" ኮሜዲያን እሽቱን ሆቴል ያሳደረው ታሪክ " ክፍል - 01

  Рет қаралды 261,240

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

" ኮሜዲያን እሽቱን ሆቴል ያሳደረው ታሪክ " ክፍል - 01 @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #eshetumelese
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 689
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አቤት የሃገሬ ህዝብ ያለበት አበሳና መከራ ተወርቶ አያልቅም:: እግዚአብሄር ሆይ ሕዝብን አስብ እርስትህንም ባርክ::🙏🏽🥲
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 жыл бұрын
Amen
@mitu4533
@mitu4533 2 жыл бұрын
betam😰😰😰😰😔😔😔😔
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigihailu7066
@tigihailu7066 2 жыл бұрын
@@mitu4533 .
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
አሼ አንተ ቅን ልጅ እንደ አንተ አይነት ሰዎች በእትዮጵያ ምድር ይብዙልን😍🙏💚💛❤
@zahriaahmed1651
@zahriaahmed1651 2 жыл бұрын
ameeeeeen
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
@@zahriaahmed1651 😍💚💛❤
@zahriaahmed1651
@zahriaahmed1651 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu 💚💛❤😍 nurilin .we love you 😍
@sarakamald5918
@sarakamald5918 2 жыл бұрын
አሚን
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b 2 жыл бұрын
አሚንንን
@addis78847
@addis78847 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው አንተን በጣም አደንቅሀለሁ በቀን ውስጥ 24 ሠዓት እንዴት እንደምትጠቀምበት ነው ይህን ሁሉ ተግባር ማከናወን ከፈጣሪ እገዛ ካልሆነ በስተቀር አይሳካም። ኅያሉ አምላክ ብርታቱን ይስጥህ።
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ከፈጣሪ ደገፍ ራስህን ማሳመን ነው በቃ busy መሆን
@addis78847
@addis78847 2 жыл бұрын
@@ambesajrsemere723 እሱም ትክክል ነህ እችላለሁ ብሎ በራስ መተማመን ቁልፉ ጉዳይ ሆኖ ግን እንድትበርታ አቅም የሚሰጥህ ለሰኬት የምትበቃው እግዚአብሔር ሲጨመርበት ነው።
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
@@addis78847 እሱማ ግዴታ ነው ብያለሁ'ኮ፡
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ታሪክ ተወርቶ አያልቅም ያሣለፈው ያቀዋል ብቻ ለሀገራችን ሠላም ያብቃን
@zahriaahmed1651
@zahriaahmed1651 2 жыл бұрын
Ameeeeen yaa rabbi
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-lp7lw8yp9s
@user-lp7lw8yp9s 2 жыл бұрын
@@zahriaahmed1651 q©
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ 🤲❤️
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w 2 жыл бұрын
የሚገረመው ነገር እኔም ሴቴ ልጅ ልክ እዳታ በበረሀ ነበረ የመጣሁት የምሄደውም ቤሩት ነበር እዛ ለመድረስ 17 ቀን ነበር የፈጀብኝ አቤት ፈተና አቤት ስቃይ አቤት እረሀብ አቤት ጥማት 😭😭😭😭😭 እዲት ብየ ልገራቹሁ ደስ የሚለው ነገር ደሞ በኔ ላይ ምንም አይነት ጥቃት አልደረሰበኝም ፈጣረየን በጣም አብዝቼ አመሰግነዋለሁ ነገር ግን ጠካራ ሴት ነበርኩኝ የተሰደድኩትም በጣም እደ አይኔ ቢሌን የምሳሳለትን አባቴን በህይወት ማለትም በመተት ስለገደሉብኝ በዛ እልህ ደሞ እናቴን ላለማጣት ነበር ያሰብኩትም ተሳካልኝ እህቴን ይንበረስቴ እያስተማረኩ ከጎን ደሞ የናቴን ሄወት ማትረፍ ነበር እቅዴ እግዚአብሔርን እመኖ እጅ ሁሉም ነገር ይሳካል እኔም ከዛ ሄወት አትረፈት አሁን በደስታ ትኖራለቹ እህቴንም አስመረቄ አስጨረስኩኝ እና ወድሚ የኔና ሄወት ካተጋ ተመሳሳይ ነው መፈተን ለበጎ ነው ብላቹሁ የወጣቹሁበትን አላማቹሁ እዲሳካላቹሁ እመኝለሁ
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 жыл бұрын
Amen 🙏❤️
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የሞላው ቤተሰቦችሽን ሰላም ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ እህቴ በእግዚአብሔር ያመነ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማሪያምን የአምላክን እናት የያዘ ወድቆ አይቀርም እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይሽ አሜን 🙏💝
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 2 жыл бұрын
አብሺሪ አላህ ካችጋ ነው ጀግና ነሺ
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 2 жыл бұрын
አንቺ አስራሰባት እኔ ፡3 ወር ነው የፈጀብኝ ሊውም በቁስልና በንዳድ ሰውነቴ ትል እየፈላ እስኪወጣ እህህህህ አረ አላስታውስው
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
ዛሬ የሁላችን ታሪክ ተፃፈ😥😥 ኮሜት እዳየሁት ሁሉም ያረብ ሀገር ስደተኛ ነው 😭
@user-ff6ib9yx7o
@user-ff6ib9yx7o 2 жыл бұрын
የናቴ ልጅ ወንድሜ ማንኛውም ሰው በችግርና በመከራ ያልፋን ግን ጠክረው ከሰሩ የማይቀየር ነገር የለም ያሁሉ አልፎ ዛሬ ሌላ ሰወች ሁነናል ግን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ወንድሜ ኑርልኝ
@aberanigus2856
@aberanigus2856 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ሁሉም ባንች ነው የሆነው
@user-ff6ib9yx7o
@user-ff6ib9yx7o 2 жыл бұрын
@@aberanigus2856 በርታልኝ ጠንክር ከዚህም በላይ ታድጋለህ 💖💖💖
@tadelatube4375
@tadelatube4375 2 жыл бұрын
ሁላችንም ብዙ ፍተና አልፈናል እንኳን በባህር በአየር የመጣንም ስንቶን አሳልፈናል ብቻ ለሀገርህ ስለበቃህ አምስግን እኛም ፅልይልን ስድት ክፎ ነው
@abenitubekobo9014
@abenitubekobo9014 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ባያልቅስ ነው ያልኩት ደስ ብሎኝ ነው ያዬሁት እሼቱ መለሰ ምርጥ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ሰጠሁህ ሁሉን ተቀባይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 2 жыл бұрын
ገራሚ ገጠመኝ ነው የስደት እሮሮ መቼም አያልቅም ብቻ ተከድኖ ይብሰል እሸየ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ቅን ሰወችን ያብዛልን
@sitenuribrahimsitenur8069
@sitenuribrahimsitenur8069 2 жыл бұрын
Eeeeeee
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አይይይ😢 ኢትዮጵያ ሀገራችን ከፍፍፍፍፍ ብለሽ ዜጎችሽ በሀገራችን ላይ የደስታ ጊዜ የምናሳልፍበት ቀን ናፈቀኝ ኢትዮጵያዬ ምን ጊዜም ሰላምሽ ሞልቶ ይፍሰስ ሁሉም አልፎ ታሪክ መሆኑ ደስ ይላል ወንድም🙏🇪🇹🕊🇪🇹
@abiyefekadu9125
@abiyefekadu9125 2 жыл бұрын
እሼ አብዬ ፍቃዱ እባለላሁኝ የልጁ ታሪክ እየለቀስኩኝ ነው የሰማሁት ምክንያቱም የገጠር ልጅ ስለሆንኩኝ ተመሳሳይ ህይወት ስለሆነ የኢትዮጵያ የገጠር ኑሩ ልክ እንደአበራ ነው እኔም አንደኛ ክፍል የገባሁት በ8-9 ዓመት ሲሞላኝ ነው ምክንያቱም ቤተሰቦቼን ስለምረዳና የመጀመሪያ ልጅ ስለሆንኩኝ፡፡ በ1989 ዓ.ም 1ኛ ክፍል ገባሁ ነገር ግን ልቀጥል አልቻልኩኝም በዛው ዓመት አቋርጬ አንደኛ ክፍል ልጨርስ 2 ወር ሲቀረው ቀንጃ እንድሄድ ተደርኩኝ በሰዓቱ በዓመት የሚከፈለኝ 120 ብር ነበር አባቴ ከባለቀንጃው ጋር ተሰማምቶ ላካኝ ጉዞየን ቀጠልኩኝ ነገር ከቤት ስወጣ እናቴ እያለቀሰች ነበር እንድሄድ ፈቃደኛ አልነበርችም እያለቀሰች ግን አንድ ሚስጠር ነገርችኝ አባትህ ቅር እንዳይለሁ ባለቀንጃው ቤቱ ድረስ ሂድና አልተመቸኝም ብላህ ተመልስህ ና አልችኝ እሺ አልኮት ጉዞየን ቀጠልኩኝ ቤቱ ስደረስን የሰውየው ሚስት/ባለቀንጃው እመጫት ነበርች ቤቱ ሁሉ ሰው ነው ቡና አለ ጠላ አለ አርቄ አለ ዳቦ አለ ሰው እየጠጣ እየበላ ነው ለእኔም ምግብ ተሰጠኝ ቡናየንም ጠጣሁ፡፡ ቡናው ካለቀ በኋላ ሰው ተበተነ እኔም እመጫት ጋር ቆየ ተባኩኝ ነገር ግን አበበ የሚባል ከአንድ በላይ ከባለቀንጃው አባት ጋር የቆየ የሰፈሬ ልጅ እንዳለ አውቃለሁ ግን አልተገኛኝም አበበ የት ነው አልኮቸው አለ ሥራ ነው አሉኝ እሺ ወጥተህ ተጫወት አለችኝ እመጫቷ እሺ ብዬ ወጣሁ ሰዓት አለኝ ልክ 11፡30 አካባቢው ነው መንገዱ ቢያንስ በወጣት አራማመድ ከ 2፡00 በላይ ይወስዳል፡፡ እደጃፍ ማንም ሰው የለም ባለቀንጃው ሽንኩርት እየኮተኮተ ነው ደስስ አለኝ እናቴ የነገረችኝ ትዝ አለኝ ጉዞየን ቀጥለኩኝ ከ20 ደቂቃ ጉዞ በኋላ የበግ ነጋዴዎችን አገኘኋቸው ወደየት እንደሚሄዱ ግን አላውቅም ተከተልኮቸው የመጣሁበት መንገድ ኮረኮች ሆኖ የመኪና መንገድ ነው 50ደቂቃ-1፡00 ጉዞ በኋላ ከተማ ገባን ከተማዋን አወቃለታለሁ እድገቴ ገጠር ነው ወደ እኔ አካባቢ መውጫ ግን ጠፋብኝ አሁንም የመኪና መስመር ይዤ ተጎዝኩኝ አካባቢው አዲስ ሆነብኝ ከባለቀንጀው ጋር የመጣንበት መንገድ ለማስታወስ ሞክርኩኝ አልቻልኩም ወደ ኋላ ተመልሼ መሐል ከተማ ገባሁ ከዛ በኋላ ግን እንዴት መውጫ እንድአገኘሁ አላውቅም በግ ነጋዴዎች ጋር መውጫ በር ተገናኝ ተከተልኮቸው ልክ 12፡ 30 አካባቢ እቤቴ ስገባ እናቴ እያለቀስች ነበር እኔን ስታየኝ ደስ አላት አባቴ ለምን መጣህ አለኝ ልብስ ና ብሎኝ አልኩት ዝም አለኝ በነጋተው አልሄድም አልኮቸው ወደ ትምህርቴ ተመለስኩኝ፡፡ አሁን በ2003 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ አበባ የኒቨርሲቲ በስታትስትክስ ተመርቄ በኢንዱስትሪ ሚኒስተር ስር ባለው የኢትየጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከፍተኛ የጥናትና ምርምር ባለሙያ ሁኜ በመንግስት ሥራ ላይ እገኛለሁ እሼ፡፡ ታሪኩ ብዙ ቢሆንም ከሞላ ጎደል ይህንን ይመስላል፡፡ ግን ብዙ ታሪኮች አሉኝ በመፅሐፍ መልክም ባይሆን ሌሎች እንዲማሩ በቃለ መጠየቅ መጋራት ይቻላል፡፡0900067950 መደወል ትችላለህ እሼ፡፡ በጣም እውድህአለሁ እግኢአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ እሼ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ፡፡
@user-ff6ib9yx7o
@user-ff6ib9yx7o 2 жыл бұрын
ማንኛውም ሰው በብዙ ውጣ ውረድ መንገድ ያድጋል ፈተናዎችም አሉ ግን ጠንካራ ከሆንክ ሁሉም ያልፋን እና ያን ሁሉ ውጣ ውረድ አይቶ እዚህ ለመድረስህ ፈጣሪን አመስገን
@ashagregessesse1596
@ashagregessesse1596 2 жыл бұрын
Wow wenedme dese yelale.....
@sarasayalewu4249
@sarasayalewu4249 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርማችሁ ሰራ ነበረኝ ያዉም አስቸኮይ ነበር ግን ማየት አለብኝ ብየ ቁጭብየ ነዉ የሰማሁት በተመስጦ ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን እሸ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን የሚገርም ታሪክ ነዉ የምር
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 жыл бұрын
እሼ ምን ልበልህ ጀግና ነህ እመቤቴ ማርያም ከዚህም በላይ በሰው ዘንድ እንድትወደድ ምኞቴ ነው❤❤❤❤ ገራሚ ታሪክ ነው አይ ስደት ብዙ ያሳያል
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 2 жыл бұрын
እሸትየ ተባረክ እድሜ ይስጥህ አንተን የወለደች እናትህ እድለኛ ነች እኮ የወድማችን አበራ ታሪክ ከእኔ ወድም ጋ ተመሳሳይ ነው የኔ አባት ሲያሳዝን
@anteshtube8249
@anteshtube8249 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው እንደ አንተ አይነት ሰዎች በእትዮጵያ ምድር ይብዙልን:: ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💖🇪🇹💖💕🇪🇹
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የት ላግኘው😥😥😥 ላኩልኝ ከተለቀቀ
@SaeedMohammed22
@SaeedMohammed22 2 жыл бұрын
ብጣም ይገርማል እስከ አሁን… ይህ ታሪክ ግን በፈልም ቢተሰራ ይበልጥ ይሻላል ነበር ።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ወንድሜ ወይ ስደት እስኪያልፍ ያለፋል የሰው ልጅ መከራው ብዙ ነው እሼ መልካም ሰው ውድድ ❤️❤️
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ጥብሱን በልቶ ሽሮ ቤት ወሰደኝ ሲል አሳቀኝም አሳዘነኝም 🤣🤣
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
እና እራሱ እየተናደድኩ ሳቅኩኝ
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ቀጣዩን በጉጉት እሽዬ ኑርልን ምርጡ ወንድማችን 🍓🍓🍬🍬🍬🥰🥰
@kedirraya2949
@kedirraya2949 2 жыл бұрын
ጀግናው እና የፀባይ አባት የሆንከው ውድ ጓደኛየ አበራ ንጉስ አጅግ በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ሀሳብ ነው! ያካፈልከን አሸም በጣም ጀግና የታሪክ ፅሀፊ ሁነህልናል የሰዉ ልጅ ትልቅ ቦታ ለመድረስ ብዙ ውጣውረድ ይገጥማል ግን ብዙ ሰዎች ካንተ ታሪክ ይማራሉ አበራ ንጉስ
@aberanigus2856
@aberanigus2856 2 жыл бұрын
ከድሬ የምወድህ ወንድሜ
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 жыл бұрын
@@aberanigus2856 እኔም የመጀመርያ ልጅ ነኝ እና ታርኬ ከታሪክህ ይቀራረባል ገና ከስደት አልተመለስኩም ያለሁት ሰላማችን ይመልስልን ልዑል እግዚኣብሄር
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 жыл бұрын
አባቴ እውይይይ እስኪ ልስማ ጨርሼ. እመለሳለው እሽየ ምን ልበልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያሰበከው ሁሉ ይሳካልህ. ሌላ እምለው የለኝም ልዩ ሰው ነህ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
የስደት ነገር ከተነሳ ሁሉም ታሪክ አላው ብቻ እድሜ የሰጠው ታሪኩን አእምሮ ለለው ይደርሳል እዛው ለተቀጩት የት እንዳሉ ላልታወቁት ምህርትን ለቤተሰቦቻቻው ፅነትን አላህ ይስጣቻው
@Dinamohamed2235
@Dinamohamed2235 2 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ውስጤን ተሰማኝ እባ ተናነቀኝ😭 እሼ መልካም ሰው ቀጥልበት ይህንን መልካምነትህን
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ ህይወት እንዲህ ውጣ ውረድ ናት የሚገርም ታሪክ ነው
@user-zc2te8jr3i
@user-zc2te8jr3i 2 жыл бұрын
የኔ አባት ታሪክ ነው አሁን ደግሞ በማረፊው😭😭 እስርቤት ነው በቻ ሁሉም ለበጎ ነው
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
አላህ ያሥታልሸ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 2 жыл бұрын
የኛ የስደተኞች ተስፋ ሁሉም ያልፋል ነው አዎ ኢንሻ አሏህ ሁሉም ያልፋል ታሪኩን ልስማው የስደት ታሪኬ ቢወራ የኔ የግሌ 3 አሳዛኝ እና ገራሚ ፊልም ይወጣው ነበር የአረብ ሀገርን ኑሮ የኖረው ያውቀዋል አልሃምዱሊላህ ይህም ያልፋል
@ahhs9393
@ahhs9393 2 жыл бұрын
😀😀እዉት ነው
@mekides
@mekides 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርሰቶስ ይብዛልህ እሸቱ ወንድማችን እንኳን ደህናመጣህልን በእውነቱ ሰራየን አቁሜ ነው የሰማሁት ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን 💚💛❤️
@madinamadina7888
@madinamadina7888 2 жыл бұрын
ለምን በሰመአ አታዳምጪም ስራሑንም እድጨርሺ
@mekides
@mekides 2 жыл бұрын
@@madinamadina7888 አዳምጣለሁ እያዳመጥኩ ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
አረ ክፍል ሁለትን አጣሁት ላኩልኝ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
እሼዋ በእመብርሃን እመ ሕይወት በፍቅሯ ተሸፍነህ የምትኖር ድንቅ ሰዉ ኢትዮጵያዊ ቀና ልብ ትግስት እጅግ ታከብርሃለች ጌታ ጠብቆቱ ያብዛልኝ💜💜
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ልጅ ቃላት አጣሁልክ ውይ የኔ ወድም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኛ የስደተኞች ሂዎት ቢወራ ማለቅያውም የለም ኡፍ አስለቀሰኝ ወድሜን ነው የመሰለኝ 😭😭😭😭😭😭
@asefumoges2997
@asefumoges2997 2 жыл бұрын
አይይይ😭😭😭ድህነት የኔ ታሪክ ሣውዲ አረቢያ ያለን ,ልጆች በብዛት በዚህ መንገድ ነው የመጣነው በብዛት የምንገኝበት የወሎ ክፍለ ሀገር ልጆች በተለይ ራያ ቆቦዎች ሣውዲ ላይ በብዛት እንገኝበታል እኔም ታሪኬኝ እስፈዋለሁ በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ 😭😭
@Degsewtube
@Degsewtube 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝቦቿን መረረጋጋትን አንድነትን ፍቅርን ይላክልን ሰው ለሰው አለልኝ እንጅ አለብ እምንልበትን ጊዜ ቀይሮ አሉልኝ እምንባል ያርገን ኢትዮጵያዬ ሰላምሺ ይብዛ💚💛❤️
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ይስህን ስደት በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ
@user-ui3dm2hl5k
@user-ui3dm2hl5k 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu እሸ.ምንልበልህ.እኔዱባይ.ነውያለሁት.ከሀገሬተወጣሁ.7.አመትሆነኝ.እናትናአባትየለኝም.አልሀምዱሊላህ.በጣምከህይወቴበላይየምወዳቸው.ወድሞችአሉኝ. ግንግን.የወድልጅ.ስቃይስሰማ..እናቴስትሞትብኝእዳለቀስኩትነውየማለቅሰው. የሰው.ብሶትችግርታዳምጣለህ.ላተደግሞ.ፈጣሪ.ሙሉጤና.ከሀብትጋርይለግስህ. እዳተአይነትሰውነው.ኢ.ቶ.ሀገራችንየምፈልገው....ሰላሙንሁሉተመኘሁልህ..
@belayethiopia
@belayethiopia 2 жыл бұрын
wonderful story i resonate. i cant wait to hear the end. specially the father
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ሰላም እሼ ምርጥ ሰው ነህ ውድድድድ..
@kdejaadres5875
@kdejaadres5875 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ታሪክ ነወ ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቅ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት እጠብቃለን እሼ መልካም ሰው ❤🕊 ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ አንተ የምታገባ ምነኛ የታደለች ሚስት ነች ❤ ፅናት ትግስት ጥበብ ብቻ እግዚአብሔር ሿሞሐል 🙌
@beckydd8865
@beckydd8865 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደአንተ የተባረከች የትዳር ጎደኛ ይስጥህ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ እረጅም እድሜና ይስጥህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የኔ ደግ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_የኔ ጌታ አይ ስዴት ኡፍፍፍፍፍ ወንድሜን ነው የመሰለኝ እውነት አንጀቴን በላው አይይይ ስዴት ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ደሞኮ ወንድሜን ነው እሚመስለው ኡፍፍፍ😭😭_*
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እንደኔ ገና ታሪኩን ሳይስማ ሲያየዉ የሚያሳዝን አንጀት የሚበላ ልጅ እንደሆነ የተስማዉ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 жыл бұрын
ምሥኪን የኔወድም በጣም ተሣዝናለሕ አይሥደት
@afomiyatadese8387
@afomiyatadese8387 2 жыл бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁ በጣም ያጓጓል መች ይሆን ቀጣይ እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
የኔ አባት ፀጥ ብየ ነው ያዳመጥኩት አንደበቱ ደስ ሲል😍😘😘ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የሚገርም ታሪክ ነው👌👌
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
ክፍል 2 እንጠብቃለን እሼ የሚገርም ታሪክ ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይደንቃል የሱው ታሪክ💚💛❤🙏🌹🌷😀ቀጣዩ ናፈቀኝ
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg 2 жыл бұрын
እሸቱዬ የኔ መልካም ትለያለክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልጁ ታሪክ ልብ አንጠልጣይ ነዉ እንጠብቃለን
@emanbintamena4829
@emanbintamena4829 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ስደት ከምንም በላይ ይከብዳል ለአዱው ሀዘን ለአዱኡ ደስታ
@user-bt9cp7yu7v
@user-bt9cp7yu7v 2 жыл бұрын
እሽ በእውነት የሚያስለቅስ ታሪክ ነው፡፡ እውነት ለሀገርና ለእንዲህ ዓይነት ቤተሰብ ማሰብ ችግር መቅረፍ የሚችሉ ተቋማትን መገንባትና መመስረት ወጣቱ ላይ ትልቅ የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት የሚችል ስራ መስራት ያስፈልጋል፡፡
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ተመስገን እንዲህ አልፎ መናገርህ እድለኛ ነህ በርታ አምላክ ይጠብቅህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
Eshe I can’t wait to watch the video ....🙏🏽
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 жыл бұрын
ውይ እሸቱ ወሬ አታቆርፍድ እስኪ አሸዋ ድንጋ እያልክ ለማንኛውም ስቀልድ ነው ተባረክ አክባሪህ ነኝ
@user-ku7us9hf2j
@user-ku7us9hf2j 2 жыл бұрын
ክክክ ወሬዉጥሞሻል
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እሽቱ ትለያለህ የልጅ አዋቂ ሰላማቹ ይብዛ የእውነት የሚገርም ታሪክ ነው ወንድሜ እንኳን ከጅቦቹ አፍ አተረፈክ አይ ስደት ብዙ ፈተናዎች አሉባት ፈጣሪ ይመስገን ከሁሉም ነገር በጤናክ ተገኝተህ ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን 😥😥😍💚💛❤🙏
@salilishbira7480
@salilishbira7480 2 жыл бұрын
እሼቱ እግዚአብሔር ይስጥህ ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነክ ሰለቸኝ የማትል ብሩክ ብሄካለው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳንተ አይነት የተባረከ ሚዲያ ያለው አላየሁም የምታቀርበው ነገር ሁሉ ታይቶ የማይጠገብ ነው በርታ
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው ነህ ሰውን እዴት እደምትረዳ ታውቃለህ የእውነት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩህ ቀጣዩን ለመስማት ጒጉቻለው
@fikirtemisganaw4388
@fikirtemisganaw4388 2 жыл бұрын
እሼየስራ በደረቦችን ጨምሮማሪያምን የኢትዮጳያ ምርጥ ልጆች ናቹ እደናተ አይነት ሰወችን ፈጣሪያብዛልን፡፡እሼ መጥፎ ወይም ስለሀገርፍቅር የማይገባቸውን ሰውች ምንእናድርጋችው ምርርር አደረጉን ፡፡ታሪኩ በጣም አሪፍነው አርብ መቸ ደርሶ
@zelalemaweke3807
@zelalemaweke3807 2 жыл бұрын
እሼ መልካም እና ኣስተዋይ ሰው ነህ እመብርሀን ትጠብቅህ ቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለው
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 2 жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ይህ የሁሉም የብሶት ታሪክ ነው እሽቱ ደም ያለፍቃድ ታናግራለህ እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅ አዋቂ ከፍገግታ ጋር ስውችን ማዳመጥ ስችልበት አቤት መመርቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
አቤት ውበት መስቀል👏👏👏👏👏
@dulmannerriyyatt4109
@dulmannerriyyatt4109 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ምርጥ ሰዉ ሰዉአክባሪነተህ ስነምግባርህ ሁሉም ነገሬህ የማወደድ ነዉ ምን ላርግህ በጣም እወድሀላሂ ከኔ የበለጠ ፈጣሪ ይዉደድህ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታርክ አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 2 жыл бұрын
እሸቱ፡ሠላምህ፡ይብዛ፡ድን፡የዚህ፡ዘመን፡ወጣት፡የልብንጭንቀትና፡የምታዳምጥ፡አስተዋይ፡በዚህ፡ዘመን፡ለምንድ፡ነው፡ወጣቱ፡የረዘመሠላምታንና፡መልክትን፡በዋትሳብ፡መስማት፡ይሰለቻሉ፡፡እባካችሁ፡ከእሸቱ፡ቅንነትንና፡አስተዋይነትን፡እንማር፡፡ስልቹ፡አትሁኑ፡የሠውን፡ሀሳብ፡እንረዳዳ፡
@birukalehegne
@birukalehegne 10 ай бұрын
Ashe special!! Great work!!!!!!!!!!!! keeep it up
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
የስደት ታሪኩ ብዙ ነው አልሀምዱሊላ አላህ ላገራችን ያብቃን የወጣነው ያልወጡትም አላህ ባገራቸው ይረዝቃቸው መሳጪ ታሪክ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
የኔ ወድም ገራሚ ታሪክ ነው አይ ስደት የቀመሰው ያውቀዋል የኔ ታሪክ እስከሚመስለኝ ነው ያዳመጥኩት ደቂቃው እንደት እንዳለቀ አላወኩትም 😥 አሹየ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@serawitserawit4357
@serawitserawit4357 2 жыл бұрын
በጉጉት እኮ ነው የምጠብቀው እሼን
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እሸቱ አላህ የልቦናህን መሻት ይሙላው የኔ አዳማጭ ስራህ ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@tenshasinaweletweled8632
@tenshasinaweletweled8632 2 жыл бұрын
እሼ ውይ ዋጥ ላድርግህ አንጀት አርስ እኮን ድንቅ ነው
@aydaabrar1480
@aydaabrar1480 2 жыл бұрын
እሸቱዬ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ነው ምታዘጋጀው አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ክፉ አይካክ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ስኬት አበቃህ የኔ ወንድም 😍 ስንት ወገኖቻችን እንደ ወጡ ቀሩ 💔😰😭
@rahejean4212
@rahejean4212 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ክርስታን ቆራጥ ነው የመቤታችን የስደቷን እያሰብን እናልፍለን የሚገርመው ግን የበሬ ዋጋ ከአምስት ሺ ወደ መቶ ሐያምስት ሺ መግባቱ ነው ወይ ግዜ ያ ዘመን ይመጣ ይሁን ? አገሬ ልጆች ይብቃ ስደት 💚💛❤
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
ሡበሀንአላህ ትምህርት ሣይገባ በፊት ያለውን ህይወት ያሣታውሳል እኔም የልጅነቴን አረሳም ስምንተኛ ክፍል ስደርስ ግን ጉዞ ወደ ሥደት
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 2 жыл бұрын
Sedet betam kebad new wendema enkuwan geta lezeh abekah gena telek bota tedersaleh .eshetu enamesegenalen.
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💖🇪🇹💖💕🇪🇹
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። አሼ መልካም ሰው ነህ ስዎድህ አይ ስደት
@halimamuhammed5286
@halimamuhammed5286 2 жыл бұрын
እኔ ከልጅ ነት እስከ አሁን እድሜየ ያለው ታሪኬ እኔ ለራሴ ሳስበው ይገርመኛል ብቻ የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም ይባላል ነገ አድስ ቀን ነው እያልኩ ነው ሁሌ እራሴን የማጠነክረው
@yemisrachkraemer6267
@yemisrachkraemer6267 2 жыл бұрын
Egiziabher reddtohal God is allways with you..💝..enkuwan leagerh abekah 💝 beahun seat wede areb hager meseded yemimeegu yimiarubet new sidet betam askefi new .....💚💛❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
የቤተሰቦቹ ታሪክ ልብ ይሰብራል ድህነት እኮ ኡፍፍፍፍፍፍ
@firemoges7985
@firemoges7985 6 ай бұрын
የሚገርም ነው ብራዘር በርታልን❤🎉
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g Жыл бұрын
ህልማችንን እዉን እናዲርግ ያ ጄመአ አባታችን ከብት ሽጦ እናታችን ተቸግራ አረብ ሀገር ልከዉን እዚህ ከመጣን በሁዋላ አላማችንን አንሳት አትትፊ የዛሬዉ ታሪክ ይለያል አሹ በርታ ይገርማል
@adeyyoutube1587
@adeyyoutube1587 2 жыл бұрын
Eshetu melekame ሰው አግዚአብሔር አደመን yarizemehu🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@mahletmichale7453
@mahletmichale7453 2 жыл бұрын
ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ ምናለ ስደት ቢጠፋ ኡፋፋፋ የስደት ስቃይ ሰምሺዋለው እግዚአብሔር አገራች ሰላም ያርግልን በአገራችን እንድኖር ይረዳን።
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 жыл бұрын
ውይ እሸ እዳአተ አይነቱን ያብዛልን ቃአላአጠው እፉ
@cell4844
@cell4844 2 жыл бұрын
አቤት የኔ ወንድም አስለቀስከኝ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ህዝብን ጠብቅ 😭😭ለነገሮ ታሪክን ለመናገር እራሱ በህይወት መኖር ተመስገን ነው ስንቱ እርገፍ በስደት ደቀቀ ባከነ እር ስንቱ ተነገሮ ያልቃል😭😭😭😭😭
@hxjff6697
@hxjff6697 2 жыл бұрын
እሸ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ፖሮግራምክን በጉጉት ነው እምከታተልህ።
@desaletegegne4846
@desaletegegne4846 2 жыл бұрын
ወይ አበራ: ላንተ መጥፎ ታሪክ ቢሆንም ለሰሚው ጥሩ ታሪክ ነው። መጥፎውም በመልካም ሲቀየር እጅግ ደስ ይላን። ብርታትንም ያስተምራን።
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
አይ ወንድሜ ሁላችንም ብዙ ውጣ ውረድን አሳልፈን ይኸው በህይወት አለን እሚገርመው ልጁ ፈጣሪ አጥብቆ ይፈልግሀል ምናልባት የስለት ልጅ ትሆናለህ በአንተ አጋንት የተናደደ ይመስላል መንፈሳዌ ህይወትህ ላይ ጠበቅ በል የተሰጠህን ህይወት እንድትኖር አባትህን እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እላለሁ 🌾💚💛❤️
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r 2 жыл бұрын
በስማአም ሲገርም እርኝነት እንቅልፍ እህህህ እንደ አንተ ባይሆንም እኔም አንድ በሬ ገደል ገብቶብኛል የአጎቴ ነው ሌሎቻ ደህና ቀሩ መሺቶል ግን ትንሽ ልቆይ ብየ ለሺ አልኮ በሬው እየተንከባላላ ዱዱ እሚል ድምፅ ስሰማ ነው የነቀውት ሁሉም ሂዶ ብቸየን ነኝ አሁን ትዝ ሲለኝ እስቃለው እሚያሳዝናው በገደሉ እየትምጨለጨልኩ ነው ያወርድኩት እኔም እንደበሬው እሞት ነበር የእናቴ ፀሎት አግዞኝ ነው በሬው እንደሞተ ሳይ እንደምንም ዙሬ ወደ ሌሎቹን ይዠ ስሄድ አጎቴ እየመጣ ነበር እኔ ተደበቀውና ሌላ ቤት አደርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ትርፍኩ እየው የአርብ ሀገር ሸቃላ ነኝ
@user-yk6xh9hq9j
@user-yk6xh9hq9j 2 жыл бұрын
የሚያጓጓ ታሪክ ነው!ሆቴሉ ደሞ Wow👌
@user-ow8ef1ys2i
@user-ow8ef1ys2i 2 жыл бұрын
አይ ስደት የያየው ያቀዋል ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እሽየ አላህ ይጠብቅህ እዳንተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ቅን ሰው ነህ በጣም ነው የምወድህ
@tubitubi8818
@tubitubi8818 2 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ ተሰቃይቶዋል በዚህ አይነት ፈተና ያሳለፍኡ ብዙ ስደተኜች አሉ ተከታታይ ብታቀረብልን ለሁሉም ትምህርት ይሆናል እሸቱ እናመሰግናለን
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
ጓዴ እንኳን ህይወትክን ፈጣሪ አተረፈልክ ስደት ላሰቡት ትልቅ ትምህርት ነው እሼም ጥሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h Жыл бұрын
እሸየ የኔየ መልካም ወድም ሁሉን ተቀባይ እረጁም እድሜየ ከጤናጋ ያድልህ ሂወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ነገረ ግን ትግስት ያድለን በሂወት ትልቁ ህመም ተስፋ መቁረጥነው ነገረ ግን ተስፋ ሳንቆረጥ ጠክረን ከሰራን ከታገስን የማያልፍ የለም በፍጣሪይ ፍቃድ አይዞን ወድሜየ ለውድቶ ኢትዬጱያ ሰላም እመኛለሁ ሰደቃላሺ ከፍ ብሎ ይውለብለብ ፍቅረን አድነትን መተሳሰብን መቻቻልን ያድለን💚💛❤️
@peacelove5040
@peacelove5040 2 жыл бұрын
Egziabhier Ethiopian tabetsih. Amen!
@seniseni165
@seniseni165 2 жыл бұрын
ይሂ ታሪክ የሁላችን ታሪክ ነው እናመሰግናለን እሼ
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 2 жыл бұрын
እኔም አሁን ተሰደድኩ እላለሁ.... መሳጭ ነው Let's wait for Part Two
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 2 жыл бұрын
እሼ ማስታወቂያው ይታሰብበት በየደቆቂቆቃው ማስታወቂያ ያሎሰለቻል
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 2 жыл бұрын
ስፖንሰር. ስለሆነ. ግድ. ነው
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 2 жыл бұрын
@@sintayehubekele2223 ግደታ እደሆነ አውቃለሁ ግን በዛ 20 ደቂቃ ቪድዎ ላይ ከአምስት በላይ ይደብራል
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 2 жыл бұрын
ይህ ታሪክ በመፅሐፍ ቢወጣ እና ለልጄ ስጦታ ብሰጣት እንዴት ደስ እደሚለኝ❤❤❤❤❤😭
@aberanigus2856
@aberanigus2856 2 жыл бұрын
እህት ትንሽ ቀን ጠብቂን በቅርብ ቀን ይወጣል
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 2 жыл бұрын
@@aberanigus2856 አበራ ንጉሥ ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ልጄ 14 አመቷ ነዉ ከዚህ የሕይወት ታሪክ በተሻለ ሊነቃቃት እና አላማዋን ላይ ትኩረት እዲያረጋት የሚችል ያለ አመስለኝም ።ምክንያቱም ደሞ ድርሰት እድትፅፍ አበረታታታለው የውስጧን ምኞት ለማወቅ ብዬ ታዲያ በገፀባህሪው ላይ የውጪ ሕይወት አቀርም ተተኪው ትውልድ በኢትዮጵያ ተስፋ ሊቆርጥ ነዉ ልክ እደኛ😭
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Жыл бұрын
እኔም
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
ምርጥልጅ ምርጥ አባት
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
እሽዬ።በርታ ጥሩነው ነገር ያስተምርስል
@estifanosdemssie4471
@estifanosdemssie4471 2 жыл бұрын
እሸቱ ግን ምን አይነት ሰው ነህ!
@aminauae1063
@aminauae1063 2 жыл бұрын
ገራሚታሪክነው እሼየ አላህ ይጠብቅህ የኔመልካም ሠው ቀጣይ እጠብቃለን አይ ሥደት እዳው መቸነው የሚልፍልን
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 33 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,1 МЛН
Dại gái thật tê tái || Beautiful angel and stupid thief #shorts
0:23
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
БЕЛКА ПРОПАЛА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 631 М.