#ዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_እና_መምህር_ተስፋዬ_አበራ_ለምን_የአስተምሮ_ልዩነት_ፈጠሩ

  Рет қаралды 106,772

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

8 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_እና_መምህር_ተስፋዬ_አበራ_ለምን_የአስተምሮ_ልዩነት_ፈጠሩ? @NEGASHMEDIA

Пікірлер: 1 200
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እና ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ምንም አልተጋጩም የታዘበው ነው የተናገረው ለምዕመኑም እንዳይምታታባቸው ግልጽ አረገ እንጅ ምንም ሌላ ነገር የለም ከስህተታቸው እንዲታረሙ ነው ::
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 8 ай бұрын
Batikikil
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 8 ай бұрын
ትክክል
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 8 ай бұрын
ትክክል
@meseretbrhanu1523
@meseretbrhanu1523 8 ай бұрын
Betkikil
@atti13
@atti13 8 ай бұрын
አዎ
@mignote746
@mignote746 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አጋንንትን አክብሮ ሳይሆን አዋርዶ ክርስቶስን ከፍ ያደረገ ብዙዋቻችን ለቅዱስ ቁርባን ያቀረበ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነዉ እስቲ ግቡና ያሰተማረዉን ትምህርት እንዲሁም ገጠመኝ አዳምጡ
@amaamm6051
@amaamm6051 7 ай бұрын
እውነት ግቡና አዳምጡ ባእድ አምልኩን አውግዙ ውድ የክርስቶስ በተሰቦች
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 7 ай бұрын
ችግሩ የተፀናወታቸው ክፉ ፀላዒ ሰናይ ጉዱ እንዲታወቅበት ስለማይፈልግ እንዲያዩ አይፈልግም ኦርቶዶክሳዊ ሆነን እንደ መናፍቅ እምንኖር ብዙ ነን መስቀል አንገታችን ላይ ብቻ ስላሰርን እንደምንድን እርግጠኛ ሆነን እንድናስብ ካደረገን ቆየ ብቻ ቸሩ መድኃኔዓለም ይማረን ማስተዋሉን ያድለን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 7 ай бұрын
​@@amaamm6051gebtawe beyadamxu nefsachwe tednalche demo d- henoke machae ayegachhm
@t_e_s_l_a_1698
@t_e_s_l_a_1698 7 ай бұрын
አጋንንት ላይ ያለሸን እውቀት ጨመረልሽ አይደል? አጋንንት አጋንንት እያለ አጋናንትን "ሀይል" እንዳለው እየሰበከሽ ቀስ በቀስ የእግዚአብሔር ሀያልነት ያስረሳሻል በደምብ ተከተዪው
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 7 ай бұрын
​@@t_e_s_l_a_1698 ጥቅሙ ለራስህና ብዙርያህ ላሉ እንጂ ለወሬ አይደለም !! በተግባር ሁርና እየው !!
@selammulatu3807
@selammulatu3807 8 ай бұрын
መነቃቀፉን አልደግፈውም እኔ ከሁሉም መምህራን የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ የመምህር ተስፋዬ እስተምሮ ግን ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነቴን እንድወዳትና ተግባራዊ ክርስትናን እንድኖር ረድቶኛል ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 7 ай бұрын
Enam enidzwe
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 7 ай бұрын
ይሄን ህፆን የሚያቀው አለ?? መምህር ተስፋዬን ሊናገር ? የጠንቋይ ልጅ
@amaamm6051
@amaamm6051 6 ай бұрын
አሜን፫
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 8 ай бұрын
ከመምህር ተስፋዬ ወንጌል እና ገጠመኛ ብዙ ለሕይወት የሚሆን ትምህርት አጊቼበታለው በቀና ልብ ነው ፕሮግራም ሚሰራው መጋውን ለመጠበቅ
@bkagimengesha
@bkagimengesha 7 ай бұрын
ጠበቃ ማን እንበል ኧረ እንደው እያስተዋላችሁ 😢😢
@meheretadere6030
@meheretadere6030 7 ай бұрын
ጥብቅና አያስፈልግም እውነቱ ግልጽ ነው ሰው የተማረውን መናገር አይችልም@@bkagimengesha
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
😂😂😉😉
@bkagimengesha
@bkagimengesha 7 ай бұрын
@@alemtekle506 አቤ ስለሱ ይህን ያህል የተናገራችሁ ሁሉ ስለ እራሳችሁ ምንም እማታውቁ ናችሁ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 7 ай бұрын
ተስፋዬን ገጠመኝ ከምታዳምጪ ቃሉን ስሚ ልታይ ልታይእያለ ገዘብ ይሰበስባል
@XrO_BS
@XrO_BS 7 ай бұрын
መምህር ሄኖክ ሀይሉ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ይስማልን❤❤
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo 8 ай бұрын
መምህር ተስፋየና መምህር ሄኖክ በምንም አልተጋጩም እርእሱን አስተካክሉ
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 7 ай бұрын
ለወሬ ብሎ እኮ ነው በስመአም አስገረመኝ
@banchiabay4545
@banchiabay4545 7 ай бұрын
አው
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 8 ай бұрын
መምህር ተስፈኤ አበራ የብዙሆቹን ቤት ችግር እየፈታ ያለሰውነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት ድግልማርያም ትጠብቀው በዙሆቻችሁ ገብታችሁ ትምህርቱን ብሰሙ ይሻላችዋል ከምትቃወሙት ምናልባት በዛውስጥ እራሳችሁንም ወይም ቤተሰባቹን ታገኛላችሁ እዝቤንቃ ይኤ ሰው ያልተገባ ነገርም አላደረገም ወደእናት ቤተክርስቲያንነው እዝቡን የሰበሰበው ፀሎት ንስአ ፀበል እድንፀበል እድንቆርብ እያረገያለ ሰውነው ስለዙ ይልቁን ንቁ መምህር ተስፈኤ ድግል ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@sofiazeru3944
@sofiazeru3944 7 ай бұрын
Egziabher yebareksh Temhertun yalsemut zembelew yaweralu Egziabher lebona yestachew
@eftah21
@eftah21 7 ай бұрын
ኧረ 😢አቃጠሉኝ መምህሬን ሳያዉቁት ይተቹታል 😢😢😢😢ኤፍታህ ይበለን
@genetgirma7218
@genetgirma7218 7 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤
@user-nj1nz9rd4r
@user-nj1nz9rd4r 7 ай бұрын
​@@eftah21አሜን በእዉነት😢
@myreallife7965
@myreallife7965 7 ай бұрын
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p 7 ай бұрын
መምህሮቻችን ሁለታችሁንም እንወዳችሁአለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ👏❤❤❤
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 7 ай бұрын
Betam both of them
@gsud5674
@gsud5674 7 ай бұрын
❤❤
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር መምህር ተስፋዬ !!❤❤❤ እናቱ የወለደችው ጀግና የኦርቶዶክ ተዋህዶ ልጅ ነው
@bkagimengesha
@bkagimengesha 7 ай бұрын
ክክክክክ
@bkagimengesha
@bkagimengesha 7 ай бұрын
😂😂😂
@senaitgetahun6227
@senaitgetahun6227 7 ай бұрын
manem deacon henock ategeb ayderesem
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 7 ай бұрын
@@senaitgetahun6227 እኔ አላወዳደርኩም አላወዳድርም ሁለቱም ለ እየሱስ እና ለራሳቸው ነው ሚለፉት ሁለቱም ድንቅ ናቸው ሁለቱንም እሰማለሁ አቺግን ሄኖክን ብቻነው ምሰሚው እውቀት ይኑርሽ ለአንድነገር
@niguswendm
@niguswendm 7 ай бұрын
ሰው ተከታይ የሰይጣን ድርሰት ሰሚ
@RichRy-gs8nr
@RichRy-gs8nr 8 ай бұрын
በጣም ነው እምትገረሙት ለአጋንንት ስትከራከሩ ,እነ መምህር ትፋዬማ አዋርደውታል በደንብ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊት ትምህርት እነ መምህር ተስፋዬ ጋር ነው,ክብር ስለ አጋንንት ውጊያ ፆም ፀሎትና ስግደት ላስተማሩን አባቶችና መምህራን🙏🙏🙏
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ የሱን ያህል እኮ አንድ ሰውን መመለስ አይደለም ማስተማር የማይችልም ይሆናል አንተች እያለ ሊተች መውጣቱ ያልታወቀው መምህር ተስፋዬ እኮ የብዙ ወጣቶችን ሒወት የቀየረ ,እናቶችን ባእድ አምልኮ ያስጣለ ብዙ ብዙ....ነገር በተሰጠው ፀጋ የሚመልስ እንቁ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንዲሰራ ይርዳው!!!
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ የሱን ያህል እኮ አንድ ሰውን መመለስ አይደለም ማስተማር የማይችልም ይሆናል መምህር ተስፋዬ የብዙ ወጣቶችን ሒወት የቀየረ ,እናቶችን ባእድ አምልኮ ያስጣለ ብዙ ብዙ....ነገር በተሰጠው ፀጋ የሚመልስ እንቁ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንዲሰራ ይርዳው!!!
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 8 ай бұрын
የጠንቋይ ደላላ።
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር አምላክ በድሜበጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 7 ай бұрын
Tikekle
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
ንግግርህና እርጋታህ ደስ ይላል መምህሮቻችን ሁለቱም ምርጥ መምህሮች ናቸው በተስጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉ ናቸውና ፍቅር ይሻለናል እባካችሁ😢
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 7 ай бұрын
በእውነት እውነት ነው
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
ሎቱ ስብሀት ኢየሱስ አማራ ነው 😢😢😢😢 ወይኔ ወንድሜ ነጋሽ ሳልወድ በግድ ነው ያሳከኝ ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ እውነት ነው 😂😂
@saronisrael752
@saronisrael752 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን በድፍረት ጠንቋይ የምትሉ ልቦና ይስጠን ስለሟርተኞች ሟርታቸው የግድ ይጋለጣል ተጋፍጦ እግዚአብሔር እየረዳው ነው አልተጣሉም ባናጣላ ደስ የለኛል ባናስመስል
@user-nj1nz9rd4r
@user-nj1nz9rd4r 7 ай бұрын
አዎ ማሪያምን እኔማ ደሜን ነዉ የሚያፈሉት አስመሳይ ሁሉ😢
@adisgetane
@adisgetane 7 ай бұрын
❤መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
አሜን ፫ይሁን ይደረግልን
@user-en4fz1uv4l
@user-en4fz1uv4l 7 ай бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይከበሩ ይመስገኑ❤❤❤
@shottellfit
@shottellfit 8 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የነመምህር ሄኖክን...የነ ዶክተር ዘበነን እንዲሁም ሌሎች የሚያስተምሩንን ጠንቅቆ ከነሱ ባልተናነሰ ሲልም በሚበልጥ መንገድ የሚዛውቅና እንዲሁምምየእርኩሳን መናፍስትን ሚስጥር ጠንቅቆ ዘሚያውቅና ያንን መተንተን ሲልም ማስተማር የሚችል ሁለቱንም ሳይዶች በደንብ የሚያውቅ በበረከት የተሞላ በጸጋ የታደለና በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ እንደነ መላከ መንክራት መምህር ግርማ እንደነ ቀሲስ ሄኖክ እንደ አባ ሳሙኤል ለኛ ግራ ተጋብተን ለነበረው አውቀንም ሳናውቅም በዪች አለም ተጠፍረን በአጋንንት ታስረን ስንመላለስ የነበርነውን የቤተክርስትያን አድማቂዎችን ከሞት ወደ ህይወት ከፈጣሪ ጋር ከቅዱሳን ጋር እንድንሄድ የተላኩልን የእግዚያብሄር መልክተኞች ናቸው....ይኑሩልን....ጸጋ ላይ ጸጋ በረከት ላይ በረከት ይደራርብላቸው....
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 7 ай бұрын
Tikekle
@NatiNati-ks9bm
@NatiNati-ks9bm 6 күн бұрын
Senef slenberk awo heymanothn bedenb alemawek tekmek
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ❤ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ❤ የምወዳቸው የተዋህዶ እንቁ ምምህሮቼ❤ መምህር ተስፋዬ የተናገረው ማማተብ ብቻ በቄ አይደለም ነው ያለው ከመንቀፋቹህ በፊት ሙሉውን አዳምጡ ደግሞም ልክ ነው የተናገረው መቼም ሳያማትብ እሚውል ክርስቲያን የለም እና ስናማትብ ብቻ ሰይጣን ከኛ ከራቀ ፀበል ላይ ታስረው የተቀመጡ ሰወች ሳያማትቡ ቀርተው ነው ??? አኬ ደግሞ የተዋህዶ ልጂ ነው❤ ጴንጤ አይደለም።
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 8 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ አክሊል(ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይን የገሰፀው) ፕሮቴስታንት አደለም። እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው።
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 7 ай бұрын
ነጋሽ ጎበዝ ነው ግን እሪፈር የለውም ለፕሮግራሙ አይጨነቅም ስለሚያቀርበው ሸው እውቀት ያንሰዋል
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 7 ай бұрын
በማማተብ ብቻ አጋንት ቢወጣ ኖሮ ለምን በየፀበሉ በመፈስ ያበዱ ይበዙ ነበር መምህራችን መምህር ተስፍዬ 100በርስት ትክክል ነው
@tirsitmulugeta7248
@tirsitmulugeta7248 7 ай бұрын
Lemiyamen hulu yechalewale dn henok haile ye memeher tesfayen temehet kuch belo bisema esum sehetet mawetat yechelal yesew fesum yelewem memeher tesfaye rasu menekuse aba geberekidanen seweye eyale siager manem menem alalewem
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 7 ай бұрын
​@@tirsitmulugeta7248tekekle nege degmo papasaten yisadebale
@BezaHone
@BezaHone 7 ай бұрын
አጋንንት ታወጣለህ አላለም። የምናማትበው በእምነት ነው፤ ምግባር ባይኖረንም እንኳ የተሸነፈበትን መስቀል በመጠቀም ድል ትነሳለህ። መስቀሉ እኮ የደም ዋጋ ያለበት ነው
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 6 ай бұрын
የመስቀሉን ሀይል አንክድም መስቀል ሀይላችን ነው❤
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ መቼ ነው ቤተክርስትያን መምህር ነው ብላ ያስተዋወቀችን??? መምህር ሄኖክን አትንኩብን❤❤❤የተዋህዶ ዕንቁዋችን❤
@haymikebede9891
@haymikebede9891 7 ай бұрын
እልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ለአመቱ በሰላም ያድርሰን🙏🏾
@tad.27
@tad.27 7 ай бұрын
የሚያደርስ እግዚአብሄር ብቻ ነው
@BezawitGirma-tr8ej
@BezawitGirma-tr8ej 8 ай бұрын
ነጋሽ ተሳስተካል አኬ ኦርቶዶክስ ነው🙏
@Film_production1134
@Film_production1134 8 ай бұрын
አክሊሉ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው አስተካክል❤❤❤
@selammikael232
@selammikael232 7 ай бұрын
በሀይማኖት ባይመስለንም ሲል ገርሞኛል ወይስ አያቀውም ይሆናል
@user-Hiwi
@user-Hiwi 7 ай бұрын
enem eko gra gebegn ayawkewm malet new
@elsabetabebe
@elsabetabebe 7 ай бұрын
ትሩ መረጃ ስለምታደስ አመሰግናለው ግን አንድ ስህተት የሆነ መረጃ ስላየው ማለፍ አልቻልኩም አክሊሉ የተዋህዶ ልጅ ነው!!!!
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 7 ай бұрын
እኮ አላወቀዉም መሠል ደነገጥኩ😮😮
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 7 ай бұрын
​@@elsabetabebeአወ እማዬ ኦርቶዶክስ ነዉ
@user-wu3it9vn5l
@user-wu3it9vn5l 7 ай бұрын
😢😢😢 ያውይይይ ኣኬ እኮ የእመብርሃን ወዳኝ የተውሃዶ ልጂ እኮ ነው ኣኬ የመናፍቃን ራስ ምታት መናፍቃን ከመቸ ነው ስርዓት ያላቸው እና በቲክቶክ ተመልከተው ለምድያ ክመምጣታችን እንመርምር 😊😊 ክይቅርታ ግን የኣኬ ነገር የሓዋርያት መልሶች በዩትብ እና በቲክቶክ እዩት
@gafat
@gafat 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ የተናገረው ትክክል ነው ሲጀመር የተናገረው የታዘበውን ነው ሲቀጥል አልተጣሉም በግድ እሳት አትለኩሱ ይልቅ ገብታችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ የሚያዋጣችሁ እሱ ነው 😊😊😊
@kasu3477
@kasu3477 7 ай бұрын
መምር ሄኖክ ትክክል እኛምነት ጎደለን እጂ ሴጣንን በማማተብ ማባረር እችላለን ነው ያለው
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 6 ай бұрын
​@@kasu3477❤እውነት ነው የመስቀሉን ሀይል አንክድም የኛ ድካምና ቆሻሻነቴ እንጂ😢
@tesfasami6189
@tesfasami6189 7 ай бұрын
አክሊለ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነዉ
@user-hl9rs3jh1q
@user-hl9rs3jh1q 7 ай бұрын
አዎ እንዲያውም እነ ኤርሚያስን በራሱ ይታገላል
@zinagizat5269
@zinagizat5269 7 ай бұрын
እኮ በስመአብ የእኔ መደንገጥ ምን ይሉታል
@meri147
@meri147 7 ай бұрын
አኬ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው። እንደ😮
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 ай бұрын
አትሳሳት ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ለአጋንንት እውቅና አልሰጠም ምንም የሱን ትምህርት እዳልሰማክ ያስታውቃል ስገዱ ፁሙ ፀልዩ ንስሃ ግቡ ቁረቡነው ያለው ወንድሜ ማማተብ ብቻ በቂ ከሆነ በየ ፀበል ቦታው በሰንሰለት ታስረው የሚሰቃዩትን ሂድና አማትብባቸው እስቲ ምን አለ ማማተብ ብቻ በቂ አይደለም ነው ያለው ከቻልክ አንተም ከአባቶች እግር ስር ተማር ሁላችንም መማር አለብን ምን ጣልቃ ግብት አረገህ እዳተ ያለው ነው ለመናፍቅ አሳልፎ የሚሰጠው ማን ለአንዱ ተናገርልኝ አለክ ዝም ብለህ በፀሎት አታስባቸውም ከቻልክ ደሞ ደውልከ ማውራት ይሄ ምንድነው መምህር ማለት ማን መምህር አለው ሌላም ቃል አያስፈልግም
@meseretbrhanu1523
@meseretbrhanu1523 8 ай бұрын
Awo mejemeriya andebetu yigira ilayu lay yalewu Tekar newu
@user-lq2qk5er1u
@user-lq2qk5er1u 8 ай бұрын
Waw
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
Tekekl thank you
@Mihiret855
@Mihiret855 8 ай бұрын
እሱ እራሱኮ አጋንንት አድሮበት ነበር ከዛ ሌላኛዉ የተወገዙ ሰዉ አባ ግርማ አስለቁልኝ ብሎ ነዉ እንግዲ አሁን አስተማሪ ነኝ ብሎ መጣ
@RichRy-gs8nr
@RichRy-gs8nr 7 ай бұрын
በትክክል👍🙏🙏🙏
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 7 ай бұрын
Memihr Tesfay egzabher amilak ke ante gar yihun amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 7 ай бұрын
ክብር ምስጋና ልመድሀኒአለም ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤ነጋሽዬ ተባረክልን ከፍ ከፍ በልልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤
@frewerq1221
@frewerq1221 8 ай бұрын
መጀመርያ የመምህር ተስፋዬን ሙሉውን አድምጡት የድያቁን ሂነክ ሀይሌን አብራራው እንጅ የመምህር ተስፋዬን በውሉ አስገብተህው በነበር ይረዳዱ ነበር አተ ለራሱ ግባና አድምጠው
@RaniaYuhans-ls9ov
@RaniaYuhans-ls9ov 7 ай бұрын
Lamn majamrya mtachachtu aygabam almawk hsyat Adam mamhr tsfaye bawkaw bagabW mastamar lelawan mtachat ays falgam
@haymikebede9891
@haymikebede9891 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🏾
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@gizawtebeka5
@gizawtebeka5 7 ай бұрын
አሁንም ❤❤❤❤የመናፍስትን ተንኮል ቀጥቅጦ የፈጣሪን መንገድ እንድንከተል እየረዳን ያለ የተዋህዶ አርበኛ መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር የሚለው ስም ያንሰዋ
@user-yn3hi8hk4m
@user-yn3hi8hk4m 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሁለቱም ለሌላዉ ጠላት በር መክፈት ነዉ ግን ሁለቱም ትክክል ናቸዉ ግን ደግሞ አማትበን ብቻ ሴጣን አይሸሽም ሰዉ ካልደረሰበት አያዉቅም ሁሉም ልቦናን ይስጣቸዉ
@denamekonen6410
@denamekonen6410 7 ай бұрын
አክሊል ደራሲውንአለማየውን የተቃወመው የፕሮቴስታንት እራስ ምታት የሆነ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው። ይታረም❤
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 7 ай бұрын
እቆ እኔእዴት እደደነገጥኩኝ ሆ
@dawitassefa-kb2rn
@dawitassefa-kb2rn 8 ай бұрын
ነጋሽ ብዙም አዲስ ሀሳብ ይዘህ መቅረብ አልቻልክም አላማህም ብዙም ግልፅ አይደለም ከማንም ሳትነካካ ቢዝነስ መስራት ይመስላል ብቻ ግን በወንድማማቾች መካከል ነገር ማራገብ ምን ይሉታል
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 7 ай бұрын
እኮ በጣም
@asterkiros2549
@asterkiros2549 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደዚ አይነት አባት ለኢትዮጵያ መሪ እንዲሰጣት ተመኘሁ ሁለት የኦርቶዶክስ እንቁ መምህራችን ማንም ሰው ፍፁም የለም ስተት ቢኖር እርስ በእርሳችሁ ተነጋገሩ!!
@Yemariam4284
@Yemariam4284 7 ай бұрын
ወንድሞቼ መምህር ተስፋዬ አበራ የዘመናችን እንቁ ነው ለገባው ስንቱን ቅዱስ ቁርባን ያስቀበለ ነው እኛ ለ ተነካነው ነው የሚገባን
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 7 ай бұрын
ፕሮፌሰር መምህር ተስፋዬ ነው እምለው አኔ ❤❤❤
@Yemariam4284
@Yemariam4284 7 ай бұрын
@@yacobkebede7052 በ ትክክል እራሳችንን እንድናውቅ ያደረገን እርሱ ነው
@hanaelsa2127
@hanaelsa2127 7 ай бұрын
ከተስፋየ በፊት ቁረቢ ተብለሻል አልሰማ ስላልሽ ነዉ ጂል
@Yemariam4284
@Yemariam4284 6 ай бұрын
@@hanaelsa2127 አዎ ግን የ እግዘብሔርን ሀያልነት የ ድንግልን አማላጅነት ሰይጣን ተራ እንደሆነ የወደቀ ኦንደሆነ እኔ እሱን መርገጥ እንደምችል አስተምሮኛል
@Yemariam4284
@Yemariam4284 6 ай бұрын
@@hanaelsa2127 ቆይ ግን ምን አደረጋቹ
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 7 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ መምህር ተስፋዬ እና ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ በምንም ሁኔታ አይጣሉም አልተጣሉም ወደፊቶም አይጣሉም መተራረም መማማር በሃሣብ አንድ ለመሆን መነጋገር እኒጂ በቃልቻ ልጅነትን አግኝተው በዛር ተጠቅተው ቀጥሮ የሚያሠራቸውን ህዝብ በጥቁር መኪና መሄድ ሲጀምሩ የረሡ የሚያባሉ ከሃሣብ ውጪ በግዚያዊ ስልጣናቸው የሚመኩ በመሣርያ በገንዘብ በሚተማመኑ የሚኮሩ የዛር ውላጆች እደሚጣሉት እደሚያጣሉን አይደለም መምህር ተስፋዬ ዳቆን ሄኖክ አልተጣሉም አይጣሉምም ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን
@selamneeri5546
@selamneeri5546 7 ай бұрын
Negash media kebefitu yeteqeyere yomeselal le view yemisera eyemeslal. Ahun ahun yemiyaqerbachew endebefitu aydelem.
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 7 ай бұрын
ስራ እያደረገው ነው ደስ አይልም በይበልጥ የኛን ቤት ገበናዎች እያወጣ የሚዘረግፍትም ምክንያት አይገባኝም ሚዛናዊ መሆን ሣለ ተሣድቦ ለሠዳቢ ባይሠጠን ቢያስተካክለው ጥሩ ነው
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም ትክክል ነው ሁሉንም ሰምቸዋለሁ የመምህር መልስ ትክክል ነው
@mek151
@mek151 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ብዙዎቻችን እኔን ጨምሮ ከሀጥያት እና ከመከራ አውጥቶኛል ...እድሜ ዘመኔን ስብከት እየሰማሁ ያላወቅኩትን በጥቂት ወራት ውስጥ የመምህር ተስፋየን ትምህርት በመስማት እውነተኛውን የ ኦርቶዶክስ እምነቴን አወቅኩት 😢 እንዴት ደስ ይላል ...
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 7 ай бұрын
አይ የሰው ልጂ በስማም በማለት ብቻ እርኩስ መንፈስን ማባርር ቢቻል እንዲት ጥሩ ነበር መምህር ተስፋዬ ያለው ትክክል ነው ።
@user-by2qu3on2n
@user-by2qu3on2n 7 ай бұрын
Wandima ena gen amnalaw Menem hatyat binoreben ye emnatachin metan yewasnawal be Abesem be waldsem be Menfaskidusesem erkuse manfasen marak yechalal meknyatum yeh sem Hayal naw seytan yefrawal
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አድአድርገን ማረን ይቅርምበለን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ChernetDebebe
@ChernetDebebe 6 ай бұрын
ከሁለቱም የሚጠቅመኝን እወስዳለው የተዋህዶ ምርጦች❤
@betty2042
@betty2042 8 ай бұрын
ነጋሽ አኬ እኮ ሞርጥ የተዋህዶ ልጅ ነው
@hamensyeeqob
@hamensyeeqob 8 ай бұрын
የሁሉቱም የቤተክርስቲያን ልጆች ወንድሞቻችን ናቸው ነገር ግን በሁለቱ መካከል የፀጋ ልዩነት አቅራቢውም ላይ ችግር አለ ስሜታዊነት ወደቀደመው ነገር ስንመለስ ትክክለኛው አስተምሮ ያለው መምህር ተስፋዬጋ ነው ለምን ካላችሁኝ ሔኖከሰ ዲፕሎማት ብቻ ሳይሆን ከበዕውቀቱ ስዩም ለይቼ የማየው ዕምነት ስላለው ብቻ ና ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ተሸሽጎ የአበውን መፃህፍት እየገለበጠ ስለሚፅፍ ነው ሁሉም መምህር ነኝ ባይ ሊቅ ነኝ ባይ ገንዘብ ሰብሳቢ ሁላ የሚለዪበት ሰዓት ደርሷል አሁንም ቢሆን ሰይጣን የእግዚአብሔርን ስም የመጥራት ነፃነት አለው እህተማርያምም ማርያምን እየጠራች እያቲታለለች ነው ሰይጣን ይፀልያል ለምን?!.....
@saragetahun7648
@saragetahun7648 7 ай бұрын
አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላህክት የሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@medi574
@medi574 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 2 መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ተስፋዬ ከጠፋሁበት የመለሰኝ አስተማርዬ ነው ዲያቆን ሔኖክ ትምህርቶቹ ለነፍሴ ምግብ የሚሰጥ መምህር ነው እነሱን የሰጠኝ አምላክ ይመስገን
@TegstSisay-qn9es
@TegstSisay-qn9es 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን በደለኛውን ማረኝ 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ሀይ ሰላም አውርድልን ሰለ እማምላክ ብለህ እግዚኦ አባት ሆይ 😢😢 እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ለተናገሪችህ መጥፎ ላላቹህ እግዚአብሔር ልብና ይሰጣቹህ ለኛም ይሰጠን
@yaredtesfaye558
@yaredtesfaye558 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ የብዙዎችን ቤት ችግር እየፈታ ያለሰውነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት ድግልማርያም ትጠብቀው ገብታችሁ ትምህርቱን ብሰሙ ይሻላችዋል ከምትቃወሙት ምናልባት በዛውስጥ ብዙዎቻችሁ እራሳችሁንም ወይም ቤተሰባቹን ታገኛላችሁ ህዝቤ ሆይንቃ ይኤ ሰው ያልተገባ ነገርም አላደረገም ወደእናት ቤተክርስቲያንነው ህዝቡን የሰበሰበው ፀሎት ንስአ ፀበል እድንፀበል እድንቆርብ እያረገያለ ሰውነው ስለዙ ይልቁን ንቁ መምህር ተስፈኤ ድግል ትጠብቅልን
@user-hz1ug2bx6o
@user-hz1ug2bx6o 7 ай бұрын
ነጋሽ ማኣርግህ ባላውቅም በምታቀርበው ሃሳብ በጣም ድንቅነው እግ/ር ይባርክህ ፍጹም ኣእምሮየ ሆነህ ተሰማኝ ተሻሽሎ የቀረበ የልመና መጠቀሚያቸው ኣድርገውታል ተባረክ።
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 7 ай бұрын
ለምንድነው እግ/ ር ማለት ያስፈለጋችሁ የእናንተም ስም ተቆንፅሎ ቢፃፍ የምድር ቢሮ ይቀበላችሁአል ??? ምን አቅቷችሁ ነው ? እግ/ ር ማለት የፈለጋችሁት ቅዱስ አምላካችንን " እግዚአብሔር " የማትሉት ምን አሳፈራችሁ እና ነው አስተካክል ለአንተ ወይም ለአንች ስም ትጨነቃላችሁ ይሄ ስልጣኔ አይደለም ነው ብትሉም በፈጣሪያችሁ ስም ላይ አይደለም እኛም ጎደሎ አይደለንም እንኳንስ ፈጣሪያችን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 7 ай бұрын
ኧረ ነጋሽ ወንድማችን አክሊል እኮ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ ልጅ ነዉ የመናፍቃን እራስ ምታት ነዉ ተዉ
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 7 ай бұрын
አክሊል የኦርቶዶክስ እንቁ የመናፍቃን እራስምታት ነው ነጋሽየ
@የጋይንቷልጅ
@የጋይንቷልጅ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እዛ ያድርሰን ወንድማችን አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤
@shiwonzishhaile6446
@shiwonzishhaile6446 7 ай бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ መልካም ነው እመቤቴ ትጠብቅህ
@burtkanbirmeta9524
@burtkanbirmeta9524 8 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም ኤሰዉ ኤመዳን ትምህርት ነው እኔ ሁለቱም እወዳቸዋለሁ ግን ሚዲያ ለ ኤገነነው ሰይጣን በስማም ብለቹ አተበርሩትም ተዳ መምህር ተስፋዬ አበራን ኤሚቃወም ደፍተራና ጠንቋይ ብቻነዉ
@abelaabi4369
@abelaabi4369 8 ай бұрын
እረ አክሊል ኦርቶዶክስ ነው ተሳስተሀል ወንድም 🙏🙏🙏
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጠልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን ሁሉ ን ለሰራ አምላካችን
@RomanGenet
@RomanGenet 7 ай бұрын
ዲያቆን ሄንክን ማንም ወረኛ ልናገው አይል ኢግዝአብሄር የሰጠን ስጦታችን ነው ድንቅ መምህር ትምህርቱ ከስንት ነገር ኢንደአ አወጣኝ የነ ውድ መምህሬ❤❤❤❤❤
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 7 ай бұрын
እኮ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 7 ай бұрын
ማነው ወረኛው😏
@RomanGenet
@RomanGenet 7 ай бұрын
@@user-so7sx4bw2u ሰው ነኝ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አድስ ፍጥረት የሆንኩ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 7 ай бұрын
@@RomanGenet መች ሰው አደለሽም አልኩ ዋይ የተባልሽው ሌላ መልሱ ሌላ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
ትክክል ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ከእድሜዉ በላይ ድንቅ መምህር ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዉ
@dagemcherinet3888
@dagemcherinet3888 7 ай бұрын
መምህር ተስፉዬ መምህር ሄኖክ ማለት የነበረበትን እርሞ መልሰ ሰጠበት በቃ መጀመርያ በቅንነት ማዳመጥ መልካም ነው
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላክትን ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-be5ps5ns4d
@user-be5ps5ns4d 7 ай бұрын
አምላክ ሆይ ሰላም ለሀገራችን አውርድልን አቤቱ ማረን ይቅርበለን🙏
@MimiEthiopia1
@MimiEthiopia1 8 ай бұрын
እኔ ሁሌ እሚገርመኝ እነ መምህር ተስፋየን ወገባቸውን አደግድገው አሚሳደቡትን በርግጠኝነት ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው። ስድብ እኮ ኦርቶዶክሳዊነት አይደለም ምዕመናን ተው እንጅ። እስኪ ትምህርቱን እስከ መጨረሻው አድምጣችሁ እራሳችሁን መርምሩ፣ መምህር ተስፋየ እሚያስተምረው ጠላታችንን እንድናውቅ፣ ፀሎት ቤት እድንሰራ፣እድንፅም፣ እንድንፀልይ፣ እድንሰግድ እና እድንቆርብ ነው ታዲያ ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው። ክብር እና ምስጋና ለመድሃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ በመምህር ተስፋየ አድሮ ጠላታችን እድናውቅ ስላደረገን።
@eftah21
@eftah21 7 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤መምህሬን ለመተቸት አንደኛ ናቸዉ ግንኮ እሱን የሚጠሉት ችግር ያለባቸዉ ናቸዉ እ 😅ስንተዋወቅ
@yop2523
@yop2523 8 ай бұрын
ርእስህን አስተካክለው ለወሬ የለውም ፍሬ።ተጋጩ አይባልም።
@azebshefirawo1050
@azebshefirawo1050 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@biniyamkindie
@biniyamkindie 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን ያላወቃችሁ ቀርባችሁ አናግሩት። እኛ ምርጥ መምህራችን ነው በሱ ብዙ ነገር ተጠቅመናል በጣም ብዙ። መምህር ተስፋዬን የምትተቹ ምዕመናን እራሳችሁን ፈትሹ።
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
በጣም የገርማል መምህር ተሰፍዬ ያቀርበውን ሳያቀርብ አንት እራሱ አሰመሳይ ነክ የሌላ አቀርብክ የመምህር ተሰፍዬ ያቀርብ አላሳልፋም ውሰጣቹ ያል አጋንንት ገፀፀቀደማ
@ade.assosa
@ade.assosa 8 ай бұрын
ወንድሜ እባካህ አንተም እንዲህ የመምህራኖቻችን አለመመግባባት reaction ቪዲዮ አትስሩ ገና በሐይማኖት የልጎለመሱ ብዙ ምዕመናን እንዳይሰናከሉ እንጠብቃቸው የተሳሳቱትን በውስጥ መስመር ምከሯቸው
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 8 ай бұрын
በትክልል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 7 ай бұрын
Letsefayem nigurute memhranen sisadeb bzu hezb eytegda endehone mejeriya
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 7 ай бұрын
ክአንደበትህ ክፉ የማይወጣ ትሁት ሰው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረከው ሌላው ደያቆን ሔኖክንም መምህር ተስፋየንም በጣም ይማክበራቸው ሰዎች ናቸው ሁለቱም በትሕትና ቢንጋገሩ ደስ ይላል መምሄር ተስፋዬ በሚያሰተምራቸው ትምህርቶች በዙ ነ ፈሶችን ከጥፋት ታድግዋል ይመናፈሰትን ውጊያ ዋጋ አየከፈለ እየጠፋትን አየመለስ ያለ ትጉህ ምህመር ነው የሃይማኖት ሰዎች ሁሉም ተስብሰበው ለያናገሩት እና ለያግዙት የገባል በየግዜው ከባድ ፈትና ነው የሚገጥመው እኔ በጣም ነው ምሳሳለት ይብዙቻችንን የክርስትና ሕይወት የለወጠ ለቀዱስ ቁርባን ያበቃ ከብዙ የአሕዛብ እምነት የመለሰ ነው እባካችሁ ተንጋገሩ አለበለዛ ሃይማኖታችንም ሀገራችነም ሰላም አትሆነም ሰይጣን በዙርያቺን ነው ሰው ተይዟል ብቅንነት አዳምጡ አትታብዩ
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 7 ай бұрын
ወድማቸን በጣም ነዉ የምከታተልህ ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@Film_production1134
@Film_production1134 8 ай бұрын
አንተ አኪ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ነው❤
@user-lm2fn7xd4c
@user-lm2fn7xd4c 7 ай бұрын
ወንድሜ አክሊል ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በው
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 7 ай бұрын
Amen Abatachin ye Zeregnet neqersa yasalin Amilak 🙏🙏🙏
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 7 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ የክርስቶስ ሰላም ለሁላችንም ይብዛልን
@MuleGeda-lg2so
@MuleGeda-lg2so 8 ай бұрын
ውይ ነገሽ በመቤቴ አኬ ኦር ቶዶክስ ነው ብታጣራ ቅልጥ ያለ ያውም❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
#besemam memihir tesfay tekekl new minm tifat yelbetem mejemeriya adamitu #bememihir tesfay abera bizu temernal tekeyernal Egzabiher yimsgen meimenu beletoachuhal agelgaye negn bayoch Neku eski ....memihir tesfaye sigedu tsleyou tsumu new bilo yasetemarn wori atabezu #bememihir tesfay abera lik meimenun yaneka yelm!💚💛❤👏
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
ወንድማችን ብረታልን💐💐💐💐💚💚💚
@zinagizat5269
@zinagizat5269 7 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱን አያርቅብን.
@genetgirma7218
@genetgirma7218 7 ай бұрын
ኤረ ወንድማችን ነጋሽ አትቾክል መጀመሪያ ሙሉ ቪዲዮን ተመልከት መምህር ተስፋየ ምን አጠፋ አሁን መልሱ ሊክ ኢኮ ነው ሰይጣን በማማተብ ቢሸሸንማ ጠንቑዋይና ደብተራ በኢትዮፒያ አይገኚም የበር አክሊል ደምሞ ኢንቁ የተዋህዶ ልጅ ነው❤❤❤❤ ለማኒኛዉም አትቾክል ወንድማችን ሙሉ ቪዲዮ ኢይ❤❤ አፍ ሲከፈት ጪንቂላት ዪታያል አለ ያገረ ሰው😂😂😂
@Dani65089
@Dani65089 7 ай бұрын
ባለ ሶስተኛው ቪዲዮ ፡ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይሁንና ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይህ ወገን ያለ ፆም እና ያለ ፀሎት አይወጣም ያለውንስ ምን ትለዋለህ ?
@selammikael232
@selammikael232 7 ай бұрын
ወንድሜ ከዛ በፊት ሀዋርያቶች አጋንንት ይታዘዙላቸው አልነበረም? ሲቀጥል ሄኖክ ሀይሌ አትፁሙ አትፀልዩ መች አለ ከአጋንንት አጋንንት ይለያያል መተት ጥንቆላ የለም አላለ ወይስ በክርስቶስ ስም በማማተብ አጋንንት አይሸሹም እያላቹ ነው? በምንገድ ያለ እንቅፋትን ሁሉ ለአጋንንት እየሰጡ በጭንቀት መታሰር የለብንም እብድ ቢያባረን የሱ አጋንንት እኔላይ ካለው እየተያዩነው በቃ ጭንቀት ብቻ ከዚ መውጣት አለብን
@Dani65089
@Dani65089 7 ай бұрын
@@selammikael232 ውድ እህቴ ሰላም ነቃን እንጂ አልተጨናነቅንም ፣ በነገርሽ ላይ ሰላምዬ ዲያቆን ሄኖክ ትምህርቱም ስብከቱም በጣም ብዙ ከተማሩበት እና ከሚመቹት ሰዎች አንዱ ነኝ ፣ የመምህር ተስፋዬ ደግሞ በብዙ የነቃውበት፣ ማንነቴን ፣ የህይወቴን አቅጣጫ እና ዓይማኖቴን ጭምር የቀየረ ነው ። አደራ ሁለቱን ዕንቁ መምህራንን እያወዳደርኩ እንዳይመስልሽ አይደለምና ። ከቻልሽ ደግሞ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አድምጭ በእርግጠኝነት እምነግርሽ ብታተርፊ እንጂ አትከስሪም መምህር እያለ ያለው አመድ ላይና አተላ ላይ ይልከሰከስ የነበረውን ተረግጦና ተቀጥቅጦ የተጣለውን ሰይጣን ሰዎች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ፡ ጠባቂ መላአክ እና ጥበብ ነው በሚል እላይ አናት ላይ አስቀመጡ ነው የሚለው ።
@AbateDegen
@AbateDegen 7 ай бұрын
ወድማችን መምህር ተስፍየ አልተሳተም ምክኒያቱም እስከ መጨረሻዉ ሠምቸዉ አለሁ እኛ እያማተብ ነበር ጠቆይ ቤትእምንሄዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ተስፍየ ትምህርት ነዉ ለንስሀ የበቃሁት እድፀም እድፀልይ ያደረከኝ ሂወቴ በጣም የተመሳቃቀለነበር እሱያለዉን ግባና ጨርሰህ ስማዉያለዉን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ እግዚአብሔር የሰጠዉን አዕሮ በቸልተኝነት ተጠቀመበት አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ
@Ethiopia904
@Ethiopia904 8 ай бұрын
አንተ ጀግና ጠንካራ ብርቱ ሰው ነህ ረዠም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር በመንበሩ ያኑርህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ!!
@martaetopian6896
@martaetopian6896 7 ай бұрын
ምን አድርጎ ነው
@martaetopian6896
@martaetopian6896 7 ай бұрын
ስራ ነው እኮ የያዘው ይልቅስ ለነፍሳችን የሚሆነን እንመርምር ዝም ብሎ ወሬ መለቃቀም አይበጀንም ትልቅ ይቅርታ የምናዳምጠውን እንምረጥ በባዶ እነሱንም አንኮፍሳቸው
@Ethiopia904
@Ethiopia904 7 ай бұрын
ተከታትለኸዋል አጠቃላይ ስራውን? ምርጥ የኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ ልጅ ነው እንደናተ ፖለቲካ አረዱት ፈለጡት ማለት ነበረበት ? ኦዴስ ለመሰብሰብ አይደለም እየሰራ ያለው ለህይወት ለነፍስ ነው ለምን አደነክ አይባልም የተመታ ትውልድ ማንነታቹሁን አወኩ የመናፍቃን ስብስብ ይህ ፔጅ ስለማይመለከታቹሁ ጓዝህን ሸክፈህ ውጣ ቶሎበል!!!
@alebotube
@alebotube 8 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን እና መምህር ግርማን ክርስቲያኖች ሁላችንም ብንሰማቸው ሁላችንም ወደ ንስሀ እና ቁርባን እንመለሳለን አብዛኞቻችን ቤት የሚመለክ የነበረውን ጠቋር አዳል ሞቴ ወሰንገላን ከእግራችን በታች ረግጠን ክርስቶስን እናከብረዎለን
@user-yf3xf7rs2v
@user-yf3xf7rs2v 8 ай бұрын
በትክክል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
በተክክል መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን እዉናት ነዉ መማህር ተስፈዬ አብር ትምህር መንስማ አገር ትቀን ነበር ግን አልመታደል ሁንን ዉጭ ያልንዉ ተጠቀመንል ከንልጅችችን ከቤተክርሰትያን ደበታራ ና መንፈቅ ከለዉጣ ምን ስለም አል❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 7 ай бұрын
ዘመናዊ ጠንቋይ ናቸው አይይይይይ ይሄ ትውልድ ታምር ናፋቂ ሆኖ ቀረ 😭😭😭😭
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
@@ayelechmulatu3543 እንደዘ አይንት ጠንቆያ ከል እንም ጠንቆያ ንኝ ደስያላል በረከታችዉ የደረበን አባት ና ልጀ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 7 ай бұрын
Tikekle
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው።❤❤❤
@user-iu4vl2cn8l
@user-iu4vl2cn8l 7 ай бұрын
ዳቆን ሔኖክ ምርጥ አስተማሪ ነው
@matub4261
@matub4261 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እሱ የሰራውን ማንም አያፈርስም❤❤❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 8 ай бұрын
አልተጋጩም ወሬ አታራግብ
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጥሩ አነጋገር ነው
@rucha6231
@rucha6231 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ጌታየን እወደዋለሁ
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul 7 ай бұрын
አኬ ወንድማችን ነው ❤
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው በእግዚአብሔር ላይ አፉን ከፈተ መሠልጠን መሰይጠን የሆነበት ግለሰብ ነው በእውነቱ በአምላክ ላይ የድፍረት ቃል😢
@hdjd8521
@hdjd8521 7 ай бұрын
ዪንቨርስቲዎች ዪንቨርስቲዎች ብለዋል ይህን የኢትዮጵያ ዪንቨርስቲዎች ዬዋን ዪዪዪዪቡቢቡቡቡቡ 😢😢ቡ😢ቡ😢ቡቡ😢 ቢዩያ ዪዩዪዪቦ ብለዋል ዪንቨርስቲዎች ዪንቨርስቲዎች ይህን 😢ዪዩ😢😢ዪዪ😢😢😢😢😢😢😢ዩ😢😢😢ዩ😢😢ዩ😢😢ዩ😢😢ዩ😢ዩ😢😢ዩ😢😢😢😢😢😢?ዪዩዪዪዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ዪዪዪዪዪያ ዪንቨርስቲዎች ዬዋን ዮሴፍ ዪንቨርስቲዎች ዪንቨርስቲዎች 😢ሚሚስቴር ማማከር ምክር ው 😢😢 ች🎉😂ችችችች ችችች 😢😢😢😢😢 ችችግር 😢😢r😮😢tt😢😢😢😢😢tttt😮😮😮😮t😮😮😮😢😢😮😢😢😢😢😢😢 😮
@habtamusix6516
@habtamusix6516 7 ай бұрын
አክሊል ምርጥ ኦሮቶዶክስ ነው ነጋሽ ወንድማችን በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትስራው ነገር ግን እንደ አክሊል የመሰሉ ለኦሮቶዶክስ የቆሙ ልጆች ማወቅ አለብህ
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 7 ай бұрын
Lbona ysiten memirichachin kale eywetn yasemaln edime tena ysitln ♥️♥️🙏🙏🏻🙏🙏🏻 ewedachewalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nurulgn
@RomanGenet
@RomanGenet 8 ай бұрын
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይለ አልተሳሳቴ የነ ኢቁ መምህር ማንም ሰው ልተች አይችልም የአይናችን ብለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 ай бұрын
አዎ በትክክል 😥 መምህር ተስፋዬ ዘመናዊ ጠንቋይ ነው
@misssara8313
@misssara8313 7 ай бұрын
ገገማዎች የሰይጣን ቁራጮች መጀመሪያ ቋንቋቹን አስተካክሉ
@RomanGenet
@RomanGenet 7 ай бұрын
@@misssara8313 ስድብ የዳብሎስ ነው የክርስቶስ ተከታይ አይሳደብም
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
ትክክል ማሪያምን ❤❤❤
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 7 ай бұрын
እኔም ሥሕተቱ አልታየኝም መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ🥰 ማን ስልጣን ሰጠው ጥንተ ጠላት በእኔ ላይ እኔ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ነኝ።
@mulye8211
@mulye8211 7 ай бұрын
መቸ ተጋጩ በመጀመሪያ አንጣልጥላችሁ አታምጡ
@dagimfentahun3211
@dagimfentahun3211 7 ай бұрын
ሁሉቱ መምህራኖችን ተጣሉ ብለህ እርዕስ ከምትሠጥው ሌላ ርዕስ ልሠጠው ትችል ነበር።ሁለቱም ግን ለእኛ ውብ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛላቸው።
@user-nc3xv9sl7f
@user-nc3xv9sl7f 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እና ሔኖክ እንቁ የተዋሕዶ ልጆች ናቸው
@mulumulu5957
@mulumulu5957 8 ай бұрын
ነጋሽ ወዴት እየሔድክ ነው ሀላቹም ለራሳቹ ጥቅም ነው
@AbebaAginche
@AbebaAginche 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 6 ай бұрын
እግዚኦ ተዘከረኒ በውስጠ መንግስትህ😢 እባኳችሁ ለኛ አስቡልን በሚድያ ላይ አትነቃቀፉ መምህራን።😢 ይከፋናል 😢 በጣም ነው የምወደው መምህር ሄኖክን❤😢
#ልብ_የሚሰብር_ሀዘን_ገጥሞናል @NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
18:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 61 М.
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket
1:32:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
#ከባድ_ረብሻ #ጴንጤዎች_ዱቄት_ሆነናል.....@NEGASHMEDIA
54:35
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 120 М.
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,5 МЛН
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,5 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51