🔶[ዲያቆን ሄኖክ ጋዜጠኝነቱን አስመሰከረ] ስለ ትዳር ህይወት ልምዴን አካፍላቹኃለሁ

  Рет қаралды 101,281

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

Жыл бұрын

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Пікірлер: 178
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ከጠፋሁበት ስለፈለገኝ አንተን በአካል አግንቼ ላመስግንህ እወዳለሁ ሙሺራዬ ሺ አመት ኑርልን እህታችን ሳምርዬም ዘመንሽን ሁሉ ደስ ይበልሽ
@hanaworku6871
@hanaworku6871 Жыл бұрын
እኔም እኔም በጣም
@ethiopia2274
@ethiopia2274 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a6-gprOLtt_RnGw.html ሠብስክራይብ ያድርጉ በቀናነት
@firaolahmed153
@firaolahmed153 Жыл бұрын
Amennn
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር የብዙዎች ፍሬ ባለቤት ያድርግህ
@yitbarekbukasa7728
@yitbarekbukasa7728 Жыл бұрын
ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ አንተ በዚህ ዘመን የተገኘህ የቅዱስ ዮሴፍ ወኪል እና የእመቤታችን ወለዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ዮሴፍ በአካል የጠበቃት ቢሆንም አንተ ደግሞ በረከቷና ምልጃዋ የተረዳህ የብዙሀን እናት ወላዲተ አምላክ መንፈሳዊ ወኪል ሆነህ ከአምላክ በመመረጥህ እንኳን ደስ ያለህ የቅዱስ ዮሴፍና ያንተም በረከት ይድረሰን ።
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 Жыл бұрын
ይገባካል የእኛ እንቁ መምህር❤❤❤🤲
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
አቤት መታደል ተዋህዶ ሀይማኖቴ ደስ ይበልሽ እንቁ ልጆች አሉሽ🤲✝️✝️✝️✝️
@ethiopia2274
@ethiopia2274 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a6-gprOLtt_RnGw.html ሠብስክራይብ ያድርጉ በቀናነት
@eyob791
@eyob791 Жыл бұрын
ውድ መምህር እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ነገሬን ለውጧል።በአካል አግኝቸ ሳላመሠግንህ ሞት እንዳይቀድመኝ እፈራለሁ።አድራሻህን ባገኝ ምነኛ ደስ ባለኝ።ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@linuliyue5800
@linuliyue5800 Жыл бұрын
Enm gar tlk bota alw address setagn adra contact me tlk fkr algn ena kebr le esu 🥰
@meklitalelegn7555
@meklitalelegn7555 Жыл бұрын
እኔም. እንድናይ ነው እሳቤዬ የዛሬ አምስት አመት ኪዌት መቶ አላከኘሁትም ከስደት መልስ ፈጣሪ ያገናኘኝ በትምህርቱ ተለውጫለሁ ታንዥፃለሁ ሀገር ቤትም እህቶቼ የጃንደረባው ተማሪዎች እንዲሆኑ መንፈሳዊ ህይወታቸውን እንዲያጠነክሩ እፈልጋለሁ
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልን እመብርሀን ትቁምልህ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 Жыл бұрын
በእውነት መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማል በድሜ በፀጋ ያሰማልን እመብርሀን በረከቷ ይደርብን❤❤❤❤❤❤ አሜንአሜን አሜን
@user-ty4yd7kt6i
@user-ty4yd7kt6i Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ቃላት የለኝም መምህር እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ ትምህርትህ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ አስገኝቶልኛል
@zdebrebahrilanguage6165
@zdebrebahrilanguage6165 Жыл бұрын
ማራኪ አቀራረብ! እስከ መጨረሻው እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቃችሁ፡፡
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያለመልም የህይወት ምግብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ !
@rozatariku5910
@rozatariku5910 Жыл бұрын
በንተ ላይ ድንግል ክብሯን ገለጠች የሚናገረውም አእግዚአብሄረ ነወ ለኛም ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
የኛ ዉድ እና አስተዋይ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ , የምንወዳት እመብርሀን አብዝታ ትወደደህ ወንድማችን ! 🙏🏿❤🙏🏿
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
አቤት መታደል ምን አይነት አንደበት ነው መምህርየ ዘመንህ ይባረክ የቅዱስ ዮሴፍ በረከት ይደርብን
@selabatberhanu7421
@selabatberhanu7421 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህሬ+++
@hafte686
@hafte686 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማይ ያዋርስል እመ አምላክ በዠርባባ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን በእውነት እፁብ እፁብ ብለናል ያስደነቀንን አምላክ✝️💔👏 ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
@alemababu1612
@alemababu1612 Жыл бұрын
ያባታችን የፃድቁ የቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደርብን እረፍቱ ሐምሌ 26 ነው
@user-np2yd8cp7k
@user-np2yd8cp7k Жыл бұрын
ወይኔ የኔ መምህር እንካአን እግዚአብሔር ማረህ አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን
@user-sm9wb7sz3s
@user-sm9wb7sz3s 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ባተላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜናጤናይስጣችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 Жыл бұрын
አንደበቱ ርቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ደንግል ማርያም እደወደዱካት ቤትህን ትዳርህን ትባርክልህ የኛ እንቁ መምህር
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መምህሬ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እውነት ነው ቅዱስ ዮሴፍ , ይቅር በለን
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui Ай бұрын
ኣሜን😢😢😢😢😢😢
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንቁ እኳአን ደህና መጣክልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሚንእድሜዬ በጤና ትጠብቅክ እናት ኪዳነ ምህረት አሚን
@meskeremminassie8562
@meskeremminassie8562 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-np8dc9se8m
@user-np8dc9se8m Жыл бұрын
ያባታችን ቅዱስ ዮሴፍ በረከት ይደርብን
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እመቤታችን ያገልግሎት ዘመንህ ትባርክልን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@user-ur5rt7us2i
@user-ur5rt7us2i 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nazonazo706
@nazonazo706 Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር ዘመንህ ይባረክ ♥️🙏
@abena820
@abena820 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህር
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ እፁቤ 💙🕊️👏👏👏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ግሩም ነው ቅዱስ ዮሴፍ አባታችን ይቅር በለን አሜን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
በእውነት እኛ እንቁ መምህር ያንተስ እፁብ ድንቅ ነው ከማለት ዉጪ ቃላት ሊገልፅ አይቺልም ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ የሚናደርጋትን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ❤✝️
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m Жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ በእድሜ በጤና ያቆይልን💗🙏💒🎚🕊🇪🇹💓
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 Жыл бұрын
ዶክተር አለማየሁ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታልን። ዲ.መምህር ሄኖክ የልጅ አዋቂ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ደስ ሲል መምህሬ ድንግል ማርያም በላይ ስጦታ የለም እና ታድለህ
@alemabraham7104
@alemabraham7104 Жыл бұрын
አሜነ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና
@ShalomEthiopia23
@ShalomEthiopia23 Жыл бұрын
መምህራችንን ቃለ ሂወት ያሰማለን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልህ አምላክ የአባታችን የቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደርብን አሜን!!
@senaitetesfaye8019
@senaitetesfaye8019 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidisttube3222
@kidisttube3222 Жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ደስ ይበልሽ እንቁ ልጆች አሉሽ✝✝✝
@abemoke9862
@abemoke9862 Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን አንተን የሰጠን
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🙏🙏🙏
@abaynesh653
@abaynesh653 Жыл бұрын
በእውነት ለመምራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን አሜን፫ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 Жыл бұрын
ዉድ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-qf6ui1yo7p
@user-qf6ui1yo7p Жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምራችን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በምን ቃላት ትገለጣለህ ድንግል ማርያም በእውነት እረጅም እድሜ እና ጤና ትስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatube826
@ethiopiatube826 Жыл бұрын
የአባታችን የአረጋዊው ፃዲቁ ቅዱስ ዮሴፍ በረከት ይደርብን
@user-ll5mq2yk4n
@user-ll5mq2yk4n Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! በዚህ ሊንክ በድምፅ መስገድ ትችላላችሁ ያው ዛሬ ሰንበት ሰለሆነ ከአመልኮ ስግደት ውጭ መስገድ አንችልም kzfaq.info/get/bejne/rN9_nq2as5q6Zmw.html
@tayekafisseha8339
@tayekafisseha8339 Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር ዘመንህ ይባረክ ♥🙏
@hannahailu6706
@hannahailu6706 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አምላከ ቅዱስ ዮሴፍ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ ፍፃሜህን ያሳምርልህ::
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልሁ መምህር
@welmikafewerki7942
@welmikafewerki7942 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ይሰማልን በውነት ድንቕ መጽሃፍ
@nardinardi9385
@nardinardi9385 Жыл бұрын
የኛ እንቁ ሙሽራ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዕርህ ትለምልም እድሜ ማቱስላ ይስጥልን 🤲🤲🤲
@sebli5024
@sebli5024 Жыл бұрын
መምህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏💒💚💛💖😘
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ፀጋውን አብዝቶ ያኑርልን እመቤቴ ስለቅዱስ ዬሴፍና ስለ ቅድስት ሰሎሜ ብላ ፍቅራን በልባችን ታኑርልን።እናመሰግናለ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ያድልልን የቅዱስ ዮሴፍ በረከቱ ይደረብን አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የፃድቁ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ፆለት ምልጃቸው ከተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት ይገባቸዋን አሜን አሜን አሜን
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ኑርልን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
የማሪያም ልጅ ነህ መምህሬ ይገባሃል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ወላዲተ አምላክ በቅፏ ትጠብቅልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Жыл бұрын
Egziabher kalehiwet yasemaln Le hizbe Christian demo ye kudus yossief bereket ysten
@tinsaehaile5832
@tinsaehaile5832 Жыл бұрын
መምህራችን ያለምንም ጥርርጣሬ በዪቱብ ያለምንም ጥርርጥር ከማር የጣፈጠ ከወተት የነፃ ትምህርህን ሳድምጥ ውስጤ ይደመማልአሁንም ፀጋውን ያብዝልህሃይል ብርታት ይስጥህብለኛም የእስራኤል እምላክ በልቦናችን ያሳድርብን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Amen kale hiwotnyesemaln wudh memeherachn yekidus yosef berekat yederbn🥰🥰🥰🥰🥰
@mannahailemariam9197
@mannahailemariam9197 Жыл бұрын
ዳግማዊ ሄኖክ! እግዚኣብሔር ኣንተን የኛ የኦርቶዶክስ ዑንቅ፡ ከዚች የዓለም ፈተና ሰውሮ ፥ ባንተን ኣድርጎ የሚያስተምረን የሚመግበን ሰማያዊው ምግብ ያለመቋረጥ እንዲሰጠን ኣንተን ረጂም ያቆይልን!!! ደስ ይበልህ የኛ ዑንቅ ትምርትህን እንደ ዮሐንስ ኣፈወርቅ ለዚች ትውልድና ለሚመጣው ትውልድ ለዘለዓለም ነውና!!!
@welansatube5148
@welansatube5148 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👍👏👏👏👏
@tinekonjo7300
@tinekonjo7300 Жыл бұрын
Memera Endat endenfekene selyewke dess belonele ❤❤❤🙏
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ከክፉ አይኖች ይጠብቅህ እድሜና ጤናን ያብዛልህ🙏
@medihintadese7390
@medihintadese7390 Жыл бұрын
ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን😘 🤲
@user-tg1jt2yq3y
@user-tg1jt2yq3y Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Жыл бұрын
ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን መምህር
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@dubaidubai325
@dubaidubai325 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እረዥም እድሜን ይስጥልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ኑርልን እማምላክ ቤትህን ትባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅር ይስጥልን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 Жыл бұрын
wudd Memirachin Kale Hiyoten Kale Barktin Yasemln
@almaztesfaye6976
@almaztesfaye6976 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን!!!!!!!
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын
Amen Kelehiwoten yesemalan 🤲💕
@sofioffical
@sofioffical Жыл бұрын
መምህር በጣም የምናስበውን በአንተ መፅሐፍ መስማት በጣም ደስ ይላል አንተ ብቻ መናገርህ ቤተክርስቲያን እንዲታነፅ ማስተላለፍህ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ።
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Tube-nm2qp
@Tube-nm2qp Жыл бұрын
ቅዱስ ዮሴፍ ሆይ ይቅር በለን 🙏
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ተመስገን
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus Жыл бұрын
ድንቅ መፅሐፍ ነዉ እመቤቴን አንዴ ጀምሩት እንጂ ሣትጨርሱ አትላቀቁም
@lencho_1995
@lencho_1995 Жыл бұрын
Memirachin nurlen ❤
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር🥰😍
@romanaboye7384
@romanaboye7384 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@KesanetMahrie
@KesanetMahrie 2 ай бұрын
ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤
@haset3039
@haset3039 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@fikirteharegu4844
@fikirteharegu4844 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Efriemfe
@Efriemfe Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
15 ጁላይ 2024
8:36
Dagim Girum
Рет қаралды 89