የባለስልጣናትን እና የአርቲስቶችን ስም አጋለጠ!! በመሀል ቦሌ የሚሰራዉ ጉድ! | Ethiopia | Addis Ababa | Bole

  Рет қаралды 533,700

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 2 900
@eddydy9988
@eddydy9988 Жыл бұрын
የጠላቶቻችንን መንጋጋ የሚያደቅ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር እጅግ የታመነ ነው።
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 Жыл бұрын
😂
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
💚💛❤️ Amen! Amen! Amen! 🙏
@AlemBahiru
@AlemBahiru Ай бұрын
ምን ያስቃል ​@@zeynebasnake8391
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын
የሚጠብቅህ አይተኛም ወንድማለሜ በርታልን ❤👌
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 2 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ድንግል ትጠብቅህ መላእክት ይጠብቁህ አምላክ ከአንተ ጋር ነውና የአንተ እምነትለኛ ትምህርት ነው ያመንከው አይከዳህም ፀና::
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አይዞህ
@user-ce6ll1fj8q
@user-ce6ll1fj8q 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ ጠባቂ መላዕክቶችን ይላክልህ ወንድሜ በርታ
@yabsiratedros1529
@yabsiratedros1529 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትከልልህ ወንድማችን
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 Жыл бұрын
አሜን !!!
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
🙏🏿❤😢
@dersehagebu650
@dersehagebu650 Жыл бұрын
ማይም አትሁን። ድንግል ማርያም ልትከልለው አትችልም። ግን ወንድማችን አትፍራ። ሞትን አትፍራ። ግን ርካሽ ሞት አትሙት።
@EsheYd-bp6so
@EsheYd-bp6so Жыл бұрын
ከሌላ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰይጣን በመንፈስ እንጂ በስሜት አይሸነፍም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@ygermal1
@ygermal1 Жыл бұрын
ወንድማችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ የመላእክታኑ ጥበቃ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@user-rl7rr5bx8c
@user-rl7rr5bx8c 11 ай бұрын
Amen 🙏✝️🌹🤲💖
@user-fu1qv3in8i
@user-fu1qv3in8i 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 8 ай бұрын
Amen.amen.amen
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 8 ай бұрын
GOD be with you, HALLELUYA!!!!
@alainmeena9177
@alainmeena9177 Жыл бұрын
ወድማችንን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ እሩፋኤል ቅዱስ ኡራኤል እናቴ እመቤቴ ማርያም እድሁም በፃድቃን በሰማእታት ቃልኪዳን ይጠብቅልን
@naturalskinglow
@naturalskinglow 4 ай бұрын
እየሱስ ያድናል!!! የሰይጣን ራስ ይቀጠቅጣል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይታደጋል የኔ ወንድም የምትናገረውን እናዉቃለን እሞታለሁ ብለህ አትፍራ እንደዉም ይህን ስታጋልጥ መኖር ጀምረሃል እግዚአብሔር ጠባቂህ ነው።
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ቼሩ መድሀኒአለም የነገርኩህን አደራ አደራ ይሔን ወድማችንን በእልፍ መላእክታኖች በቅዱስ ሚካኤልና በቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ ውስጥ እዲኖር ካላደረክ አንተን መማፀኔ ምድነው ትርፌ ቼሩ ሆይ የኔ ልመናናፀሎት ስለዚህ ነው እና ያንተ ስራ ምድነው ይሔን ብላቴና በእጂህ ያዘው እልፍ መላእክታኖች ከፊት ከሗላው ሆነው ይጠብቁት
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
የእኔም ጸሎት ነው። የሁላችንም ይሁን ለእሱ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ነውና ጸልዩለት።
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Amen 🙏
@khtt8663
@khtt8663 Жыл бұрын
Yegna tebaki aytegnam ayankelafam ye esrael amlak ye abraham amlak Danelm keanabst yetebekewu ytebkewal
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 Жыл бұрын
Amen 🙏
@RahelDarje
@RahelDarje Жыл бұрын
የኛ ጀግና ካልተረዱህ የተረዳንህ ብዙ ነን
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
ብትረጂው ሰውየው የአይምሮ በሽተኛ ነው።
@kaldositube5915
@kaldositube5915 Жыл бұрын
​@@aterera1047 semhi erasu yebshitegna new
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 Жыл бұрын
​@@kaldositube5915 ሸቀሉብን እኮ በድፍሰት😂😂
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@aterera1047 🧶Ante Hodam Nefesehen le Seytan ye shetek Achberbari, ye Zemenu Leba neh! *Lezih new yemtastebablew!! *Enante Illuminati Gang Stalkers, hulem yemikarenachiun/ yemyagaletachihun Sew, ye "Angol Beshitegna" new eyalachihu, Sem tetefalachihu! Ewushetamoch nachihu! *Be Wuch Ager hulum yawukachihuwal! Your Cheap Tricks! Ahun degmo *yetekedesechiwun Agerachinen arekesachihuwat! Ye Seytan Dem megeberia aregachihuwat! *Yemetekeflut waga gen betam kebad ena Merara new! Medere ye Deha Lij, Genzeb ayteh slematawuk, Agerehen ena Emenetehen bekelalu, le tenesh Birr sheteh arefekew!! Shame on you!! Mechereshachihu ayamerem!! Maferia Hodamoch!! Ke enante, Ensesatoch yeshalalu!! Oxymoron Plebs!! 👈
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
aterer ዘገምተኛ ቅል እራስ ነሕ(ሽ) ሙታን
@AbAb-gy9xs
@AbAb-gy9xs 11 ай бұрын
ጌታሆይ ቶሎ ናናናናናና እነሱጋር ካለው እኛጋር ያለው ይበልጣል!!!!!!!!ክብሩን ጌታ ይውሰድ። ወንድማችን ተባረክ ጌታ ካንተጋር ነው።
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሕዝቡን ሊያድን ሲል በጎ ሰው ይልካል። እስቲ እንንቃ። ልቦናችንን ይክፈትልን። አንተን ያመንከው ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ።።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እንዳትፈራ ወንድማችን በመስቀል የሞተልህ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ብትሞትም ብትኖርም የክርስቶስ ነህ የኛ አምላክ አጋንትን እሚያዋርድ እግዚአብሔርን ለምናመልክ ከፍ እሚያረግ አምላክ ነው ያለን ነገም ዛሬም አሸናፊ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
@Zedtube594
@Zedtube594 11 ай бұрын
ኡነት ነፍስህን አሳልፈህ ሰተሀል ለኛ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 11 ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ወንድሜ አንተንም የእመብርሀን ጥበቃ አይለይህ። እባካችሁ በፅሎት እናስበው ወንድማችንን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አላህዬ ይሄንን ወንድሜን ጠብቅልኝ🥺🥺😢
@mesafintteklu4389
@mesafintteklu4389 Жыл бұрын
አሜን ማማዬ ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን🥺🙏🙏
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
@AlemBahiru
@AlemBahiru Ай бұрын
አሜንንን
@callmesamry7777
@callmesamry7777 Жыл бұрын
I proud of u brother enough is enough wake up ethiopian people እግዚአብሔር ባንተ ላይ እየሰራ ነው ከጎንክነን
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
*I am proud of you ነው የሚባለው። *Ethiopian
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Жыл бұрын
@@aklile7691 እና እንጊልዘኛ የማወቅ ግዴታ የለብንም የምን ግራመር ማስተካከል ነው ኤጭ!!! ኢትዮጵያ !!!ይህ ትውልድ እውቀት አቷል!!!
@user-sn8cw5yi5d
@user-sn8cw5yi5d 8 ай бұрын
ቢስ፣ፋትህን፣ሸፍነኸው፣በነበረ፣ላተ፣ሰላምነት፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ተክፏ፣ነገረ
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ከጎንህ ነን ምንም መከራ ቢኖር ስጋችንን እንጂ ነፍሳችንን አያገኛትም በክርስቶስ እንፅና ዛሬ ነገ ሳትል አጋልጥ ወንድሜ ቢያንስ መጪው ትውልድ ይዳን።❤🙏
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
የኔ ባለማተብ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን ስጠን እንደአጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን😢😢😢😢💔💔💔💔✝️🇪🇹መቸ ይሆን ጥሩነገር የምንሰማዉ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀኝ🤲🤲🤲🤲🤲✌️😭
@SlamM-bv1ey
@SlamM-bv1ey Күн бұрын
Weni.be.r.keli.yelngm.men.alkam.fexary.madani.alme.yexebekek.ateferachew.seyxan.akem.yelewm.ayezuk.wedmi.azangta.dengel.mariyam.alchelk.bewnt.nw.ayetewkm.yexebkikal..befxem.ayetwekm..besilasi.seme..egeziw.maerna.kersetuse.egezewo.maren.kerstuse.egeziw.maren.kerstuze.ferde.amelak.ferd.eysuse.kerstus.ferd.eysus.kersetos.ewentnganem.ferd.amelaki.fersd.abitr.bariyewchek.enelmnekaln.emxnkalen.ewntnga.amelki.howey.ferd..yethiopiy.hezeb.hoye.ferde.sixanen.agelxe.amen.amen.amen.
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Жыл бұрын
እኔ በግሌ እግዚአብሔር ይመስገን የሰሜን ጦርነት በነበረ ጊዜ ይሄ ጦርነት ሃይማኖተኛውን ህዝብ ግብር ሊሰጡ እንደነበር ደጋግሜ በዙሪያዬ ላሉት ስነግራቸው ያሾፉ ነበር አሁንም የአማራውን ህዝብ ደም ሊገብሩ ነው እባካችሁ ማንኛውም ሰው እንደ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ከጎኑ ልንቆም ልንታደገው በጸሎት ልንቆም ይገባል
@getachewdoa5496
@getachewdoa5496 Жыл бұрын
Yetekedese hasab new!!
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Tekekele newe ahune amarawe laye newe lemecherse yetenesute ewenetune wendemachene tebarke anedache negere yeminekahe helene yemitebekehe ayanekelafame
@henockhaile6706
@henockhaile6706 Жыл бұрын
ትክክል
@betikonjo7059
@betikonjo7059 Жыл бұрын
ትክክል እኔም ስለፈልፍ ነበር 😢😢
@marlove3465
@marlove3465 Жыл бұрын
አማራ ከመቼ ጀምሮ ነው ሃይማኖተኛ የሆነው?? በትግራይ ጦርነት ሰላማዊውን ሲገድል ሲደፈር የነበረው አማራ አይደል እንዴ? ከወልቃይትና ሁመራ ህፃናትን ሲጨፈጭፍ የነበረው አማራ አይደል እንዴ?? ንዋየ ቅዱሳት ቤተ ክርስትያን ሰብሮ የዘረፈው አማራ አይደል እንዴ?? ታቦተ ፅዮንን ወደ አማራ መምጣት አለባት ብላችሁ ልትሰርቁ የሞከራችሁ ረሳችሁት እንዴ?? አስመሳዬች ፈፅሞ የናንተ ሃይማኖት ኦሮቶዶክስ አይደለም።
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደራ😢😢😢😢
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጲያን 😢😢😢😢😢💓💚💛💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐
@birtukan2023
@birtukan2023 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስላልተዋት ነውኮ እስካሁን ያልጠፋች
@nanibelete6371
@nanibelete6371 Жыл бұрын
Amen awo Amen 🙏
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ይህን የሚሰሩት ባለኃብቶቾ ናቸው ? ይሄን ሁሉ ገንዘብስ ሰውን የሚያጭበረብሩበትን ከየት ያመጡታል ሰዎች ሁላ ምንም ተታለውም ሆነ በገንዘብ ተታለው እንደማይጠቅማቸው ተረድተው የሴጣን መንገድ ሁሌም ፉርሽ ስለሆነ አትፍሩ ምንም አትሆኑም ወንድሜ አንተም ለሰው መዳን ስለተላክ አንተ ለነሱ እሳት ነህ ደሞ የሴጣን መጫወቻ ከመሆን ለዘልአለም ህይወት መሰዋት ይሻላል እንዲህ አይነት ክፉ መንፈስ መኖሩን ያሳወከን አንተ ነህ ለልጆቹ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AsselefechDemese-ul9tf
@AsselefechDemese-ul9tf Жыл бұрын
እግዚአቤሄር ይጠብቅሀህ
@YonasGelaneh
@YonasGelaneh Ай бұрын
የሠራዊት ገታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከዝህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጠና ይስጥህ
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ አይዞክ አለን ከጎንክ 🥹🥹🥹
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ውይይይ ቸሩ መድኃንያለም ሆይ አንተው ጠብቅልን 🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እውነትም የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ወገን እንፀልይ 🤔🙇🏿‍♀️የአቡነ ተክለ ሃይማኖት የቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ አሜን
@emebetargawu5721
@emebetargawu5721 Жыл бұрын
ይህን ወንድማችን ጥበቃው ከላይኛው ጌታ ትእዛዝ ከመቤታችን ጳድቃን ሰማእታቶች መልእክቶችን አያለዩብህ በጣም አሳዛኝ ግዜ ላይ ነን ምህረት ን ይላክልን ፈጣሬያን፤ አሜን
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 11 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን አይዞህ!! የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር "እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም" ይላልና ስለሚታጋልጥባቸው ምስጥራት እየተዋጋ ያለሔው የእግዚአብሔር ውጊያ ነውና በርታ!!! ውጊያውም ከደምና ከስጋ ጋር አይደለምና በሰማያት በአየር ና በምድር ስልጣናት ከሆኑ ከክፉ መናፍስት ጋር ነውና በርታ!!! ጌታ ኢየሱስ የስሙ ኃይልም ይጠብቅህ!!!!
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
እመቤቴ ስለ ኢትዮጵያ ለምኝልን !!! ሰይጣን አሸንፎ አያቅም መድሀኒ አለም ይገስጽልን !!!
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት አንተ ጠብቅልን አደራህን
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃው አሁንም አይለይህ በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ያለከው አይዞህ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ በረከቱን ከፈጣራ ይቆይሀል ተባረክ 🙏
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አድነን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢እስላም ክርስቲያኑ ልንነቃ ይገባናል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እግዚኦ ተሣሃልነ እግዚኦ ተሣሃልነ እግዚኦ ተሣሃልነ *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫*😭😭😭😭🤲✝️🕯️💚💛❤️
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
😢😢😢
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 Жыл бұрын
😂
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@zeynebasnake8391 🧶Anchi Ebed yabedesh Seteyo men Yasejal! Anchim Abal nesh meselegn? Ke E n we very Hijab lebseshal! Muslimochem Seytanen yekawemalu! Anchim Seytan awu honeshal malet new! Kefafi maferia nesh! Mejenuna! 👈
@Super-fi5vm
@Super-fi5vm 11 ай бұрын
አምላከነዳያንረዳኤምንዱባንንህነኀቤከተማህፀነ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ በጭራሽ እንዳትፈራ የኢትዮጵያ አምላክ ካንተጋ ይሁን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከፊታችን ነው ምንም ቢሆን ስጋችንን ለሚገድሉ አንፈራም ከእውነት ጋ እንቆማለን ግብረ ሠዶም የሠይጣን መንፈስ እግዚአብሄር ይገስጻችሁ ሠይጣኖች የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
አብይ እና ኦሮሞ እያለ ለእውነት አይወድም እውነት እያሰሩ እየገደሉ እያየነው እግዚአብሄር ይጠብቀው እንጅ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
​@@amenamenselasa9298oromo almotm yal manewu
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 2 ай бұрын
አይዞህ አንተን የሚጠብቅ አየተኛም አያንቀላፋም የድንግል ማሪያም ልጅ ከፊትም ከኋላ ይቅደምልህ አንተ የምታመልከው አምላክ ኃይል አለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sarasesaye
@sarasesaye Ай бұрын
ወንድማችን የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው አላህ ካተጋ ይሁን😢😢😢
@gizaworkshibishi1155
@gizaworkshibishi1155 Жыл бұрын
ዉድ ወንድሜዋ 😢 ዉስጤን አላወስከዉ የተሰቀለልህ መድኃኔዓለም የታሰበልህን የሞት ድግስ ለደጋሾቹ ያድርግልህ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከፊት ከሁዋላህ ሆና ትጠብቅህ አንተ ንፁህ ልብ ያለህ ወንድማችን አይይይይይይ😢
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም የድንግል ማርያምልጅ እየሱስ ክርስቶስ በ4ቱ መአዘን ጠባቂ መላእክትን ይያቁምልህ አንተ ጋር ያለው ፈጣሪ ይበልጣል አይዞህ😭😭😭⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ ቸሩ አምላክ ጨርሶ ይማርህ በርታ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ሰይጣን አያሸንፍም እግዚአብሔር እንጂ :: ብትሞትም እንኳን የሰማእታቶች ሞት ነው የሚሆንልህ በርታልን ቸሩ እምላክ የሰይጣን ሀሳብ ካለባቸው መጥፎ ሰዎች ይጠብቅህ
@tisi3500
@tisi3500 Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጠባቂ መላህክትን ቅዱስ ሚካኤልን ስትወጣ ስትገባ ከጎንህ ይሁን። ሥራህን ሥራ ትውልድን አድን።
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Жыл бұрын
እግዚአብሔር የመላአክት ጥበቃውን ይላክልህ ወንድሜ
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሶው ትጠብቅክ 😭😭😭
@esayasisrael01
@esayasisrael01 16 күн бұрын
Yetu ga new yetesafew?
@AlAin-sz1od
@AlAin-sz1od 4 күн бұрын
Achi ate gebare lay
@bettychale-bg7uj
@bettychale-bg7uj Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን እ/ር አለ በተረፈ ስልክህን በጣም እፈልጋለሁ እኔም የምነግርህ አንዳንድ ነገሮች አሉና እባክህ ስልክህን በማርያም
@muludegu2164
@muludegu2164 9 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅህ የኔ አባት አይዞህ የሚጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ አይተኛም ይጠብቅሀል አይዞህ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
የኔና ያንተ የኛ አምላክ ብቻ ነው ገዳይ ወንድሜ፣ ቅዱስ ሚካኤል የሳጥናኤል አለቃ ይጠብቅሀል ወንድም፣ ዝናና ስልጣን የሚሰጠው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው፣ እንደገና ዝናና ስልጣን የሚሰጠው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ የጌታየ እናት ሆይ የቃልኪዳን አገርሽን ኢትዬጵያን ጠብቂ ወንድሜ የእግዚአብሄር ጥበቃ የመላእክት የቅዱሳን ከለላ አማላጅነት አይለይህ🙏🙏🙏🙏
@nanibelete6371
@nanibelete6371 Жыл бұрын
AMEN Amen Amen 🙏
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Amen 🙏
@simenehanimaw1900
@simenehanimaw1900 Жыл бұрын
ለምን ታለቅሳለህ እግዚሐብሄር አስቀድሞ ያውቃል ሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችንሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችን እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል
@simenehanimaw1900
@simenehanimaw1900 Жыл бұрын
ሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችን እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል
@simenehanimaw1900
@simenehanimaw1900 Жыл бұрын
ሁላችን ብንፀልይ ሰይጣን ከምድር አስዎግዶ እንጥሮጦስ ይከተዋል ልባችን ንፁህ ይሁን እያንዳንዳችን እንተዛዘን እንረዳዳ እርግጠኛ ነኝ የግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ከኛ ጋር ይሆናል
@user-np9cz2sc1n
@user-np9cz2sc1n Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታልን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ከጎንህ ትቁምልህ
@ayenewsisay2986
@ayenewsisay2986 11 ай бұрын
መምህር በጣም ትክክለኛ ነገር ነወ እግዚአብሔር ይስጥህ
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ለወንድማችን ጥበቃህን አብዛልን በፀሎታቹ አስቡት
@birukgirma1198
@birukgirma1198 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወንድማችን አውሬው ሊሰለቅጠን ከበራችን ቆሟል ወገን እንንቃ ወገናችንን እንጠብቅ በቻልነው መጠን እናስተምር ሰዎችንም እናንቃ ... ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
❤❤❤
@DawitYohannes-dg5rf
@DawitYohannes-dg5rf 10 ай бұрын
amen amen amen
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 11 ай бұрын
መላው ኢትዮጵያውያን ትኩረት እናድርግ እንንቃ እራሳችንን ሀገራችንን እንጠብቅ
@user-fg4yw5gd5s
@user-fg4yw5gd5s 8 күн бұрын
አይዝህ ውንድም ብርታ እግዝብሄር ይጠብቅህ እመብርህን እጂቸውን ትስረልህ
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ 😭😭😭😭
@bitewmershayemengstu3348
@bitewmershayemengstu3348 Жыл бұрын
እመቤቴ እስከ ልጇ ትጠብቅህ እግዚአብሔር የያዘ ማንም አይነካውም አይዞክ ወንድሜ በርታ🙏🙏🙏🙏
@RozeRozee-tq5px
@RozeRozee-tq5px 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-bj6ez2tp4z
@user-bj6ez2tp4z 5 ай бұрын
እ/ር ይጠብቅህ። እ/ር የትውልዱን ልብ ይመልስ
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሕ በሠይፋ
@yedengllegmedhanialmtemesg888
@yedengllegmedhanialmtemesg888 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ይሄ ካንተ አይደለም ወንድማችን እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት ባለማወቅ እንዲጠፋበት ስለ ይፈልግ አንተን አስነሳ ብትሞትም አይቆጭህ ካንተ የሚጠበቀውን አርገሀል አይዞህ ሀይልና ሞገስህ የቅዱሳን አምላክ ካንተ ጋር ነው
@etalembasha9565
@etalembasha9565 11 ай бұрын
አንተ ተባረክ እግዚያብሔር ይረዳሐል
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 9 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@eyobeyob3683
@eyobeyob3683 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞህ ወንድማችን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ!!
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om 2 ай бұрын
ቸሩ መዳሀኒአለም ይጠብቅ ወንድማችን እምብረሃን ትጥብቅ አየዙ😢😢😢😢😢😢
@jemal8472
@jemal8472 Ай бұрын
ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቅ እንዳንድ ያለዉን ታጋይ ያብዛልን አይዞህ ህዝቡ ካንተ ጋር ነው
@yeshitube3657
@yeshitube3657 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት አምላክ እሱ ይፍረድ እባክህ ጌታየ ኢትዮጲያን ጠብቃት ወንድሜ ከቻልህ የምታወራውን በመፃፍ ብታሳትመው ጥሩ ነው
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 Жыл бұрын
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላኽ ኣሜን በረከት ጸሎት ኣቡነ ተኽለሃይማኖት ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣይዞ ወንድሜ እግዚኣብሔር ከኛ ጋር ነው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ለጊጢ ያስቀመጡት አበባ የሚመሰክረው የጊይ ባንዴራ ነው ልብ ብለህ እየው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
በሂወት ጎዳ የሚለው ባልሳሳት ዘላለም ይባላል ይመስለኛ ሁሊ ያናግራቸዋል ሁሊ ይለፈልፋሉ ሚሰማ የለም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
እህተ ማርያም ተናግራ ነበር ሚሰማ የለም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ዘፋኞችን ለምን አታጋልጥም
@faezadula898
@faezadula898 11 ай бұрын
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አንተንም አላህ ይጠብቅህ እውነትን ተናግሮ መሞት የመሰለ ነግር የለም ሀገራችንን መቼም ለ666 አሳልፈን አንሰጥም ስለ ሸህ አላሙዲን ያልከው ደሞ ማስረጃ ልቀቅ
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ፈጣሪ.ይጠብቅ.ወንድሜ
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን አይዞህ እውነት መናገር ያፀድቃል 😭
@tirnesh3066
@tirnesh3066 Жыл бұрын
የኔ ወንድም በዚህ ሰአት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በቅዱሳን መላእክት ይራዳህ!!!አንተ ግን የዘመኑ ሰማእት ነህ!
@genetkebede9564
@genetkebede9564 Жыл бұрын
እንዴት ነው ልንረዳህ የምንችለው እስኪ የሆነ መረጃ ንገሩን
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d 10 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከለላ ያድርግልህ!! ማንም አይነካህም!!!!!!!!!!!
@MisrakGetachew-hn6zx
@MisrakGetachew-hn6zx Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስ ገብርኤል እና ቅድስ ሚካኤል ክንፋቸውን ዘርግተው ይጠብቁህ
@tsehayhailemariam7106
@tsehayhailemariam7106 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ የተባልን ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት በፆም ፀሎት መውደቅ አለብን ሌላ መብትሄ የለንም
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Жыл бұрын
አይዞይ እግዚአብሔርን ያመነ ወይንም የተደገፈ ወድቆ አይቼ አላውቅም ሁሌም አሸናፊነው እግዚአብሔር ያበርታ በእግዚአብሔር ጥላ ያድርግህ 🙏🙏🙏
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ወንድሜ ትውልድ ሆይ ንቃ ንደሻማ እየቀለጡ ትውልድን ለማንቃት በጣም እየደከሙ ያሉትን አባቶች እና ወንድሞች እባካችሁ እናግዛቸው መድሀኒአለም ይጠብቅህ ወንድማችን::
@hibretdare9418
@hibretdare9418 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋር ነው እኔም በፀሎትም በአካልም ከጎንህ ለመሆን ወስኛለው!
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃህ ወንድማችን ማሀበሩንም እግዚአብሔር ይጠብቃልን 😢😢😢 እግዚአብሔር ይገስጸው ቅዱስ ሚካኤል ይበቀልልን ውዳቂ መንፈስ
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
እር እውነቱን እኮ ነው ወገን እንፀልይ😢😢
@hermelatesfaye2312
@hermelatesfaye2312 11 ай бұрын
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 7 ай бұрын
መድኃንአለም ከእናቱ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህደ
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
አምላከ እስራኤል ይጠብቅህ ወንድሜ♥ አንተ ብትሞትም በስጋ እንጂ በነፍስ የስንት ነፍስ አድነህ የዘለአለም ሕይወት አትራፊ ነህ ። እመብርሃን አደራ ይሄን ልጅ ጠብቆልን
@SoliyanaEnate
@SoliyanaEnate Жыл бұрын
Amen amen amen
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 Жыл бұрын
አምላክ የስራኤል ብቻ ነው እንደ?
@SoliyanaEnate
@SoliyanaEnate Жыл бұрын
@@mohammedseid9121 selam wenedeme hulum sew bezi meder yemiyamelekew amelak alew fexari gen anede new esraele befexari yetewedede hezebe new nebeyu musen leko kegebetse yawexchew lefereone hezeben leqeqe yalew eseralen bexam selemiwede new egname yeseraele amelake enelalen fexarina amelake leyunete alachew
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
@tigsamson9695
@tigsamson9695 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን በርታ የምታምነው አምላክ የታመነ ነው እሱ ከፊትም ከሁላ ይከተልህ ድንግል ማሪያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንህ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-po8xq1pg9d
@user-po8xq1pg9d Ай бұрын
አምልክህ ያድንሃል!
@yohanneskiberet8140
@yohanneskiberet8140 11 ай бұрын
በጣም ተረድተንሃል የማይረዳህ ያልተረዱህ የማይረዱህ እጅግ ብዙ አሉ እነሱም የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው በግልጽ ቤሮ ከፍተው እየሰሩ ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ጥበቃህን አብዛልኝ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወንድሜ ምንም አትሆንም ሞትም መዳንም በአንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው💚💛❤💚💛❤💚💛🙏🌸🌺🌷🌹💕
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 Жыл бұрын
ወይኔ ልጆቻችን እንንቃ እባካቹ፣ እግዚአብሔር ሆይ ጥበቃህ አይለየን ኢትዮጵያን አደራ ሰተንሃል
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 11 ай бұрын
አ😢😢😢😢😢 እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ጌታሆይ ይቅር በለን ወንድማችን እግዚአብሔር ከጎን ይሁን እንባህን እሱ ያብስልህ ከጎንህ ይሁን😭😭😭😭😭😭##
@mahlettafse7759
@mahlettafse7759 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ ወንድማችን
@adissutube
@adissutube Жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚስዋ ሽሽጋ ከክፉ ትጠብቅህ ወንድሜ
@user-vd2cp9eh5z
@user-vd2cp9eh5z Жыл бұрын
ያረብ የአላህ የሄን ሰዉ በራህመትህ ጠብቀዉ 😥😭😭😥😥😥
@user-pv4ne5pl3x
@user-pv4ne5pl3x 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ አለ
@alhamdalhamd8273
@alhamdalhamd8273 Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 Жыл бұрын
ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር ዙሪያህን ከፊትም ከኋላ በጠባቂ መላእክት ይጠብቅህ ቢገሉህ ስጋህን እንጂ ነፍስህ የሱ ናትና አያገኟትም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቁህ ሁሉም እጁን ያገኛል ፈጣሪ ሆይ ከዚህ እሳት ይጠብቀን እመብርሃን ትርዳህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ወይ ሀገሬ 😭😭😭
@SoliyanaEnate
@SoliyanaEnate Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-jy6yw4iw9p
@user-jy6yw4iw9p 11 ай бұрын
Welhi Allah yetebekek kmujirimoch ayezogn
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
ትክክል የደረሰን መረጃ አለን ።አይል የእግዚአብሔር ነው
@eline3176
@eline3176 29 күн бұрын
ወንድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ለህዝብ እውነት ስለምታጋልጥ እግዛብሔር ስለእዉነት ፍረድ።
@MeazabelayMa
@MeazabelayMa 22 күн бұрын
እግዚ አብሔር ይጠብቅህ በሰማይም በምድርም❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidestethiopia676
@kidestethiopia676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን : ያበርታህ ልዩ ነህ
@saradesign9507
@saradesign9507 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ምን ይሻለናል ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እናልቅስ 😭😭🙏🙏🙏
@tsigeredamogos6725
@tsigeredamogos6725 Жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-qm7wx6vs3j
@user-qm7wx6vs3j 7 ай бұрын
Ebakachu wede geta inmeles😭😭😭😭😭
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 29 күн бұрын
ወድሜ እዳትፈራ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው ውጊያውም የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የሱየሆኑትን ከቶ ወደውጭ አያወጣቸውም ሰው ወደፈጠረው ወደእግዚአብሔር ከተመለሰ እግዚአብሔር ለሰይጣን ስራ አሳልፍ አይሰጣቸውም እግዚአብሔርን ካልታዘዝን ትዛዙን ካልጠበቅን እግዚአብሔር ካስቀመጠን ስፍራ እዳያጣን በቃሉም መትጋት ይኖርብናል ስለዚ ፈጣሪ እኛንም ቤተሰባችንንም ከዚከሰይጣን ስራ እንጠብቅ ቤተሰባችንን እንታደግ እላለው
@buzeayalew4674
@buzeayalew4674 7 ай бұрын
እገላለን የሚሉ እራሳቸው ይገደላሉ የእግዚአቤሄር ይበልጣል
@binyamatnafu-uw8dt
@binyamatnafu-uw8dt Жыл бұрын
ኢንጂነር የያዝከው እምነት ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።መምህር ደረጄ ዘወይኒዬን አዋሩት በዚ ጉዳይ ከብዙ መረጂ ጋር ይረዳዎታል ።
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Жыл бұрын
ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቆት🙏አይ ኢትዮጵያ
@RuthMulugeta-hq5ek
@RuthMulugeta-hq5ek 2 ай бұрын
እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን ።የህይወትን 👑 ይሰጣሀል። እኛም የበኩላችንን ድርሻ እንወጣለን
EMS Eletawi ጦርነት እና የኢኮኖሚ ድቀት Tue 21 May 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,8 М.