❤️ዶንኪ ትዩብ ላይ ከቀርብኩ በኋላ ያገኘውት ነገር

  Рет қаралды 364,387

ENEN TUBE / እኔን ትዩብ

ENEN TUBE / እኔን ትዩብ

Күн бұрын

ቤዛዊት ጥላሁን በዶንኪ ትዩብ ላይ ቀርባ እጅግ አስደናቂ ይህይወት ታሪኳን ያቀረበች ወጣት ስትሆን በጣም ከሚገርሙ የህይወት ፈተናዎች ያሸነፈችና ዛሬ ላይ የደረሰች ድንቅ ሴት ወጣት ናት፡፡ ከዚቀደመ በኖረችው ህይወት በአንድ አጋጣሚ አንድ መምህሯ በት/ቤት ውስጥ ባደረሰባት ድብደባ ባጋጣማት የነርቨ ችግር ሁለቱም አይኖቿን እይታ አጥታ የነበረ ሲሆን ለሁለት አመታት ከቆየች በኋላ አንድ አይኗ ከ አይን ባንክ ተለግሶላት ማየት ችላለች፡፡ ከዚያም በኋል በነበራት የፍቅር ህይወት ደግሞ ሌላ የህይወት ፈተና ውስጥ ራሷን ያገኘችው ሲሆን በተደረበባት የአይምሮ ጭንቀት የ ኢፒለፕሲ ህመም ወደቃ በደረሰባት የአከርካሪ ጉዳት ሰውነቷ ፕራላይዝ የሆነበት አጋጣሚ ነበር፡፡ በተደጋጋሚ ያጋጠማት የጤና እክል ለኣእምሮ ጤና መታወክ እንደዳረጋትና ከዛ ሁሉ ፈተና ራሷን አጠንክራ በውንድሟና በእናቷ እርዳታና ድጋፍ ዛሬ ያንሁሉ አልፋ በተዋናይነት፣ በአይንባንክ አንባሳዳርነት እያገለገለች ያለች የዘመናችን እንቁ አይበገሬ ጠንካራ ወጣት ሴት ናት፡፡
Bezawit Tilahun is a young woman who presented her amazing life story on Donkey Tube. In her earlier life, she lost her sight in both eyes due to a neurological problem caused by a teacher beating her in school. Later on, in her love life, she found herself in another life challenge, and due to mental stress, she fell into epilepsy and became paralyzed due to a spinal injury. Her frequent health problems led to mental health disorders and she strengthened herself after all the challenges with the help and support of her brother and mother.
In this video, she tells us what happened in her life after an interview with comedian Eshetu Hesal.
በዚህ ቪዲዮ ከኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ጋር ካቀረበቸው ቃለ ምልልስ በኋል በህይወቷ ውስጥ ምነ ምን እንደተፈጠረ በዚህ ቪዲዮ ነግራናለች፡፡
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch

Пікірлер: 314
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 7 ай бұрын
ሀና መርሃ ፅድቅ ትመስያለሽ ማሬ ጠንካራ ነሽ ከቤተሰብሽ ጭምር❤
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 5 ай бұрын
አወ ትመስላለች
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 5 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላል ዘመድ ናቸው ልበል
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 5 ай бұрын
እኔ ሞትሁ እማደል እዴ እሷ እየመሰለችኝ ብቻ ሳይሆን ነች እኔ ለይ ብባል አለያቸዉም ማርያምን
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 5 ай бұрын
Eeunet new enem.eyalkugn neber
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 5 ай бұрын
መከራ አለፎ ታሪክ ሆኖ እንዲ በሳቅ ሲሞላ የሰው ልጅ ያስደስታል እንኳን ለዚ በቃሽ ደሞ ከሀኒ ጋር ምትመሳሰሉት ነገርስ🥰
@zola3464
@zola3464 7 ай бұрын
የእኔ እናት እግዚ አብሄር አንችን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን!
@ENENTUBE-3b
@ENENTUBE-3b 7 ай бұрын
amen
@Sofiagebremhret-ob5wl
@Sofiagebremhret-ob5wl 5 ай бұрын
Amenn
@amenbeker9686
@amenbeker9686 5 ай бұрын
ቤዝዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አይንሽ በራልሽ: ደግሞ ታሪክሽን ከሠማሁ በኋላ የአይን ብሌን መርጃ መዓከሉን ለመቀላቀል አስቤአለሁ!
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 5 ай бұрын
Enem betame lbne new yenkge abte be ayne etote ebet mewale gemrewal ene bezion gize sedet lye neberkuge ene ke zire 10 amet bfet hekmena wesgiwo 1 mnem ayayem senbale beka ye zenkuit ezawio erisen mkotater akteoge belkesio le mote endeit kle ayne bye kezia bhula zire derse 1 gwan be mdnet new yalewio esiom eknese aune yitem aeydem aune higre methe ljen endyelge 1 gwame demoale sebale gin bednbe ayyem esio gin aylweg ekio yelegale ene endkfage ke 1 wire koyeta bhula temlshe methuge ene lerse promise gebhlug le sew berhne mhune ega alfen mestet metdele new beziye 😢😢😢 enbye efesese new yemtfelshe ena kdem hunetawen bednbe aswekge adera
@user-ff1ny2kw5s
@user-ff1ny2kw5s 5 ай бұрын
ቁርጥ ሀና የነባሚስትን መልኳ
@mamTesfaye
@mamTesfaye 5 ай бұрын
ልል ስል❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 5 ай бұрын
በውነት፡በጣም፡ይመሳላሉ
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በለጋ እድሜሽ እንደ. እዮብ ተፈትነሽ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደግሞ ድንቅ ነገር. ሰማን
@HayathHaya-xt7zr
@HayathHaya-xt7zr 5 ай бұрын
የኔ ልዩ ሴት ጠካራ ወሏሂ በጣም ደሥሥሥ ብሎኛል ትናት በተለቀቀዉ ከዛ ችግር በኃላ አሁን ላይ ለዚህ ማርግ ሥላበቃሺ ደሥሥ ብሎኛል ቀለበት ሥላሠርሺ ወሏሂ ደሲ ብሎኛል የኔ ዉድድድ
@AXUM13
@AXUM13 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 7 ай бұрын
እውነት ነው ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 7 ай бұрын
እውነት ነው ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን የዛኔ በጣም አልቅሻለሁ 😢 እንኳን በደህና መጣሽ በርቺ ፍልቅልቋ ❤❤❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 7 ай бұрын
ሀና መርሃ ጽድቅ በጣም ነው የምትመሳሰሉት ከምር የፈጣሪ ስራ
@user-wf3qe5ij6t
@user-wf3qe5ij6t 5 ай бұрын
betammmmmm
@semiraasenbit8721
@semiraasenbit8721 5 ай бұрын
I was thinking this
@sebliashu6561
@sebliashu6561 5 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነው
@user-dp7ig8jn8z
@user-dp7ig8jn8z 5 ай бұрын
ምን ያህል ድቅ ነሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ የምር እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ደግሞ ኦኮ ስታምሪ የምር ሙሉ ሴት ነሽ በተረፈ ወድሻለሁ
@UaeDxb-nt4qt
@UaeDxb-nt4qt 7 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ😩❤👏
@user-ym8bj3lk3p
@user-ym8bj3lk3p 5 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ጠንካራ አላህ ይጠብቅሽ ከመገላለጥ ከመቀባባት የራቅሽ ልዩ ሴት ነሽ አደራሽን አትቀየሪ
@mekdesmasresha3586
@mekdesmasresha3586 5 ай бұрын
ቤዝዬ አምላክን የቸደገፈ ምንም አያጣን ሁንም ደሥታሽን እጥፍ ድርብ ያርግልሽ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 5 ай бұрын
ቤዛየ የኔ ቆንጆ ለዚሕ ላበቃሽ አምላክ ይመስገን ሲቀጥል ይሕን ጉዳት ላደረስብሽ ስው ማለት መምሕርሽን ይቅርታ እድርጊለት እውቆ ያደረገው አይደለም ድንገት የተፈጠረ ነው ና ይቅር በይው በታሩክሽ በእሸቱ መለስ ላይ ስስማ ተመልስሽ ስትገቢ መምሕርሽ ያንችን ነገር ስምቶ አይቶ ለሽሽ ይቅር በይው ባለበት ሒደሽ ለኛም አሳይኝን ፈጣሪ ላንቺ እንደማረሽ ለመምሕርሽም ይቅር በይው ቤዛየ የኔ ቆንጆ ሑሉም በአለም ያለ እዝኖ እልቅሶ ነው የተከታተለሽ እግዚአብሔርም ስለሚወድሽ ብርሀንሽን አሳየሽ ተመስገን የኔ ቆንጆ የተባረከ ላንቺ የሚሖን ትዳርም ስለስጠሽ እመስግናለሑ ቤዛየ ስለዚ መምሕርሽን ይቅር በይው በኔ ምክንያት ነው እንዲሕ የሖነችው እያለ ውስጡ ከሚረበሽ ስላሙን ስጭው ስላምሽን ስለስጠሽ ብርሐንሽን ስለስጠሽ አምላክ ይመስገን እሜን የኔ ቆንጆ ይሕን መልክእት እድርሱልኝ በፈጣሪ ስም እወድሻለሑ አከብርሻለሑ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ጀግና ሴት❤
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 5 ай бұрын
❤❤ጀግና ነሽ በርቺ የኔ መልካም እህት አህትሽ ስደት ላይ ነኝ በጣም ብዙ ተምሬ አለው አመሰግናለው❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 ай бұрын
ጎበዝ እህቴ ጀግና ነሽ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ የተሻለ ቦታ ያድርስሽ በርቺ እወድሻለሁ No አለመናገር አቻልም❤❤❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሲፈትን በምክንያት ነው ብዙ ስቃይ እና መከራ የደረሰበት ሰው ደሞ መጨረሻው ያማረ እና የሰመረ ነው የሚሆነው ለዚም ፈጣሪ ይመስገን ማለት ብቻ ነው🙏🙏🙏
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 5 ай бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ይመሰግን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 7 ай бұрын
2:26 አልሀምዱሊላህ እንካንለዚህ አበቃሽ ደሞ በጣምነውየምታምሩው ቆንጂዬነሽ እሺማም🎉🎉
@mahletmahlet2445
@mahletmahlet2445 5 ай бұрын
እራስሽን የሆንሽ ሰው ❤
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 5 ай бұрын
እውይይይ በእመቤቴ የኔ ውድ የኔ ውብ ኡፍፍፍፍፍይ ሳቅዋ ስፍስፍ ያደርጋል እመቤቴ መጨረሻሽ ታሳምርልሽ ኣበባዬ የእናቴ ልጅ ተባረኪ ኣቦ 😍😘💐🕯👍👏👏👏🙏
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤በርች ቤዚ❤❤❤
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንዴት ነው ደስ እምትይው ሳቅሽ 😍 ንፁ ሴት
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 5 ай бұрын
ቤዛየ ድንቅ ሴት ምዓረይ መፃኢ ሂወትኪ ዝተባረከ ይኹን❤
@WerkenshDamte
@WerkenshDamte 5 ай бұрын
የርዳሽ ያገዘሽ ጌታ ይባርክ የእግዚአብሔርን ፈውስ ስላደርገው በርች ለብዙ ወች መፅናኛ ያድርግሽ ቤዚዬ ተባርኪ ብርቱነሽ በርች❤❤
@user-hr9zi1jr4t
@user-hr9zi1jr4t 5 ай бұрын
እኛም ታሪክሽን ስሰማ አልቅሰናል ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😊
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉የኔ ቆንጆ ክብር ለመድሀኒአለም እንኳን ደስ ኣለሽ❤🎉
@user-sp8dq2yi4k
@user-sp8dq2yi4k 7 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 5 ай бұрын
አንቺን የተመለከተ አምላክ ስሙ ከአፅናፍ እስከአፅናፍየተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@MARTABERHANU-ut9rv
@MARTABERHANU-ut9rv 4 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ድንቅ ሴት ነሽ ስላሴዎች አብረዉሽ ይሁኑ
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 5 ай бұрын
ውበት እግዚአብሔር ይመሰገን እንደምትጨምር እማ እግዚአብሔር የሰጠሽ ፣❤❤❤እንወድሻለን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው እንኳን ደህና መጣሽ ቃል አጠረኝ ደስ ብሎኛል በርቺ ብዙዎችን አንደምትቀይሪ 100 ፐርሰንት አርግጠኛ ነኝ።
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y 5 ай бұрын
እንደዚች አይነት ጠንካራና ፈታኝ ህይወትን ያለፈች ሴት አርቲስትና ወጣት ወንድ ሲያገቡ በጣም ነው የምናደደው ፈጣሪ ደስታሽን ከሚቀማ ነገር እስከመጨረሻው እንዲጠብቃት እመኛለው
@jdgjbfgh311
@jdgjbfgh311 7 ай бұрын
አረ በአላህ የሀኪሙ ሰም የሀኪቤቱን ንገሪኝ ልጀ አየኗ ተሸዋሮብኝ ነው የኔ ቆጆ ንገሪኝ
@MisganawNigus
@MisganawNigus 7 ай бұрын
Mnilik ሆስፒታል
@jdgjbfgh311
@jdgjbfgh311 7 ай бұрын
@@MisganawNigus አመሠግናለሁ እህት
@MisganawNigus
@MisganawNigus 7 ай бұрын
@@jdgjbfgh311 ምንም አይደል አኔም አዛው ስለምከታተል ነው
@jdgjbfgh311
@jdgjbfgh311 7 ай бұрын
ምድን ነበር ያመመሽ እህቶ
@jdgjbfgh311
@jdgjbfgh311 7 ай бұрын
በጣም ስለጨነቀኝ ነው ልጀ 5አመቷ ነው በ4 አመቷ ነው የጀመራት ትክክለኛ ሀኪቤት እየፈለኩ ነው አይን ከባድ ሰለሆነነው
@akiyaseyfu9937
@akiyaseyfu9937 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኳን እግዚሐብኤር እረዳሽ
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 5 ай бұрын
ቤዚ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
@user-rj8dw9md1o
@user-rj8dw9md1o 5 ай бұрын
የኔ፡ቆንጆ፡እግዚአቤር፡ይመስገን፡ለኔም፡ጥንካርዬ፡ነሽ፡
@samibeser
@samibeser 5 ай бұрын
ጠንካራ ነሸ በጣም እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛልሽ
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 5 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት በርችልኝ ቤዝዬ ሞክሴዬ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 7 ай бұрын
ጀግናነሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@AbrhamAsfa-zo9ff
@AbrhamAsfa-zo9ff 7 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@johnraju6372
@johnraju6372 5 ай бұрын
wow him endless forgiveness God bless in your life 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fasikagizaw3121
@fasikagizaw3121 5 ай бұрын
እውነት ነው እግዚያብሄር ምን ይሳነዋል
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እድለኛ ሴት ነሽ የረዳሽ የተጠነቀቀልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 ай бұрын
በዉነት በጣም አዝኝ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ታሪክሽን ቀለበት ስታስሪ ደግሞ የደስታ ለቅሶ ነዉ ያለቀስኩት በዉነት ልቤን ነዉ የነካሽዉ በህይወት ዘመንሽ መልካሙን ነገር ይግጠምሽ መልካም ሴት ነሽ❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 5 ай бұрын
❤❤❤ አንቺ ቆንጆ እና ጠንካራ ሴት፡ ታሪክሽን ተመስጬ ነበር ያየሁት፡፡ በርቺ!
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 5 ай бұрын
አስታወስኩሽ ቤዝዬ እሸቱ ላይ እንኳ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ በጣም ወድሽ አለሁ ማርክዬ ❤️❤️🙏
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 7 ай бұрын
❤የኔምርጥ እኔን አጠክረሽኛል
@ENENTUBE-3b
@ENENTUBE-3b 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያጠንክርዐሽ አመሰግናለው
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 5 ай бұрын
ይመችሽ ማማ ህይወትሽ ሁሉ አስተማሪ ነዉ ከአሁን ቦሀላ እግርሽን እንቅፋት አይንካሽ አልልም ህይወት በፈተና የተሞላች ናት ብቻ ይቅናሽ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነሺ❤❤
@menashunebro8391
@menashunebro8391 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት አሁንም እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምረው ❤❤❤❤❤❤
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ እረዳሽ የኔ ጠንካራ 💪❤
@user-kt3ul4yi1v
@user-kt3ul4yi1v 5 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ኣንቺንም እንደረዳ እኛንም ይርዳን 😢👏💙
@user-os2vh9ut5v
@user-os2vh9ut5v 5 ай бұрын
አየሽ የኔ ውድ እህት ቤዝዬ ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሔር በህይወትሽ የሰራልሽን ስራ እስከምትፐነዘቢና ሀጥያትሽን አምነሽና ውለታውን አውቀሽ እስምታመሰግኚው ድረስ ነበረ ዝምታው ስራውን መስራ....!!!!!!
@engidateshale9521
@engidateshale9521 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለመረጠሽ ጠላት በብርቱ ተዋግቶሽ ነበር አምላክ ግን ከወጥመድ አስመልጦሻል በእምነትሽ በርች
@user-zq7de7ql3c
@user-zq7de7ql3c 5 ай бұрын
የኔ ቁጇ አልሀምዱሊላህ የኔጠካራ አብሽሪ ትዳርሽንም አላህ ያሣምርልጂ
@nohamin9035
@nohamin9035 7 ай бұрын
Yene wed yene jegna enkuan dehina metash...le bizu sew endemiterfi tesfa aderigebishalew
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እንካን ለዚህ አበቃሽ
@Zepeto236
@Zepeto236 5 ай бұрын
ሀያሉ እግዛብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ እመቤቴ አትለይሽ
@user-yq5dx3rv9p
@user-yq5dx3rv9p 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቤዝዬ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ብቻ ሳትሆኝ ቤተሰቡ ሁሉ በጣም ጀግና ናቸው ምክንያቱም ተስፋ እንዳትቆርጭ ምን ያክል እንዳጠነከሩሽ የሰው ልጅ ምን ፈተናው ቢበዛ እግዚአብሄርን ከያዘ ሁሉን ማለፍ እንደሚችል አሳየሽን ደሞ ቀለበት ስላሰርሽ እንዴት እንደተደሰትኩ ጠንክሪ በርቼ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ቤዚዬ እመብረሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤
@tube6676
@tube6676 5 ай бұрын
የኔ ውብ ጀግና ጠንካራ ሴት ቁጥብ ሴት ስወሽድ እኮ😘😘
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 5 ай бұрын
ማሻአሏህ ውበቶትሽ ማሻአላህ
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir 5 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ምስኪን አፈር ልብላልሽ❤
@user-nc1ob1cq5o
@user-nc1ob1cq5o 5 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 7 ай бұрын
የኔ ቆንጅ በረቼ የኔ ሳቂታ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 5 ай бұрын
እሰመ አልቦ ነገረ ዘይሳኖ። ለእግዚአብሔረ። (❤❤❤❤ለእግዚአብሔረ። የሚሳነው ነገረ የለም #❤❤#❤
@Addisfilmoch
@Addisfilmoch 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ታሪክሽን አይቼ አልቅሻለሁ
@user-ii1xb1pm4l
@user-ii1xb1pm4l 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካእ ነው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
የኔምራ ስወድሺ የኔ ልዩ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
ቤዜ ቆጆ በርች 😍❤
@wizsis
@wizsis 7 ай бұрын
ሀና ትመስያለሽ
@helenabebayehu5455
@helenabebayehu5455 5 ай бұрын
Bezi anchin enday yaregegn fetari yimesgen min yahil eyetekeyerku endalehu bitayi zemenishim yibarek.
@TeheshMahari
@TeheshMahari 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴ እንደሚወሽ እግዚአብሔር እንካን ለዚ ኣበቃሽ ❤
@naseematariq2142
@naseematariq2142 5 ай бұрын
እንኳን ለዚ አበቃሽ እህታለም❤
@mekonendessie7816
@mekonendessie7816 7 ай бұрын
❤Yena konjo betam new yewededkush
@user-fb4pi6wl2g
@user-fb4pi6wl2g 5 ай бұрын
ጀግና ነሽ እወድሻለው በርቺ
@tigisttasew899
@tigisttasew899 5 ай бұрын
Yene konjo Betam tenekara neshe egzabhire eregeme edemeye ke mulu tena ena desata gar yesteshe ❤❤❤
@user-rl4nk4tj4y
@user-rl4nk4tj4y 4 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ድንቅ እስደማሚ ታሪክ ነው ያለሽ
@user-qy6rn6nz3v
@user-qy6rn6nz3v 5 ай бұрын
my hero betam ewdeshalhu betam temerybshalhu tenkara site fetari kary hiwetshen yasamerlshe fetari yebarekshe
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ ❤❤❤
@user-ze7bq6oi8k
@user-ze7bq6oi8k 4 ай бұрын
Hananin temsyalsh yena kojo sewdesh betlye emntesh lay yalshen tenkra leloch mesale nesh❤❤❤
@gegchf3737
@gegchf3737 5 ай бұрын
ሀንቾን ትመስያለሽ😊😊
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 7 ай бұрын
ቤዚ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉
@Swasewtube8105
@Swasewtube8105 7 ай бұрын
ቤዚ በርችልን
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 7 ай бұрын
በርቺ
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 5 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድቨ ከመዳም ቅመም
@NgusNgus-js8cd
@NgusNgus-js8cd 7 ай бұрын
በርቺ ቆንጅትዬ
@user-pn8ux1en6i
@user-pn8ux1en6i 5 ай бұрын
ቤዚ በጣም ነው የምወድሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 7 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ እህቴ ያችን ሂወት አይቶ ያልበረታ ያልጠነከረ ፈጣሪውን የላመሰገነ ሰው አለ ብዬ አላስብም ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉም ይቻለዋል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🌹😘
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 5 ай бұрын
በርችልን እህታችን 💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
ቤዚ ያ ሁሉ አልፎ እንዲህ ፍልቅልቅ ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ቪዲዮም ምርጥ ቅንብር ነው በርቺ፣ እንደዚህ ያለምንም ሜካፕ ራስሽን ሆነሽ እንደማንኛዋም ሴት 7 ቦታ ሽሩባሽን እየፈታሽ ሳይ የእውነት ኑሮና ህይወታችን ይሄ ስለሆነ ደስ ብሎኛል፣ በርቺ ፣ አንዳንድ ዩቲዩቦች ሁል ቀን ድግስና ግርግር ሜካፕ እየሆነ ሰትችት ብሎኝ ነበር
@titatitatita2122
@titatitatita2122 5 ай бұрын
ቤዚ ብርቱ ሴት በርቺ❤❤❤❤❤
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 5 ай бұрын
የኔ ንግሥት
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 5 ай бұрын
በርች ቤዝዬ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 5 ай бұрын
ሀናን ነው ምትመሲይው❤❤❤❤❤❤❤
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,3 МЛН
የጊቢ ፍቅር 😌😬
35:22
Leyu & Mahi
Рет қаралды 57 М.
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
በቃ ሁላችንም አበድን ማለት ነው?
22:29
1 birr entertainment
Рет қаралды 114 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН