'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ ጨረሰችው '' ክፍል - 107 |

  Рет қаралды 1,216,421

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ ጨረሰችው '' ክፍል - 107 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #eshetumelese
comedian Eshetu Belives Parents should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do in Infront Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 100
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ጎበዝ የኔ ቅመም በልጅነት ሀይማኖታዊ ትምህርት ማስተማር በነጭ ወረቀት ላይ እንደመጳፍ ነውና በርቱ ወላጆች
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
አሜን
@kozetekle6966
@kozetekle6966 Жыл бұрын
Denk Ethiopiawi tebareki
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስራ ነው ልጅን በቁም ነገር ማሳደግ
@bethelehemalemu6175
@bethelehemalemu6175 Жыл бұрын
Fetari yakbrsh
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ትክክል ራህማየ ደምሩኝ በቅንነት
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ማነዉ እደኔ አሜንን በሆነች ብሎ የተመኘ 🤗እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፍጭ ❤️❤️❤️
@user-wx9mn2yi3i
@user-wx9mn2yi3i Жыл бұрын
እኔም አሚንመሥላኝ ሥሮጥወዲቄነበር
@banchiyoutube9867
@banchiyoutube9867 Жыл бұрын
እኔ ራሱ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር
@hasethaset6453
@hasethaset6453 Жыл бұрын
እኔ እራሱ😥
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k Жыл бұрын
@@user-wx9mn2yi3iቀስ እዳትሰበሪ 🤣🤣
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Жыл бұрын
እኔ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
እሼ ከስጦታዎች ሁሉ ትልቅ ስጦታ ነው የተሰጠክ ይቺን አፍዋ የሚጣፍጥ ቅመም ልጅ በስነምግባር የምታሳድጉ ከፈጣሪ በታች እናቶች ምስጋና ይድረሳችው ፈጣሪ ያሣድግሽ😍አያትሽንም በእድሜ ያቆይልሽ ልህልትዋ
@hannanegatu7300
@hannanegatu7300 Жыл бұрын
>>>
@ahmedebabu5922
@ahmedebabu5922 Жыл бұрын
B
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b Жыл бұрын
እድግ በይ የኔ ቆንጆ !!!ልጆቻችሁን በእምነት አንፃችሁ የምታሳድጉ ወላጆች ክብር ለእናንተ ይሁን
@bekimedia7443
@bekimedia7443 Жыл бұрын
Melat
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i Жыл бұрын
እኔኮ እሚገርሙኝ የግዕዙ ነገር ድንቅ ልጆች እሚቀርቡት ከአንደበታቸው እሚቀጣው ቃል በእውነት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪየራስን ባህልና እና እምነት ለሚያሳድጉ ሁሉ እድሜ ከጤና ይስጥልን ⚘⚘💝💝💝💝💟💟💟
@fkreyashenfal5610
@fkreyashenfal5610 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
@@fkreyashenfal5610 አሜኖ ብሎ ፈጣሪ አሳባችሁን ይሙላላችሁ ከአገር ሰላም ጋር አሜን💟💟💟💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
ይገርማል ይደቃል እግዚሒአቤር ያሳድግሽ አሜን
@rabehcall3651
@rabehcall3651 Жыл бұрын
የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ልጅ እድግ በይ🙏🙏🙏በውነት ክብር ለወላጆች እና ለመምህራን ይሁን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ለታመመ መሻር ለሞቱት ጀነት ላጣማግኝትን ለተከፍ ላዘነ ደስታን ይስጥልን ድንቅ ልጆችየ ውድድድ ያሳድጋቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@saada6007
@saada6007 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሣድግሽ
@bright4105
@bright4105 Жыл бұрын
Eshsetu. don't hung that picture the child gave you in your home. Throw it away. why are her parents buy this kind of weird picture and send it as a gift to you??? Very suspicious.
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k Жыл бұрын
@@bright4105 አንዴ ትተረጉሙልን ክክክ
@ameadera3879
@ameadera3879 Жыл бұрын
ወይኔ ይችን አርቲስት ስወዳት እኮ ደግሞ ልጂቷን በስርአት በቤተ ክርስቲያን አንፃ ነው ያሳደገቻቸው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ 🙏❤❤ ጎበዝ ነሽ ሃገር ወዳጅነትሽ ❤🙏
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች በየቀኑ ቢሆን ደሥ ይለኛል አላህ ወልዶ ለመሣም ያብቃን በስደት ያላችሁ አላህ ሀሳባችሁን ምኞታችሁን አሣክቶላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ እኔማ የልጅ ፍቅር አቃጥሎ ሊደፍኝ ነውብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
@@hadya-3063 ምነው ኣላህ ፀባዩን ያሣምረው
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
@@hadya-3063 አላህይወፍቅሽአብሽሪ አላህ ሁሉንቻይነው።
@tube9643
@tube9643 Жыл бұрын
አሚንንንያረብ🌹
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
የድንቅ ልጆች አድናቂዎች እስኪ እጅ አውጡ🙋
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 Жыл бұрын
💚💛❤👑
@ssgg879
@ssgg879 Жыл бұрын
ለሁላችንም እደዚች ጣፋጭ የሆነች ልጅ ይሰጠን
@seadtube4227
@seadtube4227 Жыл бұрын
አሚንን
@genetymaryam166
@genetymaryam166 Жыл бұрын
አሜን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ልጅ የምትወዱ እግዚአብሔር አምላክ የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ ይስጠን አሜን
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x Жыл бұрын
አሜን (፫)
@romankoncha4797
@romankoncha4797 Жыл бұрын
Amen
@texttext7643
@texttext7643 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@selam6991
@selam6991 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidiagebreyewhanes8789
@lidiagebreyewhanes8789 Жыл бұрын
Amen
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
አቤት አንዳንድ ወላጆች ጀግና የሚለው ቃል ብቻ አይገልፃችሁም
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Жыл бұрын
ትልቅ ስጦታ ነው የተሠጠህው እሼ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fkreyashenfal5610
@fkreyashenfal5610 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@mohameddarwish304
@mohameddarwish304 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hdhudyxhjfjfififi2669
@hdhudyxhjfjfififi2669 Жыл бұрын
ውይ መታደል ከዚህ በበለጠ ✝️ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ 😘💗💗 እኔ በራሴ አፈርሁ 🤭
@fayaafayafayaafaya7561
@fayaafayafayaafaya7561 Жыл бұрын
Nmm
@rahelayalneh3854
@rahelayalneh3854 Жыл бұрын
ልክ እዴእኔ
@zellitube
@zellitube Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝማሪ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግሺ💚💛❤🙏
@nebyiatkebede57
@nebyiatkebede57 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ ልጅሽን በመልካም መንገድ ማሳደግ መቻል መታደል ነው መመረጥም ነው እግዝያብሄር ልጅሽን በትልቅ ደረጃ ላይ አድርሶልሽ ፍሬዋን ለማየት ያብቃሽ
@ayutube8196
@ayutube8196 Жыл бұрын
ፃድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ ያሳደገኝ ደብር እንደት እንደተደሰትኩኝ ጣፋጭ በቤቱ ያፅናሽ እድግ በይልኝ 😍😍😍😍
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 Жыл бұрын
ይችን coment ለምትነብ ሁሉ በየለችሁበት አገር ስለም ይሁን peace fro Ethiopia
@user-hx3me4np8h
@user-hx3me4np8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ አሜን 🙏በእዉነት የሚገርም ነዉ እኔ በግእዝ አባታችን ሆይ አልችልም 😍😍😍🙏
@merhawitzeru5501
@merhawitzeru5501 Жыл бұрын
Ene erasu
@melkamwolde3689
@melkamwolde3689 Жыл бұрын
እሽቱ እስከዛሬ ካቀረብካቸው ህጻናት የተለየች ልጅ ነች አባት ና እናቷ እድለኛ ናችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜዋን ያሳምርላችሁ ዘራችሁ ይባረክ እንደናንተ አይነት ልጆችን ያብዛልን አሜን
@tasfa1226
@tasfa1226 Жыл бұрын
እድግ።በይየኔቆንጆል
@tasfa1226
@tasfa1226 Жыл бұрын
🌹🌷🌷🌷🌷💚💛❤️🇪🇹
@user-dy6xc4gu1c
@user-dy6xc4gu1c Жыл бұрын
ደስ ስትል ልጅ እሹዬ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሃገራችነን ሰላም ያርግልን
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ በቤተክርስቲያን አንፀው ላሳደጉሽ ወላጆች ክብር ምስጋና ይገባቸዋል በቤቱ ያፅናሽ ድንግል ማርያም በእቅፏ ታሳድግሽ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
የኔ ውድ ጣፋጭ እንደዚህ አይነት ልጅ ለማሳደግ በዚህ ዘመን መቼም እግዚአብሔር ካረዳ ከባድ ነው እድግ በይልኝ ተባረኪ
@radiyanurlign8254
@radiyanurlign8254 Жыл бұрын
ልጅ ስወድኮ 🥰 ማነው እንደኔ ልጅ የሚወድ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
_የኔ ጣፋጭ ልጅ እድግ በይ ወላጆቿን አለማመስገን አለማክበር አይቻልም። እንዲህ በስነ ስርዓት ማሳደግ በሐይማኖት ማገጽ ትልቅነት ነው ተባረኩ ትልቅ ክብርም አለኝ ለእናንተ።💐💐💐 ወላጆች በልጆቻችን ላይ እንስራ። በተለይ በአባቷ ላይ የተናገረቸው በፈጣሪ💐💐💐_
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እሼ እባክህ ለዛ ቆንጅዬ ልጅ አሜንን አምጣለት እና ደስ ይበለው
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c Жыл бұрын
ቅመም ብየሽ አለሁ❤ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ አሳዳጊወቹ ፈጣሪ ይባርካቹህ በደዚህ ሁኒታ የምታሳድጉት ክብር ይገባቹሀል በእውነት ✝️📖💚💛❤
@algh2751
@algh2751 Жыл бұрын
ወይኔ፣የኔ፣ቆንጆ፣እደጊልኝ፣የዛሬዋ፣ደሞ፣የተለየች፣ነች፣ከሀይማኖት፣ጋርየታነጸች፣ነች፣አሸቱ፣ኑርልን።
@febenduresa3748
@febenduresa3748 Жыл бұрын
I love this little girl she is smart she is cute she is adorable she is talented ,she is all of the above !!!!!
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Жыл бұрын
አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ያሳድጉሽ የኔማር ።
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
የኔ አንደበተ ጣፋጭ እመብርሃን ታሳድግሽ 🙏 ወንድማችን እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን💚 ፍቅር ለህዝባችን 💛 ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv Жыл бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@hasethaset6453
@hasethaset6453 Жыл бұрын
አሁን የሚመጥ እፃናቶች ሃገራችንን በርግጠኝነት የለውጧታል ፈጣሪ ብቻ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤🙏🕊
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
የአብይ ልጆች ናችው
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
አሜን ያው ካልበረዙብን ነዋ ምእራባዊያኑ አላማቸው የነገ ሀገር ተረካቢዎቹን ህፃናት ማበላሸት ስለሆነ ብቻ እግዚአብሔር ገስፆ ያሳድግልን🙏
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ወላጆች ልጆቻችሁን በዚ መንገድ በማሳደጋችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሸ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትጠብቅሽ ፀጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን🕯🤲💒💒🥰💒በእውነት ጎበዝ ልጅ በእውነት ቤተሰቦቿ ተባረኩልኝ በእውነት
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆችን በጉገት የሚጠብቀው
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
እንደዚህ ስንቱ ስርአትና ቅጥ ባጣበት ሰዓት ወጣት ሆነው ወልደው ልጆቻቸውን በሀይማኖት በስነምግባር ማሳደጋችሁ በቃ እግዘብሔር ይስጣችሁ ፅኑ እስከመጨረሻው
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቅምም እንደዚህ በስርአት በሀይማኖት አንፀው ሚያሳድጉ ቤተሰባች ይባረኩ❤🙏
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ውይ ደስ ሰትል መታደል ነው ይችን የመሰለች ልጅ አለችሽ ለኛም በሰደት ላለነው እደዚች ቅመም የሆነች ልጅ ይሰጠን
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia Жыл бұрын
" እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
አቅሌሲያ የአቡዬ ልጅ የኔ ልዕልት 🥰 እግዚአብሔር በቤቱ አፅንቶ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ቤተሰቦቿ ተባረኩ ለቁምነገር ያብቃት መድኃኒአለም አምላካችን🙏❤️
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 Жыл бұрын
እድግበይ የኔ ቅመም እንዲህ ነው አንፀህ ህፃናትን ማሳደግ ክብር ለወላጆች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤️🙏❤️
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ቆጆ ልጅ በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
በሰላም እድግ በይ በውነት እደዝህ አሳድጉ እናታቸው እራሷ መስቀሏ አለባበሷ እንዴት ደስ ትላለች ሴቶች እራቃቸው በሚከዱበት ስአት ስላየሁ ደስ ብላያለች እሽየ እሽ አመት ኑርልን ወይ ኩርፊቱ አቤት ለሀገሬብበቃ ምመኘው
@kidusyemariyamlej4310
@kidusyemariyamlej4310 Жыл бұрын
እሼ ከህፃናት ጋር መዋል ምነኛ መታደል ነው እመብርሀን እድሜህን ኑሮህን ስራህን ትባርክልህ አንተ የብዙሀን ምሳሌ ነህ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ ፍቅሩን ያብዛልህ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️
@blackman3470
@blackman3470 Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የምትል ህፃን ነች ፈጣሪ ያሳድግሽ እሼ በጣም ድንቅ ልጅ ሰለጋቀዝክ እናመሰግናለን
@naod9050
@naod9050 Жыл бұрын
የኢትዬጵያ አምላክ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ! አንችም እደጊልን🙏
@hanamulugeta4812
@hanamulugeta4812 Жыл бұрын
የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ በጥበብና በምገስ ያሳድግሽ "እኔንም ስላሳደገኝ አንተንም ያሳድግህ" የኔ ጣፍጭ እድግ በይ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
አሚን መስላኝ ልማየት ስሮጥ ሳልድበር ድንቅ ልጆች እኮ ልዩ ናቸው እድግ ብይልን ማር
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ክርስቲያኖች ልጆቻችሑን በሀይማኖት አሳድጉ አቡነ ጎርጎሪወስ አስተምሩ 💒❤☝🙏
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እርዱ ደምሪኝ እህት
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
@@TUBE-rv9zs ok
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
@@redetayalew1187 አመሰግናለሁ💓
@samsoul1711
@samsoul1711 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳድግሸ በ 5 ዓመትሸ በግዕዝ አቡነ በሰማያት ሰትይ ሳይ በጣም ደሰ አለኝ . ቤተሰቦችሸ ሊመሰገኑ ይገባል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወጣት ቤተሰብ ልጁን በእግዚአብሔር ቤት እንዲያድግ ማረግ በጣም ከባድ ነዉ ይህን ማየት ያኮራል ! እግዚአብሔር ቤተሰቦችሸን ይባርክ 🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😍
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
😍❤️🥰ደግሞ የዛሬዋ ውይይይ የድንቅ ድንቅ ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын
የዛሬይቱ ደሞ ለየት ያለች ናት የኔ ማር እድግ በይ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
የፃዲቁ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምጃና ፀሎት በብቆሽ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የሆንሽ ቆንጆ ነገር።
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
የተባረከ ልጅ ትዳር ይስጠን እስኪ አሜንንንን በሉ የመዳም ቅመሞች 😍😍😍😅🙏
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Жыл бұрын
Amen
@admasotesfa5694
@admasotesfa5694 Жыл бұрын
A605
@ablakat4821
@ablakat4821 Жыл бұрын
እሽየ የኔ ልበ ቀና መልካም ደግ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ አንተን የወለደች እናት የታደለች ይልሳደገህ አባት የታደለ ነው በኢትዮጵያዊ ስነምግባር የታነፅክ ዛሬ ለብዙዎች ምሳሌ ሁነሀል ከዚህም በላይ ከፍ በልልኝ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ታሳድግሽ አንደበትሽ ጣፍጭ ተባረኪ ዶንኪ ቲዩብ ወዳችኋለው በርቱ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እኔ ለናተ ቃላት ያጥረኛል ክሩ በሙሉ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ቅመም የሆነች ልጅ አፍ ሲጣፍጥ
@omohealth2412
@omohealth2412 Жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አደኛ ነኝ አህለን ማነው እሼን የሚወድ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
⚘⚘⚘💝💝💝🙏🙏 የአባታችን የፃዲቁ ጥበቃ አይለይሽ አሜን
@emutube818
@emutube818 Жыл бұрын
በሀገርም በውጭም ያላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ከዲንገተኛ አደጋ እንደወጡ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ሙስሊሞች በዱዓ ክሪስቲኖች በፀሎት ሁላችንም አገራችንን እንሰባት አገር ሰላም ሲሆን ነው የኛ ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
ደምሪኝ ማም
@roqianesre4022
@roqianesre4022 Жыл бұрын
አሚን ያረብ እህት አሹራ መቼነው ምንፆመው
@fatuma9834
@fatuma9834 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚👏👏👏👏💐💐💐💐
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
እኔ ጥሎብኝ ህፃናት የሰው ሀገር ኣድናቂ ሲሆኑ ኣይደላኝም ገና በልጅነታቸው ውጪ ሀገራትን ኣድናቂ እንዲሆኑ ወላጆች ማበረታታት በፍፁም የለባቸውም ልጆች በልጅነታቸው ሀገራቸውን እንዲወዱ ሀገራቸውን እንዲያውቁ ማድረግ እንጂ የምን በዚ እድሜ ኣሜሪካ ኣሜሪካ የሚል ልጅ መስማት የወላጆች ማንነትን ነው ሚያሳየው
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Жыл бұрын
እድግ በይ የልጆች መሰረት ወላጅ ነው
@yoou2453
@yoou2453 Жыл бұрын
ልጆች የቤተሰብ ውጤት ናቸው
@genetymaryam166
@genetymaryam166 Жыл бұрын
በትክክል👍
@kibrethana802
@kibrethana802 Жыл бұрын
ቀናሁ በአንች እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
አቡነ ገበረ መንፈስ ቅዱስ የፀሎት አርበኛ ለኢትዮጵያ በተገባላቸዉ ቃል ኪዳን ሀገራችንን የባርኩልን ፈጣሪ በቸር ያሳድግሽ
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 Жыл бұрын
የኔማር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሸ😍 አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልኝ❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
የኔ ማር አሁንም የፃድቁ በረከት አይለይሽ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ ማር
@bizuhan
@bizuhan Жыл бұрын
ጨዋ ልጂ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ ወላጆች እንዲህ ነዉ ልጂን ማሳደግ ክበሩልን🙏🥰
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እደጊ የኔ ውብ እውነት ልጆች በሰነ ሰርአት በሃይማነታዊ ትምህርት ማሰተማር እጅግ በጣም ደሰ ይላል ወላጆች ተባረኩ🥰
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😚😚😚በውነት የምገርም ነው የት ነው ያለሁት እንየ ኣቡነዘመሰማያት በግእዝ ይቅር በትግርኛ በማርኛ ኣልችልም ወይኔ የነ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
የኔውድ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተማሪ ደሞ ውዳሴ ማርያም ላይ አለ አእትብ ገጽየ በኩለነታየ ብሎከዛው ቀጥሎአለውዴ ሁለየ በተደጋጋሚ ስታነቢ በቅጭላትሺ ትይዣለሺ
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w Жыл бұрын
@@user-xc5pr1vs5q እሽ ውድዋ እህቴ ኣመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥሽ ፀጋው ያብዛልሽ ወለላይ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ግዕዝ ትምህርት በቴሌግራም ምርጥ መምህር አለ
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w Жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m መምህር ማን ይባላል የለኝም አሉ ለውቀውም
@tsion5088
@tsion5088 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት በግእዝ ቋንቋ አፏን የፈታች ትመሰላለች።ልጆቹ የሌሎቹን ልጆች ሰለሚያዩ አንዳይነት ነገር ያደርጋሉ የባንድራው አይነት ጥያቄዎች በጨዋታ መልክ ይማሩበታል በጣም ጥሩ ነው ። 💚💛❤🙏
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 Жыл бұрын
አቡነ ጎርጎርዮስ ጥሩ ትምህርት ቤት ነው ከቤተሰብ ቀጥሎ
@eyuel3876
@eyuel3876 Жыл бұрын
ለዘልአለም ኑርልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@helinazeleke7219
@helinazeleke7219 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ ምንድግ በይልኝ እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግሽ
@adamsalameh2017
@adamsalameh2017 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ክብር ለወላጆቿ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
እድግ በይ ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆንሽ ድንቅ ልጅ 🇪🇷♥🇪🇹
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እንዴት በላይሽ የሚፈስ መንፈስ ቅዱስን ለዛ ነው ያለሽ። እመቤቴ ድንግል ማርያም እስከመጨረሻው ማር ታድርግሽ። ተባረኪ፣ እጅግ በይልኝ። አንቺ ለሀገር ኩራት ለወገን ክንድ ነሽ። የሚያሳድጉሽ ይባሩኩ። ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው ለየት ይላል ውበትን ደግነትን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በዕውቀት የያዝ ጨዋታው የማይጠገብ። እንዳንቺ አይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛቸው።
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
ያለሁት በስደት ነው ልጀን ወደ ቤተሰቦች ልኬ ልቤ አልቻለም😢😢😢 ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ እልልልልልልልልልልል👏👏👏🌹🌹🌹🌺🌺🌺 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
እኔም ያው ነኝ አይ ይሄው ናፍቆኛል አራስ ልጅ ትቼ ተሰደድኩ 😭😭😭
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
@@meronfikir3385 በጣም ከባድ ነው😭😭 ብቻ ጤና ይሁኑልን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ አይዞሽ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
@@meronfikir3385 አይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@meronfikir3385 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
Oh my God I love her soooooooo much , she is so wise and sweet at the same time, the family raised her so well, May God bless you.
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ ሚጣዬ ምርጥ ልጅ ክብር ለወላጆች
@zedogebera8651
@zedogebera8651 Жыл бұрын
የኔቆንጆ እድግ በይ !!ወላጆች ክብር ይገባችኋል ም/ቱም የሃይማታዊ ሀላፊነታችሁን ተወጥታችኋል ቀጥሉበት
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በጥበቡ ያሳድጉሽ የኔ ማር ቅመም የሆነች ልጅ ሰላማችሁ ይብዛልን ዶንኪ ቲዩቦች
@leuldesta8806
@leuldesta8806 Жыл бұрын
OH my GOD she was doing great and very smart and funny aswell .may the Almighty GOD bless you all the time baby girl.
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 Жыл бұрын
የተባረክሽ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሸቱ የሰጠሹው ስጦታ በጣም ደስ ይላል አቅሌስያ የተወደደ ስም
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ እሸቱና ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሸ የኔ ቅመም አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይጠብቅሽ እሼ ታድለህ ትልቅ ስጦታ ነው ደግሞ ታይቷቸው ነው ህፃናቱ የሚጠይቁህ አግብተህ እንደነሱ ቅመም ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ይስጥህ የኔ ቅመም በዚ እድሜሽ ግዕዝ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 😍😍👏😘👏😘👏❤👍👌🙏
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ደስስስ ስትል♥️♥️♥️እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰🥰🥰
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
አደዚህ. በሃይማኖት. ጠንካራ. ልጆች. አደዚህ. ደስስስ. የለኛል
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 Жыл бұрын
በጥሩ እናት እና አባት ያዳገች ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ያሳድግሽ💚💛❤️🔥
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ያምሰት አመትዋ ቅመም ባለ ማህተብዋ የድንግል ልጅ እድግ በይ አሜን አሜን አሜን ብያለው የኔ ቆንጆ እድግ በይ
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሸ የኔ ቆንጆ። ቤተሰብሽንም ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥጣቸው 🙏🏽🥰🥰
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
አሰይ የኔ ጣፋጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💜
@mmddadh8933
@mmddadh8933 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆች ልትመሰገኑ ይገባል ልጆቻችሁን እንደዚህ በስነመግባርና በፈራሃ እግዚአብሔር በማሳደጋችሁ ተባረኩ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ልጅ ማለት እንደዝች በቃ ንግግሯ ሁሉ ነገሯ የልጅ እንደ እድሜዋ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለበረከት ያድርጋችሁ የኔ ቆንጆዎች። አንዳድ ልጆች ቁጭ ብለዉ ከአዋቂ ጋር ወሬ ሲሰሙ ይዉሉና ሲያወሩ ያስደነግጣሉ።
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድረግን እሸቱ ምርጥሰው ሠላምህ የብዛ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
በእነት እኔ አላውቀውም አቡነ ዘበሰመያት ወይኔ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በጥበቡ ያሳድጋችሁ
@user-su8by1vd9s
@user-su8by1vd9s Жыл бұрын
የኔ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ♥️♥️♥️♥️✝️⛪️✅
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ደስ ነው የምትይው እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
እግዛብሔር ያሳድግሽ ማማዬ ምን አይነት አሥተዳደግ ነው ተባረኪ
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 4,1 МЛН
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 18 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 55 МЛН
17 May 2024
6:09
Eshetu Kebde
Рет қаралды 43 М.
Gutted the pillow and framed kids #shorts by Tsuriki Show
0:11
Tsuriki Show
Рет қаралды 3,1 МЛН
МИХАИЛ ЗАДОРНОВ О ГРОЗНОМ.
0:47
Люди говорят • People.talking
Рет қаралды 2,8 МЛН
DQ Flick Flush 🚽🍦🚽🍦🚽🍦🚽
0:11
Cereal Box Seth
Рет қаралды 13 МЛН
МАМА,100💲И КОЛЬТ 😱#shorts
0:35
INNA SERG
Рет қаралды 962 М.