" እባካችሁ የምወዳትን ጓደኛዬን አፋልጉኝ " ክፍል - 106 |

  Рет қаралды 1,029,369

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

" እባካችሁ የምወዳትን ጓደኛዬን አፋልጉኝ " ክፍል - 106
comedian Eshetu Belives Parents should Be very Careful About What They Speak, Hear And Do in Infront Of Their children. Because That's How children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, Moral And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 3 000
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አሜንየ የት ከህትሽ ጋር ብን ብለሽ ጠፍሽ አረ አለሁ በይዉ
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
እሸቱ ልጆችን ስጦታ ስትሰጥ በተለይ $2000.00 ብር ስትሰጣቸው ምናለ ልጆችን በዛው ስርአት ብታስተምራቸው? እንደው $2000.00 እንደተራ ወረቀት አፈፍ አድርጎ መሄት የኢትዮጵያ ጥሩ ባህል አይደለም። "እግዚአብሄር ይመስገን።" "እግዚአብሄር ይስጥልኝ።" እመሰግናለሁ።" ማለትን እንደ አባባ ተስፋዬ አስተምራቸው። ወላጆችም ይመርቁሃል። የተበላሸውን ባህላችንንም አንዱ ከአንዱ ስለሚማር ባንዴ ማመስገንን ለሁሉ ኢትዮጵያዊልጆች ታስተምራለህ። አመሰግናለሁ።
@bright4105
@bright4105 Жыл бұрын
6:00 እሸቱ ይህን ሳቅህን ከሰማህ በኋላ ያ አስተዋይ ልጅ እንደመከረህ "የደሀ ሣቅ ተለማመድ።"
@natb.n.g121
@natb.n.g121 Жыл бұрын
kkkkkk
@user-yx1kg9tp1m
@user-yx1kg9tp1m Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hamudawol9213
@hamudawol9213 Жыл бұрын
😀😀😀👈
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g Жыл бұрын
_ልጅቶን አግኝቶት ማየት ሚያስደስትው በላይክ ያሳየኝ አላህ ያኝገኛት ያረብ_
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r Жыл бұрын
ተገኛችውየ ገና አየሁት
@firehiwotasrat9742
@firehiwotasrat9742 Жыл бұрын
እሸቱ በፈጠረክ አሜንን ፈልገክ አገናኘውና አንድ ላይ አቅርባቸው ይሄንን ማድረግ የሚከብድክ አይመስለኝም የኔ ቆንጆ የልጅነት አብሮ እደግክን ፈጣሪ ያገናኝክ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ እጁን ያውጣ
@user-hf7mg9gt3e
@user-hf7mg9gt3e Жыл бұрын
እኔ እስማማለሁ አሼ አደራ 😘
@banatueumay8287
@banatueumay8287 Жыл бұрын
Enam
@maryammm4345
@maryammm4345 Жыл бұрын
እም እስመማሎ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እኔ
@tebibusolomontebasol3499
@tebibusolomontebasol3499 Жыл бұрын
Enem esmamalew be telku
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Жыл бұрын
ኤረ አሼ ይሄ ልጅ ሳይኮሎጂካል እንዳይጎዳል፤ ፈልጋችሁ አገናኟት። ደግሞም ከተቻለ ከመስከራም ጀምሮ አንድ ት/ቤት አብሮ ቢገቡ ጥሩ ነው። የቤተሰብ ምክር እና ክትትል ያስፈልጋዋል። የዛሬ 12 ዓመት አከባቢ የጓደኛዬ ልጅ እንደእሱ ሆኖ ነበር። 1ኛ ክፍል እያሉ አንዷን ልጅ ይወዳታል። በጭራሽ ሌሎች ወንዶች እሷን እንዲቀርቡ አይፈልግም ነበር። ነገር ግን ከብዙ ጊዜ በኋላ፤ በአባቱ ምክር እና ክትትል፤ እንዲሁም ሁሉንም ነገር፤ ከልጅቷም ቤተሰብ ጋር በግልጽ ካወሩ በኋላ፤ አብረው እንዲሆኑ ሳይከለከሉ እየተመከሩ በራሳቸው ጊዜ አቁመው ት/ታቸው ላይ ብቻ አተኮሩ። አሁን ልጁ የማዕረግ ተማሪ ነው፤ ወደ 12ኛ ክፍል አልፏል።
@alazarsami8324
@alazarsami8324 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እድግ በል የኔ የዋህ እናንተ ወደሌላ ቀየራቹት እንጅ ይሄ ልጅ አብረው ት/ት ቤት ስለምታሳልፍ ተመችታው ነው የቅርብ ጓደኛው ናት
@asnkeheasnkehe8370
@asnkeheasnkehe8370 Жыл бұрын
Amen yet tefashibet alehu beywu
@Sara-dw1dn
@Sara-dw1dn Жыл бұрын
ይህ ልጅ የእውነት እንዲህ የሚወዳትን ልጅ አግኝቷት አብረው ማየት እንፈልጋለን የኔ ጌታ ደስ ሲል🥰🥰🥰❤❤❤ ልጆች እኮ ንጹህ ነው ልባቸው🥰🥰❤
@emuesmaalyoutube9215
@emuesmaalyoutube9215 Жыл бұрын
እኔም ተመኘሁ
@hana4572
@hana4572 Жыл бұрын
Ene akatalehu
@kerimissa6746
@kerimissa6746 Жыл бұрын
ZKFSA
@kerimissa6746
@kerimissa6746 Жыл бұрын
WKGFK
@milonbd595
@milonbd595 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኚ ልጅቷን አግኚቷት ዳግም በድቅ ልጆች ይቀርባል ኢሻአላህ ተስፋ አለኚ በአላህ ፍቃድ አይዞህ ባባዬ
@neimatesema4966
@neimatesema4966 Жыл бұрын
Ebakih eshetu tebaberen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kwkw6343
@kwkw6343 Жыл бұрын
Ineenim aslaqasanyi walaahi
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ልጅ ነው እሽቱ በእናትህ አገናኛችው ይሄ ለአንተ ቀላል ነው ሁለቱ ተገናኝቶ እንድምታሳየን ተስፋ አለን 🙏
@emuy438
@emuy438 Жыл бұрын
በዚህ ከቀጠለ በጣም ነው የሚጎዳው ወላሂ ሲያሳዝን ቤተሰቦቹ ፈልጉለት
@emutube818
@emutube818 Жыл бұрын
በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሐገሬ ልጆች እንደወጡ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹
@fatuma6027
@fatuma6027 Жыл бұрын
አሚንንን የኔ እህት አንቺንም ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@saragaremu8212
@saragaremu8212 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-td3lr4wv1w
@user-td3lr4wv1w Жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ውዴ❤❤❤
@user-cb8bz2hg2k
@user-cb8bz2hg2k Жыл бұрын
አሚን
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
አሜን
@kuwaitnwt8996
@kuwaitnwt8996 Жыл бұрын
የዚህን ልጂ ልብ የሚያቀው ፈጠሪ እና እሱ ናቸው😰😰😰😰😰😰አላህ ሆይ እርዳው
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
ይህ ልጅ ተረጋግቶ ተምሮ ህልሙን እንዲያሳካ ቤተሰቦቹ እራሱ ማፈላለግ አለባቸው የልጅነት ፍቅር ከባድ ነውና ንፁህ ፍቅር አሏህ ይርዳህ የኔ ቆንጆ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q Жыл бұрын
ትክክል
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 Жыл бұрын
Tasasetasale godagawe selahunahe nwe fekere ateballo ebaklhu
@mekdes5825
@mekdes5825 Жыл бұрын
ሲያሳዝን 😥😥እሸቱ በማርያም ቤተሰብ ፍቃደኛ ከሆነ ድጋሚ አብርው ይቅርቡ ልጂነት እንደት ደስ ይላል አሜንየ የት ነሺ
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 6 ай бұрын
😂😊
@user-od4qz5sy4z
@user-od4qz5sy4z Жыл бұрын
አቤቱ አምላክችን ሆይ ለእዚህ ለ ልጆች ስት ል ለ ሀገሬ ህዝብ ፍቅር ስጥን
@biniblack1853
@biniblack1853 Жыл бұрын
ቀጣይ ሁለቱንም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 Жыл бұрын
Wuyiiii batem
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o Жыл бұрын
😂😂😂😂
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 Жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው የምር
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ኧር በድንግል ማርያም አሚንን ፍልጉለት እሱ ላወራው የኔ እንባ መፍሰስ ነው የሚገርመኝ😭😭😭😭
@betitesfaye2620
@betitesfaye2620 Жыл бұрын
ውይ ልጅነት እዴት ደስ ይላል አሚንየ እደው የት ገብተሽ ነው ኧረ አለሁ በይው ማርያምን ተገናኝተው አብረው ብታቀርቡት ውስጤ ነው ደግሞ ልጁ እዴት አባቱ ያምራል
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጁ ደግሞ ደስ ሲል አላህ ያሳድገዉ ያረብ ዉይይይይይ አላህ ያገናኛቺሁ ምን ይታወቃል ተገናኚተዉ አድገዉ ተጋብተዉም ልጆችም ሊወልዱ ይችላሉ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ኢንሻአላሕ አዎ ያምራል ቆንጇ ነው
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d Жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 ለጀናፈቀኚ ተተለየሁተ ሰባትአመት ያፈራለአያዉራኚም
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
የልቤን ሀሳብ ነው የገለጽሽው ማን ያውቃል የአምላክን ስራ
@neimatesema4966
@neimatesema4966 Жыл бұрын
EnshaALLAH EnshaALLAH EnshaALLAH 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 that is my wish
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 Жыл бұрын
Her parents' phone numbers can be found in her student record. Eshetu, please make their reunion happen. We're counting on you. ❤️
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu Жыл бұрын
እረ ልጅቱን አፈላልጎ እሸቱ አብሮ እዳቀርብልን እምትሉ እስኪ
@sartsatu614
@sartsatu614 Жыл бұрын
እኔ
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ንፁሁ ልብ ልጅነት እኮ ነው!!!
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
ወይ ፍቅሪ ይገረማል በዝህ እድሜው እንደዝህ መሆኑ በጣም አስለቀሰኝ😭😭እሽቱ እባክህ አሚንን ፈልገህ አገናኛቸው ደስታውን ማየት እንደት ያጎጎል
@elieli6323
@elieli6323 Жыл бұрын
እኔ እራሱ 😭😭
@user-cq2mf4zk5i
@user-cq2mf4zk5i Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ልጅ እንደት አባቱ ያምራል እስኪ እንደዝህ ልጅ ቆንጆ የሆነ ልጅ አሏህ ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉ ልኝ አይከፈልበት
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 Жыл бұрын
Amen Amen amen
@seblewengelbezabh1802
@seblewengelbezabh1802 Жыл бұрын
Ere Eshe afelalgachuh agenagnut, Enbayen mekotater yakategn wedelijnete melesegn😭 Amen ebaksh alehu beyiw
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
እረ በናታችሁ አገናኙት ወይኔ አጀቴን በላዉ ወላሂ የኔ ማር አሏህ ይድረስልህ የኔ ቆጆ 😭 አባት እና እናትቱ ተባብራችሁ አሚንን አምጡለት በፍቅር ይሁንባችሁ ወላሂ አስለቀሰኚ 😭😭
@user-lc3ym9fd6t
@user-lc3ym9fd6t Жыл бұрын
እኔንም አጀቴ ነዉ የተማታዉ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
@@user-lc3ym9fd6t 😭
@amenasaeed495
@amenasaeed495 Жыл бұрын
አሼ ፍልግህ አግናኛቸው እውነት ልቤን ነካው ልጁ የኛን ሂውት ነው የግለፀው እሱ ህፃን ቢሆንም ፍቅር ያው ዘላለም ነው
@seadayehaiklij6277
@seadayehaiklij6277 Жыл бұрын
Tikkl hubi🌹🌹🌹🌹
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Tikikil
@wubitji3349
@wubitji3349 Жыл бұрын
በትክክል 😥
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 Жыл бұрын
እሺ ከዛስ 😏🤔🤔🙉
@amenasaeed495
@amenasaeed495 Жыл бұрын
@@tigistfikre9249 ማለት ጠማማ
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE Жыл бұрын
ውይ የኔ ጌታ በጣም ንፁህ ልብ ነው ያለህ😇😇😇😍😍❤❤እሸቱዬ በናትህ ከየትም ብለህ ይቺን ምርጥ እና ተወዳጅ ጓደኛውን አገናኘው😇ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ 💔ውስጡ ያለውን ስሜት ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማሙሽዬ ያሰብከው ይሳካልህ ❤😇ፈጣሪ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ❤😇
@etsegenetyoseph3830
@etsegenetyoseph3830 Жыл бұрын
በእውነት ለምን እንደሆን አላቅም አስለቀሰኝ የኔ ማር
@hiwitube8378
@hiwitube8378 Жыл бұрын
የዘንድሮ ልጆች እኮ ፍጥነታቸው ወቼጉድ ለማንኛውም ብን ብላ ከጠፋችበት ብን ብላ ትምጣልህ ደግሞ ሲያምር ቆንጅዬ ልጅ ነው ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤👈
@fomiya17
@fomiya17 Жыл бұрын
እንዲ አይነት ርእስ ከልጆች ጋር ማውራት ግን ትክክል ነው እሼ?
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ሲያድግ አስበሽዋል ቁንጅናው😁😁😁😂😂
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
እሸቱ ልጆችን ስጦታ ስትሰጥ በተለይ $2000.00 ብር ስትሰጣቸው ምናለ ልጆችን በዛው ስርአት ብታስተምራቸው? እንደው $2000.00 እንደተራ ወረቀት አፈፍ አድርጎ መሄት የኢትዮጵያ ጥሩ ባህል አይደለም። "እግዚአብሄር ይመስገን።" "እግዚአብሄር ይስጥልኝ።" እመሰግናለሁ።" ማለትን እንደ አባባ ተስፋዬ አስተምራቸው። ወላጆችም ይመርቁሃል። የተበላሸውን ባህላችንንም አንዱ ከአንዱ ስለሚማር ባንዴ ማመስገንን ለሁሉ ኢትዮጵያዊልጆች ታስተምራለህ። አመሰግናለሁ።
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
@@fomiya17 ምንም ችግር የለውም ምን ያደርጋታል ዋናው ወላጆቹ ትክክለኛውን ነገር እያስተማሩት እድሜው ሲደርስ እንዲያደርገው ማስተማር ነው እኛ ሁሉን ከወላጆቻችን ደብቀን ምንም አልቱጠቀምንም
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 Жыл бұрын
ይህ እኮ ልጅነት ነው ፍቅር ነው ሰውን መውደድ ነው ህፃን ልጆች ደግሞ መደበቅ አይችሉም እኔ ደስ ነው ያለኝ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ወይ ዘመን ፈጣሪ ያገናኛችሁ ንፁህ ልብ ደስሲል ልጅነት አገናኙት በናታችሁ😍
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እሼዋ ማርያምን አስለቀሰኝ የልጁ ንግግር የእውነት ውስጤን ነካኝ💔💔😭😭😭 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ድረስ ሳየው አሜንዬ መጨረሻ ላይ ትመጣለች ብዬ ሳስብ ነበር ግን አልመጣችም
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እሼእና ድንቅ ልጅ ናታኔም ደስ ሲል የኔ ጌታ ፈጣሪ ከምትመኛት ከምትወዳት ጋር በሰላም ያገናኛቹ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ እድግ በሉ 👏😘😘😘❤🙏
@bitanya2094
@bitanya2094 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ እውነተኛ ፍቅር ይዞታል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Жыл бұрын
አለቀስኩ ሳላስበው
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
ወላሂ አያስቅም እኔ እንባየ መጣ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d Жыл бұрын
የኔአባት ለጂ ሲጎዳአለፈለግመየጠበቅለኚ አያስቅም
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z Жыл бұрын
እውነት ፍቅር ምንድን እረ በስመአብ ህፃን እኮ ነው ያው መላመድ በሚል ደግሞ ህፃናት ልባቸው ንፁህ ነው ከሆዳቸው ያለውን ሰለሚናገሩ እንጅ ይመስለኞል
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ ግድባችን ሞልቶ እንደፈስስው የሀገራችን ስላም ሞልቶ ይፍስስ🇪🇹🙌
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 Жыл бұрын
አሚን
@halimatube7942
@halimatube7942 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Shalom-1990
@Shalom-1990 Жыл бұрын
Amen 🙏
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
Amennnnn
@user-rz5gb7ym6d
@user-rz5gb7ym6d Жыл бұрын
ወይ የልጅነት ፍቅር።ፈጣሪ ተገናኝተው መጨረሻቸውን ያሳየን።🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማሻአላህ እንዳት የማሚር ልጅ አላህ ይስጠኝ
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 Жыл бұрын
ወላህ አስለቀሳኝ ከምወዱት ማለያት💔😢 በቀጠይ ሁሌተቾም ይቅረቡልን🙏
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Yekerabo
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ደግሞ የሌለ ነው። እውነትም ድንቅ ልጆች። እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህና ይሄን ቪዲዮ ስታይ ምን ይሰማህ ይሆን አይ ልጅነት።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@user-rh4zf1fi7v
@user-rh4zf1fi7v Жыл бұрын
ይቆጨዋል በመናገሩ
@tersite858
@tersite858 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የቤተሰብ መፍቀድ ነው! ወደፊት ይህ ልጅ በዚህ ወሬው መሸማቀቁ ማይቀር ነው!
@neimatesema4966
@neimatesema4966 Жыл бұрын
Eko
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
@@user-rh4zf1fi7v ምንም የሚቆጭ ወይ የሚያስቆጭ ነገር አልተናገረም ደግሞ ያገኛታል ኢሻ አላህ
@yetenayet812
@yetenayet812 Жыл бұрын
ደስ የሚል የልጅነት ፍቅር እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ አባይዬ ነገሩን በሌላ አስባቹ እንደልጅ ሁን ምናምን የምትሉ ሰዎችን ትገርማላቹ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቹ በማርያም
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
ጣፋጭ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ያገናኛችሁከአሜን ጋር❤ አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
@abenzeramaer4635
@abenzeramaer4635 Жыл бұрын
የልጁን ደስታ አምላክ ያሳየን አሜን
@andnet499
@andnet499 Жыл бұрын
ለቤተሰቦቹ: ይህንን ጉዳይ እንደቀልድ አትዩት ልጁ እርዳታ ያስፈልገዋል።
@mielamedia8697
@mielamedia8697 Жыл бұрын
ትክክል ርዳታ ይፈልጋል ይህ ነገር ሲሰር ነው
@user-vv6ey2fo5o
@user-vv6ey2fo5o Жыл бұрын
ሲያድጉ የሚገረሙበት ታሪክ ነው እንደ ልጅነት ንጹህ ህሊና የለም በተቻለ መጠን ቢገናኙ የአሜን ቤተሰቦች እንዴትም እንደምታመቻቹ በተስፋ እንጠብቃለን!!!
@ETHIOCHELSEAFANS
@ETHIOCHELSEAFANS Жыл бұрын
እሸቱ በማሪያም እነዚህን ልጆች አገናኝተህ አሳየን የቤተሰቦቿን ስልክ ቁጥር ከ ት/ቤቱ ከነበረችበት ዉሰድ 🤔💯🙏🙏🙏
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 Жыл бұрын
😂
@tegsteayalewu7063
@tegsteayalewu7063 Жыл бұрын
ህፃን ልጅ ንፁህ ልብ አለው እግዚአብሔር ያሳድግህ አሜን እንደምትገኝ ተስፋ አለኝ ተገናኝተው ብናያቸው
@user-kp7hw3xk5g
@user-kp7hw3xk5g Жыл бұрын
እስኪ ልጂቷም ትቅረብ የምትሉ
@fevengetachew8569
@fevengetachew8569 Жыл бұрын
አረ አሜን ግድ ነው ትቅረብ ታድላ
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d Жыл бұрын
ልእልት አሜን እባክሽ ልኡልሽ እየጠቀሽን አለሁ በይው💚💛❤
@afirahel12
@afirahel12 Жыл бұрын
ዋው ይሄ ልጅ እንዴት እንደሚያሳዝን ደሞ ሲያምር የኔ ጌታ የድግል ማርያም ልጅ እድግ ያርግክ
@semhal9552
@semhal9552 Жыл бұрын
አረ! አሜን ነይ😍😍 የኔ ጌታ ሲያምር ደሞ‼️‼️
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍እውነት ድቅ ልጅች ኑሩልን ከመዳም ስራ ድክም ብየ ስመጣ እዝህ ነው ፈገግ እላለሁ 😍😍😍🥰🥰🥰
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
ወይ አይዞሽ ዱባይ ነሽ እንደ? ይዱባ ሥራ 🤑
@hamudawol9213
@hamudawol9213 Жыл бұрын
❤😔😍😍😍👍🏻
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
@@adanechshlbiru1495 አዎ
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ👍
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 Жыл бұрын
_እኔም ድካሜ ነው ማላቅቀው እዚጋ_
@teotewodros39
@teotewodros39 Жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር ይህ ነው። ድንቅ ነው።
@genetshimekt5390
@genetshimekt5390 Жыл бұрын
Egziabher ke Amen ga yegenajik🙏
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
እኔ 8አመቴ ጭቃ ነበር የማቦካው😂😂 የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይዳህ አሜንዬ እባክሽን አግኚው❤❤
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z Жыл бұрын
እኔም
@Jusesmyking6625
@Jusesmyking6625 Жыл бұрын
ክክክክ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
እኔም
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 Жыл бұрын
Kikikikiki
@user-mq2db4zt7z
@user-mq2db4zt7z Жыл бұрын
ሁለተኛ ዙር ይምጣና ከአሜን ጋ ይገናኝ ምትሉ 👍
@zahraseraj2664
@zahraseraj2664 Жыл бұрын
ማሬ ዛሬ ነዉ ብለዋል ተዘጋጂ እድታይዉ
@user-mq2db4zt7z
@user-mq2db4zt7z Жыл бұрын
አየሁት ውድ ግን እሷ የለችም 😂
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 Жыл бұрын
The most handsome kid i have ever seen.እግዚአብሔር ያሳድግህ !
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
i know his feelings, in our time was Tabu!!!! parents must understand thier kids realy it hurts!!! wishing you the best and to see her again!!!! you are so sweet!!! God Bless💌
@eyarustube9545
@eyarustube9545 Жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ እሸ ሁለ ገብ ዘመንክን ይባርከው ኑርልንንንንን ውድ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 Жыл бұрын
Iam sorry my brother
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x Жыл бұрын
እንዴት ነው ሚያምር ባባዬ ፈጣሪ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ❤አሜንዬ የት ነሽ አይ ልጅነት አስችሎሽ ይሆን አላለም😂
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 Жыл бұрын
😁😁😂
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
ኧር ሲያሳዝን የኔ የዋህ
@hiwetkidane7481
@hiwetkidane7481 Жыл бұрын
marrr egziabiher yagzih
@etsegenetyoseph3830
@etsegenetyoseph3830 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ ውይይ አሜን ቢያገኘት ንፁህ ፍቅር የልጆች
@martaamnisesaamnisesa7634
@martaamnisesaamnisesa7634 Жыл бұрын
እሼ ወንድሜ ስወድህ እመብርሃን ትጠብቅህ የልብህን መሻት ታሳካልህ
@kalkidankalkidan4663
@kalkidankalkidan4663 Жыл бұрын
ታድሎ በዚህ እዴሜዉ እድዚህ አይነት ስሜት ስላለዉ ንጹህ ልብ በጣም ደስ ይላል
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 Жыл бұрын
ሳቅም ለቅሶም ተዘበራረቀብኝ😢 አላህ ያገናኛችሁ ደሞ ሲያምር
@Mr.believer123
@Mr.believer123 Жыл бұрын
This is pure and genuine love. That’s why God said be like kids.
@Ayall12
@Ayall12 Жыл бұрын
የዘንድሮው ልጆች ፍጥነት የልጅ አይምሮ አንድ ጊዜ ከያዘ አይረሳም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@Ayall12
@Ayall12 Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i አርጌሻለሁ እማ
@madinamadina953
@madinamadina953 Жыл бұрын
አሼ የችን ልጂ መፈለግ ሚያቅትህ አይመስለኝም በፈጠረህ 😭😭😭😭 አገናኙት 😢😢😢
@madinamadina953
@madinamadina953 Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i ደምሪሻለሁ ማማ
@mamytube3905
@mamytube3905 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈 ግድባችንም ሞላ እንኳን ድስእያለን
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 Жыл бұрын
አዎ
@selamselam2215
@selamselam2215 Жыл бұрын
Ufffffe tikkikil mame
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 Жыл бұрын
_ደከመን እኮ አሁንስ_
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын
😥🥰
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 Жыл бұрын
ድንያ መችም አይሞላ
@sintayehuabera821
@sintayehuabera821 Жыл бұрын
ይህ ህፃን ልጅ የሚናገረውን አስተውሉ ያለ እድሜው በጣም መጥፎ ነገር ውስጥ የገባ ይመስለኛል፡፡የውስጡን አመለካከት አስጥሎ ወደራሱ የሚመለስበትን መንገድ መፈለግ ነው እንጂ የምን ማገናኘት ነው የምታወሩት፡፡ ይህ ልጅ ምን ያህል ያለእድሜው እንደሚጎዳ መገመት አያቅትም፡፡ ይህ ስሜት በትልቅ ሰው ውስጥ እንኳ እንዴት እንደሚጎዳ እንየው እንጂ ያልሆነ ነገር ውስጥ ልጁን መገፋፋት ተገቢ አይመስለኝም፡፡ ከባለቤቱ ያወቀ ……..ነው፡፡
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Are amen ebakesh. Alehu bey
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን የዋህ ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ይህንን ንጹህ ልብህን አይቀይርብህ
@munasabdella8701
@munasabdella8701 Жыл бұрын
Amen
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q Жыл бұрын
ወየኔ ሲያምር 😍 እሸ በሚቀጥለው አገናኝተህ አቅርብልን እሱም ደስ ይበለው ❤️
@teddyteddy9850
@teddyteddy9850 Жыл бұрын
yena mar benath eshatu agenagew be mariam 🙏🙏🙏🥰
@toybatoyba9022
@toybatoyba9022 Жыл бұрын
ዬኔ ጌታ አሏህ ያገናኛቺሁ ረእሼቱዬ እዴው አፈላልገህ አገናኘው የልጆች ልብ ንፁህነውኮ የምር የወዳታል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ነህ ሁሱ ለዱአህ አሚን ያረብ ሁሱ ወድሜ ልጅ እድወልድ ዱአ አድርግልኝ እቢ ብሎኛል ምናልባት አተ ላላህ ቅርብ የሆክ ልጅ ስለሆክ ዱአህም መእቡል ይሆናል የዱአወችንም ሸርጦች ስለምታዉቃቸዉ እና ደግሞ እኔ የምትለቃቸዉን ደእዋወች እከታተላለሁ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
መቼም ሁሱ መስለኸኝ ነዉ ይቅርታ ባተም ስም የከፈተ ይኖራል ቆይ ግን እኔ የማዉቀዉ የቻናልህ ስም ሁሴን አህመድ ዳእዋ የሚል ነበረ እዚህ ላይ ተቀየረብኝ
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-jo6df2fl1t
@user-jo6df2fl1t Жыл бұрын
አሚን
@alhamdlliha8232
@alhamdlliha8232 Жыл бұрын
አሚን
@azebedaniyl
@azebedaniyl Жыл бұрын
ውይ ቆንጅዬልጅ አሜን እባክሽ አለው በይው እንዴት ያሳዝናል ይገርማል የዘንድሮልጆች ይገርማል
@kidutube1559
@kidutube1559 Жыл бұрын
የእህት ፍቅር ነው የልጆች ልብ እኮ ንፁህ ነው ፍቅር ፍቅር እምትሉት ኮሜንቶች ግን እንደት ነው እምታስቡት እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ትመጣለች አይዞህ❤
@tube-tq2tm
@tube-tq2tm Жыл бұрын
ማሻአላ ደሥሢል
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግ ደሞ ተገናኝታቹ አድላይ ስትቀርቡ ማየት ምኞቴነው ሰላም ላገራች ይሁን ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች💚💚💛💛❤❤🇪🇹🙏
@temaratube
@temaratube Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልጅነት እኮ ይለያል አስለቀሰኝ ብዙ የልጅነት ጓደኞችን አስታወስን ተገናኝተው ብናያቸው ደስታችን ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አላሕ ያገናኘው ፍቅር እድንጋላይ ይወርቃል
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s Жыл бұрын
ሀቢቢ አላህ ያገናኛችሁ ደግሞ ሲያምር። የኔውድ
@getachewalemayehu5482
@getachewalemayehu5482 Жыл бұрын
ere siyasazn ere eshetu.benatk felgelet
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
እህቶቸ የመዳም ቅሞሞች በሳላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏ከመዳም ኩሽና አውጡቶ በሀገራችን የተሻለ ህወት እዲኖረን ምኛቴ ነው
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 Жыл бұрын
አሜን
@myownoasis
@myownoasis Жыл бұрын
መሳኪን ኣሓተይ ከም ቃልኪ ይኹነልኪ! ኣምላኽ ብሰላም ናብ ስድራኽን ይምለስክን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አማን ያረብ
@taibakasi9840
@taibakasi9840 Жыл бұрын
🤲🤲🤲
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 Жыл бұрын
@@myownoasis አሜን መዓረይ ❤
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ የልጅ ነጻነትን የሚሰጥ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደሞ ሲያምር
@fuadnuradin6654
@fuadnuradin6654 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር
@ube-bf9ox
@ube-bf9ox Жыл бұрын
አሜንየ የእኔቆንጆው አለሁበይው
@Kealemizuriya
@Kealemizuriya Жыл бұрын
እሼ በእናትህ አገናኛቸው እባክህ በጣም የሚገርም ነው የልጅነት ፍቅር😢😢
@esetemebea7020
@esetemebea7020 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ!!!!! እባካችሁ አገናኙት ውይ ልጅነት? ንጹህ እኮ ናቸው
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Thank u eshie
@user-hd5rr5wi3f
@user-hd5rr5wi3f Жыл бұрын
ሀቢቢ ይመችህ በእውነት ከድንቅ ልጆች ሁሉ ደስ ብሎኝ ያየሁት ነው ግን አሜንን ያምጣልህ ክክክክክክክ
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
💘💘💘💘💘😭😭😭😭😭 በጣም አሳዘነኝ አፈላልግለት እሸ ሲገናኙ በጉጉት እጠበቃለን 🙏🙏🙏
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 Жыл бұрын
እንባየንአመጣው የኔ ውብ ልጅ አብሸር ትገናኛላችሁ ልጆች እኮ ግልጶች የዋሆች ንጱህ ህሊና ያለቸወወ ኦርጅናል ናቸው አላህ ያሳድግህ ለቀጣይ ከሷ ጋር አብረህ ቀርበህ የምናይህ አላህ ያድርገን
@user-gs3nv4su2h
@user-gs3nv4su2h Жыл бұрын
እኔ እራሱ አብረው ሆነው ማየት እፈልጋለሁ
@hannayenatwalij2227
@hannayenatwalij2227 Жыл бұрын
ውይ የኔ ምስኪን ፈልጉለት ናም አገኙለት 😥🙏
@hamdamagag1355
@hamdamagag1355 Жыл бұрын
Manchalah cute ! I Love The way he is talking
@thefreedomchannel4548
@thefreedomchannel4548 Жыл бұрын
ይህ ጥልቅ ፍቅር ነው ቀላል እንዳልሆነ ከአይኑ ላይ ያስታውቃል !!! አሜንን አግኝቶ ሁለቱም ትልቅ ሰዎች ሆነው በፍቅር ሲኖሩ ማየት ናፈቀኝ !!! እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏽
@solitube3393
@solitube3393 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ሰለሞን ጥበቡን ይስጥክ የኔ ጥፋጭ ልጅ. እሸቱ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥክ እግዚአብሔር
@fefemulugeta1891
@fefemulugeta1891 Жыл бұрын
Mastawekiya beza brother
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሳምት ሁለታችሁም ተገናኝታችን ያሣየን ውይ የኔ የዋህ🥰🥰
@kiburtilahun8720
@kiburtilahun8720 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ልጁ እኛ እንዳሰብነዉ አይነት ፍቅር አይደለም የያዘዉ የእህትነት እንጂ እሼ በናት እንደምንም ብለ አገናኘዉ ሌላዉ ደሞ በጣም እንድንስቅ 3 ወይን 4 ልጆች አንድ ላይ አታቀርብልንም ደቂቃዉም ረዘም ይላል እኛም ፈታ እንላለን እንዳስታየት ነዉ ከጠቀመሽ ዉሰጂዉ የራሴ አይዲያ ነዉ ብዬ አላስከፍልሽም Man
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
ይሄ ልጂ ሶስተዬ አይሁት እዴት እዳሳዘነኝ ያረቢ አላህ ያገናኛችሁ እደምትገናኙ ተስፋ አለኝ
@yifdheg2368
@yifdheg2368 Жыл бұрын
እኔ 5 ተኛዬ አሁንም እደግማለሁ 🤔🤔🤔
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
@@yifdheg2368 አረ እኔም ደጋገምኩት
@rahma5004
@rahma5004 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም
@samriwet6327
@samriwet6327 Жыл бұрын
oh what a cutest I feel you baby boy We all have that memory I wish you find her and Grow together
@tibakoo1177
@tibakoo1177 Жыл бұрын
wow fikir
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,7 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 25 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 810 М.
የአሁን መረጃዎች June 15, 2024 #Dereje Habtewold
12:07
Dereje Habtewold
Рет қаралды 49 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 711 М.
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 15 МЛН
Hum dono pagal hai 😂 #funny #comedy #youtubeshorts #shortsfeed #cutebaby
0:37
МЕНЯ ИЗБИЛА МОЯ ЖЕНА ПОКА Я СПАЛ😭😭 #shorts
0:38