እንጀራ እናትን እንዴት ይገልጿታል? !! (

  Рет қаралды 474,066

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

የእንጀራ እናቴ ምንም ስላላደረኩልሽ ይቅርታ አድርጊልኝ !! ( @Donkey tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL )
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 600
@yordanosmetshat6700
@yordanosmetshat6700 2 жыл бұрын
"የቀረው ጥንቅር ይበል እና አንቺ ደህና ሁኝልኝ "የኔ እናት 🥰🥰🥰 የእሳቸው መልካምነት እናንተንም ጥሩ ልጆች አድርጓችኋል
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
ትክክል
@sehenna1
@sehenna1 2 жыл бұрын
እባክህ እሸቱ ይህችን እናት ለተምሳሌትነት አቅርብልን ክብር ለመሰሎቿ..! ❤
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 жыл бұрын
ትክክል ♥
@user-bb6oh9bk6c
@user-bb6oh9bk6c 2 жыл бұрын
ትክክል
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ከ100 % 1 % ነው ጥሩ ስላየሁት
@kelifaabdo1291
@kelifaabdo1291 2 жыл бұрын
yes your right
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y 2 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ነው
@azebgera8601
@azebgera8601 2 жыл бұрын
ይችን ምርጥ እናት አቅርብልን እንያት ለብዙዎች ታሰተምራለች 😍😍❤❤
@kvjvjcbufhf662
@kvjvjcbufhf662 2 жыл бұрын
አው እፈልጋልን
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 жыл бұрын
ይቺን ልዩ የሆነች እናት እሼ እንግዳ አድርገክ አቅርብልን አደራ።ትቅረብ የምትሉ እጅ ወደ ላይ 🥰😘🥰❤🥰🥰🥰ስታስቀኑ
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 2 жыл бұрын
ክብር እንደዚህ ላሉ እንጀራ እናቶች 🙏
@user-sz7xc8ke1k
@user-sz7xc8ke1k 2 жыл бұрын
ወረቢ የኔምእንጀራናት ከወላጅ እናቲቴ ትበልጣለች ግን መተችብኝ እሁን እናትእደለለኝነው የሚሰማኝ የወለደወግን አለችጓረቤትነውየምትመስለኝ
@heiue7e207
@heiue7e207 2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ወልዶ የሚጥሉ እያለ ያንች ይለያል እማ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
እኔም የጀራባቴነው ያሳደገኝ አባቴን አላውቅውም የጀራባቴ ነው አባቴ ክብር ይገባቸዋል የእጀራናትና የጀራበት ምርጥ አባትና እናት ናቸው
@user-sz7xc8ke1k
@user-sz7xc8ke1k 2 жыл бұрын
@@heiue7e207 ልጅቱ ስታወራ እኔም የኔን እያስታወስኩ በንባ ነው የ ጨረስኩት ግን እኔ ውስጤ በሀዘንእና በቁጭት ጭምርነው ያለሁት ምከንያቱም አረብ ሀገር በመጣሁ በ3 ተኞአመት ሞተችብኝ ማስታመምም ሆን መቅበር አልቻልኩም ለመሄድም በጊዜው ህጋዊ አልነበርኩም
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 2 жыл бұрын
የኔም እንጀራናት ከናተ ትወዳደራለች አንድ ቀን እኔም እድሉን አግኝች በመሰግንሽ ደስ ይለኛል
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
አልቅሼ መሞቴ ነው። ታድለሽ እንደዚህ አይነት እናት ስላለችሽ። አንቺም መልካም ልጅ ነሽ።
@tube2984
@tube2984 2 жыл бұрын
እኔም ያደኩት በእንጅራ እናት ነኝ የእውነት በጣም ልዪ ናት!!! አንድ አንድ ሰዎች መመስገን አይፈልጉም ክብር ለእንጀራ እናቶች🙏💖❤
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
ከእናትየው የልጅቷ ንግግር የልጅ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 жыл бұрын
ማሻአለህ የኡነትም እናት ነች በጣም ደስ ምትሉ እናትነ ልጅ አለህ ይጣብቃቹ ሀገረችንን ሰለም አለህ የድርግልን
@teferabelehu5108
@teferabelehu5108 2 жыл бұрын
እሺ የኔ እናት ደግሞ አልወለደችኝም እንጂ ከእናትም በላይ ነች ምን ይደረግ ዛሪ ላይ በህይወት ኖራ በደንብ ደስ ብሏት መኖር ሳትጀምር ደግሞ መሞቷ እንዴት እንደሚያመኝ አትጠይቀኝ የልጅቷ እንባም ተጋብቶብኝ ነበር
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 2 жыл бұрын
ውይ አስለቀሰችኝ የኔ እናት ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ እሸም እናቷን እንግዳ ብታደርጋቸዉ ደስ ይለናል ።
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 жыл бұрын
ደግ እንዲህ አይነት እናት ስለሰጠችሁ እድለኛ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣል አንቺም ተባረኪ አምላክ ይጠብቃችሁ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 2 жыл бұрын
አቤት ሐቅ እሚገርም ስብዕና እሚገርም እውነት መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ ለእውነት መቆም ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር በደስታ ያኑርሽ እድለኛ ነሽ አንችም እህትሽም እናትሽም።🥰
@workefaris9447
@workefaris9447 2 жыл бұрын
መስማት አልቻልክም 😭😭😭እንዲ አይነት ሰው የተደረገለት የማይረሳ የእውነት ከልቤ የኔ ቆንጆ ትለያለሽ እናትሽም ፍቅር ናት አቦ መወለድ ቋንቋ የተባለ እውነት ነው ጌታ ይጠብቃች♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeenatuwanafaki4802
@yeenatuwanafaki4802 2 жыл бұрын
እሼ በናትህ እናታቸውን በአካል አግኝተህ አመስግንልን፣ እናታችን ስለመልካም ስራዎት እግዚአብሔር ይክፈላችሁ በመቀጠል እህቴ ደግሞ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ፣ ባታደርጊላቸው እንኳን መልካም ምኞትሽ ብቻ በቂያቸው ነው። የኔ እንጀራ እናት ደግሞ እህቴ ስትሞት እሷ ባላሰራችው ቤት አስከሬን ከቤቴ አይገባም ያለች እናት ናት አየሽ አይደል የሰው ልዩነት።
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 2 жыл бұрын
ምንም የምለው የለኝም:: በእውነት ጎን ሆነሽ ለእናትሽ ስለወገንሽ ተባረኪ:: እግዚአብሔር በህይወት መዘገብ የሚመዘግብልሽ ይሁን🙏🏽
@selamawitmequant7924
@selamawitmequant7924 2 жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል እኒህ እናት በእዉነት ያችም ፍቅርና ትህትና የሚገርም ነዉ በእዉነት ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያድላችሁ❤❤❤
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 жыл бұрын
እሽዬ ሂደህ አመሥግንልን ለብዙዙዙዙዙዙዙዎች ምሳሌ የሆነች እናት ነች ልጆቹም እንደዛው የሰው የቤተሰብ የጎረቤት ነገር ሳይሰሙ እንደዚህ መድረስ ከባድነው ከዘመኑጋ
@antenehhayelo3936
@antenehhayelo3936 2 жыл бұрын
እሽቱ እኒህን እናት በእግዚአብሔር ስም በአካል ህደህ አመስግንልን ! እንዲህም ትእግስትን
@tsegenasharega4406
@tsegenasharega4406 2 жыл бұрын
Ewunet new
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
Ewnet new, ke lijitua tirunet ye enjera enatua melkminet sew bizu yimaral silezih tikrebilin.
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
በስመአም የኔ እህት ለእውነት መቆምሽ ሀቀኝነትሽን እንደት እንደወደድኩት እናቴ ኪዳነምህርት የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ እናቴ ኪዳነምህርት ስትይ ልቤን እንደት እንደነዘረኝ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
በጣም ለእውነት የቆመ መቼም ቢሆን አሸናፊ ነው።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
በጣም ኪዳነምህረት እናቴ የልቦን ታሳካልሽ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@hawanuriya9418
@hawanuriya9418 10 ай бұрын
ስሟ ሆኖ የጀራ እናት ትባላለች አልሀምዱሊላ እኔግን ልክ እደናቴ እዚህ ቦታ እዲደርስ አዲርጋኛለች የኔዉዲ እናት እረጂም እዲሜ ያኑርልኝ ❤❤❤❤
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 2 жыл бұрын
ያ አላህ እንዴት ደስ የሚሉ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምርጥ እናት አላህ በተሻለ ይካሳችሁ
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 2 жыл бұрын
አልቅሼ የጨርስኩት😭😭😭😭እግዚአብሔር ለእናቶቻችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
እኔም😭😭😭😭😭😭
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ ምን አይነት እናት ነች
@meazazeleke1424
@meazazeleke1424 2 жыл бұрын
Enam😭😭😭
@Mufii28
@Mufii28 2 жыл бұрын
Endene yalekese ale😭😭😭😭
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 жыл бұрын
እኔም
@dawitdawit2593
@dawitdawit2593 2 жыл бұрын
እማማ እውነት እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያድልዋት በውነት በጣም ጥሩ እናት ናቸው ልጅትዋም የእውነት ልብ ያላት አስተዋይ ልጅ ናት እሼ እባክህ ሁላችንንም አስተባብረህ እኝህን እናት እናግዛቸው ማስተማርያ ይሆናል
@user-sv4vs1yo9z
@user-sv4vs1yo9z 2 жыл бұрын
😭😭😭😭❤ እኔም ደስ የሚል እንጀራባት አለኝ እኔም አተጋር መጥቸ ፍቅሬን ብገልጥለት ደስ ይለኝ ነበር ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በሉኝ ❤❤
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀስሽኝ እንደዚህ አይነት እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችን ሀላፊነት ወስደሽ ስላሳደግሻቸዉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር በማያልቅበት ጥበቡ ይስጥሽ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
_እናትም እናት ናት የእጀራ እናትም እናት ናት❤_ _እውነት ብዙ የእጀራ እናቶች አለ ከእናትም በላይ የሆኑ አሉ❤_
@user-pi7tn9ej3t
@user-pi7tn9ej3t 2 жыл бұрын
ነይ ቤተስብ ሁኚ ውዴ
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
በጣም ከኛ ጎረቤት አድት ነበረች በቅረብ ሞተችጅ በጣሩ ጥሩ ነበርች😥
@halima8001
@halima8001 2 жыл бұрын
ትክክል
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😭❤
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 2 жыл бұрын
ወይ እኔን እራሱ አስለቀሱኝ የሚገርም ነው እኔም ያዬጛቸው የእጀራ እናቶ አሉ ለባል ልጅ ጠብ እርግፍ የሚሉ ለኔ ትልቅ ት ት የወሰድኩበት ይሄ 3,4ኛዬ ሆነኝ በጣም ደስ ይላል ከፈጣሪም ከሰውም የሚያዋድድ ስራ ማለት ይሄ ነው
@selamsusu6689
@selamsusu6689 2 жыл бұрын
እሼ በእማምላክ የእናታን ስልክ እና አካውንት አስቀምጥልኝ እንደነዝህ አይነት የእንጀራ እናቶች ሊመሰገኑ ይገባል በጣም ነው ውስጤን የሰበረችኝ😢😢😢😢😢
@naeemaneema8036
@naeemaneema8036 2 жыл бұрын
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
ሰላምየ በልጂቷ ደውይ ቪዲዮላይ አለ ስልኳ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብልሽ አንቺ ባለ መልካም ልብ
@senaitdejene6176
@senaitdejene6176 2 жыл бұрын
እናታዎም ልጅታም እድሜ ይስጣቹ ምርጥ እናት
@aselefechdanil5369
@aselefechdanil5369 2 жыл бұрын
በእውነት መልካም ልጅ ነሽ እሷደግሞ ድንቅ እናት ናት ለሁለታችሁም እመብርሀን ጣልቃ ትግባላችሁና ያሠባችሁት ይሣካ
@Tube-dz1em
@Tube-dz1em 2 жыл бұрын
ወላሂ የእኔ እንጀራ አባት እናቴ ጋ ሲጋቡ 2 አመት ነበርኩ አሁን 24 አመቴ ወላሂ በክፉ አይኑ አይቶኝ አያቅም እናቴ ስመታኝ ይጣላሉ አላህ እድሜ ይስጥልኝ ያረብ
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@wollo2871
@wollo2871 2 жыл бұрын
አሜን
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
በልቅሶ ገደለችኝ እዉነት ነዉ እናትም ወልዳ ከእንጀራ እናት የባሰች ጨካኝ አለች መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም እናት ነዎት ረጅም እድሜ ተመኝሁልዎት አንቺም መልካም ልጂ ነሽ ተባረኪ።
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ሀቅ መናገሯ ዘመንሽ ይባረክ ማማዬ ያቺ ያለውን ይሥጥሽ ደረጃሽ ከፍይበል።
@molalignyemane110
@molalignyemane110 2 жыл бұрын
እናቷ ይቅረቡልን አስተማሪ እናት ናቸው!
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
አቅም እስካጣ አስለቀሰችኝ ልጅቷ እህህህ እግዚአብሔር ታሪካቸውን በሰበብ ይቀይርልሽ ኡፍፍፍ😭
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
እንዲህም አይነት እንጀራ ናት አለች 😭😭😭
@zehara5680
@zehara5680 2 жыл бұрын
እናቲቱ እራሱ ማር ናቸው ሁለቱም አስለቀሱኝ
@awagyetube989
@awagyetube989 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺም አበባም እጅግ ውብ ልብ አስተዋይ አይምሮ ነው ያላችሁ ከልጅነት ጀምሮ ያገለገላችሁት ሰማይቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእናትሽ ያሰብሽውን ሁሉ እንድታደርጊላት ፍጡነ እድየት ምልጃው አይለያችሁ ለማሚም እረጅም እድሜ ይስጣት አንቺም ተባረኪልኝ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 2 жыл бұрын
አላህ ሬጅም እድሜ ይስጣት ምርጥ እናት አስለቀሳቹኝ ወላሂ😭😭😭😭😭
@getnetsemumahteme4388
@getnetsemumahteme4388 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ እናት ደስ ሲሉ የስጋ እናት እንኳን ይህን አያደርግም
@belihun6879
@belihun6879 2 жыл бұрын
በስመአብ ታድለሽ ምርጥ እናት አለችሽ እግዚአብሔር አንችንም እናትሽንም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@faruzmoha3047
@faruzmoha3047 2 жыл бұрын
ያ አላህ የምትገርሚ ድንቅ ህት ነሽ ፡፡ የእንጀራ እናታቹም በጣም ጥሩ ሰው ናት፡፡ አንችንም እናትሽንም ደስተኛ ሆናቹ እንደማያቹ ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አለኝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፡፡ እሺ አንተንም ድንቅ ቅመም የሆንክ ሰው ነክ !!!!
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እንዲህ ያለች እናት አምላክ ስለሰጠሽ
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እድሜ ይሥጣት የኔ የዋህ እናት እኪ ጡሩሠው ሁኑ የበናት
@kbb7400
@kbb7400 2 жыл бұрын
ውሃ አይደለም የደም እንባ ነው ያስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ይርዳትና ይፍረድ እችን ደግ እናት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zweidtuhailu5200
@zweidtuhailu5200 2 жыл бұрын
ካላገባች የትዳር ጓደኛህ ብትሆንስ ? አስብበት
@titikahsay9365
@titikahsay9365 2 жыл бұрын
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ እናትሽ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 4 ай бұрын
ወይ ጉድ እንዲህም አለ
@sarasar1156
@sarasar1156 11 ай бұрын
የኔ መልካም እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር 😭 🙏
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳርሺን ይባርከው እናትዬው በጣም በጣም እድሜ ጤናሺን ይሰጥሺ ምርጥዬ ቤተሰብ የሰውነት ጥግ ኡፍኡፍ አለቀሰኩ ተደሰትኩ ያንተ ያለህ
@meskelubade4369
@meskelubade4369 2 жыл бұрын
አንቺም ጀግና ልጅ ነሽ ውለታቸው አረሳሽም
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሰኝ አንች ራስሽ መልካም ልጅ የተደረገልሽን ያረሳሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለእናትሽ ክብር ይገባቸዋል🙏
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 2 жыл бұрын
ክብር የእናቶች እንድህ አይነት ይቅረቡና እንያቸው
@fikrfikr1350
@fikrfikr1350 2 жыл бұрын
የኔ እናት አባየን መቆጣጠር ነውያቃተኝ መልካም ልጂነሽ 💕እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ 💕🙏
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ዋው መወለድ ቋንቋ ነው ክብር ለእንደዚሕ አይነት እናቶች አገራችን እኮ ፍትሕ የለም ኖሮም አያውቅም በጣም ያማል ።
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እናት ረጅም ዕድመ ከጢና ይስጣቹ
@nimaamalik3032
@nimaamalik3032 2 жыл бұрын
😭
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
እሸቱ እባክህን እናትየዉን አቅርብልንና ያቅማችንን እንርዳቸዉ ወይኔ ከኔ እጀራናት ጋ ምንናምን ናቸዉ የኔ እጀራናት ወጥ እያየን በሚጢሚጣ ይስጠን ነበር ለዛዉም አባቴ ፉት።
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😢
@samraaaa4985
@samraaaa4985 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት የወሰድኩት ከዚህ ፕሮግራም እምትገርም ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው።
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 жыл бұрын
እኝ መልካም እናት ይቅረቡልን እሼ እባክህ በጣም ልመሰገኑ ይገባል💓
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 жыл бұрын
እሼ እናትዬውን ጋብዝልን በጣም መልካም ሴት ናቸው
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማማዬ እሼ አባትዬ ኑርልን ❤
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu Ashe Yen Wanidemee Ibake Inatani Aqeebileni
@sdetegnawar8292
@sdetegnawar8292 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚአይነት የእንጀራ እናት እንዳለ ስሰማ ይገርማል ሀገራችን ስንት መልካም ሰዎች አሏት ራስወዳዶች ሀገራችንን በጠበጧት እንጂ ኢላሂ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን .
@semusemu6775
@semusemu6775 2 жыл бұрын
እናትሺም መልካም ናቼው ያንችም መልካምነት በጣም ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ህይወታችሁ ብርሀን ይሁን አስለቀሳችሁኝ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እናት ናቸው ያሉሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ 💞💞💞
@user-bo8dx6kt9t
@user-bo8dx6kt9t 2 жыл бұрын
ክብር ለደዚህ አይነት ለጀራ እናቴች
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 2 жыл бұрын
💔💔💔 በጣም አስለቀሣችሁኝ የእውነት ከእናትም በላይ መልካም እናት ነች እድሜዋን ያርዝመው አይለያችሁ ልጆቼ ይኑሩልኝ ንብረት ይቅርብኝ የምትል እናት የእውነት ትለያለች 🙏❤ሠላም ይስጣችሁ ያሠብሽላት ነገር ሁሉ ይሣካልሽ ጠንክሪ ❤❤እመቤቴ ደስታችሁን ይመልስላችሁ 🙏🙏🙏እናትሽን እድሜዋን ያርዝመው ተደስታ ትኑርልሽ።
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
አለማልቀስ አይቻልም ።ክብር ለእናቶች ❤🕊
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ሳላስበው አብሬ አለቀስኩ አምሳያወትን ያብዛልን ሰው በጂምላ መተቸት የለበትም ሁሉም አንድ አይደለም ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶች አብዝቶ ይስጥልን!!
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚሉ እናት አንጀቴን በሉኝ 😭😭😭😭😭ክብረት ይስጥልኝ እናት አለሜ🥰🥰 እሼ በናትህ እኚህን እናት አቅርብልን ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ይሆናሉ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 жыл бұрын
በጌታ እንደዚህ አይነት እንጀራ እናትም አለ በእውነት በጣም እድለኛ ነሽ ቲጂዬ የእማዬንም እድሜና ጤና ያብዛልን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
ከእናት የሚበልጡ የእንጀራ እናቶች አሉ እግዚአብሔር ይርዳት እኔንም አስለቀሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
በጣም
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
እንደማመር
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
😥😥😥
@meseretshumi7328
@meseretshumi7328 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ቲጂ ደስታሽ ያሳየን እናትሽ የሚገባትን አግኝታ ለሁሉም ጊዜ አለው እህቴ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አስለቀሽኝ አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ እኔ ያደግት በጣም ጨካኝ እንጀራ እናት ጋርሳድግ በጣም ተሰቃይቼ ነበር ያውም ልጅ ያልነበራት መጨረሻ እናቴ ቅርብ ስለነበረች ጠፍቼ ሄድኩኝ ያለሁት ከኢትዮጵያ ውጭ ስሆን አንድ ልጅ ወልጄ አግብቼ እኖራለሁ በርቼ እግዛብሔር ይባርክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ❤️
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 жыл бұрын
በስመአብ እሼ ምን አይነት ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ያስማህን የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የኔ እህት ያሰብሽውን ነገር ደሞ ፈጣሪ ያሟላልሽ የእናትና የልጅን ጥግ ፍቅር ያየንበት ነው እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
የኔእናት በጣም አስለቀሰችኝ እናቶች ሽ አመት ኑሩልን ኦፍፍፍፍ እንዴት ያማል
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@setaseta3784
@setaseta3784 2 жыл бұрын
ሴትየ💚💚
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
@@setaseta3784 እኔነው
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ልዩ ልጅ ነሽ የእንጀራ እናትሽም ትለያለች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
Unbelievable Very honest and humble both of you ( mother and daughter) God bless you more I cried like a little girl ❤️😢
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
ይገርማል በዓሁን ሰዓት እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ለሀብት ብሎ ወላጅ እናቱን የሚገል አለ አባቱን የሚገል አለ በተቃራኒው ደሞ እንዲህም አይነት ሰው አለ ታስቀናላችው በጣም ሌሎችን ማስተማሪያ ነው እናመሰግናለን
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
በጣም
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
እንደማመር
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
@@fafisirajnani5065 እሺ ደምሪኝ
@m20kwt11
@m20kwt11 2 жыл бұрын
ወይኔአሥለቀሠቺኚልጂቱ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@genetbelete123
@genetbelete123 2 жыл бұрын
እህቴ ትእግስት አንቺ እና እህትሽም በጣም መልካም ናችሁ አንዳንዱ ለወላጅ እናቱም ጥሩ አይሆንም እናችሁ ግን የእናት ምሳሌ ነች!!!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
በእውነት እሼ እቺን ቅን መልካም እናት አቅርብልን እደዝች አይነት ቅን መልካም እናት ባለችበት አገር እደዛውም የክፋት ጥግ የደረሱ የእጀራ እናቶች አሉ እና ለነሱ ትልቅ ምሳሌ እድትሆን አቅርባት እባክህ ለሌሎች ትምርት ትሆናለች ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ቲጂ በእውነት ስለ ንፁ የእናትነት ፍቅሯ የሰጠሽው አሳብ ብቻ ሳይሆን ያፈሰሽው እባወችሽም ምስክር ናቸው አቺንም እናትሽንም ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልኝ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ እህቴ ክብር አምጦ ከመውለድ ባልተናነሰ መልኩ ለሚወዱ የእጀራ እናቶች ይሁን እዲውም አባቶችም ጭምር
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጣት ለእናትሽ አንቺም እግዚአብሔር ያክብርልሽ እድህ ነው ለእውነት መቆም
@tgtigu1516
@tgtigu1516 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስሉ ስትሉ ተባርኩ😍😍 ወይዘሮ እልፊ ፍትህ ይሰጣቸው !!እር ምን ጉድ ነው
@temesgentamere6747
@temesgentamere6747 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያውም በዚህ ዘመን እንዲ አይነት የምርጥ እናት ታሪክ ከነድምፅ መስማት ማለት ደስ ይላል :: አንዳድ ሰዎች እንዲው ዝም ብለው የእንጀራ እናት እያሉ ስም ያጠፋሉ ምርጥ የምርጥ ምርጥ እና❤❤❤❤🌹🌹🌹
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 2 жыл бұрын
ክብር እንደዚህ ላሉ እናቶች እግዚአብሔር ይባርክሽ
@meazasibhatu8849
@meazasibhatu8849 2 жыл бұрын
በመጀመርያ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ የተደበቁ ሀቆች ወደሚድያ እንዲወጡ በማድረግህ ተባረክ ። ትዕግስት ደግሞ ለሃቅ የቆምሽ እግዚአብሔር የሚወድ ባሪ ነውየተናገርሹ :የሰው ልጅ 1000 ዓመት አይኖርም በሂወት እስካለ ግንሳያዳላ ለሃቅ የቆመ ምነኛ የተኣደለ ነው ተባረኪ በልጆጅሽ ተደሰቺ በቤትሽ. ሲሳይ እና በረከት እድሜና ጤና ይሙላ እህታችን ።
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
በስመአብ እንባዬ ክልቤ ነው የፈሰሰው የእኔ እናት! ሁለቱም ደስ ሲሉ የመልካሞች መልካም በእውነት እግዚአብሔር እንከናችሁን አስወግዶ የጎደላችሁን ሁሉ ያትረፍርፍላችሁ!!! ያትረፈርፍላችሁማል መልካምን ሰው ከመልካም ነገር አያሳጣውም እግዚአብሔር መልካም ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያሳየኝ አምላ ይባረክ ኢትዮጵያ ያጣችኋችሁ ሰዎች ብዙልን!!! እሸቱ በእውነት ታድለን የስራ መስክህ በጣም ደስ ይላል!
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 2 жыл бұрын
አንች እራሱ በጣም መልካም ልጂነሺ እናትሺም ሺአመት ይኑሩልሺ ፍትህም አግኘተው የምትደሰቱ ያርጋችሁ
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 2 жыл бұрын
በምድር ላይ እንደ ፍቅር ያለ እንደ መልካነት ያለ ደስ የሚል ነገር ምን አለ ? አብሬአቹ አልቅሻለው ቲጂዬ እናትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@lemmatamire1593
@lemmatamire1593 2 жыл бұрын
የምገርም የልጅቷ ግልጽነት በጠም አስደንቆኛል ጌታ ይባርት ትዕግሥት በእዉነት ተበረክ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ምርጥና እናትያና አባትያ አለ በየቤቱ አባት የማያክላቸው አባትያ እና እናት የማያክላቸው እናትያወች አሉ ክብር ይገባቸዋል ፣እኔም ምርጥ አባትያ አለኝ እኔን 5 አመት ጀምሮ አሳድጎ ፣ለቁም ነገር በቅቸ ልጂም ወልጀ ልጀንም ከ4 ወር ጀምሮ አሳድጎልኝ ለትምህርት ሊያበቃልኝ ነው አልሀምዱሊላ ፣ምንም አርጌለት አላውቅም አላህየ ምንም የማይሳነው ጌታ እዱኒያ ቀሪ ናት እና ጀነትን እድወፍቀው ያለሂሳብና ያለ አዛብ ይስጥልኝ
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 2 жыл бұрын
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፈፈጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፈፈጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
አንቺን አይቶ እናትሽን መገመት አያቅትም አስተዳደጓ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኔም ወንድም አለኝ ያባቴ ልጅ መሆኑን ልጄ እንኳን አያቅም ለንደዚህ አይነት እናቶች ክበሩልኝ
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
እንጀራ እናት ሁሉም አንድ አይደለም ለምሳሌ የኔ እንጀራ እናት በጣም መልካም አዛኝ ጥሩ ሰው ነች መጥፎዋችም አሉ በአብዛኛዋቹ ጥሩ ናቸው
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 2 жыл бұрын
እሽየ ከናቷ ጋ አቅርብልን ኡፍፍፍፍ እደኔ እናት እኔም እናቴ ነው የምላት
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 жыл бұрын
ዋው የወለድናቸውም ይህን አላሉንም በጣም ደስ ትላላችሁ :: በርቱ ❤️💕👏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አስለቀሺኝ ለናትሺ እግዚአብሔር ይድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቸው የጀራ እናት መጥፎናት ለሚሉ ያቺ እናት ምሳሌ ናቸው ሀሉም አዳይደሉም ወላጂም እናት እኮ ክፉ ትኖራለች የተባረክሺ ውለታ የማትረሺ ልጂ ነሺ
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
ተባረኪ! ዘንድሮ እናት ልጇል በጥቅም በምትቀይርበት ልጅ እናቱን በሚክድበት ዘመን እንዲህ አይነቶችን በማየታችን ክብርህ ይስፋ ብሎ ጌታን ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል : ተባረኪ !! በእውነት እድሜዘመንሽን በሀሴት በእግዚአብሔር ፍቅሩ ያኑርሽ !!
@DjTigRassta.
@DjTigRassta. 2 жыл бұрын
የሚገርም እናት እና ልጅ ፍቅር ረጅም እድሜ ለዚች መልካም እናት ❤️
@toybiyoutube4367
@toybiyoutube4367 2 жыл бұрын
እኔም አላሀምድሊላህ ምርጥ እናት አለችን ልጅንም እሳ ናት የምታሳድግልኝ አመሰግናለሁ የኔ እናት
@Zenitube2559
@Zenitube2559 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን አላህ ያሉትን ይጠብቅልን በሰላም ያገናኘን ያረብ እናቴናፍቀሽኛል😭
@fghjjcvhjk9364
@fghjjcvhjk9364 2 жыл бұрын
እኔም ያደኩት በእንጀራናት ነዉ የኔ ደሞ ትለያለች እናቴም አባቴም ትተውኝ እሶ ነች ሁሉ ነገሬን ከፍላ አሁን አለሁበት ያደረሰችኝ ስለ ሁሉም ነገር ከምስጋናም በለይ ምስጋና ይጋባታል እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዞምልኝና እንድጦርሽ ያብቃኝ ከልቤ ነዉ የምወድሺ ዉዳ እናቴ
@tarikbenmeba1388
@tarikbenmeba1388 2 жыл бұрын
አንቺ እራሱ መልካም እና ቀና ሰው ነሽ.ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ.
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 жыл бұрын
ክብር ለእንደዚህ እንጀራ እናቶች ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you l Love you so much you're the best
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
ታድለሸ ምን አይነት ልብ አለሸ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሸ ጥበቡንም ይጨምረልሸ በዚህ ሰአት እዳች አይነት ማየት መታደል ነዉ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f 2 жыл бұрын
እሼ ይህችን እናትማ በአካል ሂደህ አመስግንልን በማርያም እንድህ አይነት መልካም ስወች ሊበረታቱ ይገባል
@djrasemmanuel9871
@djrasemmanuel9871 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ፨ እዉነት ነዉ አንዳንድ ደግ እንጀራናቶች አሉ፨ በጣም መጥፎ እንጀራናቶችም አሉ፨ በትግት እንጀራናት በጣም ቀናሁ እኔ፣ የኔእንጀራናቴ እደትግት ብትሆን ኑሮ ምንአለበት አልኩኝ ዛሬ ፨ የኔን እንጀራናቴን ሳስታዉሳት ፨ በጣም አለቅሳለሁ ፨ እዉነት ነዉ፧ መጥፎ አረመኔዎችም እንጀራናቶች አሉ የእኔ እንጀራናት አዷ ናት፨ ወላጅ እናቴ የ3 አመት ልጅ እያለወሁ ነዉ ያረፈችዉ አባቴ ለእኔ ና ለእህቴ ሲል እንጀራናት አገባ፨ ነገር ግን እሱ እዳሰበዉ አልሆነም አባታችን ብዙ ግዜ ቤት አይኖርም ክፍለሃገር ነዉ የሚሰራዉ፧ እንጀራናታችን ከሁለት ልጆሿ ጋር ነዉ ቤታችን የገባችዉ፧ እኔ የ3 አመት ልጂ ነበርኩ እህቴ የ6 አመት ልጅ ነበርች ህፃን ልጂ በለል አይረሳም፨ እንጀራናቴ እኔን ና እህቴ የሰራችዉ ግፍ ና በደል ዘላአለም የማይረሳ ግፍ ነዉ፨ በረዘመ ጥፍር ታፋችንን አቁስላን በገዛ ቤታችን ከልጆቿ አሳንሳን በሷ ድብደባ ና በደል እህቴ በ11 አመቷ በእንጀራናታችን ተማራ ከቤት ጠፋች እኔም የ8 አመተ ልጂ እያለሁ ከሁለት ወር ቡሃላ በእንጀራናቴ በደል ና ድብደባ ተማርሬ ከቤት ጠፋች። አምስት አመት ሙሉ የበደለችን በደል ቃላት ያሰኛል ለመግለጽ፨ ከቤት ከወጣንበት ቀን ጀምሮ እንደናት እንዳባት እህት ወድም ሀኖኝ ያሳደገን ክብር እግዚአብሔር ይመስገን፨ ዛሬ 52 አመቴ ነዉ እህቴም 55 አመቷ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ፤፤ ለ 44 አመት ከባድ ህይወት ነበር ያአባቴ ያእናት እግዚአብሔር ይመስገን
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
Welcome እሼ ወላጅ እናቶች በጣም ልዬ ናቸው ።በጣም አሪፍ እንጀራ እናቶችም አሉ ብቻ ለሁሉም ክብር ይገባቸዋል ።
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 148 М.
እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ
2:16
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Друзья Сына Считают Её Толстой 😂
0:21
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,1 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,3 МЛН