ብልቴ አራት አይነት ከለር ያወጣል 14 October 2023

  Рет қаралды 70,563

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

8 ай бұрын

Пікірлер: 1 100
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 8 ай бұрын
+251 91 161 8114 prophet Wendimagegn Abel
@maffmicky7346
@maffmicky7346 8 ай бұрын
አሁን የዚህ ደደብ ሰው ስልክ ምን ይራልናል? አቤት ባገኘው በጥፊ ነበር የምጥለው ከብት ልለው ነበር ከብቶች ይቀየሙኛል
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 8 ай бұрын
Sofonyas ante nek endezhi egezehaberhern eyasdeferkew Yalehew 🤔🤔tetenqeqi hatyat be dejik tadebalech egezehaberher ayezebetbetm niseha gibu antem yakerbkachewm ewroch
@Hiyab7512
@Hiyab7512 8 ай бұрын
Paster sofonias please invite your brother pastor dawit molalege በጣም ነው የምወደው please 🙏 please invite him thank you 🙏
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 8 ай бұрын
ፀሎት ነው የሚያስፈልገው እግዚአብሔር ነፃ ያውጣው የእሱ ስልክ ምን ያረግልናል ሀሰተኞች እንዲገናኙ ነው አላማክ😢
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
ሶፊ ኢየሱስ በክብር ይመጣል. ከተረታ ተረት ውጡ. መንፈሳቹ ይመታ
@ethiosister2332
@ethiosister2332 8 ай бұрын
እኔስ ዘመኔን ጠላሁት በኔ ዘመን የምሰማው ሁሉ ይዘገንናል ለማመን ይከብዳል
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@shitayehabteyes8925
@shitayehabteyes8925 8 ай бұрын
ይሔ የወንድሜ ንግግር ከቃሉ ውጭ ስለሆነ እግዚአብሔርን የሚያሳዝን ስለሆነ መንፈስ ቅዱስ አይንህን ይክፈትልህ ወንድሜ ተገለጠችልኝ የምትለዉ ማን እንደሆነ ቆም ብለህ አሰተዉል የሴጣንን ሀሳብ አንስተዉም ይላልና ቃሉ. ፓስተር ሶፎንያስ ፀጋውን ያብዛልህ.
@bobbab9304
@bobbab9304 8 ай бұрын
ስማ ባለፈው እኔን የሰደበኝ ይሞታል ብለህ ንብረት እንትና ቅል ራስ ይኸው እንኳን ልሞት ጭራሽ ይዞኝ የነበረው ጉንፋን ራሱ ወዲያው ጠፋ
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 8 ай бұрын
Pፓስተር ሶፎንያስ በጣም የሚወደድ ነው ሾው ነው ያለህ ይሄ ሰውየህ ግን የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ሳይሆን የቅዱስ ቃሉ ተቃዋሚ ነው እና እባክህ እንደዚህ ዓይነቶችዐጥንቃቄ አድርግበት የደብተራ መንፈስ ነው፣ ቅድስት ማርያምን የጌታ እናት በእግዚአብሄርዐ የተመረጠች ብጽዕት: ከሴቶች የተለየች የተባለች እኛ ማክበር ግዴታችን ነው ፣ ይሄ ሰውነው ግን የጠፈርዋ ንግስት ይመስለኛል ያገኘችው ምክንያቱም የሲኦል መክፈቻ በክርስቶስ እጅ ነው ያለው ዝምብሎ ሲቀባጥር ዝም ለምን ትላለህ ተባረክልኘ ፓስተርየ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 8 ай бұрын
ከነ ቤተሰብቹ ይቅረብ የምትሉ እስኪ ይህ አስተኛ ሰው😊
@jesusway3790
@jesusway3790 8 ай бұрын
እህቴ ልክ ነሽ ልጁ ባጠቃላይ ስቶ የሚያስት ሰው ነው። ምንም የእግዚአብሔርን ቃል እውቀትም የለውም
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@user-ti8eh4zp1k
@user-ti8eh4zp1k 2 ай бұрын
አቤት ይሰው ምንጉድ ነው ተመልሰን ወደመጀሪው ወደ አለማዊ ትምህርት የሚወስድ አጋንታዊ ትምርት ነው የያዘው ይሄ በጣም አደገኛ መርዝ ነው የዚህ ሰው ልምምድ ወይ አውቆ ወይ ሳያው አጋንታዊ ልምምድ ነው የያዘው የምመራው ቤተክርስቲያን እንዴት እንደሆነች አጣራ ትውልድ አስመልጥ ፓስተር ሶፊ የምታቀርባቸው አንዳድ እንግዶች ፈትነን የተሻለው እድንይዝ ያረጋል በደንብ ተዘጋተህ በእግዚአብሄርን ቃል እውነት ለይተህ ስተትና እውነትን ሰወች እንዲለዩቸው ብታደርግ በሚዲያ አገልግትህ ሰው ይጠቀማል ተባረክልኝ ወንድሜ ሶፊ
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 8 ай бұрын
ይህ ልጅ ከሚስቴ ጋር ተኝቼ ለአገልግሎት ስቆም የአገልግሎቴ ፀጋዬ ይዎሰዳል አለ ይህ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ነገ ተቀደሱ ከሚለው ጋር ይገናኛል ይላል /2ኛ / ሶስት እናት አለችኝ አንደኛዋ ማርያም ናት አለ/ 3ኛ / እኔ መልአክቶችን ወደፈለግኩበት እልካለሁ ስል/ 4/ በሌላው በኩል ማርያም አልሞተችም እናም ሰው አይደለችም ስል ምን ማለቱ ነው? ስለዚህ ይህ ሰው ነገሮች ተቀላቅሎበታል ለማለት ይቻላል ::
@tadelelemma2103
@tadelelemma2103 8 ай бұрын
ሲጀመር የሚናገረው ነገር በሙሉ እምነት የሚያሳጣው ነገር ነው ሶፊ ፈጣሪ ከሰማይ ወርዶ መልክት አስተላልፍልኝ ብሎ ነገረኝ ያለው ቃል ብቻ ሀሰተኛ መሆኑን የሚመሰክር ቃል ነው ስለዚ ልቦና ይስጠው
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 8 ай бұрын
ፈውስ ያስፈልገዋል ፀልዩለት ቤተክርስቲያንም አገልጋይ ሲጋብዙ መጀመሪያ ህይወታቸውን ይመርምሩ ሶፊ እባክህን ጌታን እንዲቀበል አድርገውና የደህንነት ትምህርት ይጀምር::
@rabihcall4540
@rabihcall4540 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገሰጣችሁ 😢ተኩላ ሁሉ እግዚአብሔር አይዘበትበትም እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል እግዚአብሔር ቀን አለሁ ለሁሉም 😢😢😢😢😢ክርሰትና አሰዳቢዎች
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 8 ай бұрын
ከአቅራቢው ውጪ ማንም ተጋባዥ ጥፋት የለበትም:::
@rabihcall4540
@rabihcall4540 8 ай бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 አቅራቢዉም ቀራቢዉን አንድ ናቸዉ እግዚአብሔር አለ ሁሉን ያያል እኔ የገረመኝ ድፍረታቸዉ
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@dawitdave6328
@dawitdave6328 8 ай бұрын
ሶፎንያስ ምርጥ ምርጥ ኮሜዲያኖች እየጋበዝክ አዝናናን😂😂 በነገራችን ላይ ዋጋ ትከፍላለህ እንደዚህ በጌታ ላይ የሚዘባበቱ ሰዎችን በማስተዋወቅህ
@hanibalab4261
@hanibalab4261 8 ай бұрын
Nop I don’t think so! The owner of those guys is not Sophi, it’s you! You are the one who raised such annoying peoples in your “evangelical/Protestant” circle. Stop bleming others for the fruit of 70 years “ministry”...😢
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 ай бұрын
Waga askfau zytgerm shsshmne tbs kofle ,,,,,,,,trdeka hawna
@user-oy3qf6lb2y
@user-oy3qf6lb2y 7 ай бұрын
He exposing what kind of prophecy in this days.
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@beti_boo556
@beti_boo556 8 ай бұрын
Mental disorder is not joke seriously we need more doctors to specialize on psychiatry and psychology.
@kechemagara5433
@kechemagara5433 8 ай бұрын
የሚከተለው እኮ አለ!
@semharabrehe3720
@semharabrehe3720 8 ай бұрын
Agreed 👍
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 6 ай бұрын
Before the war the number was 25% of the population was recognised as having different mental health conditions but after the war till now there is no accurate data but is expected to go up greatly.
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 4 күн бұрын
You need a kidney transplant.
@molla27
@molla27 8 ай бұрын
እንግዲህ ምን እንላለን '' እግዚአብሔር መንሹ በእጁ ነው ስንዴውን ከገለባው ይለያል '' አኛ ግን ሳናቋርጥ እንፀልይ
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 8 ай бұрын
Wow God bless you 🙏 Maryam ❤be with you always 🙏
@senbetgebre
@senbetgebre 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞ የተቃወመኝ ይሞታል እያለም ያስፈራራል ብቻ አካሄዱ የምገርም ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት።
@genettesema8908
@genettesema8908 8 ай бұрын
አይ ሶፎንያስ የማርያምን ክብር በማናናቅህ እግዚአብሔር ይቀጣሀል እመነኝ።ማርያም ምን እንደሰራችለት መመስከሩ ሁሉ እያበሳጨህ ነው አፍህ ብዙ ባይሮጥ ጥሩ ነው በእመቤታችን በድንግል ማርያም ላይ እያፌዙ እግዚአብሔር ን እወዳለሁ ማለት ዘበት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።
@surafelmokeria1408
@surafelmokeria1408 8 ай бұрын
እረ ተዉ በ እግዚአብሔር አትቀልዱ ዋጋ ያስከፍለናል ድፍረታችን
@tigitk5795
@tigitk5795 8 ай бұрын
ኧር ጉድ በል ጎንደር ዚፑን የከፍተው ባለከርኑን ብልት ሊያሰየን ነው ኧር እፍሩ ግንኙነት ሳደርግ አለ ድንግል ነው ማለት ነው መላእክቶቹ ቀበሌም ይጠይቃሉ ኧር ይህንን ትኩሰ እብድ ከየት ነው ያመጣከው አንተን እዚያው ዛፍ ላይ ሰቅሎ ነበር መግርፍ
@ruterute1194
@ruterute1194 8 ай бұрын
እ/ር በምህረቱ ይጎብኝን ስንት አይነት እውቀትና መረዳት 😅ነው እየመጣብን ያለው ከስህተት ትምህርት አምላክ ይጠብቀን
@roseb6753
@roseb6753 8 ай бұрын
የማርያም ሲልህ ምን ያናድዳል የጌታ እናትን ውድድ እናረጋታለን
@user-oy3qf6lb2y
@user-oy3qf6lb2y 7 ай бұрын
Pastor sofi is exposing what kind of prophecy in this days.
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 5 ай бұрын
ማን ተናድዶ ነው?
@senbetkeysina4899
@senbetkeysina4899 5 ай бұрын
ሲቃጠሉ ማየት የሳ ስም ሲጠራ
@emebetnegusie2134
@emebetnegusie2134 8 ай бұрын
የልጁ ትህትና እሚገርም ነው 🙏የሶፊ ጀት ማለት ደግሞ አልገባኝም🤔 ማርያምን የቀመሰ ደሞ ከመመስከር ወደኃላ አይልም 😍🙏
@addistedla
@addistedla 8 ай бұрын
ሰዉየዉ የሚፈልገዉ target ቱ ኦርቶዶክሳዊያንን የማርያምድንግልን ስም በመጥራት ወደሱ ለማምጣት ነዉ ኦርቶዉንም ቃሉን ያልተሞሉ ወንጌላዉን አማኞችን ለመማረክ ነዉ። comment የ እመቤትን በማየት ተሳክቶለታል
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 ай бұрын
ሰፎንያሰ ሰለሚነቀፈው የቤተክርስቲያናችን ሰምና ጉዳቱ ስትል እንዲህ ዓይነት ሰዎችን እንዳታቀርብ በጌታ ሰም እለምንሃለሁ😭
@ashebiryigezu5531
@ashebiryigezu5531 8 ай бұрын
ሶፊ አንተን ጌታ ይጠይቅሃል
@gorgealex4424
@gorgealex4424 8 ай бұрын
ማርያም ሰው ነች ሰው ደግሞ ሟች ነው:: ሰው ከሲኦል የሚድነው በጌታ በኢየሱስ ስም በማመን ብቻ ነው:: ወደ ቃሉ ተመለስ:: ወዮ ለአንተ ቶሎ ንስህ ግባ እባክህ
@frezerkebede7258
@frezerkebede7258 8 ай бұрын
ሰው ሆነው ያልሞቱ እንደ እነ ሔኖክ እና ኤሊያስ እንዳሉ እንደዚሁም በሲና ተራራ ሞቶና ተቀብሮ ከዛም ከጌታችን ከእየሱስ ጋር የተገለፀ ሙሴም እንዳለ አትርሳ። የእርሱ አባባል ሞተች ተብሎ በመጽሀፍ ካልተገለጸ እንደነ ሄኖክና ኤልያስ ሆና ሊሆን ይችላል ለማለት ፈልጎ ይመስለኛል። ለማንኛውም ሰለ ማሪያም መስካሪዋ በተለይም በየ ኘሮቴስታንቱ ቸርቾች በየጊዜው እየተነሳ መሆኑ በጣም አስደሳች ነው። አሁንም ተረኛውን ጌታ አስነስቶ እስከሚያስመሰክር እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@samru1921
@samru1921 8 ай бұрын
​@@frezerkebede7258 exactly
@sarakebede7561
@sarakebede7561 8 ай бұрын
አይ እናት ሀገሬ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ሆንሽ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 8 ай бұрын
ቆይቼ ብመለከተውም ልጁ ከሚያስቀው በላይ ሶፊ የማርያም ስም ሲነሳ በቀይ ፊቱ ላይ ደሙ ሲደፈርስ ይገርመኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንተ የማርያም ወዳጅ አስቂኝ ሰው እባክህ ወደመረጋጋት ተመለስ እባክህ ወንድሜ መናፍቃን ይገሉሀል እንጥፍጣፊ እውነት አለ አሁኑኑ አምልጥ ወደ ተዋህዶ ተመለስ የምትወዳት ድንግል ማርያም ታማልድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetmulugeta3288
@genetmulugeta3288 8 ай бұрын
አሜን
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 8 ай бұрын
እግዜር ይባርክህ እንደነዚህ አይነት አሳሳችን ማጋለጥህ ትልቅ ነገር ነው በእግዛብሄር የሚቀልዱ ምን ይሆን ፍርዳቸውሶስት እናት ሌላስ የእንጀራ እናት የለህም አይደርግ እግዜር ይቅር ይበለኝ ብዙውን ወጣትናህዝብ ጨርሶል ለእንዲህአይነቱ መዳህኒት ነበር
@yesharegmulate
@yesharegmulate 8 ай бұрын
ሶፎኒያስ በጣም ደስ የሚሉ ኮሜዲያኖች ታቀርባለህ ግን ተጠንቀቅ ከፍተኛ የአእምሮ ችግር ያለባቸው ናቸው ጌታ ያውጣህ😂😢😅
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 ай бұрын
Yehone hono, bezih sew fit lay Ewinet ena tihitina yinebebal, Lelawin LeEgziabher entewew.
@belongtojesus1497
@belongtojesus1497 8 ай бұрын
አረ እግዚኦ ስንት አብዶች አሉ
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 8 ай бұрын
ፍየሉ የእመቤታችን ክብር ሲነገር አንቀጠቀጠው:: ከሴት እንጂ ከወንድ አይደለም ይላል?. የሴትና የወንድን እኩልነት የማይቀበል እራሱን ከማርያም በላይ ያስቀመጠ ደንቆሮ ነው:: ማርያም እናታችን የጌታችን እናት የችግሬ መፍትዬ ነች
@genetmulugeta3288
@genetmulugeta3288 8 ай бұрын
በጣም እኮ ነው የሚገርመው እውነት
@senbetgebre
@senbetgebre 8 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሌለው መገለጥ ከአጋንንት ነው ።ይህ ሰው በአስተምሮም የስህተት አገልጋይ መሆኑ ግልፅ ነው ወንጌል አማኞች ልንጠንቀቅ ይገባናል በስሜ ነቢያት እየተነዳን አውሬው እንዲይበላን ልንጠንቀቅ ያስፈልጋል።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
ከድፍረት ሀጥያት ሰውረኝ ማረኝ ጌታሆይ
@chaltuabebe4233
@chaltuabebe4233 8 ай бұрын
እንደው እመቤቴ እንኳን ታየችህ!!! ሶፊ አይዞኝ አትናደድ !!😁😁😁 ከበሮ ጸናጽላችንን መዝሙራችንን ወስዳቹ አሁን ወደ እመቤታችን መምጣጣቹ ደስ ይላል።ህክምና ግን ያሥፈልጋቹዋል!
@MisrakTassew
@MisrakTassew 8 ай бұрын
እውነት መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ነው
@user-mv6bc1gm3t
@user-mv6bc1gm3t 6 ай бұрын
ልጆች ሆይ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፥ ስለዚህ መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።(1ዮሐ.2፥18)
@mohamedmuktar5752
@mohamedmuktar5752 8 ай бұрын
ጨዋታ ደስይላል አጀእብ ነው ጡሩ ቃልድ
@Ethio25536
@Ethio25536 8 ай бұрын
ልጁ Funny ቢሆንም ትህትናው ግን ደስ ይላል
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Jele Eko new men tehetena alew
@winanawimaranata
@winanawimaranata 8 ай бұрын
ይኸ ሁሉ ድፍረት ??? አቤት የእግዛብሔር ቸርነት እና ምህረቱ ይገርመኛል። ሰዉን ማስፈራራት ምን አመጣዉ በእጄ እገላለሁ ሲል ፈራህው ሶፊ እሱን ብታፋጥጠው ጡሩ ነው እህቴ ተባረኪ።
@befekadukelbi6345
@befekadukelbi6345 Ай бұрын
ጎበዝ የዚህ ሰው ጉድ ነው !!! ከአጋንንት ነው እንጂ ምንም አያውቅም እያልኩ ነው፡፡ መጽሃፍ ሲናገር፡- ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11 መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ልምምዱ ከአጋንንት መሆኑ ግለፅ ነው ሌላው አይጠቅምም እኔ የማዝነው ለምድሩ ነው፡፡
@kechemagara5433
@kechemagara5433 8 ай бұрын
ቢጫ ነጭ ጥቁር ቀይ ክለር ልታይ የቻልከው ምን አልባት የቁስሉ የመዳን ደረጃን አሳይቶህ ይሆናል።መጀመሪያ ቀይ(ደም)፡ትንሽ ሲደርቅ እንደቢጫ ሆኖ ሊጠቁር ይችላል።የመጨረሻው ደረጃ ላይ ሲደርስ ቢጫ ሊሆን ይችላል
@ab4745
@ab4745 8 ай бұрын
እውነት ነው የማሪያም ግርዝ ይባላል እውነትም ነው
@user-ce1zo9ey8r
@user-ce1zo9ey8r 8 ай бұрын
አዎ የማሪያም ግሪዛት ይባላል
@asterb.e.w.i
@asterb.e.w.i 8 ай бұрын
የቆጨኝ እስካሁን አንተን መስማቴ 😂
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 8 ай бұрын
ወይ ግራ መጋባ----ት!ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ የሚሰማው!
@user-rp9td7dr9i
@user-rp9td7dr9i 7 ай бұрын
The way when he spoke he is very polite 👌❤️
@ZeharSied
@ZeharSied 8 ай бұрын
አንደው ሶፊ ትግስትህ ነው የሚገርመው ደሞ ከየት የመጣው አብድ ነው
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 8 ай бұрын
አንቺ እራሱ የሆንሽ አቦሬ ነሽ የምንፍቅና ርካሽ ምቀኛ መንፈስ አለብሽ
@zinabumeskelu6866
@zinabumeskelu6866 8 ай бұрын
አቶ ሶፎኒያስ ሞላልኝ ለጌታ ወንጌል ደንታ የሌለህ የቃሉ እውቀት የሌለህ ሆነህ ሳለ የራስህን ጥቅም ለማጋበስ ስትል ብቻ በግዴለሽነት የምትሰራው ስራ ጥልህ ከሰው አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር እንደሆነ እወቅ
@guttemagurmu9739
@guttemagurmu9739 8 ай бұрын
God bless you sister.
@americaemanu2906
@americaemanu2906 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የነ እህት በእርሱ ላይ የሞት መንፈስ አለበት እግዚአብሔር ይገስጸው
@solomonhuluf9533
@solomonhuluf9533 8 ай бұрын
ሶፊ ብዙ ግዜ ያንተን ቪዲዮ ተከታትያለሁ ግን የተረዳሁት ነገር ስለ እናታችን ማሪያም ሲነገር በጣም ይነዝረሀል ፀጉር ሁላ በንዴት ይቆማል ግን ለምንድነው?
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
እላዩ ላይ ያለው እየተቃጠለ ነዋ
@tigitk5795
@tigitk5795 8 ай бұрын
ሁሉም ናቸው የሚቃጠሉት ምድር ወንበዴ ልባ ጥርቅም ኧር እምዬ ኢትዬጲ ምን ጉድ ነው ኧር ጴንጤዋች ከየትኛው ምድር ነው የምትመጡት ጭንቅላታቹ ውሸት ተንኮል ሌብነት የተሞላቹ የሰራዋት አምላክ መጥቶ ይጠራርጋቹ ምድር ቆሻሻ ጥርቅም አንዳችውም እውነት የላችውም ድራማቹ አላልቅ አለ ነውር የማታቁ እንሰሳዋች
@jovane4920
@jovane4920 7 ай бұрын
Iwnati silawoka naw
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 7 ай бұрын
ሶፊ እናት አለው ማርያም እናቱ አይደለችም .. ማስረጃ የለህም
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 8 ай бұрын
የብልቱ ከለር የሚናገርበት ሰንተኛዉ ደቂቃ ነዉ? ልሳቅ፡ ጊዜማጥፋት አልፈልግም።
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 8 ай бұрын
ይህ ሰዉ ጤነኛ ነዉ? ሊያጠፋና ሊገድል የሚመጣ ሀይል ምንጩ አዉሬና ከአዉሬዉ ቢቻ ነዉ። መላእክት የሚላኩት በእግዚአብሔር ቢቻ ነዉ። ስለዚህ ሶፊ ይህን የሰይጣን መልዕክተኛ አታንዛዛብን።
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 8 ай бұрын
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እግዚኦኦኦኦኦ
@pharez4320
@pharez4320 8 ай бұрын
ሁሉ አይደለም ያለው ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነው ያለው።ሌላው ስምኦን ሲባርካቸው በነብስሽ ሰይፍ ያልፋል ነው ያላት ።
@elsaitesfay
@elsaitesfay 5 ай бұрын
ጀግና ❤❤❤❤❤
@tegesttegest330
@tegesttegest330 8 ай бұрын
Sister my God bless you more ❤❤❤❤❤❤❤❤
@belongtojesus-re4hx
@belongtojesus-re4hx 8 ай бұрын
ሶፊ ባንተ ቻናል በምጋበዙ እብድ አነስተኛ ነጋዴዎች ስብከት አንድ መጀመርያም መላ የጠፋዉ ምስኪን ትዉልድ ስኦል ስዎርድ ግን አያሳዝንህም??
@abrehambelay-mt3zg
@abrehambelay-mt3zg 8 ай бұрын
ፍቅርሲዝምን እና ይሄንን አገናኛቻው
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 8 ай бұрын
አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ወርዶ አናገረኝ ስትል አለማፈርህ።የተናገርከውን ለመስማት የኢኮኖሚ ተንታኝ መሆን በቂ ነው ይህን ሊነግርህ ፈጣሪ መጣ ?🤭ተመለስ ከእብደትህ ቤተሰብ ካላችሁ ባካችሁ አሳክሙት ይህ ሰው ከፍተኛ የእምሮ ቀውስ ላይ ነው😢
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 8 ай бұрын
ድሮም አጋንንት የሚጠቀምበትን ማን ይጠላል እንዳልከው ከ99% በላይ የማያምን ስለሆነ ቢደግፉህ ምን ይገርማል በጌታ የምታምኑ ይህ ሰው ከእግዚአብሔር አይደለም ተጠንቀቁ ማሪያም ተገለፀችልኝ የነገረችኝ ሁሉ እየተፈፀመ ነው ይላል ይህች በማሪያም ስም ተመሳስላ የምትሰራዋ የጠረፋ ንግስት ናት
@aberatesfaye5621
@aberatesfaye5621 5 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ስለሁሉም የእግዚአብሔር ሰዎች አሟሟት አይናገርም። ይህ የታወቀ የተፈጥሮ ሂደት ነው። ካልሞተች አሁን ትኖር ነበር ወደእግዚአብሔር ብትሄድ ደግሞ ታምራት ስለሆነ ይጻፍ ነበር።
@birukshimelis-xu7zq
@birukshimelis-xu7zq 8 ай бұрын
በግዜ መድሃኒትን ጀመር Bro
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 8 ай бұрын
Pastor Sofonias, what happened to your right eyebrow?
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@mulualemtamrate3634
@mulualemtamrate3634 8 ай бұрын
God bless you
@ermiasnegash2900
@ermiasnegash2900 8 ай бұрын
ቆንጆ ጥያቄ ነው ሶፊ የአምላክ ጰጋ ለማዳን እንጂ ለመግደል አደለም።
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 8 ай бұрын
የአምሮ በሽተና ነዉ 😢😢😢😢 ፈታሪ ይማር🙏
@aregshabegaz4617
@aregshabegaz4617 8 ай бұрын
ኧረ በቃ የጠረፏ ንግሥት እየተጫወተችበት ነው ጌታ ይድረሰለት
@swagzuu
@swagzuu 8 ай бұрын
ማናት የጠረፏ ንግስት?🤔
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 6 ай бұрын
Manat yeterefa manat ay gud
@netserehabteselasie503
@netserehabteselasie503 5 ай бұрын
ስንት መላእክት ነው ያሉህ እነማን ናቸው ታስቦካለህ ያደረብህን ርኩስ መንፈስ እግዚአብሄር ያንሳለረህ ወንድሜ ወደህ አይደለም መንፈስ ነው የሚጫወትብህ
@habtombizen2006
@habtombizen2006 8 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር የሃሰቶች ሰወች እና የቤተክርስትያን ኣፍራሽ ወንድችን ሰፎንያስ ኣምላክ ልቦና ይስጥህ
@RutaWeldeyohannes
@RutaWeldeyohannes 8 ай бұрын
መሓረኒ ክርስቶስ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 8 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ! ጉድ በል ጎንደር !
@dagentMarkos
@dagentMarkos 8 ай бұрын
Wht simple men nd midy no other history እግዚአብሔር ይጋጽጽችሁ።
@eskendergetachew3764
@eskendergetachew3764 8 ай бұрын
ሶፊ አይምሮህ ክፍት ይሁን የኔ ብቻ ትክክል ነው አትበል
@mercyba2060
@mercyba2060 8 ай бұрын
Yes, tamldalch it's true,!
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 8 ай бұрын
ሶፊ ጠንቋይ ወንድማገኝን ስላስተዋወከን እናመሰግናለን:: ሰእዎች ወደርሱ እንዲሄዱ ያንተ ሚዲያ ማስታወቂያ ሰራለት
@kidestteferi2476
@kidestteferi2476 8 ай бұрын
እንዳይሄዱ ነው እንጂ። ይህን እየሰማ የሚሄድ ካለማ ጤነኛ አይደለም።
@user-jf8nv1hs5d
@user-jf8nv1hs5d 19 күн бұрын
😅😅
@kedawdoandhotea3398
@kedawdoandhotea3398 8 ай бұрын
ምንም ልትማር የማትችልበት የተጨማለቀ ሾው ለንደነዚ አይነቶች ቦታ ሰጥተህ ውድ ጊዜያችንን በተቆላመጠው የሾው ስምህ በመጠቀም የምታገኘው ገንዘብ አንተም አይጠቅምህም።
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 8 ай бұрын
ዛር ውላጅ ይሆናል ያለበት ልጁ የገባው አልመሰለኝም ክፉ መንፈስ ብዙ ያሳስታል በአሁኑ ሰአት ሰው ሁሉ የተገኘውን ስለሚከተል ቢፀለይለት ጥሎት የሚሄድ ይመስለኛል ጌታ ይርዳው
@selamyegetalij8224
@selamyegetalij8224 8 ай бұрын
😢የአሰተኞች ጠቅላይ
@EyuabEyuab-sb1tz
@EyuabEyuab-sb1tz 8 ай бұрын
ይሄ ፀጋ አይደለም ወንድሜ ጋኔን ነው እግዚአብሔር እንኳን አንተ ፍጡሩን አለመፈተን ተውና ልጁ ክርስቶስና እንኳን በኛ በርካሾቹ ተመቷል ምራቅ ተተፍቶበታል እግዚአብሔር ደሞ እኔ የኖረኩትን ኑሩ ነው የሚለው ምሰሉኝ ነው የሚለው
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 5 ай бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ማርያም ብፅት ናት እወዳለሁ እና እንደጴንጦ አላብጠለጥላትት አወቅን ብለዉ ማነች ለመሆኑ እሶ እያሉ እየሱስ የሚሰብኩ ሳይ ይሰቀጥተኞል ማርያም አልሞተችም።
@simegnwondimu
@simegnwondimu 6 ай бұрын
Inde Igzihabiher iko be microsecond wusxi yiqeyiral. Fixnetu tilalechi inde?
@sifancaydarus4380
@sifancaydarus4380 8 ай бұрын
እኔ በጣም ወሬ እወዳለሁ እደ ሶፊ ግን 😁😁😁😁😂
@truth2232
@truth2232 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 8 ай бұрын
😂
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Kkkkkkkk
@dagentMarkos
@dagentMarkos 8 ай бұрын
ከእውቀት ነጽ የሆና ጅላጅል አታጃጃል
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 8 ай бұрын
እግዞኦኦኦኦኦ መላዕክትን ተላላኪህ አደረከው ? አቤት ድፍረት
@EyuabEyuab-sb1tz
@EyuabEyuab-sb1tz 8 ай бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ስንቱ ቀንና ለሊት እየፆመ እየፀለየ ቆሞ እያደረ ክርስቶስን ለመምሰል ስንቱን በረሀና ቁር እየታገሰ አንተ የላመ የጣመ እየበላህ ባማረ ቤት እየተኛህ ያላገኘውን ተኝቼ እየፀለይኩ አይከብድም??
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo 8 ай бұрын
Ye wengel ewuket yelehum...yazazignal 👉 please Indez ayinet sawu ga ...interview madrg rasu
@MisbahShifa-vo6lb
@MisbahShifa-vo6lb 8 ай бұрын
ልጅቷን ዮኒ ነው የላካት
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 8 ай бұрын
ይህ ሰው ፀሎት ያስፈልገዋል። የብርሃን መላአክ እስኪመስል ድረስ እሯሱን ይገልጣል ተብሎ ተፅፎልናል። በቀል ብቻ ነው መልእክቱ፣ የፈረሰ ይሁንን በትንሳዔው ጉልበት።
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 8 ай бұрын
ዎው ይሐው ይህች ልጅ ጉዱን አመጣችው ቀድሞዉኑ ይህ አገልጋይ ተብየው ተመስገን በትክክል አጭበርባሪ እንጂ በፍፁም አገልጋይ አይደለም! ደግሞም እኮ ባለኝ አገልግሎት ዎይም ፀጋ የፈለኩትን ሰው መልአኬን ልኬ አስገድላለሁ ስል ትክክለኛ የአገልጋይነት ባህርይ የለዉም!
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 8 ай бұрын
ይቅርታ መስገን ሳይሆን ዎንድማገኝ ማለቴ ነው!
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 8 ай бұрын
በአይናችን እያየን ያለውን ግፍ በትንቢት አቅርበህ ለማታለል አትሞክር እውነትም ድፍንፍን ያለ መለዕክት
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 8 ай бұрын
ወንድሜ የጠፈር ንግስት እንጂ እውነተኛዋ ማርያም አይደለችም
@kechemagara5433
@kechemagara5433 8 ай бұрын
ጅሌ አለ ማሩ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 8 ай бұрын
ሶፊ ስለምዬማርያም ብዙ ጥናት ይቀርሃል
@muke614
@muke614 7 ай бұрын
አይምሰልሽ አምላክ ስላሴዎች አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብቻ ነው።
@filominahawle
@filominahawle 8 ай бұрын
Sister God bless you
@habtamueticha59
@habtamueticha59 8 ай бұрын
ሶስት እናቶች አሉኝ... አንዷ ድንግል ማርያም ናት አለ አጅሬው፤ ጌታ ቶሎ ና ሌላ ውርደት ሳይመጣ... @Sofi, እባክህ ወይ ፓስተር የምትለውን ተው ወይ ደግሞ በትክክል የክርስቶስ ተከታይ ሁን!
@userenter2635
@userenter2635 8 ай бұрын
የአንተ ብልት ጂምላይትነው😂 እንዴ የተለያየ ከለር ያለው ጉድ እኮነው ግን ለምን እናቱ ነውር አይደል😭
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂tew endatikesef kkkk
@user-fe2eu3ps6p
@user-fe2eu3ps6p 8 ай бұрын
💚💛❤️💜💙🤎❌⛔😂😂😂😂😂😂😂
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Ere esesete mehone alebet
@kechemagara5433
@kechemagara5433 8 ай бұрын
ጦጣ እኮ የብልቱን ከለር ይቀያይራል።ሊሆን ይችላል
@truth2232
@truth2232 8 ай бұрын
እኔ እምለው ሶፊዬ ከየት ነው የምታመጣቸው ???? ለነገሩ ሰው ቢጤውን አያጣም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
😂😂😂
@muke614
@muke614 7 ай бұрын
መርያም ሰው ናት የተወለደችውም ከስጋ እናት እና አባት ነው መፅሀፍ ቅዱስ ከሰማይ ከመጣ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ይላል በትምቢትም ስጋው መበስበስን አያይም ይላል የተባለው ኢ የ ሱ ስ ብቻ ነው ።ስለዚህ ማሪያም ሰው ነች ሰው አፈር ነህ ወደ አፈር ትመለሳለህ ካለ ማርያም ሞታለች
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo 8 ай бұрын
Nice ❤ sister Geta yibarkish
@ritakidu
@ritakidu 8 ай бұрын
የድግልጅ ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ይመስገን
@gospelonthestreet2668
@gospelonthestreet2668 8 ай бұрын
ኮሜዲ ሾው
@josephparazza9417
@josephparazza9417 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይልህ ፓስተር ሰፎንያስ በሳቅ ገደልከኝ
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 31 М.
ድሬዳዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ትሆናለች 24 October 2023
1:04:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 55 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 18 М.
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,1 М.
አስደንጋጭ ክስቶች ያጋጠመው ነብይ ሲሳይ 31 May 2023
1:44:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 51 М.
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 54 М.
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 4,2 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 4 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН