ድሬዳዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ትሆናለች 24 October 2023

  Рет қаралды 55,609

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

9 ай бұрын

Пікірлер: 424
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 ай бұрын
ኑ እስኪ እንስማው ተርኛው ቀውስ መቷል 😂😂😂😂
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Koy tensh tergagi yaworan yechres
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 ай бұрын
Aha ha ha........
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ከየት ነው የሚለቃቅማቸው አማኑኤል ተዘጋ እንዴ አንተና መሰሎችክ ናቸው የሚገቡት ቀዳዳ አንተ ደግሞ ትኩሰ እብድ ከየት ለቀቁብን መጥኔ ሶፊ ላንተ እንዳያጋቡብክ እብዶችን ሰታሰታምkkkkk
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@houluselam7678
@houluselam7678 6 ай бұрын
እውነትም .ቀውስ የለየለት ቀውስ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 9 ай бұрын
ዘንድሮ እንኳን በሰላም መጣቹ እናንተ ባትኖሩ በምን ፈታ እንል ነበር እንደው አያልቅባቹም እኮ 😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊
@selamethio8557
@selamethio8557 9 ай бұрын
😂😂😂
@BurukBondasa
@BurukBondasa 8 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@dagnudanu3489
@dagnudanu3489 9 ай бұрын
እኔ ማደንቀው ሶፊን ነው ምክንያቱም ይሄን ሁሉ ቀውስ እየጋበዘ የተለያየ የተምታታ ሃሳብ እየሰማ እሱ እራሱ አለመጨለሉ !! እኔ እንኳን በስልኬ የምሰማው ብዙ ግራ ተጋብቻለው በምሰማው በማየው ነገር :: በተረፈ ሶፊ በርታ ሳልልህ አላልፍም እግዚአብሔር ይርዳህ !! እወድሃለሁ ::
@rahelztzion
@rahelztzion 9 ай бұрын
ሶፊ ምን ሆኖ ይጨልላል?? የማንንም ያልበሠለ ነብይ እየሠበሠበ እኛን ያጨልላል እንጂ።እርሱ ደግም የዪትዪብ ብሩን ይሠበስባል። በቃ ይሄው ነው ታሪኩ።
@user-yc7uv7ns9s
@user-yc7uv7ns9s 9 ай бұрын
ልጁ ፓለቲከኛ ነው። ወንጌል ከሰሜን መጣ የሚባል መስሎት ራሱን ሊያመው ነበር። የበታችነት መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም። የቃል እውቀት ግን በጣም ያስፈልገናል። ጴንጤዎች እረ ባካችሁ ቃሉን እናጥና።
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 9 ай бұрын
አልጨለለም ?
@behailuabdissa3223
@behailuabdissa3223 8 ай бұрын
እኔ ምለው ዓላማችን ክርስቶስን ለትውልድ መግለጥ ነው ወይስ ራሳችንን ስምና ዝና ትኩረት ማድረግ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 8 ай бұрын
​@@rahelztzionfacts😂😂
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 9 ай бұрын
ኧረ ነብዮች በዙ ከት ነዉ የፈሉት ባለራይ ባለመስራች ምናምን እያሉ ያዝናኑናል
@selamethio8557
@selamethio8557 9 ай бұрын
ስራ የለም አንዱ የስራ ፈጠራ ነዉ። 😂😂😂 ይሞታሉ እንዴ?
@user-tp8bf3fq2qbaba
@user-tp8bf3fq2qbaba 9 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ማን ነውና ባለግዜው መሰራቹማ ባለግዜው ነው እንደጨው የበተናቸው ወንበዳና ሌባ መጠራቀሚያ ሆነች እኮ ኢትዬጲያ እሱ ይድርሰሌን አዋቂ ነኝ ባይ ይሁዳ ኧይ ጴንጤ በቃ የእብድ ጥርቅም አማኑኤል ተዘጋ እንዴ ዘመዶቼ
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 9 ай бұрын
ጥሩ አገላለጽ ነው ወድጄዋለሁ በግሌ ቁምነገር ነው የሚናገርው
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 9 ай бұрын
ከየት ነው ወፈፌ የምትሰበስባቸው
@meseretwako1867
@meseretwako1867 8 ай бұрын
ሶፎንያስ እና የምታቀርባቸው እንግዶች መጨረሻቹን ያሳየኝ!
@friyeamen9579
@friyeamen9579 8 ай бұрын
I Think ይመስለኛል''' አላለም🤣🤣🤣 Edit:- መጀመሪያ ሙሉውን ሳልሰማ ነበር አስተያየት የፃፍኩት አሁን ግን ልጁ አነጋገሩም ሆነ መልሶቹ ደስ ይላሉ!! ግን እኔ ዝም ብዬ ላዳምጥ ብዬ ነው እንጂ ሀይማኖትም/እምነትም የለኝም፡፡ የሰውን ሀሳብና እምነቱን ግን አከብራለሁ🤷🏽‍♀️ #ጨርሻለሁ
@user-hj1mh8xw1r
@user-hj1mh8xw1r 9 ай бұрын
እራሱ ቁጥር አንድ ሐሰተኝ ነዉ
@selamethio8557
@selamethio8557 9 ай бұрын
ትክክል እኔም ገና ሲጀምር አለ እንደዚህ ነዉ ያልኩት።
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 9 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ ተባረክ የሚገርም ምላሽ ነው የሠጥከው ጌታ ማሥታወል እና ጥበብ ይጨምርልክ የኔ ወድም ምድሪቶን ውርሥ በኢየሡሥም ተሣዳቢዋች ጌታ ይገፅፃችሁ
@queensheba2506
@queensheba2506 8 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው የማንም ሰላይ የቀውሶች ህዝቡን እና የደሀውን አንጎሉን በ መሰረቁ🤔 ሀገሪቱን በወጣት እድሜው ኢትዮጵያውያን ያስተማዉረን እንደመርዳት ቁጭብሎ ያጭበረብራል የሌቦች ጥርቅም 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xz1xk9xv8u
@user-xz1xk9xv8u 9 ай бұрын
አይ ድፍረት የዚህኛው ደግሞ የተለየ ነው
@selamethio8557
@selamethio8557 9 ай бұрын
በጣም ድፍረት ብቻ? ከደፋርም ደፋር!
@wondwossentekola8395
@wondwossentekola8395 9 ай бұрын
ወንድሜ ዋጋ የተከፈለለት እንጅ ለወንጌል ዋጋ የከፈለ የለም 'ለወንጌል ወጋ ከፍያለሁ' ከማለት የበለጠ የክህደት ንግግር የለም ለምሳሌ አንድ ሰው በነፃ የተሰጠውን ኦክስጅን በአፍንጫው እና በአፉ ሳብ ሳብ አድርጎ ወደ ሳንባው ማስገባቱን እንደትልቅ መስዋእትነት መቁጠር ማለት ነው
@abemarkos7777
@abemarkos7777 9 ай бұрын
አኔ ጥቁር አጭር ወፍራም ነኝ ጉዴ ፈላ መንግስት ሰማይ አልገባም እስፖርት ጀምራለሁ
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 9 ай бұрын
Dear be andu be egezehaberher Lij yamene yetetmeke inj be sport Woym be kumet liketk ayedelem Enezh yabedu nachew ante ye egezehaberhern Kal anbibi ewnetn tereda ❤❤
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@simonabrish8456
@simonabrish8456 9 ай бұрын
ውፍረቱ በጂም ይጠፋ እሺ በጥቁረትህ ትገባታለህ አታመልጥም
@user-lb7vr1ft7l
@user-lb7vr1ft7l 9 ай бұрын
😂😂😂😂eniimii acire nagn😂
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hailemariamassefa9646
@hailemariamassefa9646 9 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ለገንዘብ ለዚህ ጠፍ አለም ነው አይደል ያሳዝናል!!!! ወንድሜ እውነት አንተ ጌታን ብታውቅ ስለቁስ አትጨነቅም፤፤ ፈጣሪ የንስሀ እድሜ ይስጥህ፤፤ ሁሉን ነብይ አድርገህ ጨረስከው ፤ ልብ ይስጥህ!!! ‹‹ ሕዝቤም ማስተዋልን አጣ ይላል ›› ቃሉ ወገኖቼ አስተውሉ ፤፤
@selomonhadgembes9998
@selomonhadgembes9998 8 ай бұрын
እብዶቹ ከየት ነው የምትሰበስባቸው ? ላንተም ለጤናህ ጥሩ አደለም 😊
@user-we7ld2dl5h
@user-we7ld2dl5h 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ድንቅ የቃል ሙላት፣ መረዳት እና ትህትና የተላበሰ አመላለስ ነው!!
@wubshetalayou8229
@wubshetalayou8229 9 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ አገሬ የምድራችን ማፊያ ነብያቶች መፍለቂያ ሆና ትቅር?
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 9 ай бұрын
አገር ስትፈርስ አገር በደንቁርና የፖለቲካ ሰዎች አስተሳሰብ ስትመራ መጨረሻው ይህ ነው።
@sifancaydarus4380
@sifancaydarus4380 9 ай бұрын
እኔ ሶፊን ሳላደንቅ አላልፍም ለምን ሀሰተኞችን እሡባያመጣቸዉ ማን ያዝናናን ነበረ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 9 ай бұрын
ኪኪኪ የነብያት ብዛታቸው ሐገራችን ላይ መቅሰፍት አመጡብን
@selamethio8557
@selamethio8557 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ የእነሱ ጦስ ነዉ በዉሸት እግዚሐብሔር ስም እየነገዱ አገራችን ላይ ጥፋት መከራ😭😭😭
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 9 ай бұрын
መቼ ይሆን ጤነኛ ሰዉ የምታመጣዉ
@user-xc7wu6uw9z
@user-xc7wu6uw9z 8 ай бұрын
ሶፊ እባክህን ለሌሎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ድምፁን አጥፍቶ የጌታን ስራ እየሰራ ያለውን ጥበቡ ወርቅዬን ጋብዝልን
@yonatanteamekahsay5001
@yonatanteamekahsay5001 8 ай бұрын
Tibebu werkiye amtalin
@babadebrye
@babadebrye 9 ай бұрын
ሁልጊዜ የሶፎንያስ ፊት ያዝናናኛል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አው እሺ አው እ እ እ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 9 ай бұрын
መስረቅ ስራ ነው መያዝ ወንጀል ነው አባቴ መታ መታ አድርገው ሚሠጥ ከተገኘ!!!!
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 9 ай бұрын
ጀግነ፣ጌተ፣ይበርክክ❤❤❤
@user-mq1km3jp3x
@user-mq1km3jp3x 8 ай бұрын
እውነት የት ነውግን ፈልፍሎ እምያመታቸው ትግስቱን ይስጥልን ሶፍዬ
@tamenegezahegn-jb6pq
@tamenegezahegn-jb6pq 9 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ፓስተሮች ሁሉ የምገለጥላቸው የሥጋ ጉዳይ ብቻ ነው እንደ።
@alemteka3149
@alemteka3149 8 ай бұрын
አዎን ጥሩ የስራ ፈጠራ ነው ። ይሄ ጅል ህዝብ ከድንቁርና እስኪላቀቅ እና እስኪነቃ ድረስ ቀድመው የነቁ ቶሎ ቶሎ መበዝበዝ ነው የያዙት ። እኔ አደንቃቸዋለሁ ።
@nebiatmihretabgebretinsae7733
@nebiatmihretabgebretinsae7733 8 ай бұрын
ሃተፍተፍ አብዚሕካ ምሕረት የውርደልካ ቁሩብ ንአምላኽ ፍራሕ ዝሐወይ አይትድፈር ።
@junefirst500
@junefirst500 9 ай бұрын
ፓስተር፡ ሶፊ! ያለዛሬም፡ አላየሁት፡ ይህን፡ አገልጋይ! እውነተኛ፡ ይመስላል፤ ዘንድሮ፡ አገራችንን፡ አንቆ፡ የያዘ፡ ዘንዶ፡ ጉድ፡ ፈላበት!
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 9 ай бұрын
Awo betam geta yeserabetal bezilayi teuteh new
@ushersongz5302
@ushersongz5302 6 күн бұрын
ዘመኑ የመጨረሻው ዘመን ነው በዚህ ዘመን ብዙ ነብያቶች ይነሳሉ እዳያሳስቶችሁ ተጠነቀቁ
@jmezgebu2279
@jmezgebu2279 9 ай бұрын
እረ ሙሉውን ቪዲዮ እዩት
@user-sp8os1ok6x
@user-sp8os1ok6x 9 ай бұрын
Wow prophet Dawit thegawne yabzaleh lezihe zemene tiwolde geta kebito yasenesahe anedebetehe trihute Ena ewonetega nehe zemeneh yibarek ❤❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 8 ай бұрын
Kkkkkkk kebeto 😂😂😂😂le tewuled hhhhh 😅
@user-sp8os1ok6x
@user-sp8os1ok6x 8 ай бұрын
Awo bekekel yetekeba ewonetega nebeyi new ❤ betebebe Ena bemasetewal bemenefesekiduse yetemola yebizu sewochien kouatero yefeta yegzihabher afe new ❤
@wongelawit15832
@wongelawit15832 8 ай бұрын
🤣🤣😂sofi your facial expression and the way you ask always makes me smile
@selamawitberhanebokrezion8523
@selamawitberhanebokrezion8523 9 ай бұрын
Geta Eyesus Ye Etiophia bcha aydelem Le Eritrea demo demu Afssotal 😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 9 ай бұрын
ናብ ልቦናኺ ተመለሲ ፡እዚ ናይ ሓሰውቲ ነብያት እምነት ኢዩ፡ናብ እምነት ኣቦታትኪ ተመለሲ።
@Hallelujah.-
@Hallelujah.- 9 ай бұрын
Welkeseb neemnet aywekelon eyu eteketelo zela yesus eyu demu kefilula ember abotata aykonun
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💯Yesss of course
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 9 ай бұрын
ላለም ሁሉ
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 9 ай бұрын
Great Interview.
@metiworku1601
@metiworku1601 9 ай бұрын
ተባረክ ይህ ስልጣን የጠፈው ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@mercyforme3151
@mercyforme3151 7 ай бұрын
I didn’t find any thing that contradicts with the word of God. I like his sound mind and spiritual understanding❤❤❤
@amanishums7844
@amanishums7844 6 ай бұрын
ተባረክ
@asterb.e.w.i
@asterb.e.w.i 9 ай бұрын
ነብዩ ብዙ ያልገባህ ነገር አለ ቃሉን በደንብ አንብብ እንዲገልጥልህ መንፈስ ቅዱስን ጠይቅ 😊
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 9 ай бұрын
ስላምክብዝትይበልሶፊእስኪነብይእዪጩፉይቅረብልን❤❤❤❤
@gashedebele9947
@gashedebele9947 9 ай бұрын
መናፍቃን ስመለከታችሁ...በስነ መለኮት ያላችሁ ግንዛቤና አውቀት እጅግ ሲበዛ እንጭጭ ነው......
@fanalulu8518
@fanalulu8518 9 ай бұрын
Good speeches
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 9 ай бұрын
ታላቁ ነፍሰ ገዳይ አብይ ተብሎ ይሰማ
@etsegenethailemichael3751
@etsegenethailemichael3751 9 ай бұрын
በሚቀጥለው ጊዜ በየሆስፒታሉ እየሄድን በፈውስ ልናገለግል እቅድ አለን አላለም😂😂😂😂 ጌታ ሆይ😂😂😂😂
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k 9 ай бұрын
ጤናኛ ፓስተር የለም በእየሱስ ስም ቢዝነስ እየሠራችሁ ነው ማስተዋል ይስጣችሁ
@dulafufa9044
@dulafufa9044 8 ай бұрын
ኬት ነው ሚያመጣቸው??
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 9 ай бұрын
ሶፊ ትለያለህ እብዶችን ማናገር ትችላለህ
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 9 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Areee pls yechrchun link lakulgh
@user-vw1tx7gn4z
@user-vw1tx7gn4z 9 ай бұрын
እህም ተገርማለህ በቃ እግዚኣብሄር ወገነኛ ኣደረገከው በስንት መስዋእት የመጣች ሃገር ምኞትህን ትንቢት ብለህ ስላምጣኸው የሚሆንልህ ከመሰለህ ሞኝነህ ኤርትራ ግን ከሁለት ባህርዋ እያማራቹ ይትዋቹሃል እንጂ ኣትገኝም እንደ ጡት እንትህ ቅበጽ።እየሱስ ግን ስለ ኤርትራ ህዝብም ሞተልናል ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኤርትራ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች ዓወት ንሓፋሽ!!!!!!!!
@samsonhailemichael6710
@samsonhailemichael6710 8 ай бұрын
ኣንዳድ ሃቅ ኣለው ሁሉም ባይሆንም በዝጋብሄር ቃል በሚለው ደስ ይላል ሁሉም ነገር ብዝጋብሄር ቃል ይሆናል የቀንየልና ንክልቴኹም ከ ብርጌድ ንሓመዱ 💙💙💙💙🙏🏻
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 9 ай бұрын
ድፍረት አምላክን መድፈር ጉድ ጉድ. ዘመን
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 9 ай бұрын
እኔ ሑሉት ነገር አጋንንትን ከሚያስልፈልፍ ተረድቻለው 1,ለምሳሌ ሰይጣኑ እኔ የያዝኳት ሐብታም፣ስኬታም..ስለምትሆን ነው ብሎ ልፍልፍ ከወጣ በኋላ ሰይጣኑን ያወጣው ሰው ሰይጣኑ ለወጣለት ሰው አጋንንቱ ሐብታም እንደምትሆን ስላወቁ ነው የያዘህ አሑን ስለወጣ ሐብታም ትሆናልህ ይላል ልብ በሉ ይሕ መልእክት ሰይጣኑ እንጂ እግዚአብሔር ሐብታም ትሆናለህ ብሎ ላገልጋዩ ስላልነገረው ጥንቆላ ነው 2,ሲያስለፈልፍት ሰይጣኑ እገልጋዩን እንት ትለያለሕ ታቃጥላለህ...ሲለው ትእቢት ይይዘዋል የሚሰሙትም ምእመናን እይናቸውን ከእግዚአብሔር ይልቅ በአገልጋዩ ላይ ይጥላሉ።2 Corinthians 2 (አማ) - 2 ቆሮንቶስ 11: በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና።
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 9 ай бұрын
ሶፊ bro እስከዛሬ የጠየካቸው ነብዮች አንድ ቀን ሰብስበህ አንድ ላይ ምን እነደሚፈጠር አሳየን ፕሊስ
@mishu372
@mishu372 9 ай бұрын
እሱ ራሱ ለሾው ብሎ አይደል እንዴ የሚያቀርባቸው እውነትን ይዞ ቀርቦ ቢሆን ጥሩ ነበር😢
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahelel1080
@rahelel1080 9 ай бұрын
ሳትሰሙት ለመተቸት የተሯሯጣችሁ ሁሉ 🥴😏 ......ትገርማላችሁ ። ጠያቂውም እንዲታይልህ ስትል ያልተባለውን ፅፈህ አቀረብክ!!! አንተም በጣም ትገርማለህ ። ሰውየው ምንም ክፉ አላወራም...... "ጥቁርም ቀይም፣ ወፍራምም ቀጭንም፣ደሀም ሀብታምም ስለሆንን ሳይሆን መንግስተ ሰማይ የሚገባው በእየሱስ በማመን ብቻ ነው" ነው ያለው,
@newchapter.8945
@newchapter.8945 9 ай бұрын
ትንቢቱ እውነት ነው ሦስቱንም ሀገሮች ኢሳያስ ጠቅልሎ ይመራዋል::
@amibekele9582
@amibekele9582 9 ай бұрын
ጉደኛ ጥያቄ 😂ግን ሶፋንያ ድራማ,ፊልም ሰሪ ቢሆን......
@user-hj1mh8xw1r
@user-hj1mh8xw1r 9 ай бұрын
ፋልስጢምና እስራኢል በአንድ ያመልካሉ እየለ ነው
@alemeyasu635
@alemeyasu635 8 ай бұрын
የሀሰተኞች ጠቅሐላጽ ሚንስትር የማታመጣብን ነገር የለም እግዚአብሔር ይገስፅህ ጌታን ቁጭብለህ ታሳድዳለህ ድንጋይ የሚበላው የሚመጣው አንተጋ ወረቀት የሚበላው የሚመጣው አንተጋ ሶፊበዚህ ትታወቃሐህ በቃ ተቀበል ።የሀሰተኞች ጠቅላይ ነህ ዝም ብለህ ተቀበል የኢትዮጵያ አይደለም የሀሰተኞች አለህ ያ የተባረከ አገልጋይ። ሰብስበህ የምታመጣው አመፅ ብዛቱ ምናለ ወንጌል ብትሰራ ወይንም ዝም ብትል ይ ሁ ዳ ። ጌታ በደጅ ነው
@martamarta5206
@martamarta5206 9 ай бұрын
❤❤❤ Anbesochu bertu.
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 9 ай бұрын
ሶፊም ተባርክ
@alelengazmra769
@alelengazmra769 9 ай бұрын
ከየት ነው ተፈተው የተለቀቁብን
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 8 ай бұрын
Wow
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 9 ай бұрын
ያሳዝናል ይሄን መሀይም ህዝብ በነዚ ሱሰኛና እብድ ሰዎች ሲወናበድ ያሳዝናል።
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ኢትዬጲያ ሀይማኖት የላትም እያለ እሱ ኢንተርናሸናል ቸርች አለኝ ሲል አያፍርም እንዴ እዝቤ ሆይ ንቃ ይሄ ደግሞ ትኩሰ እብድ ከየት ነው የመጣው የቀርክን የአማኑኤል ኪኒኒክን ግባና ጨርሰ አይ እምዬ ኢትዬ የወንበዴና የሌባ መጠራቀሚያ መሆንሸ ኧር መድሀንያለም ናልን ቤትክን አጥራ
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 9 ай бұрын
​@@tigitk5795"ትኩስ እብድ" 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wondsentasew2845
@wondsentasew2845 9 ай бұрын
Wochwe good!!!!!
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 9 ай бұрын
እደዉምንጉድናችሁነብዮችተብዬወች
@user-uy9sx4wx5g
@user-uy9sx4wx5g 9 ай бұрын
ሚራክል መኒ የሚባል የለም ከውጭ ገንዘብ ሲላክ በሮንግ አካውንት እየገባ ነው ።ከዚ ገንዘብ ለቤተሰብ ተልኮ ሳይደርስ ይቀራለ።
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 6 ай бұрын
የእናተ ድራማ መቼ እንደሚቆም ኮሜዲ የበዛበት እምነት😂😂😂😂😂😂
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 ай бұрын
What about China
@ariamkahsai1371
@ariamkahsai1371 9 ай бұрын
This is what you dream my dear we er eritrans not ethopans God is Good of lebertiy
@raheel9498
@raheel9498 8 ай бұрын
ሶፊ ግን ከየት ነው የምታመጣቸው ግን
@adwatigray
@adwatigray 8 ай бұрын
ሐሰተኞች የሐሰት አባት ልጆች
@hirutadnewbersoma421
@hirutadnewbersoma421 9 ай бұрын
አጋልጥ እንወቃቸው
@fekrayenealem
@fekrayenealem 9 ай бұрын
ውይ ውይ ሶፊዬ የዛሬዉ የባሰ ነው እርግጠኛ ነኝ ክንፉን ደብቆህ ነው እንጂ ይበራል በቃ መለአክ ነው ወይ ዘንድሮ ኪኪኪኪኪኪኪ
@Tsionhika
@Tsionhika 8 ай бұрын
How about external ones, like the bland, lame, etc.?
@saragudeta1355
@saragudeta1355 9 ай бұрын
ውሽታሞች መቸም እውነት ትከሳለት እንጂ እትበጠስም ለናንተም ለኞም እድሜ ይስጠን እናያለን የዛሬን ሳይሆን የነገን እናያለን
@alemhaile625
@alemhaile625 9 ай бұрын
አሁንስ በዛ እንዴው እግዚአብሔርን አትፈራም 😮ጭራሽ አጭር ጥቁር ሰው መንግስተ ሰማያት አይገባም አላለም😊😅😂
@alemteka3149
@alemteka3149 8 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ እራሱ አንዳንዴ ድርሰት ይመስላል ።ምክንያቱም ነቢዩ እንኳን ያለው ጥቁርና አጭር ነው ። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ግን የባሰ አለ በለምፅ የተመቱ እና እከካሞች ወድ ቤተ መቅደስ እንዳይገቡ ይላል ። ይህን በሽታ የሰጣቸው እሱው እግዚአብሔር አይደለም እንዴ ። ስንት ሀጢያት የሰሩ የሚገቡበትን ቤቱን እንዴት ለበሽተኞች ይከለክላል ?????
@NetsanetRade1460
@NetsanetRade1460 8 ай бұрын
ዬት አይበልም እግዘአብሔር በዬት አቅጠያጨ መበረክይ ህችለልይ ከእገዘአብሔር እስከ ሆነያ ድረስ
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 9 ай бұрын
ትክክል ነው አንዳንድ ነቢያትን ሰው ራሱ ነው ዎደ ሐሰት የመራው ያም ተገቢ ያልሆነ ክብር በመስጠት ከፍ ከፍ ያደርጋሉ ይህ አሰራር ዎደ ትዕቢት ይመራቸዉና ባልተፈለገ መንገድ ይጉዋዛሉ በርግጥ የዎንጌል ሰው ተቢው ክብር ይሰጠዋል እንጂ ከተገቢው በላይ ክብር አይገባዉም :: በሌላው በኩል አገልጋይ ራሱ የተነሳበት አላማ ይዎስነዋል ክብርን ፈልጎ ከሆነ እናም የንዋይ ፍቅር ያለበት ሰው ሊሆን ይችላል ::
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 8 ай бұрын
አንድ ባለ 10ወለል ህንፃ ከሚኖርህ አንድ የምድር መኖሪያ ቤት ተከራይተህ church ብትከፍት ውጤታማ ትሆናለህ ግብር፣ቫት፣ ጉቦ ምናምን የለብህም ብዙ የሚሸወዱ customers ታገኛለህ። ሲዖልን ከመረጥክ
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 9 ай бұрын
ኸረ እነዚህ ነብይ ነኝ ባዬች እንደጉዳን ፈሉ ምነው የኢትዮጵይ ህዝብ እንዲህ ሞኝ ሆነ
@yalewdereje6837
@yalewdereje6837 9 ай бұрын
ምን ተናግሮ ያውቅ ይመስል
@user-cz7jx7zu9c
@user-cz7jx7zu9c 9 ай бұрын
ተጫወቱብን
@HelenT-ex8vz
@HelenT-ex8vz 9 ай бұрын
ሶፊ አጠያየቅህ ደስ አይልም እባክህ በትህትና ጠይቅ እናንተ መፈወስ ከቻላቹ ለምን በየሆስፒታሉ አትዞሩም ይባላል ይሄኮ እንደማሾፍ እኮ ነው እሱ ያለውኮ በእግዚአብሔር መንፈስ ነውኮ ያለው
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 9 ай бұрын
ብር በታምራት የምታስገቡ ከሆነ ለምን ለቸገሩ ማደርያ ላጡ አትቸሩአቸውም የናንተ ታምር ሳይሆን የጥልቁ መንፈስ ነው
@mazaseyum6711
@mazaseyum6711 9 ай бұрын
ስንት የሚንከራተት ሰዉ እያለ ?
@fitsahtube6334
@fitsahtube6334 9 ай бұрын
ሶፊ በግድ ሃሰተኛ ለማድረግ አትምክር ምንም ክፉ ነገር አልተናገረም እርእሱ ግን ያስደንግጣል
@user-zm4qp3bd8j
@user-zm4qp3bd8j 8 ай бұрын
አንዱ ባንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 9 ай бұрын
Tikikil NW deve tebarki ❤❤❤❤
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 9 ай бұрын
የምን ዋና ከተማ " ነብይ" እስቲ ንገረን 😂 የኑሯችን ጨዉ እናንተ ፕሮቴስታንቶች ናችሁ እንጂ ሀይማኖት በናንተ ቀረ አለች እትሄ ነብይት😂😂😂
@sidaprinting4510
@sidaprinting4510 8 ай бұрын
ሶፊ ደግሞ ምን አይነት ጥያቄ ነው የምታነሳው ዝም ብሎ ወደ ሆስፕታል ይከዳል የናንቴበ/ክያን ይህን ታደርጋለች? ቁም ነገር ጥያቄዎችን ብትጠይቅ ጥሩ አይሆንም?
@adambosat238
@adambosat238 9 ай бұрын
የትግራይ እና፣ የአማራ፣ ህዝብ ወንጌልን አታውቅም፣ እያልክ፣ ነው፣ ውንድም፣ አለም፣ ረጋ፣ በል፣ እንዳንተ፣አይነት፣ የዘመኑ፣ ጮሌወች፣ ናቸው፣ ያስቸገሩት፣ያጣሉን። ቀንደኘ፣ አታላይ፣ ነው፣ ሶፍዬ፣ ሶፊ፣ ትልቅ ፣ ስራ ፣እየስራህ ነው፣ በርታ፣ ።
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 9 ай бұрын
SoFi.ante.paster.neh?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
ዌል😂😂 እንግዲህ😂😂
@novacell9751
@novacell9751 8 ай бұрын
ድራማችሁ ህልም አይጠገብምእኮ ይዘን ፓስተሮች😅😅😅😅😅
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 9 ай бұрын
ጴንጤ ማለት. እብድማለት. ነውእንዴ😂😂😂😂ይገርማል. እብድ😂😂😂😂
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 9 ай бұрын
Geta Yebarkhu...
@Spurgeo
@Spurgeo 9 ай бұрын
Thanks to Dr, Birehanu Nega, Right now everyone in Ethiopia who doesn't join university has a big job opportunity can become the so-called HAWARIYA, NEBIY, Wongelawi...etc.... For example yehe wonimachen Addis Temezgabi Leba new please enaberetataw.... 😂
@user-pe2gp4zp4e
@user-pe2gp4zp4e 9 ай бұрын
ይቅረ፡ይበልሀህ
@kiltukidane8319
@kiltukidane8319 8 ай бұрын
Look at how he defends himself by presenting fruitless logic. Thanks to God no one imposes his/her wrong idea on me
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 9 ай бұрын
ጎ Hospital is it True
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 9 ай бұрын
Beka Genet gebahu Finally Gets my vote 😂😂😂😂😂😂😂
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 55 М.
መላእክቶች ቸርች ውስጥ እጅ ጭነው ሲፀልዩ ቪዲዮ ተቀረፁ 20 September 2023
1:49:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 64 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 348 М.
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 242 М.
ብልቴ አራት አይነት ከለር ያወጣል 14 October 2023
1:51:02
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 71 М.
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 84 М.
የእስራኤል ዳንሳ ድብቅ በደልና ግፍ ህዝብና መንግስት  ይወቅል 19 October 2022
1:58:43
ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ክፍል አንድ 7 June 2023
1:15:22
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 482 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 192 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 8 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 42 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,2 МЛН