እውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰራበት ፍርዱን ለተመልካች ይሁን18 June 2022

  Рет қаралды 82,672

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

2 жыл бұрын

divine show

Пікірлер: 967
@kbqday116
@kbqday116 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ የሚፈትኑ ና የሚያደናግሩ ጥያቄዎችን እንኳን ሳይንተባተብ በኮንፊደንስ ሲመልስ👏👍
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
ጅል
@samisamiendaleendale239
@samisamiendaleendale239 2 жыл бұрын
ሶፊ ዛሬ በግልፅ አንድ ነገር በግልፅ እድረዳ ነው ያረከኝ። 1ኛ በግልፅ ያለክበትን መንፈሳዊ ደረጃክን አሳይተህናል 2ኛ ደግሞ ባንተ አለመብሰል እና እይታክን ለመጨመር ስትል እግዚያብሔርን ስትፋታተን ነው ያየውክ እባክህ ወንድሜ ላንተ ቻናል እይታ ስትል የሌላውን ነገር አታቅል ለነገሩ ባንተ እይታ ልክ ስላልሆነ ማለት ነው ። ከላይ የመጣ ከሁሉ በላይ ነው
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ደደብ ነሽ ሰውየው ደብተራ ነው እባካችሁ ወገኖች
@rubyruby4591
@rubyruby4591 2 жыл бұрын
I was really surprised when Sofi asked him to show him some miracles , clearly Sofi isn’t mature spiritually and emotionally and he is very biased 🙄. I really appreciate the guy whether he is from God or not .
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
Lemin yihen leba debtera teyekew new enem esu yaregwin endawim be 10 etif ye yregu debteraowch alu be geta nachew? Sega new? Menfes kidus new?
@esu-z-1733
@esu-z-1733 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በትክክል አይተካል ሶፊ በመንፈሳዊ ሂወቱ ምን ያህል እንደወረደ ነው ያሳየን ።በሱ አለመብሰል እና ተራ ጥያቄ በጉጉት የጠበቅነውን ቀጣይ ክፍል አባከነው የእውነት ነው ምልህ እኔ ከሰውየው ብዙ ነገር እንማራለን ብዬ ነበር አይጠበኩ የነበረው ያውም ከነ ባለቤቴ ።እሷ ግን በሶፊ ተራ ጥያቄ ተናዳ ተኛች ።ምንአለ አንድ ጎበዝ እና የተረጋጋ አዘጋጅ የእግዚአብሔርን ሰው እንደገና ቢጋብዝልን።
@dejeniebehonegn8877
@dejeniebehonegn8877 2 жыл бұрын
እኔ ካደረኩት በላይ ያደርጋል የሚል የህያው የጌታ ቃል አለ በርታ ነብይ
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Debtera encourage atadergu.
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 2 жыл бұрын
ይህንን ጥቅስ እንዲጠቅስ እኔም ፈልጌ ነበር።
@romangebresenbet5068
@romangebresenbet5068 2 жыл бұрын
ሲጀመር ትምህርትም ተአምራትም ለህይወት: ለተግሳጽና ለጥቅም ካልሆነ ያንተ ተአምራት ጥቅሙ ምንድን ነው? ኢየሱስ ወደ ወይንጠጅ ቢቀይረው የሰዎቹን ጭንቀት ለማስወገድ ነው እንጂ ሰዎችን ለማስጨብጨብ አይደለም ይሄ ድሮ የተለማመደውን ጥንቆላ ነው የሚከውነው
@tekwtewkesbury8481
@tekwtewkesbury8481 2 жыл бұрын
Exactly 👍
@dawitalemu9248
@dawitalemu9248 2 жыл бұрын
Tikikil
@geletugg2888
@geletugg2888 2 жыл бұрын
Sofi Ante Erasih Ye Bible Knowledge yasfelighal. I like this prophet
@yonasassefa7852
@yonasassefa7852 2 жыл бұрын
ሶፊ ምልክት አሳየን እያልህ እንዴት ትጠይቀዋለህ? ይህ እኮ የሰነፎችና የአንገተ ደንዳኖች ጥያቄ ነዉ ። ይህንን ሰዉ ተወዉ ። ሌላ ችግር እንዳለበት በማስረጃ የተረጋገጠ ነገር ካለህ እሱ ሌላ ጉዳይ ነዉ ። ምልክት አሁን ካላደረግክና ካላሳየኽን እንዴት ትለዋለህ ። ከሄሮድስ ወገን አትሁን ። “ኢየሱስም፣ “እንደዚሁም በመጻሕፍት፣ ‘እግዚአብሔር አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ተጽፎአል” በማለት መለሰለት።” - ማቴዎስ 4፥7 (አዲሱ መ.ት) “ስለዚህ እንዲህ ብለው ጠየቁት፤ “አይተን እንድናምንህ ምን ታምራዊ ምልክት ታደርጋለህ? ምንስ ትሠራለህ?” - ዮሐንስ 6፥30 (አዲሱ መ.ት) ሉቃስ 23 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ሄሮድስም ኢየሱስን ብዙ ጊዜ ሊያየው ይፈልግ ስለ ነበር፣ ባየው ጊዜ እጅግ ደስ አለው፤ ስለ እርሱ ሰምቶ ስለ ነበር፣ ታምራት ሲሠራ ለማየት ተስፋ ያደርግ ነበር። ⁹ ብዙ ጥያቄዎችንም አቀረበለት፤ እርሱ ግን ምንም አልመለሰለትም። ሉቃስ 28:8-9
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ
@abushzerfe4527
@abushzerfe4527 2 жыл бұрын
Ena Demun Meha leteta Asebk???
@mezmure143
@mezmure143 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድንቅና በተአምራት የገለጠው ነብይ ነው በዚያ ላይ በእግዚአብሔር እውቀት የታጠቀ ነው ለወንጌል የጨከነ የእግዚአብሔር ነብይ ተባረክ ቀጣይ ትውልድ በድንቅና በተአምራት እንደሚነሳ ምልክት ነህ ተባረክ በወንጌል ብዙዎችን ገና ከጨለማ ታወጣለህ!!!!
@martamarta5206
@martamarta5206 2 жыл бұрын
Amen lik bilehal wendime
@wossen42
@wossen42 2 жыл бұрын
“እውነት እላችኋለሁ፤ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ ከእነዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።” - ዮሐንስ 14፥12 (አዲሱ መ.ት)
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
ተባረክ እውነት ነው በጌታ ከሆን እሱን መምሰል ግዴታ ነው እና
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
100000000% yihe tera ye debtera ye meter sira new Zim bileh atitkes ene ahun and sew awkalehu gud new yemitlew gin be geta aydelem endawim pente bihon saywataggh aykerim eyale new
@seeeasalf3090
@seeeasalf3090 2 жыл бұрын
ዛርም ትሸወዳለህ ጌታ አይንህን ያብራልህ
@seeeasalf3090
@seeeasalf3090 2 жыл бұрын
ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 жыл бұрын
ነብዩ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ !!! ትልቅ ትህትናህን ያለህን የእግዚአብሔር ቃል ሙላት አደንቃለሁ ።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ኧረ ተዉ ሰዉዬዉ ደብተራ ነው እባካችሁ
@enuye
@enuye 2 жыл бұрын
debteraw bel enji
@tomasyemar
@tomasyemar 2 жыл бұрын
ሶፊ አንዳንዴ ተረጋጋ እንጂ🤦🤦🤦
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
Wey Sega dimet ayet honew sew bet yemigbu alu lezih new ye debtera metet gud gud new seytanina fetari yetemtatabacihu
@betelhemtesfaye5000
@betelhemtesfaye5000 2 жыл бұрын
የሚገርም ትእግስት ነው ያየሁበት ተጠያቂው ላይ ….አንዴም በራሴ ስልጣን አደረኩ አላለም ለምን ለማመን እነደከበደህ አላውቅም …እግዚአብሄር ይችላል ይህም በእግዚአበሄር አይን ቀላል ነው……..ሮል ሞዴላችን እየሱስ ነው አሜን
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 12 12፤ በእርግጥ የሐዋርያነት ምልክት በመካከላችሁ በምልክትና በድንቅ ነገር በተአምራትም በሁሉ ትዕግሥት ተደረገ።GOD bless this man really
@mestawetdegeto2252
@mestawetdegeto2252 2 жыл бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር ይሰራል የሚያስፈልገው እምነት ነው :: በጣም ደስ ያለኝ በትህትናና በትእግስት ነው የሚሰማው የሚመልሰው መፅ /ቅ በሐ/ ሥ 6 እንደሚናገረው ይህ አሳብ ወይም ይህ ሥራ ከሰው እንደሆነ ይጠፋልና ከእግዚአብሔር እንደሆነ ግን ታጠፉአቸው ዘንድ አይቻላችሁም በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ምንአልባት እንዳትገኙ ይላል :: እኔም የምለው ይህንን ነው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ጥሪና አገልግሎት ይቀጥላል ::ከእግዚአብሔር ከልሆኑ ይጠፋሉ ብዙዎች ጀምረው ዛሬ እጃቸው አጣምረው የተቀመጡ በዘመናችንም አሉ ስለሆነም ጌታ እንደተናገረው ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ::እውነት የሆነ የትኛውም የፀጋ አገልግሎት ይቀጥላል ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር ስንጣላ እንዳንገኝ እንፍራ ::
@Bori4448
@Bori4448 2 жыл бұрын
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥” - ዮሐንስ 14፥12
@abushzerfe4527
@abushzerfe4527 2 жыл бұрын
Demun hadek Tetak ???
@destaabera7737
@destaabera7737 2 жыл бұрын
ante silalamenk new madreg yalchalkew?!
@Bori4448
@Bori4448 2 жыл бұрын
@@destaabera7737 ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ⁴ ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ። ⁵ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ። ⁶ በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።
@kiamar7388
@kiamar7388 2 жыл бұрын
ውሀ ወደ ደም መቀየር ምንድነው ጥቅሙ? ለተመልካቹ
@kiamar7388
@kiamar7388 2 жыл бұрын
ለምን አንዱን ወንዝ ወደ ነዳጅ አይቀርልንም አንዱን ደግሞ ወደ ወተት
@luzasamson4291
@luzasamson4291 2 жыл бұрын
ሶፊ ለየት ያለ ድንቅና ተአምር ሲሆን ከድያቢሎስ ነዉ የሚል አስተሳሰብህን አስተካክል፡፡
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 жыл бұрын
ትህትና ውን እግዚአብሔር ሰጥቶታል ሶፊ ግን ቱግ ቱግ እትበል ተረጋጋ
@ethiopiahagere1882
@ethiopiahagere1882 2 жыл бұрын
ይብቃኝ በእስራኤል ዳንሳ ከአሁን ቦኃላ ለታአምራት ብዬ ከቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን እግረን አላነሳም።
@kiraPaul-od1sq
@kiraPaul-od1sq 15 күн бұрын
K kalhiwet sayhon k Christ tikurethin adrg
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 жыл бұрын
የእውነት የነብዮ ትህትና እና የቃል እውቀት የሚገርም ነው ...ሶፊ ግን ይነቀለቀላል እውቀትም ያነሳዋል!!
@danelyiger9615
@danelyiger9615 2 жыл бұрын
በትክክል
@gracejesus6881
@gracejesus6881 2 жыл бұрын
ሶፈ የዕዉቀት ክፍተት ይታይበታል፤
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
በጣም ይላገጣል ጌታ ልቦናይስጠው 🙏
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 жыл бұрын
አማኝ ስለጠፋ እንጂ ብዙ ተዖምራትን የማድረግ ስልጣን ለሰው ልጆች ተሰጥቶል።ይህን ተራራ ከዚህ ተነቅለህ ወደ ዛ ሂድ ብትል ይሄዳል ይላል መጽሃፉ ፓስተሩ ግን ከምን አንጻር ነው እየተከራከረ ያለው
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 2 жыл бұрын
ፖስተር ሶፊ ጌታን ስትፈታተንእንዳትገኝ ተአምራት ለማያምኑ ነው ጌታ ተአምራት አድራጊ ነው
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ
@fairoozfairooz4050
@fairoozfairooz4050 2 жыл бұрын
አንተ እደ ፈለክ ነው በወንጌል በሚያሾፉት ዝምብለክ ትስቅ አልነበር ዛሬ ምን ነካህ የምታፈጠው በጣም ነው የምት ገርመው
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
Yemenafik menfes ena yedebterawu yaw andlay nachew
@Andrew-hw2wr
@Andrew-hw2wr 2 жыл бұрын
'እባብ ያየ በልጥ በረየ' እንደሚባለው፣ እንዴት ነው ሁሉንም አገልጋዮች በጅምላ ሐሰተኛ እያልን የምንፈርጀው? በእግዚአብሔር ቃል "ተአምራትን ማድረግ" ብሎ ከጸጋ ስጦታዎች አንዱ እንደሆነ በግልጽ ይናገራል። ከሁሉ በላይ የዚህ ሰው መንፈስ የተረጋጋ፣ የሰከነ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረበት እንደሆነ ግልጽ ነው። ይልቁንም ያንተ አጠያየቅ አንዳንድ ቦታ ትንሽ መስመር የለቀቀ ሆነብኝ። አንተም እግዚአብሔር የመለየትን መንፈስ ጌታ እንዲሰጥህ ጸልይ። አንዳንድ ጊዜ የማያምኑትን ወክለህ የመጠየቅ ኃላፊነት እንዳለህም እረዳለሁ። ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። ስለ አንተም ፕሮግራም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር አሁንም ጨለማውንና ብርሃኑን ሕዝቡ ለይቶ እንዲረዳ እግዚአብሔር ይጠቀምብህ።
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
ሶፊ ይገርምሀል እኔ ያደኩበት አካባቢ በጣም አስገሚ ጠንቋይ አለ እና የማይታመን ታአምራት ያደርጋል ግን ምን ዋጋ አለው አድራሻው ሲኦል ነው ልልክ የፈለኪት ኢየሱስ የሞተው ከሞትም የተነሳው ደግሞም የሚመጣው ለዘላለም እረፍት ነው የነፍሳት ጉዳይ ግድ ብሎት ነው ተአምር አደረግን በሚሉኝ ሰዎች ብዙ አልደነቅም
@giedeyyohannis8320
@giedeyyohannis8320 2 жыл бұрын
🇪🇷❤🇪🇹 ጾፎንያስ በሥጋ አትሩጥ,, ስርዓትና, የሚልህ ማዳመጥ ይኖርብሃል,, እየሱስ ነኝ አላለም እንዴት ያላለው ነህ,ናቹ የምትለው, 🇪🇷❤🇪🇹እውነት ተረጋጋ,, ጾፎንያስ መረጋጋት አልቻልክም
@alemmuleta6127
@alemmuleta6127 2 жыл бұрын
ጠያቂው እስቲ ይህን ውሃ ወደ ሌላ ቀይር ብሎ ሲጠይቅ ይደብራል። ይህ ሠይጣን ለኢየሱስ ያቀረበው አይነት ጥያቄ ነው። ባጠቃላይ የነብዩን ብስለት፣ ማስተዋልና ትዕግስት በጣም አደንቃለሁ። ጌታ በበለጠ ፀጋ ይባርከው።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ሰውዬው ደብተራ ነው እኛ እናዉቃለን
@didimamo9835
@didimamo9835 2 жыл бұрын
Teyakew yefelegewen yemetyek mebt alew pastor'u echelalhu yalew neger lay new aderg belo yeteykew demo
@alemmuleta6127
@alemmuleta6127 2 жыл бұрын
@@didimamo9835 መድረኩ ሴኩላር ሳይሆን መንፈሳዊ ስለመሰለኝ ነው።
@alemmuleta6127
@alemmuleta6127 2 жыл бұрын
@@hannaemeshaw8725 እናንት እነማን ናችሁ?
@ermiashaile4665
@ermiashaile4665 5 ай бұрын
SEWEYEW LEBA NEWU..... YEBEG KODA LEBSO TEKULA
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል 🙏 ሶፈ አታላግጥ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው::
@abushzerfe4527
@abushzerfe4527 2 жыл бұрын
Demun Eyehadachu Tetu
@mekbibaltaye8990
@mekbibaltaye8990 2 жыл бұрын
S0fe, If you are the servant of God, How you don't believe on the capacity of GOD. How you serve your people? Even the sprite of your request is not normal. “እውነት እላችኋለሁ፤ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ ከእነዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።” So, Why you make the miracles as an issue. Please, Please as a servant of God, before requesting, you have to prepare your self by the word of God. This should not be the business.
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
I agree with ur point.
@ahadutech1519
@ahadutech1519 2 жыл бұрын
መንፈሱን ሁሉ አትመኑ መርምሩ ይላል ቅዱስ መፅሐፍ
@eyu5245
@eyu5245 2 жыл бұрын
በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ያደርጋል ከዛም በላይ ያደርጋል ይላል ወንድሜ ነብይ አትስማቸው ስራህን ቀጥል
@BERHANUish
@BERHANUish 2 жыл бұрын
በነብዪ ላየ ያለው መረጋጋት እና አስተዋይነት የእግዚአብሄር ቃል እውቀት ጠያቂው ስሜት ብቻ አስመሰለ። ረጋ ማለት እና መጠየቅ ያለበትን አንኳር ጥያቄ መጠየቅ ይጠበቅብሀል። አለበለዚያ የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ ሆነ።
@teshayenahom4445
@teshayenahom4445 2 жыл бұрын
እንኳን አየሕልኝ ወንድሜ ፓሥተር ነው ለማለት ይቸግረኛል
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 жыл бұрын
እውነት።
@besumherthassen9967
@besumherthassen9967 2 жыл бұрын
ሶፊ እንጭጩ!! ኸረ እደግ በናትህ አሳፍሪ
@wossen42
@wossen42 2 жыл бұрын
“ለአንዱ ታምራትን የማድረግ፣ ለሌላው ትንቢትን የመናገር፣ ለሌላው ደግሞ መናፍስትን የመለየት፣ ለአንዱ በልዩ ልዩ ልሳን የመናገር፣ ለሌላው ደግሞ በልዩ ልዩ ልሳን የተነገረውን የመተርጐም ስጦታ ይሰጠዋል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥10 (አዲሱ መ.ት)
@user-nu5pw1td6y
@user-nu5pw1td6y 2 жыл бұрын
በቅዱሳን ሲሆንስ???😁😁😁
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ
@ahadutech1519
@ahadutech1519 2 жыл бұрын
ወንድም መፅሐፍ ቅዱስ እንደ ግጥም መድብል የጥቅስ መድብል መፅሀፍ አይደለም።እንደ ግጥም መድብል በ አጫጭር እና ወጥ ባልሆነ ሀሳቦች የተሞላ አይደለም መፅሀፍ ቅዱሰ ከ ኦሬት ዘ-ፍጥረተ እስከ ዮሀንስ ራእይ ወጥ ሀሳብ እና ትምህርት የያዘ መፅሀፍ ነው ስለዚህ ወንድም ካዛ ሁሉ ጥቅስ አንድ ይዘ አትሞግት
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሰዉየዉ ደብተራ ነው ስለ ማርያም ስለ እየሱስ ክርስቶስ ብላችሁ። እኔ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ክርስቶስን ሰዉየዉ ደብተራ ነው እባካችሁ ወንድም እህቶቼ ስለምታምኑት እየሱስ ብላችሁ ደብተራ ካሎነ እንዴት ውሃ ወደደም ይቀይራል እንደዛ ካመናችሁ እየሱስ ክርስቶስም ዉሃዉን ወደ ወይን ጠጅ ቀይሯል ለማንኛዉም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@gracejesus6881
@gracejesus6881 2 жыл бұрын
ነብዩ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ !!! ትልቅ ትህትናህን ያለህን የእግዚአብሔር ቃል ሙላት አደንቃለሁ ። b ut sofy HAS SNAKY SPIRIT
@DitaAydaofficial
@DitaAydaofficial 2 жыл бұрын
Actually he has good bible knowledge.
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
እሱ ደብተራ ነው እባካችሁ ወገኖች
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
ጥቅስ ስለጠቀሰ ነው
@DitaAydaofficial
@DitaAydaofficial 2 жыл бұрын
Debtera mehonu mn maregageca alew?
@DitaAydaofficial
@DitaAydaofficial 2 жыл бұрын
@@mr.supernatural396 ke hiywotu memar new
@DitaAydaofficial
@DitaAydaofficial 2 жыл бұрын
@@mr.supernatural396 ina mn gereme? Iyesusko kene mibelt tiseralachu bilo neber
@ethiopianwedding2317
@ethiopianwedding2317 2 жыл бұрын
He is genuine, calm and tell you right-on, Sophie if you can not do it, you think others not do it.
@fufae.meleta6326
@fufae.meleta6326 2 жыл бұрын
Pastor Sofi, first and foremost, I appreciate your motives for bringing certain concerns to the public. I just have some questions for you: 1. Why did you fail to recognize his prophecy? 2. What makes you biased from the beginning? 3. Who are you to request him to change your water to blood on your show? While you know how miracles work and why miracles happen. The prophet you are interviewing is much more humble and polite than you. He is a great person. We need many more shows like yours. But, I have some advice for you. 1. Please avoid biases from the beginning. 2. Read more and more about both biblical and non-biblical books. 3. Share experiences from Betty and others 4. Leave the judgments for us - the audiences. Regards
@workieafework8722
@workieafework8722 2 жыл бұрын
yea, you are right
@abelo6917
@abelo6917 2 жыл бұрын
You are definitely Right
@wossen42
@wossen42 2 жыл бұрын
“ምክንያቱም ወንጌላችን ወደ እናንተ የመጣው በኀይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙም መረዳት እንጂ በቃል ብቻ አይደለም። ደግሞ ስለ እናንተ ስንል በመካከላችሁ እንዴት እንደኖርን ታውቃላችሁ።” - 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥5 (አዲሱ መ.ት)
@yidegifhordofa329
@yidegifhordofa329 2 жыл бұрын
በቃልም በመንፈስም ከፍ ብለሀል ነብዮ ትተኸው ሂድ አይመጥንህም
@tanahanedorro3255
@tanahanedorro3255 2 жыл бұрын
ነብይ ጌታ የአገልግሎትሕን ዘመን ሁሉ ይባርከዉ...🌻🌻🌻🌻🌻
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ
@nehemiahsintayehu1516
@nehemiahsintayehu1516 2 жыл бұрын
He is so humble , full of knowledge and wisdom .Prophet May God bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@techforsolution2505
@techforsolution2505 2 жыл бұрын
መልሶችህ ደስ ይላሉ! እንግዲህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነብይ ከሆንክ ይህን ከእግዚአብሔር ነው የተቀበልኩት ያልከውን የጸጋ ስጦታ ለቤተ ክርስቲያን መታነጽ እንድታውለው ተጠንቀቅ። ማለትም የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለአገልግሎት ሥራ ለማዘጋጀት፣ ለጌታ ምጽዓት ማዘጋጀት ላይ ማተኮር እግዚአብሔር እነዚህ የጸጋ ስጦታዎች የሰጠው ለዚህ ዓላማ ስለሆነ! የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እንደሚል፡ - ኤፌሶን 4 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ አንዳንዶቹ ሐዋርያት፣ አንዳንዶቹ ነቢያት፣ አንዳንዶቹም ወንጌል ሰባኪዎች፣ ሌሎቹ ደግሞ እረኞችና አስተማሪዎች ይሆኑ ዘንድ የሰጠ እርሱ ነው፤ ¹² ይኸውም የክርስቶስ አካል ይገነባ ዘንድ፣ #ቅዱሳንን #ለአገልግሎት #ሥራ #ለማዘጋጀት #ሲሆን፣ ¹³ ይህም የሚሆነው፣ ሁላችንም የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኘው አንድነት በመምጣትና ሙሉ ሰው በመሆን፣ በክርስቶስ ወዳለው #ፍጹምነት #ደረጃ እስከምንደርስ ነው።
@ghenetzerasion1528
@ghenetzerasion1528 Жыл бұрын
በጣም አሳዘንከኘ መደፍፈርህን የእግዚአብሔር መድረክ አትለማመደው ሶፊ፣ነብዪ ጌታ ይባርኽ ለመጀመረያ ነው ይየሁት እግዚአብሔር ሁሉ ይችላል ብቻ የምታዘዘው ካገኘ።
@christbridetv6943
@christbridetv6943 2 жыл бұрын
God bless you my brother Tobiana sembelaten atisma,Gena kezih yemibelt tayaleh. You are blessed prophet. Go ahead.
@abebemengist3198
@abebemengist3198 2 жыл бұрын
የሚገርመዉ ያንተ ርእስና የቪዲዮ ይዘቱ እራሱ ይለያያል ሀሳብክ የተመልካች ቁጥርን መጨመር እንጂ ለማገልገል አይደለም
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
እኔም ካንተጋ እስማማለው የአለማዊ ቻናል ነው የሚመስለኝ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ጭዋ ነብዬ ተባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
Oh yigrmal abet ye egzaber kale mulate endt Kora Belo edasrdak betam yikertaa pastor sofi endt ayent teyake new metayekw und yaledan sew teyake honabegn teyakak yihn sel ke akeberot ga new🙏 this men of God he's full of wisdom by word of God 💖
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 2 жыл бұрын
ሶፊ ግን ሰው ለመጣል ለማሸነፍ የምታደርገው ጥረት በጌታ ስም💔መርጌታ እኔ አላውቀውም ስለ እውነት ባንተ ቲቢ ገና ዛሬ ነው ያየውት ሁኖም ግን ትህትናው ንግግሩ በጣም በጣም ደስ ይላል እርሱ ታላቅህ ሁኖ ሳለ በፍቅር በፀባይ አባቴ እያለ በእርጋታ ነው የሚያወራህ በእውነት ትልቅ ሰው ተባረክልኝ እግዚአብሂር ፀጋውን ያብዛልህ 💞💌🔥ሶፊ ግን አስብበት,,,,,,,,!
@mogesabebe6347
@mogesabebe6347 2 жыл бұрын
የሚያንሰው ይበልጠዋል። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:3 ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ
@aschalewgirma9837
@aschalewgirma9837 2 жыл бұрын
ሶፎንያስ ስትጠይቅ በስሜት አትሁን በጣም ስሜታዊነት ይታይብሀል ሁሉም ስህተት ናቸው ብለህ ማመን የለብህም ሁሉም እውነትም እንዳልሆኑ ሁሉ ,ሲቀጥል አንድን ግለሰብ አቅርበህ እናንተ እያልክ አትጠይቅ ,የ ፖሊስ ምርመራ አስመሰልከው እንዴውም ዛሬ ከአንተ ጥያቄ ይልቅ የእሱ እርጋታ እና በሳል መልስ ነው የአየሁት!!
@sisayabate6233
@sisayabate6233 2 жыл бұрын
ሶፌ ወዴት ወዴት እግዚአብሄርን አት ፈታተን ያመንክ እንጂ ያላመንክ አትሁነ “እግዚአብሔርም ሙሴን፦ ይህ ሕዝብ እስከ መቼ ይንቀኛል? በፊቱስ ባደረግሁት ተአምራት ሁሉ እስከ መቼ አያምንብኝም?” - ዘኍልቁ 14፥11
@zinuabiza9587
@zinuabiza9587 2 жыл бұрын
ነብዩ ተባረክ ከዚህም በላይ የእግዚሃብሔር እጅ ይሰራል
@tesfayeseyoum4602
@tesfayeseyoum4602 Жыл бұрын
Hzbu tftuale mdere ggema ytalleachewale
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 2 жыл бұрын
እኔ አይልም የጌታ መንፈስ ነው የሚሰራው ብሎ በትህትና የሚናገረው ቃል በጣም ነው ያስደሰተኝ
@abushzerfe4527
@abushzerfe4527 2 жыл бұрын
Demun Hadesh Lemen Atechem ??
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
ተባረክ እኔ ሰላም ይሰማኛል።
@abushzerfe4527
@abushzerfe4527 2 жыл бұрын
@@samijesus9953 ደም እየጠጣክ ሰላም ??? ምን ላይ ነው ደም ጠጡ የሚለው ኢየሱስ ወይን ስላለቀባቸው ውሃውን ወደ ወይን ቀየረላቸው ይሄ መተታም ወደ ደም የሚቀይርላችሁ ውሃውን ለምንድን ነው ??? ለሰይጣን 100%
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@abushzerfe4527 ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵³ ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ⁵⁴ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ⁵⁵ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ⁵⁶ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ። አንብብ ተሳዳቢው ሃይማኖተኛ ተሳድበህ ነው መግባት ያለው!!!
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
@@abushzerfe4527 ሉቃስ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። ²⁰ እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ፦ ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።
@tesfayegoshu1157
@tesfayegoshu1157 2 жыл бұрын
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: ዮሐንስ 14፥12 -“እውነት እላችኋለሁ፤ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ ከእነዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።”
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 2 жыл бұрын
The guest looks matured although Sofe is not well prepared.
@kaccu_fik
@kaccu_fik 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በዙፋኑላይ ነው ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው እርሱም አዋቂ ነው አይዘበትበተም እና።
@sophieswindow2687
@sophieswindow2687 2 жыл бұрын
Whatever it is, I was so impressed with his humbleness.
@endalkachewgetu2322
@endalkachewgetu2322 2 жыл бұрын
የነብዮ የቃል እውቀት የሚገርም ነው
@samueltsegayeofficial9566
@samueltsegayeofficial9566 2 жыл бұрын
Nebiyun hulu negerun wededkut, tebarke qir❤️❤️❤️🙏
@tibletberhemengistu8599
@tibletberhemengistu8599 2 жыл бұрын
በጸጋ ነው እኔ አሁን ብዙ ጊዜ ይጌታ እራት ስወስድ የየሱስ ደም ብዪ ነው የምወስደው ግን ተቅይሮ አያቅም ለምን በስጦታና በጽጋ ነው ብሆን ምናልባት እደነግጥ ይሆናል ስለዚህ ጌታ ትልቅ ነው 🙏🙏🙏🙏
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 2 жыл бұрын
በጣም ትሁት ነው:ነብዩ ተባረክ መልሱ ሁሉ ከእግዚአብሔር ቃል ነው:: በኢየሱስ ስም እያለ የምን ደብተራ : ሱፊ ስረአት ይኑርህ: ለምን ጌታን ትፈታተናለህ ልብህን ቀይር መጀመሪያ ?? :እንደዚህ በሳል ሰው ስታገኝ:
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይችላል 🙏🏿
@user-ql4sj5md7d
@user-ql4sj5md7d 2 жыл бұрын
ጀግና ነው እግዚአብሔርን አትፈታተን የሚለውን ስረአት አለፏል ቢቀይር እኔ እራሱ እጠራጠረው ነበር ሆሆ
@factfamily2301
@factfamily2301 2 жыл бұрын
ሶፊ ነብዩን አዋከብከው የማይረባ ትርኪምርኪ ቢሆን እየሳቅህ ሀሳቡን ታስጨርስ ነበር አረ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማቅረብ ልመድ አመሰግናለሁ ተባረክ።
@fufae.meleta6326
@fufae.meleta6326 2 жыл бұрын
Ewunetim tirkimirki tiyake. Nebiyu kemetubet antsar naw indeza yemiteyikew.
@sisayabate6233
@sisayabate6233 2 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ነብይ ነው ሶፊ ግን ጥያቄህ የወረደ ነው እንኳን ፖስተር አዲስ ጌተን የተቀበለ ሰው እንኳን ይሻላል አንተ ግነን ማስተዋል ይጎልሀል ለገንዘብ ብለህ አትዘባርቅ ጌታ እየሱስን የተፈታተነው ሰይጣን ሶፊ የገባብህ ይመስላል ቢጸለይልህ እመክርሀለሁ ጸጋን ለመካፈል ሞክር እንጂ ስተት ፈልገህ ወንድምህን ለመጣል አትስራ የምትሰማ ከሆነ ተመለስ
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
Atibesach sis, we need food oil and gasoline. What do you think bro??
@sisayabate6233
@sisayabate6233 2 жыл бұрын
@@hailemariamtamirat3125 what ????????
@mekbibaltaye8990
@mekbibaltaye8990 2 жыл бұрын
Yelela sew asiteyayet new gin tikikl silehon degime letifewalehu "ጠያቂው እስቲ ይህን ውሃ ወደ ሌላ ቀይር ብሎ ሲጠይቅ ይደብራል። ይህ ሠይጣን ለኢየሱስ ያቀረበው አይነት ጥያቄ ነው። ባጠቃላይ የነብዩን ብስለት፣ ማስተዋልና ትዕግስት በጣም አደንቃለሁ"
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ሰውዬው ደብተራ ነው እባካችሁ ወገኖች እሱ ክርስቶስ ነው እንዴ ዉሃ ወደ ወይን ጠጅ የሚቀይረዉ እንደዛ ከሆነ እየሱስ ክርስቶስን ማመን ተዉና ሰዉየዉን እመኑ ሆ መቀየር ቢችል እዛዉ ይቀይር ነበር ግን ደብተራ ስለሆነ መትቶ ካልሆነ መቀየር አይችልም እባካችሁ ከዚህ በላይ ብዙ አይነት ነገር የሚሰሩ አሉ ከፈለክ ማዬት ማመን ነው
@ydtube241
@ydtube241 2 жыл бұрын
Tebarek Tebarek Tebarek Ye Egziabher Sew Betam Tihut Ena Yeteregaga Sew Nek yegetan Kibir Lerasih Mewised yematifelig mehonik nigigirih yastawikal
@tenfukebede3327
@tenfukebede3327 2 жыл бұрын
ወንድም ሶፎንያስ እባክህ መጋቢ የሚባል ስም ተሸክመህ የቃል ርሀብ ይታይብሀል ስትጠቅይም ስሜታዊ ነሀ ትህትና ይጎልሀል አሉባልታ ከምታሰማን ቦታው ላይ ተገኝተህ ዘግብ ያን ጊዜ ዩቱበር ሳትሆን ለሁላችንም ጠቃሚ ትሆናለህ
@betelhemgetahun3608
@betelhemgetahun3608 2 жыл бұрын
ሁሉንም እዛው ጥሎ የመጣ ሰው ነው እግዚአብሄር ምንም ሊሰራ ይችላል ምክንያቱም በእየሱስ በላይ ታምራትን እንደሚያደርጉ የተፃፈ ነው ለመተቱ ለድግምቱ እዛኛው ቤት የተሻል ነው አጠያየቅህን አስተካክል የተረጋጋ እና ቀና በሆነ መልስ ነው የሚያናግርህ እኔ እኔ እንካን አላለህም እግዛቢሄር ተገልጦ ታምራትን እንደሰራ ነው የነገረህ አስተሳሰብህን አስተካክል ከአንድ አገልጋይ እንደዚህ አይነት ንግግር አይጠበቅም እግዚአብሄር ማድረግ ይችላል ባይሆን እንካን ፍርዱ በእርሱ ነው
@naodgeremew1065
@naodgeremew1065 Жыл бұрын
Kifite afhi kamiyawora gare awure ezagnahu bete ezgnahu bete eyalshi atzabarikhi
@betelhemgetahun3608
@betelhemgetahun3608 Жыл бұрын
@@naodgeremew1065 ስድብ የሴጣን ነው እግዚአብሔር አይወደውም እሺ naod
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 2 жыл бұрын
ትትነዉ በጣም ደስ የሚል ሠዉ ነዉ
@tekalegnlodiso1447
@tekalegnlodiso1447 2 жыл бұрын
ፖስተር ሰውየውን አገልጋይ ሳይሆን ጠንቋይ አስመሰልከው እኮ አሁኑኑ ቀይርልኝ እንዴት ይባላል ?
@meronkauz1732
@meronkauz1732 2 жыл бұрын
በጣም የእምነት ሰው ነህ ግን ሶፊ ትንሽ አነጋገርህን ብታስተካክለው ከጠየቅህ በዋላ ሀሳብ አስጨርስ እኔ ግን ነብዩ ላይ ትልቅ የሚገርም ነገር አለ እውነት እግዚአብሔር አብሮነት ሌላም ማድረግ ይቻላል
@dejeniebehonegn8877
@dejeniebehonegn8877 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አታሳንሱት ካያችሁት በላይ ይደረጋል ጠብቁ
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ክርስቶስን እየተፈታተንክ ነው አንተ ሰው ጭራሽ ከ ክርስቶስ ጋር ፉክክር በጣም ያሳዝናል ገና መአት ያወርድብናል
@dejeniebehonegn8877
@dejeniebehonegn8877 2 жыл бұрын
@@hannaemeshaw8725 ይህ ያንቺ ሃሳብ ነው ክርስቶስ ሀይሉን ሊገልጥ በወደደ መጠን በልጆቹ ይግለጥ ነገር ግን ይህ ህዝብ የአምልኮ መልክ ያለው ሃይሉን የካደ ትውልድ ለእግዚአብሔር ያዘነ የሚመስል ነገር ግን መጽሐፉ መግለጥ የማይወድ ነው ለመተቸት ግን ማንም የማይቀድመው የማይሰራ ... ብቻ እግዚአብሔር ምህረት ያብዛልን
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
@@dejeniebehonegn8877 እኔ ዉሸቴን ከሆነ እየሱስ ክርስቶስ ያዉቃል ስለ ጎጃም ደብተራ ሳታዉቅ አታዉራ ማርያምን
@fetleworktafesse2980
@fetleworktafesse2980 2 жыл бұрын
ፕሊስሶፊ አንተ ለአጠያየቅህ እንኳ የለህም ነብዩ ጌታ ይባርክህ ስላለህ ትህትና ጌት ምን ብሏል እኔ ካደረኩት በላይ ታደርጋላችሁ ያለውን ቃል ምን ትላለህ ሶፍ ምን ነክቶሀል ፍፁም ትህትና የለህም
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ሶፊ ይሄ ሰው በደብተራ መንፈስ ቢሰራ አሁን ያልከውን ያደርግ ነበር። ይሄ ሰው የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆኑን መንፈሴ መሰከረልኝ። ሶፊ ግን ልጅ ነህ። ፓስተር ዴቭ ነው ፓስተር ያደረገህ ይባላል። ከሆነ ትልቅ ስህተት ነው። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Eheta debtera new.sofe awesome new.
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
ደብተራ ነው እባካችሁ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ 😂
@rubyruby4591
@rubyruby4591 2 жыл бұрын
Very true , Sofi isn’t supposed to be a pastor , he lacks spiritual and emotional and intellectual maturity .
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የትኛው መንፈስ? ክክክክክክ
@lula_009
@lula_009 2 жыл бұрын
ወንድም ሶፎንያስ ጥያቄ ጠይቀህ ተጠያቂው መልሱን ገና መመለስ ሲጀምር በጩኸት የምታቋርጠው እና ከፍ ዝቅ እያረክ የምትመለከተው መገላመጥ ኣይሉት ትዕቢት የኣይን እንቅስቃሴ 'facial expression' በጣም ነው ለማየት የሚሰቀጥጠው። የጋዜጠኝነት መርሆ 'Journalism ethics' የሚባል ነገር ኣለ። ግዜ ካለህ ኮርሱን ዉሰድ ወይ ኣንብበው።Google ላይ ኣለልህ። ደግሞ ኣታዳላ። የምታመጣቸውን ተጠያቀዎች በኣንድ ኣይን ተመልከት።ኣንዱን ተጠያቂ በፍቅርና በኣክብሮት ሌላኛውን በንቀትና በመገላመጥ ኣታስተናግድ። ፈጣሪም ኣይወደውም። የሚዲያህ ነጻና 'controversial' መሆን ጥሩ ነው ግን በተለይ ለተመልካች እንኳን ለማየት የሚከብድ ተጠያቂው ገና ሃሳቡን መናገር ሲጀምር ከፍ ዝቅ እያረክ የምትገላመጠውን እና ሃሳቡን ሳይጨርስ የምትጮህባቸውን ኣስተካክል።
@endelibe3045
@endelibe3045 2 жыл бұрын
ነብይ ሚስጥሩ ስላሳየሀን ታላቅ ትህትና ጌታ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ...ሶፊ ሊጠየቁ የሚገባቸዉ ሌሎች ቢኖሩም ጥያቄዉ ግን በዚህ መልኩ ባይሆንና እዚህ ነብይ ላይ ባትጫነዉ ተገቢ ነበር
@byfirewodarash7809
@byfirewodarash7809 2 жыл бұрын
ወይኔ pastor እንደዚህ አይነትን ትሑት ሰውን በማፋጠጥ አታሼማቅቅ እባክህን
@besyecoffee5533
@besyecoffee5533 Жыл бұрын
ዶርዜ ድሮም ደደብ ነው እኮ
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
ሶፊ አጠያየቅህ የቅናት ይመስላል። እግዚአብሔር ያልሰጠህን ጸጋ ከየትም አታመጣውም።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
አትሳሳች ሰዉየዉ ደብተራ ነው እባካችሁ
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
ታምዕራት ጌታ የሚያደርገው ሰዌች ስለማያምኑ ተጠራጣሪ ስለሆኑ ከልባችን አለማመን የተነሳ ጌታ ቃሉን በተአምራት ያፀናል። እነኛን ለማዳን።
@seifudesta6553
@seifudesta6553 2 жыл бұрын
ጥያቄው መሆን ያለበት ተዓምራት ለምን ይደረጋል ነው ጌታ ኢየሱስ ውሃ ወደ ወይን ጠጅ የቀየረው ችግር ለመፍታት እንጂ ተዓምራት የማድረግ ጥማት ስላለበት አይደለም እንዳውም ሰዎች የሚሆነንላቸው ተአምራት ወደ ጌታ አመላካች እንጂ በራሱ ዋነኛ ነገር አይደለም
@ziongirma7701
@ziongirma7701 2 жыл бұрын
በመገለጥ አታምንም እንዴ ሰውዬ ለማጣጣል አትሂድ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 жыл бұрын
አጋንንት ያደሩበት በአጋንንት ኃይል የሚሰራ ምትሀተኛ ፣ አስማተኛ፣ አታላይ። ጅሎችን ሰብስቀህ አጃጅል። ወገኖቼ መርምሩ፣ በሀሰተኞች አታላዮች አትወሰዱ። እግዚአብሔር ወደ ማሰተዋሉ የመልስህ።
@jesusalive3984
@jesusalive3984 2 жыл бұрын
የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ መልስ አገኝ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ።
@sifenkore8567
@sifenkore8567 2 жыл бұрын
Seweyew debtera new yalachew abzagnochu negeroch sehetet nachew debterawoch nachew be degmt hayl yemiserut ebakachu kirstos eko wehawn wede weyn tej sikeyrew bezian gize le sewochu yasfelgachew neber teamratm bihon ende asfelaginetu new yemiyadergew wehaw gn wede dem yekeyerew lemn yehone belachu menfesn Hulu mermru be seme yemetalu bezu tamratnm yadergalu Belo tesegual ebakachu wendm ehotch Niku ahun nw yeferahut le alm atsatu
@sisaytesfaye9670
@sisaytesfaye9670 Жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ ይላል ቃሉ የአንተ ሁኔታ ያሳስበኛል 1ኛ. ለሚቀርብልህ ጥያቄ እንደ እግዚአብሔር ቃል ምላሽ የመስጠትና የመሞገት አቅምህ ከምትገጥማቸው ሰዎች አንጻር ጌድለት እንዳለብህ ያሳያል፡፡ 2. የምትሞግትበት መንፈስ ደግሞ ያለዕውቀት ከሆነ ቅንዓት የመነጨ እንጅ ለማቅናት ወይም ለማረም አይደለም ስለዚህ ይህ ድፍረት ለአደጋ እንዳያጋልጥህ የቃሉን ወተት ለመመገብ ጊዜ ብትወስድ እና እንደማእረግህ አንድ የእግዚአብሔር ቃል መጋቢ ሊኖረው በሚገባ ልክ ብትገኝ
@mulukenbahru1939
@mulukenbahru1939 2 жыл бұрын
በቁርጥ የጠገቡ ሃሰተኞች አፋቸው ሰፊ ነው ሲጨምር በአፋቸው ነው የሚያስቡት ።
@elisaworku6637
@elisaworku6637 2 жыл бұрын
ምንለማለት ተፈልጎ ነዉ????
@ziongirma7701
@ziongirma7701 2 жыл бұрын
አሣፋሪ! አትንቀዥቀዥ ያንተ እንደዚህ መሆን ይልቅሥ የሠውዬውን መልካምነት አጎላው
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
Don’t be angry ZZ, we need oil and gasoline what do you think my sister ZZ???
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 Жыл бұрын
I highly appreciate the way the interviewee is responding!!
@yibrahyikallo3959
@yibrahyikallo3959 Жыл бұрын
Betam new yemiyastela tiyaqiyeh sewuyew betam eunetegna ye egziabher sew new
@mmmm-vr9rq
@mmmm-vr9rq 2 жыл бұрын
ሶፊ እየሱስ በውሀ ላይ የተራመደው እኮ ታምር ላሳያቸው ብሎ አደለም እሱ በምንም ውስጥ ሊራመድ ይችላል ከወይን ጠጁ ጋ አታገናኘው
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት የቀባው ሰው ነው!
@user-gi9xi9dx3e
@user-gi9xi9dx3e Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አረ ባክህ አላፊ ጠፊ የሆነ ነገር ላይ ነው እንዴ የቀባው ኢየሱስ እኮ የሞተልን አላማው ሌላ እሱና መሰሎቹ ስብከታቸው አላፋው ይሄ ሌባ ነው
@amhayus
@amhayus Жыл бұрын
are you serious!
@mb1x6
@mb1x6 2 жыл бұрын
Prophet may God continue to elevate you to new levels of revelations. Pastor may God open your eyes to see the true nature of Christ Jesus.
@ziongirma7701
@ziongirma7701 2 жыл бұрын
ሀሠተኛ መሆኑንና ያለመሆኑን የምናውቀው እንደእግዚአብሔር ቃል ነው እንጂ እሡ ትክክለኛ ነኝ ሥላለ ወይም አንተ ሀሠተኛ ነው ሥላልክ አይደለም
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
ሽመልስ አብዲሳን የሚመስለው እኔን ብቻ ነው ወይስ እናንተንም ነው????
@fadlafadla8020
@fadlafadla8020 2 жыл бұрын
ቁርጥ እሱን ነው የሚመስለው
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
@@fadlafadla8020 ይህን የመሰለ የጌታችንን መንፈስ በመጠንቀቅ የመገለጥ ጥበብ የተመረጠ ወንድም ከሺመልስ ጋርማ አታወዳድረውም መምሰልእማ ሁላችን እንማሳሰል አለን 100/ከአዛብ እንለያለን እኛ የጌታ መንፈስ ማደሪያ ነን እነና
@tayegelaw
@tayegelaw 2 жыл бұрын
"ሐሰተኛ ክርስቶሶችና ሐሰተኛ ነቢያት ይነሣሉና፤ቢቻል የተመረጡትን ለማሳት ሲሉ ታላላቅ ምልክቶችንና ታምራትን ያደርጋሉ፡፡"ማቴ 28፡23-24
@cristianocr74102
@cristianocr74102 2 жыл бұрын
No verses you are lier
@esu-z-1733
@esu-z-1733 2 жыл бұрын
ሰላም ሶፊ እንዴት ነህ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ማስተዋልና ፀጋን እንዲሰጥህ ሁሌም እመኝልሃለሁ እፀልያለሁም አንተም በርትተህ ፀልይ። ወደ ሀሳቤ ስገባ ግን ሶፊ በጣም የእግዚአብሔርን ፀጋ አየተጠራጠርክ እና አማኝ እስከማትመስል ድረስ ወድቀሀል በቀላሉ በዚህ ቃለመጠይቁ ብቻ የአንተን ተጠራጣሪነትና ትንሽነትን ነው ያየንበት እንደውም የሰውየውን አስተዋይነትና ቀጣይ የሚናገረውን ለመስማት እንዲሁም ያሳለፈውን ለትውልድ ይጠቅማል በማለት ነው እየሰማነው የነበረው እንጂ እንዳንት የወረደ የመጠየቅ ብቃት ቢሆን የሱም መልስ እነሰማም ነበር ግን እንግዳህ በጣም የተረጋጋና የበሰለ ሰው ነው። ሌላው እንዴት አንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሆነክ በእግዚአብሔር ድንቅ እና ታእምራት የምታምን ሰው ሰውየውን እስቱዲዮ ውስጥ ውሀውን ቀይርልኝ ትለዋለክ ኢየሱስስ ቢሆን ለዳቢሎስ ምን ብሎ ነበር የመለሰለት አንተ ስለፈለክ ነው እንዴ ታእምራት የሚሆነው እንደዛማ ከሆነ ኢየሱስን ነበር እንደዛ ብለህ መጠየቅ የነበረብህ አንብብ ሶፊ ወድቀሀል። ይህንን እኮ እንኳን አንተ አንድ ተራ ያላመነ ሰው እንኳን እንዲህ አይልም ለሁሉም ነገር በመንፈስና በቦታ መሆን ያስፈልጋል ከሰውየው ብዙ ነገር መማር ስንችል ያለአግባብ እና በአንድ ተራ በሆነ ጣያቄ ግዜያችንን አባከንከው ።ውሀን መቀየር እኮ ለአንተ ሊደንቅህ አይገባም ኢየሱስ ከዚህም በላይ አድርጓል ብትምኑ እኔ ካደረኩት በላይ ታደርጋላችሁ ብሏል እኮ በዚህ አጋጣሚ የአንተን ተጠራጣሪነት ነው ያየነው አንተ እንዲህ ያልክ ያላመኑት ምን ይበሉ?አሁንም እደግመዋለሁ ሶፊ ወድቀሀል ንስሀ ግባ ።ጥያቄህንም ቢሆን እንደእግዚአብሔር ሰው መፅሀፍ ቅዱሳዊ አድርገው በሱ ላይ ተንተርሰህ ጠይቅ ሌላ የአለም ጣያቄ አታድርገው ተመለስ ተመለስ ተመለስ ተመለስ ሰፊ ሳታውቀው እየጠፋህ ነው ተመለስ ። ሌላው እንግዳችን ተባረክ እርጋታህና ትህትናህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የእግዚአብሔር ፀጋ በአናተ ላይ አስካለ ድረስ ለህዝብ ኑር እኛም እንፀልያለን ።ያው እግዚአብሔር እስከፈለገ ጊዜ ይጠቀምብህ አገልጋይ ነህና። በዛውም ለኔም እንድበረታ ፀልይልኝ ተባረኩ✍️
@fevenjesus5741
@fevenjesus5741 2 жыл бұрын
Nebyu egziabiher ybarkk sele thtnah xeyaki domo be srat mexeyek alebh eyesus krstos tlatn Zarin lezelalem hiyaw now ebr 13:8
@abebagessesse7594
@abebagessesse7594 2 жыл бұрын
እየሱሰ ያደረገው በሰርጉ ስነስራት ላይ ወይን ጠጅ ስላለቀባቸው ነው።ምክኒያታዊ ነው።ደግሞም ጌታ ያምኑት ዘንድ እሱ ባለበት ሁሉ ሙሉ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ እንዲሁም የሁሉ ምንጭ ኣንደሆነ ያውቁ ዘንድ እና በምክኒያታዊ ነው
@meketetess248
@meketetess248 2 жыл бұрын
What about now or at present?? Do you know why God allowed such kind of miracle??
@zerihunsolomon102
@zerihunsolomon102 2 жыл бұрын
በእውነት በእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም ይህ ሰው ታምራትን የሚያደርገው ። በደብተራ መንፈስ ነው!!!!
@tybrbbb9541
@tybrbbb9541 Жыл бұрын
አንቴ ሶፎንያስ ለራስህ ንስሃ ያስፈልግሃል ጌታ እግዚአብሔርን አትፈታተን ደግሞ በፌስቡክህ ለይ ደግሞ የማይረባ ፂፋት አትልቀቅ ጥያቄዎችን በትህትና ጠይቅ የነቢዩ ትህትና አደንቀዋለሁ ጌታ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ አንቴ ሶፎንያስ አሻሽለው የዘመኑ ትዉልድ ደግሞ ራሰችሁን ፓስተር እያላችሁ ትሰይማላችሁ ጌታ መስተዋል ይስጣችሁ ለኔም ጭምር ሶፎንያስ አሻሽለው እኔ አንቴን ብዙ ግዜ ታዚቤሃለሁ ትህትና ይኑርብህ
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q 2 жыл бұрын
አይ አሾክሿኪ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@kidistzebdewos2193
@kidistzebdewos2193 2 жыл бұрын
ትክክል እግዝያብሄር ለዘመኑ ያስነሳዉ ነብይ ነዉ በተለይ በሰሜን አከባቢ ወንጌልን ለማድረስ ያለዉ ነገር በጣም ደስ ይላል።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
Stupid mind ke fetari gr ekul tafokakereyalesh esu debtera nw seteyo endeza nebey nw kalshe bka sewuyiw wuhawun wode wine keyerual emegniw lek ende eyesus kirestos
@tamrataboye6866
@tamrataboye6866 2 жыл бұрын
Tenkuy new baksh
@yidegifhordofa329
@yidegifhordofa329 2 жыл бұрын
ነብዩ ጌታ ይባርክህ አፊትህ የቆመውን ጠያቂህን ፌንት ነው ያረከው እሱም አሁን አገልጋይ ነኝ ይላል
@user-nu5pw1td6y
@user-nu5pw1td6y 2 жыл бұрын
እስከመጨረሻው አየሁት የተረዳውት እናንተን የሚከተሉት ሰወች ማስተዋል እንዴት እንዳቃታቸው ነዉ !!!አምላካችን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድላችሁ!!!
@Imonvacation-j7q
@Imonvacation-j7q 2 жыл бұрын
በእኔ የሚያምን እኔ ካደረኩት በላይ ያደርጋል አለ እየሱስ
@sifenkore8567
@sifenkore8567 2 жыл бұрын
Beseme yemetalu talalak tamratochn yadergalu yelal ye matiyos 28 lay selzi menfes Hulu mermru hulum neger ke menfes kidus gar becha aydelm ye debtera menfes fetarin yedefaferal ewnet lemenager dem wetet kemiyadergew bezu beshetegnoch sidnu gobata siyalana ewran sibera mayet yeshalal yezi menfes gn ye erkus menfes new debterawoch ekan be aynachew yazalu ekaw rasu yemetal enante sele menafst bezu ewket yegodlachual astewlu tselot adrgu ebakachu
@sisaygirma4735
@sisaygirma4735 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ሁለታችሁንም፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርካችሁ።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Zemeblehe degefe,yeferedebhale.
@rivanrt190
@rivanrt190 2 жыл бұрын
Aa
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
@@rivanrt190 y Egezeabehere kale tameratena&fewse hone enda?ay Protestant!!!
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
እደዚህ ቢያደርግ እኛጋ አይለቁትም ይሄ ደብተራ ነው የኔናት እሳት ከሰማይ የሚያወርድ ደብተራ እደገና እቃ እራሱ ባይኑ ብቻ በማዘዝ የሚፈልገው እቃው እራሱ ተነስቶ ይመጣል መጫኛ ያቆማሉ ኤረ ብዙ ይሰራሉ የልብስ ከረል ይቀያይራሉ ይሄ ግን አጋንንትን የተጠናወቱ በድብቨትርና ስራ ያሉ ናቸው ይሄን የሚሰሩ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታወግዛለች ጥቆላነው ህዝቡ ተአምራት ስለሚከተልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ያወርዳሉ የተለያየ ተአማራት ይሰራሉ የዛግዜ ተጠቀቁ ብሏል አትሸወዱ ደብተራ በሉና ይቱብ ለይ ግቡ ስለደብተራ የተሰራውን ቪዶ እዩ ያኔ እውነት ታረጋግጣላችሁ
@sisaygirma4735
@sisaygirma4735 2 жыл бұрын
@@user-yj6qy8uh1i ከእናንተ፡ከኦርቶዶክስ ፡የእግዚአብሔር ፡ታምር፡የለም፡ያለ፡ዝሙት ፡ሰረቆት፡ጣኦት፡ስካር፡እርግማን፡ስድብ፡ሴተኛ።አዳሪ፡በሙሉ፡ያካተተ፡ነው፡እግዚአብሔር ፡ይድረስላቸው፡እግዚአብሔር ፡ይባርክሽ።
በቀጣይም የሚያዙ አሉ
49:40
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?
12:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 20 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 96 М.
እስራኤል ዳንሳ የፈፀመብን በደል 28 August 2023
33:34
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 53 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 192 М.
ወንጌላዊው ዳዊት ጉድ ይዞ መጣ5 July 2023
1:20:16
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 108 М.
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 14 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 9 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,2 МЛН