ለሕይወታችን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት (ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገራቸው ሦስቱ ምሳሌዎች) ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ Deacon Henok Haile

  Рет қаралды 228,461

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube

ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube

2 жыл бұрын

#ትምህርቱን_ቢያንስ_ለ10ሰው_Share_ያድርጉ
#ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
#Henok_Haile
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ቀሚስህ ስለምን ቀላ? ኢሳ 63:2 ...
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የጻፈውን መጽሐፍ ለማዳመጥ - • ደሃና ሀብታምን አንድ የሚያደርገው ...
ሄኖክ ኃይሌ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
Eotc
Mahibre Kidusan
ሔኖክ ኃይሌ
Henok Haile 2014
Henok Haile 2022
Henok haile new
Aba Gebrekidan new
Aba Gebrekidan 2014
Aba Gebrekidan 2022
አባ ገብረኪዳን
አባ ገብረ ኪዳን
አባ ገብረኪዳን 2014
ኦርቶዶክስ ስብከት
ተዋሕዶ ስብከት
ዐቢይ ጾም
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Пікірлер: 374
@abebechwalelegn8388
@abebechwalelegn8388 2 жыл бұрын
ጀግና የወገል አርበኛ በርታ እግዚአብሔር እረኛችን ነው ተባረክ
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@user-zc6ix1qx1f
@user-zc6ix1qx1f 2 жыл бұрын
የሁሉንም መምህራኖቻችን በጉሩብ አዳምጣለሁ ግን በዩትበብ መጥቸ ላይክና ኮሚት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ብየ ደግሚ ደግሞ በቪዶኦ አይቸ እወጣለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን ለመምህራኖቻችን በዉነት ወጌል በገጠረ ዉሰጥ መቸ ይሆን የሚሰበከዉ እኔሰ በአረብ ሀገረ ሁኛ አዳመጥኩ ግን ነገ መሄደ አይቀረሞ ግን ከተማ ቦታና በአረባገራት ብቻ ነዉ የሚሰበከዉ አየ ሰንተ አለ በሀገራችን ዉሰጥ በሰበትና ክብረ በአል ብቻ ሲሆን የምንሄድ ኧረ በሰበትም ግደታ መቅረት የለለባቸወ ብቻ ናቸዉ የሚሄዱት 😢😢
@nunucompilation3060
@nunucompilation3060 2 жыл бұрын
ተደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች...... ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል አዲስ ነውና ሁሌም እንደ አዲስ የምንሰማው ታላቅ ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በቤቱ ያፅናልን። ለበረከት ለነፍስ ድኅነት ያርግልን። ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልዓለም ይክበር ይመስገን። አሜን!!!
@SsSs-tz4ip
@SsSs-tz4ip 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን
@jujuayela2164
@jujuayela2164 2 жыл бұрын
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልንና ጥበብን ስጠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@maranata770
@maranata770 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@mekditub8749
@mekditub8749 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይመሥገን በሥደት ሆነን ቃልህን የምመግበን እግዚአብሔር ሆይ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ በመንፈስ ቅዱሥ ይጠብቅልን🙏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@unknownman6104
@unknownman6104 2 жыл бұрын
@@MasyasTube à
@user-mv1yk9sn8k
@user-mv1yk9sn8k 9 ай бұрын
ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን መምህር በእውነት እኛአንም የምንምህርሁን እግዚአብሔር በልባችን ይፀፍልን 🙏💒❤
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@zenebeshsertsu3297
@zenebeshsertsu3297 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻amen amen amen KAlE hiwote yasemalne wendmachne
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿❤
@saraethio7495
@saraethio7495 2 жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 2 жыл бұрын
Kalehiweten yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@salamzeru1036
@salamzeru1036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን አሜን ፫
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@zemenayworetaw9588
@zemenayworetaw9588 2 жыл бұрын
እነዳተ አይነት ብዙ ጠንካራ:ተምሳሌት :የሚሆኑ ወጣቶች :ያምጣልን!
@zelataye639
@zelataye639 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ከሃጢአታችን ለመንፃት ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zc6ix1qx1f
@user-zc6ix1qx1f 2 жыл бұрын
ቃለ ህይኸት ያሰማልን መምህራችንን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ምርጡ የድንግል ማርያም ወዳጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
መምራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን!! በእውነት እደበግ ጠፍቶ ከመቅረት እኛንም ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን!!!!
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናንተን መምህራኖች ያሰማራልን! ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ✝️🙏 እናንተንም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ!!!
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አኛም ብሰሞኖው መልካመ ፈሬ እንዳፈራ እግዚአብሔር ይረዳን ልቢ ልድያ የካፍትህ ልኔም ከፈተልኝ ጌታየ😢
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምሬ👏👏👏
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏🌾🌿👏
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@smasma6590
@smasma6590 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qaliyootii asamalee yetimitu 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 amen amen amen
@hanogg8115
@hanogg8115 2 жыл бұрын
Kale hiweten yasemalen 🙏 yeagelegelot zemenek hulu yetebarek yehun 🤲 endet metadel new. Anten yewelefech mahethen yetebarekech tehun enku memeher 🤲🙏❤
@user-nb5kc7lq4g
@user-nb5kc7lq4g 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለመምህሮቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ያብዛላችሁ አሜን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ድንቅ ትምህርት እድሜ ይስጥልን ለእኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ጽላት ላይ ያሳድርልን ሰምንተን ከመጥፋት ይጠብቀን አሜን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 2 жыл бұрын
kale hiwetn yasemalen
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@aakk5861
@aakk5861 2 жыл бұрын
Ameen (3)
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@itayodose6116
@itayodose6116 2 жыл бұрын
Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማይጠገብ ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@mesifaris8245
@mesifaris8245 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewot yasemalin
@misrakabegaz9046
@misrakabegaz9046 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያስተማረን የመከራን እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን(፫)
@letegebrieladane5564
@letegebrieladane5564 2 жыл бұрын
Amen fetari edme ketina ystih
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ።
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@muiuethoipa5809
@muiuethoipa5809 2 жыл бұрын
Amennn🙏🙏💒💒💒
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 2 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልንመምህራችንበእድሜበፀጋውያኑርልን 💒💒💚💛❤️✝️🙏🙏🙏
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር kzfaq.info/get/bejne/bZmnqZuXuLmXn4U.html
@user-kl3rd4rc2u
@user-kl3rd4rc2u Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 3 ай бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን።
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 жыл бұрын
@@MasyasTube እሽ ታዛዥ ነኝ
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
Amne aAmne amne
@samerawitalemnew6625
@samerawitalemnew6625 Жыл бұрын
Kale hiwote yasemalen le memehirachen amen (፫)
@fikirit7671
@fikirit7671 11 ай бұрын
Amen amen❤amen❤
@nanenane1250
@nanenane1250 2 жыл бұрын
Amen Kala Hewat Yasmalen
@saracrma9054
@saracrma9054 2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ጠፍቶ ከመቅረት ይማርን መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን
@abyemariam8531
@abyemariam8531 2 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና በፀጋ ያቆይልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን!
@rediettesfaye2268
@rediettesfaye2268 2 жыл бұрын
ክብረት ይሰጥልን እልፍ አመት ኑርልን!!!!!!!!!
@egezabharemlkamenwe9387
@egezabharemlkamenwe9387 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hweten kale brekten yasemalne memhrachine
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 6 ай бұрын
❤ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@dnalazarsisay
@dnalazarsisay 2 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalen Wendemachen edmehn yarzmlen
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asteraster9505
@asteraster9505 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን 🌹የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 👏
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@yimenu_ethio
@yimenu_ethio 3 ай бұрын
ተባረክ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ኣምላክ ኣደራ 😢😢😢😢😢😢😢
@Ee-uy3yg
@Ee-uy3yg 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህርችን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@get1112
@get1112 2 жыл бұрын
Amen kale Hiwet Yasemalen.
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 2 жыл бұрын
Kalhiyiwot yasemaln memhrachin
@tsigeredaderebe6951
@tsigeredaderebe6951 2 жыл бұрын
በዉነት ላስተማረን ለመከረን ለአባቶቻችን አምላክ ለኛም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ ለምህራችንም በዉነት በድሜ በፀጋ ያኑርል 🙏🙏💚💛❤❤
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@memegabera4594
@memegabera4594 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🟩🟩🟨🟨🟥🟥✝️ Kale Hiwat yasmalen Mamher.
@samritiahmed7625
@samritiahmed7625 Жыл бұрын
Embrehan tebarekeh memehre kale hiwet yasemalen
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረው አሜን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገንቅዱስ እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ብዙ መከራን ተቀበለ❤❤❤❤💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kala hiwat Yesmalna Memhre 🕊❤💐🕊❤
@zeharamohammed990
@zeharamohammed990 2 жыл бұрын
Kalehiwetin yaseman Ameen🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Bebtuo yatenak egziyabehre yemesegene. Tegawone yabezalk
@selam4938
@selam4938 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrxchn...lecham asteway lbona ysten
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ባበቱ ያቆየለን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@fikirazene8909
@fikirazene8909 2 жыл бұрын
Kale hiyewut yasemaln wendmachin Erjem egme ketenagar Egziabeher
@udjdbhbdbbdh7575
@udjdbhbdbbdh7575 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 жыл бұрын
amen kale hiwetn yasemaln
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalim
@aklilumuluget2880
@aklilumuluget2880 Жыл бұрын
Memhirachn kale hiywet yasemaln
@oneofi21
@oneofi21 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Жыл бұрын
Amen
@user-uf8eu3lp5v
@user-uf8eu3lp5v 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችንቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@elsaababa9468
@elsaababa9468 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-xw8jm3fo1l
@user-xw8jm3fo1l Ай бұрын
Tebarek
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ። አመስግናለሁ። እንቁ መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@nerayincbi3161
@nerayincbi3161 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bettyayele9100
@bettyayele9100 2 жыл бұрын
Amen Kale Hiwotta Yasemaln Mimhrachnann
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-yd4xd5vl4o
@user-yd4xd5vl4o 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asmaitkesete5249
@asmaitkesete5249 2 жыл бұрын
Yene jegna 👏👏👏👏👏👏
@edanabara8746
@edanabara8746 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜና በፀጋዉ በቤቱ ይጠብቅህ።
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን።አሜን፫::
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 2 жыл бұрын
ቃለሂ ት ያሰማልን መምህራችን እግዜአብሔር አምላኬ በቤቱ ያፅናን
@MasyasTube
@MasyasTube 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።
@ambawseblework
@ambawseblework 9 ай бұрын
Kale hiwet yasemlen
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
**አዲስ** ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የማርያም ድንቅ ትህትና | Felege Genet Media 2022
56:17
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 116 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
NEW  | መከራ | ድንቅ ስብከት  | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
34:12
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 175 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26