No video

ዲያቆናት ድንግል ያልሆነችን ሴት ቢያገቡ ምን ችግር አለው?

  Рет қаралды 43,518

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

2 жыл бұрын

ዲያቆናት ድንግል ያልሆነችን ሴት ቢያገቡ ምን ችግር አለው?
ይህ ንሽኩር ረቢና የተሰኘዉ የዩትዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ ንሽኩር ረቢና ቃሉ አረቢኛ ነዉ ትርጓሜዉም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ማለት ነዉ፡፡ በዚህ ዪትዩብ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊና ማህበራዊ ጉዳዩችን እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ያገኙበታል፡፡ ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ጋበዝኳችሁ፡፡
KZfaq;
/ @nishkurrebina6625
Facebook;
nishkurebina...

Пікірлер: 101
@OT-Love
@OT-Love Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
ጠያቂዎች እሚጠየቀውን ለይተው ማወቅ ጥሩ ነው ድንግል የሌላት እሴት ለዲያቆን ብሎ መጠየቅ ነውር ነው። ድንግልና በራስ ፈቃድ ማጣት ሀጥያት ነው
@habtamabate832
@habtamabate832 2 жыл бұрын
አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tv8hi1dg1u
@user-tv8hi1dg1u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለወህት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን፫ ፀጋዉን ይብዛልን አሜን፫
@youaremybeautymaryformylif1449
@youaremybeautymaryformylif1449 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ❤❤❤🌻🌻🌻
@alemayhubezu
@alemayhubezu 3 ай бұрын
ሊቀ ህሩያን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@user-wt8cb4ev1o
@user-wt8cb4ev1o 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 💐🌹💐
@asteartewele7132
@asteartewele7132 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን የሰማልን ክቡር ወንድማችን ብእውነት እናመሰግናለን ።
@edendemissie655
@edendemissie655 Жыл бұрын
Amen(3) kale hiwet yasemalin
@user-fy3hv9kj1r
@user-fy3hv9kj1r 26 күн бұрын
Igzhabihr yibarikachu
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በትክክል የተላለፈ ትምህርት ነው።
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg Ай бұрын
አሚንቃለሂወትያሰማልን❤❤
@nayudebese3552
@nayudebese3552 Жыл бұрын
Amen qale hiwet yasemaln
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@hewatgurma1414
@hewatgurma1414 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ ምህርትክ ይብዛልን🎉🎉🎉
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 Жыл бұрын
Amen amen amen qalehewet Yasemalen
@amarosamaros7951
@amarosamaros7951 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MeskiMeski-eq7zz
@MeskiMeski-eq7zz 2 ай бұрын
kale hiwote yasemalin betam de yimil timirti wosdikut❤❤❤❤
@abineta6032
@abineta6032 2 жыл бұрын
Kale hiweti yasemane
@user-ct9ix6mt7f
@user-ct9ix6mt7f 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@beggibegi1152
@beggibegi1152 2 жыл бұрын
ewunet kalehiwot yasemalin wondimachin 🙏🙏 yenem tiyake neberi tebarekilign egiziabiher mastewalun yisten 🙏🙏🙏
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yeshalemdamte9726
@yeshalemdamte9726 Жыл бұрын
Amen kale hyiwet yasemaln
@raheel368
@raheel368 2 жыл бұрын
Waqayyo sagalee jirenya sin ha dhagesisu ⛪️✝️
@tsige488
@tsige488 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetdemsie6528
@genetdemsie6528 Жыл бұрын
ያልሰማን ሰምተን የምንድንበት ይሁን የህይወትን ቃል ያሰማልን
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@heymanotgetachew8261
@heymanotgetachew8261 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን
@user-bk5lm8ku7e
@user-bk5lm8ku7e 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘንድሮ ተክሊል ቆብ አድርገውታል ይቅር ይበለን ይበላቸው
@tigistshanko8055
@tigistshanko8055 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤
@GeethuSree-mn1jo
@GeethuSree-mn1jo 2 ай бұрын
Kale hiwet yssemalin wendmachin
@tirngotirngo628
@tirngotirngo628 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@zagwieMedia981
@zagwieMedia981 2 жыл бұрын
በርታ
@user-hk6tc7fm6z
@user-hk6tc7fm6z Жыл бұрын
kal hiwet yesmalna
@derbifikado2367
@derbifikado2367 Жыл бұрын
Amen qelehewot yesemlen 🙏🙏 ❤️. Honom dayiqoni yemiygebat set yechi set yegedi ye bet kerstenu Sera moweqi alebti??
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 жыл бұрын
Aaname aname 🙏🙏🙏😭😭✝️💒
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 Жыл бұрын
ቃለህይወትየስመዐልና
@yelbasewu8064
@yelbasewu8064 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን እስኪ የመርጌቶ ጋብቻን በተመለከተ መረጃ
@gizechekole2634
@gizechekole2634 2 ай бұрын
kale hiwot yasemalin:: gin 02:01 deqiqa lay yetenagerkew diakon deme mimenanin yemiyaqebl bilehalina deme kiristosin lemimenan yemiyaqebil bemil bistekakel:
@nishkurrebina6625
@nishkurrebina6625 Жыл бұрын
አዲሱን የNishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና 2 ቻናል በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ ትችላላችሁ! www.youtube.com/@nishkurrebina/featured
@MmMm-p3m
@MmMm-p3m 11 күн бұрын
ልቦናስጠንፈጣሪያችን
@samirwit8163
@samirwit8163 Жыл бұрын
።🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
@MebrahtuAdane-pr2kn
@MebrahtuAdane-pr2kn Жыл бұрын
ምዝሙር
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Kelhiwoten yesemalan Gn tegad ketedeferechis Tekelekelalchi melet nw
@TarikuMengesitu
@TarikuMengesitu 2 ай бұрын
መምህር ሆይ ድቁና ለመቀበል አንድ ሠው ድንግልናውን ቢያጣ ምን ያድርግ? በቤተክርስቲያን ምን አይነት መዕረግን መቀበል ይችላል?መመንኮስስ ይችላል?ቃለ ህይወት ያሰማልን.አመሰግናለሁ
@user-ru3lt4el7n
@user-ru3lt4el7n 2 ай бұрын
አንድ ጠያቄ አለኝ እኔም ያለሁት ሰደትነኝ ወደሥደት ሥመጣ የመደፈር ሙከራ ተደርጎብኝነበር ገን ድኛለሁ እናለኔሥ ምን ትሉኝ አላችሁ?
@user-rs3hd5kj7n
@user-rs3hd5kj7n 7 ай бұрын
እኔ አላምንበትም እንዴት ሊሆን ይችላል ።
@davtube718
@davtube718 Жыл бұрын
አሜን ከዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ድንግል ያልሆነ ዲያቆን ይሆናል ?ድንግል ሳይኖረው ድንግል የሆነችውን ሴት ሲያገባ በምን አይነት ስርዐት ነው የሚፈፀመው?
@user-ls2eu4xz5f
@user-ls2eu4xz5f 11 ай бұрын
አይሆንም ዲ/ን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
​@@user-ls2eu4xz5fእሷ በተክሊል እሱ በቅዱስ ቁርባን ብቻ ዲቁናው ይፈርሳል አይችልም
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey 11 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ አንድ ካህን ሚስቱ ብትዘሙትበት ሌላ የተፈታች ሚስት ማግባትና ቅስናውንጰማቆየት ይችላል ?
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
አይችልም በቅስናው መቆየት ቅስነውን አፉርሶ ወይ መመልኮስ ነው ወይ ሌላ ማግባት እግዚኦ ማህረነ ከመዲህ አይነት ይጠብቀን
@fraolitesfaye3952
@fraolitesfaye3952 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በተፈጥሮ ድንግልና የሌላት ግን በምንጣፍ ያልተገናኘችውን ማግባትስ ይችላል?
@yordanostesfaye2867
@yordanostesfaye2867 2 жыл бұрын
yechlal sereate tekilil betftro , bemdefer , be sera bezat latu setoch yedrglachewal
@fserdawe5199
@fserdawe5199 Жыл бұрын
እዴ ድግል ሳይኖረው እሚዎለድ አለ እዴ?
@fraolitesfaye3952
@fraolitesfaye3952 Жыл бұрын
@@fserdawe5199 awo
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Жыл бұрын
@@yordanostesfaye2867 በተፈጥሮና በሰውነት እንቅስቃሴ (ለምሳሌ በሥራ ወይም በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች) የድንግልና ምልክት ቢጠፋም (ሊጠፋ ስለሚችል) በሥርዓተ ተክሊል እንዳያገቡ አይከለከሉም፡፡ የሚከለከሉት ከወንድ ጋር ግብረ ሥጋ ፈጽመው ሥጋዊ ድንግልናቸውን ያጡት ናቸው፡፡ በመደፈራቸው ምክኛት ድንግልናቸውን ያጡትን በተመለከተ ግን የቤተክርስቲያናችን ትምህርት ምን እንደሚል አላውቅም፡፡ መጽሃፍ ላይ እንዲህ በግልጽ የተቀመጠ ይኖር ይሆን?
@yeshmamuye2119
@yeshmamuye2119 Жыл бұрын
በተፈጥሮው ድንግልና የሌለው የለም
@user-ct4wr1sg6w
@user-ct4wr1sg6w 6 ай бұрын
የተደፈረችስ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
በክርስቶሥ ደም ነውራችን ታጥቧል
@user-jw1fo6zq7x
@user-jw1fo6zq7x 9 ай бұрын
እንድ ሴት ድንግል ከሆነች ንሰሀ ገብታ መቁረብ ትችላለች
@heymi6630
@heymi6630 5 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በ ልዑል እግዚአብሔር ስም መልሱልኝ. 🙏🏻እኔ የመደፈር ሙከራ ተደርጎብኛል እና እጮኛዬ ዲያቆን ነው እና በሥርዓተ ተክሊል መጋባት እናችላለን ወይስአንችልም??? መልሱልኝ 🙏🏻
@ethiopiaye3844
@ethiopiaye3844 4 ай бұрын
ተደፍረሻል ወይስ አልተደፈርሽም ዋናው ጥያቄ? እግዚአብሔር ን መሸወድ አትችይም😢
@samritube645
@samritube645 2 ай бұрын
*አባቶችን ጠይቂ እህቴ*
@maralemazmeraw4837
@maralemazmeraw4837 2 ай бұрын
እረ እኔ እራሱ ማወቅ እፈልጋለሁ
@meskiyegrmalamen6074
@meskiyegrmalamen6074 2 жыл бұрын
ዲያቆን ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ቢያደርግ ከዚያበሗላ መቀደስ ይችላል??
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 жыл бұрын
አይችልም በጭራሽ ዲያቆን ከሆነ በድንግልና ቆይቶ ነው በተክሊል ማግባት የሚችለው
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
ሆድ ይፈጀው አንቺው
@uaeuae5226
@uaeuae5226 Жыл бұрын
አይችልም:: ከጋብቻ በፊት ሁሉ ዝሙት ነዉ :: ለመቀደስም ለክህነትም አይበቃም::
@user-cg3sl9vk8f
@user-cg3sl9vk8f Жыл бұрын
እንኳነ ለዲያቆን ለማንም ሰው ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ነገር ሁሉ ዝሙት ነው
@tadessemecha7094
@tadessemecha7094 Жыл бұрын
አይችልም
@samuelsamuelsamuel3862
@samuelsamuelsamuel3862 Жыл бұрын
እኔ ዲያቆን ነኝ ግን ድንግል ሴት እስከ አሁን ድረስ አላገኘሁም። ፈልጌ አጥቻለሁ 🤔🤔🤔 እንዳልመነኩስ ማግባት እፈልጋለሁ እንደላገባ ድንግል አጣሁ ምን ትመክሩኛላችሁ?
@kokitube2172
@kokitube2172 Жыл бұрын
አለመገጣጠም ነው እንጂ ድንግል ሴት በየቦታው አለ በትግስት ፈልግ ላንተ ያላትን እግዚአብሄር ይሰጥህል ወንድሜ
@esraeltadele3351
@esraeltadele3351 Жыл бұрын
Yene wondm dngl moltalech betgst felg egzabhir yrdah
@user-jw1fo6zq7x
@user-jw1fo6zq7x 9 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለሁ
@user-jw1fo6zq7x
@user-jw1fo6zq7x 9 ай бұрын
ያንተ የሆነች የትም አትሄድም ተስፋ አትቁረጥ ለሁሉም ጊዜ አለሁ እኔ እኔም አላገኘሁም ቁጭ ቡያለሁ
@user-ju4xf3ny1y
@user-ju4xf3ny1y 8 ай бұрын
Egam dengelena yalew wende atenale
@Mekdesm-qi7ku
@Mekdesm-qi7ku 2 ай бұрын
እሷ ድንግል ሳትሆን እሱ ዲያቆን ቢሆን እሱ ተክሊል እሳ የቁረባን ልብስ ለብሰው በንሰሀ መጋባት ይችላሉ
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋል ያድለን 🤲
@selammare7732
@selammare7732 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@mastewalasffdg5933
@mastewalasffdg5933 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SintayehuShumye-kc8ml
@SintayehuShumye-kc8ml 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 Жыл бұрын
አሜን፫ቃለህይወትን ያሠማልን
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 74 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 51 МЛН
ድንግልና ሳይኖረን በስርዓተ ተክሊል ብንጋባ ምን ችግር አለዉ
10:46
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም?
13:10
የወር አባባ እና የቤተክርስቲያን ስርዓት
11:28
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 151 М.