" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ" |

  Рет қаралды 940,496

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 4 900
@RobelLuel-nj6dr
@RobelLuel-nj6dr Жыл бұрын
ኣስታውሳለው እዛ እስር ቤት ማታ ማታ እንዴት እናወራ እንደነበረ.....ኣንዳንዴ ኮ ዋርድያ ሁላ ትወጣ ነበር።ተመስገን ነው ይሀው እኔም ተርፌ ይሄን ለማየት በቃሁ
@terngo
@terngo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ
@shortttttt
@shortttttt 4 ай бұрын
ይሀው ዛሬ እኔም ደግነቱን አድዋ ተራራን በባዶ እግሩ ሲወጣ ኣየሁት የሚገርም ሰው ነው
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ተረፋችሁልን የሞቱትን አምላክ ከደጋጎች ጎን ያኑርልን
@garishiferaw-uk2gk
@garishiferaw-uk2gk 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊 10:13 😊😊😊😊😊😊😊
@garishiferaw-uk2gk
@garishiferaw-uk2gk 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊 15:38 15:39 😊😊😊😊😊😊😊
@sofyalove7345
@sofyalove7345 2 жыл бұрын
እሸቱን ከልብ ምትወዱ ብቻ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሰላም ምትመኙ በላይክ አሳዩኝ
@zinetzinet3330
@zinetzinet3330 2 жыл бұрын
እኔ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
እሸቱን አለመውደድ ንፍጉነት ነው እኔ በጣም ነው የምወደው ከልቤ የአመቱ መልካም ሰው እሼ
@messirk7580
@messirk7580 2 жыл бұрын
👍👍
@aishaa1203
@aishaa1203 2 жыл бұрын
እኔ 👍👍🙏🙏
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 2 жыл бұрын
እኔ ከልቤ ከአንጀቴ ነዉ የምወደዉ እረጅም እድሜናጤና እመኛለሁ😍😍
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ።የትግራይ እናቶችን ፍቅርና እንክብካቤ መቀሌና አዲግራት አንድ አመት ኖሬ አይቼዋለሁ።በተለይ የመሀል አገር ሰው እንዳይከፋው የሚያደርጉት እንክብካቤ፣ሁሌ አይኔ ላይ ድንቅ ይልብኛል።ይሄ ሁሉ መከራ ለዚህ ምስኪን ህዝብ አይገባውም ነበር።
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
እውነት ነው መጭውን ዘመን የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን የኢትየጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
@insiderstories2562
@insiderstories2562 Жыл бұрын
The same University
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Жыл бұрын
Tnx ename mkala new yetmarkute mlkame kne senatoche abatoche ayichalhu yewnete ahune ymayewne yemsmawne mamen biketege cheger kehezbu sayihone betame tekite lhodachew yaderu bale seltane nene yemilu nachew yemirebeshute lnaza mlkame dege enatna abatoche sile fetri beka yibelachew adentone yametalne
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
ጁታ የሚባል ሰላቱ አገዳደለን እጅ
@freedomnow1210
@freedomnow1210 Жыл бұрын
የ ትግራይ ህዝብ እግዜአብሄር የባረካቸው ናቸው እና ባሉበት ሁሉ ጤናና ፍቅር ይስጣቸው። 🥰🥰🥰🙏🙏🙏 From Eritrea 🇪🇷
@usratube4895
@usratube4895 Жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያ ሠላምና ፍቅር ይወዳል ወሬኛ
@rgbe----tigraweyti-
@rgbe----tigraweyti- Жыл бұрын
ኣሜን ዝሓወይ ሰላም የውርደልና ፈጣሪ🙏
@user-lj9yh7fd6y
@user-lj9yh7fd6y Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
Event new Egziabher yeredachw
@Saudi-mq1dp
@Saudi-mq1dp Жыл бұрын
Freedom Now.5 ማዓረይ ❤🙏
@biniyamabay6427
@biniyamabay6427 Жыл бұрын
ሽማግሌዎቻችን ከዚህ ልጅ መማር አለባቸው የእግዚአብሔር መልክትን ነው ያስተላለፈው ለሁላችንም የእግዚአብሔር መልክት ነው ሁላችንም እንደዚህ ልጅ ብንሞክር ኑሮ ይሄ ሁሉ ነገር ባልደረሠ ነበር ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@moaz6007
@moaz6007 2 жыл бұрын
የሀይማኖት መሪዎች በወደቁበት የሀገር መሪዎች በዘቀጡበት ዘመን አንድ ተስፈኛ ምስኪን ወጣት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል። ተስፋችን ከሀይማኖት መሪዎች ና ሀገር መሪዎች ሳይሆን... እግዚኣብሔር ጥሩውን ያምጣልን።
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r Жыл бұрын
ተይ ባክሽ🤡
@woimranrko
@woimranrko Жыл бұрын
@@user-xy3qz2mh9r yes she/he is ✅️ right 100%, you're the 🤡
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
የሀይማኖት መሪዎች ምን የደርጉ
@aidahailu2419
@aidahailu2419 Жыл бұрын
R u kidding me if you and I follow his foot steps we can make a difference. Yes, there are bad and there are good one also. Eshetu, thank you for this and for all other contributions.
@abrehettadese3137
@abrehettadese3137 Жыл бұрын
ብሓቂ እግዚአብሔር አምላኽ ሰላሙ ይልአኸልና አሜን አሜን አሜን
@endashawmelaku8677
@endashawmelaku8677 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ተባረኩ.....። እንደዚህ አይነት ተስፋ የሚያለመልም ነገር ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። "ህዝቡን አምነዋለሁ" ያልከው ሀሣብ በጣም ትክክለኛና እውነተኛ ሀሣብ ነው። በነገራችን ላይ እንደ ህዝብ የትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ ላይ ችግር የለም። ፖለቲከኞች የነካኩዋቸው ግለሠቦች ካልሆኑ በስተቀር።
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
exactly man
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Жыл бұрын
I am Ethiopian from tigray ,I have no words to the way I fill everyday because of the way we are now I hop we all come to our senses soon before it's too late,let's talk to one another we are all poor people we need peace ✌️🕊️ desperately! Long live Ethiopia and our people 💚💛❤️!
@zeezee9188
@zeezee9188 Жыл бұрын
Amen brother! I am Amhara and we love Tigray people I am telling you from the bottom of my heart. There are a lot of Amharas like me ewnet. We the people have no problems it’s the politicians. I have no doubt we will go back to our old days it’s a matter of time! We love you Ayzone!!!
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
👌 Amen!!!
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Жыл бұрын
@@zeezee9188 yemechachu abatea kefu yarekelen!!
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
እሜን 💚💛♥️
@SAMAWIYAN
@SAMAWIYAN Жыл бұрын
I cried when i see this death yo our politician
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Жыл бұрын
እዉነት የ ትግራይ ህዝብ ደግ ህዝብ ነዉ መቀሌ ዩንቨርስቲ ተምሬያለሁ ፈጣሪ ሰላሙን አምጣልን
@nuhaminfisseha1981
@nuhaminfisseha1981 2 жыл бұрын
እኔ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ እመብርሃን እሷ ከጎንህ ትሁን እንደዚህ የጣርክላት ሀገር ሰላም ሁና ለማየት ያብቃህ እናመሰግናለን 😍😍😍
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አሜን
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@temutemu9526
@temutemu9526 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ሃቀኛ ወጣት 🙏🙏🙏 ይሄ ቀን አልፎ ያሳየን
@senedufekade3106
@senedufekade3106 2 жыл бұрын
Amen
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79 Жыл бұрын
Amen
@novelmulubrhan6223
@novelmulubrhan6223 Жыл бұрын
ሚድያ ላይ ምንም ሳይፈራ ስለ ትግራይ ህዝብ የዋህነት እና ሰብአዊነት የተናገረ ጀግና ለመጀመርያ ግዜ አየሁኝ
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
ለምን ይፈራል ትግሬ አዲስ የመጣ ህዝብ ነውዴ የትግሬ ህዝብ እናቀዋለን በተለይ ገበሬው የዋህ ሀይማኖት አክባሪ ናቸው ፓለቲካኛወቹ ናቸው ነቀርሳ ህዝብን አስጨረሱት
@bk2023-
@bk2023- Жыл бұрын
የአማራን ህዝብ የዋህነት የሚያወራ ትግሬ የለም እንጂ በዚህስ ብዙ ነበር 😂
@peintatonic5296
@peintatonic5296 Жыл бұрын
Doter abiy s snt gze tenagro yale
@bk2023-
@bk2023- Жыл бұрын
@@ETconference1 we ain’t no fools it’s called political correctness…we’ve seen what they did on the ground
@bk2023-
@bk2023- Жыл бұрын
@@ETconference1 wasn’t in mekelle the youth gathering insulting Amhara talking about how Amharas are Abiy ashker and so on? Come on now be realistic
@adonaymobilemob1371
@adonaymobilemob1371 Жыл бұрын
ምርጡ interview፤ ምርጡ ትልቁቁቁ መልዕክት፤ ሠው የመሆን ጥግ ፤ የወገን ናፍቆት ሕመም፤ ሠው የሆነ ሠው ከዚህ ብዙ ይማራል። በሐገሬ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ተሰፋን የሚዘሩ ሠዎችን ሳይ ዳግም እሩቅ አልማለሁ። ሐገሬ ቁስልሽ ይሻር የደሐ እናት እንባ አይፍሰስብሽ ደሐ አባት በሰቀቀን አንገቱን አይድፋ ሕፃናት ካለወላጅ አይቅሩ ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሠላም ለሐገሬ ፧🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abelabebe2501
@abelabebe2501 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ኪዳነምህረት አለው ትበልክ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
@user-vh2bc2sm7q
@user-vh2bc2sm7q 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ ወንድም እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ከብዙ ትንሹ የትግራይን ህዝብ ስቃይ ስለተካፈልክ ስላየህልን እሽየ ደሞ ይሄን ታሪክ ልታቀርብልን ፍቃደኛ ስለሆንክ በጣም እናመስግናለን😥😥😥😥😥😥😥😓😓😓😓😓😓😓
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 2 жыл бұрын
አሏህ ይህን ስቃይ በቃ ይበለን ለዚህ ህዝብ ፋቅር እንጅ ይህ አይገባውም በሁሉም ክልል መከራ
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ ግበርለይ ጋል ሃገረይ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 2 жыл бұрын
ምንጩ ህውሀት ነው። ማመን ያስፈልጋል
@MG-su4nh
@MG-su4nh Жыл бұрын
@@user-kp9ug8in1z minchu Ethiopia nat ::
@tizitanegash4213
@tizitanegash4213 Жыл бұрын
@@MG-su4nh Ethiopia min tadirigih...mewikes kalebih yemimeruatin wikes...sew endet kehageru gar endih elih yayayizewal
@mekonnengezu2636
@mekonnengezu2636 Жыл бұрын
ስለ እውነተኛ ምስክርነትህ በጣም አመሰግናለሁ። የመጣንበት መንገድ የተሳሳተ ነው ። የሁላችንም ሀላፊነት ነው ። ሁላችንም እንደዚህ ልጅ ብንሞክር ኑሮ ይሄ ሁሉ ነገር ባልደረስ ነበር ። የሀይማኖት መሪዎች በወደቁበት ። የሀገር መሪዎች በዘቀጡበት ዘመን። አንድ ተስፈኛ ምስኪን ወጣት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል። የሀይማኖት መሪዎች ና ሀገር መሪዎች ሽማግሌዎቻችን ከዚህ ልጅ መማር አለባቸው ። ዋናው ግን ተስፋችን ከእግዚኣብሔር ነው ። ጥሩውን ጊዜ ያምጣልን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። መጨረሻህን ያሳምርልህ።
@Mak1221
@Mak1221 Жыл бұрын
ክብር ይገባሃል ትልቅ ሰው ነክ ህዝቡ ያለበትን ሁኔታ ስለገለጽክል ፈጣሪ ምትመኛትን አገር ያምጣልን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን።
@1hagerachin
@1hagerachin 2 жыл бұрын
This guy is a Saint. At his age he has done more than our educated citizens. He deserves a recognition
@lebezamelak7862
@lebezamelak7862 Жыл бұрын
ምን እናድርግ ?
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 2 жыл бұрын
_እንባዬ እየፈሰሰ ማህበረ ሰቡን በስዕል እየሳልሁ ጨረስሁት😭😭😭 እግዚአብሔር የባረከህ ለተስፋ ያተረፈህ ወጣት ነህ ተባረክ ፈጣሪ አንድነታችንን ይመልስልን እኛስ መች ፈለግነው በተለይ በዐማራ እና በትግራይ ህዝብ ውስጥ ጦርነት ይቅርና የአጥር ወፍ የምትሰማው ግጭት መኖር አልነበረበትም። ሆዳም ሆድ አደር ፖለቲከኞች አጫረሱን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን ቀሙን😭😭😭 እናቶቻችንን በሐዘን በመከራ ህይወታቸውን አጨለሙት😭 እባካችሁ አሁንም ህዝቡ አልተጣላምና ያለ መጠራጠር በሐይማኖት አባቶች ተገዝቶ ወደ አንድነታችን እንመለስ ምስጊን ገበሬወች እየተጎዱ ነው😭😭😭😭 ተሼ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን ልጅ አንተ ባታቀርበው በየት እናደምጠው ነበር ልፋታችሁን ጥረታችሁን ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም🥰🥰🥰🥰_
@kbretgaltewahdo5442
@kbretgaltewahdo5442 Жыл бұрын
ኦ ኣምላከይ ምሕረትካ ላኣከልና 🤲✝️🤲😭😭😭😭😭😭
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 Жыл бұрын
የኔ ኣባት ክበር ስያምር ለእውነት የቆምክ ሰው ነህ ኣየህ ትግራዋይ ኣይገድልም ሰላይ መስላቸው ነው እንጂ ትግራዋይ❤💛 ነጭ ልቡ
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o 2 жыл бұрын
እሼየ አንተን አለመውደድ ንፉግነት ነው❤ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አያታለሁ ሰላምህ ይብዛልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒💚💛❤🙏
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አሜን
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 Жыл бұрын
ከአማራ ክልል ነኝ ግ ን የሀገሬ ህዝብ ስቃይ እና ችግር ያሳስበናል እንደ ድሮ ሁሉ በነጻነት የምትኖርበት ሃገር እንድትኖርልን እመኛለሁ አሜን
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Жыл бұрын
የሌላው ህዝብ ስቃይስ?
@feve680
@feve680 Жыл бұрын
ሃዘንን ለመግለፅ የግድ ከየት ክልል መሆንህን /ሽን መግለፅ አይጠበቅም .ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ቦታ የሚደረግን ጦርነት እንደሰው በማሰብ ብቻ ልናወግዝ ይገባናል !
@goferewshifta6247
@goferewshifta6247 Жыл бұрын
አዛኝ ቅቤ አንጏች አትሁኚ መርጦ ልራብ ላለ ህዝብ ማዘን አያስፈልግም ወያኔ ያዋጣኛል ብሏል ስለዚህ ወያኔ ያብላው::
@victoramore9477
@victoramore9477 Жыл бұрын
Zimbey yekimalamoch dikala egna gin aiasasibenim demegnochachin nachew
@zinetseidwollo2626
@zinetseidwollo2626 Жыл бұрын
አሚንንንን
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f Жыл бұрын
እዋይይይይይይ😭😭😭😭😭🖤👌 ህዝበይ ሃገረይ ኣደይን ዓደይን ናፊቀ ኮ😭😭😭 እግዚአብሔር ኣምላኽ ሰላም ካ ስደደልና 😭😭😭😭🖤 ኣሹየይ እና መሰግናለን 🥰 እግዚአብሔር ኣምላኽ ምሳካ ዩኹን ዝሓወይ 🥰 ማዓረይ🌺💘
@user-lf6yn3ef9r
@user-lf6yn3ef9r Жыл бұрын
ኣጆኺ ሓፍተይ ኩሉ ንኣምላኽ ግደፍሉ ኣብ ዝሓጸረ ግዜ ደሃይ ቤተሰብኪ ክትረኽቢ ኢኺ ብሓይሊ ፈጣሪ ኣምላኽ ሰላምኩም ይምለሰልኩም::🙏
@luismesfin3578
@luismesfin3578 Жыл бұрын
ግእዝ,ትግራ,አማርኛ,እኮ,አንድ,ነዉ, ወንድሜ,አንተ,ከማህል,ጀምረህ,እነጂ,አማርኛ,እኮ,ትግርኛ,ወደ,ግራ,ማንበብ,ነዉ ኦረምኛ,ወይ,ወላይታኛ,ሱማልኛ,አይደለም,ሁሉም,ገብቶታል,አይዞኝ,ሰላማችን,ይምጣ,ህዝብ,ምንም,አይነት,ጸብ,,የለዉም,👏☝👏
@henokabraham607
@henokabraham607 Жыл бұрын
ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ኣይዞን ወገኖቸ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@really4263
@really4263 Жыл бұрын
ምን አገባ አለቅላቂ
@amanuelbelay2451
@amanuelbelay2451 2 жыл бұрын
ልቤን አመመኝ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ታመምኩልሽ እምዬ .... አሁንስ ቢበቃን ምን ነበር የምህረት አምላክ ድረስልን..እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ....
@missethiopia2117
@missethiopia2117 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ መልካም ህዝብ ፈርሀ እግዚያብሔር ያደረበት, ለሀገራቸው ጥልቅ ፍቅር ያላቸው ድንቅ ህዝብ ነው... ጌታ ሆይ ሰላም አምጣልን!! አለማልቀስ ግን አይቻልም!
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Жыл бұрын
Not all
@solaman2604
@solaman2604 Жыл бұрын
ልክ ነህ።
@M2Meriem
@M2Meriem Жыл бұрын
Aminnnn😭😭❤
@myownoasis
@myownoasis Жыл бұрын
It's true 27 yrs Ethiopia had achieved some basic goals better than the current situation. Abiy's first mistake was opened war with Tigray and try maintain peace with Isaiah afewerqi. But he should be put first the Tigrayan issues and solve before it went out of hand. Isaiah is predator even couldn't make peace with his people. Mess his own people every one is flee from this eveil. So he has done enough damage to Ethiopia by interfered in their politica issues including invasion of Tigray. I am eritrean live in exile Ethiopia was my second home during ኢሃድግ era but not anymore as long as so many crisis no more holiday to Ethiopia. Love🇪🇷🇪🇹 we need peace.
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
ለዛ ነዋ ያ ሁሉ የመከላከያ ሰራዊት ሲታረድ ዝም ጭጭ ያለው
@elizabethlegesse6150
@elizabethlegesse6150 Жыл бұрын
አንተን የወለደች እናት የታደለች ናት አናመሰግናለን አንዲህ ያለ ወጣት አለ ለካ በዚግዜ ተመስገን ነዉ ጀምረ እስክትጨርስ ነዉ ያለቀስኩት ጆሮ ያለዉ ይስማ ፈጣሪ ይጠብቅ ቃላተት የለኝም
@user-og4qm6ps5q
@user-og4qm6ps5q Жыл бұрын
ከአማራ ክልል ነኝ ግ ን የትግራይ ህዝብ ስቃይ እና ችግር ያሳስበናል እንደ ድሮ ሁሉ በነጻነት የምትኖርበት ሃገር እንድትኖርልን እመኛለሁ አሜን
@estifanos1514
@estifanos1514 2 жыл бұрын
በጣም እንደ ጠላት እንደ በአድ ሀገር የትግራይ ህዝብ እንዲህ መሆኑ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ይህን ለማለት ትግራዋይ መሆን አይጠበቅም 😓
@rgatgaltgray466
@rgatgaltgray466 2 жыл бұрын
ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ናፊቀዮ😭😭😭 እሸቱ ግን ምንም ኣይገልፅህም ትልቅ ኣክብሮት ኣለኝ ኢርሚ የተመኘሀው ሰላም ያምጣልን
@user-bs8op2um5j
@user-bs8op2um5j 2 жыл бұрын
ተባርክ ኢርሚ
@Kekegidey
@Kekegidey 2 жыл бұрын
Selam
@meskeremsiteba4007
@meskeremsiteba4007 2 жыл бұрын
😁
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጋል ዓደይ ስብስክራይብ ግበርለይ
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm 2 жыл бұрын
@@user-bs8op2um5j ስብስክራይብ ግበርለይ ጋል ሽረ ማዓረይ
@loverespectRgat
@loverespectRgat Жыл бұрын
I try to be strong but I can’t hold my tears 😭 miss my mommy's voice😭 Lord please send mercy on us🙏
@lijabushe3156
@lijabushe3156 Жыл бұрын
ሀይማኖተኛ ሰው አክባሪ ህዝብ ነው የዛሬን አያርገውና ለመከላከያ የነበራቸው ክብር የሚገርም ነበር በአካል ሄጄ የገጠመኝ ነገር ስለነበር ነው ይሄን ያልኩት ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን።
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 жыл бұрын
እሸቱየ እንዴት አይነት ልጅ ነዉ በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ ይርዳቹ የትግራይ ህዝብ አይገባዉም 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@sarahbash7031
@sarahbash7031 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን😭💚💛❤
@woynihailemariam7317
@woynihailemariam7317 Жыл бұрын
እውነት እንባ እያነባው ነው የጨርስኩት እምዬ ልጆቹአን የምትሰበስብበት ቀን የ ቀረብ ይሁንላት
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 Жыл бұрын
እኔ ስለ ትግራይ ወጣቶች በተለይ ትግራይ ያሉትን መቶ በመቶ የተሳሳተ ግምት ነበረኝ ።እውነተኛ የአገሬ ልጆች ያሉ አይመስለኝም ነበር ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግንህ።እናም ሌሎቻችንም የተሳሳተ ግምት ያለን ቆም ብለን እናስብ እላለው
@imagination1991
@imagination1991 2 жыл бұрын
በጀግንነት ለሞቱ ገነት ፣በፍርሃት በንዴት ላጠፋው ምህረት ፣ለትውልድ ሰላም እመኛለሁ ፣እውነትም እውነታ ልብ ይነካል ፣ፅናቱ ፣ብርታቱ፣ትልቅ ትምህርት ሰጥቶኛል አመሰግናለሁ ።
@adu8301
@adu8301 2 жыл бұрын
እፍፍፍ የሚለው ጠፋብኝ ኣይ የኛ ሰቃይ ጀምሮ እሰከምጨረስ ድረስ እምባየ መቄጣጠር ኣቃተኝ እግዛቢሄር ሆይ በቃቹ በለን😭😭😭👏👏
@leoulgmichael4454
@leoulgmichael4454 Жыл бұрын
Amen tselot madreg new 🙏 egzeabher new tesfachen
@goferewshifta6247
@goferewshifta6247 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ወያኔን አሶግዱ እና በቃቹ ይበላቹ
@adu8301
@adu8301 Жыл бұрын
@@goferewshifta6247 ኣንተ ጅል🤑🤑🤑
@kuflomangsom3880
@kuflomangsom3880 Жыл бұрын
@@adu8301 ፁቡቅ ገሩ ለማንት እንታይ ኣለኺ ኣቡኡ ከድኪ ትፅሕፍሎም እዛኣቶም ሩኩሳት መልሓሶም ካልእ ልቦም ካልእ
@tsigetsegay5288
@tsigetsegay5288 Жыл бұрын
መን ክሰመእኪ እዩ አብዚ ኝኝ ትብለኪ አምሓሩ ድዮም ከሓዝኑልኪ
@mimitadesse8768
@mimitadesse8768 Жыл бұрын
"ቢቸገር ቢራብ ቂም አይቋጥርም" አሜን የድሮውን ይመልስልን 🥲
@teshalegoshugobena8154
@teshalegoshugobena8154 Жыл бұрын
This is the most and the best realistic interview I have ever watched. Well done Eshetu👍🏿. Keep it up
@johnbrhane8426
@johnbrhane8426 2 жыл бұрын
ስለ እውነተኛ ምስክርነትህ በጣም አመሰግናለሁ ያዉ አኔም የ ትግራይ ልጅ ነኝ በተፈጠረው ምኽንያት ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት እና አንድ አመት ከ ግማሽ ሁኖኛል የ እናቴን ድምፅ ከሰማው. አና እግዚአብሔር በቸርነቱ ይብቃችሁ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you very much for your true testimony I am also a child of Tigray. I came to Addis Ababa and it has been a year and a half since I heard my mother's voice. and i hope everything going to be alright🙏🙏🙏🙏🙏
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 Жыл бұрын
አብሽሪ አለህ ሰለሙን ያመጠል ትገነኛለቹ
@wollotimes
@wollotimes Жыл бұрын
አይዞን አሏህ ሰላሙን ያዉርድልን ይሄን ድንቅ ህዝብ ሄጀ አየዋለሁ
@dagmawitredwan7087
@dagmawitredwan7087 Жыл бұрын
አብሽር አላህ ይርዳህ ተስፋ ማድረግ ነው
@abinaturaltube
@abinaturaltube Жыл бұрын
Amen Amen
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r Жыл бұрын
አብሽሩ😭🖤
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 жыл бұрын
እሼን ግን በጉጉት የምጠብቀው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 5ደቂቃ ወስጥ 16ሰው ቀድሞኛል እንኳን ለፆመ ፍልስታ አደረሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Жыл бұрын
እሼ ወድማችን እባክህ ይሄን የሀገር ሽማግሌ የሆነ ወጣት ደግመህ አቅርብልን ጥማችንን አልቆረጠልንም እባክህ እኔ በእባ ነው የጨረስኩት ይሄ ትልቅ ታሪክም ነው።🙏💚💛❤👈
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን የእውነት ወንድሜ ኤርሚ እሸቱ ተባረኩ ይሄ ምስኪን ህዝብ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን🙏🙏🙏😢😢😢ውጪ ያለው ህዝብ ነው በዘረኝነት የተለከፈው
@user-vz2od6fc4q
@user-vz2od6fc4q 2 жыл бұрын
እኔ ትግራይም አማራም ኦሮሞም ደቡብም ሁሉም ብሔር ልዩ ነው አላህ ሀገርችን ይጠብቅልን
@lemiroba6504
@lemiroba6504 2 жыл бұрын
The most Authentic interviews that inspire us to never lose faith in humanity. As I struggled not to cry, I found myself struggling in Tears.
@azmeraalemayehu5055
@azmeraalemayehu5055 2 жыл бұрын
Very well expressed 👍🏾 You described my very same emotions, thank you😇🙏🏾
@asas-nl4ux
@asas-nl4ux 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@genetejersa4913
@genetejersa4913 2 жыл бұрын
@@azmeraalemayehu5055 የ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና 🇪🇹ሰላም ኢትዮጵያ💚💛❤👏👏👏
@free-Tigray
@free-Tigray Жыл бұрын
What a brave soul man....May God bless you in a million! You were sent to teach those evil hearted satnaiel kibret and followers...
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
የሰሜን እዝ ተመታ ተብሎ ጦርነት ከተጀመረ ቀን እስከዛሬዋ እለት ጦርነቱን ስቃወም በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ ሳወግዝ አለሁ ፍትህ ለትግራይ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ እንጩህ
@user-gk4fi1pp8s
@user-gk4fi1pp8s Жыл бұрын
ኧረባክሽ አልቀረብሽም ቆሻሾች እዴናተ ርካሽ አለዴ የሰራችሁትን ረሳችሁዴ
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Жыл бұрын
@@user-gk4fi1pp8s አሏህ በእዝነቱ አይጎብኝሽ።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Temeta teblo? Rasachew “mebrekawi tikat aderesnbet “ blew negrewuhm Alamenkm?
@bisratabere8077
@bisratabere8077 Жыл бұрын
Enanet menekusa defari yesew chirakoch yenaten Deme be100 abazech new ememlesew tebeku A
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
@@bisratabere8077 ለምን ገለልተኛ አጣሪ ገብቶ አያጣራም ማን መነኩሴ ትሁን ሴቶችን አስገድዶ እንደደፈረ ይለፓል ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል
@mebratumarssie5937
@mebratumarssie5937 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን መልካም ሰው ነህና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ህይወትህን አስይዘህ፣ በእሳቱ ዘመን በሀገርህ ተስፋ ሳትቆርጥ በብዙዎች ዘንድ ተስፋ ስለዘራህ እግዚአብሔር ይስጥልን። እሼ ወንድማችን ሚዲያዎች እሳት ከሚዘሩ እንደ አንተ ፍቅር ዘርተው ፍቅር አጭደው ለማየት ያብቃን። ጋዜጠኞች፣ ዩትዩበሮች፣ ፌስቡከሮች ተከታይ ለማብዛት ብላችሁ ክፋትን በምድሪቱ ከምትዘሩ እንደዚህ ሚዲያ መልካም ነገር ይዛችሁ ኑና ለሂሊናችሁም ምግብ፣ ለኑሯችሁም ጥሩ ነገርን አብጁ!
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
ያአንተ አይነቱንም ያብዛው!!! በቃ ሁሉም በአቅሙ በአደበቱ ሰላም ከሰበከ ሌላው ደም ጠጪ አቅም ያጣል!!! ወጣቱ ሳይኖር በጦርነት ሰቆቃ እድሜው ሊፈጅ ነው በዚህ ከቀጠለ!!! ወገን ንቃ pls🙏
@user-zv1bv1er8v
@user-zv1bv1er8v 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@NijumolNijumol
@NijumolNijumol 2 жыл бұрын
እኔም የትግራይ ተወላጅ ነኝ እንደ እናንተ ያሉ እኢትዮጵያ ውያን ሳይ እንባ የን መቆጣጠር ያቅተኛል እግዚአብሔር ወዴት ነበረ ማንነታችን ይመልሰን አሜን !
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 Жыл бұрын
Amen
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 Жыл бұрын
Amen
@user-tr1pg6rd2v
@user-tr1pg6rd2v Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት ክትኮኒ ድዩ ናይ ቀደም ዝምለስ እረ ረሳዕቲ ኣይንኩን ናይ ቀደም video ረአይዮ🙄
@tafrikawit104
@tafrikawit104 Жыл бұрын
Selam ymtselena fetari 🙏. Bekakum ybelena
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
@@user-tr1pg6rd2v ትሽ ወያኔስ የሚሰራው ግፍ ለንዳንቺ አይነቱ ጽድቅ ነው ማለት ነው አረ እናስተውል አብይንም ወያኔንም እግዚያብሄር ያጥፋልን የሁለቱም ጥጋብ ክፋት ነው እዚ ሁሉ ደም መፋሰስ ውስጥ የገባነው😊
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ተመሥጨ ነበር የሠማሁት የእግዚአብሔር ስም የቅዱሳን እና የሠማእታት ስም ከአፉ አይጠፉም እናም ከዚህ ሁሉ መከራ አውጥተው እዚህ ስላደረሡህ ተመስገን ክብር እና ምስጋና አምልኮ እና ውዳሴ ከምድር እስካሪያም ለዘላለሙ የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን እርሡ በቃ ብሎን መከፋፈል በቃ ብሎን ሠላም ፍቅር አድነት ያምጣልን እደ ሀጲያታችን ብዛት ሳይሆን እደቸርነቱ በቃ ይበለን እሸ ደግሞ እነወድሀለን አናመሠግናለን
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Жыл бұрын
ወያኔና አብይ እግዚአብሔር ይይላችሁ!!! የትግራይና የአማራን ህዝብ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጋችሁ። በህዝብ ላይ እየሆነ ያለውን እግዚአብሔር ያያል። የሱ ጊዜእ ሲደርስ ሁሉን እናያለን። ሁለቱም ህዝብ እግዚአብሔር የሚያመልክ ህዝብ ሰለሆነ ህዝብ ወደ ቀደመው ፍቅር ይመለሳል። በህዝብ ስም ግን የሚነግዱትን ባለስልጣናት የእጃቸውን ማግኘታቸው አይቀርም።
@mimilove8942
@mimilove8942 2 жыл бұрын
እንዴት ልብ የሚነካ ነገር ነው የኛ ጀግና አንተ ነህ የኢትዮጵያ መሪ መሆን ያለብህ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነህ🙏 እግዚአብሔር ምኞትኸን አላማህን ያሳካልህ::
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እውነት ተመስጬ ነው የሰማሁት ሁሉንም በአእምሮየ ሳልኩት የእናቶችን ስቃይ የአባቶችን ስቃይ ፈጣሪ በቃቹህ ይበለን ለፖለቲካቸው ሲሉ ሚስኪኑን ህዝብ አስራቡት አሰቃዩት አላህ ሰላሙን ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@baheriyaahmedahmed6135
@baheriyaahmedahmed6135 2 жыл бұрын
ወለሂ ስራ ፋትቼ ነው ያያሁት 🌹🌹🌹
@aishubintmohammedasselefya8334
@aishubintmohammedasselefya8334 2 жыл бұрын
አሚን
@lamrot8217
@lamrot8217 Жыл бұрын
ፈጣሪ አለምን ለማዳን ቅንጣት ትበቃዋለች አንታ የሀገራችን ችግር ጭንቀት የገባህ ፈጣሪ የመረጠህ ምርጥ ወንድማችን ነህ እመብረሀን ትጠብቅህ ትልቅ ቦታ ታድርስህ
@ruthmime73
@ruthmime73 Жыл бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት😭 አንድነታችንን ይመልስልን ፈጣሪያችን !
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 жыл бұрын
አቤት ያንተ ልጅ አእምሮ አላህ መንገድህን ሁሉ የምትመኘውን ያሳካልህ ንፁ ልብ መታደል ነው ግን ስለልጁ የምለው ጠፋኝ የእኔም ጭንቀት ነው ከእርቅስ በሁዋላ እውነት ተማምነን በአንድ እንኖራለን አይ ፓለቲከኞች የስራችሁን ይስጣቹ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
ምን እልአለሁ ኤርሚዬ የታመንክበት አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ያሰብከው ያለምከው አውን ይሁን እሼዬ አንተም እናመሰግናለን አስተማሪ ፕሮግራም ነው በእውነት
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
😭😭😭Very true the people of tigray is the most kind and strong and honest and lovely and respectfull. we love you so much! and we send you our prayer!!! Ermiyas you are amazing God bless you man. you are living hero! Thank you so much both!!! I hope the better to come!!!
@temesgenteklegzi7910
@temesgenteklegzi7910 Жыл бұрын
ስሙ እዩ እነ እስታሊን ፣ አሉላ ፣ናትናሄል ፣ስዩም ተመልከቱ ከየትኛውም ወገን ሳይከፈለው ለኢትዮጵያ አንድነት ይህን ያህል መስዋትነት መክፈል በጣም አስገራሚ ነው እስቲ እናንተ የሱን 1% እንኳን ስለ ሰላም አውሩ ወንድሜ አግዚሃብሄር ይጠብቅክ በዚህ ጊዜ እንደህዚ አይነት ወጣት የተዋህዶ ልጅ መገኘት እራሱ መታደል ነው ሁላችንም ለሰላም ትንሽ አስተዋፅሆ ብናረግ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሆን ነበር እባካቹ ውድ የዶንኪ ቱዩብ ተመልካቾች ለሁለቱም አክቲቪስት ነን በዮች ለፖለቲከኞች ለህዝብ እንዲደረስ አድርጉ? እሼ ተባረክ
@esubalewkassahun5958
@esubalewkassahun5958 2 жыл бұрын
ሰዉነትን ከማንነት ያስበለጥክ ጀግና ነክ ወንድሜ። ፈጣሪ በቃ ይበለን። በሰላም ከትግራይ ወንድሞቻችን ያገናኘን።
@TeTe-hq2gl
@TeTe-hq2gl 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@rgebyoutube728
@rgebyoutube728 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fikermesfin7318
@fikermesfin7318 2 жыл бұрын
ትግራይ ታየችኝ ህዝቡ ናፈቀኝ የየዋህ እናቶች ምርቃት የከተማዋ ፈገግታ ሁሉም። አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ የህዝቡን ስሜት አሳይተኸናል ለመሪዎቹ ልቦና ይስጥልን።
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አሜን
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
አሜን
@user-wt5gh5ub2l
@user-wt5gh5ub2l Жыл бұрын
ኣሜን
@MG-su4nh
@MG-su4nh Жыл бұрын
@Sosina Yifru berasachu fano newa
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@mizanalem5981
@mizanalem5981 Жыл бұрын
እሸቱ እንተ ትለያለህ ኤርሚ ህመማችን ሰለታጋራህ እናመሰግናለን
@kadeejadubai1021
@kadeejadubai1021 Жыл бұрын
ወላሂ. በእባ ጨረስኩት. በተለይ. የፀሎት. ምስጋናና. ተማፅኖው ልቤን አደማው. እፍፍ
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 2 жыл бұрын
😭💔ኦፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የሚሰብር የሚያሳዝን ነገር ነው እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ለህዝባችን ሰላም ያምጣልን እሸቱ እኔንጃ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ምን አለ ባለስልጣኖቹም ያአንተ ልብ ሰጥቶዋቸው የህዝባችን ሰላም በመለሱልን በእንባ ነው የጨረስኩት።ጌታ ሆይ የእናቶች እንባ አብስልን ከጭቀታቸው አሳርፍልን
@tsegu6068
@tsegu6068 2 жыл бұрын
Abiyin beteteyeqi ayeshalem?
@user-kj5jo7ei1s
@user-kj5jo7ei1s Жыл бұрын
እህህህህህ ዓደይ ማአዚ ይኡ ሰላምኺ ድርእይ ናፍቆት በዝሑና 😭😭😭💔🖤
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመ አምላክ አተረፈችህ የኢትዮጵያ ሰላም ተመልሶ የምናይበት ቀን በተስፋ እንጠብቃለን
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 2 жыл бұрын
💔😭 ጌታ ሆይ የጠፍው ሰላማችን እባክህን በቸርነት መልስልን ኦፍፍፍ ያማል 😭
@zedtube2229
@zedtube2229 2 жыл бұрын
አሜንንንን ሁሉም ይሰለቻል ይብቃን
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
እኔን ደፍ እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅሀል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሀሳብህ ይሳካ ለሰላም ነዉና የተነሳህና ሀሳብህ ይስተካከል እሱ ይርዳህ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር 😭😭😭
@sabaaynalem2164
@sabaaynalem2164 Жыл бұрын
አቦ ኤርሚ የምታምነው አምላክ ይባርክህ...ስለምስኪኑና ንፅሁ ንፅሁ የትግራይ ህዝብ እውነታውን ስላወራህ ተባረክ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ያድልህ እኔኔ ንፁህ የኢትዮጵያ ጀግና ብየኃለሁ አደራ..እሸቱ መልዕክቴን አድርስልኝ ለኤርሚ በኣካል አግኝቼ ባዋራውና ባመሠግነው ምንኛ በታደልኩ
@sintayehugetachew9231
@sintayehugetachew9231 Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ታረቀን ! ልዩ እና ድንቅ ልጅነህ ኤርሚያስ እኔም እንዳንተ ስለአድነት ለመመስከር ናፈኩ :: እኔን ወገኔን በማያቀው ለተራበው ::
@oddaa647
@oddaa647 Жыл бұрын
ሀገሬ የውልሽ ሁሉ ሞልቶ ሁሉ ፀጋ ተሰጥቶን ልጆችሽ ባመጡት ጣጣ እዚህ ደርሰናል።ተዋረድን አፈርን ህፍረታችን እንዴት እንሸፍነው?እናቴ የፂወን ማርም አዛኝቱ እባክሽ እባክሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለምኚልን።የኛ ነገር ግራ ግብት ያለ ነገር ነው።ሀገሬ
@allcenter2538
@allcenter2538 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ ይሰብራል፤ ለስልጣን ተብሎ ብዙ ንፁሃንን ገበርን። ህፃናት አካላቸው ጎደለ። ቤት ፈረሰ፣ ተከፋፈልን። ወንድሜ አንተ ፈጣሪ የፈቀደውን አደረክ፤ ሰላም ለሃገራችን።
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
ለሰሊጥ መሬት ብለን በል
@NobFamily
@NobFamily 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ ለኔ እናቶቼ፣ አባቶቼ፣ እህቶቼ፣ ወንድሞቼ ናቸሁ… በጣም እወዳችኋለሁ። ይሄ ጊዜ አልፎ ሁላችንንም በሰላም ያገናኘን
@lemlemyoutube
@lemlemyoutube 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@user-wt5gh5ub2l
@user-wt5gh5ub2l Жыл бұрын
ኣሜን እናመሰግናለን💝
@MegaWondimu
@MegaWondimu Жыл бұрын
What a touching story! anyways it is what it is. We know how humble the people are! May God help us restore our love!
@tafrikawit104
@tafrikawit104 Жыл бұрын
Amen mearey
@baba30tube
@baba30tube Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fromtgray6076
@fromtgray6076 Жыл бұрын
ኣይዞን ህዝቤ ይሄም ያልፍል ሁሉም በእግዚአብሔር እመ ኣምላኬ ሆ እይኝ
@brukekingraya
@brukekingraya Жыл бұрын
አይይይይይይይይይይ እህም እየተባለ ብዙ ሴራ ይጠነሰሳል ምህረት ከፈጣሪ ብቻነዉ እና አምላኬሆይ በቃ በለን 🙏🙏🙏
@sewmehon3016
@sewmehon3016 2 жыл бұрын
Thank you so much you are the perfect gift of Ethiopia. we need you and people like you to save our country.
@user-ph2zm1xs8u
@user-ph2zm1xs8u 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ወንድሜ ህዝቡ ኣወቀዋለው ኣለኮ እህ 😭😭 ተመስጤ ነው ያዳመጥኩት አረ እሸቱየይ ለትግራይ ህዝብ ድምፂ ሁናቸው በርሃብ እየመቱ ነው ጠሩነት ይብቃ ሰላም እንስበክ 😭😭😭ቸሩ መድኃኒዓለም የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ሃገራችን ሰላም ያርግልኝ
@madinamd7228
@madinamd7228 2 жыл бұрын
ትክክል ብያንሰ ሰልክና ባንክ መንገድ ቢከፈትልን
@user-ph2zm1xs8u
@user-ph2zm1xs8u 2 жыл бұрын
@@madinamd7228 ትክክል የኔዋ ማራያምን የቤተሰቤቼ ናፍቆት ልሞት ነው ድምፃቸው ሰልሰማ 1 ኣመት ከ 4 ወር ሆነብኝ ብያንስ መስመር ብከፈትልኝ ለተራቡ እንረዳቸው ነበር እህ።
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
@@user-ph2zm1xs8u አብሽሪ አላህ ሰላሙን ይመልስልን እኔም ጭንቅ ብሎኛል ቤተሰቦቻችን ብትትናቸው ወጣ
@user-ph2zm1xs8u
@user-ph2zm1xs8u 2 жыл бұрын
@@zizuyeababilljtube3638 ኣሜን ውይ የኔ ማር ባላቹበት እግዝኣብሔር ይጠብቃቸው ሰላም ለሃገራችን❤️🙏🇪🇹🇻🇳
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
@@user-ph2zm1xs8u ኡፍፍፍፍፍፍከባድነው ወላሂ ያረብ ሀገራችንን ስላሟን መልስልን
@user-mw9vi9ms8p
@user-mw9vi9ms8p Жыл бұрын
መድሃኒያለም ሰላሙን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን እንዲህ አይነት ሰወችን ያብዛልን 😭😭
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችን አምጣልን ሰላምን ስጠን የምረ ሙሉዉን እያለቀስኩ ነዉ ያየዉት 😭😭😭
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
እንደው ቸሩ እግዚአብሔር የምህረት እጁን ዘርግቶ አንድ ያድረገን በቃችሁ ይበለን
@birhanhassen7443
@birhanhassen7443 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካሙን ቀን ያምጣልን ይሄን ክፉዉን ዘመን ያሳጥርልን በድጋሚ አንድ ያድርገን ለፖለቲከኞቻችንም ልቦና ይስጥልን ወንድሜ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ!!!!😭😭😭
@rahelsisay881
@rahelsisay881 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ታረቀን። ሁላችንም የድንግል ልጆች ነን።
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 Жыл бұрын
Having heard the interview, i convinced my self that this man is God Messenger. It is the real life story that God thought us to have in our heart.
@yohanniskifle2744
@yohanniskifle2744 2 жыл бұрын
እንባየን መቆጣጠር አቅቶኝ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት 😭ፈጣሪ ሰላማችንን በቸርነቱ ይመልስልን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿንም ያስብልን💚💛❤
@ofilamedia7834
@ofilamedia7834 2 жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ሰላማችን ተመልሶ አንድ ቀን እንገኛለን Yonas from tigray
@hgdch976
@hgdch976 2 жыл бұрын
💚💛❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@zenasheawoke1853
@zenasheawoke1853 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yohanniskifle2744
@yohanniskifle2744 Жыл бұрын
@@ofilamedia7834 Enigenagnalen wendme fetari ale
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 Жыл бұрын
አሜን አሜን በቃችሁ ይበለን የለያየን ሰይጣን እሳት ይግባ አንድነታችንን ይመስልሰልን
@milireda1623
@milireda1623 2 жыл бұрын
አሕ ህዝበይ ዘይ ኢዱ ረክቡ አምላክ ሰላምና ይመልሰልና❤️💊
@user-lj9yh7fd6y
@user-lj9yh7fd6y 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Bewunet tirgumun bizum balawukim selam yadrigen amen wegenoche tebareku
@etcetera3282
@etcetera3282 2 жыл бұрын
Woyane yame'taw ta'ta new...m'n y'dereg.
@user-ko2eh4ob9g
@user-ko2eh4ob9g 2 жыл бұрын
አሜንንንንን💊💔😭
@lemlemyoutube
@lemlemyoutube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsegaethiopia2654
@tsegaethiopia2654 Жыл бұрын
የአብርሃሙ ስላሴ የሽመንቷ ገዳም ኪዳነምህረት የካህናተ ሰማይ ቅዱስ ሚካኤል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ኡራኤል ታዳጊዬ እናቴ ሰማቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ መውጣትና መግባቴን ጠብቃቹ በጎ መሻቴን ሁሉ ስለፈፅማቹ ክብር ምስጋና ለናንተ ይሁን:: ኢትዮዺያ ሃገሬ ክብርሽ ተመልሶ አንድነትሽ ፀንቶ እርቅና ሰላምሽ በርቶ ከፍ ብለሽ ዘላለም ኑሪልኝ::
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር ባንድራው በእሡ እጅ መገነኘቱ የእውነት አምላክ አተንልጅ አድ መልካም እና ትሁት ያደረገህ የራሡአላማአለው ሀገረ እግዚአብሔር ኢትትዮጵያ እናቴ ተሣኤሽቅርብነው እኛም ወእናታችን ፅይወን አክሡም በናፍቆት በናነፃነት እነሡም በቅዱሥላሊበላ በሸን ማርያም በአፄ ፋሢል ቅጥር እንመላለሣለን አይቀርም ቅርብነው
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
ወዳጀ አተ በእምነትህ ጠንካራ ከሆንህ ከምንም ውስጥ ብትሆን ነጻ ትወጣለህ የግሸኗ እመቤት ክብር ይግባት የኪዳነ ምህርት ቀን መፈታትህ የእምነትህ ጥግ ነው ኪድየ እንወድሻለን የግሸኗ ንግስት አሁንም ትጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እሜን ፫
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 2 жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን።😭 ውድ ወንድሞቻችን ክበሩልን ታሪኩን ሰምቶ ከአይኖቹ እንባ የማይፈስ አይኖርም ብየ አልገምትም። አለማድነቅ አልችልም አንድነትን ያድለን።
@qweasdqweasd5646
@qweasdqweasd5646 2 жыл бұрын
አሚንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dawitpaulosgebremariam3539
@dawitpaulosgebremariam3539 Жыл бұрын
እውነት የእምነት፣ የተስፋ፣ የመንፈስ ምግብ የሆነ ፅኑ ሰው! ፈጣሪያችን እንደ አንተ ስለሆኑ አማኝ ብሩካን ለጋራ ቤታችን ኢትዮጵያ ጥሩውን ጊዜ ያምጣልን! አሜን
@user-in7qh1nq7h
@user-in7qh1nq7h Жыл бұрын
እጅግ. በጣም ጥልቀቱ በጣም እሩቅ. ከዚህ. ልጅ.ፊት ኢትዮጲያ ትታያለች. በጣም አስገራሚና ብሩክ ምርጥ ኢትዮጲያዊነክ. እድሜህን ይሥጥክ. ይሁን. እሼቱ. የተባረክ ሰውነክ ሰላሙን. እግዚያአብሄር አምላክ ይመልስልን አሜን
@ngsti8856
@ngsti8856 2 жыл бұрын
ህዝብና ብራሃብ እየመተ ነው የቤተሰብቻችን ድምፅ ኣንሰማም እፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭እህህህህህ እውነት ተነገሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሁሉ ሰው እንደኣንተ መልካም ብያስብ ምን ነበር......
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 2 жыл бұрын
በጣም አይዞን አምላክ መልስአለው
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 2 жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i ጨለ እዛሐፍተይ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ የፍጠራችው አምላክ እግዚአብሔር አለ ለማነው ድምፅ የምናስማው 😭😭😭😭😭 ተይኝ እማ
@aynutube7552
@aynutube7552 2 жыл бұрын
አይዟችሁ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ይህ የሰቀቀን ዘመን ያልፋል እናንተ የተሸከማችሁትን ጉድ ማንም አልተሸከመም እግዚአብሔር በቸር በጤና ይጠብቅላችሁ ከዚህ ከአስከፊው ጦርነት ፈጣሪ ጋርዶ በሰላም ያገናኛችሁ አእምሯችሁን ይጠብቅልን ነገሩ ከቃል በላይ ነው ኡፍፍፍፍፍ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እህህህህህህህህህ
@muluneshkitaw6916
@muluneshkitaw6916 2 жыл бұрын
Y6
@samirajebril921
@samirajebril921 Жыл бұрын
እውነት እደዛሬ ውስጤ ተነክቶ እያለቀስኩ ኑው የሰማውት እመብርሀን አሁንም ወደቀደመው ማንነታችን ትመልሰን ያመል በቃ በለን የሰማይ የምድር ጌታ እባክህ ተለመነን
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለምድራችን ፊትህን መልስልን!!!
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን ብለህ ማረን እራራልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን አምጣልን ለተጨነቁት ሁሉ ድረስላቸው አሜን
@roozroozy6793
@roozroozy6793 2 жыл бұрын
ማርያም ኩሓ እንካን በሰላም መለስችህ ወንድማችን ለዝህ ምስክርነት ያበቅህ ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን በጣም ልብ ይሰብራል ፅሎታቹ ኣይለይን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashenafiabera4924
@ashenafiabera4924 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ያካፈልከን ወንድማችን የልብህን መሻት ይሙላልህ አዎ ጦርነት ይብቃን ወደ ቀልባችን ይመልሰን ገራሚ ታሪክ ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
የኢ/ያ ባንድራዋን ሳይኮ የምሆነዉ ያጣለሁ ያአላህ ሰላምን አዉርድልን አተ ፍቅሩን ዝራብን ጥላቻን አጥፋልን
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ 🙏እማማ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ከፍፍ በይ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ አደራ😭😭😭💚💛❤️
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 647 М.
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 1,4 МЛН
Малого Приняли... ❘  #фильмы  #сериал
0:52
Giga Chad locks in 🔒🗿 #gigachad #comedy
0:19
The Logan Chitwood
Рет қаралды 6 МЛН
Отомстили ведьме😱
0:53
Следы времени
Рет қаралды 2,5 МЛН
А СКОЛЬКО ответил ТЫ? 🤣 | ExileShow
1:00
NAZANOS
Рет қаралды 6 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 13 МЛН