dadydady3547 Жыл бұрын
እዚህ አገር የሚያሳስረዉ ባለጊዜዎችን መቃወም ነዉ።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ህግ የለማ
@selamhaile6535
@selamhaile6535 8 ай бұрын
በፍፁም የእግዚአብሔር ሰው አይደለም
@dantze504
@dantze504 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምንድነው የነካው? በፖለቲካውም የበሻሻ አራዳ ይጫወትበታል : በሃይማኖት ይሄ ሁሉ ገጠሬ ፓስተር ነኝ ነብይ ነኝ የሚል ይጫወትበታል : እምያብራራልኝ ሰው ካለ?
@olbenagudeta1354
@olbenagudeta1354 Жыл бұрын
Ethiopian Church committee should have to avoid such like false full prophecy ! Israel Dansa please save your self from hell fire! as well as from highly dead many soul from Gods house.!
@mulukenkidanemariam3445
@mulukenkidanemariam3445 Жыл бұрын
እንደዚህ እየጥችሁ አጋልጡ ዘረፍ በዛ እይ የጴንጤ ነብዬች እግዚኦ እንዲ በራሳችሁ ሰው እየተነራችሁ ነውይሄ እየሰማችሁ ከሄዳችሁ የራሳችሁ--------
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 7 ай бұрын
ውገኖቸ ሀይማኖታችሁን አቀይሩ እደልብስ እያያችሁነው ይህንን ጉድ
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ፓስተር ሶፎኒያስ:-ግልፅነትህ ጥሩ ነው ለሁሉም መድሎ! ሳታደርግ ለምትጠይቀው ቀጥተኛ ጥያቄ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል አንዳንዴ ደግሞ አትቸኩል:-ማድመጥና ትዕግሥት ማድረግ አለብህ በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም:-ነው::🙏😍
@zewdituhaile7753
@zewdituhaile7753 Жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር ያስርውን ይስጣው ሁሉም ቤፅቤቦች ነቸው
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
እውነት ነው ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነውና ካውንስለሮችም የራሳቸው ጉድ ስላለ አቅፈው ይዘዋቸዋል :
@natanaelt8543
@natanaelt8543 Жыл бұрын
Who hate this show and still watching it ?
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 11 ай бұрын
Why He is not in Jail Esrael Dansa should be in Jail !!!! He is a thief
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
አብረህ ስታጨበረብር ኖረህ ዛሬ ስትጣላ ሚስጥር ብታወጣ ማን ይሰማል ። ወዲያው ነበር በማጋለጥ።
@zomzel8478
@zomzel8478 Жыл бұрын
ቢረፍድም መናገራችሁ ጥሩ ነው ግን የገረመኝ የሀሰት ቤት መሆኑን እያወቁ አሁንም እዛ ያሉና ህዝብን ሚጎዱ አሉና እባካችሁ ከብር ሰው ይበልጣልና ይብቃቼሁ!
@degudane5020
@degudane5020 7 ай бұрын
ሶፉ ኦርቶዶክሰ ሰላልሆኑ ነዉ በጥሞና ያዳመጥካቸዉ
@tsedeyteshome8888
@tsedeyteshome8888 Жыл бұрын
ይሄ ወንበዴ እግዚያብሄር እያጋለጠው ነው የሰው ትዳር በታኝ ነፍሰ ገዳይ ወንበዴ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
መንግስት አስሮ አርባ መግረፍ አለበት :
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
ከህዝብ በግፍ የተዘረፈውን ገንዘብ መንግስት መውረስ አለበት 🛑🙉🛑🙉
@almayewejjega904
@almayewejjega904 11 ай бұрын
አግዚአብሔር ይ ባ ር ክ ለ እው ነ ት መ ኖ ር ማ ለ ት ይ ህ ነ ው
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 1,7 М.
Joker, what is this doing?!#joker #shorts
00:31
Untitled Joker
Рет қаралды 9 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 22 МЛН
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
1:54:37
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 100 М.
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 56 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 13 August 2024
44:32
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
ታዋቂው ዩትዩበር ሚኪ ማይኮ ጌታን ተቀበለ16 June 2023
58:28
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 155 М.
እስራኤል ዳንሳ የፈፀመብን በደል 28 August 2023
33:34
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 53 М.
በክላሽ ተኩሰው መቱኝ ሞትኩባቸው 23 July 2023
1:52:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 51 М.
Joker, what is this doing?!#joker #shorts
00:31
Untitled Joker
Рет қаралды 9 МЛН